Alemeye Getachew (Aschegersh) አለምዬ ጌታቸው (አስቸገርሽ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

  Рет қаралды 887,204

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

3 жыл бұрын

Ethiopian Music : Alemeye Getachew (Aschegersh) አለምዬ ጌታቸው (አስቸገርሽ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- kzbin.info...
#minewshewatube #AlemeyeGetachew #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 776
@alemtube1549
@alemtube1549 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እስኪ የአለምዬ አድናቂዎች ላይክ አድርጉኝ ላይክ አምሮኝ ነው 😉 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥♥♥..
@enawkemadamkushina431
@enawkemadamkushina431 3 жыл бұрын
የሸወዋ ቀበጥ😍😍😍
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ጎራ በሉ በቅንናት
@aamare337
@aamare337 3 жыл бұрын
የአለምዬ አድናቂዎች የት ናችሁ
@heaahhh4841
@heaahhh4841 3 жыл бұрын
አለን እዚህ
@brookgetachew9639
@brookgetachew9639 3 жыл бұрын
ደንቁረዋል
@simegnsimegn6466
@simegnsimegn6466 Жыл бұрын
አለን
@aielafyihun5210
@aielafyihun5210 11 ай бұрын
አለን አለን። ሁሌም ከሱ ጋ ነን።
@yemaryam2668
@yemaryam2668 3 жыл бұрын
ላንተስ ለማን እናገርብህ ? እውነት ትችላለህ የሚለው ቃል አይገልጽህም አንደኛ!!!!
@yonaswedishagya7524
@yonaswedishagya7524 3 жыл бұрын
ኣድናቒክ ነኝ ሁሉም ዘፈንህ ፈገግ ብለህ ነው የምትዘፈነዉ G.B.U bro from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-ql6je8ez3g
@user-ql6je8ez3g 2 жыл бұрын
@@tgytarekegne1794 ጅል
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
አለምዬ ትወና ትችላለህ ፌልም የምትሠራ ነው የሚመስለኝ ምርጥ ስራ ነው!!!
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergigne
@radetrita8590
@radetrita8590 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሰወድህ አለምዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥህ እሰቲ አለምዬን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ በናታችሁ
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ጎራ በሉ በቅንናት
@user-su9iz1pq4h
@user-su9iz1pq4h 3 жыл бұрын
@@SaraEthiopiadiy ፡፡፡፡፡
@Bella_libra
@Bella_libra 3 жыл бұрын
ምንደነው እሹ ሲል ደስ ሲል😁🔥🔥🔥 Alemeye ymchek meret sera
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 жыл бұрын
ክክክክክ እንደ ህፃን ልጅ ምንድን እሹ ክክክክ
@ethiopian9206
@ethiopian9206 3 жыл бұрын
ይችን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በቃ ደስስስተኛ ሁኑ ሁሌም የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታልን 2 ተኛ ነኝ ደግሞ ለኮሜት ዛሬስ ኢትዩጵያ እና ህዝቦቾን እግዚአብሔር ይባርክ
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥♥♥..
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergign
@ethiopian9206
@ethiopian9206 3 жыл бұрын
@@kidanyoutube2469 አድርጌሻለሁ ቃላችን አይከፈልበት አድርጎት ወገኖቸ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
@@ethiopian9206 aemsginalewu yene marrrr
@kebedalemu1245
@kebedalemu1245 3 жыл бұрын
@@yefikirTube Ķ
@Gibi_podcast
@Gibi_podcast 3 жыл бұрын
መልክቱ ለሳሮን ይድረስ....,,...,.,,የምትስማሙ like
@martasenbeta9467
@martasenbeta9467 3 жыл бұрын
ውይ እስቲ ተዋት የቀናችሁ ይመስላል
@dawitbeyene8433
@dawitbeyene8433 3 жыл бұрын
እሷ እንኳን እናቷን እግዚአብሔርን አትፈራም
@whereisthelove8844
@whereisthelove8844 3 жыл бұрын
ሳሮን።ግን ማናት ሶሪ
@selamwitgondera7240
@selamwitgondera7240 3 жыл бұрын
Saron yemikonett enat yelatm meselegn
@kedirsewnet3601
@kedirsewnet3601 3 жыл бұрын
ልክነሽ/ነህ ዘፈኑ ለሳሮን ነውየተለቀቀው
@user-vb6fl7ot9n
@user-vb6fl7ot9n 3 жыл бұрын
እስኪ ያለማየሁ ቅኔ የተለየ ነው እምትሉ ላይክ
@shewamolla1322
@shewamolla1322 3 жыл бұрын
ሀሌም ልዩ ነው ይገርመኛል
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 жыл бұрын
ወይ አለምዬ ስራዎችህ ሁላ ፈታ ነው ሚያደርጉኝ ጌታን😃😃😃😃 ምንድን ነዉ እሹ ለናትሽ ቆይ ባልነግርልሽ😃😃😂💕💜
@Feyoribelay
@Feyoribelay 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላሙን ያብዛላቹ 💚💛❤️
@Gibi_podcast
@Gibi_podcast 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሰብ አድርጉኝ♥
@maslahstudio5872
@maslahstudio5872 3 жыл бұрын
I wait this song many hours then i wil get i love music ethiopia I understand ethiopia music 25% From baidoa somalia
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ዋውውው አይድምፅ መታደልእኮነው ቁምጠውን አውልቀሺ ከዛው ከቀሚሱለይ ቁሚ ሴትልጅ እና ፍርፍር ሺፉን ሲልነው ጣምእሚኖረው የዛሬልጆች። እኮእራቁታቸውን ካልህድ አራዳ የሆኑ አይመስላቸውም አራዳነት እራቁት መህድ ከሆነያው ፋራናቲይሻለኛል
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergign
@betimoges9976
@betimoges9976 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ግን እንደገባኝ ከሆነ ልጅቷ ብቻ ሳትሆን አስቸጋሪ የሀገራችንም ነገር ነው ያማል ቅኔው
@Gibi_podcast
@Gibi_podcast 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሰብ አድርጉኝ♥
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የተመቸው ዘፈኑ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergign ee
@user-mb8lq2rs1b
@user-mb8lq2rs1b 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የምወደው ልጅ
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
@@kidanyoutube2469 eshi anchim argilegn
@moesh7884
@moesh7884 3 жыл бұрын
Gera yegebawe new
@awetgidey3377
@awetgidey3377 3 жыл бұрын
ተፍተህ ነበር አንተ ጀግና ዘፋኝ እንኳን መጣህ ጥሩ ስራ ነው ያመጣካው
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergigni e e
@alazarandu3637
@alazarandu3637 3 жыл бұрын
የሙዚቃ ጥበብ ገብቶት እያዝናና የሚያስተምር አርቲስት ማለት አለምዬ ነህ:: እናመሰግናለን
@betelehemayelesheferaw1910
@betelehemayelesheferaw1910 3 жыл бұрын
ቅኔው ተመችቶኛል አለምዬ ኑርልን
@user-oe8bh7mt4b
@user-oe8bh7mt4b 3 жыл бұрын
ሀገር አዋቂ ባህል አክባሪ ኑርልን አለምየ አንደኛ ነህ
@onelovetube2032
@onelovetube2032 3 жыл бұрын
The right message at the right time👌 ዘንድሮ ያላስቸገረ ማን አለ ብለህ ነው🤔😂
@Gibi_podcast
@Gibi_podcast 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሰብ አድርጉኝ♥
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 3 жыл бұрын
My baby እያሉ ስያዝጉ ነበር እንኳን መጣህ አቦ የምሰራው ሁሉ ለየት ያለ አንደኛ ነው👌👌👌👍👍
@lababa7893
@lababa7893 3 жыл бұрын
እንዳመር ውደ
@antenehmebrat9920
@antenehmebrat9920 3 жыл бұрын
አስችገርሽ የአለምያ አድናቂዎች የት ናቹሁ እስኪ እንያቹሁ
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
አቦ አንተ ልጅ እይታህን እኮ ስወድልህ የዘፈኑ ዜማ ቢቱ ደስ ይላል
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k 3 жыл бұрын
ላሁኑ ትውልድ ምርጥ መልክት ነው ሁሌም ዘፈኖችህ ተወዳጅ ነቸው ለሳሮን ጋብዙልኝ
@gach33man6
@gach33man6 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሰወድህ አለምዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥህ!.........................
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው የአለምዬ አድናቂዎች 😍✌️
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
አስቸገርሽ እውነት አስቸገርሽ በጣም በቁምጣ የገባውን ጁንታ ታካትታለች የነሱ እናቶች የሉ ያው መከላከያ ይቆንጥጥልን⭐
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
KKKKK
@bertukanbertukan9916
@bertukanbertukan9916 3 жыл бұрын
Kkkkk
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ጎራ በሉ የአገሬ ልጆች አዱሰ ነኝ አበረታቱኝ
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
This young man he has he is on Style I like every single song he has great job keep up a good job 👏 👍 🙌 👌
@adisuasnakew8700
@adisuasnakew8700 3 жыл бұрын
Good job!!!!!!
@adisuasnakew8700
@adisuasnakew8700 3 жыл бұрын
Good job!!!!!!
@arseehaile2164
@arseehaile2164 3 жыл бұрын
Wowwwww 👏👏👏
@brookgetachew9639
@brookgetachew9639 3 жыл бұрын
ያሬድ ነጉ መች ያሽቃብጣል
@tigistgudeta8787
@tigistgudeta8787 3 жыл бұрын
Wowwwww🐵👍🤺😳😁😍🙄
@fafebentiabuya3400
@fafebentiabuya3400 3 жыл бұрын
ፐስእሉን መጨረሻ ማየት ጓጉቸ ነበር ከጠበቅኩት በላይ ሁኖ በጣም አስደሰተኝ እስኪ እንደኔ ሌላ ገምቶ ውጤቱ ግን የኢትዮጲያ ካርታ ሁኖ ያስደሰተው በላይ ግለፁላቸው
@ephratah2139
@ephratah2139 3 жыл бұрын
የእናቷ የአንገት ንቅሳት ከቅላታቸው ጋር 🥰🥰🥰🥰
@user-bb9qi5em7y
@user-bb9qi5em7y 3 жыл бұрын
ዳሰኞቹ በቀሚስ ቢሆኑ አሪፍ መልክት ነበረው ይሁን አሪፍ ነው ልፋትህ አተው ነው የምታቀው አሪፍ ነው በርታ
@yohanesmichal9409
@yohanesmichal9409 3 жыл бұрын
መታሰቢያነቱ ❗️❗️❗️❗️❗️ ለ ሳሮን አየለኝ እና መሰሎቿ ,😉😉
@Gibi_podcast
@Gibi_podcast 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሰብ አድርጉኝ♥
@birukkassa1344
@birukkassa1344 3 жыл бұрын
አለምዬ የግላችን የራሳችን... ያራድዬ ልጅ As Always cheers for your good job
@user-vh2yx4rv4i
@user-vh2yx4rv4i 3 жыл бұрын
Nice songs የአልማየው አደናቅ ነኝይ የሱ ዜፋን ዉስጤ ነው ❤❤
@marymessele3423
@marymessele3423 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣህ የኳስ ሜዳው ልጅ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
አለምዪ ሁሉም የተለየ አሳብ አለዉ ዘፍኖችክ ለምክሩ እናመስግናለን ይህ ማስታውሾነቱ ለሳሮ ይሁንልኝ፡፡
@lababa7893
@lababa7893 3 жыл бұрын
ደምርኝ እስኪ ውደ
@Gibi_podcast
@Gibi_podcast 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሰብ አድርጉኝ♥
@seluderu1380
@seluderu1380 3 жыл бұрын
የጣሎት ሁሉ ያነሶታል ምርጥ ስራ
@azariaabebe8062
@azariaabebe8062 3 жыл бұрын
ሁሌም ለየት ያለ ሙዚቃ ማውጣት ትችልበታለህ
@kaleteshome4271
@kaleteshome4271 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥♥♥..
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
👈
@enderasenegn
@enderasenegn 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ የሚመቼኝ ይችን ፖለቲካዋን ሸንቆጥ የሚያደርጋት ነገር ነው ብቻ ለገባዊ ጎበዝ ልጅ ነው
@user-mg3io3sw9h
@user-mg3io3sw9h 3 жыл бұрын
ክልፕ በቃ አለምዬ ይሰራ❤❤ ዋው አንደኛ ነው
@yingesumekonen1320
@yingesumekonen1320 3 жыл бұрын
ሁሉ ነገር ሲሞላልሽ የኔ ቆንጆ ሰው አስቸገርሽ 😍♥️
@Seya_ebro
@Seya_ebro 3 жыл бұрын
እስኪ የሙዚቃው ቢት የትኛው የሀገራችን አካባቢ ነው ያሸልማል በዛውም መማማር ነው
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergigne
@tigistnegash3316
@tigistnegash3316 3 жыл бұрын
ደቡብ
@Seya_ebro
@Seya_ebro 3 жыл бұрын
@@tigistnegash3316 ደቡብ የት
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 3 жыл бұрын
የሸገር ነው ይሄማ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️😆😆😆😅
@weynitesma2560
@weynitesma2560 3 жыл бұрын
ደቡብ ኮንታ
@Heaven157
@Heaven157 3 жыл бұрын
አንደኛ ግጥም አንደኛ ዜማ አንደኛ ድምፅ አንደኛ ክሊፕ አንደኛ ሙዚቃ አለምዬ ይመችህ ሁልጌዜ ዘፈኖችህ ትርጉም አላቸው ቆይ ለናትሽ ባልነግርልሽ ዋዉ👌😂😂
@danielgebremichael4317
@danielgebremichael4317 2 ай бұрын
አለምዬ የሁሉም ዘፈኖችክ አድናቂ ነኝ..
@bitewmenbere
@bitewmenbere 3 жыл бұрын
በዚህ ሙዚቃህ ብዙ አድናቂ እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለሁ....እኔን ጨምሮ....ከዘፈንከው ሁሉ ይህን ወደድኩልህ በርታ
@mogeshaileab363
@mogeshaileab363 3 жыл бұрын
ዘፈን ቅንብር ላይ ግን በጣም ብዙ ስራ ይቀረዋል አቀናባሪው የማይረባ ነው አለምየ ግን ምርጥ ነህ በተለይ ከካሜራ ጋር ያለህ ስኑኙነት ደስ ይላል
@asmeromaru454
@asmeromaru454 3 жыл бұрын
አለምየ ሁሌም ጥሩ ስራ ነው
@zizlove1883
@zizlove1883 3 жыл бұрын
ይሄ clip ከምንም በላይ እኛን በሰውነት ሞላ ያልነውን ለውዝዋዜ ስላካተታቹልን በርቱ እናመሰግናልን😘😘😘 ሆድ ልጥፍ ካልሆነ መቼም ayaserum የኛ musikegnoch
@yasminyasmin-de1nr
@yasminyasmin-de1nr 3 жыл бұрын
😂😂😂😂 ቀንሺ ትንሽ
@zizlove1883
@zizlove1883 3 жыл бұрын
@@yasminyasmin-de1nr 🤣🤣ለማን ብዬ 🤣
@yasminyasmin-de1nr
@yasminyasmin-de1nr 3 жыл бұрын
@@zizlove1883ለኔ ብለሽ😂😂
@rita4819
@rita4819 3 жыл бұрын
ምንድነው ዳንሰኞቹ ተዝቦጠቦጡ መነሳት መቀመጥ መቻላቸው በራሱ ትልቅ ችሎታ ነው ወዮ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergign I
@rita4819
@rita4819 3 жыл бұрын
@@kidanyoutube2469 አደርጋለሁ እንችም
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 3 жыл бұрын
አለምየ በጣም ነው እምዎድህ እማደንቅህ ዋሸሁ እንደ በሚለው ይህ ዘፈንህ መለክቱ ለሳሮን መሆን አለበት አስቸገርሽ !!
@user-dx3qh7mi8k
@user-dx3qh7mi8k 3 жыл бұрын
የአለምዬ አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥♥♥..
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergign
@user-dx3qh7mi8k
@user-dx3qh7mi8k 3 жыл бұрын
@@yefikirTube አድርጌሻለሁ ሄሊ
@user-dx3qh7mi8k
@user-dx3qh7mi8k 3 жыл бұрын
@@kidanyoutube2469 አድርጌሻለሁ ቃል
@mesi4779
@mesi4779 3 жыл бұрын
ewnetun lemenager ye alemeye music maymechew kale tenenetu yetratregnal😳it's best job ever👐😍😍😍
@kal3781
@kal3781 3 жыл бұрын
አንደኛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥♥♥..
@kal3781
@kal3781 3 жыл бұрын
@@yefikirTube Subscribed
@user-mo6oz4ur6k
@user-mo6oz4ur6k 3 жыл бұрын
ጠፈተህ ነበረ ይል ነው ድምፅሕ ፈጣሬ ሆይ የሀገራችነን ሰላም መልስልን😰የአገሩ ሰላም የናፈቀው Lkie😰
@mesfingirmaa3568
@mesfingirmaa3568 3 жыл бұрын
ምርጥ አለምዬ በቃ ቁምነገር የሆኑ መልዕክቶች በሙዚቃ ማስተላለፍ ይላሉ ይሄ ነው በርታልን።
@iloveyouethiopia3911
@iloveyouethiopia3911 3 жыл бұрын
አለምዬ ስወድህ ፈገግታህ ልዩ ድምፅህ ልዩ ክሊፕህ ማራኪ ምርጥ ኢትዮጲያዊ በርታልን ♥♥
@Nesi2221
@Nesi2221 3 жыл бұрын
አለምዬ ምርጥ ዘፈን ነው በራስክ እስታይል ነው ሁሌም ምትመጣው ጥሩ ሰዓት ነው ደግሞ የለቀከው ለሳሮን አሰቸገርሽ ባልነግርልሽ ለእናትሽ
@Gibi_podcast
@Gibi_podcast 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሰብ አድርጉኝ♥
@samuel1989ful
@samuel1989ful 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ actually underrated የሆነ ዘፋኝ ቢኖር አለምዬ ነው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ኮሜት ላነብ ነው የመጣሁት😀😀😁 አሰቸገራችሁ የቲክቶኮች እብዶች😀😀
@user-zl1eh7dk5r
@user-zl1eh7dk5r 3 жыл бұрын
ስለሙዚቃው ደጋግሜ አዳምጨው እመለሳለሁ ማነው እደኔ ኮረና የሚባል በሽታ ያስፈራው በተለይ በሳኡድ አረቢያ ጅዳ አሁን ያለው ሁኔታ ያስፈራል ጥንቃቄ አድርጉ😥
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥♥♥..
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergign
@user-zl1eh7dk5r
@user-zl1eh7dk5r 3 жыл бұрын
@@yefikirTube እሽ ውደ
@user-zl1eh7dk5r
@user-zl1eh7dk5r 3 жыл бұрын
@@kidanyoutube2469 እሽ ማሬ
@lababa7893
@lababa7893 3 жыл бұрын
እንዳመር ውደ
@reew6344
@reew6344 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ 🙌🏻ስወደው እኮ❤️
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥♥♥..
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergigni e e e
@rita4819
@rita4819 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ምርጥ ስራ ይሆናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ አለምየ
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥♥♥..
@tektokiove2452
@tektokiove2452 3 жыл бұрын
አስቸገርሽ 💚💛❤️👌👌
@alexoking3229
@alexoking3229 3 жыл бұрын
አንደኛ ነው
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥♥♥..
@r.a8212
@r.a8212 3 жыл бұрын
ከተለቀቀ ገና 8 ደቂቃ ምን ጊዜ ተደረደራችሁ😃😃😃😃😃ወዮ🙈🙈🙈🙈🙈በሳቅ ገደለ አክቱ ኧረ አስቸገርሽ በጣምም 😂😂😂😂😂😂😂
@lababa7893
@lababa7893 3 жыл бұрын
እንዳመር ውደ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
👍😅
@r.a8212
@r.a8212 3 жыл бұрын
@@lababa7893 ደምሬሻለሁ ነይልኝ
@ferehywetbelete9024
@ferehywetbelete9024 3 жыл бұрын
አልምዬ ሁሉንም ዘፈን እወዳለሁ የሚርገበገብበት ግን ሁሉም ዘፈን ላይ ከዘፈኑ ጋር ምንም አይሄድም የሁልም ዘፈን እንተ ብቻህን ብትሆን በጣም ያምራል ለማንኛውም ጥሩ ነው ሳናይ እንስማዋለን
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 3 жыл бұрын
አለምዬ ምርጤ ቆንጆ ነው👌👌👌
@betelhemadaneyutub6277
@betelhemadaneyutub6277 3 жыл бұрын
Sewedehi.betam.harife meleket.yalew.muzica new😍😍👍👍👍❤❤❤
@babiseyoume6785
@babiseyoume6785 3 жыл бұрын
አለምዬ ምርጥ ልጅ ይመችህ
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥♥♥..
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergigni e e e
@muka600
@muka600 3 жыл бұрын
ወጣ ያለ ስራ ስለ ምትስራ በጣም ነው የምትመችኝ በጣም ደስ ይላል አለምዬ በርታ
@mekdesgetaneh7544
@mekdesgetaneh7544 3 жыл бұрын
መልዕክቱ ለሳሮን ብቻ ሳይሆን ለምትገላለጪ ሸቃሊት ጭምር ነው 😊አልገላለጥም አልሰደብም 👍😍
@teferabaye0922
@teferabaye0922 3 жыл бұрын
ወይ አለምዬ ስራዎችህ ሁላ ፈታ ነው ሚያደርጉኝ
@saratube9054
@saratube9054 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ምወድክ ክሊፖችክ ስርአታቸው ፩
@user-fu3sf6qe5f
@user-fu3sf6qe5f 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አለምዬ ጥሩ እይታ ነው እናመሰግናለን
@user-yt9mn6sz1d
@user-yt9mn6sz1d 3 жыл бұрын
تبرك الله بوفيق معك عابد الشاجعي من المغرب
@user-mm4od7xu4j
@user-mm4od7xu4j 7 ай бұрын
አለምዬ ምርጥ ስራ ነው
@mahadboba7331
@mahadboba7331 3 жыл бұрын
የእሱ በጣም ጥሩ🇪🇹
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 жыл бұрын
አለምዬ አለሜን አሳየህኝ ሙንዱነው እሱ ሰርተኸዋል✊👌🏾
@babatube9379
@babatube9379 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
አስቸገርሽ እውነት አስቸገርሽ በቁመጣ መተው ጁታውን ማን ይቆነጥጥልን
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 3 жыл бұрын
Junta wond new 5 million sent zmtabete shentam AMARA
@ethio5740
@ethio5740 3 жыл бұрын
በፊት 2 ዘፈን ጥሩ ነበሩ ከዛ ግን ሴትን ብቻ የሚነካ ነው ያንተ ዘፈን ሴትን የሚነካ ብቻ ነው? ከዚህ በፊትም ያለው እንደዛው ነው እባክህ ክብራችንን አነእካብን
@sadeademsa8158
@sadeademsa8158 3 жыл бұрын
እሄ ልጅ ሲመቸኝ😍😍😍
@90smusic52
@90smusic52 3 жыл бұрын
አለምየ ጥሩ ስራ ነው መልካም እድል
@Lasta-tube
@Lasta-tube 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ምርጡ ሰው አንድ ቀን እንደምንገናኝ ተስፋ አረጋለሁ አከብርሀለሁ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ዋውው ያበደ ነው👌
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 3 жыл бұрын
😂❤❤😍😍👍👈 Yani konojo🇪🇹🇪🇹
@nono7070
@nono7070 3 жыл бұрын
Omg that is beautiful song. I love all your music
@etalemkassa7034
@etalemkassa7034 3 жыл бұрын
ትችላለህ ይመችህ ድምፅ ከአክት ጋር በጣም አሪፍ ነው
@mamush2245
@mamush2245 3 жыл бұрын
Alemeyae always the show stopper every time you come back with more beautiful than the past one as usual classy & neat
@zizlove1883
@zizlove1883 3 жыл бұрын
አለምዬ ስወድክ 🥰
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergign
@user-pn3sp9qk3t
@user-pn3sp9qk3t 3 жыл бұрын
Wow yemr melekitu andegna new Kitachewun tilewu lemiwetu setochi anyway 👌💯💯❤❤❤❤
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
አለምየ ስትመቸይ ❤️❤️❤️❤️❤️
@myphonoo2480
@myphonoo2480 3 жыл бұрын
አለምዬ በርታ አድናቂህ ነኝ
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 3 жыл бұрын
ሁሌም ምርጥ ትመቸኛለህ
@bezaabebe8364
@bezaabebe8364 3 жыл бұрын
አለምዬን ይመስል ሙዚቃን በሚያዝናን ነግር የሚያቀርብ የለም ምርጥ ነው
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 3 жыл бұрын
You are Amazing talented Lovely Artist thank you 🙏🙏🙏💕
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 жыл бұрын
ስራወችሁ ሁሉ ድንቅ ናቸው በጣም ነው እሚመቹኝ ካንተ ፈገግታ ጋር ወዝ ወዝ ነው
@amentube5479
@amentube5479 3 жыл бұрын
Yene abat hulunm zefenochun new mwedlet ehe demo waw new keep it up
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
አለምዬ ስወድክ እንኳን ደህና መጣክ👍💃❤
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ይሔን ልጅዝምብየ እወደዋለሁ ደግሞ ለእኔ ብቻ ነው ከጆሢጋር የሚመሣሠልብኝ በጣም ምርጥ ስራ ነው ሁሌም አንደኛ ነሕለኔ
Dina Anteneh - Bede - (Official Music Video) - New Ethiopian Music 2016
5:00
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 12 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
Yohana - ዮሐና - ገላጋይ | Yohana - Gelagay (Official Video)
3:49
Yohana ዮሐና
Рет қаралды 14 МЛН
Alemye Getachew - Akuaye | አኳዬ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
4:58
🤣🤣❤️
0:26
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,8 МЛН
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 24 МЛН
Девушка великан ходит по городу #фильм #кино
0:48
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58