የሀኪም አበበች ጥሪና አስገራሚው የአርቲስቶቹ ምላሽ

  Рет қаралды 117,589

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

የሀኪም አበበች ጥሪና አስገራሚው የአርቲስቶቹ ምላሽ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 314
@selinaendale5803
@selinaendale5803 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እናት ሺ ትውልድ እንድታፈሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏 ሀይሌ ላንተ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው።
@munandala8664
@munandala8664 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💎
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Tinkola kkkkkkkkkk Selina Mehayem !!!
@gigilemma6133
@gigilemma6133 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ትልቅ ክብር ለኃይሌ,ሐኪም አበበች ዶክተር ሐና እና ዶክተር ሒሩት 🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ በርቱ ኢትዮጵያን ተባብረን እናድናት 💪💚💛❤️
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ሀገርን የሚወድ ሰው በተለይ እንደ ሐኪም አበበች አይነት ያሉት ደግሞ ኢትዮጵያ ሲሉ የበለጠ ያምራል ሀይሌ ሀገር ወዳድ ጀግናችን እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ።
@onlineteaching3709
@onlineteaching3709 2 жыл бұрын
በእውነት እናታችን ሀኪም አበበች እና ወንድም ሀይሌ ክብር ይገባችኋልና የክብር ባለቤት ያክብራችሁ። ሀገርህን ስታስጠራ ነበርና እስከመጨረሻው ለእውነት እንድትኖር ልብህን ጠይቃት።
@meazazee7175
@meazazee7175 2 жыл бұрын
ሐኪም አበበች ሰላምና ጤና እመኝልሻለሁ በዚህ በችግር ሰአት ስለመጣሽ አመሰግናለሁ ። ለስራዎችሽ ለኢትዮጵያ እድገት በህክምናው ዘርፍ ተቀብሮ እንዳይቀር ጊዜውን እግዚአብሔር ስላቀረበው ምስጋና ይድረሰው።
@samsal2420
@samsal2420 2 жыл бұрын
Betam yemigermew helge sera hi esbortegoch zhefagoch
@ashenemekonnen4592
@ashenemekonnen4592 2 жыл бұрын
@@samsal2420 ድፍድድድድድድ
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው ተባረኩልን🙏🌻 እናታችን ሐኪም አበበች ድንቅ ሀገር ገንቢ ወገን ደጋፊ ሀሳብ ነው አምላክ ይርዳችሁ ይርዳን🙏❤🇪🇹👍
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 жыл бұрын
ፀጋውን ጨምሮ ይስጥሽ እድሜሽ ይርዘም ሃኪም አበበች የሚስኪኖች ሃኪም::
@topefa271
@topefa271 2 жыл бұрын
ዶክተር አበበች ምርጥ ኢትዮጵያዊ እውነት ነው እርሳቸውን እንጠቀምባቸው. እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ!!
@melkam_sisay
@melkam_sisay 2 жыл бұрын
ጀግናው ሺአለቃ ሀይሌ ገብረ ስላሴ እናመሰግናለን!!!!!!!!! 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 2 жыл бұрын
ሀኪም አበበች በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት ሁላችሁንም እናመስግናለን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች በርቱ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪👍👈
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን😢😢😢💚💛❤ለሞቱት ነፍስ ይማር⚫🔴🕯🕯🕯🕯🕯
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
ሁሉም ቢተባብር ኢትዮጵያዊያን እችን ግዜ እናልፋታለን ጀግኖች ኢትዮጵያ ትቅደም 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊💪💯👍‼️‼️‼️
@Maru-rj1ky
@Maru-rj1ky 2 жыл бұрын
አሰይ ኢትዮጵያ 💛💛💛💛💛💛💛💛 ሲያምርብን
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ስንተባበር ለካ ጀግና ነን። ዘንድሮ ኢትዮጵያ አበበች ደመቀች በችግር መሀል ፈንጥቃ ወጣች። አቦ በርቱልኝ
@user-nk2lz9ju7h
@user-nk2lz9ju7h 2 жыл бұрын
Yessss
@eteneshkassaye8268
@eteneshkassaye8268 2 жыл бұрын
እኛም እንደግፋለን የባን ቁጥር ይላክልን ከሬዴቱ ይድረስን
@johnnyadmas
@johnnyadmas 2 жыл бұрын
Hakim Abebech, you're the mother of all . Positive, helpful , enat Abebech , you are nothing but love. God Bless you and your loved ones .
