35ኛ ኤፍታህ live እንወያይ እንመካከር

  Рет қаралды 26,592

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Ай бұрын

Пікірлер: 224
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v Ай бұрын
እንኳን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቁን አባቶቻችን አንድ ያርጉልን አሜን
@FggfGjgf
@FggfGjgf Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@meryhanne2
@meryhanne2 Ай бұрын
አሜን 🙏
@meryhanne2
@meryhanne2 Ай бұрын
አዋ ልክብለሻል። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@FggfGjgf
@FggfGjgf Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@FggfGjgf
@FggfGjgf Ай бұрын
አሜንአሜንአሜነአሜንንንን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Ай бұрын
በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ የሄዳችሁ አታስቀኑን😢 በፀሎት አስቡን ለደጁ እንዲያበቃን
@mulusew505
@mulusew505 Ай бұрын
እኔ ስለት ተስዬ ነው የሄድኩት በ15 ቀን ውስጥ ሰማኝ ሰማዕቱ ከዛ ሁሉ ሰው መርጦ ተመስገን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Ай бұрын
@@mulusew505 አንችን የሰማ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይስማን እህቴ
@iTelKsa-xo9we
@iTelKsa-xo9we Ай бұрын
አችን የሰማ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይስማን ለደጅ ያብቃን በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ሰንበት
@greateview.4366
@greateview.4366 Ай бұрын
@@mulusew505 ስንት ይፈጃል ደርሶ መልስ?
@mulusew505
@mulusew505 Ай бұрын
@@greateview.4366 15000 ነው በኤልሻዳይ ማህበር ነው የሄድኩት
@Meysawkassa19
@Meysawkassa19 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ... መምህርየ የመዳን ስሜት እየተሰማኝ ነው ... እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ሂወቴ እንደሚስተካከል እየተሰማኝ ነው ...! አንድ ቀን ከእስራቴ ከነ መላ ቤተሰቦቼ ተፈትቼ ድኘ/ ድነን እንደምንመሰክር ሙሉ እምነት አለኝ። እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ ... ወልደ ጊዮርጊስን በፀሎት አስቡኝ ...! እንዲሁም መምህራችንን ከነ መላ ቤተሰቡ በፀሎት አስቡት ...!
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s Ай бұрын
እግዚአብሄር ያስባቹህ
@Meysawkassa19
@Meysawkassa19 Ай бұрын
አሜን ፫ 🙏 አብሮ ያስበን
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Ай бұрын
Egziabhir.yasbh.welde. giwergis Kenebietesebh.dneh.lememesker Yabkah
@Meysawkassa19
@Meysawkassa19 Ай бұрын
@@user-di7ug6rq5u አሜን ፫ 🙏 አብሮ ያስበን
@user-ri9sb1us4w
@user-ri9sb1us4w Ай бұрын
እንካን አደረሳቹህ ለአባቴ ለተክለ ሃይማኖት መታሰብያ ክብር በዓላቸው በረከታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲😘😘😘❤❤❤
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Ай бұрын
ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት የደብተራን መንፈስ ጠራርገው ያጥፉልን እንዴት ይዘገንናል ምን አይነት ድፍረት ነው ግን እግዚአብሔር ይገስጸው አሳዳጊ የበደለው ። የሴተኛ አዳሪነት ስራ የዝሙት ሐጢአት አይደለም ብሎ አደባባይ ማውራት አያፍርም ምን ጉድ ነው? ኧረ ቤተክርስቲያን ሆይ እነዚህ ስር ማሽ ቅጠል በጣሾችን አውግዙልን።
@savannasav2609
@savannasav2609 Ай бұрын
የሱ ጥፈት አይደለም ይሄንን ሰው ገብተው ላይቭ ላይ የሚማሩ እራሱ የሱን የደብተራ ጥንቆላ መንፈስ ይወርሳል እግዚአብሔር ይገስፀው።
@mihretzelalem9705
@mihretzelalem9705 Ай бұрын
እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሀይማኖት ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ❤❤❤🙏 ወንድሞቸ እህቶቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተኪዳን እያላችሁ በህይወቴ ብዙ ፈተና እያሣለፍኩ ነዉ በገጠመኝ ህይወቴ ቢቀርብ ብዙ ትማሩበታላችሁ እና በፀሎታችሁ አግዙኝ እባካችሁ በድንግል ማሪያም ስም አግዙን በፀሎት
@user-dr6iu8oz8h
@user-dr6iu8oz8h Ай бұрын
እረቡኒ ለምስክርነት ያብቃኝ ትጋት ላይ ነኝ ካለሁበት ችግር መውጣት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@elroitube27
@elroitube27 Ай бұрын
ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እንዲሁም ደዋዮች
@user-rq8kg1lt5u
@user-rq8kg1lt5u Ай бұрын
መምህር የፃፍከው እንወያይ ነው ግን እኮ እኛ የምንፈልገው የእነሱን ወሬ አደለም አሁን ሁሉም ነገር ገብቶናል እንዴት እናሸንፈው ነው መማር የምንፈልገው ካሸነፉት ስውች ነው እባክህ ከተማሪወችክ እንማር እነሱን ተዋቸው
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Ай бұрын
እንኳን ለተክልየ እና ለእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ወረሃዊ ክበረ በአል አደረሳችሁ ብዙ ተማማሪን መምህረ ፈጣሪ ያስብክ ይጠብቅህ ለደብተራዎች ደሞ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@samreyene6682
@samreyene6682 Ай бұрын
ለ3 ግዜ ደግሜ እየሰማሁ ነው።እና የተረዳሁት እናተ ለምታስተምሩት ትምህርህት ይጠቅማችዃል መምህር ግርማን አንተን ቀሲስ ሄኖክን ለሚቃወሙ መንፈስ የለም ደብተራ የሚለው ስም ማረእግ ብቻ ነው ደብተሮች የሉም ለሚሉ ጥሩ ምስክርነት ነው።
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 Ай бұрын
እንደምን አመሻቹ መምህር እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን እንወዳሃለን ❤❤❤❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ሆይ ተሥፋ ሥላሴን እና ቤተሰቦቹ ን ወዳጅ መስሎ ተመሳስሎ ክፉ ሰዎች ጠብቃቸው አሜን ፫ እንዃን ለፃድቁ ተክለ ሃይማኖት🕯🕯🕯 ለቅዱስ ዕንባቆም ነቢይ🕯🕯🕯 ቅዱስ ዮሴፍ🕯🕯🕯 ቅድስት ሰሎሜ 🕯🕯ቅዱስ አብቅልታ ሰማዕት 🕯🕯ሌሎችም ቅዱስን በረኸታቸው ፀሎታቸው ይደርብን🎉🎉🎉
@classicphone5908
@classicphone5908 Ай бұрын
Amen Amen Amen QaLeywt ysmalen Memerchn Egizbihere bedm bexena Ytibkilin ❤❤❤❤⛪🌿
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማል። ❤ወንደሚቾ የበዛች❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወንድሞቻችን የተወያያቹ አናመሰግናልን የፃድቁ አባታቹ ተክለ ሀይማኖት በረከቱ ይደርብን🙏
@user-mv8fv5mp9x
@user-mv8fv5mp9x Ай бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Ай бұрын
እግዜአብሔር ይመሥገን ትምህርቱ በጣም ነዉ እኔ የተማርኩት መምህር ተስፋዬ አበራ እድሜ ሠላም ፍቅር ጤና ይስጥልን አባታችን መለእከ መንክራት ቀሲስ ግርማ ወንድሞ ከነቤተሠባቸዉ ጋር ጤና እድሜ ፍቅር ይስጥልን አና ሀገር ሠላም ያድርግልን ሠዉ ለንስሐ ያብቃልን ክፍመናፍስትን ይሰርልን አሜን
@mihretzelalem9705
@mihretzelalem9705 Ай бұрын
መምህርዬ ፈጣሪ ከነቤተሰበችህ ይጠብቅልን አባቴ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ኪዳን በእማ ፍቅር ስም እባክህ አግዘኝ ህይወቴ የተመሰቃቀለ ነዉ ብዙ አሳልፌአለሁ አግዘኝ አባቴ
@user-wu5rk1tu8r
@user-wu5rk1tu8r Ай бұрын
እንካን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት ወርሃዊ መታሰበያ ብዓል ብስላም አደረሳቹሁ አደረስን መምህር ተስፋይ አብራ ዕድመ እና ጥና ይስጠህ ❤❤❤❤❤
@user-wp4cj1ud8p
@user-wp4cj1ud8p Ай бұрын
አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Ай бұрын
ረቡኒ እንኳን ደና መጣህልን እኔ ቀደብተራው ምክንያት ማህተብ የለኝም ክርነው ያለኝ ቄደር ሰጠመቅ ያሰሩልኝ አባ በየ ቤተክርሰቲያን በር ላይ ይሸጣሉ መንገድ ላይ እኔ ፈራው የደብተራው የሰራው ይሆናል ብዬ ከዛ ደሞ ንግሰ ሢሆን በሰርአት ድንኳን ጥለው ሞንታርቦ ይዘው እሚያሰተዋውቁት ለአይነጥላ ለቡዳ ለገበያ ለመሰተፋቅር አልጋ ላይ ለሚሸና መፍትሔ አለ ብለው ያሰተዋውቃሊ ህዝቤ ይገዛል ሊያውም ገጠር አይደልም ከተሜውነው እኔ እዳልነገር አትግዙ ብዬ እዴት አርጌ ቤተክርሰቲያንን አሰደፈሯት ምናለ ጥበቃው የሰንበት ተማሪዎች እደማያባርሩ አላቅም ደብተራ ቤተሰቤን መቅኖ ያሳጣው እናቴንም አባቴንም የገደለው ደብተራነው የኛንም ህይወት ያበላሸ
@GalaxyGalaxy-rc1zl
@GalaxyGalaxy-rc1zl Ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን
@elshuTsegaye
@elshuTsegaye Ай бұрын
መምህር ሀዘኗ ጥልቅ ነው የሚለው መዝሙር በEOTC እሁድ ዕለት ቀረበ በጣም ደስ ብሎኛል ቀስበቀስ ሌሎች ትምህርቶችህ እዲቀርቡ እግዚአብሔር ይርዳን
@enatasrate576
@enatasrate576 Ай бұрын
የምር!!!? እሰይይ ደስ ሲል!!!
@RuhamaKefyalew
@RuhamaKefyalew Ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ወይ ፈተና አለ መምህር ጉድ ነዉ ብቻ ደግሞ አዳዲስ ስም ነዉ ያላቸዉ ወይ መድኃኔዓለም
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንደነዚ ያሉትን ሠዎች ያጥፋልን በየሥርቻው ያሉትን አጋልጦ ያውጣልን መምህሬ ቃለ ሂወት ያሠማልን (ይማረንንንንን)
@meryhanne2
@meryhanne2 Ай бұрын
እሺ መምህራችን እራሴን እጠብቃለሁ። ውስጤ ያለ ጥያቄ ነው የመከርከኝ። ሳያውቁ ይሆን ? ብዬ አስባለሁ። እኔው ሃጢያት መሆኑን ሳላስብዙ ብዙ አርጌያለሁ። አመሰግንሃለሁ። እግዚያብሔር ይጠብቃቹ። እራስህንም ጠብቅ አደራ። ሰላም እደሩ።
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Ай бұрын
መምህራችን እኳን ደና መጣክ❤ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
@DawitTub.
