44ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 57,742

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 589
@ኤልሻዳሄ
@ኤልሻዳሄ 4 жыл бұрын
በሥማም እንደኔ እሥከሚመጣ ይሄ ትምርት የሚናፍቅ እጁን ያውጣ
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
እኔም
@eden9876
@eden9876 4 жыл бұрын
በስማም❌በስመአብ✔️ ብዙ ጊዜ ስለማይ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ
@ኤልሻዳሄ
@ኤልሻዳሄ 4 жыл бұрын
@@eden9876 ፣😀😀😀
@ኤልሻዳሄ
@ኤልሻዳሄ 4 жыл бұрын
@@eden9876 አመሠግናለሁ ሁለተኛ ቆንቆሄ ሥለሆነ ቃሎቹላይ ደካማ ነኝ ግን ሥለአረምሽኝ ፈጣሬ ያቅብርሽ
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 4 жыл бұрын
Wey ljye atlks enem alschakum anete gn mn aynetesow neh esti ebakeh slhn tsafeln ebakeh yene slk 0041 763076233 ebakhn bzi ms kol adrgnln
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 жыл бұрын
እንተን የወለደች እናት እግዝኣብሔር ይባርካት
@ቻይናየኔተንእናትአለማየሁ
@ቻይናየኔተንእናትአለማየሁ 4 жыл бұрын
እውነት መምህር ምን እደምል አላውቅም ዝም ብዬ አልቅሳለሁ ለቤተሰቦቼ ብዬ በስደት ነው የምኖረው ግን ቁሳቁስ ብቻ አሁን የኔ በኖር ምንድነው የሚባለው ደሞ አላፍርም እድሜዬን በሙሉ ለቤተሰቦቼ እላለሁ እነሱም አረኩም እኔም እለፋለሁ ይሄው ደክሞኛል ይህን ታሪክ ስሰማ ግን እውነት አመመኝ እኔስ መቼ ነው እግዛብሄር የሚጠራኝ
@shaneazariah7878
@shaneazariah7878 3 жыл бұрын
You prolly dont care at all but does someone know of a trick to get back into an instagram account?? I was dumb lost my login password. I appreciate any tricks you can offer me
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ 3 жыл бұрын
አሜን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህሬ ዛሬስ አስለቀስከኝ እንኳን ልጁ አንተም አሳዘንከኝ 💔💔💔😭😭😭ምን አይነት ቅድስና ነው የወንድማችን በረከት ይደርብን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የወድማችን በረከቱ አይለየን መፈሳዊ ህይወት ናፈቀኝ እኔንም የጠፈሁ ልጅህን ወደቤትህ መልሰኝ አባት ሆኝ😥😥😥😥😥😥
@Promesa_Samson
@Promesa_Samson Жыл бұрын
ጻድቁ ገብረ ክርስቶስ ሆይ በረከትዎ ይደርብኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ወ7ቈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ወ7ቈ 2 жыл бұрын
ውይ አምላክ ሆይ ከወድማችን በረከት አካፍለን በረከት በረድኤት ይደረብን መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ሰሚ ጇሮ አሸተዋይ ልቡናንን ያለን አሜን 👏👏👏
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 4 жыл бұрын
ዛሬስ በእውነት እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ እንዴት የተባረከ ሰው ነው በእግዚአብሔር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛለት የዚህ የተባረከ ሰው ገጠመኝ እንድሰማ እንድማርበት የፈቀደልኝ ጌታ ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን ኣሜን መምህሬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ልዩ ትምህርት ነው
@fiky3560
@fiky3560 4 жыл бұрын
እዉነት ነው መምህር ሁሉንም ማክበር አለብን በጣም ነው ያስለቀሰኝ እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው
@hshshsgsvsvd1400
@hshshsgsvsvd1400 4 жыл бұрын
ታሪኩ እኔን አሰተምሮኛል በቤተሰቦቼ ተሰፋ በቆረጥኩ ሰዓት ገጠመኙን የሰማሁት መምህር እናመሰግናለን
@ምስጢርቲዩብ
@ምስጢርቲዩብ 4 жыл бұрын
ተወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛ በጉጉት የምንጠብቀንው መምህራችን መጥቷል ኑ ተሰብሰብን እንማር🙏
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ይሰማልን
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
መተናል በጉጉት የምንጠብቀው መምህራችን በስመአብ እሄ ገጠመኝ አስተማሪም ነው እራሳችንን እንድንፈትሽ እንድንመረምር ረድቶናል ለመመህራችን ጌታ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድልልን
@wawwwww8809
@wawwwww8809 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምን አይትነ ታርክ ነው ስገርም እፍፍፍ
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 4 жыл бұрын
አባታችን ገብረ ክርስቶስ በረከቱ እረድኤቱ ይደርብን ወንድማችን እኛንም ይስማን ቤተሠቦቻችን ይቀይርልን መምህር እኔ ካንቱ ትምህርት ከሠማው ጀምሮ ሱባኤ ለወንድምቼና ለናቴ ለራሴ እየታገልኩ ነው አምላክ ገብረ ክርስቶስ ይቅደመኝ የበረታችሁ አስቡኝ ተክለወልድ ነኝ በናታችሁ በዛር መንፈስ ቤተስቦቼን አስሮብኝ ተቸግሬ አለው እመብርሃን ትድረስልኝ
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 3 күн бұрын
ኣሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የኣቡነ ገብረ ክርስቶስ በረከት እና ረድኤቱ ምልጃው ኣይለየን ኣሜን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን የውንደምችን በራክት ይደረበን
@መቅደስየድንግልማርያ-የ3በ
@መቅደስየድንግልማርያ-የ3በ 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኔ እራሱ በሀጢያተኛ አንደበቴ መስማቴ እድልኛ ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 4 жыл бұрын
Thank you
@rizaa7927
@rizaa7927 2 жыл бұрын
የወድማችን በረከት ይደርብን 😭😭😭😭😭😭😭
@RutaYe-Ayele
@RutaYe-Ayele 10 ай бұрын
የእውነት በጣም ያስለቀሰኝ ታሪክ ነው እግዚያብሄር አንተ በሰላም አገናኛቸው
@selamasmar3225
@selamasmar3225 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር በርከቱ ከኝጋር ይደር 🙏🙏🙏
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በውነት በረከቱ ፀሎቱ አይለየን ፃዲቁ የአባ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን አሜን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ውይ መምህር አስለቀስከኝ በረከቱ ይድረሰን ኡፍፍፍፍ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
A men😭😭😭😭🙏🙏🙏😭😭😭😭
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
@@sofiyamessaywondwossen704 😭😭😭😭
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማን እፁብ ድንቅ ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን የወንድማችን ያባታችን በረከቱ ይደርብን አሜን
@tehamush5911
@tehamush5911 4 жыл бұрын
እግዚአብሐር ሰላምህን ያብዛው ጠላቶችህን ከግርህ በታች ይጣልልህ ጡእም ትምህርት ነው ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አሜን፫
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ልክ ነህ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እግዚአብሔር ስራው ታላቅ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 4 жыл бұрын
የዛሬዉስ ታዓምር ነዉ አንድ ራሱን የቻለ ስንክሳር ነዉ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen igzyabher yimsgen memiherachin ftari amlak bedeme betena yakoylini 🙏🙏🙏
@misiretaabate6756
@misiretaabate6756 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የወድማችን በረከቱይደርብን
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 жыл бұрын
መምህር በጣም የምገርም ትምህርት ነው እኔ ሣስታውሰው ተስፋዬ ይመሥለኝ ነበረ መጨረሻው ሥሰማው ይለያል ምን አይነት የተባረከው ልጅ ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በእውነት አንጀቴን ነው የበላው መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጂሜ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን አሜን
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 жыл бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳደረብን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብረልን በእውነት የዚህ የቅዱስ ሰው በረከት ፀሎቱ አይለየን አሜን ፫።
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 4 жыл бұрын
ቃለሀይትን ያሰማለን በጣም ደስስስስየሚል የሚያጎጎአ ትምህርት ነዉ የዚህ ፃድቅ አባት በርከት ይደርብን
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ተስፋዬ አባታችን መምህር ግርማን ተክተህልናል ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እናመስግናለን
@zaidehaile2040
@zaidehaile2040 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልና ህይወት ያሰማልን
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 4 жыл бұрын
ስለ ሆነው ነገር ሁሉ የእመብርሃን ልጅ ፈጣሪ ይመስገን። መምህር እናመሰግናለን።
@BeteHohe
@BeteHohe 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ በእውነት የዛሬው ታሪክ ያስለቅሳል በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችን ያስገኝልን በእውነት ይህን ሁሉ ታሪክ አስተምሮ በጥፋት የለበትም መድሃኒአለም ወደ ቤቱ ያምጣልን ይገኝልን የኔ አባት ሳያሳዝን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በቤቱ በደጁ ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሁሉ ጤና ይስጥልን አሜን
@gbcn1663
@gbcn1663 4 жыл бұрын
የምር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናም እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የገብረ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር ብየው አለሁ በረከታቸው ይደርብን
@temesgenamlake836
@temesgenamlake836 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እንካን ዳህና መጡ መምህር
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልንመምህራችን
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
እውነት ይህን ታሪክ በመፃሀፍ ቅዱስ ነበር የማውቀው በጣም የምወደው እውነት የሟስለቀስ ታሪክ ነው መምህር ወንደሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭ገጠመኙ ልብ ይነካል እፍፍ 😂😂😂
@adenaadena1115
@adenaadena1115 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን እፍፍ ታሪኩን ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በረከቱ ይደርብን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን እፁብ ድንቅ ነው እዴት ያስለቅሳል አቤት መታደል ያስቀናል
@tagitadesse8154
@tagitadesse8154 4 жыл бұрын
በረከቱ ይደርብን ታሪኩ በጣም ያስለቅሳል መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 4 жыл бұрын
እፍፍ በጣም አሰለቀሰኝ ይህ ገጠመነኝ እግዛብሄር ይህ ጥንብ ዘረኝነት ያጥፍልን ከምንም በላይ ሰብአወነት ይቀድማል ወገኖቼ ልቦና ይሰጥን መምህሬ ፀጋውን ያብዛል የኛ መልካም ትህትናህ አቀራረብ አነጋግር በመንፈሰ ቁድሰ የተሞላ ነው በጣም ደሰ ይላል የውሰጥ ሰላም የሩቅ ተሰፍ ነው ሚዘራው ረጅም ዕዴሜ እና ጤና ይሰጥ ከእነ ሙሉ ቤተሰብህ ጠላቶችህ በእግርህ ያሰረግጥህ አሜን
@fmfm2391
@fmfm2391 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@tggg9746
@tggg9746 4 жыл бұрын
በጣም ይሳዝናል መምህር ይስለቀሳል የወንድማችን በረከት እረድት ይድርብን መምህራችን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
ያባታችን ገብር ክርስቶስ በረከትወ የተባረከው ወነድማችን በረከቱ ፆለቱ አይለየኝ አሜን ግሩም ነው በፆለት አስቡን
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል አስለቀሰኝ ውይይ መምህሬራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እኛም ልዑል እግዚአብሔር የህን መልካም ትምህርት እንድንሰማ የፈቀደልን ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን፫
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
እውነት ነው ማንም መስዋዕት አይሆንም አውነት እኔም እንዳተ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ምንኛ መታደል ነው መምህራችን እኔም አባታችንን ያወቅሁበት ዘመን በጣም ደስ ይለኛል ደግሞ አንተን ተጨማሪ መካሪ አስተማሪ እና ወንድም በማግኘቴ እጅግ እጅግ እድለኛ ነኝ ወንድሜ
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 4 жыл бұрын
ወንድማችን በረከቱ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tsedilove4731
@tsedilove4731 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen memihir kale hiwot yasemalen batktu yadrbem
@raeydaniel6911
@raeydaniel6911 2 жыл бұрын
kalat yatregnal bewnetu ejeg betam ...................................
@እግዚአብሔርመልካምነዉበመ
@እግዚአብሔርመልካምነዉበመ 4 жыл бұрын
አየ መታደል እንደዚህ ነዉ ታሪኩ በጣም ያስለቅሳል ግን መጨረሻዊ በጣም ደስ ይላል እግዚአለብሔር ይመስገን የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ስያምር ነዉ እና የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን ክቡር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንን
@ሰላምነኝእናትዋናፋቂት
@ሰላምነኝእናትዋናፋቂት 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉ ያብዛላቹ በረከታቹው ይደርብን
@shakirashaky8100
@shakirashaky8100 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔቈር ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ያስለቅሳል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ. በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እባክህ. መምህር. ወለተ ወልድ እያልክ በፀሎት አስበኝ. በውስጤ ሆኖ በጣም እያስጨነቀኝ ነው የኔ ህይወት እንዲስተካከል. ፀሎታችሁ ያስፈልገኛል . ሌሎቻችሁም በፀሎት አስቡኝ እኔ ማሰብ የማልፈልገውን ነገር. በውስጤ እንዳስብ ያደርገኛል ከዛም እኔ በጣም እጨነቃለሁ እስኪ . ተሞክሮአችሁንም አካፍሉኝ
@mestedabiy2218
@mestedabiy2218 4 жыл бұрын
መምህራችን መጣህ በእውነት በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃላት ያጥራል ይሄንን ያህል ዋጋ መክፈል እግዚአብሔር መጀመሪያውኑ በምክንያት ነው ሰራውን የሚሰራው ሰዎችንም ለማስተማር መንገድ አለው እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመን ያሳምርለት በጣም ትሁት መሆን እራስን መጣል ለእግዚአብሔር ደስ ሲል መጀመሪያውኑ መርጦታል
@godislove7426
@godislove7426 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ተሰምቶ የማይጠገብ አስተማሪ ገጠመኝነው እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ
@ጥሩነሽጥ
@ጥሩነሽጥ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችንቃላሂውትይስማልን አሜን አሜንአሜን😗🙏🙏🙏
@dtdtdyfy492
@dtdtdyfy492 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍግግ የእውነት ነፍሴ ታወከች አሜን በእውነት በምህር አንተን የላከልን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እዲሁም አባታችንን
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 4 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንክን አረጅም ያድርገው በጣም ደስየሚል የሚገርም ነው ምንኛ መታደል ነው
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ዛሬ ሙሉ ቀን ያንተን አስተምሮ ደጋግሜ እየሰማሁ ነበር ።
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርከቱ ይዴርብን መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ይገርማል የውነት በጣም ያስለቅሳል ምን አይነት ቅድስና ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@zenebezenebe5086
@zenebezenebe5086 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኩዋን መጣህልን የብርሀን መንገዳችን መሪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@mohihadeendeen6232
@mohihadeendeen6232 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@ባንችአየሁአለነ
@ባንችአየሁአለነ 4 жыл бұрын
እግዜአብሄር ሁላችንምያሰተምረን ቃለህይወትያሰማልን በጣምእሜገረምነወ።በረከቱይደረሰን
@9665-s2c
@9665-s2c 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln batam astemari t
@militgraweyti1694
@militgraweyti1694 2 жыл бұрын
ፀጋዉ ያብዛልን
@ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ
@ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋ ያብዛልህ እርሱም እድሜይስጥልን
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የወንድማችን በረከቱ ይደረብን አሜን አሜን አሜን
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የዛሬው ገጠመኝ እጅግ አስተምሪ እና አሳዛኝ ነው። የአንተም የዋህነት እና ሆደ ባሻ ነትህ ፅጋ ነው። እግዛብሔር በቤቱ ያኑርህ።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይስማልን መምህራን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን ወላዲተ እምላክ ድንግል ማርያም አትለይህ ።እባክህ በፀሎትህ እስበኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብለህ ልምናይን ምኙቴን ፀሎቴን እግዚአብሔር እንዲስማኝ ስለ እዚህ አለም ሳይሆን ነብስን ለማትረፍ ነው ቸሩ መድሀኒአለም ይርዳኝ እሜን
@tesfayeabebe3259
@tesfayeabebe3259 4 жыл бұрын
Amen memihir.kalehiwet yasemalin.Egziabher yistilin
@mamalove6774
@mamalove6774 4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በእውነት ደስ የሚል የሚያስተምር ገጠመኝ ነው የነገርከን በረከቱ ይደብን እግዚአብሔር አምላክ አእምሮአችን። ይክፈትል ማስተዋልን ያድለን ንፁህ ህሊና ቅን ልቦናን ያድለን አሜን
@yoditdesse6110
@yoditdesse6110 4 жыл бұрын
አሜን
@ኪዳነማርያምእናቴB
@ኪዳነማርያምእናቴB 3 жыл бұрын
በፃደቁ ከብረ ክርስቶስ በረከት ይደረብን በረከቱ ይድረሰን 😭😭 ሚገርም ታሪክ ነው አምላክ የቁድሳን በረከት አይለኝን
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ወ መምህራችን መካሪያችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ሰነ ቤተሰቦችህ በእውነት የዘመናችን የቅዱሳነን ገድል ጽሀፊ ነህ በርታ እኔ በጣም ነው ውስጤእየተነሳሳ ያለው ግን የቤተሰብ ዛር እሚባለው ስላለብኝ ከውስጤ ሁለት ሰው ያለ ይመስላል ሲያወራኝ አስበኝ በጸሎትህ አሳስብልኝ አመተ ጊወርጊስ ነኝ በተረፈ ከምንም በላይ የማይሳነው የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ አጋንት ስራይሰውረን አሜን.💚💛♥
@sisiteteklemariam1582
@sisiteteklemariam1582 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችንእናመሰግናለን ይህን ታሃምር ስለምታቀርብልን ከወንድማችን ረዴትና በረከት ያሳትፈን።
@አፀደማርያም-መ2ለ
@አፀደማርያም-መ2ለ 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም እና የሚያስተምር ታሪክ ነው በእውነት እግዚአብሄር ድንቅ ነው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ብቃት ላይ መገኘት በጣም ይገርማን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ
@የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን እያለቀሰሁ ነው የሰማሁት ባሁኑ ጊዜ እናት ለልጆ አባት ለልጆ ልጅ ለእናት ለባቱ በተጨካከነበት ጊዜ ለካ እንደነዚህ አይነት አባቶችም አሉ ስለነሱ እንባ ጸሎት ብሎ ሀገራችንን ይጠብቅልን 😥😥😥😥😥😥
@babys7570
@babys7570 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@eyvallavily7039
@eyvallavily7039 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን ዉዱና የማይጠገበዉ መምህራችን እድሜና ጤናው ይሥጥህ አሜን
@eleeni7124
@eleeni7124 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላተም ሰላመ እግዚያብሔር ይብላክ ወድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
በቅድስት ድንግል ማርያም ስም የሚደንቅ ነው በተለይ ዘበኛ የነበሩት ካህን ደስ ሲሉ። ታድለዉ። ግሩም አባት። ልጁም ድንቅ ልጅ ነው። የዛሬው ያስለቅሳል
@dsd3201
@dsd3201 3 жыл бұрын
በእወነት መምህሬ እፅብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ አባታችንዳግማዎ ገብረ ክርስቶስም ይገኝልን በጣም ያስገርማል እባክህን መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ቂርቆስ ባለቤቴ ሲሳይ ወድሜ ወሌደ ዩሀንስ በጣም ጨንቆኛል በፀሎት አስቡኝ ወገኖቸ ስለ እመቤቴ ብላችሁ😭😭😭😭😭
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 жыл бұрын
ወይኔ በእግዚአብሔር መታደል ነው በእውነቱ በረከቱ ፀሎተ ይደርብን እግዚአብሔር ይመረጠው ፃድቅ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት መታደል እኛ ራሱ በነሱ ፀሎት ነው ይቆምን የብቁ እህት ወንድም እናት እና አቤት በከተማችን ዝርያ አለ ለካ በእውነት በፀሎታቹው ይማረን እግዚአብሔር
@hjgfnbggf1731
@hjgfnbggf1731 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. ምን አይነት ቅድስና ነው በረከቱ ይደርብን አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ምህረተ አብን በፀሎትህ አስባት
@meseret2813
@meseret2813 4 жыл бұрын
በእውነት እጅግ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን እውነትም ዳግማዊ ገብረ ክርስቶስ በረከቱ ይደርብን መምህር በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በረኬታቸው ይደርብን
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 4 жыл бұрын
ኡፍ ወንድማችን ለወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልንፀጋውን ያብዛልን የገብረ ክርስቶስ ህይወትነው ዛሬም አለ መምህር እሚደንቅ ህይወት ነው እመብርሃን እንደወንድማችን ህይወትን ያድለን አቤቱ መምህርህይወታችንን ቀየርከው ላንተም ፀጋውን ያብዛልን ኑርልን
@etaeta5154
@etaeta5154 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚሔብር ይባርክህ
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
ቃልሕይወት ያሰማልን መምህር የሚገርም ታርክ ነው
@astertube8785
@astertube8785 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የወንድማችን በረከት ይደርብን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሄወት ያሠማልን በጣም ታምር ነው የዛሪው ገጠመኝ እውነት ውስጤ ነው ያዘነው በጣም ታድሎልበዚህ ጊዜ እራሱን ለቤተሰብ አሳልፉ መስጠት እግዚአብሔር ባርኩት ነው ለኛም በረከቱ ይደርብን ዛሬ አለቀስኩኝ ፈጣሪ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 жыл бұрын
ሰምቸው የማለውቀው ነገር ነው የሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@yetenayetyeti2327
@yetenayetyeti2327 4 жыл бұрын
Selam lant yehun wedemachin egzabeher stgawen yabezalik wedemachin amen amen amen
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 4 жыл бұрын
መምህራችን በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለ ሒወት ያሠማልን !
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*ወይ አምላኪ ተሥፍሺ ሥቱን አሣወቅከን የእዉነት አይ መታደል በእዉነቱ ጸጋዉን ያብዛልክ መምህር ቃለህወትን ያሠማልን በእዉነት እዴት ብየ ላመሥገንንክ አልቅሠክ አሥለቀሥከኝ የእዉነት ዉይ ፈጣሬየ እግዚአብሔር ይመሥገን የእዉነት*
@shakirashaky8100
@shakirashaky8100 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ለሁላችንም አተ የተባረክ ሰው ነህ አተን የወለዱ እናት አባት የታደሁ ናቸው መምህር
@hilinatariku3313
@hilinatariku3313 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalheyoti yasemalgn mammeeher
45ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:04:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
40ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
56:19
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4 М.
57ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ማለት ይህ ፈተና ገጠመኝ ነው
1:04:53
37ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:12:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
41ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:16:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
116ኛA ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የከተማ ቅድስና ሲገለጥ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:01:00
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН