ጃዋር እና የአማራ ሀይሎች አብረው ሊሰሩ? | ጃዋር 4 ኪሎ ቢገባ ሰላም ይወርዳል?! | ጃዋር በአሁኑ ሰአት ለምን ተከሰተ? | Ethiopia

  Рет қаралды 20,104

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@ashenafigebremariam7125
@ashenafigebremariam7125 2 күн бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂውም በጣም ጥሩ ዝግጅት ነበር ጠያቂው ጋዜጠኛም አድናቂህ ነኝ በርታ ሠላም ለአገራችን
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Күн бұрын
ዶክተር ዮናስ እናመሰግናለን ❤🙏 አማኑኤል እንግዳህ ሃሳባቸውን እስኪጨርሱ ታገስ🙏
@ExtraAcct-t8o
@ExtraAcct-t8o 20 сағат бұрын
በርታ ምርጥ ጥያቄዎች ናቸው በደንብ እንደተዘጋጀህበት ያስታውቃል ጥሩ ሞጋች ነህ ቀጥልበት በርታ።
@kasimkemal5886
@kasimkemal5886 Күн бұрын
Jawar ❤❤❤❤jawar❤❤❤❤❤❤jawar❤❤jawar❤❤❤jawar
@jsogt8786
@jsogt8786 Күн бұрын
አማንኤል ምርጥ ልጅ እንኳን አደረሰህ
@Melaku-77
@Melaku-77 2 күн бұрын
ጋዜጠኛው ግን መጠየቁን እንጂ የሚሰጠው መልስ ላይ ግድ ያለው አይመስለኝም በዛ ላይ ዶክተሩ ተወስውሰው ሲናገሩ ዘሎ ገብቶ ያቋርጣቸዋል 😅
@YismaReda-u8b
@YismaReda-u8b 2 күн бұрын
ጃዋር ጀርመን ላይ ያወራው ንግግር ..' አብይ ሊወድቅ ነው እዳው ለኦሮሞ ነው ..የብልፅግና መውደቅ ኦሮሞ መምራት አይችልም የሚለውን ስለሚያረጋግጥ በ ኦሮሞ ስም ሚነግደውን አብይ እናውርድ ..'' የሚል የ ኦሮምኛው ንግግር ልብ ለሚል ሰው ..አብይና ጀዋር የሚሰሩት ድራማ ነው ወይም ጃዋር አሁንም ከድንቁርናው አልዳነም .. ፀረ ኦርሮዶክስ ፀረ አማራ .. ከወያኔ የባሰ አረመኔ ግለሰብ ነው:: ነገር ግ ን የሱም ሀገር ናት መዘባረቅ ይችል ይሆናል... አማራ ወደ ፊር ፋኖ እስከሞት እንታገላለን
@zuriadhmekonnen8332
@zuriadhmekonnen8332 2 күн бұрын
You are right Dr Yonias about Gower
@geregere-tt6im
@geregere-tt6im 2 күн бұрын
ጀዋር ስልታዊ ተጠቅሞ የኦሮሞ ስልጣን እንዳይነጠቁ ነው።ኣብይ ቀውስ መግባቱ ስላወቀ ነው።ኣሁንም Convinced and confused እየሰራላቹ ነው።
@YismaReda-u8b
@YismaReda-u8b 2 күн бұрын
Man U r thousand times better than millions ! ሃሳብህን እያብራራህ ፃፍ ለምትችልው ስው ሁሉ አጋራ !
@NegashYifra
@NegashYifra 2 күн бұрын
የዘር ፖለቲካ ካልቀየርን ሁላችንም ያጠፍናል ምነው ወንድማማች ህዝቦች እያለን ከፋፈለን ከዚህ በላይ ምን ይምጣብን አባላን
@abathunpaulos
@abathunpaulos 2 күн бұрын
ጠያቂዉን አድንቄሃለዉ ❤❤❤
@solanofeleke2315
@solanofeleke2315 2 күн бұрын
ከዶ/ር ዮናስ በላይ አማኑኤል የተሻለ logical argument ነው የምታቀርበው
@ErgetieTilaye
@ErgetieTilaye Күн бұрын
ለዶ/ር አሁንም እስኪ በመረጃ አስደግፈው የኢትዮጵያን መሬት አጠቃቀም ዋቢ ጠቅሠው መረጃ ይስጡን (የመሬት አጠቃቀም መስፈርትን መነሻ አድርገው ቢሠጡን ጥሩ ነወ)አለበለዚያ አርቲክል ላወጣ ነው ወይም ከጓደኜ ጋ ሠራሁ የሚሉትን ማመንም መቀበልም ከባድ ነው።
@NegashYifra
@NegashYifra 2 күн бұрын
ጀዋር መሐመድ ለአንድነት የሚሆን ሰው አደለም ምራል የሚባል ነገር የለውም ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል እንዱ ነው
@dawitg25
@dawitg25 2 күн бұрын
የጋዜጠኛውም ሆነ የዶክተሩ ትኩረት ጀዋር የተናገረው ነገር ላይ ሳይሆን እራሱ ተናጋሪው (ጀዋር) ላይ ነው። ይህ ደግሞ ብዙ እሙጣረሰው አመክንዬ አለ። እሚገነባውም ሆነ እሚያፈርሰው ሰው ሳይሆን የሰው አስተሳሰብ ነው። ጀዋር የኢትዮጵያን መንግስት መገልበጥ አይችልም ሀሳቡ ግን የማድረግ አቅም ሊኖረው ይችላል። ሀሳቡን በሀሳብ መምታት ትተው ከሀሳቡ ጀርባ ያለውን የሀሳቡን ባለቤት ይመታሉ። መቼ ነው ምሁሮቻችን ከእንደዚህ አይነት የማወናበድ አኪያሄድ ወጥተው በኋሳብ ላይ ብቻ መነጋገር የሚጀምሩት? ጀዋር ከዚህ በፊትም ሆነ አሁን ላይ የፈለገውን እና ያመነበትን ሀሳቢ ማራመድም ሆነ መቀየር እንደማንኛውም ሰው መብት አለው። ህወአቶች ወደ ስልጣን ሲመጡ የአልቤንያው ጆሴፍ ስታሊን ያራምደው የነበረው የኮሚኒዝም እርዬት አለም ሲከተሉ ነበር። በኬሚኒዝም ካባ ላይ የካፒታሊዝምን ካባ ከላይ ደርበው ነበር የመጡት። የሰው ልጅ አስተሳሰብ ልክ እንደ ሰውነቱ በግዜ ውስጥ ይወለዳል፣ ያድጋል፣ ያረጃና ይሞታል። ጀዋር ለምን ተቀየረ ማለቱ ከምሁር እማይጠበቅ ነው።
@hd9454
@hd9454 2 күн бұрын
ጠያቂው የተጠያቂው ሀሳብ ሳይቋጭ ዘሎ መግባት ቢያናድድም የቃለመጠይቁ ገለጻ አርኪ ነው
@suliglaye218
@suliglaye218 2 күн бұрын
ጃዋር ክፉ ክፉ ክፉ ሰው ነው ከ አቢይ አህመድ የባሰ ደም መጣጭ ነው ቀንደኛው የ አማራህዝብ ጠላት ነው እርሱ እና እነ በቀለ ገርባ የተጨነቁት የአብይ መንግሥት እንዳይ ወድቅ ና የ አብይ አህመድ የ ኦነግ መንግሥት ጠፍቶ እንዳይቀር ፈርተው ነው ስለዚህ አብይ አህመድ ቢወድቅም ጃዋር እንዲተካ እና የ ኦነግን መንግሥት ለመታደግ ነው ነገር ግን የአማራ ህዝብ ነቅቶበታል ጭራሽ አይፈልግም እሱ የሚፈልገው ኦሮምያን መገንጠል ነው ጃዋር በአማራ ህዝብ በጣም የተጠላ ነው
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 күн бұрын
I love to hear Dr Yonas Biru 😍
@tayalemu9311
@tayalemu9311 2 күн бұрын
ጀዌ ...ጅዋ ጅዌ.....😅ጭር ሲል አትወድም....
@DanielGebremedhin-ir1gr
@DanielGebremedhin-ir1gr 2 күн бұрын
Very true, I agree with DR
@kassimahmed4974
@kassimahmed4974 2 күн бұрын
አማኑኤል፣ መጀመሪያ የዘርና የብሄር ልዩነት ይግባህ! መጀመሪያ አንብበህ ወይ ጠይቀህ ተረዳ።
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 күн бұрын
የተረዳህውን ለምን አታስረዳንም? ወይስ ከ50 አመት መጨማለቅ በኋላ እኛ የማናውቀው ፃድቅ የዘር ፖለቲካ ታውቃለህ?
@yhhih3709
@yhhih3709 2 күн бұрын
አብዪና፣፣ጀሀርን፣፣ማመን፣፣ዉሀመዝገንነዉ በአጠቃላዪ፣፣አትመኑት፣፣ብቻል፣፣አባሩት
@girmaneway8106
@girmaneway8106 5 сағат бұрын
ዐቢይም ሆነ ጃዋርም መጣ ሁሉም ሀገርንና ሕዝብን ለማበልፀግ ሳይሆን የገዢ ወንበር ላይ ከተቆናጠጡ በኋላ ሕዝብን መቀጥቀጥ የራሳቸውን ኪስ ማድለብ ለዘላለም አምባገነን ሆኖ መቆየት ነው።
@mogestadewos8628
@mogestadewos8628 2 күн бұрын
Dr, ymgrem waw👍👍👍👍👍👍
@AmanBre-l3q
@AmanBre-l3q 2 күн бұрын
Dr Jonas Knows pur Problem.
@Hope-l4m
@Hope-l4m 2 күн бұрын
Aman!❤❤❤❤
@solaking2111
@solaking2111 2 күн бұрын
በሳል የፖለቲካ ትንታኔ ነው ።
@TayeMokonen
@TayeMokonen Күн бұрын
መለስ ዜናዊ ምን ያህል ሠይጣንና የኢትዮጵያ ጠላት እንደነበረ ብዙዎቻችን እናውቃለን። ግን ኢትዮጵያን በሚመለከት አንድ ወጥ አቁዋም ነበረው። አንድም ቀን ኢትዮጵያን እወዳታለሁ ሲል አልሠማነውም። ስለዚህ ጠላትነቱ ግልፅ ነበር። በእግዚአብሄርም ስም አያጭበረብርም ነበር። ስለሆነም ስትገድሉን የእግዚአብሔርን ስም አታንሡ።
@osis956
@osis956 Күн бұрын
ዘረኛ ዘረኛን ነው የሚያነፈንፈው
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 Күн бұрын
ጃ-war ገብቶበት ያልተበላሸ ነገር የለም
@Ethiopian-38
@Ethiopian-38 Күн бұрын
አማራ ህዝብ እንዳይሸወድ ጀዋርን በምንም አጋጣሚ እንዳያቀርቡት ዘረኛ ከአብይ የባሰ ክፋ ሕልመኛ ነው
@esayaszewdie
@esayaszewdie 2 күн бұрын
Systemን በsystem ለመተካት የሽግግር ጊዜ ወይም process ያስፈልገዋል።በአዋጅ ሊሆን አይገባም ። ጥንቃቄ ያሻል።ደ/ር ልክ ናቸው።
@tayalemu9311
@tayalemu9311 2 күн бұрын
የውሸት ብልፅግና 🤔የኦሮሞ አመራር ሀገሪቷን ወደ መቀመቀ እየከተተ ነው በውሸት ሀገር አይመራም👁‍❗ዶ/ር ዮናስ ብሩ👏👏👏ይሄን ወሮበላ አገዛዝ ማጋለጥ ይገባል💯👌
@NegashYifra
@NegashYifra 2 күн бұрын
Amanuel is simart journalist
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 2 күн бұрын
Smart not simart
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 2 күн бұрын
መረዳት ያለባችሁ ነገር ቢኖር፣ ፖለቲካ በአመታት አይደለም በቅናትና ሰዓታት ሊቀያየር የሚችል የሚገባም መሆኑን ነው
@wegf6808
@wegf6808 2 күн бұрын