@DawitTub. Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ መላ ቤተሰቦችህ ደብተራ የሚባልም ጠንቋይም እግዚአብሔር ይገስጸው
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@Tizita341
@Tizita341 Ай бұрын
የሜት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በረከቱ አይለየን ለሀገራችን ምህረት ሰላም ያምጣልን አሜን❤😢
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 25 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹♥️♥️♥️❤️♥️♥️❤️❤️🤲🤲🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን እመ አምላክ እናታችን ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Ай бұрын
መምህር ብዙ ጉድ አለ እኮ ደብተራ እግዚአብሔር አምላክ ይገስጣቸው አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🤲 አባት ሆይ ከዝሙት መንፈስን ከኢትዮጵያ ምድር አጥፋልን🤲 እኔም ሀጢያተኛ ነኝ በፀሎት አስቡን ወለተ ሚካኤል ብላችሁ 🤲 ሴተኛ አዳሪወች አወ ሀጢያት ስራነው ዝሙትምነው።
@hhhvj
@hhhvj Ай бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የመምህር ልጆች❤
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ኣስተማሪ ነው እግዚብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህርየ
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 23 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርዬ የኔ አባት እመ ብርብን ቅጠብቅህ❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እናንተን የሰጠን አምላክ❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Ай бұрын
Egziabhere yimesgen ye Dingle Mariam lij enate Emebete 🙏♥️♥️🥰🥰🥰♥️💕enku memehirachin kale hiwotn yasemalin Nurlin♥️🥰🥰🙏🙏Dingle Mariam enate mogos tila kelela tihunh 🙏🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐💐💕💕
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን ❤❤❤
@Abdu2219
@Abdu2219 Ай бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ይእኛ እንቁ መምህር በፀሎት አስብኝ እፀደገብሬኤል እያልክ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Ай бұрын
Memehirye weltehawaryat bileh betselot asbegn asbugn beteseboche🙏🙏🙏
@alemtekle506
@alemtekle506 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን እና መምህር ተስፋዬ ።እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ በትምህርትህ እንደምድን እና እንደምለወጥ ይመስለኛል ልክ በአካል እንደማቀው ሰው ከአንዴ አምስት ጊዜ በተለያዩ ጊዜያት አይቸሃለው በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ በዚ መልኩ እየጎበኘኝ መሆኑ ነው እምረዳው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤ ትንሽ የምክር አገልግሎት ግን ያስፈልገኛል እንዴት እንደማገኝህ አላውቅም እንጂ 😊
@yeshibirgetalaca2737
@yeshibirgetalaca2737 Ай бұрын
መምህር ሰላም ልክ ነው እነኝህ ደብተራወች የሰው ገዳይ ናቸው የ ዛሪ 10 አመት የባህል ህክምና ብለውኝ ቀጨኔ ወስደውኝ ብዙ ወረፋ አለ እና ወረፍየ ደርሶ ስገባ ያመመሽ ከወንድ ጋር ስላልተገናኝሽ ነው እና ጡጥሽ ላይ ልቅበርልሽ ሴለኝ ከቀጨኔ የበረርኩኝ የውሀንሱ ማሪያም ደረስኩኝ እከዛ በኸላ ስጠላቸው
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Ай бұрын