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 2 жыл бұрын
እናታችን ሀኪም አበበች ሺፈራው እዲሜና ጤና ይስጥልን አንች ማለት የእውቀት ካዝና ነገር ግን ካዝናው ክፍት ነው ኑ ላካፍላችሁ እያልሺ ብዙዎች ያልተረዱሺ የኢትዮጲያ እንቆ ፈርጥ ውዲ የፈጣሪ ስጦታ ነሺ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-is1je9sx2r
@user-is1je9sx2r 2 жыл бұрын
ወያኔ ሲያሳድዳቸው አትሰሪም እያለ ሲያሳድዳቸው የነበሩ ብዙ ዋጋ የከፈሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ናቸው
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 2 жыл бұрын
ሐኪም አበበች እናመሰግናለን ትክክል ነው የተናገርሽው ሁሉ ነገሬ ናት ኢትዬጵያ ሁላችሁም እናመሰግናለን
@semenawits991
@semenawits991 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን፣ ሀይሌ፣ እግዚያብሄር ይባርከወት፣ ሀኪም ፣ አበበች ፣ እግዜር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@eliyasmulushewa1736
@eliyasmulushewa1736 2 жыл бұрын
እናታችን እናመሠግናለን ሀይሌ አንተ እኮ ዝም ያለ ጀግና ነህ ጀግና እንዳንተና እንደ እናንተ ነው በርታ እኛም አለን እኔም እዘምታለሁ
@yeneneshdebashu2483
@yeneneshdebashu2483 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እባክህ በቀኝህ እቀፉት የቃል ኪዳን አገርህን አትዘንጋም እናምናለን ኢትዩጵያ ምትክ የለሽ ፈሪያ አግዚያብሄር ተስፋሽ ፈጣሪ አብ አግዚያብሄር ኢትዩጵያ።
@taffeschhamere7834
@taffeschhamere7834 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትየጽያዊ እናት ሀኪም አበበች የሚገርም ስብእና ከደርባባነት ጋር
@kabasefer
@kabasefer 2 жыл бұрын
ውይ የኢትዮጵያን ህዝብ ይህን ያህል ጦርነት እንደናፈቀው አላውቅም ነበር አንድ ሰው እንኳን ስለሰላም የሚሰብክ ይጥፍ
@tigistheyi2719
@tigistheyi2719 2 жыл бұрын
God bless you all. Dr. Abebech you're amazing person, Haile our hero and our lovely artists thank you all
@enlightenment3724
@enlightenment3724 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ፡፡ የአባቶቻችን የእናቶቻችን ጥበብ የምንጠቀምበት ያድርገን ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች!!
@abdilrehamansuletan7027
@abdilrehamansuletan7027 2 жыл бұрын
እነተችን ሺ አመት ኑሪልን
@ameleg.silasie3342
@ameleg.silasie3342 2 жыл бұрын
እንደው ሳሳሁላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ የእናንተ መኖር ብቻ ለኔ ክብር ይሰማኛል ካባ የደረብኩ መሰለኝ ሁላችሁንም ዝቅ ብዬ ከእግራችሁ በታች አክብሮቴን እገልፃለሁ እወዳችኋለሁ ክፉ አይንካችሁ
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 2 жыл бұрын
"የሩቅ ቢሆን ዘራፍ ብዬ እነሳ ነበር እነዚህ ግን የኔው ናቸው" ያ እኮ ነው አስቸጋሪ ያደረገው
@user-nk2lz9ju7h
@user-nk2lz9ju7h 2 жыл бұрын
ewenete newe
@-betegebriel7931
@-betegebriel7931 2 жыл бұрын
Amarach alsetunem! Ethiopian lemafres eske siol engebalen belew hager lay sichekenu men enarg….fetari bacheru yemaren!!!
@Bettyafro
@Bettyafro 2 жыл бұрын
Metew betesebehen sebelu zeraf telalehe
@Maru-rj1ky
@Maru-rj1ky 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሰው ሺ አለቃዬ
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን እናቴ አበበች
@redittesfaye3525
@redittesfaye3525 2 жыл бұрын
እዉነት ልትገለጥ ነዉና ለእዉነት እንቁም።ድል ለእውነት ለቆመው ፋኖ።ፍትህ ለእውነተኞች።
@MenbereHAbebe
@MenbereHAbebe 2 жыл бұрын
ቸሩ አምላካችን ከናንተ ጋር ይሁን!!! የእናቱን የአስራት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን!!!
@user-wm6ry6km6m
@user-wm6ry6km6m 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን አሜን፫
@abebayehubitew1667
@abebayehubitew1667 2 жыл бұрын
Wow, big respect Hakim Abebech & our icon Haile!
@masialamu868
@masialamu868 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንዴት እንደምውዶት እናታችን አበው አምላክህ ይጠብቅልን
@semenawits991
@semenawits991 2 жыл бұрын
ዬሚገርም ዝግጅት ነው፣ ሁላችሁም ፣ እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@amibekele9582
@amibekele9582 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ😇ሀሳባችሁንይሙላላቹሁ ወገኖቼ🙏🏽💚💛❤️💪🏽
@tigisttg7080
@tigisttg7080 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሰላም ይመልስልን 🙏⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
Always big respect to you Hakim Abebech.
@merriammaria1748
@merriammaria1748 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በርቱ 💚💛❤💪
@user-jk2iy2ss7w
@user-jk2iy2ss7w 2 жыл бұрын
አግዛብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ኢትዬጵያ ሁሌም ታሸንፋለች💙💛❤💙💚❤💙💚❤🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@zinaaenyew1920
@zinaaenyew1920 2 жыл бұрын
እውነት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ዘራፍ አይጠቅመንም ጎንበስ ብለን አንስተን እናፍርጠው።
@amelakyawekal9321
@amelakyawekal9321 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ይቅደምልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ተባረኩልን።
@rahatube4249
@rahatube4249 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአርበኛዉ ዘመነ ካዜ የአማራን የአይን ብሌኖች አትኩብን የታሰሩትንም ጀግኖቻችንን ይፈቱልኝ ፍትህ ዛሬም ፍትህ መጠየቅ አንተዉም ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ድል ለጀግናዉ ፋኖ 🇪🇹💪 ድል ለጀግናዉ መከላከያችን 🇪🇹💪 ድል ለመሬችን አላህ ይጠብቃችሁ አንድ ከሆን ሁሌም እናሸንፋለን እስከዛሬም አንድ መሆን አቅቶነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራቸንን ሰላም ያድርግልን
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
ያረብ ቤተሰቤን ከቁጥር ሳታጎድል አገናኘኝ እመዬ እና ለጄ በጣም ናፈቃችሁኝድል ለኛ ለእኛ ኢትዮጵያዊያን🇪🇹❤🇪🇹
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
አላህ ከናተ ጋር ይሁን
@jemuraeyutub
@jemuraeyutub 2 жыл бұрын
አላህ ያግዛችሁ በየሂዳችሁበት አይዟችሁ
@nohaabdii2051
@nohaabdii2051 2 жыл бұрын
አላህ ይገዛችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@HB-vf1xe
@HB-vf1xe 2 жыл бұрын
Artist Abrar Abdo's speech is really patriotic, don't give chance for your worst enemies. all captured TPLF's soldiers are criminals they should pay for the crimes they committed. don't feed them. Feed for the people who have been displaced and Ethiopian army .
@mesfin818
@mesfin818 2 жыл бұрын
I prey to God not to give you food for you ፡ቅሌታም።
@emebetmengesha398
@emebetmengesha398 2 жыл бұрын
Tabarklane
@user-tj9hz9wq9f
@user-tj9hz9wq9f 2 жыл бұрын
አርቲስት የተከበሩ አብራር አብዶ ሀቀኛ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን ሀገር ከብሄርም ከዘርም በላይ ናት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር እረዥም እድሜ
@asunknown8012
@asunknown8012 2 жыл бұрын
አጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ና ጤናይሰጣችሁ የስሰማ እያለቀሰኩ ነው የሰማሁት ጤና ብሆን አንድ ደቂቃም ቢሆን አልቀመጥም ነበር ፀልዪልኘ ደግ ኢትዮጵያዊ ችጡቴን አምኛል እናንተም እልጆቸም ጋር በሰላም የኑረኘ ሁላችሁንም በጣም ነው የማመሰግነው ሀኪም አበበችና ሐይሌ ከመቀመጫየ በድግ ብየነው የማመሰግነው
@teferaarega8644
@teferaarega8644 2 жыл бұрын
I Proud on you. We all Ethiopians are with you.
@africaghiwot9039
@africaghiwot9039 2 жыл бұрын
Good discussion!
@meskilegssehulubersuhone2699
@meskilegssehulubersuhone2699 2 жыл бұрын
እደዚ ነው ኢትዮጴያዊነት እናመሠግናለን።
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነው ወ/ሮ አበበች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን:: ለስንቅና ለሌሎች ወጪ የሚሆን ገንዘብ ለወ/ሮ አበበች እንዴት ልላክ?
@abrehamewenetu8038
@abrehamewenetu8038 2 жыл бұрын
እኛም፡የምንሳተፍበት፡አካውንት፡ክፈቱልን።
@tenagnetekleyohans4460
@tenagnetekleyohans4460 2 жыл бұрын
ሻለቃ ሐይሌ እንኮራብሀለን ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@tigistkassa5800
@tigistkassa5800 2 жыл бұрын
ሐኪም አበበች በጣም እናመሰግናለን ለአዳማጭ መርዳት የሚፈልግ የት እንደምንልክ አድራሻ ቢናር ጥሩ ነበር
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 жыл бұрын
ሃኪምየ ውውውውውድድድድድድድነው እኮ የማደርግሽ ስመጣ አገኝሻለሁ ያገር አድባር እናመሰግናለን
@maneaylegne3354
@maneaylegne3354 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች እኔም ከጎናችሁ ነኝ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ጀግናውች ከጉናቹ ነን
@peterbrussow1937
@peterbrussow1937 2 жыл бұрын
God bless both of you !!
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 жыл бұрын
አወይ አለመታደል............ እውነት እናታችን እውነት ነው የመንደር ሆነብን:: እስኪ እምላክ ይፍታው:: እመእምክ ከፊታችሁ ትቅደም:: በስመአብ:::
@genetmelesse7569
@genetmelesse7569 2 жыл бұрын
This is it! Amazing woman, lead the way, hope they will follow you. So much to do. Where is our president sahlework, she needs to support you. We have so many women in highest position, who has to lead and reach out to the rest of women as well. May God be with you🙏🏾🙏🏾
@yonasadmasu2628
@yonasadmasu2628 2 жыл бұрын
Always Ethiopia
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቡና ይስጣቸው
@nebibekele3019
@nebibekele3019 2 жыл бұрын
"Absolutely right sister
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
አስር አርቲስት ብቻ ነው ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ይገርማን እንግዚ ግብዣ አለ ቢባል እንግዚ ተጨናንቆ ነበር
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 2 жыл бұрын
ሁሌ ግዜ መውቀስ ብቻ። እያንዳንዱ የየራሱን ግዳጅ እንወጣ።
@orthodox2645
@orthodox2645 2 жыл бұрын
EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. HaKem Abebech edma yesetelne. Hulachum edma yestachehu.
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ያረቢ ሰላሟን መልስልን የእዉነት ምርጥ ኢትዮጲያዊ እኳንም ከናተ ተወለድኩ
@ethio4319
@ethio4319 2 жыл бұрын
🇨🇬🇨🇬 “ንብረቴ ሁሉ ነገሬ ኢትዮጵያ ናት: እናቴ ናት: እህቴ ናት: ጏደ/ኛ/ዬ ናት":: /ሀኪም አበባ/ች/:: Well said👏🏾👍🏾✅🇨🇬🟢🟡🔴🟩🟨🟥🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬✅.
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 2 жыл бұрын
እደናተ አይነቱን ያብዛልን ሀይልየ እንወድሀለን
@tewo7technology181
@tewo7technology181 2 жыл бұрын
እናታችን እረጅም እዴሜና ጤና ❤❤❤❤ ከጎኖትነን
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 2 жыл бұрын
Hakim enatachin abebechi gobena eregim edema tena 🙏🙏🙏
@sabellaro673
@sabellaro673 2 жыл бұрын
ሁላችንም በአንድነት ቆመን ሃገራችንን ከገባችበት ማጥ ማውጣት አለብን : ሁላችሁም የሃገራችን ጉዳይ ያሳስባችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ : አምላክ በቃ ይበለን ::በራሳ ልጆች እንዱህ መሆን እጅግ አሳዛኝ ነው ::ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ: ታሽንፍለች ::
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 2 жыл бұрын
ሀገር ከሌለች ህይወት የለም። ምንም ነገር የለም። ስደት ወዴት???
@yetnberkyifru8069
@yetnberkyifru8069 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዝአብሔር ከእኛ ጋር ነው እናመሰግነዋለን አሜን ። ~ ፫
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
ሀኪም አበበች ያልተገለጠች ሲንክሳር መገለጫ ቀኑ ደርሶል የአቴጌ ጣይቱ አምላክ መድሐኒአለም ካንቺ ጋር ይሁን ፀጋሽን የብዛልንወላዲተአምላከ ከፊት ትቅደምልሽ
@bereketteshome6525
@bereketteshome6525 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጠብቆሽ ከዘመቻ መልስ ብዙ ጥበቦችሽን እንደምትገልጪ እምነቴ ነው። ፈጣሪ ይጠብቅልን!
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
የታሉ ሌሎቹ አርቲስቶች??? ከህውሀት ጋራ አሼሼ ገዳሜ ሲሉ የነበሩ የተዘረፈ ብር አብረው እየበሉ ስለነበረ ነው!! ግን እያንዳንዳቸውን አጋልጥ ህዝብ ሆይ!!
@redatyilma6850
@redatyilma6850 2 жыл бұрын
God help Ethiopian people
@solomongirma7190
@solomongirma7190 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አንድ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው እንዴ አገራችን ያለው አንድ ዘረኛ ፓለቲከኛ መግለጫ ቢሰጥ ይደረደሩ ነበር እስከመቼ ነው የራሳችንን የማናከብረው 😔😔😔
@yegebreallej9690
@yegebreallej9690 2 жыл бұрын
😥😥💚💛❤leul egzihabher mesgana yegebaw🙏💚💛❤
@tgd1875
@tgd1875 2 жыл бұрын
ጌታ በሁሉም ነገር ብርታቱን ይስጣቹ
@hassenmuhammed6099
@hassenmuhammed6099 2 жыл бұрын
Tekekelgna Enatenetn yemitayebate enate nachew Enatachen Allahe edemana tena yesetelen Amine !!!
@habtamunegash854
@habtamunegash854 2 жыл бұрын
MY ETHIOPIAN GRERAT RESPECT
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 2 жыл бұрын
ጥሩ ነገር ነው እናመሰግናለን ! አርቲስቶቻችን ቢያንስ የውጭ ፊልም ፣የክራይም፣ የዝሙት ሙቪ፣ዳንኪራ፣ጭፈራ እየሰራችሁ ባህላችንና እሴቶቻችን ከመበረዝና ከማበላሸት ታቀቡ።እውነቱን ለመናገር ለኢትዮጵያ ትልቁን የበሀል ብክለት ተጠያቂ እናንተ ናችሁ።እናም የውጭ ባህል ሙቪ፣ ፊልም፣ ዘፈን፣ዳንኪራ እየተረጎማችሁ እያሳያችሁ ህዝቡን ማንነቱን የበከላችሁ እናንተ አርቲስት ተብየወች ናችሁ።ከዚህ በኋለ አቁሙ።ሌላነገር አትፈጥሩ ነጭ የሰራውን እየኮረጃችሁ ሰውን ሁሉ አጃጃላችሁት።
@abebeabera3493
@abebeabera3493 2 жыл бұрын
በት ብለሻል ነብሴ...
@abebeabera3493
@abebeabera3493 2 жыл бұрын
ከአሜሪካ... ከህንድ... የተረፈውን.... በቱርክ....
@biryybiryy5019
@biryybiryy5019 2 жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር አምላክ ይሥጣችሁ
@user-hi1le9ch3n
@user-hi1le9ch3n 2 жыл бұрын
ድንቅ እናት (እናት እንዲህ ናት) ልጄን ልሰብስብ የምትል ዕረጅም ዕድሜ ተመኘሁልሽ እናቴ
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 2 жыл бұрын
የእኔት እርጂም እዲሜ በዲልተመለሡ እነዚሕንጪራቅ አላሕ ያንሰልን
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 2 жыл бұрын
After I watch this I have a big hope. Ethiopia will wean no doubt!!!
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
ለሰራችሁት ስራ የእውነት ትልቅ ስራ ነው በጣም ያሳዝና ችግሩ ቀጥሏል አሁንስ ምን ትላላችሁ
@tigebange9911
@tigebange9911 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 😂😂😂😂😂😂
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 жыл бұрын
ሃኪም አበበች ያለሽ በጎ ምግባር ለመቀላቀል ልቤ ተስቶአል ዕድሜ 67 ነው::መልስ
@rahwahailu9042
@rahwahailu9042 2 жыл бұрын
yenante Ethiopia merto alekash mehonwan zare ayechalew . Abebech tebiyewa ye abiyen chira teketiye ! Abrar abdo efer betam kemetaw ga yemtashikwalet ahya neh
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ተነሳሸነታችሁ ጥሩ ነው ሆኖም ግን መፍትሄው ላይ ገና ብዙ መነጋገር መሠራት ያለበት ጉዳይ ነው አረፈደም በርቱ
@isrexgamer7687
@isrexgamer7687 2 жыл бұрын
እግዚ ይርዳን
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
አብራር አብዱ ትክክለኛውን እና መሆን ያለበትን ነው ያስቀመጥከው እውነቱ ይህ ነው!!!
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 55 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 37 М.
የድርሹ ዳና የስኬት መንገድ! @dawitdreams
48:03
Dawit Dreams
Рет қаралды 234 М.
ከንቲባ አዳነች አቤቤ አጥፍተዋል።ሃኪም አበበች
12:16
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 70 М.