76ኛB ገጠመኝ ፦ የልጅሽን ለልጄ መዘዝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 27,405

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

አንዳንዴ ልጆቻችንን ለማጋባት የምናመጣው የባህል ዘዴ የሚጠቅም ቢሆንም የተዳረችው ልጅና የምታገባው ሰው አይገጣጠምም፦ በዚህም የተነሳ ወደመ|ት ይገባሉ ይገዳደላሉ

Пікірлер: 378
@HD202v
@HD202v 4 жыл бұрын
መምህር ማብራሪያው እንዳይረዝም የምትለው ነገር ብዙ ባትጨነቅ ጥሩነው ምክንያቱም ከታሪኩ በላይ ማብራሪያው ሌላው በመሀል የምታስገባቸው ትምህርቶች ጠቃሚ ናቸዉ አስፈላጊም ነው A,B,C እያልክ ብትቀጥል መልካም ነው አንተን ካላስቸገርነህ እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልህ።
@ብዙሀገሬበሰማይነው
@ብዙሀገሬበሰማይነው 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኛ የምንፈልገው እሱን ነው መምህር በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@mesrettmeche3498
@mesrettmeche3498 4 жыл бұрын
ትክክል
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
በእውነት እውነት ነው በቃ እህታችን በደንብ አስቀምጠዋለች የኔን ሃሳብ አመሰግናለሁ እህቴ
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ ሠማያዊ ምግብ እኮነዉ የምትመግበን እዴት እደምትመክረን ልቡሥጥ ገብቶ ቁጭ እኮነዉ የሚለዉ*
@sabayemane3153
@sabayemane3153 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen betam
@ብዙሀገሬበሰማይነው
@ብዙሀገሬበሰማይነው 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tibebuasrat8901
@tibebuasrat8901 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ !!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አሚየድንግልማርያምልጅ
@አሚየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ገጠመኝ ነው እኛ የእኖርን ያለነው በአባቶቻችን ፀሎት ነው እግዚአብሔር እንደነዚህ ያለ አባቶች አያሳጣን መምህራችን የነብስም የስጋም ምግብ እየመገብከን ነው በእመብርሃን ስም እናመሰግናለን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናህ አይቀይርብን እኛም ተምረን ገብቶን እና ተገብቶን ለመቁረብ ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ክፉ አይንካህ ከነ ምሉእ ቤተሰቦችህ አባቴ🙏
@bettymulu4268
@bettymulu4268 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድሜ የኔመልካም ስውድህ
@shawuwalo2241
@shawuwalo2241 3 жыл бұрын
መምህር እንኳደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው።ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው።ነገሩ እንድህ ነው አኔ አረብ ሀገር ሄጀ ስመለስ ከወላጅ በላይ ሁኖ ያሳደገኝ አያቴ ሞተብኝ እና እዛ እያለሁ አልተነገረኝም እና ልክ አድስ አበባ ስገባ ሰማሁኝ ነገር ግን ማድርግ ያለብኝ ነገር ቢሆን። እንደምንም ውስጤን እየፈነቀለኝ ችየ ምክንያቱም ለንሰሀ ያብቃን እንጅ ልንሞት ነው የተፈጠርነው። ነገር ግን በሰአቱ ከባድ ነበር እና አሪፍ ትምህርት ነው እመብርሀን ትጠብቅህ አሚን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
በጣም ወደኋላ ቀርቻለሁ ቢዚም ሆኜ ስለነበር ክፍል 76'ን ጀምሬ ሳቋርጥ ይኸው ዛሬ ጨረስኩት። ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።
@saratigi4203
@saratigi4203 3 жыл бұрын
መምህር እኔ ቅርብጊዜ ነው ማዳመጥ የጀመርኩት ይህን ትምህርት እኔም የገጠመኝ ነገር እህቴ ነበረች አንድ ቀን ደወለችልኝና ኧረ እህቴ እኛ ሀገርኮ ተማሪዎችን እያገቱ ወደ ጫካ እየወሰዱ ነው ብላ ነገረችኝ ከአስራ አምት ቀን በሗላእሷው እራሷ መታገቷን ሰማሁ ብቻ ህይወትከባድ ነው እንዲህ ያለ ነገርም አለ
@misaratfakalu3
@misaratfakalu3 4 жыл бұрын
Ameen ameen ameen memeher xegawun yebezalh ayerzem memeh c, d benorwu des yelale memeher bezu temerte new yemengegebet
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የ አባቶች በርከት ይድርሰን በኛለይ ይዴርልን ለዘላለም ይኑርልን አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን።እባቶችን።በርከትይድመምህሬ።እሜን እሜን እሜን አሜን ።እባቶችን።አሜን
@yeneneshayele9598
@yeneneshayele9598 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከመናፍስት አሰራር ይሰውረን
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 жыл бұрын
@ወለተእየሱስ ወለተ በ 1 ልዴታ ማርያም በ 2 አባታችን አባ ጉባ ታድዩስ በ 3 በአታ ማርያም በ 4 ቅዱስ ዩሃንስ በ 5 አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ በ 6 ቅድስት አርሴማ በ 7 ስላሴዎች በ 8 ጻድቁ አባታችን አቡነ ኪሮስ በ 9 ጻድቁ አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ በ 10 በ 11 በ 12 ቅዱስ ሚካኤል በ13 ቅዱስ እሩፋየል በ 14 አቡነ አርጋዊ / ጻቅቁ ገብር ክርስቶስ 15 ሰማህቱ ቅዱስ ቄርቆስ በ 16 ቅድስት ኪዳነምህርት በ 17 ሰማህቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በ 18 ጻድቁ አባታችን አቡነ ሰላማ ከስሀቴ ብርሃን በ 19 ቅዱስ ገብርኤል በ 20 በ 21 እመቤታችን በ22 ቅዱስ ኡራኤል በ 23 ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በ 24 አቡነ ተክለ ሃይማኖት በ 25 ሰማህቱ መርቆሪወስ በ 26 አቡነ ሀብተ ማርያም በ 27 መድሃኒአለም በ 28 አማኑኤል በ 29 ቅዱስ ባለ ወልድ በ 30 መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ይሃንስ ይውላሉ ከተሳሳትኩኝ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ ከምታውቁት እማራለሁ አውቃለሁ ስህተቴን አርሙኝ የማላውቀን አሳውቁኝ ??
@yerusfayesa1027
@yerusfayesa1027 4 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ይመስገን የድንግል ልጅ ዛሬም ዘውትርም ስሙከአጥናፍ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን እናትና አባቴ ቆረብልኝ በጣም በብዙ ፈተና አባቴ እምነቱን ቀይሮ በጣም ብዙ ታሪክ አልፎ እቤታችን የንሳ አባት መቶ ፀበል መርጨት አቆሞ እኛም አዛብ ሆነን ያሁሉ መከራ አልፎ አባቴም ወደልብ ተመልሶ በሰማንያ አመቱ እዳዲስ ተወለደ ለዚህ ሁሉ ነገር የበቃነው እግዛብሔር በሳቸው ላይ አድሮ አባታችን መላከ መንክራ ግርማ ወንድሙ ባስተማሩን መሰረት ፀሎት ቤት ሰርተን እናቴ እኛጋር በፀሎት ስንተጋ ፈጣሪ ፀሎታችንን ሰምቶልን ለዚህ ትልቅ ክብር በቃን ተመስገን
@ኤልሻዳሄ
@ኤልሻዳሄ 4 жыл бұрын
እኔም ሞቼ ከአንድ ሠአት ቆይታ ብዋላ ሠማአቱ ቁድሥ ጎርጌሥ መለሠኝ የሚያምር የድበር ጠባቄ ወታደር መሥሎኝ እድሜሄ አሥራ ሦሥት ነበረ በወክቱ ከነቃው በዋላ ሥነግራቸው ለአያቴም ለአክሥቴም ለአጎቴም በወክቱ እነሡ ነበሩነ ከአጠገቤ አላመኑኝም ፌት እጅ የአረግሽው አልሞትሽም አሉኝ እኔ ግን አራት ሠዎች ወሥዶ ሥሄድ በሩን አላሣልፍ ብሎ የመለሠኝ ሠመአቱ ቅድሥ ጎርጌሥ ነው
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4ጘ
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4ጘ 4 жыл бұрын
በተለይ ለኢትዮጵያዊያን እድለኞችን ነን ሁሉ ነገር አለን ፀበል ቁርባኑ ሁሉ አለን እግዚአብሔር ይመስገን ግን ከኛ ስለ ሆነ እንጠቀምበት እናስተውል ወገኖች
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 4 жыл бұрын