እግዚአብኤር ይመስገን ያስተማረን የመከረን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር በጣም እናመሰግናለን ዘርክን ይባርክልክ ዋጋህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልልን አሜን በእውነት አባታችንን መላአከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ባያስነሳልን ኖሮ ቀድሞ ባሰቸው ላይ አድሮ መንፈስ ቅዱስ እሳቸውን አስነስቶ ባያነቃን ኖሮ ዛሬ በቁጥር ቆራቢ አይገኝም ነበር እናንተን ሌሎችንም በዚሁ መናፍስት አሰራር ላይ የነቁ አባቶችን መምህሮችን ባያፈራልን ኖሮ በእውነት ዛሬ ላይ እንዲህ አይን ያወጣ ደብተራሆች ሲነሱ ማን ይተርፍ ነበር . በእውነት የእግዚአብኤር ስራ ይገርማል ቀድሞ ምመህነኑን አጎልምሶ አንቅቶን በጠላታችን ላይ አሰለጥኖናል እና ይገርመኛል ነቅተን ባይሆህ ማን ይተርፍ ነበር ሁላችን እውነት እየመሰለን እንከተላቸው ነበር እግዚአብኤር ይመስገን አሁን ያልገባቸው ያልነቁት ያንቃልን እንደነዚህ አይነቶችን ደግሞ ወደ ልባቸው ይመልሳቸው ለንሰሃ ያብቃቸው ሌላ ምን ይባላል ። ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እንወድአለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena Metuw Memherachin Enkuwan Aderesen Aderesachewu Ye Tekiliye Bereketuw Yideribin ❤❤❤❤❤❤
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@hanataye5379
@hanataye5379 Ай бұрын
መምህር ህይወቴ በምታቀርባቸዉ ትምህርቶች እየተቀየረ ነው እግዚአብሄርም ይመሥገን
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏❤❤❤❤
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp Ай бұрын
እግዚአብሔ ርይ መስገን መምህርየየ መዳን ስሜትእየተሰማኝ ነው እግዚአብ ሔርበአንተ ላይአድሮሂወቴ እንደሚስተካከል እየተሰማኝነው አንድቀን ከእስራቴከነ መላቤተሰቦቼ ተፈትቼድ ኘድነን እንደምንመሰክርሙሉ እምነትአለኝ እግዚአብሔርይር ዳህበሉኝ ወልደጊዮርጊስ ንበፀሎት አስቡኝ እንዲሁምመህራች ንንከነ መላቤተሰቡበፀሎት አስቡት😢😢😢😢🙏
@keroskeros5466
@keroskeros5466 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያስማልን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Ай бұрын
መምህር አንተን ይሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ዘመን ከፍቷል እግዚአብሔር ይማረን
@hhhvj
@hhhvj Ай бұрын
ታብ አድርጉ የሚላቸው የሚጠይቁትን አብቡት ቤተሰቦቸ የቡዳ መድሀኒት የመተት መድሀኒት አለው ልጀን ማሳደግ አቃተኝ ወዘተ ብዙ የሚጠይቁ አሉ ሊድኑ የሚፈልጉ ግን እየጠፉ ያሉ ብዙ ናቸው😢
@user-dr6iu8oz8h
@user-dr6iu8oz8h Ай бұрын
እረቡኒ እንኳን ደህና መጣህልን🤗
@user-ix2cr3tr5w
@user-ix2cr3tr5w Ай бұрын
ቃል ይህወት ያሰማልንን መምህራችን በአደሜ በፀጋ ይጥበቃልን
@user-jw7zh8en3e
@user-jw7zh8en3e Ай бұрын
መምህር ለ ትምህርትህን በጣም እናመሰግናለን
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማረን ይቅርይበለን መንፈስ በእፅ አይወጣም በፆም በፀሎት በስግደት እንጂ እግዚአብሔር ይማረን😢🙏🤲
@fasiqa470
@fasiqa470 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚበላይ የምታገለግልበትን ፀጋና እድሜ ጤናውን አብዝቶ ያድልህ መምህርዬ ሺ አመት ኑርልን አሜን
@Slam-wf9jo
@Slam-wf9jo Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለፃዲቁ አቡነ ተክለሀይማኖት አደረሰን❤❤❤❤
@ዘርትሁን
@ዘርትሁን Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላምመጣክልን
@yamrotsima710
@yamrotsima710 Ай бұрын
Kale hiywot yasemalen amen
@retaretakalehiwetyasemalin7786
@retaretakalehiwetyasemalin7786 Ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቸው እህት ወንድሜምቼ በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ሰንበት በላቸው
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y Ай бұрын
መምህር ኤልዳና ማለት ምን ማለት ነዉ.?
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. Ай бұрын
ዳኛ ማለት ነው ብሏል ከዚህ በፊት
@user-qm9qx4yn3b
@user-qm9qx4yn3b Ай бұрын
መምህር እመቤቴ ታክብርልኝ
@aa126u5
@aa126u5 Ай бұрын
እንካን በሰላም መጣህ መምህራችን
@Akotatemo
@Akotatemo 19 сағат бұрын
Enazi yesemen sehoch abdewal. Wode lela kilele sihedu wuha bemeqdati, chiiqa bemelexef yigebana ke andi ammati bowala balemakina hono yigegnalu, ere enante sehochii egiziaberin firu!!