መቀየር የሚለው አዲስ መረጃ ስታገኝ አጠቃላይ የፖለቲካው ምህዳር ሲቀየር በመሳሰሉት ጉዳዮች ነው። ጀዋርና ቤጤዎቹ ለስልጣን ካላቸው ጥም እና የበታችነት ስቃይ ነው በየጊዜው እንደ እስስት ውስጣቸው ሳይቀየር ምላሳቸው የሚቀየረው
@MuhaabOmer
@MuhaabOmer 2 күн бұрын
Tabedu jawar is the king ❤
@ermijob3139
@ermijob3139 2 күн бұрын
Dr. Biru explained very well about the position of the activist Jewar Mohammad and fake the country of economic development Please give him a chance and listen to Dr. Biru explaining based on facts.
@Tkkj73
@Tkkj73 2 күн бұрын
Thank you Amanuel for having invited Dr. Yonas Biru on your news interview . Before going any further and wasting our time paying attention to Jawar Mohammed I would like to ask both of you gentlemen a single question and hoping to get your responses honestly and accurately. Here is the question. Did Jawar Mohammed already renounce his US citizenship status or not? Most Ethiopians believe he never did, and he is still carrying American passport, if so then who or what gave him the right to meddle in other countries political affairs ? It is up to the news media to get to the bottom and inform Ethiopians the truth about this guy whose hands are drenched in human blood causing the death of 350 Amharas and Christians around Shashemené areas after spewing out vitriolic diatribes laced with lies and innuendos on his OMN radio station during the time when Hachalu was murdered.
@YismaReda-u8b
@YismaReda-u8b 2 күн бұрын
ጃል ጃዋር ሲጀመር ሰው አይደለም ጭራቅ ነው ! የወያኔ ትውልድ ነው !! ሆኖም ግ ን ኢትዮጵያን ለማዳን ከወያኔም ጋር ጥምረት መፍጠር ካለብን መወያየት አለብን:: ነገር ግ ን ጃዋር ርእሰ ጉዳይ ሊሆን አይችልም .. ርእሰ ጉዳዩ የአማራ ህዝብ የትግራይ ህዝብ የ ኦሮሞ ህዝብ ግድያና ርሀብ በቶሎ እንዲያከትም መስራት ላይ ነው::: ጃዋር ሁሌም ወጥምድ ነው ....don’t forget history
@skylimit1423
@skylimit1423 2 күн бұрын
ጀዋር አስደንግጧቸዋል
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 күн бұрын
Really..??? አብይ እንኳን ለአንድ ጉረኛ ወጠጤ ይቅርና ምዕራባዊያን ወያኔ አዲስ አዲስ አበባ ደርሰዋል ብለውት ፍንክች አላለም !!!!! ይልቅ አይጥ ለሞትዋ ድመት ታሸታለች ይመስላል !!!
@gaaddisaakumalaa4680
@gaaddisaakumalaa4680 Күн бұрын
የጋዜጠኛዉ ድምፅ በጣም ስለሚረብሽ የምትቀርቡት ንገሩት እባካችሁ።
@simongrmay9975
@simongrmay9975 Сағат бұрын
ኣሁን ጊዜ የለም የአብይ ጠላት ወዳጄ ነው ብለህ መጓዝ ብቻ ነው ምርጫ ፖሎቲከኛ ደሞ እንደ ዛፍ ቆሞ ኣይቀርም ጅዋርም ፖሎቲከኛ ነው
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 2 күн бұрын
ወይ ዶክተር ጀዌን አንጥፎ አፍርጦ ሲያበቃ ከበሻሻው ጀዌን እመርጣለሁ ብሎ ይረፈው!!
@sisayyilma42
@sisayyilma42 2 күн бұрын
ዶ/ር መጀመርያ ከጭፍን ጥላቻ ይውጡ መልሶት ሁሉ ማጥቆር ብቻ ነው ህዝቡ ከርሶ የተሻለ ግንዛቤ አለው ።
@Tesfalatethiopia
@Tesfalatethiopia 2 күн бұрын
What do you mean? What is your measurements The mass us stupid, can't be better than an intellectual? You amongst the stupids
@nigusumersha298
@nigusumersha298 2 күн бұрын
የተሰለበ ዓማራ እንደዚህ ግለሰብ አይገኝም:: ወልቃይትን ለኤርትራ : አሰብን ለትግሬ ያለዉን አስታዉሱ::ዓማራዉ ጎንደሬ : ዓማራው ወሎዬ ምንም አይመስለዉም:: አፋሩን ንቋል::
@gogofa2675
@gogofa2675 2 күн бұрын
በነፈሰበት የነፈሰ ዶክተሬት አፈር ብላ አንተን አክብሬ ሳዳምጥህ መክረሜ ሚድያ ጥቅሙ ይሄ ነው። እነዚህ ናቸው እንግዲህ ሀገርን ወደፊት ነጥቀን እናስተዳድራለን ብለው አዝማቾቻችን
@MengstuAlemu
@MengstuAlemu 2 күн бұрын
ዶክተር ትክክል ነዎት
@mahelove2299
@mahelove2299 2 күн бұрын
ሰዎች ግራም ነፈሰ ቀኝ የጅዋር የሰሞኑ ቃለ መጠየቅ የ አማራ ጉዳይ አይደለም የእርስ በራሳቸው ጉዳይ ነው አንድ ሺ ግዜ ይንገራችሁ ጀዋር ተናገረ አልተናገረ የአማራ ጉዳይ አይደለም አማራ ያለው ምርጫ በጉልበቱ
@Bretanssa
@Bretanssa 2 күн бұрын
ሀገርን አማራ በጥበቡ ይምራት ... እነናፅንትና ሀርነትንንማ አየናቸው እኮ ዮናስ ብሩ እንዳሉት😅
@gezahegngetahun-ct4ud
@gezahegngetahun-ct4ud 2 күн бұрын
አማኑኤል ለምንድን ነው የምትረብሸው ሐሳባቸውን ሳይጨርሱ በመሀል እየገባህ ??? መከታተል አልቻልንም ኮ !!!
@SamiSolman
@SamiSolman Күн бұрын
በመንግስት ሚዲያ የሚጋበዝ ብቸኛው የመንግስት ተቃዋሚ ዮናስ ብሩ ወይ ዘንድሮ ሁሉ አጭበርባሪ ሆነ ደሀ በጦርነት ያልቃል
@BubbleTea-sl8vb
@BubbleTea-sl8vb 2 күн бұрын
ምሁር ጋብዘህ የሚናገሩት ሳያልቅ ጥልቅ ጥልቅ ትላለህ ቋቅ እያልከኝ ነው ያለቀው ለምን አታስጨርስም
@jilaluareb-q9f
@jilaluareb-q9f 2 күн бұрын
ዮናስ ግልፅ ኢስላም ጠልነቱን ይታይበታል
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 2 күн бұрын
Enatken Libdat I don’t like Muslim so what nothing you can do
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 2 күн бұрын
Enatken Libdat I don’t like Muslim so what nothing you can do you are eating humans flesh
@mekdisgjjk3686
@mekdisgjjk3686 2 күн бұрын
What dr said is true and i greed in most of his opinion but i dont agree on Jewar is better than abyi for me the revers is true.
@addismeda7406
@addismeda7406 2 күн бұрын
በእግዚአብሔር ትልቅ ሰው አይደሉ እንዴ ይህን ያህል ጥላቻ ያስጠላል ለምንስ ይዋሻሉ የመንግስት ሪፖርት የሚለው ከ40 ዓመት በላይ ቁዋሚ ጥናት የሚያደርገው FAO ባለው ሪፖርት ኢትዮጵያ ለእርሻ የሚሆን የሚታረስ መሬት ከጠቅላላው መሬት 38 ሚሊየን ሄክታር ነው እየተጠቀመች ያለው የቅርቡን ብንወሰድ 2023 ጥናትን ብንመለከት 15 ሚሊየን ሄክታር ነው በዚህ መንግስት ጊዜ ይሄ ሁሉ ችግር እያለ ይህን ያህል land use መጠቀሙ ጥሩ ነው በቂ ግን አይደለም ሙሉ በሙሉ ሰላም ቢሆን በጣም ከፍ ይል ነበር በዚህ ይስተካከል ለማለት ነው ጥላቻ ብቻ ጥሩ አይድለም
@DanielGebremedhin-ir1gr
@DanielGebremedhin-ir1gr 2 күн бұрын
We heard Ethiopia out of oromia from jawar
@Jbi-x1y
@Jbi-x1y 2 күн бұрын
ኮፒ ራይት ይሄ ሚዲያው ላይ ሪፖርት ከመደረጉ በፊት አስተካክሉ
@ErgetieTilaye
@ErgetieTilaye Күн бұрын
38ሚሊዬን ሄ/ር ሊታረስ የሚችል መሬት አለ አሁን የታረሠው መሬት 16ሚሊዮን ሄ/ር ነው መረጃውን ከየት አመጡት የፕላን ሚኒስቴር 2015/16 ዓ .ም መረጃ ዶርዮናስ ቢያዩት ልላው በእኛ አቆጣጠር ከ2016ጀምሮ በአፍሪካ ከፍተኛ ስንዴ አምራች አገሮችን እስኪ ከአለም አቀፍ መረጃ አገኘሁ የሚሉትን ይንገሩን (ዋቢ ጠቀሰው) ።
@wossenuareda
@wossenuareda 2 күн бұрын
"ለአያሌ መቶ አመታት ኢትዮጵያ የተመራችበት ዘውዳዊ ስርአት በደርግ ስርአት በአንድ አዋጅ አይደለም እንዴ የተገረሰሰው፣ ለምንድነው ይሄ ገና ፴፬ አመት እንኳን ያልሞላውና መቀመቅ ውስጥ በከተተን የጎሳ ስርአት በተመሳሳይ መንገድ ማስወገድ የማይቻለው?" የእለቱ የአማኑኤል ምርጥ ጥያቄ። ዶክተር ዮናስ በአግባቡ አልመለሰውም።
@Ethio-Infotainment
@Ethio-Infotainment 2 күн бұрын
It’s in Ethiopia 🇪🇹
@mamushetmekuria1984
@mamushetmekuria1984 2 күн бұрын
The majority (50% Muslim,20% protestant,20% orthodox and 10 %others)Oromo is Muslim, so Muslim Oromo is not a part of the government, which is why most Muslim communities stand or support Jawar Mohamed .
@nasirsaid6909
@nasirsaid6909 2 күн бұрын
መጀመሪያ ከኢትዮጽያ ያበዱት በዚህ ሹማግለ እድሜ ያሉ ሰዎች ነው። ጭር ስል ይታመማሉ።
@abathunpaulos
@abathunpaulos 2 күн бұрын
የእርሶ አስተያየት የዶክተር አቢይ መንግሥት ላይ የተሳሳተ ግምጋሜ ሲኖሮት ጅዋርን በትክክል ተመድተዉታል። ለመሆኑ ዉጭ ምንዛሪ ገበያው ልዩነቱ መጥበብ ከላዩም? የኢኮኖሚ ሪፎርም መስራቱ አላዩም?
@bunakuma874
@bunakuma874 Күн бұрын
ሰላም 1 አፍታ ዶክተሩ ጃዋር ዘረኛ ቢሆንም እሱ ይሻላል ነው አብይ ከዘሩኝነት ትንሽ ወጣ ቢልም አያስፈልገንም እድል ፊት ልይ ነው የሚለው ዘረኛም ቢሆን ነው ታዲያ ምንም በዘሩ ቢጫረስ አያገባኝም አዲስ ፊት እስከመጣ ድረስ ነው የሚል ነው ።ሳስበው ዶክተሩ በአብይ የተገፋ በመሆኑ ብቻ ነው የግል ጥላቻ ነው ።ቢሆንም ዘረኝነት ለማንም አይበጅም። ብራቮ አማን
@ሃበሻጊዮናዊት
@ሃበሻጊዮናዊት Күн бұрын
ዶር ዮናስ ጀዋር አይታመንም ሲሉ ቆይተዉ ግን ጀዋርን እደግፉለሁ 😂😂😂 የጨነቀዉ እርጉዝ ያገባል አሉ የአብይ መንግስት ተዳክሟል ሊወድቅ ትንሽ ነዉ የቀረዉ ሲሉ መሳይ ኘሮግራም ላይ ቀርበዉ ይኸዉ አመት አልፎታል 😂😂😂
@henokhailu6625
@henokhailu6625 2 күн бұрын
Gazetegnaw.... Hasab mascheres limed!!! Demo ye idea flow yinurih... Ezam ezim atizlel
@sebbiru8701
@sebbiru8701 2 күн бұрын
Let him finish his point to your guest
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 2 күн бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነው ጀዋር በደም የተጨማለቀ ወንጀለኛ ነው 👹
@Ayn-r3j
@Ayn-r3j 2 күн бұрын
ወሎ እየተራበ እንዴት ኤክስፖርት ተደረገ ተብሎ ይወራል ቀልድ እየተቀለደ ነው
@MekonenZeleke-f9f
@MekonenZeleke-f9f 2 күн бұрын
ዶሩ ከፓለቲካው መዉጣት አለበት። ተረት ተረት ነው የሚያወራዉ። በምንም አይነት ከጀዋር ጋር አይመጣጠኑም። ወረ ትቶ ለምን አይከራከሩም፥😂
@Humnna
@Humnna Күн бұрын
ይህ ጅል አፉን የምከፍተው ማንን ወክሎ ነው? የአሁኑን ህገ መንግሥት ጠቅላላውን መለወጥ እንዲሁ ቀላል ነው ብሎ ነው የምዘላብደው? ዶክተሩ የሚወስዱት ጥንቃቄ እጅጉን የተሻለ ነው
@טרקןיוהנס
@טרקןיוהנס 2 күн бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ የስርዓቱ ተከፋይ ካድሬ ዝምብለህ ነዉ የምታሽቃብጠዉ መቃብር አፋፍ ላይ ቁሞ አፈር መልበስ ለቀረዉ ስርዓት ጠበቃ ሁነህ ትዘላብዳለህ,
@bezaamde6952
@bezaamde6952 2 күн бұрын
ቪዲዮውን ቆራርጠውታል ዶ/ር ዮናስ ይሰማል ሃሳቦዎትን ቆርጠውታል የትኛው ፓርት እደተቆረጠ ወጥተው ያሳውቁ እርሶ እደሆኑ ጣጣ የለዎትም ልክ ልኩን ያስታጥቁልናል🤣🤣🤣 I can’t wait 😛
@SamuelHailegeorgis
@SamuelHailegeorgis 2 күн бұрын
Mayhem doctor
@temesgenatinafu
@temesgenatinafu 2 күн бұрын
Doctor kedenkoro gar lemn tidenekoraleh sorry Doctor
@mohammedhassen7422
@mohammedhassen7422 2 күн бұрын
እባካቹ አልፀፀትምን አንብቡ ዝም ብላቹ 😂😂 ።
@Enqopa9315
@Enqopa9315 10 сағат бұрын
ደምድመህ ስታበቃ አትጠይቅ ፣ ገመድ አፍ
@dagnachewabebe7837
@dagnachewabebe7837 2 күн бұрын
ደፋር ነህ ጀዋር አራት ኪሎ ቢገባ?የሚል ጥያቄ በህልምህም ባይታሰብ ጥሩ ነው።
@mogestadewos8628
@mogestadewos8628 2 күн бұрын
Please aschrsachew
@usmanmohammed1232
@usmanmohammed1232 2 күн бұрын
yihe sewuye gin bezzih idmew indih mezqet. ere yasafiral.
@DanielGebremedhin-ir1gr
@DanielGebremedhin-ir1gr 2 күн бұрын
Jawar is more worst than abey
@Ayn-r3j
@Ayn-r3j 2 күн бұрын
አብይስ 😊ቢሆን የአንድነት ሀይል መስሎ አይደል የመጣው ጀዋርም እንደ አብይ መስሎ ስልጣን ከያዘ በኋላ መወሰን ስለሚችል ከአብይ ተምሯል ትክክል ነው የዶር ዮናስ ሀሳብ
@abisarsabis7506
@abisarsabis7506 2 күн бұрын
የካድሬ ነገር😂 ከስዩም ተሾመ የምትሻለው አረቄ ልፈህ ስቱዲዮ አለመግባትህ ነው😂 ከርሳም
@tesfayetemesgen5003
@tesfayetemesgen5003 2 күн бұрын
1. lemma Megersa 2. Workine 3. Abba Dula These were candidates proposed by Jawar, According to this Dr.! Is it true? In Yonas's view, Jawar has only selected oromoo to the position of premiership excluding Amharas! This idea is completely false and hate oriented speech! Jawar proposed Lemma Megersa in the first choice and Gedu, in second choice! Don't deny the truth! Avoid false speech generated from hate
@ruthsol2826
@ruthsol2826 2 күн бұрын
ረጋ ብለሕ ተናገር
@እወነት123
@እወነት123 2 күн бұрын
ተከፈይ የሚዲያ ሰራዉት ቅንብር ትችላለክ አጭብርባሬ
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 2 күн бұрын
ለካ ይሄ ሚዲያ/አማኑኤል አብይ ለክፉ ቀን ያስቀመጠው ጋዜጠኛ ነው፣ ይሄው ክፉ ቀን ሲመጣ መወገኑን ጀመረ
@yohannesgirma928
@yohannesgirma928 2 күн бұрын
If I were Amanuel I would complete my high school education. The man has no idea about professional ethics expected from a journalist, though he acts as if he were a journalist .
@mikimerte
@mikimerte 2 күн бұрын
asicherisew ej biro min new
@bashirahmedaliyi1158
@bashirahmedaliyi1158 2 күн бұрын
Kkkkk 😂
@ofiinbulaa7528
@ofiinbulaa7528 2 күн бұрын
This is nothing more than losers political echo chamber. Do better, do nuanced discussion.
@SaydAbdala
@SaydAbdala 2 күн бұрын
ጀውሃር መጣብህ አምልጥ አማኑኤል ምን ሊውጥህ ነው
@Myself-2025-f9n
@Myself-2025-f9n Күн бұрын
Stupid media. Who said Jawar should end up in 4 kilo? The dumbest media ever. God have mercy!
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
58:34
Fana Television
Рет қаралды 49 М.