አዋ እግዚአብሔርይመስገን እኔ እንዴት እንደምደሰት ሳስበው እካ
@netsanetmartine9548
@netsanetmartine9548 3 жыл бұрын
እኛ ሀበሾች በምቀኝነት ታጥረናል
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 4 жыл бұрын
#እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን ☝️🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 жыл бұрын
የኔፍሳችን በርከት እናመሰግናለን ሰው ሆይ ነፍስክ እግዚአብሔር የምትሻ ከሆነ ደስ ይበልክ
@ጎንደርጎንደር-ጰ1ቐ
@ጎንደርጎንደር-ጰ1ቐ 4 жыл бұрын
ምን ሆንኩ መሰላችው ይሆን እግዚያብሄር ይመስገን አላቸው ሁልግዚ በህይወቴ ብዙ ነገሮች አሳቶኛል ገንዘብ ሰርቸ የለም ግን ነገ ሰርቸ አገኛለው እግዚያብሄር ይመስገን ሙሉ ጤና አለኝ እያልኩ ስጥናና ስራ እንዳርሰራ በምን የቀረው መሰላችው በጣም ይገርማል የገባ ውበት ቤት ስሰት ቀን ከሰራው በዋላ አችወንድ ነሽ ልጆችን ታበላሽብኛለሽ ሴት ነው የምንፍልግ አሉኝ በሊላው በሚያደርስብኝ ችግር እግዚያብሄር ተመስገን ብልም እንደገና በሊላ መልክ እዳላመሰግን ይፋትነኛል ቢወንም ከነሱ ወጥቸ ሊላ ቢት እየሰራው ነው ሴትነቴን እንደ ወንድ ቀይሮ አሳያቸው ብቻ ብዙ ይፈትነኛል አላማርርም እግዚያብሄር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለዘላለም
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 4 жыл бұрын
ኣይዞሽ ማሚዬ እግዚኣብሔር ይጎብኝሽ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Egzabiher yemsgan chaliye enate
@yemariamyemariam4170
@yemariamyemariam4170 4 жыл бұрын
አይዞሽ ድንግል ማሪያም በምህረቷ ትጎብኝሽ
@ኮኮብየጌታባርያ
@ኮኮብየጌታባርያ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ቲያ
@michaeltesfaye8724
@michaeltesfaye8724 4 жыл бұрын
Tselot berich
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን እኮ በቅዱሳን አባቶች የተካነች ናት የእነሱ ፀሎት ነው እኛንም ሚያኖረን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Betkeklell
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen ❤️💒💒💒💒💒💒👍👍👍😍🙏🌼🌼🌼🌼🌼🙏🙏😍😍👍
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Betkeklell Yeah 👍
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Keep up the good work Tanhks
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Yeah Betkeklell 👍
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን እኔም ከሥደት ስመለሥ የመጀመሪያ ስራዬ ስጋወደሙ መቀበል ነው ቃሉ እራሡ እንዴት ደሥ ይላል አሜን፫።
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
አይ መምህር ተስፋዬ የፊልም አክተሮች ስለ መንፈስ ማውራት አይፈልጉም እንኩአን በፊልም ሊሰሩት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እንኩአን ይሄ እንዲጋለጥ የሚፈልጉ ምን ያህል ናቸው እግዚአብሔር በሚያቀው ከአርቲስት ደሳለኝ ሃይሉ በቀር በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሃይል በመላክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፀሎት የተፈወሱ ከመቶ በላይ አርቲስት ደሳለኝ ሃይሉ ጉአደኞች አሉ ሰምተህ ከሆነ የኔታዩቱብ ላይ ቃለመጠይእቅ ሲደረግለት እንደተናገረው እግዚአብሔር ቅን ልቡና አስተዋይ ህሊና በጥበቡ ያድልን ለሁላችን አሜን🤲🏽
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 4 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏 God Bless You 🇪🇷🇪🇷🇪🇷. Amen ❤️❤️❤️