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን 👏🥀🥀🥀🥀🥀
@user-xq2dp5hh5z
@user-xq2dp5hh5z Ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ ተማሮዎች በርሚን ቅዱስ ጊወርግስ የምትሄዱ እባካቹ ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሰባዋ ብላቹ ብእጃቹ ፅፋቹ ተጠመቅልኝ ብፆሎታቹ አስቡኝ
@user-yo4hy1zo5r
@user-yo4hy1zo5r Ай бұрын
አሜን❤😢😢😢😢😢
@zenebhailemichael4308
@zenebhailemichael4308 Ай бұрын
Memhrye ene kuntarot bebahl hkimna askorchalehu enam dgnalehu gin yihem yedegtera yihon memhrye neseha endgeba biye new
@FggfGjgf
@FggfGjgf Ай бұрын
አሜንአሜንአሜንንን❤❤❤❤
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s Ай бұрын
እያ ሰውዬ ሁሉም ሰውን ሁሉ ደብተራ ማራግ ነው ያምፈልጋው እራሱን ችሎ ብጠፈ ጥሩ ነበራ
@meskmekerm2507
@meskmekerm2507 Ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቹህ የመምህር ተማርዬች እንኳን አደረሳቹሁ ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Ай бұрын
አቤቱ ማረን እግዚአብሔር ሆይ ምን አይሉት ዘመን ነው
@user-sg6ye5jf1e
@user-sg6ye5jf1e Ай бұрын
እኔ የምሌው ምናለባት ካልተማርክ ሀሁ እንዴጌና ተማር ዝምብሌህ የማታውቀውን አትቀባጥር እንደጌና, ተማር ማይፍሬንድ የትኛው እዊቄትህ
@tigsttadese2310
@tigsttadese2310 Ай бұрын
አሜን እንኳን አደርሳቹ ለአባችን ለተኪላማኖት
@maryamenat8287
@maryamenat8287 Ай бұрын
እደነዚ አይነቶች የለምድ ልብስ የለበሱ ናቸው አገሩን ያጥለቀለቁት መምህርዬ እንዳንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤❤አሜን
@eyormak
@eyormak Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w Ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህ ። ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ማስተዋሉን ያድለን አምላክ ይጠብቀን።
@LaquuAshu
@LaquuAshu Ай бұрын
❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Elelel Elelelel ❤❤❤❤
@muludemile9020
@muludemile9020 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i Ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤መምህር
@bezabezutubecf4034
@bezabezutubecf4034 Ай бұрын
Mehmeri kale yetin yesamaline
@user-nm5zo3ot4r
@user-nm5zo3ot4r Ай бұрын
😅😅😅😅😅በመግቢያው ዘና አደረከን መምህር ስንት ጉድ አለ አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ምህረቱን ያብዛልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h Ай бұрын
መምህር ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ በህይውትችሁ እንደንማር ያድርጋችሁ እናመሰግናለን ሁሉችንም ለንሰዓ ሞት ያብቃን ይህየምትንቡ የመምህር ተማርችሁ በእግዚአብሔር ሰም በተላይ ቡታጀር የምትኖሮ ማርም ቤት ኔደቹ አንድ የታሰሮ አበት አሉ እና ሰው እኔድ የት መጠመቅ እንደለበት የጠይቅችዉል እና ትክክል ነው ወይም በምንመርው ትምህርት እንደርጋጡልኝ በእግዚአብሔር ሰም እኔከሀገር ወጪ ነኝ ብዙ ሰው እያደነው ህዝብን እንርደው የምትችሉ
@mintsnotwubu7557
@mintsnotwubu7557 Ай бұрын
ከዲላ ከተማ ብዙ ሰው የኤዱ አውቃለሁ 41 ቀን ነው እዲጠመቁ የሚአዝዙት ብዙ ግዜ እሳቸው የማሪአምን ጠበል ነው የሚአዝዙት
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሚዝሚርህ ግን ማንም አይወዳደረውም በጣም ነው የሚስበው ነርታበት
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 Ай бұрын
Egzabhere yemesgen
@almazseyoum2902
@almazseyoum2902 Ай бұрын
❤❤❤
@hhhvj
@hhhvj Ай бұрын
የነዚህ የደብተራወች ደግሞ ተከታዮቻቸው መብዛታቸው😢
@tarikuatafesefeleka5708
@tarikuatafesefeleka5708 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yonasmogos898
@yonasmogos898 Ай бұрын
❤❤❤❤
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 Ай бұрын
ደብተራ እግዚአብሄር ይይላችሁ እግዚአብሄር ይገስጻችሁ
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 29 күн бұрын
አይነ ልቦናውን ያብራለት
@tamrytegabu-rg5cv
@tamrytegabu-rg5cv Ай бұрын
@user-dz6om6is5v
@user-dz6om6is5v Ай бұрын
❤❤❤ 🤲🤲🤲🙏
@frehiwotmekuriya9761
@frehiwotmekuriya9761 Ай бұрын
ውይ ጉድ ስሙ እንኳን ያስታውቃል ከአር ይገማ የሚለውን እንዲሆኑ ነው ፡ እግዚአብሔር ይገዕሳቸው ።
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 42 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 87 МЛН
22ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሳይፈልግ ወደ ማሳጅ ቤት የሚሄድበት ሚስጥር
1:33:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 72 М.
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН