40ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 36,484

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 305
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
ወይኔ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰው ደስ ሲል ፃዲቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ሰባት ጊዜ ይነሳል። ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን። እኔም ቅዱስ ሚካኤል ተአምር እያደረገልኝ ነው። ምስጋና ይድረሰው
@binimtekie9587
@binimtekie9587 4 жыл бұрын
Kaleywet ysemaln🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@balesh4790
@balesh4790 4 жыл бұрын
አሜን አሜል አሜን
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
@@binimtekie9587 sgggggglgfflflggidyxffyyyfufufyuuuuioooi
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
ስ rrrrersrrrrrs
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
ረ ereeኤረ ርርድሥድርድርርርዝዝድርር ssssdrseer
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ለአንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤🙏❤
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 4 жыл бұрын
እንኳንደህናመጡ መምህር በእዉነትቃለሕይወትያሠማልን
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 жыл бұрын
ያብስራው ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም አብስረን ክብርህ ይስፍአ ከአፅናፍ እስከአፀናፍ
@tamirukidus811
@tamirukidus811 4 жыл бұрын
ድንቅ አስተምህሮ ነው ፈጣሪ እንድንለወጥ ልቦና ይስጠን አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ
@balesh4790
@balesh4790 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ይበራል በክንፉ ምልጃውም ፈጣን ነው የአምላክ ስም አለበት ስሙም ሚካኤል ነው ያሳደገኝ መልአክ ዛሬም ከኔጋር ነው ያሳደገኝ መልአክ ዛሬም ከኔጋር ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች የዓመት ሰው ይበለን ይሄ ክፉ ጊዜ በምልጃው አሳልፎ ዳግም በቤቱ ለመሰብሰብ ያብቃን መ/ር አመሰግናለሁ ብትችል ስልክ ሜሴጅ ብትመልስ ደስ ይለኛል
@BeteHohe
@BeteHohe 4 жыл бұрын
እማዬ እኔም ሰይብስክራይብ አድርግኝ
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@agtdgtd8302
@agtdgtd8302 4 жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ በህይወቴ ቢዙ ነገርን ተምሬብሀለሁ ምክንያቱም እኔ ብዙ ነገሮችን አግኛቼ ለእኔ ይሆናል ብዬ እማስበዉ ሁሉ አይሆንም ምክንያቱ ምንድን እያልክ አስባለሁ እናም የጠላቴ ሴራ መሆኑን አላቅም ነበር ብቻ ተዉት በህይወቴ አአንድ ልጂ ወደድኩትና በስደት ነዉ ያለንዉ እናም እንድሁም በእም ት ጠንካራ ነኝ ብዬ አስቤ ነበር እናም ልጁንም በጣም እወደዉ ነበር በእድሜዬ በጣም ይበልጠኝ ነበር እናም የምጠይቀዉን ነገር ሁሉ እንደሚፈፅምና ንሰሀን በመንፈሳዊ ህይወት እንደሚገባ ነገረኩት እናም እሽ አለኝ ከዛም አገኛሁት ቃል አስገባኝ በድንግል ማርያም ስም አስማለኝ ላልለየዉ እኔም እሱን እሽ ብዬ ቤተሰቦቼ ትልቅ ነዉ አገሩ ሩቅ ነዉ እያሉ እንዳታደርጊወተ አለኝ አናም በጣም እወደዉ ነበር ግን ምንም ሳላደርገገዉ አልፈልግሽም አለኝ እኔኮ ብዙ ጊዜ ለሱ ብዬ ተጣ ልቻለሁ በሕይወቴ ከቤተሰቦቼ ተለይቼ በህይወቴ ለመጀመርያ ጊዜ አፍቅሬዉ ክብሬንም ልሰጠዉ ስፈልግ አሱ እንደዛ ሲሰፈሰፍልኝ የነበረዉ እዉነት ሊሆን ሲል አበላሸዉ ምክንያቱንም ለማወቅ ፈለኩ ግን አልቻልኩም በጣም ተሰብሬ በማለቅስበት ሰአት ነበር አምላኬ ጋር እስከምጦላ ድረስ እኔን አትወደኝም አንድ እምወደዉ ሰዉ ባኝ ይኽንም አስተዉከኝ አምላኬን ሳሳዝን በድንገት ያንተን አዉዶ ስሰማ ለካም ይህ አለ ብዬ አምላኬን ይቅርታ ጠይቄ ይከኽዉ አሁን በሰላም እኖራለሁ አብሶ እነሱ ወደዉት እንደሚደበድባቸዉ ያለችዉ እንደተሰበረዉ ልባ እንደሴተኛ አዳራዋ ሴት ልቤን ሰብሮት ቢሄድ አሁንም የሰይጣን ስራ መሆንን ተረድቼ አለሁ እሱም ላይመለስ ትቶኝ ሄደ ከዛ በሗላ ወንዶችን በጣም እጠላቸዋለሁ ምክንያቱም በህይወቴ ወንድ ወደህይወቴ እንዳይገባ ስጠነቀቅ የኖርኩ ልጅ ነበርኩ ከጓደኞቼ ሲያለቅሱ ስለማይ እፈራ ነበር እኔም ደረሰኝ ግን እግዚያብሔር ይመስገን ብዙ አዉቂያለሁ የተማርኩትንና ያወኩትን በህይወት እንድኖር አምላክ ይርዳኝ እሕት ወንዶሞቼ እናት አባቶቼ በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@paradisebright6072
@paradisebright6072 4 жыл бұрын
Egziabheir ynkebakebshal ayzosh ehte.
@tigatig457
@tigatig457 4 жыл бұрын
Ayizoshe yanchi yalehone selhunke nwe ya chwe begze yimetaleu betsglote berchi
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔም እደ አለች እቀረባለሁ ይሩቁኛል
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሄር መልካሙን ነገር ያስብልሽ ህይወት ፈተና ናት ለሁሉም
@keaman2432
@keaman2432 4 жыл бұрын
መምህር ተስፍሽ ሱስ ነህ መድሀኒት ነህ ፈውስ ዘርህ ይባረክ ልጆችህ ከፍ ከፍ ከፍ ይበሉ እሜን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ከሚያስጨንቅ ነገር ያውጣን 🙏🙏🙏
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጡ እናመሰግናለን የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚኬኤሌ አምታዊ ክብር ባህል በሰላም አደረሳችሁ 🙏 ይሄ አጋጣሚ ቀላል ይመስላል ግን በጣም ከባድ ሂዬት ነው
@tigistmekonnen7871
@tigistmekonnen7871 4 жыл бұрын
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 жыл бұрын
ደስታ ይሁን አላቅም መጨርሻው ስደርስ አለቀስኩ ቅዱስ ገብርኤል ሲሉ እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ አበራ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በእውነት ቅዱስ ገብርኤል ለኛም መልካሙን ነገር ያብስረን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 4 жыл бұрын
እግዛቤሔር ይመስገን መጨረሻው ደስ ይላ ል ቅዱስ ገብረኤል የሁላችን መጨረሻ የሳምረው አሜን አሜን አሜን
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በስላም አደረሳችሁ መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ግን ያሳዝናል በእውነት አረ እንኳን ያልገደሉት መደብደቡስ ለበጎ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ወይኔ ልጂ አገኘ የልጅቱ እናት መልካም ሴት ናት የልጁ እናት ጾሎቷ ስምቶ ቅዱስ ገብርኤል ያበስራት እስይ መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእውነት አቀራረብህ ትህትና የተሞላ ነው የዛሬውም እያዝናናም ያስተምራል ዋው እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
@BeteHohe
@BeteHohe 4 жыл бұрын
ማማዬ ሰይብስክራይብ አድርግኝ
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 жыл бұрын
@@BeteHohe እሽ እህቴ
@BeteHohe
@BeteHohe 4 жыл бұрын
አዛኝቷ ማርያም እሽ ትበልሽ የኔ መልካም♥
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል እና ፅናትን የሚጠይቅ ታሪክነው ስሰማው ካሁን ካሁን ሞቱ የሚል ነገር በስጋት ነበር የሰማሁት ግን መንፈስን አሸንፈው በፀጋው ተባርከው መኖራቸው የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን እኔ ሴት ብሆንም እራሴን እንድመረምር አድርጎኛል ፈጣሪ ከዚህ አስከፊ ዘመን አሻግሮን ለንሰሀ እና ለፆም ፀሎት ያብቃኝ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ለሀገራችን ያብቀን
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 4 жыл бұрын
ቃለህውት ያሰማልን መምህር እግዛብሔር ይባርክህ
@KidusRufaelTube
@KidusRufaelTube 4 жыл бұрын
ገጠመኞቹ ጥሩ ናቸው። አንድ አስተያየት አለኝ በተቻለ መጠን ስለ ዝሙት ወይም ሌላ ሃጥያት ስታወራ አስከፊነቱን እግዚብሄርንም የሚያሳዝን ፀጋን የሚገፍ መሆኑን አንድ ላይ ተናገር። የሃጥያት ጀብድ የለውም። አስከፊ የዝሙትን ሃጥያት እንደ ቀልድ እንደ ተራ ሥራ ማውራት ተገቢ አይደለም። ሃጥያቶቹም አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር እያንዳንዱ ነገር ባይዘረዘር ጥሩ ነው። መልእክቱ ማተኮር ያለበት የእግዚአብሄርን ማዳን እና የሃጥያትን ክፋት የሰይጣንን መሰሪነት ማጉላት መሆን አለበት። ይህ ዓለማዊ ትረካ ወይም ፊልም ሳይሆን እንደ መንፈሳዊ ገድል ነው መነገር ያለበት። እያንዳንዱ ቃላቶችም በተቻለ መጠን ጨዋና መንፈሳዊ መሆን አለባቸው።
@saarahmad4973
@saarahmad4973 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ይገርማል እንየ የገርምኝ ገጋጠመህ ነገ የስው እግዚአብሔር በስው አድሩ ይገስፃል በስመአመ ቸሩ መድህን አለም መን ይስአንው
@georgesalkhoury8052
@georgesalkhoury8052 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገበመኝ ነው በውነት በጣም ብዙ ነገር ነው የምንማርበት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የተማርነውን በልባችን ያሳድርብን🙏🙏
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን #የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ወገኖቼ እንደምን ዋላችሁ እንደምንስ አመሻችሁ እኔ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ ወገኖቼ ዛሬ የተደረገልኝን የቅዱስ ሚካኤልን ተዓምር ልንገራችሁ በመምሕራችን ትምህርት መሠረት አብዝቼ መስገድ ስማቸውን አየጠራሁ በቅዱሳን ስም ታሰሩ እያልኩ እጸልይ እሰግድ ነበር የጸሎት ውሃውን ግማሽ ለሰውነቴ ማለት እንደጸበል በሳፋ ላይ በመቀላቀል በሰወነቴ ላይ የቅዱሳንን ስም እየጠራሁ ታሰር እል ነበር ግማሹን የእውነት ጸበል አድርግልኝ ብዬ እጠጣለሁ ዛሬ ግን በጣም እየጨነቀኝ ጉሮሮዬን በጣም እያነቀኝ ነበር ጸሎቴን የጨረስኩት ስጨርስ ወደ ጽዳት ገባሁ ያረብ ሸቃላ ነኝ ራሴን ውጥር አድርጎ ይዞኛል ምራቄ ይበዛል ስውጠው ልውጣ ልውጣ ነው የሚለኝ ከዛም ሰዓት ሲደርስ ያን የጸሎት ውሃ ስጠጣ ከሆዴ እንቁላል የሚመስል ነገር ወጣልኝ ቢቻል በቪዲዮ ባሳያችሁ ደስ ይለኝ ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ራሴን አሁን ከ9:15 ወዲህ ለቆኛል ጉሮሮዬን ግን አሁንም ትንሽ ይዞኛል በጸሎት አስቡኝ እትርሱኝ ቅዱስ ሚካኤልን አመስግኑልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ለኔ ለኃጢአተኛዋ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችሁም ይድረስላችሁ
@adislasti4907
@adislasti4907 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ኈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ኈ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደረሰልሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ በርቺ
@nardititi1821
@nardititi1821 4 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalin memhir xegau yabzalih
@hhmkj710
@hhmkj710 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን የመምህራችን ተማሪወች የትናችሁ👍👍እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ
@zainaz6276
@zainaz6276 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይስጥልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@basilmutaz3189
@basilmutaz3189 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል በኡለ በሰላም አደረሠችሁ
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 жыл бұрын
ዋውውው እንዴት ደስ ይላል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በጣም ይገርማል እግዚአብሄር ይሄን ክፉ መንፈስ ያርቅልን
@ያልፍይሆንአይጊዜ
@ያልፍይሆንአይጊዜ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ታሪክ ይቀይራል ለወንድማችን ከድስ ነገር ያበሰረው የቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጸሎት ለሁላችንም ይርዳን የኛንም ሒይወት ይቀይርልን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ፫ !!
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@mariyhaylemariam2409
@mariyhaylemariam2409 4 жыл бұрын
እካን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል እካን አደረሳቹ። ሃሳባቸውን ሁሉ ያሳካላቹ። ረጅም እድሜና ጤና ይስትሕ
@ቃልኪዳንእህተማሪያም-ጠ3ቈ
@ቃልኪዳንእህተማሪያም-ጠ3ቈ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ ተስፋዬ በጣምምምምም በጣምምምምም በጣምምምምምምም ከቤተሰብ የመጣ ኮተት ገዲሎ ቀበረን በቁመታችን ሥቶቻችንንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የእግረ እሳት ነዉ
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
😢😢😢
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 жыл бұрын
መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እኔንም አንድቀን እንደምታበሰረኝ አልጠራጠርም መምህር ቃለሂወትዠ ያሰማልን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
ለመምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን እግዚአብሔር ሆይ መጫረሻዬ አሳማርልኝ የሰምርልኝ አሜን አሜን አሜን
@hilinatariku3313
@hilinatariku3313 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhoyti yasmalgn memmeher
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ሸጋወን ያበዛለክ
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ቃለ ሀይወት ያሰማልን መእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለመላአኩ ቅዱሰ ሚካኤል አመታዋ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እባክህን ከባድ ችግር ገጥሞኛአል እኔ ያንተን ትምህርቶች ሰምቸ ወደተግባር ሰለውጠው ቤተሰቤ ከባድ ችግር ውሰጥ ገቡ መምህር እናቴ በጸና ታማለች በከባድ የመናፍሰት ችግር በጸሎት አሰበኝ መምህር።
@alemworku1254
@alemworku1254 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሰተማሪ ገጠመኝ ነው መጨረሻው በጣም ደስ ይላል የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
መምህር በርታ እጅግ አስተማሪነው
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰህ ይላል እግዜያብሄር ምን ይሳነዎል ቅድሰ ገብርኤል በምልጃው ደርሰልክ ለሁላቸን ይደርሰልን መምህር ተሰፋዬ አበር እግዜያብሄር ይጠብቅህ በማሪያም ሰውድክ ወድምቼዬ እንደተ ቤሆንልኝ እግዜያብሄር የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን በፀሎት አሰብን ወልደ ገብርኤል አምደ ገብርኤል እህተ ማሪያም ወለተ ሰላሴ ብለክ በማሪም አሰበን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@ሰላማዊትዘመን
@ሰላማዊትዘመን 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሰህ ለቅድስ ሚኮኤል አመታዊ ባህል
@ራሄልራሄል-ደ8ጰ
@ራሄልራሄል-ደ8ጰ 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@ተዋበችአይገፍ
@ተዋበችአይገፍ 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ገጠመኚ ነዉ እናመሠግናለን መምህራቺን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በፆለት አሰቡን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስግን
@ሰማእቱቅዱስጊወርጊስ-ገ7ደ
@ሰማእቱቅዱስጊወርጊስ-ገ7ደ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 4 жыл бұрын
ይሔ የብዙ ትክሲ ሹፌርና የመኪና ሹፌሮች ባህሪ ነው ትልቅ እስተማሪ ነው ቃለሒወት ያስማልን
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችኝ
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 жыл бұрын
እግዝኦ ማአርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ከንደዚ አይነት ይጠበቀን መምህር እንኳን ደህና መጡ በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው
@messimessi4073
@messimessi4073 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኮን ደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናክ 🙏🙏🙏
@ሶሊያናነይበደመና
@ሶሊያናነይበደመና 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mystory3010
@mystory3010 3 жыл бұрын
መምህር ትምህርትህ ሙሉ በሙሉ ከኔ ጀምሮ ያንተን ትምህርት የሚከታተል ሂወቱ ተቀይሮል እንዳንተ ያለ መካሪ አምላክ ያብዛል፡፡ ነገር ግን ትምህርት ሊሆን ይችላል ብዬ የሚለው ነገር አብዛኛውን አንድ አንድ ነገር መልከኛ ናት መካከለኛ ናት ዕድሜዋ ሂዶል የምትወልድ አይመስለኝም የምትለውን ነገር አስተካክል ልክ እግዚአብሔርን ወክለህ የምትናገር ነው የሚመስል እግዜር አይደል የሰራት የሰራው መልክ አይሰራት እድሜዋ ሂዶል መውለድ የምትችል አይመስለኝ ለምን ወደ ኋላ ተመለስ እንጅ በእርጅና ዘመን ልጅ አልሰጣቸውም በተስፋ የሚኖሩ እህቶቻችንን እያሳዘንህ ነው አደራ አደራ ይስተካከል
@Emebetsnh
@Emebetsnh 4 жыл бұрын
ተባረክ መምህር እራስን እንዳይ አድርገኽኛል
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን እውነት በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጂም እድሜና ጤና ይሥጥልን
@meseret2813
@meseret2813 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልህ ትልቅ ትምህርት እያገኝንበት ነው የሂወትን ቃል ያሰማል
@AaAa-yj8wy
@AaAa-yj8wy 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ አድሜና ጤና ይስልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ የልጆችህ አባት ያድርገህ እማምላክ ከዲያብሎስ ፈተና ይጠብቅህ አሜን
@tonaeli911
@tonaeli911 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የመናፍስት ውጊያ የተረዳውት መምህር ግርማ መሪ አቦ ሲያገለግሉ ከአስር ሰው በላይ በማይታደምበት ዘመን ነበር እና እጅግ ብዙ ህይወትን ከሚያሳጣ ፈተና ሁሉ አምልጫሉው የእድል መበላሸትማ እጅግ ብዙ እረ ስንቱን መድሀኒያለም አሳለፈው በይበልጥ መምህር እንዳሉት ስለ ዲያቢሎስ ውጊያ ሲነቃበት ያለው ውጊያ ከባድ ቢሆንም ድል ግን ለፀና ከርሱ ጋር ናት እናት እና ልጅን አምኖ የተሸነፈ የለም ካለ ተስፋ መቁረጥ መፅናት ብቻ ነው መምህር እጅጉን ብዙ የፀሎት ስልት ከርሶ ተምሪያለው ብዙ ነገሮችን በይበልጥ ነቅቻሉው በተጨማሪም ማን ያቃል አንድን ቀን ተገናኝተን ባለ ታሪኮት እሆናለው የኔም ታሪክ መፅሀፍ ይወጣዋል በገዳም የሚያቁኝ መነኮሳት እንደዛ ይሉኝ ነበር ለኔ ግን ከታሪክ በላይ ምስክርነት እንዲሆንልኝ ስለምፈልግ ነው ለአገሬ መሬት ያብቃኝ ፍፃሜዬን ያሳምርልኝ መምህር ሆይ በማንኛውም እገዛ ከጎኖት ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልኝ
@mamMam-ok4wq
@mamMam-ok4wq 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድማችን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 4 жыл бұрын
ቃለሂውትን ያስማልን መምህር እናመሰግን ናለን
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በጣም ደስ የሜል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@betlameadss5004
@betlameadss5004 4 жыл бұрын
Amen amlke ymsgine memire
@getukarra3920
@getukarra3920 Жыл бұрын
Amen kale hiyote yasemalin
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን የመለሰ አምላክ እኛንም ያስበን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@Al-xf1ke
@Al-xf1ke 4 жыл бұрын
ዋናው ነገር መመልሳቸው ነው እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን ያሳምረው
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 4 жыл бұрын
ውድ መምህራች እግዚአብሔ አምላክ ይጠብቅህ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ትምህርቶችን እያገኘን ነው ።አብሳሪው መላክ ሁላችነንም ሰላምን ያብስረን አቤት ደስ ሲል መጨረሻው አሁንም ፍፃሜአቸውን ያሳምርላቸው
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር .... ይህ ይሆን ዘንድ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን!
@mamefulas3823
@mamefulas3823 4 жыл бұрын
ሱሳችን እንደምነህ ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@sabamekuria6408
@sabamekuria6408 4 жыл бұрын
Kale hiyewet yasemalin memiher tesfaye iwenet new bizu temarikubet.fetari yigesetelen amen .antenem igiziabeher yitebekih.amen amen beteseben yitebekilen !!!!!!
@abebumulat1871
@abebumulat1871 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልመስገን ስለሁሉም ነገር እንካንም ወደልቦናቸው መለሳቸው. ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@selamawitelias5990
@selamawitelias5990 4 жыл бұрын
አሜን መምህር ስላስተማርከን ሰለመከርን ባለውለታች ነህ ለባለ ታሪካች ላንተም አመሰግላው ማራናታ
@Tube-ow6kp
@Tube-ow6kp 4 жыл бұрын
እኔ ትምርቴተምሬ እስከ10ረኛ ክፍል እስከምማር ድረስ እኳን ከወድ ፍቅር ሊይዘኝ ወድ ከኋላየ እድሆን አልፈልግምነበር 10ክፍል ስደርስ እናቴ ታመመችብኝእና አባቴ ሙቶስለነበር ሌሎችም እህትና ወድሞቸ አሉ 3ቱ ትዳር ላይነበሩ እና በስአቱ እኔነበርኩ እናቴን እማስታምመው እና እቤት ያሉትን የኔ ተከታዮቸን 1ሴትእና3ትወድሞቸንጨምሬ እያስተዳደርኩኝ ከዛጠቋይለጠቋይ ስዞር እናቴን ላድን ላያድናትም እኔ ከዛወድህ የዝሙት መፈስ የሚያሠርቅ ላከብኝ እርኩስመፈስ እግዛቤር ይመስገን አሁን ቡዙም ቢፈትነኝ አሁን ይመስገነው ደህናነኝ እናቴም የስላሴ ፀብል አዳነልኝ
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን።
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@seblewongelgezmu1261
@seblewongelgezmu1261 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@BeteHohe
@BeteHohe 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በቤቱ በደጁ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን
@berktitube1339
@berktitube1339 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@አፀደማርያም-ቸ6ዸ
@አፀደማርያም-ቸ6ዸ 4 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
@eleeni7124
@eleeni7124 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ወድማችን መምህር ተስፋዬ ወደ አርባኛ ወደናፈቀን ገጠመኝ ሰላምክ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 4 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን መምህር !
@ትርሴትፍቅር
@ትርሴትፍቅር 4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣክልን መምህር
@sisiteteklemariam1582
@sisiteteklemariam1582 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነዉ መምህር እናመሰግናለን መምህር ይገርማል የኔታሪክ ያሌለበት የለም
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋ ያብዝለት
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል የዛሬዉ ገጠመኝ አስተማሪም ነዉ ለሁላችን ማስተዋል ይስጠን
@Yeharitube
@Yeharitube 4 жыл бұрын
መምህር እንካን ድና መጣህ በጣም እስተምሪ ነው ቃለህይውት ይስምልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@merifikadu1762
@merifikadu1762 4 жыл бұрын
በጥም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለው
@ngstigeremeskel2882
@ngstigeremeskel2882 4 жыл бұрын
ጡሩ መልእክት ነው
@yordanostesfay8725
@yordanostesfay8725 4 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር
@zinashu9679
@zinashu9679 4 жыл бұрын
Amen kidus mikael lewodimachin yederesew legnam yidresiln memhirye
@geriegelena9425
@geriegelena9425 4 жыл бұрын
አሜን ፫ 😇😇😇 መምህርየ ቃል ህይወት ያሰማን👏💒💒💒
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tirhasberhe4809
@tirhasberhe4809 4 жыл бұрын
መምህራን እንዴት ነህ እንኳን ለቅዱስ ሜካኤልበስላም በጤና አድረሰህ ኑርልን እውቀትህን ያብዛልህ እሱ አንድዬ ይጠብቅህ እስከ ቤተሰብህ
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን በሰላም መጣክልን ፀጋዉን ያብዛልክ
@tarafhtarafh6787
@tarafhtarafh6787 4 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን የሉእል እግዚአብሔር ቤተሠቦች እደምን አመሻቹህ እንኳን አደርሣቹ ለመላኩ ቅዱሥ ሚካኤል አመታዊ ባአል ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን መምህር አሥተምሮዎት በጣም ነው የወደድኩት ጥበቡን ያብዛለዎት ገጠመኝ ሢባል ቀላል ይመሥላል እጂ በጣም ከባድና አሥተማሪ ነው ወድጀዋለው ቀጥሉበት የብዞዎችን ነብሥ እየታደጉና እየቀየሩ ነው ውለታዎን እግዚያብሔር ይክፈለዎት መምህር የየማቶሣላትን እድሜ ይስጠዎ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
አሪፍ ገጠመኝ ነው አስተማሪ የሆነ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍 የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@shhsssgsgsy9621
@shhsssgsgsy9621 4 жыл бұрын
Selame nene memherachene mek Ariachene wendemachene enkane Dehena metahelene kuduse mikal e kanete yehune amen amen amen
@ruthina1927
@ruthina1927 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው መ ምህር
41ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:16:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
79ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 1,1 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
39ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
55:06
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
25ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:29:47
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 68 М.
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 3,9 М.
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03
37ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:12:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
26ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:06:22
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
38ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:00:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 37 М.