በ18 አመቴ ልጆ ይዤለት መጣሁ።

  Рет қаралды 88,169

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

አባቴ ጥጋበኛ አድርጎ አሳድጎኛል።

Пікірлер: 222
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
የኔ ማሂ እንኳን አቀረብሽልን ገኒ ሁሌም ማትጠገብ ምርጥ ተዋናይ መምህር ዳሬክተር ሁሉም ናት ማሂዬዬ❤❤
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
እባክሽ ስልኳን እንዴት አገኛለሁ?
@ፍሪታፈንታው
@ፍሪታፈንታው Жыл бұрын
አለባበሳችሁ ሲያምር❤❤❤
@fatihaali389
@fatihaali389 Жыл бұрын
ወሎና ወሎዬዎችን ምሰላችሆል❤❤❤❤❤❤
@bekeledereje6822
@bekeledereje6822 Жыл бұрын
This is a first of its kind! I never seen an Ethiopian interview as great ,bold , truthfull and lesson giving as this! I tell you guys you were great!!! I enjoyed it!!!
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
ማሂዬ የኔ ጠንካራ ሴት❤❤❤ ገኒዬ እወድሻለሁ የኔ ሳቂታ❤❤❤
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ሚሂ ግን እንዴት እንደ ምወዳት ያለ ምክኒዪት ነፃነቷ እውቀቷ ጢባር የለባት ተመሳስላ ምትኖር ግልፅነቷ ከማለዳ ኮከብ ጀምሮ ነው ማቃት ደስ ምትለኝ ምንም ማይወጣላት ጀግና ሴት ናት 😍
@yanitgirma
@yanitgirma Жыл бұрын
ማሂዬ ነፍሴ የምትወዳት ጎበዝ ሴት ህልምሽ ፍላጎትሽ በምትፈልጊው መንገድ ተሳክቶልሽ ለማዬት ያብቃን የኔ ብርቱ እግዚአብሄር ይርዳሽ❤🙏
@ሀይሚትንሿ
@ሀይሚትንሿ Жыл бұрын
ገኒዬ እና ማሂ በጣም ትመሳስሉብኝ አላችሁ 🎉❤
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Жыл бұрын
ማሂዬ ነፃነትሽ ግልፅነትሽን ስወድልሽ የኔ ቆንጆ
@g.m.c.5113
@g.m.c.5113 Жыл бұрын
እንዳላችሁት አይነት ስሜት ዲፕሬሽን ሲኖረኝ በር ዘግቼ ተንበርክኬ ረጅም ሰአት እፀልያለው ሰው ሁሉ ይህን ቢያረግ ጥሩ ነው ጥሎት ነው ሚሄደው ማረፍ ይሆንልናል❤
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Жыл бұрын
ነበረ ግንደሞ። አንዱን ሥትወጪ ሊላ መከራ በላይ በላይ ሢደራረብብሽ። ከጎንሽ ያለሠዉ ሣይረዳልሽ ሢቀር ሆድ ይብሥሻል ተሥፋ ትቆርጫለሽ በሽታዉ በራሡ ወደፀሎት አይመራም 😭
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
​@hawaahmed9072 selot kendun ashulo liwwgash yemetawun wed gon yadergishina yasmelitishal ke meto andu kenekash 99 yasalifilishal
@yaricho0
@yaricho0 11 ай бұрын
Cake
@abunezena
@abunezena Жыл бұрын
ሁለታችውንም በጣም ነው ምወዳችው ማሂየ እኔ እንዳች ባህሪ ነበረኝ ግን ሰው መስማት ይጠቅማል እናቴ ሰው መስማት እንዳለብኝ ትመክረኛለች ይቅርታ አድርጊልኝና ማሂየ ሁሌም ስሰማሽ እግሊዘኛ ትጨምሪአለሽ ጥሩ አይደለም አንችን የመሰለ ጣፋጭ አንደበት ያለሽ ልጅ ሁሉም እንዲሰማው በአማረኛ አውሪ ምትጠየቂው በእንግሊዝ አይደለም ከይቅርታ ጋር ❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አትሞኚ እህቴ እውነታው አልሞተም ።ሊገሉት ሲሉ ፈጣሪ እሳርጎ አምሳይውን ሰጣቸው እሱን ገለው ክርስቶስን የገደሉ መሰላቸው
@hiwotteklie3187
@hiwotteklie3187 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ማኪዬን የሚወዳት እኔ በጣም ደስስስስ ነው ምትለኝ
@sintayehuwyohannes9777
@sintayehuwyohannes9777 Жыл бұрын
እዉነተኛ ደስታ ያለዉ በጌታ በኢየሱስ ዉስጥ ብቻ ነዉ። why don't you give a try to live a life with jesus? He is the only way, truth and life. Jesus loves you. He is waiting on you to give the happiness that you are looking for.
@yegudkeaymeshim9804
@yegudkeaymeshim9804 Жыл бұрын
😂😂😂she is living with God eko alsemahim eski bedenb sima interviewn
@webchannel2572
@webchannel2572 Жыл бұрын
በጣም የተረጋጋች ሚሂ የእውነት የፀጉራ እስታይል በጣም ነው የሚያምረው ጎበዝ በራስ መተማመና ገራሚና የስራ ፍላጎቷ ከገቢ ይልቅ አላሟዋንና ህልሟን የምትኖር ሴት❤❤❤❤!!!!
@hananmeto1395
@hananmeto1395 Жыл бұрын
I wish that I could be seated with the two of you. You are talking to all of women who needs to see the other side of life that's forgiveness, humble and a dream to live for.
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ምንም ሳልጠግባችሁ አለቀ ሁለት ቆንጆናጠንካራ ሴቶች part 2 እንጠብቃለን❤❤❤❤❤
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Жыл бұрын
ገንዬ ሁለታችሁም ውይይታችሁ ደስ ይላል:: ልብሳችሁን ወድጀዋለሁ:: ለባለቤቴ ለመግዛት ከየት ነው የማገኝው:: pls Thank U!!!!
@ሬክስነኝ
@ሬክስነኝ Жыл бұрын
ማሂ ግን ስታወራ ጥሎብኝ አፌን 😮ምሰማው ነገር ...ውድድድድድድድድ❤
@Alemitu654
@Alemitu654 Жыл бұрын
ዋው ገኒየ አምሮብሻን ቀሚሱ😍😍❤👌
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 Жыл бұрын
ሁለት ጠንካራዎች❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
አለባበሳችሁ 👌👌💜💜💜
@ayulove2027
@ayulove2027 11 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ማሂየ
@aynalemgebrmedhenfanta242
@aynalemgebrmedhenfanta242 Жыл бұрын
ማሒኮ ከሞያዋ ውጭ ስመጥር ሰው ነች በደብ ሰው የሆነች ሴት እናት እሕት ጓደኛ የፍቅር የእውነት ቤት ማሒ እንዴት እንደምወድሽ የጥበብ መብራት መንገድ የምታሳይ አንቺን ሳስብ ሰው አለ እላለው የሰውነት የርሕራሔ ማሳያ ነሽ እሕቴ አለሜ ደግሞ መልከ ልበ ውብ ጌታ መድሐኒያለም ያቆይሽ ብርቅነሽ ማንም ጭቃ ረጋጭ ሲሸለም ስሙ ሲጠራ አዝናለው የኪነጥበብ ባለሞያዎች አዘጋጆች ሲሿሿሙ ሲሸለሙ አንቺን አለመሸለማቸው ያሳዝነኛል ደግሞ በሌላ በኩል ሳየው በልካቸውነው እላለው አንቺ ዘመን ተሻጋሪ ስለሆነሽ ሩቅነሻ አትገቢያቸውማ ለዛነው ሆኖም በየቤቱ ብዙ የሚሸልሙልቦች አሉ እናም ሁሌም ተሸላሚነሽ የነፍሴ ዘመድ ተወዳጅ ነሽ ማሒ ሰው ማሒእናት እሕት ጓደኛ ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 Жыл бұрын
ሁለታቹም በጣም ነው ምንወዳቹ ማሂ እንግሊዝኛ ታበዣለሽ😂😂
@alemabera658
@alemabera658 Жыл бұрын
ጊኒ እግዚአብሔር ጤና እና ገንዘብ ይሰጥሸ ሰላም እማ ከአንቺ ነው ሰላም ሚነሳሸን ከህይወትሸ ማሰወገድ ነው
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 Жыл бұрын
ይቺ ፀጉሯን የምታሰር ሴትዮ እንዴት እንደምትከብደኝ ገና ሳያት የሆነ ጠንቋይ🧙‍♀️🧙‍♂️እርኩስ መንፈስ ያለባት ትመሰላለች አለማየሁ ታደሰም የሆነ ነገር ሲላት ስምቻለሁ
@ሉባባዩቱብ-ሰ6ቈ
@ሉባባዩቱብ-ሰ6ቈ 11 ай бұрын
አይባልም አረ ያአላህ እደትእደዝህ ትያለሽ ቢትፂፊ ቢቀርስ
@zz6793
@zz6793 Жыл бұрын
ራያዬ እወድሽ አለሁ የባህል ልብስሽን የለበሰው ሁሉን ውበቱን እምትገልጭ አምሮባችሆን ውቦች😍
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
ዋው ክልተ ብጣዕሚ ዝፈትዎምን ዘድንቆምን ❤❤❤❤❤❤( ሁለት የምወዳቸውና የማደንቃቸው ምርጦች❤❤❤❤❤ማሂተይ ሽኮር ክፈትወኪ አነስ ❤❤❤❤❤❤
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa Жыл бұрын
ማሂዪ ሁሌ ብሰማሽ አልጠግብሽም ፍዝዝ ታረጊኛለሽ እኔን ሁነሽ ያወራሽ እስከሚመስለኝ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ማሂየ ገኒየ የሴትጀግኖች ኑሩልኝ❤❤❤
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Жыл бұрын
የወሎቀሚስ.በጣምያምራል❤
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 Жыл бұрын
Wow, "If success is easy, everybody will be successful" ማሂዬ በጣም የምወድሽ ጠንካራ ሴት ነሸ እውቀት ከመልክ ጋር ያለሽ ተባረኪ❤❤
@rehimamo2801
@rehimamo2801 11 ай бұрын
She is so real i like here geniye you too!!!wow
@ምንግዜምኢትዮጵያ
@ምንግዜምኢትዮጵያ Жыл бұрын
ማሂ ደስ የምትል ሴት ናት ❤
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
❤❤❤ 2 konjowoch tenkara setoch Tebarekulgne
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
እኔ እኮ እንዴት እነደምወድሽ እኮ ማሂ ቆነጆ።
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
ማሂ ቆንጆ በተለይ የፀጉረ እስታይልሽ እረጋ ያልሽ ቆንጆ ❤❤❤
@ሳምሪየወንጌልአማኟ
@ሳምሪየወንጌልአማኟ Жыл бұрын
እኔ ማሂን በጣም ነው የምወዳት ደሞ እናቴን ትመስለኛለች ይመሳሰላሉ እናቴ ግን መልጀነቴ ነው የሞተቺዉ ማሂዬ እድሜሽን ያርዝመው
@abichugobana9509
@abichugobana9509 Жыл бұрын
Mahi, keep your confidence firm. It is a measure of being invariant to the delusive world.
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
አየ ማሂየ ማናዋቹን ይዘሽ ❤
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq Жыл бұрын
amazing speech I really enjoyed it thanks
@genetyilma7717
@genetyilma7717 11 ай бұрын
ማሂ ስጋዬ/ ዘመዴ/ ስለሆንሽ ኩራት ይሰማኛል
@KCCAT462
@KCCAT462 Жыл бұрын
ማሂ እወድሻለሁ ግን ለምንድነው የጀመርሽውን ይማትጨርሽው
@rediattelila7755
@rediattelila7755 Жыл бұрын
ገኒ ናት ሐሳቡዋን እንዳትጨርስ የምታረጋት በመሀል ጣልቃ ትገባለች
@abichugobana9509
@abichugobana9509 Жыл бұрын
wow! Geni, you get your identical. What a resemblance!
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
ሁለቱም ጀግና ናችሁ ❤❤❤❤❤❤
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ Жыл бұрын
ማሂ ኮንፊደንስ ፉል እኮ ነሽ❤❤❤❤❤❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
ድንቅ ነው " የምትፈልገውን በግልፅ ተናገር "
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
የእኔ ተወዳጅ ሰው ሁለታችሁም እህትማማቾች ትመስላላችሁ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayatarage1995
@hayatarage1995 Ай бұрын
ዋዉ አለባበስ❤❤❤❤❤❤
@aladorgetanew6486
@aladorgetanew6486 Жыл бұрын
ማሂን ሌላ እንደ ኦፔራ አይነት ቶክ ሾ ላይ ብትቀርብ እዚህ ሀገር ያሉ ጠያቂዎች አይመጥኗትም
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Жыл бұрын
The Legendary ,The respected Mahlet Solomon 🎉🎉🎉🎉
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች ፍፄንና ማሂን ለማየት እደት እደምጓጓነበረ
@tb463
@tb463 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማሒዬ❤❤❤
@mekidesgetachew3693
@mekidesgetachew3693 Жыл бұрын
Mahiye yene konjo
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 11 ай бұрын
Gobez enkamwoldsh enat ena ehaw yetgebash yet wotash eytbalhu ehaw30mulu yallje bsedet effff
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er Жыл бұрын
አቤትአለባበስ ልብሳችሁ ልዩነው
@zerguat
@zerguat Жыл бұрын
ሙሉጌታ ጀዋሬን አብራችሁ ብታቀርቡት ፣ አንድ ያልተነበበ የአርት/ የጥበብ/ ገፅታ እናይ ነበር ለሁለታችሁም ቅርብ ሰው ነው
@nunadebebe983
@nunadebebe983 Жыл бұрын
ማሂ ምወዳት ጀግና ልጅ ናት
@millionyemane9945
@millionyemane9945 11 ай бұрын
Success መንገድ ነው። li❤❤❤❤❤
@samtec8708
@samtec8708 Жыл бұрын
Mahita fikir
@abia4438
@abia4438 Жыл бұрын
ማሂ በቲፎዞ አትመኚ በህይወትሽ ታላቁንና ዋናውን ይዘሻል (እግዚአብሔር) ዓለም እንዳልሽው የቲፎዞ ና የግሩፕ ነው
@DhjkChj
@DhjkChj 10 ай бұрын
ማህየ እወድሽሻለሁ ግን እንግልዘኛ ኣታበዥ
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
waw ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅ
@workjoozil
@workjoozil Жыл бұрын
ማያ ሰውደሽ አኮ ❤❤❤❤
@millionyemane9945
@millionyemane9945 11 ай бұрын
isn't it so deep .aftr this testimony, i hope many of us will transform or will take it easy for wht we are passing through.
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Жыл бұрын
ድፕሬሽን ማንም የማይረዳሽ በሽታ 4አመቴ ከተያዝኩ 😢😢
@lizabella151
@lizabella151 Жыл бұрын
እናት ወደጌታ ተጠጊ መፀሃፍቅዱሥ አንቢ ምድር ሠላም ሠማይ ክፍት ይሆንልሻል መዳኒቱ የዲብሬሸን ጌታ እየሱሰ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Жыл бұрын
@@lizabella151 ወላሂ እፆማለሁ እሠግዳለሁ ዉሥብሥብ ያለ ነገር ሥላለብኝ ነዉ አንዱን ሥፈታ አንዱ እየተተካ። አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ❤❤❤ ሁሉም በአላህ ፈቃድ ሥለሆነ ለክፉም ለደጉም አመሠግነዋለሁ እሡነዉ የሠጠኝ እሡ ይፍታልኝ
@lizabella151
@lizabella151 Жыл бұрын
@@hawaahmed9072 ሃዋ እህቴ አላህ ምንም አይረዳሸም ለምን .አንድ ሤት በምድር ሣለች የወንድ መጫወቻ ናት ማለቴ ባልዋ ደካማ እንደሆነች ቁራኑ ይናገራል ሥለዚህ የባልዋ ተገዢ ባርያ ነች ሥሥት አራት በላይዋ የማግባት መብት አለዉ ተሸፋፍና በፀሃይ በብርድ ትሠቃያለች ደግሞ በጀነት አላህ አንድ ወንድ ሠባሁለት ሤት ይሠጣል መሃመድም አንዲት ጡት ያላወጣችን ትንሸ ልጅ አይሻን በሚሥቶቹ ላይ ያገባ ነዉ ,ሠላም ቀርቶ ምንም የለም እዛ መድልዎ ሞት ብቻ ጌታ እየሱስ ግን እንዲህ አለን ቢቻላችሁ ከሠዉ ሁሉ ጋር በሠላም ኑሩ, እኔ ሠላሜን እሠጣችሃለሁ የፈለገ ዉሸታም ሌባ ዘማዊ ብንሆን ሠዉ ሆኖ የማይሣሣት እንዴለለ የሚያዉቅ ጌታ ነዉና ከነበርንበት ፁይፍ ሃጥያት ሣይንቀን ዮቅር ብሎ ሊምረን ሊያላቅቀን የሚችለዉ እሡ ብቻ ነዉ ,ሠዉ ይህች ትሸታለች ብለዉ ላለመንካት የተፀየፍዋትን ሤት እሥዋም ድፕሬሸን እንደማለት ነዉ ተይዛ ባለመዉጣት ከቤት ብዙ አመት የተቀመጠች ሤት ሄጄ ፋቱ ብቆም ይረዳኛል ፍቅር መፍተሄ ትህትና የተሞላ እሡ ብላ መጣ ሥትነካዉ ሜራት ፍቃደኛ ከሆንሸ የኔን ህይወት ልፃፍልሸ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Жыл бұрын
@@lizabella151 ክክክክክክ። ምን ይዘሽ መጣሽብኝ። ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመዱ እረሡሉአሏሁ ሥለሀይማኖት አልመጣሁም አትምጪብኝ አልነካሁብሽም አትንኪብኝ 💔💔💔💔💔 ሥለ እሥልምናየ ካንች ይልቅ እኔ ጠንቅቄ አዉቃለሁ ሥለመሀመድ ለተናገርሽዉ በ12 አመቷ ጎዳናላይ ወልዳ የምናያት ሙሥሊም አይደለችም። 99ወንድ እያፈቀረች ሚድያላይ የምናያት ሤትኛ አዳሪ ነበርኩ እያለችቂጧንሮቶአሥመሥላ ኤችአይቪበዉሥጧተሸክማ በሚድያ አፍ የምከፍተዉ ሙሥሊም አይደለችም። አላህ እረበልአለሚን ያዘነላት ሥትቀር። ይሄን ሁሉ ለማሥቀረት ነበር ሸሪአችን ለማሣየት የፈለገዉ ግን የሠዉልጅ ደንቆሮ ነን እንጅ ሥለማታቂዉ ነገር መልሥ ለመሥጠት አትሞክሪ ማማየ እኔም ሥለማላዉቀዉ ነገር አልዘባርቅም። ኢሣ አለይሂሠላም የምናከብራቸዉ ነብያችን መርየም አለይሂሠላም ኢሥላም ያከበራት እንሥት መሆኗንበሙሉኮንፊደንሥ ብቻ ልነገርሽ አወዳለሁ በተረፈ መልካም ቀን ይሁንልሽ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 6 ай бұрын
መሸፋፈን ለሤትልጅ ውበትነው ምክንያቱም ማንም ክብሯን አይደፍረውም አንችተወጣጥረሽ ስንቱ እየተጣቀሰብሽ ነውቤትሽ የምትደርሽው ደግሞ እኛሙሥሊሞች አደለንም ዲቃላ የሚወልዱት.ልብበይ ከሙሥሊሞች ጥቂትናቸው ምክንያቱም እምነታችንላይ ጠንካራነን የፈለግሽውን ሠርተሽ ለንሥሀአባት የምትናዘዥ ወንጀልከሠራን ለአላህብቻነው ይቅርታንየምንጠይቀው ​@@lizabella151
@susumohmmaed8174
@susumohmmaed8174 Жыл бұрын
ማነው እደኔ መልካቸው የተመሳሰለባችሁ እህት ና እህት ትመስላላችሁ
@lij_endu
@lij_endu Жыл бұрын
Purpose of life is the most significant thing to be able to live life. Without it there is Depression, Unhappiness.
@alimetmohamed802
@alimetmohamed802 Жыл бұрын
በአማረኛ እናዳምጥ ወይስ በእንግሊዘኛ
@elleniodda7968
@elleniodda7968 Жыл бұрын
ሰላም መሥዬ እንዴት ነሽ ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ ፠ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው ብዙ ጊዜ እንዴት እንደማገኝሽ እያሰብኩ ነበር የምኖረው በአሜሪካ ሀገር ነ ነው ምን ብዬ እደምጀምር አላውቅም ሰለ ሥራ የውም በአሜሪካ ሀገር መበደል እንዴት ያማል የምንሰራው parking. ወይም ገራጅ ውሰጥ ሲሆን ከ 20 አመት በላይ ሰርተናል ኮቪድ ሲገባ ሁላችንም ተቀንሰን አየተክፈለን ለ ሁለት አመት ከተቀመጥን በሗላ ሁላችንም o ctober 4 ወደ ሥራችን ተመለሥን ከ Fill. Time. ወየም ከቋሚ ሰራተኝነት ወደ ጊዜያዊ ሰራተኝነት አኛም ኮቪድ ስለነበር እንኳን ለዚህ አበቃን ብለን የው ለጊዜው ነው ሰብለን ነበር የተቀበል ነው የሚገርመው ግን ለኛ ቤዝነስ የለንም ብለው ማናጀራ ጣሊያን ናት ሰ 7 ቬትኀናምችን ቀጥራ የተቀሩት ሰራተኞች በሙሉ ከተወሰኑ አዲስ ተቀጣሪ አነድ ሁለቶ ወይም ሦስት ቢሆኑ ነው የተቀሩት ዘ ቬትናምች በሙሉ በቋሚ ሰራተኝነት ነው የተቀጠሩት ከዚህ ውስጥ ግን ሦስት ሰራተኞች ጊዜአዊ ተደርገን በሳምንት 12 ሲላት 8 ሰአት በሳምንት 4 ሰአት በሳምንት ውሰጥ ምኝም ያልሰራንበት ቀን አለ ከቆየን በሗላ ወሮቹን ባለስታውስም በዩኒየን መክንየት በፒትሽ ን ወደ ሥራ እንዴዴንመለስ በሰራተኞች ድጋፍ ፊርማ በማሰባሰብ ተመለስን ተ የሚገርመው ደሞ እንደ አዳሥ ነው የተቀጠርነው ይሄንንም ለፕሬዝደንቷ ፒትሽኑን አስገብተን ነው በሥራችን ሳይሆን በሌላ ሥራ ሁሉን ሥራ እድንሰራ ተደርገን ማታ አምሽተን ጠዋት ተመልሰን እንገባለን parking መስራት ኢትዮጶያ እደማባለው ልጇ parking ከሰራ ታድላለችጠነው የሚባለው የኔ እናት ጭንቀት ውሰጥ ነው ያለችው በርግጥ ትክክል ነው አሉ ሐቅ ነው በነሱ ምክንያት ነው ዛሬ ላይ ከሀገር ወተን ሀገራችነንን በነደዚህ የሉ ሰዋች ሀገራችንን አያሰደብን ሀገሩን ጥሌ ሎ ወቶ ነገ እለወጣለሁ ቤተሰቦቼን አረዳለሁ ብሉ አንደነሱ በውሸት ከአለቆቹ ጋር አብረው እርስ በር ይተዋወቃሉ በሐቅ የሚሰራውን ሰው በውሸት ማስጠንቀቂያ አየተሰጠው በሥራ ብዛት አያማሩ ሥራውን እዲለቅ ይደረጋል ይሄንን ችግር ሊፈታ የሚችለው ማነው ጠበቃ ለመየዝ ብዙ ብር ይጠይቃሉ መሥዬ በዚህ ጉዳይ ሚረዱ ሰዎች ካሉ በናነተ ቢተላለፍ መፍቴሄ ይኖረዋል ብለን በማሰብ ነው መሥዬ ለዛሬ ይብቃንጨ መመሥዬ የመፅሐፍ ደራሲዎች ቢመጡ ያለማጋን ብዙ መፅሐፍት ይፅፋሉ የሄ ፅሁፍ እነደኛ ለተበደላችሁ አነ አነንደኔ በጉልበቴ ሰርቼ ላላችሁ ገን አላሰራብለዋችሁ ሥራችሁን ላጣችሁ ሐቅ አውነት ትቆያለች እጂ የትም አጠፋም አይዟችሁ አግዚአብሄር አላህ ከውነተኛ ጋር ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መሥዬ ላንቺም ለውድ ወገኖቼ በሀገርም በውጭም ያላችሁ ኢትዮጾያን ኤርተርያን በሙሉ አመሰግናለሁ የሂ ሄ መልክተ ለሁላቾሁም ይድረስ ኡፍፍፍፍፍ ሰደት በተቻላችሁ መጠን ሥም ባይጠቅሰ ይመረጣል የመጀመሪየው ሰላም ማለቴ ነው ይቅርታ በችኮላ ነው የተፃፈዉ
@fayroz7658
@fayroz7658 Жыл бұрын
አረ ክፍል ሁለት መቼ ነው 🥰😘
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 Жыл бұрын
❤❤የወሎ ባህል ልብስ እንደት ታምራላችሁ
@felegehiwottadesse3282
@felegehiwottadesse3282 Жыл бұрын
you both r lovely, how open u r Mahi
@Tigist-b4z
@Tigist-b4z Жыл бұрын
ማሂሂሂሂሂሂሂሂሂ ስወድሽ
@wollotube4957
@wollotube4957 Жыл бұрын
እህትና እህት ትመሥላችሁ
@Sada-wr1to
@Sada-wr1to Жыл бұрын
Mahi amaharik astemrshgal kekaliti❤
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ Жыл бұрын
ወይገኒዬ አምሮባቴ።ችሆል
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
አማርኛ ጠፋባችሁ እንዴ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
እእ ሰወቹን ብወታዳቸውም እግሊዘኛ እያበዙ ውልውል አረጉኝ
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
ሀሳባችው በተለይ የሚህሌትጥሩ ነው። ግን
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" እውነት ያሸንፋል "
@نايفهالفضلي
@نايفهالفضلي Жыл бұрын
Maheya ulu negerhe yameregale gene egelezegawne atebhe sew edegebaw bezu egelezega yemanawke selalene yeganeme morale bamarega gerhew
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
ከገኒጋር ይመሳሰላሉ እምትሉ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ውዶቼ በጣም እውዳችሁሀለሁ❤️
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
እግሊዘኛሽ መከራ እኛ አኖድም
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
Alebabesachu siyamer
@worknesh5954
@worknesh5954 Жыл бұрын
ቀጣይን በጉጉት እየጠበኩ ነው
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ Жыл бұрын
Mishaye
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ፍቁራተይ ኣዝየ እየ ዘፍቅረኩም
@Genitube706
@Genitube706 Жыл бұрын
የገኒ ፀጉር ድሮ ኣደገ😂😂😂
@lieltmekonen9494
@lieltmekonen9494 Жыл бұрын
l love her❤❤❤
@አሏህአንድነዉአይወልድምአ
@አሏህአንድነዉአይወልድምአ Жыл бұрын
ገኒ እህትሽናትደ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
ትመሳሰላላችሁ
@atsedayenew27
@atsedayenew27 Жыл бұрын
yemir beteseb new mitimesilut
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@bzuyebeyeneheylemeskel586
@bzuyebeyeneheylemeskel586 Жыл бұрын
ኧረ መመሳሰል😮
@mohmmed702
@mohmmed702 Жыл бұрын
እኔ ልብሳቸውንነውያየሁት❤❤❤❤ዋው
@እግዛብሔርመልካምነው
@እግዛብሔርመልካምነው Жыл бұрын
እረ ይሄ የጽጉር ስታይልሽን ቀይሪው በቃው
@merdiaimam3217
@merdiaimam3217 Жыл бұрын
Please speak Amharic this is Ethiopian show not English speaking audience.
@Fatima-ye9wl
@Fatima-ye9wl Жыл бұрын
እትማማቺ ነዉ እምት መሥሉት
@aminawollotube2542
@aminawollotube2542 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ጓደኛ የለኝም ግን ይከፋኛል ለምን እላለሁ😏😏😏
@Janiy_official
@Janiy_official Жыл бұрын
ጥሩነዋ ተገላገልሺ
@HabtamWeleteMariam
@HabtamWeleteMariam Жыл бұрын
ተገላገልሽ እኔም የለኝም ግን አይከፋኝም
@slmselamye
@slmselamye Жыл бұрын
@@HabtamWeleteMariam ታድለሽ 😇😘 እኔ በጣም ይከፋኛል አንዳንዴ 💔
@rasdejen4948
@rasdejen4948 Жыл бұрын
ገነት ሰቶ መቀበል የሚለዉ የምራብ መንግስታት የደሀረ ቀዝቃዛ ጦርነት የዉጭ ኝኙነት መርህ ነዉ፤ በለወሳስ የታዳጊ ሃገራትን ወደፊት ለመዉሰድ እና እና ስነ ልቦና ለማክሰም የተቀመረ። መጽፋፍ ቅዱስ ቀኝህ የምጸጠዉን ግራህ አትየዉ፤ለሰጠኸዉ መላሽ አትሻ እንደሚልም አስታዉሽ። አቶ ደመቀ አስተካክሏል፤ዶር አብይ ግ ን ይን መርሃቸዉን እንደ መመሪያ ሲናገር እሰማዋለዉ፤ መርህ ፍትህ እንጂ ሰቶ መቀበል ሊሆን አይችልም። ሰንዴ ብድር ተቀብልን መን እንደምንሰጥ ታዉቂያለሽ?
ቴዲን አለመውድድ ከምቀኝነት ያስቆጥራል፡፡
24:31
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 67 М.
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 70 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 88 МЛН
እናቴ እራሷን አጠፋች።
22:42
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 531 М.
የእኛ ቀናት #50 ማሚ ሹካ ቁምሳጥኗ ውስጥ ደብቃለች።
10:57
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 72 М.
የእኛ ቀናት #94 ልጄን ፍቅር ያዘሽ ወይ? ስላት ትን አላት፡፡
27:23
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 458 М.
ብዙ ሰዎችን አድኛለው
27:30
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 106 М.