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
በጣም ልቤ መምህረ ተስፋዬ ቃል የለኝም አንተን ለማዲነቅ ሆነ ለመናፈስት ፈትፈታህ ወየሁ የኔም ህይወት ተጠምጥሞልሀል ገራሜ ነዉ ብቻ እግዚያብሄረ ቀን አለዉ ለታሰረን ወዬሁሁሁሁሁሁሁሁሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesrettmeche3498
@mesrettmeche3498 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን በርታልን
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 4 жыл бұрын
እኔ ግርም የምትልኝ በመቼውኖ አይታቹት ነው ምትኩምቱት ? አባታችን ጸሎቶትን ይድርስኝ
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ምን እንደምልህ ባላወቅም ሁሉም ነገር ከአይምሮ በላይ ነው የምሰማህ ነገር ሁሉ እኛንም ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን የምናፍቀው ነገር ነው በፀሎት አስብኝ እዲሳካልኝ ወንድም እህቶቼ ከነ ልጆቼ ነው መቀበል የምፈልገው እና እግዚአብሔር በሚያውቀው በፀሎት አስብኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ
@mebratnigussie8438
@mebratnigussie8438 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋየ! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መድሃኒአለም አባቴ። ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን። እውነቱን ልንገርህ አይደለ? በጣም ህይወቴን ስለቀየረልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ላይ አድሮ ስንቱን የኔ አይነቱን ግራ የተጋባውን ሰው የሚቀይር ትምህርትህን ብሰማ አልጠግብም ስያልቅ ሌላ እስከምሰማ ነው እምጓጓው እና ሰአቱ ረዘመ ብለህ አትጨነቅ ለኔ አንሶብኛል። ስንቶቻችን የማይረባ ነገር በመስማት ጊዜአችን የምንጨርሰው ምንም መፍትሄ እንደማናመጣ እያወቅን። ያንተ ትምህርት ወይም ገጠመኝ በጣም አስተማሪና ህይወትን የሚያለመልም ስለሆነ ቢሰሙት አይጠገብም። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር።
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 4 жыл бұрын
አግዛኣቢሀር ኣምላክ ለሁልችን ይድረስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለመሂርችን ጸጋው ያብዛልህ አግዛኣቢሀር
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 жыл бұрын
እውነት መምህር እኔ አባቴ በተከታታይ እየመጣ ሊወሰደኝ መንገድ ጀምረን ትቶኝ ይሄዳል ቤተሰብ አታሰታውሸው ይሉኛል የገርማል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mebratseifelddin7710
@mebratseifelddin7710 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 4 жыл бұрын
መምህር እግዜአብሄር አንተን ድምፅህን ያሰማኝ ና ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረኝ ሊምረኝ እንድሆነ ተሥፋ አደረኩኝ ፀጋውን ያብዛልህ
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር ለእኔ ነው በጆሮዬ የነገርከኝ ልቦና ይስጠኝ 💔🙏
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን የአባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እኛ የተዋአህዶ ልጆች በጣም እድለኞች ነን እኛ በግልጸ የማናቃቸው እግዚያብሔር የሚያቃቸው አባቶች ሰላሉን ደሰ ሊለን ይገባል ለአባታችን ጸጋቸውን ያብዛላቸው መምህር አንተም እናቶች እና እህቶችን ወደሰጋ ወደሙ እንዲቀርቡ ያደረግኸው ዘዴ እግዚያብሔር አቀብሎህ ነው በጣም ደሰ ይላል እጀግ በጣም ተምሬበታለሁ ጀግና የተዋህዶ ልጆ የአባታችንየመምህር ግርማ የወንጌል ፍሬ በርታልን ወላዲት አምላክ ከነ ልጆ ትርዳህ ።
@meseret2813
@meseret2813 4 жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ሂወትን ቃለ. በረከትን ያሰማል በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ እኳን አደረሰክ እስከቤተሰቦችህ
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@lulukarma7268
@lulukarma7268 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰባልን በጣም የህይወት እንጀራን ነው ይመገብከን እሽ እና መምህር ስገደት በተገባር አስተምርን ለምን መሰለክ ይምያነብ አሉ ይማያነቡ አሉ አብዛኛዉም አረብ ሀገር ላሉት ልጆች እናም ለሁሉም ነው ይምሆኑ በተግባር ቢሆን ለማያቁት እናስተላልፋለን ብዙ አሉ ስገዱ ስንል እዴት እንስገድ እያሉ እይተችገሩ ነው እሽ በጣም እናመሰግናለን ለትምህርት እሽ
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ደስ የሚል ትምህርት ነዉ መምህር እኔ የሚስቸግረኝ ጥሪ ነዉ ሰዉ የጠራኝ የመስለኛል ስወጣ ሰዉ የለም ይሄ ምንድነዉ ? ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን እኔ ወደአገሬ ተመልሼ ስጋወደሙን እስክቀበል ቸኩያለሁ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማረያም አመሰግናለሁ
@ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ
@ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር በአንተላይ አድሮ በጣም በጣም እያስተማረን ነው
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል በፀሎት አስቡኝ አባቴ ታሞብኛል ሁላችሁም ይሄትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ በፀሎት አስቡኝ
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 жыл бұрын
ተስፋችን የ. ማነበው የ ምሠማውን እረሳለሁ ምን ላርግ? እባክህ እሄን ሁሉ ማን ያምናል
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 жыл бұрын
መምህር እኔ ጥያቄ አለኝ እሱም ደብተራ ማለት ምን ማለት ነው ደብተራ በውጪ ያሉትን አይደለም በቤተክርስቲያን ማአረግ ዳቆን ,ቄስ ብዙ የቤተክርስቲያን ማረጋት አሉ ደብተራ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ምን አይነት ማረግ ያለው ነው ወይስ ምንም ማለት ነው ? የሚያቅ ካለም ከተመልካች ይመልስልኝ ?
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ማደርያ ማለት መሰለኝ ስሙ ንፁህ ነው ግን ሌሎቹ የሰይጣን ማደርያ እየሆኑ እንጂ ።
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@markabdamza8639
@markabdamza8639 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሰተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችውን ያርዝምልን በርቱልን በቤቱ ያጽናችው አሜ አሜን አሜን
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
መምህር በአተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሄር ይስጥህ የአባቶች በረከት ይደርብኝ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሑን መምህር በጣም የሚገርም ነገር ነዉ በየጊዜዉ የተለያየ ታሪክነዉ በጣም አስተማሪ እኔም በምሠማዉ ነገር ላይ ጥንካሬና ወኔ (ቻርጅ ) እያረኩ ያህል ነዉ የሚሠማኝ ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ አመሠግናለሑ።
@maasa-uo8ou
@maasa-uo8ou 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎትዘመንወት ይባረክ በጣምአስተማሪ ታሪክ ነዉ እኛንም እግዛቤርያግዘን የምናዳምጠዉን ወደቤቱ ይመራንዘድ ፀልዮልን ትክክለኛ ዩእግዛብሄርመገድን እድንከተል ፈጣሪ ይርዳን
@ወለተሰንበትእናቷንናፋቂ
@ወለተሰንበትእናቷንናፋቂ 4 жыл бұрын
በእየቤቱ ስንት ጉድ አለ? ያም ሆነ ይህ ጉዞአችን ከእግዚአብሔር ከሆነ እናሸንፋለን ሰይጣን በዛም ሆነ በዚህ መውደቁ መዋረዱ አይቀርም።
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኧረ መምህራችን ምናልባት አንተ በቂ ጊዜ ከሌለህ ነው እንጂ ቪድዮ በዛ ብለህ አትጨነቅ ስንት ሂወት እያዳንክ እንደሆነ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ምናልባት አምላክ ባለ ቀን የኔም ታሪክ ይቀየራል ብዬ ተስፋ አለኝ😭😭😭😭 እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክህ💚💛❤📖⛪📖⛪
@ሀናስደተኛዋቲዩብ
@ሀናስደተኛዋቲዩብ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይሥጠን ለሁላችንም ይሄንን የምትመለከቱ ሁላ በጰሎታችሁ አስቡኝ ፀዳለ ማርያም ብላችሁ
@judio5511
@judio5511 4 жыл бұрын
በገጠመኝ ሕላይ ምታሰተምረን ትምህርት ለህወታችን ትምህርት ነው በጣም ነው ማመሰግነው 🙏🙏🙏
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@kebide2231
@kebide2231 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቃድ ሰለሆነ ነው ይህን የመንፈሳዊ ተጋድሎ ትምህርት የሰማነው። ወለደ ገብርኤል ነኝ አሰቡኝ እባካቸው እባካቸው።
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 መምህር በደንብ ግልጽ አርገው ስላስረዱን እናመሰግናለን👋
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ 4 жыл бұрын
ክብር ለአባቶቻችን ይሁን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@selomondawit859
@selomondawit859 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ለብዙ ሰው መብራት ነህና ጸጋውን ያብዛልህ እኔም በጣም የዜና ሱስ አለብኝ ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ አቁሜ አለሁ እንዲያውም ማዳመጫውን ብጥስጥስ አደርገዋለሁ።
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalwet yasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@እናቴእማፈቅር
@እናቴእማፈቅር 4 жыл бұрын
ውይ መምህር ተስፋየን እንዳለመለምካት እንዳዉ ነፍስህ ትለምልም በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን እባክህን ከቻልክ ሰልክህን ብትፅፍልኝ ካላሰቸገርኩኝ
@ኡሙባርኮት
@ኡሙባርኮት 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ላንተም ለቤተ ሰቦችህ እድሜናጤና ይስጥህ ለኛም ፈጣሪ ልቦናችንን ይክፈትልን እኔ ያለሁት ሳዑድ አርቢያ ነው እናም ወንድሜን ያጣሁት እዝሁ ስደት ስደተኛ ሆኖ ነው እናም መመሞቱን በስልክ ስራላይ ሆኘ ነበር የነገሩኝ እናም በዛን ጊዜ የተስማኝ ድንጋጤ አሁን ድረስ አለቀቀኝም ይህው 3ዓመቱ አለፈ ኮሽታ የስልክ ጥሪ ወይንም ሰውች ሲጠሩኝ እንዲሁ እንደደነገትኩ ነው እምኖረው ስደንግጥ ስውነቴ ለትንሽ ደቂቃ ይንቀጠቀጣን ግን እኔ ከድሮም ጀምሬ አማትባለሁ ፈጣሪ ሁላችንም ይጠብቀን 👉ሞችወንድሜን ወልደ ጊወርጊስን በፆለታቹ አስቡልኝ
@ሱርያልዕዝራሱቱኤል
@ሱርያልዕዝራሱቱኤል 4 жыл бұрын
መምህር በፍጹም ኣይረዝመንም፡ A, B C, D, እያልክ እስከ Z ብትሄድም ለኛ በፍጹም ኣይረዝመንም፡ ዓለማዊ ድራማ ትተን በሂወታችን እርኩስ መንፈስ የሚሰረው ድራማ/ሴራ እኮ ነው እያየን ያለን፡ መምህራችን በርታልን እግዚኣብሄር በጸጋና በጤና ይጠብቅልን።
@ዮሐናንዮሐናን
@ዮሐናንዮሐናን 4 жыл бұрын
አሜን በአማን መምህር የህይወትን ቃል ያሠማልን
@TaTa-mh8tw
@TaTa-mh8tw 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልሁ ለአባታችን እድሜ ፀጋውን ያብዛላቼው
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህር ከይቅርታ ጋር እስኪ ስልክ ቁጥር ውትን ይሰጡኝ የማነግርው ነገር ስላለኝ?
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Tsegawin Yabizalih Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያብዛልን ደጣም ይገረማል ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን ፫
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር አንት ላይ አድሮ እያስትማረን ነው ና በርታ 🌼🌼🌼🌼
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ ብዙ ነገር ተማሪ ቤት አልሁ።
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 жыл бұрын
ያተ ልጂ ሥም እና ያላዛር ትርጉም በማርያም ንገርን በጣም እንወድካለን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
ኤልዳና ማለት እግዛቤሄሬ ዳኛ ማለት ነዉ አላዛር ማለት ዶግሞ ባልሳሳት እግዛቤሄሬ ከመከራ ያዲናል ማለት ነዉ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም አመሠግናለሁፈጣሪ ያክብርልኝ
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 4 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@familienegash331
@familienegash331 4 жыл бұрын
በኡናት ይገርማል እግዚኣብሔር ይመስገን
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 4 жыл бұрын
መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የካህኑ በጣም ይገርማል ትክክለኛ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው
@መቢጋልማርያምጽዮን
@መቢጋልማርያምጽዮን 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን የሚገርም ነው። እንየም እህቴ አለችኝ እና በሰው ሃገር ነው የሚንነረው ግን ጀረዊ፣አንድ ደሞ ልቤ አንዴ ደሞ ራሴ እያለች ታስቸግረኝ ነበር እና ህክምና ስትሄድ ግን ኮላሊት በሽታ አላት ተባለት እና ጨው ያለው እንዳትጠቀም ነገሩን ፣እንየም እግዚአብሔር ያውቃል ብዬ ወደ ራሴ ቤት አምጥቼ ፣ዘይት ዘትውን ይባላል በዚ በኛ ኤሪ ነው የሚባል ብቻ አባቶች ስያስተምሩ ሰማሁ እና በፀለህበት ፆሎት 3 ጊዜ እፍ እያልኩ ፣ከሃገርዬ ደሞ ፀበል አመጣህላት አሁን ላይ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ምሉ በሞሉ ተሻላት እንድያም ህክምናው ደግሜ አልወሰድክዋትም ተመስገን እና በሰው ሃገር ያላችው ወገኖቼ በእምነታቹ በርቱ ብራችው አትጨርሱ ያለላችው አላችው እያሉ ፣
@zinashu9679
@zinashu9679 4 жыл бұрын
Enkuwan dena metahlin tesfu Aalimetalignm//B//eyesemaw new wondime
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 4 жыл бұрын
እሚገርም ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመሥገን መምህራችን እግዚያብሄር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የመምህር ግርማ ፍሬ
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ያሳዝናል መጨረሻው ሞት መሆኑ ዋናው በልጅቷ ጸሎት ልጁ እረፍት ማግኘቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛለወት አሜን የቅዱሳን አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen bawente le memehire Kali hiywotin yasimalin
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ይህን ፖሮግረም በመተት ለሚፈታተነኝ ሰዉ ብልከዉ ጥሩ ነዉ አደል
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
የቅዱስ አባቶቻችን በረከት በሁላችንም ቤት ይግባ የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት ይጠብቅን 💓💓💓 አሜን አሜን አሜን መምህር ሰዐት አል ረዘመም በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ!!!!!
@afeworkdaniel5304
@afeworkdaniel5304 6 ай бұрын
መምህር ቃለሕወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልንን በወንድሜ ስም ንግድ ፈቃድ ነበር የእሱን ፈቃድ መልሸ በራስ ፈቃድ ለስራ ብየ ኦድት አድርገው እንድመልሱ እመለከት አንድም ዓመት ግብር ያልከፈልኩበት ጊዜ በሌለበት ዦሮ ጭው የምያደርግ ግብር ስምንት መቶ ሽህ መጣብህ ካሉኝ ጊዜ ጀምሮ ንግድ ሥራዬ ና ሕወተ እጅግ አስቸጋሪ ፈተና ውስጥ ወድቋል ። ለዚህ ፈተና ምንድነው መፍትሄው ?
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስተማረን የመከረን ክብሩ ይስፋ በጣም ጥሩ ትምርትነዉ
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo
@meditesfaye9201
@meditesfaye9201 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwoten yasmlen
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን።ኣምላካችን ለሁላችንም ይድረስልኝ ኣንተም እመብርሃን ትጠብቅህ ተስፋ ስላሴ እህትህ ወለተ ኣረጋዊ በፀሎትህ ኣስበኝ ከፍቶኛል
@kebide2231
@kebide2231 4 жыл бұрын
ወለደ ገብርኤል ብላችው አሰቡኝ። እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ትምህርት። ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እባክህን ወለተኢየሱስ ወለተጊዮርጊስ በጸሎት ያስቡኝ ዘንድ ንገርልኝ አንተም በጸሎትህ አስበኝ👏ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን መንግስቱን ያዋርስህ እድሜ ጤና ይስጥህ👏👏👏
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በርታልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክፉ ወሬ ከኛ ይራቅ እግዚአብሔር ለክብር ያብቃን መመህራችን አንተ ካልደከመህ ለኛ አይበዛብንም ብዙ እየተማርንበት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 4 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እደምን ሰነ፰ታችሁ የሀጀሬ ልጆች መምህራችን ጊዜህን እውቀትህን ሰወተህ ሰለምታሰተምረን መድሀኒአለም የድካምህንዋጋ ይክፈልልን እድሜ ጢና ይሰጥልን ዋሰተዋልን ያድለን
@mezgebuategegne3127
@mezgebuategegne3127 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎው ያለ መሰልቸት በፍቅርና በናፍቆት የምንመገበው ምግብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@MeseretDxb-fc8ss
@MeseretDxb-fc8ss 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምር እውነት የአግልግሎት እድመህን ያረዝምልህ ትምህርትን ስከታትል ሁለም አለቀሳለሁኝ በተሰቦቼ አለቁብኝ አባተ እናተ ወንድመ ሁለት እህቶቼ ከ10 ቤተሰብ 4 ሴቶች ቀርተናል በጣም ምያሳዝኖ ነገር እኛም ተበታትን ነው ያለነው ሁለቱ በስደት አንዷ ታማ አንዷ በትዳር ምገርሞ ነገር አያተ ዱሮ ጨለ ያመልኩ ነበር አሉኝ ከዛም ስሞቱ አባቴ ተረከባቸው አባተ ለጨለ እያገሌጌለ ሳለ 4 ልጆቹ በተከታታይ ሞቱበት ከዛም እሱ ነው ልጆቼን የገደለብኝ ብሎ ወስቶ ጨካ ውስጥ ጣለ አሉኝ እኔ አለቆም ለቤት የመጨረሻ ልጅ ኔኝ ከዛም አባተ ቤተክርስትያን መከታታለ ጀመረ ብዙም ሳይቆይ አረፈ እናተም ተከትላ አረፈች አሁን 4ሴቶች ቀርተናል ምገርሞ ነገር እኛም ተበታትነን ነው ያለነው ሁለቱ አረብ ሃገር ሁለቱ ሃገር ቤት አንዷ በቤሽታ ተይዞ አንዷ በትዳር አረብ ሃገር ያለነው እኛም አንድም ቀን ስከታማ ሆነን አናቅም ብቻ እለፈለን ሁለታችንም በተለያዩ በሽታ እንሰቃያለን እራስ መታት ጮጋራ ብቻ ምን ብዬ ልናገር አሁን አንተን ትምህርት ስሰማ ለካ የቤተሰቤ ጉድ ነው እያልኩ አለቅሳለሁ ምን ላርግ በፀሎታቹ አስቡኝ መፍተ ነገሩኝ እባካቸሁ ጨንቆኛል መምህር እርዳኝ በእግዝአቤሄር ስልክህንም ልያገኝ አልቻልኩም ወላተ ገብረኤል ከዱባይ
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የልጁ መሞት በጣም ያሳዝናል የነሱ መጨረሻ ደግሞ በጣም ደስ ይላል መምህር በህልሜ ስላንተ ስጠይቅና ሳወራ ነው ያደርኩት በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ሁሉ ይባርክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር እድሜውን ጤናውን በረከቱን ሰላሙን ሁሉ ያድልህ ተባረክ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
አረ ግራ ገባኝ እየበላሁ ይርበኛል ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ሰበት
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
እባታችን ሆይ, ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ, ቅዱስ ይሕዌ ቅዱስ ፀባኦት እየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል ብለሽ እፍ በይበት ምግቡ ላይ ፀልየሽ ብይ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
@@solnetu1260 እሽ አመሰግናለሁ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Kali hiywotin yasimalin memiher egzabiher yestiln tegawin yabizalike🙏🙏🙏🙏🙏
76ኛA ገጠመኝ ፦ የልጅሽን ለልጄ መዘዝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
57:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 33 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 37 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,3 МЛН
77ኛB ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ  ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
44:27
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 22 М.
100 c (memihir tesfaye abera getemeng)በአጎቶ አስማት የተማመነ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:03:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН