ገጠመኝ 50ኛ (በመምህር ተስፋዬ አበራ) የወንደላጤውና የሴተላጤዋ ፈታኝ የውስጥ ለውስጥ ጦርነት

  Рет қаралды 48,330

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 391
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ታሪኩን ስላገኙልህ እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው
@መክሊት21
@መክሊት21 4 жыл бұрын
ማነው በዚህ ትምህርት እራሱን የፈተሸው ያለፍንበት ሕይወትን እኔ ብዙ ተምሬያለሁ
@tigistkebede4494
@tigistkebede4494 4 жыл бұрын
Ennem
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
እኔም በጣም
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
ኧረ እኔ ብዙ ተመማሬ በቃ ምን ልበል
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
እኔም
@9665-s2c
@9665-s2c 4 жыл бұрын
Enem betam
@ሰላምየማርያምልጅ-ዘ4ጐ
@ሰላምየማርያምልጅ-ዘ4ጐ 4 жыл бұрын
እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ መምህር አመሰግናለሁ ለአቶ መስፍንን እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጣቸው
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አሜንንን በእውነት የተባረኩ አባት ናቸው ጌታ ረጅም እድሜ ይስጣቸው እንደዚህ ቅን አባቶችን ጌታ ያብዛልን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን በእውነት ይሄንን የመስለ አስተማሪ ትምህርት ስላካፍልከን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ደብተሩንም አግኝተው ለስጡህ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችው
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
@egziabherhulunchaynew9936
@egziabherhulunchaynew9936 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet Yasemaln Wendmachin!!!
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
አይ መምህር ዛሬስ አለመሳቅ አልቻልኩም። ጸያፍ የመሰሉህን ቃላት ነገር ግን እኛን ለማስረዳት የምትጠቀምባቸው የግድ ስማቸው መጠራት ስላለበት ብቻ ነው የምትጠቀማቸው። መምህር አንተ ለዘመናዊዉም ሆነ በመንፈሳዊ ህይወት ውስጥ ለሚኖሩ ፍጹም ተጠንቅቀህ ነው የምታስረዳን። እጅግም እናመሰግናለን።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@yemariyamijinegni5670
@yemariyamijinegni5670 4 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜንን አሜሜን አሜን ቃለሀ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡንንንንንን
@emuyoutube2205
@emuyoutube2205 3 жыл бұрын
መምህረራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እንወድሀለን ብዙ ናገር ተምሬያለሁ
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin ftari amlak bedeme betena yakoylini🙏🙏🙏
@shawuwalo2241
@shawuwalo2241 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በጣም እሚገረም ገጠመኝ ነው ከእኔ ጀምሮ እራሴን እዳይ አድርጎኛል በነገር ሁሉ እግዚአብሔር እረድቶን በጾም በጸሎት በስግደት ፀንተን ህይወታችን እንድንመራ እመብርሃን ትርዳን አሜን ፫ ✝️
@geedskeefdd8348
@geedskeefdd8348 3 жыл бұрын
ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን. እራሴን አይቸበታለሁ እሥከዛሬ እራሤን አላየሁትም ነበር መምህራችን በርቱልን ፀጋውን ያብዛልወት
@mariammariam9890
@mariammariam9890 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማል መምህር ፀጋዉን ያብዛን አሜን አሜን አሜን
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ብዙነው የተማርንበት በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@menberegirma7222
@menberegirma7222 4 жыл бұрын
መምህራችን መምህር ተስፉ ቅዱስእግዚአብሔርይጠብቅልን
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ለኛም ሠሜ ጆሮ እና አሥተዋይ ልብወናአ ይሥጠን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@tsiyonayele4879
@tsiyonayele4879 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
ጠፍቶ የነበር የትረካውን ደብተር አግኚተው ለመለሱልን አባታችን በውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እደዚህያሉ አስተዎይ አባቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
እለት እለት የምትለቃቸ፡ገጠመኞች አስተማሪ እና፡ሕይውት የሚቀሩ ናቸው። መምህር ተስፋዬ እድሜ ጤና ይስጥህ የድንግል ልጅ በቤቱ ያኑርህ።
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን እሜን እሜን እሜን
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
አባታችን ገጠመኙን ስላስረከቡልን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር በጣም ጣቃሚ ገጠመኝ ነው በርታልን እግዚአብሔር እድሜውንና ጤናውን ያብዛልህ በርታ እኔ በጉጉት ነው እምጠብቅህ ብዙም ትምህርት ወስጃለሁ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Libe be desta timola kaliheyowtin yasimalin 👏👏👏👏👏
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ 4 жыл бұрын
መጣህል መምህራችን ሰላመ እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን ኣሜንንንን🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@getukarra3920
@getukarra3920 Жыл бұрын
Amen kale hiyote yasemalin
@የዳጊእናት-ለ6ኰ
@የዳጊእናት-ለ6ኰ 4 жыл бұрын
በእዉነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም እየተማርኩ ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጠኝ አሜን
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ ከገጠመኝሁሉ እጅግበጣምምም ያስለቀሰኝበ44ተኛዉ ልቤ አዝኗል 😢
@tigestwondemu6295
@tigestwondemu6295 4 жыл бұрын
የእውነት ለመናገር ይሄን ተከታታይ ትምህርት ከሰማው ጀምሬ ዳግም እንድወለድ ነው ያረገኝ♥♥♥♥
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ 4 жыл бұрын
እግዚኦ ነው 😭😭😭 አድነነ ተመአቱ ሰውረን እኔም ንስሀ ገብቼ አባቴ ይፍቱሺ ሲሉኚ ወዳው ድምጻቸውን ወዳው እደሰማሁ በደስታ ስፈነጥዝ ማርያምን ነው የምላቺሁ ሴትዮየ ጠርታ ትኬት ይቆረጥልሺ ብላ ስጠይቀኚ አወ ስላት ወዳው ከኦላይን ቆረጠቺልኚ ሀገሬ ልገባነው ነሀሴ 19 እልልልል መምህር ፀገውን ያብዛልህ
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 4 жыл бұрын
በስመ ስላሴ:: አሜን:: ስለሚያቀርቡልን መንፈሳዊ ትምህርትና አስተማሪ ገጠመኞች እግዚአብሔር ይስጥልን:: ጸጋውን ያብዛልን: በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:: ቃለሒወት ያሰማልን:: በዚህ ቁጥር የተገለፁት ወንድም እህቶች ብዙ የግል ንስሃቸው የተነገረ ስለሆነ ለነሱ ስለንቦናዊ ደህንነት መጠብቅ ስለሚገባ: ሰዎቹ ቢስማሙም እንኳን እነሱን መልክ የሚያሳይ ነገር ባይታይ ጥሩ ይመስለኛ:: እግዚአብሔር የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን:: ሰላም ይብዛልን:: አሜን::
@fanosyegata947
@fanosyegata947 3 жыл бұрын
መምህራችን እናመሠግናለን
@tigistsolomon8316
@tigistsolomon8316 4 жыл бұрын
Amen kale hiwet ysemalen 🙏
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው በእውነት ስለ መናፍት ድ0ባና እንዴት ከህወታችን እንደምናርቅው በጣም ጥሩ ግንዛቤ አግኝቼበታለሁ ቃለሂወትን ያሰማልን።መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እረጅም እድሜንና ጤናን ያድልልን ተባረክ አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥም።ምኞቴ ነው እመብርሃን ከፊት ከኃላህ ከቀኝ ከግራህ ትቁምልህ አሜን።
@GoitomMekonnen63
@GoitomMekonnen63 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን።
@shawuwalo2241
@shawuwalo2241 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@helenhalen6926
@helenhalen6926 4 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው በጣም ያስተምራል መምህር በጣም እናመሰግናለን ቃለሂወት ያሰማልን
@medalin2659
@medalin2659 4 жыл бұрын
Beiwnet hiwet yemilewt tmhrt new fetari tsegawotn yabzalot memhrachn betam enamesegnalen
@mamMam-ok4wq
@mamMam-ok4wq 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ያቆይህ
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 👍👍👍እግዚአብሔር ይስጠዎት አቶመስፍን እናመሰግናለን👏 መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ግሩምነው መቼም ይህቻናል የሁላችንንም ቤትነው ያኳኳው በእውነት አቤት ምናለ ለክፍላሃገር ላሉት ቢደርስ እዴት ጥሩነበር እግዚአብሔር ይመስገን እኛም እድለኛነን ይህንን በመስማታችን ፀጋውን ያብዛልህ እቁ መመህራችን
@wubshetnegash7053
@wubshetnegash7053 4 жыл бұрын
መምህር እና መሰግናለን
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ መምሕራችን አሜን አሜን አሜን
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ቤተሳይዳመዝሙር
@ቤተሳይዳመዝሙር 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@መሰረትሃይሉወለተማርያም
@መሰረትሃይሉወለተማርያም 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በረከታቸው ለእኛም ይትረፈን ወንድማችን ላንተም ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥልህ
@Genet211
@Genet211 4 жыл бұрын
ምሕር ተስፋዬ እኔእራሴበጣም ችግርላይ በነበርኩሰአት በጣምእያለቀስኩ ከክርስቶስጋረ አወራነበር ነገርግን አድቀን ለሊት ተኝቼ በሕልሜ መድሐኒያለም በዚያችሑ በእየሩሳሌም በተቀበረበት ቦታላይ በነጭ መግነዝ እደተገነዘ ከመሐልእጁና ከመሐልእግሩ ደምእየፈሰሰ ስለሐጥያቴ ይቅርበለኝ እያልኩ ስፀልይ በተደጋጋሚ አይቼ በሕይወቴላይ ትልቁን ውሳኔ ወሰኩኝ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
ፕሮፋይልሽ ላይ የአረግሽው ስለአድኖ የካቶሊክ ነው በኦርቶዶክስ አስታምሮ ትክክል አደለም ስለዚህ ቀይሪው
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል ትክክል 100%
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ዸ3ጘ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ዸ3ጘ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን
@gebrialkudusi3882
@gebrialkudusi3882 4 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣህ ወድማችን የተዋህዶ ልጆች ለሰማቱ እስጢፍኖስ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤
@sofisofi9583
@sofisofi9583 4 жыл бұрын
Amen💚💛❤🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@KidusRufaelTube
@KidusRufaelTube 4 жыл бұрын
አሜን
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@cell7172
@cell7172 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️
@WelansaGachena
@WelansaGachena 4 ай бұрын
አባታችን ስለቅንነቶ እናመሰግናለን
@hanazeleke6651
@hanazeleke6651 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ ነው ለአቶ መስፍን ደሞ እግዚአብሔር ይስጣቸው በጣም መልካም ሰው ናቸው
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥል መምህር ተሰፋዬ ቃላዊት ያሰማልን የማቶሳላ እድሜ ይሰጥክ የአገልግሎቶ ዘመንክን ይባርክልክ እግዜያብሄር ለእኞም ማሰተዎልን ያድለን አይነ ልባናቸንነ እንዴባራልን በፀሎት አሰበን እህተ ማሪያም ነኝ
@hutayhergoyta9694
@hutayhergoyta9694 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እጀግ በጠም አሰተማሮኛአል መምህር እኔ በጣም እልኸኛ ነኝ ቁጡ ነኝ ይህ ገጠመኝ የተወሰነው ክፍል እኔ ላይ እጀግ በጣም አለ መምህር ይህ መንፈሰ እንዲያዝልኝ በጸሎት አሰቡኝ ሁላችሁም ወለተ ሰንበት እያላችሁ
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 4 жыл бұрын
እሚገርም።ነዉ።መምህር ።እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌹🌹🌹🥀🌹🌷💐🌷🌹🌹🥀🌺🌸💐🌷🍁🌹🥀🌻🌹🥀🌼🌷💐🌸🌺🌸💐🌼🌷🌹🌻🌹🌻🌼🌷🌸💐🌺🥀🌹🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@سارهسرلنكي
@سارهسرلنكي 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሬ !!!
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይገባርከዉ በእዉነት እግዚአብሄር ከጥንት ጥላታችን ዳቢሎስ ይሰዉረን በጣም ያማል እግዚአብሄር ሆይ ታደገን
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ተሰፋየ እጅግ ከልብ አመሰግናለን ብዙ ተምረናል
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልኝ እኛንም ከታሰርንበት ክፉ መንፈስ ይፍታን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ
@hiwetbeyene8823
@hiwetbeyene8823 4 жыл бұрын
Amen
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen
@ነፂየገብርኤልልጅ
@ነፂየገብርኤልልጅ 4 жыл бұрын
እኔ ከምትገምቱት በላይ ደካማ የማልፀልይ ሰዉ ነኝ እናም ብዙ እየተፈተንኩኝ ነዉ ባለቤቴ ላይ እዴት እደማፈጥ ብታዩ ካለፈ በሃላ ለምድነዉ እደዚህ የምሆነዉ ብዬ አስብ ነበር አሁን ትንሽ ለመንበርከክ እየሞከከርኩኝ ነዉ ሰዉነቴን ዉርር ያደርገኛል እባዬ ይወርዳል ምን ላርግ 😭😭😭ፀልዩልኝ ወለተ መድህን
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 4 жыл бұрын
ግሩም መንፈሳዊ ተጋድሎ ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያድልልን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ። መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን
@seblewongel122
@seblewongel122 4 жыл бұрын
እኔ አንድ ነገር እየገባኝ መጣ አሁን ባለትዳር እና የአንድ ልጅ እናት ነኝ የበፊቱ ጏደኛዬ በህልሜ በጣም ይመጣብኝ ነበረ ፀሎት ስግደት በምጀምርበት ሰአት የማስብ የነበረው መተት አድርጎብኝ ይሆን እል ነበር ምክንያቱም እናቱ ባእድ አምልኮ ታመልክ ነበረ እጅግ በጣምም አሳምሞ እና አስጏርቶ ነበር ህይወታቸው ያለፈው :: እና የሆነ ነገር ከዚህ ትምህርት አጊንቻለሁ መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@atimengstie2719
@atimengstie2719 4 жыл бұрын
በስማም የዛሬው ገጠመኝ ግማሹ የኔ ነው በእውነት መምህር ተስፋዬ አበራ እናመስግናለን
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እጅግ አስተማሪነው መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ይሄንንም ገጠመኝ አስተው ለሰጡህ አባትም እግዚያብሄር ይባርካቸው
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 4 жыл бұрын
Memhr egziabher edmena tena ystlng zemenh ybarek Enadegmo yeljtwa mahbertenga bihon des ylengal
@bilenassefa134
@bilenassefa134 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያቡዙለት በእውነት በጣም ሚገርም ነው ሰለ ሁሉ ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ላስተማርከን ለመከርከን በጣም እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 4 жыл бұрын
ቃለህ ይወትያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እሚገርምም ገጠመኝነው ቀሪዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክላቸው
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 жыл бұрын
betam..yemigerm..newu..wedme...yagelglothn..zemenhn..ybarclh
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 4 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚጠቅም ነው እንታቀርበዉ በጣም ይገርማል በጣም እግዚአብሔር ያበርታህ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ነቅተናን
@menberegirma7222
@menberegirma7222 4 жыл бұрын
አባታችን አቶመስፍን ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜይስጥዎት
@AniisOratodokasiidhaa
@AniisOratodokasiidhaa Жыл бұрын
Bemesaqelu Simi Kirisatosi Hoye Wedenga Temlketi😭😭😭🙏
@ሳራየድንግልማርያምልጅ
@ሳራየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልክ የማያልቀዉን ፀጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፈተናችንን ያርቅልን
@sanymrs840
@sanymrs840 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፍዬ ቀልህውት ያሰማልን በድሜበጤና ያቁይልን በጣም አሰተማሪነው
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ባለክበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@teferademse519
@teferademse519 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን በጣም ነው የምናመሰግነው ሁሌም ስለምታስተምረን ነገሮች እና እንዲሁም ሙሉ በሙሉ ገጠመኞቹ ፍፁም አተማሪ እና እራሳችንን የምንፈትሽበት መልካም ኘሮግራም ነው ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !
@ድንግልማርያምለእኔየህይወ
@ድንግልማርያምለእኔየህይወ 4 жыл бұрын
ወንድማችን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና በአገልግሎት ይጠብቅልን በጣም ጥሩ ትምህርትና ግንዛቤ እያስጨበጥከን ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ይገርማል ስንቱ ነገር አሳውቅኩን
@messimessi2487
@messimessi2487 4 жыл бұрын
መምህራችን በጣም አተማሪ ነው ።ስለዚህ ቀጥልበት በጣም ተምሬበታለሁ ።
@wosinacheweresso413
@wosinacheweresso413 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት እያስተማሩን ነው ግን የሚጠቀሙት ቃል መንፈሳዊን የተላበሰ መሆን ግን አለበት ይቅርታ እየጠየቁ በማይገባ ቃላትን በየወቅቱ መደጋገም መልካም አይመስለኝምእግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@netsolo8225
@netsolo8225 4 жыл бұрын
እሳቸው ሁለቱንም ያስተምራሉ የበለጠውን የሚማርበት ሰው እና ከኔ ጅምር ገጠመኙ ነው እሳቸውም ትምህርቱን በበለጠ ይመክራሉ ገጠመኙ ደግሞ የሰውልጅ ያሳለፈውን ነው አንተውስጥም ካለ ወይም ቤተሰብውስጥ ወይንም ጓደኞችህውስጥ ካለ መመርመሪያ ይሆንሀል።
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
እኛ እንዲገባን ቁልጭ አርጎ ለማሰየት ፈልጎ ነው ሁሉም እንደአንቺ ቶሎ ሚገባው አደለም ደገግማሽ እየነገርሽው እኳን ማይገባው አለ አካፈን አካፈ ዶማን ዶማ ከአለልሽው ማይገበው ሰው አለ ሁለችንም እንደመልከችን የማረደት አቅማችንም ይለያያል
@ፍሬሂወት-ጐ4ቈ
@ፍሬሂወት-ጐ4ቈ 4 жыл бұрын
አቤት ሀበሻ ጉድለት ለመፈለግ እሩጫችን
@KidusRufaelTube
@KidusRufaelTube 4 жыл бұрын
ይሄ እኔም በገጠመኞቹ ያየሁት ጉድለት ነው። የተመረጠ ቃላትን መጠቀም እጅግ ወሳኝ ነው። ስለ ኃጢአት ለማስተማር ተብሎ ኃጢአት መሥራት አይገባም። ጌታችን ከአፍ የሚወጣ ያረክሳል ያለውን ማስተዋል ያስፈልጋል። ባህላችንም አይፈቅድም።
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
@@KidusRufaelTube እሱ ለማስተማር ነው እናንተ ቀኑን ሙሉ የምትናገሩትን እስኪ ፈትሹ
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት እኔ ያንተን ትምህርትና ገጠመኝ ከሠማሁ ጌዜ ጀምሮ በጣም ተለወጥኩ እግዛብሄር ማሥተዋል ይሥጠን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በገጠመኞቹ ብዙ ትምህርት አገኝተናል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልኝ እግዛብሄር ይስጠዎት አባታችን እንኳንም መለሱለት ለመምህራችን
@almaz7033
@almaz7033 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሽ አመት ኑርልን እመቤቴ ማርያም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ውድ መህምራችን ።
@fjti7840
@fjti7840 4 жыл бұрын
አሜን
@ناصرالمري-م8ع
@ناصرالمري-م8ع 4 жыл бұрын
በእዉነት መምህር የሚገርም አስተምሮ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታቸን ለምምህራቸን ተሰፋዬ አበራ የገጠመኞን ደብተር ወደ ባለቤቱ እንካን መለሱለት እናመሰግናል እንዎዳታለን ሄወተቸን የሚደን የእልም እንጅራ መፋቸ ነው መምህር ተሰፋዬ አበራ እንካን አገኝከው ደሰ ይላል
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችኝ እግዚአብሔር ይስጠወት እጂግ ደስስስስስ የሚል አስተማሪ ታሪክ እኔ እራሴን እንድፈትሺ አድርጎኛል መምህሬ ክበርልኝ🙏
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
37ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:12:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
137ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ከ 200 በላይ ወንዶችን በ HIV ቫይረስ በቀል የበከለች ቁጡ ሴት
1:18:47
57ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ማለት ይህ ፈተና ገጠመኝ ነው
1:04:53
41ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:16:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН