ለማበድ ካሰብህ ወንድሜ እርሳዉ 😂 | ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ ተዋናይ ፣ ደራሲና አዘጋጅ | ጦቢያ

  Рет қаралды 727,233

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

#frashadash #tobiya #tobiyapoeticjazz
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 324
@SeidMohammed-l8q
@SeidMohammed-l8q 6 ай бұрын
ጥበብ ላንተ ብቻ የተፈረች ይመስላል
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 2 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 ай бұрын
አገራችን ኢትዮጵያ ስማችን አማራ አብሮ መኖር ያውቃል ከወደደው ጋራ!
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 6 ай бұрын
የዚህ ልጅ ዉዴታየ በአ ጨመረ ወሏሂ ምን እንደምለው አላቅም ከሰዉ ልብ ዉስጥ መቀመጥ የሚችል ወንድማችን❤❤❤❤
@tsedaywoldyes7544
@tsedaywoldyes7544 6 ай бұрын
ተስፍሽ ፈጣሪ ከአውሬ መንጋጋ ይጠብቅህ
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 5 ай бұрын
አሜን❤
@צהייהביידגו
@צהייהביידגו 6 ай бұрын
ሰላም ጦቢያ እድሜ ከጤና. የምትናፍቀኝን ኢትዮጵያን. ስለምታሳዩኝ. አመሰግናለሁ!!!❤
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 ай бұрын
10/08/2016 - 10/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@Hulay-m8q
@Hulay-m8q 5 ай бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል ጥበብ ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
@glory3954
@glory3954 6 ай бұрын
ህዝብ እኮ አይጥመድህ የምር 😂😂😂የአብይ ኦሮሙማ አገዛዝ እድሜው አጭር ነው
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 6 ай бұрын
ተስፋሁን ከበደ የቅኔ አዋቂ አድናቂህ ነኝ!!!💚💛❤
@abebekebede-zz3ut
@abebekebede-zz3ut 6 ай бұрын
አሸናፊ ሁነህ ተሸናፊን መለመን ከጀመርክ የሆነ ቦታ ላይ ስህተት አለ ማለት ነው ደጋፊ እና ድጋፍ አያስተማምንም ተመራጭ መራጩን አይለማመንም እንዳላዩ ሆኖ እንዳልሰማ መዞር ለችግር አይጥልም ችሎ ማለፍ ጥሩ መሰንበት ደግ ነው ምናምን ምናምን በፍጹም አንልም በጣ ከተመቸኝ ንግግር ውስጥ
@negussuasrat9541
@negussuasrat9541 6 ай бұрын
ታዋቂነትን ለማግኘት መንግሥት መተቸት አማራጭ አደረግከው ተው አውቆ አበዱ ጓዴ ለሠላም ሲባል የተወሰደው ድርድር በአሸናፊነት አቋም ላይሆነን መደረጉ የስንቶቻችንንየትግራይ ህዘቦች ነፍስ እንዲቆይ እንዳረገ ጠፍቶህ ነው ፋኖ ደስታ አስመላሽ ረጋ ረጋ
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 6 ай бұрын
ያማል ቅኔው ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ ንገርልን እንጂ እንደሆነ አይገባው
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 5 ай бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ መሲጂድና ቤተ-ክርስቲያን ለምንድን ነው ጎን ለጎን የተሰሩት የአብሮነት ተምሳሌት የሆኑት በአለም ላይ ምሳሌ ነው! (የሩሲያ ኦርቶደክስ አማኝ)
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 5 ай бұрын
ineko indet indemiferalihina indemisasalih wiy allah yitebikih
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 5 ай бұрын
“ማንም ኢትዮጵያን አያፈርሳትም!” ፣ “አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊያን ሞሰብ ናት!” (ታሪኩ ጋንካሲ - የዲሽታግና) ቃለምልልስ
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 6 ай бұрын
ፍራሽ አዳሹ አታናደን ከምር የት ከርመህ ነው አንተ እንኳን እየ መጣህ አረሳሳን።
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 6 ай бұрын
ENDEWE 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌YE FETARI HAYEL KE ENANETEW GON YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@yonasmebrat4661
@yonasmebrat4661 6 ай бұрын
እራሱዋ ጥበብ ከች
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 6 ай бұрын
ተስፍሽ የኮተ ክፈል ተብዬ ሶሞኑ ተቀተቂተ ታምሜ ነው ያለው አራ መላ በል
@henokm7782
@henokm7782 6 ай бұрын
እንደተለመደው 😂😂😂😂😂 ገራሚ ነው
@TekalignBadege
@TekalignBadege 6 ай бұрын
ተስፍሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ሌላ ምን እላለሁ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 6 ай бұрын
እንደጀመር እንጨርሰው!!!
@abushatnafu21
@abushatnafu21 6 ай бұрын
ተስፊሽ ጥርሳቸውን የነከሱ ሰዎች አሉና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 6 ай бұрын
እመነኝ ምንም አያመጡም ገለው አስረው እረሽነው አፍርሰው አሳደው ደዝባህን አጥፍተው አይችሉም...እመነኝ የጊዜ ጉዳይ ነው ባንናገርም እየተገደልን ነው እየታሰርን ነው በተወለድንበት ባደግንበት እየተፈናቀልን ነው ስለዚህ time heals ….ባለጊዜዎች ገለውን አይጨርሱንም
@AbrehamEjeigu
@AbrehamEjeigu 6 ай бұрын
ስጋውን እንጂ ነብሱን አያገኙትም ። ለሀገር ጠቃሚ የሆኑ ሰወችን በመግደልና በማሰቃየት ተወዳዳሪ ያልተገኘለት መንግስት ብልፅግና ነው
@Gerrit-vj3vk
@Gerrit-vj3vk 6 ай бұрын
xxxxxxxxx👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️🥳😮
@90htube56
@90htube56 4 ай бұрын
​@@coolnassa1420+0
@wubederebe1942
@wubederebe1942 6 ай бұрын
ETHIOPIA lezelalem tinur 💚💛❤💚💛❤
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 6 ай бұрын
በጣም አዋቂ ሳቅና ቅምነገር የኢትዬጵያ ሕዝብ ከገባዉ የመንጉስት ሰራተኝ አያሰሩ በጉቦ ቦሌ ሰራተኞች በጉቦ ሁሉ በጉቦ ይህን ነገር መቆም አለበት እከመቼ 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 6 ай бұрын
Tesfahun ye hizb andebet neh. Thobiyawoch thebeben betkekel eytethekemachehubet new. Sew bethefabet zemen sew honachehu tegegnetachehual. Enamesegnalen. Bertulen.
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 6 ай бұрын
አባቴ ዘንድሮ ሃፍታም ደሃም አብሮ ነው ሁኔት ኑሩዋቺን እኩል ነን ተመስገን ሁሉም አብሮ ነው ያበደ ነው ደስ አይልም
@KassyeGebreie
@KassyeGebreie 6 ай бұрын
አንበሳው ድሉ ቅርብ ነው ግፋ፡፡
@habib6201
@habib6201 6 ай бұрын
ጠጇማ የእውነት ናት የልብ ታናግራለች እሱ ፈጣሪ ይከልልህ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 2 ай бұрын
እና ሠካራም እውነት ነው የሚናገረው እናቴ
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 6 ай бұрын
ከመሞት ይከፋል የዘንድሮ መትረፍ...
@kidist1955
@kidist1955 5 ай бұрын
😅
@sossina5495
@sossina5495 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ:: በንግግርህ መካከል ምላስህን ባታወጣ መልካም ነው:: ቸር እንሰንብት
@yesayas
@yesayas 6 ай бұрын
ፈጠንጠን ብላችሁ ለፋኖ እጅ ስጡ ።ኢትዮጵያዊያንም ሰላም ያግኙ አማራም ነፃነቱና መብቱ ይከበር አገርና ሕዝብ ይዳን።ከእብደታችሁ ባንኑ ዳኑ ስልጣን ልቀቁ🙏💪🇲🇱
@kidist1955
@kidist1955 5 ай бұрын
"ሰብዬ" ምንድነው ምታወሪው😮
@Mamite926
@Mamite926 6 ай бұрын
If someone has ear better to listen now at least on the last minute this the greatest friend advice.
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ የዘመኑ ድንቅ ስው ።
@aman7077
@aman7077 6 ай бұрын
በርታልኝ ወንድምአለም ❤❤ አንዳንድ ቆሮቆንዳ ራስ የሆኑ ሰዎች መንግስት እና ታዋቂ ሰው ለምን ተተቸ ብለው አካኪ ዘራፍ ይላሉ። ማወቅ ያለባቸው ግን እንኳን መንግስት እና ታዋቂ ሰው ፈጣሪም አይሳሳትም እንጂ ቢሳሳት ሒስ ይደረጋል። እሱም ለምን ተተቸሁ አይልም። ችግሩን ያርማል እንጂ።
@BileneZeleke
@BileneZeleke 6 ай бұрын
ካንተ በላይ ቆሮቆንዳ ራስ ከየትም አይገኝም: ፈጣሪ ቢሳሳት--- ሂስ --- ምናምን ትላለህ እንዴ??! እንዳውም ቁርቁራ ራስ ብዬሃለው
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 6 ай бұрын
ንግግሩ ትክክል ነበር ፈጣሪን ባትጨምር ፈጣር መቼም አይሳሳትም
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 6 ай бұрын
Hahahahaha fetari ayesasatem enji bisasat yetechal esum lemen tetechehu ayelem hahahaha
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 6 ай бұрын
አቦ ደስ ትላለክ ልክ ልክ ኮ ነው ግን ማን ይስማ እድሜና ጤና ይስጥክ ተስፍሽ ትለያለክ 🙏🙏
@biniyamlove814
@biniyamlove814 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Ай бұрын
የሙስና ደረጃዎች የሌብነት መመሪያ የተሰጣቸው 1፡አነስተኛ ሙስና፣2፡ ከፍተኛ ሙስና የሚፈጸመው በመንግስት ላፊዎች ነው በኢትዮጵያ፣3፡የፓለቲካ ሙስና በማለት የሙስና ደረጃዎች ሰይማዋል
@TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
@TesfayeAbaynehbonke-xb1cf 6 ай бұрын
እናት ትውለድ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 ай бұрын
የአማራ ልጆች በደንቢዶሎ ዮኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም ታፍነው የት እንዳሉ እስከ አሁን ኤታወቅም በተጨማሪም በ2016ዓ.ም ከደባርቅ ዮኒቨርሲቲ ወደቤታቸው ሲመለሱ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ 3 አውቶብሶች ሲጓዙ ከአዲስ አበባ 150 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የታገቱት 168 በላይ ተማሪዎች ወደወለጋ ተወሰዱ ማለት ሰው በገንዝብ ቅርጫ ማቅርብ ሰው ነው አጋቹ ሰው በላ አውሬዎች ምን ማለት ነው ነጻ አውጭ ድርጅቶች የተወለዱባትን ሀገር እያፈረሱና ያሳደጋቸውን ሕዝብ እየገደሉ እየበሉ እንመራሀለን ይሉታል? የባህላዊ እውቀቶችን መረጃዎች ተመዝገበው የህግ ከለላ ማገኝት አለባቸው፡፡ ለምሳሌ ህንዶች ባህላዊ እውቀቶችን በመመዝገብና በመጠቀም ተጠቃሶች ናቸው!እኛስ? የሰውን ልጅ በገንዝብ መደራደር ምን አይነት የቅሌታም ሰው በላዎች እጅ ወደቅን የአማራ ሕዝብ በተደጋጋሚ ለጥቃት የተጋለጠ እየሆነ ነው ስለዚህ ይህ ሕዝብ ራሱን እንድከላከልና ሀገሩን እንድጠብቅ እናደራጀው ይህን ሀሳብ ያነሳው ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያ ለካቢኔው ሲያቀርብ በወቅቱ የነበረው ካቢኔ አይሆንም መደራጀት አማራ መደራጅት የለበትም ብለን ሀሳቡ ውድቅ አደርግነው! (ሽመልስ ማዘንጊያ) በኢትዮጵያ በህይወት የመኖር መብት አሳሳቢ ነው! (የኢሰመኮ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም)
@Slimshady-o9h
@Slimshady-o9h 2 ай бұрын
ልንገርህ ከጅምሩ እስከ ጥጉ እንዲታይህ ነገሩ አምናለው ከላይ ነው ትእዛዙ እሱ ነው ለሰው መዳኒቱ ተረቱም ነበር መልካምነቱ ከዛም አልፎ እውነት ነው ሰው ሁሉም ነገር አለማወቁ እንደ ተበደለው ሰው ነገሩን አለመረዳቱ ግን ጊዜ ጌታ የወደቀውን ሲያነሳ ያለቀሰውን ሲያበረታታ የተጣለውን ሲያበልጠው ከሌላ መድቦትም ከጀብደኞቹ ተርታ ተራ ብለው ሸኝተውት ቀን ሲያነሳው ሰላሙን ነጥቀውት ሂወቱን እንዳል ነበረ አርገው ቢያስቀምጡት ያኔ አሁን ግን ጊዜ ተለውጦ ልጁም በሌላ ሰው ደምቆ ከማንም በላይ ልቆ ሹመትም ከፈጣሪ ዘንድ አጊኝቶ ሰሙ ካሰበው በላይ ገኖ ኑሮው ከበፊቱ እጁጉን በልጦ ዛሬ ላይ አይተውት በድንጋጤ ከልባቸው ቢቆስሉም ግን ዛሬ ላይ ቆመው ተረት አሉ ባልታ ቢያወሩም እኔ ግን ቃሌን ፈፅሚያለው እውነታውም ገልጬዋለው ግዳጁም አናታቹው ላይ ለጥፊያለው ለአንዳንድ ሴረኞች ቢታገድም መብቴ ብባረርም ከደጄ ቢጠፋም ሂወቴ ግን አንድ ቀን ይመጣል ወቅቴ ይነግሳልም ልቤ ይመለሳልም ሰላሜ ከዛም በውሀላ ነው የሚታገኙት መልሴን ሀገር ሀገር ማለቱ ብቻ አይጠቅምም ዛሬ ላይ ሆነው ቢያለቅሱም ከደጄ ግን ዘበት አይሰማም ጆሮዬ አይረዳም ልቤ እንደ ተለመደው ተግባራቹም ፈልጉት መዳኒቴን እሱም ነው ገንዘቤ ወይም የደም ካሳዬ ዋጋውም ነው 500 ትሪሊየን ዶላር እሱ ብቻ ነው አሁን ላይ ያለኝ መልስ ካልሆነም ወይም ካልፈፀማቹት ትእዛዜን ተዘጋጁ ለጥፋቴ እናንተን በቦብ ማንደዴ ያዝ ያዝ ጨራሽ 💖💖💖💖 እሄ ነው የዛሬው መልሴ
@jaffershurie862
@jaffershurie862 6 ай бұрын
ወንድሜ ተስፋሁን/ፍራሽ አዳሽ አብዛኛዎቹ መልዕክቶችህ ጥሩ ናቸው:: ነገር ግን እብደትና ሰካራምነትን የፍልስፍና መደበቂያ አድርገህ ማሠብህ ወይም ማቅረብህ ደግሞ ስህተት ነው:: ቀና በል! ብርሌዋን ወርውር:: ካነበብኩትና ከኖርኩበት የሚል ማስታወሻ ይዘህ እንደ ሶቅራጥስ በእራስ መተማመን እየተራመድክ ሞኖሎጉን መከወን ትችላለህ::
@Beletutilaye-x7h
@Beletutilaye-x7h 6 ай бұрын
አስተያየትህ ጥሩ እይታ ሊሆን ይችላል ነገር ግን እብድ ውሻ መሀል ጤነኛ ውሻ ካለ እሱ መንፈስ ወይም ጥላ ነው። ምክንያቱም ጤነኛው ውሻ ያበደው መሀል ተቀምጦ አብደሀል ብሎ ሊመክረው አይችልም ልምከር ካለም ትርፉ መዘነጣጠል ነውና።ስለዚህ ዲሞክራሲን ለአለም ካበረከተችው እና የፈለጉትን ተናግረው የመሸበት ከሚያድሩ ምህራባውያን ፈላስፎች ጋር የኛን አወዳድረን እነሱን ለመሆን ከከጀልን ተበላን ማለት ስለሆነ እብድን በእብድ በእብድ ቋንቋ ማናገር ግድ ይላል ወዳጄ።በርቺ ተስፍሻ።
@danieldesta9712
@danieldesta9712 3 ай бұрын
ያት ጣፋ ተስፋሸ ቆምንግር ያዛሉ ኣዝናይ ቻይወኣታ??
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 6 ай бұрын
አጨብጫቢ ሁላ!____ የኢትዮጵያ ችግር ውስጥ የእናንተ ሁሉ አስተዋፅኦ እንዳለው አታውቁም?_____ አድዋ በሚገባ ክብሩን አግኝቷል! ውዳሴው ቢቀርባችሁ እንኳ እንዴት ታሽሟጥጣላችሁ? በተለመደው የህይወት ኡደት እየተሽከረከራችሁ : ውጤት ስታጡ ወደ መሪና ወደ ሃገር ማማረር ትሄዳላችሁ! ሰራተኛው በሰኣት ሥራ ገበታው ላይ አይገኝም -ብዙው! ባለ-ሥልጣኑ ያለ እጅ-መንሻ ኣይንቀሳቀስም!____ ብዙው ህዝብ እርስ በርሱ ይናከሳል! የዚህ ሁሉ ውጤት ግልፅ ነው!.... ግን አያምንም የሆነ አካል ችግር ነው ብሎ ያስባል የመንግሥት ችግር ነውም ይላል! አዙሪት ሁሉ አጨብጭብ ውጤቱን ታገኘዋለህ!
@BileneZeleke
@BileneZeleke 6 ай бұрын
የአይጥ ምስክሯ ድምቢጥ ይሏል ይሄ ነው
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 6 ай бұрын
የተሰጠህ ፀጋ ልዩ ነው።
@Abraham.Sahile
@Abraham.Sahile 6 ай бұрын
አቤት ተሠጦጦ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 7 күн бұрын
Dead Ocean means a dead planet and the entire humanity as well! ውቅያኖሶች፣ወንዞች፣ባህሮች፣ሀይቆች፣ውሀ አዘል መሬቶች ደረቀ ማለት መሬት ሞተች/ተገደለች/ እና በአጠቃላይ የሰው ልጆችና ህይወት ያለው ሁሉ ሞቱ ማለት ነው!
@saraabraham8688
@saraabraham8688 6 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@gadi6563
@gadi6563 6 ай бұрын
ተስፍሽ የዝናቧ ምሳሌህ በአቢይ ማሾፍህ ግልፅ ስለሆነ ቀጣይ ዝግጅት ማድረግ ከቻልክ ፈጣሪ ከአፈና ጠብቆሀል ማለት ነው።
@AmeenFishWings
@AmeenFishWings 6 ай бұрын
I really like this guy, he is talented
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 6 ай бұрын
ኮሜንቱ በጠቅላላ ተጠንቀቅ በሚል ቃል ተሞልቷል…😂😂😂
@Meye_gebeye_wawa
@Meye_gebeye_wawa 4 ай бұрын
Encherswualen bro
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 6 ай бұрын
👍
@kmkl-xj3vc
@kmkl-xj3vc 6 ай бұрын
❤🎉🎉🎉
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 6 ай бұрын
እባካችሁ ለንደን ይመጣል የሚል ጭምጭምታ ሰምተናል, በቂ መረጃ ስጡን።🙏 ከይቅርታ ጋር እኔ ኢትዮጵያን የማያት በዚህ ልጅ ንግግር ውስጥ ነው። thanks 🙏
@SebleTadele-is4bw
@SebleTadele-is4bw 6 ай бұрын
😊
@GebreGebru
@GebreGebru 6 ай бұрын
😊
@museumgaredew6399
@museumgaredew6399 6 ай бұрын
1😊
@museumgaredew6399
@museumgaredew6399 6 ай бұрын
​@S asebleTadele-is4bw
@fano-16-1
@fano-16-1 6 ай бұрын
You’re to late 😂😂😂
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 6 ай бұрын
ይሄ መድረክ ኮሬ ነገኛ ሰው ገዳይ ቡድን መኖሩን አልሰማም እንዴ?
@negestnegest8146
@negestnegest8146 6 ай бұрын
ይሄ የጁንታ ድራማ ነው እንዴ? ምነው የሃገሪቱ እድገት አስፈራችሁ? ከብዙነገር ኢትዮጵያ እየፀዳች ነው ዘርፎ መብላት ሊቀር ነው።
@BileneZeleke
@BileneZeleke 6 ай бұрын
ቂ ቂ ቂ
@teshometesema7213
@teshometesema7213 6 ай бұрын
Indim bileh aygebawim😂😂
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 6 ай бұрын
ወይ መታደል..ትችላለህ...ጌታ ይጠብቅህ
@Meye_gebeye_wawa
@Meye_gebeye_wawa 4 ай бұрын
Ayi Shambele Kkkkk
@abdiioromiyaa3634
@abdiioromiyaa3634 5 ай бұрын
Bamawraat aydelam........Sakree timootalle injii 4Kiloo at gabam......YEtim mebad mabt nw
@KukuBubu20
@KukuBubu20 6 ай бұрын
Wow this guy ❤❤❤❤❤❤ great job respect 😊
@YosefYohannes-uf8rb
@YosefYohannes-uf8rb 5 ай бұрын
Jeginaye
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@EbroTemtem
@EbroTemtem 4 ай бұрын
teleyelah bro 😂
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samuelakalewold4870
@samuelakalewold4870 6 ай бұрын
I am asking the Arts Tv to make some kind of evaluative study- there seems some kind of change, though not 'spell' the nature of that change. I noticed many struggling to swallow some of the critics and enjoy their presence for attending a satire with someone who has creative ways of speaking about the daily suffering/ struggling life of Addis inhabitants. My question- hoped to be addressed by that study - was this state of affairs due to the change of taste of Arts participants or due to the recent massive demographic change aggressively done [or unusually pp cadres were attending this...] that changed the composition/ taste of the audience
@dertogada177
@dertogada177 6 ай бұрын
አባካችሁ አሄ ፕሮግራም የሚካሄደው የት ነው ፕሊስ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 6 ай бұрын
በእርግጠኝነት አማራ ክልል 💚💛❤️👈🦁🦁👈ፋኖ 💪💪
@amefke2069
@amefke2069 6 ай бұрын
ተስፍሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Danielasham
@Danielasham 6 ай бұрын
ያላገኝውን ድል ካላደስኩ ይላል😂😂😂
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 5 ай бұрын
ተስፍሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@nebeyugetamesay1401
@nebeyugetamesay1401 6 ай бұрын
ተናፍቀህ ነበር 💚💛❤
@meronb2665
@meronb2665 6 ай бұрын
መሪዋ ደርቆብኝ ነው እንዳይል ...
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 6 ай бұрын
Absolutely right ✅️. Corruption is a human nature. Never been stop us far us human beings are living in the world 🌎.
@dktube21
@dktube21 5 ай бұрын
Tesfahun Kebede _ You are a unique Art man // wise man // Nature Gifted man //. I wish a Long age with health for you.
@samia6358
@samia6358 6 ай бұрын
ይሄ ፈሪ ተስፈኛ ህዝብ በየመድረኩ እየወሰዱ እንቁልልጬ ይሉታል፣ኪሱን ያጥቡታል ልክ ከአዳራሽ ሲወጣ መንግስት ወርዶ የሚጠብቀው ይመስለዋል፣የሀገራቱን ቢሮክራሲ ለብቻው ሲግጥ የነበረ አሁን የምኞት ፈረስ ቁጭ አድርጎ የሚያስጋልበውን እያየ ይቆዝማል፣ እንኩቶ ሁላ!
@loveyourself2406
@loveyourself2406 6 ай бұрын
ተስፍሽ ሐቁን ሲናገር ግማሹ ተመልካች በፍርሐት ግማሽ ጭብጨባ ያጨበጭባል ኪኪኪኪኪ በደንብ የገባው ቢሆንም ይሔ ቅዘናም ሾካካ ህዝብ። ተስፍሽ ጌታ ይጠብቅህ ጀግናው።
@Mamite926
@Mamite926 6 ай бұрын
❤❤❤! As usual!🥇
@GeniGeni-hc7he
@GeniGeni-hc7he 2 ай бұрын
Xilbeyi ihneni lije siwdewi❤❤❤❤❤❤❤
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 13 күн бұрын
qithn tebeda sheqaba wurre hula sent kefeluh hilnahn yshetk qetregna azaa
@yrgalemtareke
@yrgalemtareke 6 ай бұрын
ተስፋሁን ከበደ የልጅ አዋቂ
@enyawamblu130
@enyawamblu130 Ай бұрын
እንደ ጀመርነው ይጨርሱናል
@aregayohannes9973
@aregayohannes9973 5 ай бұрын
You are great but too much nonsense and blah blah, too much criticism is boring, just look at the audiences, they don't seem happy with it! ያላገኝውን ድል ካላደስኩ ይላል is the dumbest speech I ever heard from you! are you excluding?
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 5 ай бұрын
ዝም ብለህ ቢመርህም ዋጠው ባባ፡it is reallity not a dumbest.
@antenehsisay2643
@antenehsisay2643 6 ай бұрын
ጦቢያ 💚💛❤️
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 5 ай бұрын
የኢትዮጵያን ወንዞች ከምንጩ ካልተቆጣጠርን የአባይን ውሃ ማገኝት አንችልም!(ግብፅዊያን)
@mulualemfeleke875
@mulualemfeleke875 6 ай бұрын
Our hero Who express the truth in attractive way Thanks
@getnetgetnet4838
@getnetgetnet4838 6 ай бұрын
በዚህም ቀናህ ወንድም/አየ ብልፅግከቅናት በቀር እውቀት አልባ ስብስብ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 6 ай бұрын
ድህነት ዘመናዊ ባርነት ነው! ስደት ዘመናዊ ባርነት ነው! ድርቅ ዘመናዊ ባርነት ነው! ርሃብ ዘመናዊ ባርነት ነው! ልመና ዘመናዊ ባርነት ነው! ሃገርን መጥላት የጥላቻን መርዝ የሚረጩ ዜጎችን ለባርነት ማዘጋጀት ነው!
@shimeles44
@shimeles44 6 ай бұрын
ዳቆን ጋንኤል እና ዶሩ 😂😂😂😂😂
@MelakuAsnake
@MelakuAsnake 6 ай бұрын
ወቸው ጉድ😳
@Aschenakii
@Aschenakii 6 ай бұрын
አዪ የጃዉሳዉ መደረክ ሆነ 😅😅😅
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 6 ай бұрын
በነጋ በጠባ ይታጠባል ድስት ችጋር ለቀቀብን አዲሱ የጎሳ መንግስት
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 6 ай бұрын
አንተ ሰው መቼ ነው ከመጋደም ወጥተህ ቀና ብለህ የምትሄደው ልብስህንም ቀይረው 😂😂
@I_am_Fano
@I_am_Fano 6 ай бұрын
ባለምጡቅ አእምሮ ተስፍሽ ስላንተ መናገር ቃላቶች የሉኝም ዕፁብ ድንቅ ነው የተሰጠህ መክሊት አንደበተ ርትዑ ጀግና ባለቅኔ ሺ ዓመት ኑርልን ክፉ አይንካህ በክፉ የሚያይህ ዓይኑ ይፍሰስ። በርታ የኔ ጀግና መድሃኒዓለም ይጠብቄህ ። ራስህንም ጠብቅ። ጥቃቅንና አነስተኛ ሰዎች አይጠፉምና። ድል ለጀግናው ፋኖ💚💪❤ ውድቀትና ሞት ለበሻሻው ቆሻሻ👎 ለጠላቶቻችን👎
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 6 ай бұрын
ቴክኖሎጂ ባለቤት የለውም ቴክኖለጂ ለጥፋት ሳይሆን ለልማትና ለእድገት ይዋል ሰው መሆን ከባድ ነው በተለይ (የኢትዮጵያ ምሁራን መሆን)
@YekoyeChanie-g4i
@YekoyeChanie-g4i 6 ай бұрын
ተስፌትልቅየጥበብሰውነህበርታምርጥአገርአሳቢያኑርህ
@daniman-js5ih
@daniman-js5ih 6 ай бұрын
አቦ ትችላለህ፡ቀጥልበት everysetting ከጎንህ ነኝ፡፡አሁንማ ዳግማዊ ህወሐት ሆነዋል፡፡ተጠንቀቅ፡፡ያው መሪ ከተመሪ ሲያንስ ይሔ ነው ችግሩ፡፡😢😂😢😂
@ሰለሜ_Tube
@ሰለሜ_Tube 6 ай бұрын
ebet zendrom tplf telalahe mutan
@TesifayeRobiyo
@TesifayeRobiyo 6 ай бұрын
ኡፎዬ የምሎ እኮ ያንተን ቪድዮን ስያይል ነው ምክንያቱም የውስጠን ስለምታወራልኝ ከእያያዩ ፈንገስ ቀጥለህልኝ አለህልኝ እኛ እትዮጵያው ተተክ ባይኖርልን ምን ይውጠን ነበረን ብቻ ጤና ይስጥክ ለላ ምንም አልልህም ተስፊሻ ውስጠነክ
@Sadikhadre
@Sadikhadre 11 сағат бұрын
አብደኮ አሳበድክን
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 4 ай бұрын
tebeda siyasettela sew bitewhm atfatam ende chiko
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 4 ай бұрын
stupid
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 12 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 572 М.
9ኛው ሺ - ምዕራፍ 3 ክፍል 8
24:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 89 М.
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 12 МЛН