KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
45ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ አስራ አንድ ትዳር በበቀል ያፈረሰች የቤት ሰራተኛ ታሪክ
2:08:20
19ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng(ሰይጣን አልፈልግህም እያለው በግድ የሚያመልከው ሰው ማንነት(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:30:12
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
42ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ሌባው ከፖሊስ ሲደበቅ ጌታውን አገኘ ጠላቱን አወቀ( በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 47,411
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 562
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
በዚህ ፕሮግራም ማስታወሻ ደብተርና እስክርቢቶ አዘጋጁ በጣም ብዙ ነገር እያዳመጥን መፃፍ አለብን ለምሳሌ የእኛንና የመንፈሱን እባ የተናገረውን ስንፅፍ የተቸገረ ሰውን መርዳት እንችላለን በርቱ ውዶቼ ሌላው ተስፋ ስላሴ ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም😇🙏🙏🙏😍✋በርታ ወንድሜ
@gfccucu4334
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ክፈትልን🙏🙏🙏🙏
@zenashzenash8778
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእደሜ በፀጋ ያኑርልን
@nslianslia9617
3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን
@Berhanekiflu3065
3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን መም ተስፋይ የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እግዚኣብሔር ኣሜን
@amenteshome6013
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርታ መምህር በዚህ ገጠመኝ በጣም እየተቀየርን ነው
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏
@ኪዳነምሕረትእናቴ-ቐ5ጰ
3 жыл бұрын
አግባ ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያስምርላቹ
@mesekeremtekle4926
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@firehwotatewo14
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህያወት የሰማልን ለእሱየደረሰለት ጌታ እኔንም ያስብኝ አሜን አሜን አሜን
@fikertbelete7663
3 жыл бұрын
ህሳእና በአርያም መምህር እንኳን አደረሰህ መምህር በጣም ነው የምወድህ እድሜ ከኔ ቀንሶ ፈጣሪ ላንተ ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ። እኔ ካንተ ጋር ከተዋወኩ ጀምሮ (ገጠመኝህን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ) ብዙ ነገሬ ተሻሽሏል ። ከሰዎች ጋር ሀሜትና ፖለቲካ ማውራትና መስማት ካቆምኩ ቆየሁ የአንተን ገጠመኝ እያዳመጥኩ አይቼ የማላውቀውን ደስታና ሰላም አግኝቼአለሁ እግዚአብሄር ይመስገን ። አሁን የቀረኝ ባል ማግባትና ልጅ መውለድ ነው ። መምህርዬ እግዚአብሄርን የሚፈራና የሚያከብር ባል ማግባት እፈልጋለሁ በማርያም ስም ልለምንህ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ በማርያም እርዳኝ ጊዜዬ ሳያልፍ እግዚአብሄር ከፈቀደ ማግባት እፈልጋለሁ ይህን ቻናል የምትከታተሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@workyworky409
3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር የልብሽን መሻት ይፈጥምልሽ
@tijilove5671
3 жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@wubitanderge1525
3 жыл бұрын
ጎበዝ ስሙ አዳምጡጅ የምትባሉትን እድንሰግድ እድንጸልይ እንጾምና እድንድን በራሳችን ስልክ ቤታችን ድረስ እየመጣነው አይደለምዴ ተስፋየን ብታገኙትምኮ ይህኑኑበስልካችንላይ ያለውን ነው የሚነግራቹ ሊላ ነገር የለውም የምንባለውን ከሰማንና ከፈጸምን የምንፈልገውን እናገኛለን ።
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
Ewenat nw Tabarake Ehte🙏Damarekuesh Anchem Damerge❤
@mahilove4467
3 жыл бұрын
ትክክል ውደ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
3 жыл бұрын
ትክክል
@eth3816
3 жыл бұрын
አወ እውነትነው ለምን ሰው እናስቸግራለን
@yshdnxnc3287
3 жыл бұрын
አወ አግባ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sara-nd8mw
3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ እና እንቁ የእማፍቅር ስጦታችን እንኳን ደህና መጣህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫ ዛሬ አንደኛ ነኝ ማነዉ እንደኔ ሱስ የሆነበት በጉጉት የሚጠብቅ የነበረ ኑ እንማር እህት ወንድሞቸ
@filmwedajtubee
3 жыл бұрын
እኔም 🙏
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@filmwedajtubee Endamer Ehte❤
@filmwedajtubee
3 жыл бұрын
@@Nahi_Entertainment ይቻላል ግን ወንድ ነኝ 😄
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@filmwedajtubee Ok Sorry
@filmwedajtubee
3 жыл бұрын
@@Nahi_Entertainment ተደምሪያለሁ
@tadele4513
3 жыл бұрын
እንኳን ለሆሳህና አደረስህ መምህር በጣም አስተማሪ ነው
@mesayalem432
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@fantakebede5008
3 жыл бұрын
ፈጣርየ ልዑል እግዚአብሔር ዛሬ በዕለተ ሆስዓና ኤፍታህ በለኝ አሁን አድነኝ አሜን::
@sara-nd8mw
3 жыл бұрын
አሜን፫
@SaraSara-it2ci
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትያስማልን ዝሬ በፅለትሆስንኤፍታህ
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ እህታችን በፀሎትቨ አገራችንን አሰቢ እህት ዉንደሞች መማህርን ከምንፈልገ ክረሰቱሰን እንፈልገ እሱን በነገኝ መነገረ ትምህረቱ ለይ ይልዉን ነዉ ሰለዘህ ሁሉም ይደኑት ትመህረቱን ሰማተ ዉ ተገበረዉ ነዉ የተልይ ነገረ ይልም ትምህረቱን እንሰማ ዉንደሜ እግዚአብሔር ይዉደሀል መክንይቱም ፈቅር ይዝሐ አይዉቀም እንደሰመነዉ ግን እግዚአብሔር ደንቀ ነዉ አዘገጀልህ አገባ እናትህን ከሰ እደለኝ ነህ በፀሉት ትደር ልትጀመረ ነዉ ሰንፀልይ አገበትን ፀልኘ አትፀል ሰንት ጠል አል በይቤታችን አንተ እደልኝ ነህ እናታች እደልኝ ነችዉ በዙ እናቱች እቪ አይሉም እግዚአብሔርን ከሰዉ ልጀህን ለቤተክረሰትይን ሰጠ ተመሰገን
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
Wooow yene enat ❤️❤️❤️❤️
@ሂዊየድንግልማርያምል-ጐ6ሸ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚❤💛
@ripsima
2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በርታ
@ዳግምበእምነት
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመረጠህ ውድ መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እኔም በብዙ ፈተና የተከበብኩ ነኝ እባክህ በተሰጠህ ፀጋ በፀሎትህ አስበን፡፡ እኔንና ያለአባት የማሳድጋቸው የ9 እና የ11 ዓመት ልጆቼን ወለተፃዲቅ ሀ/ገብርኤል እና ሀ/ሚካኤልን
@ተመስገንጌታየ-ለ5ጘ
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ
@Samsung-du3wv
3 жыл бұрын
እና አሁን ግን እግዚአብሄር ይመሥገን እያሸነፍኩት ነዉ እድሜ ለአተ መምህር ኑርልን ከነቤተሠብህ ክፉ አይካህ አሜን
@jaharakhan9858
3 жыл бұрын
አግባ ወድማችን እግዚአብሔር ያሣካልክ ወድሜ እግዚአብሔር ድዳራችሁን ይባርክላችሁ
@tiztatameratetizta2738
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
3 жыл бұрын
ኤፍታህ በልኝ ጌታ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
3 жыл бұрын
እኮን ተመለስህ ወድማችን እግዚአብሔር ይመስገን በፀለት አስቡኝ እህተ ገወርጊስ
@asugualkeshi2082
3 жыл бұрын
ወለተ ፃድቃን ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@kasaneshgrma9161
2 жыл бұрын
ስላም የተዋህዶ ልጆች በፁሎት አስብኝ ወለተ ሀና
@ወለተማርያምአዲስ
3 жыл бұрын
አወ መምህር እግዚአብሔር ያብርታህ ብዙ ነብሣት ባንተ ምክኒያት እየዳነ ነው መምህርዬ እንወድሀለን
@werkiyewonde4310
3 жыл бұрын
መምህር ተሰፍየ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ወንድማችን በመለወጥህ ክርሰትና ገብቶህ በሰጋወደሙ ታትመህ አግብተህ መልካም ትዳር እንዲኖርህ እመኛያለሁ በርታ በጸሎት አሰበኝ ወንድሜ ወለተ ሰንበትን
@mengist9896
3 жыл бұрын
መምህርየ የተን ትምርት እማዳምጥ የማይቀር አይኖርም እውነት ወድማቺን በርታ በፀለትህ አሥበን የመምህር ልጆቺነን
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
ተመሰገን የቅዱሳን አምላክ ፍጻሜው ያመር ቅዱስ ጋብቻ ይድርግላችሁ እህትና ወንድማችሁ ዘመናችሁ ይባርክ ጠላትን አሰጨንቃችሁ መልካም ፍሬ የምታፈሩ ያድርጋችሁ መምህር እመብርሃን የአንተንም በተሰብህና ህይወትን ይባርክልን የጠፉትን እህት ወንድሞቻችንን ይመልስልን
@ሂዊየድንግልማርያምል-ጐ6ሸ
3 жыл бұрын
ባለ ታሪኩ ወንድማችን አግባ አግባ አግባ😍😍😍😍
@mahatesfaye6832
3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ወድሜ ለዝ ክብር ስለ አበቃክ ወድሜ በርታ እኛም በስደት ያለነውንም በፀሎት አስበን አግብተክ ወልደክ ከብረክ እናትክን የምታስደስት ያርግክ መልክም የትዳር ዘመን ይውን አሜን አሜን አሜን
@gedamneshferede9318
2 жыл бұрын
ባተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለው ረጅም እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ
@mahlettesfaye3631
3 жыл бұрын
Tsegawn yabzalh member 🙏🙏Wedimachin degimo agba ye abrham yesara gaicha yadirglachu e/r yibarkachu 🙏🙏🤲🤲🙏🙏
@astertube8785
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በውነ ለመምህሪችን ቃለህይውት ያሰማልን😍😍😍😍
@yamaramlijjj5152
3 жыл бұрын
Amen amen amen mamarhr xagawan yabazalak
@nadiethio670
3 жыл бұрын
አትፍረድበት ለበጎ ነገር ሲጣን ይቃጠላል ልቦና ይሰጠን
@helenselemon4574
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር #@አሰተዬት ለእህት ወንድሞቼ እርግጠኛ ነኝ ወንዶች ብዙ አያስቸግሩም ሴቶች ነን እህቶቼ አታርጉ የተባለን ነገር ለምን እናረጋለን ችግራቹ ይገባኛል ግን እስቲ አስቡት ብዙ ሺ ሰው ነው የሚደውለው እባካቹ እህቶቼ ትንሽ ልምከራቹ በመምህር ትምህርት ያልተቀየረ ሰው የለም ብዬ አላስብም ከእነሱ ውስጥ እንዷ እኔ ነኝ፣ ግን ሁላቹም በስልክ ደውላቹ ለማማክር ነው ወይ ደግሞ ስተነፍሱት ኡፍ ልትሉት ነው አይደል ግን እኮ መምህር ገጠመኝ ብሎ የሚያቀረባቸው ሰወች እንደኛ ችግር ላይ ነበሩ አደል እና እነሱ አብዛኛውን ገጠመኝ ሰምተው መምህር እንዳስተማራቸው ንስሐ ፣ ሰግደው፣ ፅልየው፣ ፆመው፣ ስጋናደሙን ተቀብለው ፣በሱባዬ ሰይጣንን ድል አርገው አርገው ነው ገጠመኝ ላይ የሚቀርቡት፣ እና እኛ እየሰማን ለምን እነሱ እዳስተማሩን አሰግድም፣ አፀልይም አንፆምም፣ እሄውሉ ብናደርግ እኮ እኛ እንድናለን ። መምህርን ማግኝት ያለብን። ለምስክርነት ነበር የለብን እኔ አንተ በምታስተምረው ነገር ተቀይሬ እሄው ለዚህ ደርሻለው ማለት እንጂ መምህርን ላግኛቸው ማለት ትርጉም የለውም ደውለን ብናገኛቸው እራሱ ያው KZbin ላይ ያስተማርንን ነው የሚስተምሩን እርግጠኛ ነኝ እና እባካቹ እህቶቼ ስገዱ፣ ፀልዩ ፣ሱባዬ፣ ግቡ መልስ እግዚአብሔር ይመልሳል እኔ መምህርን ማግኘት የምፈልገው ስጋና ደሙን የምወስድበት እለት ነው። ከጠፋው ይቅርታ 👏 ውንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳ ለስርግህ ያብቃህ ቆርብህ ደግሞ ያሰማን በርታልን⛪👏 መምህር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤⛪ፀጋውን ያብዛልን ለውድሜ በፆሎታቹ አስቡት ሀይሌ ገብርኤል😢
@HD202v
3 жыл бұрын
ሌላ ፈተና ናቸው መምህር ግርማን እንደዚህ አድርገው ነው ያሰለቿቸው። ከልባቸው አያዳምጡሜ የሆነ ተአምር የሚፈጥርላቸው ይመስላቸዋል።
@helenselemon4574
3 жыл бұрын
@@HD202v እውነትሽን ነው እኛም ልባችንን ለአማላካችን ብንሰጠው ሰው እንረዳ ነበር ግን እየተማርንም ተኘተናል እህቴ አንቺም በተቻለሽ መሰረት አስተምሪ❤
@HD202v
3 жыл бұрын
@@helenselemon4574 እንሞክራለን አበሻ አስቸጋሪ ዜጋ ነው የሚጠቅመውን አይሰማም ልባቸው ፓለቲካና ዘረኝነት ላይ ነው የሚያተኩረው። በእጃቸው ያለውን ስትነግሪያቸው እንደመስማት የራሳቸውን ግዜ አቃጥለው የሰው ጊዜ ያባክናሉ። ገጠመኙ ላይ ያሉት ሰዎች አብዛኞቹ በራሳቸው ጥረት የደረሱበትን ደረጃ ነው የሚገልጸው እንጂ መምህር ተስፋዬ አልሰገደላቸው አልፀለየላቸው ለስንቱ ይሆናል ይህ ሰው የራሱ ኑሮ አለው ቤተሰብ አለው መፀለይ መስገድ አለበት እንደማንኛውም ክርስቲያን ይፆማል ይሄንን ሁሉ ተቋቁሞ የሰዎችን ታሪክ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሰ ሰውን ለማስተማር የሚያደርገው ብቻ ከበቂ በላይ ነው። ከዚህ በላይ ባናስቸግረው መልካም ነው ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም።
@jaharakhan9858
3 жыл бұрын
መምህርዬ ውዱ መምህሬ ሥወድክ በእውነት ሁሌም ሣይከፋክ ኑርልን የኛ እንቁ ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባዬ በፆለትክ አሥበኝ ወለተ ሠንበት ብለክ አባዬ እኔ ሠው ጋር ያጨቃጭቀኛል
@nadiethio670
3 жыл бұрын
እውነት ድሮ እኛ ሰፈር ጎረምሶች በጴንጤ መዝሙር ጫት ይቅሙ ነበር በእውነት መምህር ተስፋዬ ያንተን ውለታ ብቻ እሜቤቴ ትክፈልህ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ
@abrahampeace8372
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን:: አገልግሎትህን ይባርክ ያስፋልን:: መልካም ጋብቻ:: ብዙ ብር ግን ባታባክኑ:: ሜቄዶንያ እጥር ምጥን ያለ የተቀደሰ ድግስ ብታደርጉ: ቀሪው ለኑሮ መቋቋሚያ ብታደርጉት ጥሩ ይመስለኛል:: የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ:: አሜን::
@pappiethopiya2108
2 жыл бұрын
መንበረ ማርያም አይለ ገብርኤል አብተ ጊዮርጊስ ፍቅርተ ማርያም ወለተ ማርያም መምህራችን በፀሎትህ አስበን ህንዲሁም በወንድሞች ፀሎት አስደርግልኝ መምህራችን በህድሜ በጤና ያቆይህ መምህር ያለሁት ስደት ነዉ በጣም ሰቃይ ላይ ነኝ ስልህ ዉጊያ በለዉ ያለሁበት ህና ወንድሜ ህርዳኝ በቃልኪዷኗ ህመቤት ይዤአለሁ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
3 жыл бұрын
ወድማችን እንኳንም ተቀየርክ አግብተክ ወልደክ ዘርክ እንደምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ያብዛልክ
@yetsomgize83
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር ያክብርህ። አዲሷም ማይክ በጣም ቆንጆ ናት በጣም ይጸዳል ድምጽ ጥራቷ። በርታ በርታ ተስፉ ወንድማችን! ተስፋሥላሴ ብዬ እጄ ላይ ጽፌ እየሰገድኩም እየቆረብኩም ነው ከሌሎች ስሞች መሃል ማለት ነው። አገልግሎትህን ይጎብኝው መድሃኒዓለም!
@add7425
3 жыл бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛ እኔ አንተ ባስተማርከው መሰረት እኔ እየሰገድኩ ብዙለዉጥ አምጥቻለሁ አደኛ ሰተኛ ፊቴን አልሸፎንም ነበረ ሰሸፎን አፌን የሜፍነኝ ጠቆር ነገር አለነበር አሁን ገን የለም በዲጋሜ በጸሎት አሰቡኝ አመተ እያሱሰ በላችሁ
@hiwotma5548
3 жыл бұрын
Ageba wodma wdehala endatle telat ykatel gabechachehu yaberhame ena ysara yhunlachehu Amen Amen Amen
@clickclick4680
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ከነቤተስብህ ቸሩ መድሀኒያለም ይስጥህ ወለላይቱ ወላዲት ቅድስት ድግል ማርያም በሁሉም ቦታ ትከተልህ ትጠብቅህ
@tesfayekebede9839
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው ወንድማችን አግባ።
@hbshd9762
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ለላዘመዶቻችንሁሉ ወደእስልና ተስበው ሳስበው አለቁ አይይይ ለካስ አጅሬ እነሱ ግን እሚያስቡት ጥሩ ንሮ ያገኝን እየ መሰላችውነው እግዚአብሔር አጋዥ አድርገን ሁላችንን አዳድ ሰው እንመልሳለን
@genetwedajo1273
3 жыл бұрын
ዝማራመላኢክትን ያስማልን መምህራችን
@samikonjotina8705
3 жыл бұрын
አግባ ወንድማችን ጋብቻ ቅዱስ ነው ስለ ነገሮች ሁለ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እልልልልልልልልልልል
@የትምወርቅከተማ
3 жыл бұрын
የተዋህዶልጆች እንኩዋን ለሆሳህና በአል አደረሳቹ።
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
Amenn Enkuan Abero Adarasan🙏
@centexvitamine
3 жыл бұрын
ኡነት ነው ወድማችን ብዙ እየተለወጥን ነው እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥህ አሜን አሜን አሜን
@hiwqatarhiwqatarlove2647
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር የምታስተምረው ትምህርት ገጠመኝ ትልቅ ለውጥ አለኝ እግዚአብሔር ነንስሀ ያብቃሽ በሉኝ ወንድማችን ደሞ እግዚአብሔር አምላክ የአብራህምና የስራ ትዳር ያርግላችው
@ፅጌወለተስላሴ
3 жыл бұрын
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የአብይ ጦም የመጨረሻው ሳምት ምት ስቅለት
@አሜንባርኮት
3 жыл бұрын
መምህር እማምላክ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ,ላልገባቸው ልቦና ይስጣቸው!!
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ከእሰራት ይፈታን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሣና በአራአያ አደረሳችሁ
@tigistfogi3378
3 жыл бұрын
እንኳንን ደህና መጣ መምህር
@የኤልሻዳይልጅነኝ
3 жыл бұрын
_ኤፍታህ በለኝ አምላኬ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ ለሆሳዕና 🌿🌿በዐል በሰላም ለትንሳኤው ያብቃን ቅዱስ እግዚአብሔር ይቺን ሳምንት የጌታችንን መከራ 😭ስቃይ😭 እንግል😭ት የምናስብበት ነው በርትተን ፣እንጹም ፣እንጸልይ፣ እንስገድ የክርስቶስ ልጆች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች።_
@አዲየድንግልልጅ-ዐ4ጐ
3 жыл бұрын
አሜን እሺ እግዚአብሔር ይርዳን
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
3 жыл бұрын
እውነት ነው የጴጤ መዝሙር በደብ ሠምቻለሁ እደ ሙዚቃ ፡ በጫት ሠአት አላሥታውሥም ፡ ግን እግዚአብሔር ይመሥገን ጫት የለም ፡አሁን የተውኩትም የሆነ ግዜ በመፈሥ ተይዠ ፡እራሡ በሽታው እድጠላው አደረገኝ ፡ ተገላገልኩ ሽሻ ሁሉ እጠቀም ነበር ሽታውን ሁሉ ይጠላው ነበር መንፈሡ ፡ እግዚአብሔር ይመሥገን
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ቀ8ተ
3 жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣህ መምህር❤ “የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና፦ ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ።” - ዮሐንስ 12፥13 #ሆሣዕና_በዓርያም❤👏🌿🌿 እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለየ ህይወት ያሠማልን እካን አብሮዎ አደረሠን
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@Rome Ss Amenn🙏Endamer Ehte❤
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ Amenn🙏Endamer Ehte❤
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
3 жыл бұрын
@@Nahi_Entertainment አሽ
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ Qoyahen Ka Tadamamaren Yeqerta Wede❤
@woinshetsama2693
3 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ተመለስክ ወደ ልብክ ይህን ላደረገ የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን መጨረሻህን ያሳምረው አግብታችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ በደስታ ለመኖር ያብቃችሁ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልህና ተሎ አግብተህ ውለድ በርታ መምህር እርሰወም ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልክ
@meronworku7473
3 жыл бұрын
መምህር እኔም እናቴ ስታናግረኝ በጣም ነበር የምጮህባት ከተናገርኮት በሃል ነበር የምፀፀተዉ እናቴ እኔን ለማናገር ትሳቀቅ ነበር መስገድ ስጀምር ነዉ በጣም መቀየር የጀመርኩት ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚያብሔር ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለአቡነ እጨጌ ዩሐንስ ምስጋና ይድረሳቸዉ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
@Fanto-p2k
3 ай бұрын
Temesgen Gaalata waaqaayoo Gaalata waaqaayoo ❤❤❤❤❤Waaqaayoo Saagaalee Jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan B//Siisaa keenyaa ❤❤❤❤❤❤
@usuf1837
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳና በአል አግባ ወንድሞች በጣም ደስ ይላል
@የአርሴማልጅ-የ9ዸ
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ዉደ የተዋህዶ ልጅች እኳን ለሆሳዕእና በአርያም አደረሳችሁ አደረሰን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አሜን ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳይ ብላችሁ ያለሁት በስደት ነው ለፀሎትም አይመችም በጣም ከባድ ነው
@ወይኒኢትዮሸዋYouTube
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ እህት አይዞሽ
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
3 жыл бұрын
መምህር ልክ ነው እኔም አንድ ወንድም አለኝ እጅግ በጣም የምገርም ነው የሚናገራትን ንግግር መስማት እራሱ አልችልም ንቀቱ በዛላ በጣም ነው የሚፈሩት ያስደነግጣል እና የኛቤት ጉድ ነው
@gir9108
3 жыл бұрын
አዎ መምህር ለጠየከው መልስ ነው ከ10 አመት በፊት እኔም አዳምጥ ነበር ጫት +ጴንጤ መዝሙር =ምርቃና የኮሌጅ ትምህርት ላይ እያለሁ
@ayni2800
3 жыл бұрын
አሁንስ ተመልሰካል ?
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
Good bless you and all your beautiful family’s memihir tesfaye keep up the good work Tanhks
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
❤️❤️❤️😍😍😍😍❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️😍
@ሶልያና-ሸ4ቐ
3 жыл бұрын
እንኳን ተላቀቅ የኔ ወንድም
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ
3 жыл бұрын
አፀደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ማርያም ፅድቀ ማርያም ከመላው ቤተሰቦቼ በፀሎት አስበኝ መምህራችን
@enatyekonhye894
3 жыл бұрын
አተን የመለሰ አምላክ የኔንም ወድሞች ይመልስልኝ ወደልቦናቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በፀሎት አስብልኝ ወድሜ መመረጥነው ወደ ንሰሀ መመለስ 😭😭😭😭 ጌታ ሆይ እኔንም እርዳኝ ወድሞቼን መልስልኝ አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
ፀበል እየቀላቀሉ ከውሀጋር ሁልግዜ እናትሽ ምሳ ሲያቀርቡ ያቅርቡላቸው ሁሌእየጠጣ የጎደኛዬ ወንድም ሳያቅ እያጠጡት የዳነ ልጅ አለ በርቺ የኔ ውድ
@enatyekonhye894
3 жыл бұрын
@@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ እህቴ እናት የለንምሞታለች ብትኖርልኝማ እሳ ሁሉንም ታደርገው ነበር ትምህቱን ሰጥቻት አርፍ ነበር 😞 ፈጣሪ ላገሬ ያብቃኝና እኔው ከፈጣሪጋር እጋፈጠዋለሁ ብቻ ስለቴ ሰምሮ በሰላም ያገናኘኝ አምላክ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
@@enatyekonhye894 እኔን እማ ነፍስ ይማር የኔም አባት ሞቷል😭አይዞሽ ያለሠው ማረግ ይችላልኮታድያ
@sudan4794
3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልህ
@ፀጌማርያምa
3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ተምረናል ከሚሉን ገብተን ወጥተናል ይባሉ የአንድ ሠው ሥቃይ መፍትሔ የማይሠጥ አፋቸውን ይከፍታሉ ፈጣሪ ይመሥገን እኛሥ ገብቶናል ስላልገባቸው ልቦና ይሥጣቸው
@tinsaeshinyasayenethiopia917
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ; የሁላችንም ልብ እግዚአብሔር ወደ ቀና መንገድ ይመልስልን ።
@tsedalmarmmeryam7268
3 жыл бұрын
እውነትን መናገርን የማይፈልጉህ ሰዎች ናቸው እንጂ የሚቃውንት ቃሉን በትክክል ከወንጌል ውስጥ ነው የምተስተምረን ቀና መንገድን ነው የመራህን ምን አጠፋህ ዝም በላቸውእኛን አግዘን እኛ ተለውጠናል ያልደረሰው ይድረሰው
@tigistetsegaye6212
3 жыл бұрын
አልቅምምግን የጴንጤ መዝሙር ካልሰሙ አይመረቅኑም እኔ አዉቃለዉ መምህር ካሳንቺስ አዎሬ ሰፈር እዛበምሰራሰሀት አዉቃለዉ በጣም ነዉ የማዝነዉ
@mahatesfaye6832
3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ፀጋው በረከቱ ያድልልን መምርዬ ያኑርልን 💚💛❤️
@tayetube862
3 жыл бұрын
እነሱ የአባታቸውን ስራ ይስሩ እኛም የአባታችንን ስራ እንሰራለን!!!
@memeke5620
3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይሰጥክ የሚገር የሚደንቅ የምላክ ሥራ ለሁላቼን የሚጠቅም ዘዴዬ ነው ማሰታዎልን ያደለለን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክህ እግዚአብሔር ኑርልን
@ፀጌማርያምa
3 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ድህነት ነው ይህም ሠምተው አይገባቸውም ተምረናል ከሚሉ አሁን ቢማሩ ድነው ያድኑ ነበር ልቦና ይሥጣቸው
@philipoinophilu4854
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰመሊን 💚🙏
@betitassfa4187
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን በእውነት። ወድማችን አይዞህ በርታልን ባንተ ትምህርት ስንቱ ተለወጠ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አባት ሆይ
@Samsung-du3wv
3 жыл бұрын
በጣምነዉ የቸኮልኩት ጌታየን መዳንቴን ለማግኘት መልካም ሥራ ሠርቼ ብሞት ነዉ የምፈልገዉ መምህር አደራ እርዳኚ አደራ ደግሜነዉ የምለዉ በተረፈ እግዚአብሄር አገራችን ይጠብቅልን
@hannagirma179
3 жыл бұрын
,,መምሕር እንክዎን በሰላም መጣሕልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን.
@ሂዊየድንግልማርያምል-ጐ6ሸ
3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ መምህሬ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሰላምህ ይብዛልን መምህር እውነት ነው መምህር የወሎ ዛር እሚባለው ብዙዎችን ያሰለማቸው ሰዎች አቃለሁ እኔ በቅርብ እማቃቸው ሰዎ እናትና አባቶቻቸው ባለ ዛር ናቸው ልጆቹ ሁለቱ ከጊዜ ቡሀላ አስልመዋል እና ገጠመኙ በጣም ደስ ይላል
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ እሺ አናስቸግርም መምህር እኛ መቼ እንሰማለን ብለክ ነው አንሰማም እራስ ወዳድ ነን የሰውን ችግር አንረዳም ከኔ ጀምሮ እግዚአብሔር ብርታትን ትግስትን ጥንካሬን ሁሉንም ያድልህ የምታስተምረውን በተግባር ብናደርግ አንተ ጋር መደውል አይጠብምቅብንም ነበር የባሰ ነገር ካልሆነ እኛ ለትንሹም ለትልቁም ነው እምናስቸግረው ልቦና ይስጠን ስላካፈላችሁ የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ወድማችን አግባ ይቺ ንፁህ አፍቃሪህ እዳታመልጥህ ደግሞ መንፈሳዊ ልጅ ታድለህ ህልማችሁን እውን ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ብያለሁ አንተን የለወጠ አምላክ የጠፉትንም ይመልስልን አውቀውም ሆነ ሳያውቁ መጥፎ ሂወት የሚኖሩትን እግዚአብሔር ልብ ሰቶአቸው ወደ ቤቱ ይመልስልን እኔም መምህር ድምጼ ያስፈራል ሰውነቴ ደግሞ ድቅቅ ያለ አንዳዴ ሌላ ሰው አለ እንዴ ውስጥ እላለሁ የምር እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዘዴሽ አላሰፈረሺም አምነሽበት ስለተናገርሺው እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አይ መምህር አጣዬ ሀገሬ እማ እዳይሆኑ ሆነች አንድ እናት ሆቴል ከአምስቱ ልጆቹዋ ጋር ትይዛለች ወደ አዲስ አበባ ልትመጣ ሁሉቱ ቁአንቁአ ይችላሉ ቀሪዎቹን ሶስቱን ክርስቲያን በመሆናቸውም ብቻ ነው የተገደሉት ዘረኝነትን ከምድር ገጽ ያጥፋልን ሀብት ንብረቱን ቀርቶ አስክሬን እንኳን ጅብ እያወጣ እየበላቸው ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላልክልን ሌላ ምንም አይባልም
@kalkidane201rassague9
3 жыл бұрын
አንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እባክህን የሚሰራ ስልክ እንደት ነው እማገኜው ብዙ ሰወች ትምርትህን የሚፈልጉ አሉ የገጠር ሰወች ስልክ ቁጥር ሁሉም ስሞክር አይሰራም እንደት መተው እንደሚወስዱ በምን እናግኝህ ብዙ የሚቀየር ሰው አለ ባይቀየርኳን ጠላታቼውን ያውቃሉ ቤተሰቦቻችን እርስበርስ ቋንቋችን ተደበላልቆብን ሳንግባባ እየኖርን ነው 😭😭😭 በፆለታችሁ አስቡን ወለተማርያም ወለተኢየሱስ ወልዴማርያም ወለተሰንበትና ወልዴ ኢየሱስን ነፍስ ይማር በሉልኝ😭😭😭
@nestiethiohabeshatube7243
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መምህር ዘመንህን እማምላክ ትባርክልህ ወይኔ ወንድሜ ታድለህ አግባ!!!!
@ተዘርከ
3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@emahiwote3995
3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች ገባገባ በሉ እንማማር እግዚአብሔር አምላክ ከመናፍስት አሰራር ይፍታን
@hebtshhebtsh818
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@hebtshhebtsh818 Amenn🙏Endamer wede😍
@devan8265
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
ፖሊሱ ቃላህዉትን ያሰማልን ሀዉርያ ሁነ የአንደ ሰዉ አተረፈ እግዚአብሔር ይሰጥልን
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@tayetube862
3 жыл бұрын
እንኳን ለሆሳእና አደረሳችሁ
@ዮፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ
3 жыл бұрын
ሌላ ወሎ ውስጥ ብትሄዱ ብዙ የሚድኑ ምእመናንን አሉ እግዚአብሄር ያግዝወት
@እመቤቴሆይነይወደኔ
3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን በፀሎት አስበኝ መምህር የቤተሠቦቸን ታሪክ እቀይር ዘንድ መምህር
@selamteka2751
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌
@medihintadese7390
3 жыл бұрын
_ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ ዕድመን ጥዕናን ይሃበካ አምላኽ❤💛👏_
@fasikamuluneh4724
3 жыл бұрын
አዎ በጣም ጥሩ ስራ እና ትምህርትና ምክር ነው ወንድማችን በርታ ዛሬ በቤተክርስቲያን የተሰበሰቡም ትችት ብቻ የሚወዱ ስም አጥፊ ሰባኪዎችና የቤተክርስቲያን ሰዎች አሉ ልብ ይስጣቸው እነሱ መቼ እንደሚማሩ ግራ ያጋባል
@ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
3 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@saraethiopi9378
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አግባ ወዲማችን ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
2:08:20
45ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ አስራ አንድ ትዳር በበቀል ያፈረሰች የቤት ሰራተኛ ታሪክ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 81 М.
1:30:12
19ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng(ሰይጣን አልፈልግህም እያለው በግድ የሚያመልከው ሰው ማንነት(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
10:03
||ሰው ሰራሹ የኘሮቴስታንቲዝም አስተምህሮ||ከሀምሳ በላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን የሰወረብህ ምንድነው||ፈለገ||
yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት
Рет қаралды 778
1:28:40
161ኛ ገጠመኝ ፦ ዘማዊ እንድትሆን የሚፈታተን መንፈስና የአምላክ ተአምር(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 62 М.
4:37:27
መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
Begena Tube
Рет қаралды 3 МЛН
1:33:19
17ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የ ባሏን እንድትፈታ ሲያሙባት ባሌ እንዲህ አያደርግም እያለች ትዳሯን....
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 65 М.
2:06:45
142ኛ ገጠመኝ getemeng የቆራቢዋ ቸልተኛነትና የመጨረሻው ተአምር( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 95 М.
1:11:34
233ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ወርቅ ከመሬት እናወጣለን ብለው መንፍስትን የተዋረሱ ሁለት ወጣቶች መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
1:40:13
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket SON OF DAVID
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 443 М.
1:24:48
26ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng የተገፋች ነፍስ፤ ቅጣትና ምህረት(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
1:31:42
135ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ የማይቀዱበት የመንፈስ ትዳር
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 55 М.
2:01:34
21ኛ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የፉክክር መተት ጣጣና መዘዙ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 69 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН