Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q88

  Рет қаралды 6,070

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehab...
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 54
@meskeremkidanemariam88
@meskeremkidanemariam88 4 ай бұрын
ልጄ በጣም ወጣት ነህ እና ገና ብዙ ጉዞ ይቀርሃል በርታ።እስቲ በወር አንድ ቀን መቄዶንያ ሂድና ጎብኝ ማገዝ የምትችለውን አግዝ ህይወት ብዙ መልክ አላት።
@dhalaktvethiopia
@dhalaktvethiopia 3 ай бұрын
በእጃችን በልተን፣ በእግራችን ተራምደን በሳምንት ያደረሰን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባዉ😍 አሚን በሉ ወገኖቼ🙏✅
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 4 ай бұрын
ዶክተር ከአቀራረብህ፣ ፈቃደኛ ሆነህ ከጊዜህ ቆርሰህ አንተ ብቻ ሳትሆን ከአንተ ጋር ያሉ ሁሉ መስዋዕት አድርጋችሁ፣ ብዙ ዋጋ ከፍለህ ያጠራቀምከውን እውቀት እንዲሁ በነጻ እያካፈልከን እያለህ እንዴት ተቀምጠን በመስማት ጆሯችን ይወይባል? አንተ ምላሻችን ካላረካህና ካልተመቸንህ በስተቀር ሁሌም አዲስ ነገርህን ለመስማት በጉጉት ነው የምንጠብቅህ። ስለ ትጋትህ እናመሰግናለን። ተስፋ ሳትቆርጥ ብትቀጥልልን ደስተኛ ነን።
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi 4 ай бұрын
ሰዎችዬ ለኣቅመ አዳም የደረሳችሁ እግዚአብሔር ከሰጣችሁ ልጅ ውለዱ ሕይወት እጅግ በጣም ጣፋጭ ትሆናለች ወንድሜ እኔም ያንተ ታሪክ ነበረኝ ካገባሁ እና ከወለድኩ በሁዋላ ህይወት አዲስ እና ጣፍጭ ናት
@Negestatttt
@Negestatttt 3 ай бұрын
አረ ዶክተር ትገርማለህ መማር እንዳንተ ነው የምር እንደት ነው ነገርን የሚረዱት የእውነት ያስፈልጉናልና አምላክ በረከቱን ያስፋለወት
@abenezersamuel4894
@abenezersamuel4894 3 ай бұрын
ያገኘሁት ትልቅ ሃሳብ፡- “ለለው ልጅ ትልቁ ደስታን የሚፈጥርለት ከራስ በላይ እና ከእራስ ውጪ ላለ ነገር መኖር መቻል ነው፡፡”
@samrawitlegesse6687
@samrawitlegesse6687 3 ай бұрын
Wey Dr. Mheret enkuan liselechen begugut new yementebekew. Gn yeteshalem kale tru.
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 4 ай бұрын
በ 26 ዓመት ተስፋ መቁረጥ በጣም ከባድ ነው ፤ ይሄ ችግር ሊፈታ የሚችለው ብቸኛው መንገድ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ እና ተግተን መፀለይ ነው። ህይወት በጣም አጓጊ ናት።
@asterwarga14
@asterwarga14 3 ай бұрын
Thanks so much for your help ❤❤❤
@tianastyle2139
@tianastyle2139 4 ай бұрын
ቋሚና ቀንደኛ ተከታታይ ነኝ ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@TekaDG
@TekaDG 4 ай бұрын
wow, ተመሳሳይ ደረጃ ላይ ከጠያቂው ጋር ነኝ፡ እድሜዬም ተመሳሳይ ነው፡ ግን እንደዚህ አይነት ጥያቄ ተፈጥሮብኝ አያውቅም፡ ጥያቄና መልሶችን ማየት ከጀመርኩ ትንሽ ቆየው፡ ከሁሉም ግን ለእኔ more inspire ያደረገኝ ምርጡ ቪዲኦ ይሄ ነው
@oness159
@oness159 3 ай бұрын
Thank You
@lemlemtesfaye8443
@lemlemtesfaye8443 3 ай бұрын
Thank you
@mahideredawit1
@mahideredawit1 3 ай бұрын
Thank you !!
@bisrattesfay3767
@bisrattesfay3767 3 ай бұрын
tnxs
@mulumebetnebebe8697
@mulumebetnebebe8697 3 ай бұрын
🙏🙏
@fitsum93
@fitsum93 3 ай бұрын
Thanks dr, for brilliant response. Beside, what I remembered is saying of sibhat G/r "ጥሩ ነው ወጣት መሆን። ገንዘብ ባይኖርህ ጤና ይኖርሀል፤ መልክ ባይኖርህ አንጎል ይኖርሀል፤ እውቀት ባይኖርህ ጉራ ይኖርሀል፤ ፍቅር ባይኖርህ ተስፋ ይኖርሀል፤ መኖር ቢያስጠላ....ወጣት ነህና። "
@roda3776
@roda3776 3 ай бұрын
How old are you Dr
@WynTayir
@WynTayir 4 ай бұрын
እናመሠግናለን🎉🎉🎉
@wegf6808
@wegf6808 3 ай бұрын
ጠያቂው ህይወትን በራሳቸው ምናብ እና ስኬት ልክ ነው የሳሉት። 26 አመት ማለት እኮ ለብዙዎቻችን እንጭጭ የህይወት ምእራፍ ነው። ብዙ ለመስራት የሚያስቡበት እድሜ ነው። እናም ደግመው እንዲያስቡ ነው እኔ የምጠይቅዎት የሚሰማኝ ስሜት ትክክል ነው ወይ? እርግጥ ነው ኢትዮጲያ ውስጥ የምናየው ሰቆቃ እና ግፍ የሹማምንቱ ትእቢት ኑሮን ለአብዛኛው ህዝብ መራር እያደረገበት ብዙ ሰው ነገን በተስፋ ይጠብቃል
@sosinayoni
@sosinayoni 4 ай бұрын
Thanks Dr.
@netsahiwotshiferaw6274
@netsahiwotshiferaw6274 4 ай бұрын
Just start traveling and you will love life a lot😊
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 4 ай бұрын
God bless you doctor
@yonasmereba4851
@yonasmereba4851 3 ай бұрын
Thanks doctor ❤
@dembulka-x4p
@dembulka-x4p 4 ай бұрын
You should have your own talk show. I highly recommend it. You will be great at it. ❤
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 4 ай бұрын
As Dr. Phill .
@KhalidoScope-hv9oj
@KhalidoScope-hv9oj 4 ай бұрын
Dr equalizer❤❤❤
@emu3288
@emu3288 3 ай бұрын
Enamesegnalen Dr! May God bless you more and more
@kelemwuba2241
@kelemwuba2241 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እና ትርሲት ❤
@zewdutola7375
@zewdutola7375 3 ай бұрын
It's better if you suggest treatment options. This guy seems to have depression. Others also have problems that need treatment. So please suggest them seek treatment. Because most people have no idea whether mental illness is treatable
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 4 ай бұрын
እንደ እርክቴክት ሊሰሩ የሚችሉ ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ:: እስቲ ቤትህን ሰፈርህን ተመልከት አካባቢህን ቃኘው: ምናልባት የሌላውን አለም አርክቴክቸሮች ስራ በዩቱብ ተመልከት ለምሳሌ ሲንጋፖርን : በጣም የሚገርሙ ስራዎችን ታያለህ:: በርግጥ ትምህርትህን ልትሰራበት ከፈለክ ከልብህና ከጭንቅላትህ ጋርበዛመድ እየው:: ምኑ ተነክቶ ይሰለቻል ራስህን በተለያዩ ትምህርቶች ማሳደግ ትችላለህና:: በርታ
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 3 ай бұрын
ውድ ዶ/ር የመንፈሳዊ ትምህርትህ ነፈቀኝ ።
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 3 ай бұрын
መንፈሳዊ ትምህርቱ ቦሌ ቃለ ህይወት ቼናል ላይ ይገኛል ለሁሉም ጊዜ ብቻ ሳይሆን ቦታም እኮ አለው
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 4 ай бұрын
Thank You Dr Mihret.
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@ethio_family6342
@ethio_family6342 4 ай бұрын
❤❤❤
@ashenafiatgs980
@ashenafiatgs980 3 ай бұрын
Thanks Dr
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 3 ай бұрын
Keep up the good work Dr
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Dr betam new yeminameseginew Tirsitm chaw enameseginishalen
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 ай бұрын
Ene komi teketatay neng gn beteleyaye sat new yemayew😊 hulem adenkalehu agelglotachun ❤
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 3 ай бұрын
🙏🏾 ተባረኹ 😊
@javiyeminilik2339
@javiyeminilik2339 3 ай бұрын
wow
@insideouttransformationgro3497
@insideouttransformationgro3497 3 ай бұрын
Thank you Dr Mehret and the entire team for the daily wisdom. In terms of any change in the future, have you considered a forum set up? Not like an interview but more of a discussion? I enjoy hearing your thoughts but I think, a dialogue can up level the wisdom shared. Just my two cents worth. Thank you .
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 3 ай бұрын
በእውነት እኔ እራሱ እንዲዚህ አይነት ስሜት ላይ ነኝ በስደት ነው ያለሁት ምን ተስፋ የማደርገው ነገር የለም የምኖረው ለቤተሰሰቦቼ ብዬ እንጂ ለራሴ መኖር ከቆምኩ ቆየሁኝ እነርሱም ይሄን ተረድተው ነው መሰለኝ በየጊዜው ምክንያት እየፈጠሩ ባዶ ያደርጉኛል ባዶ መሆኔ ግን አሁን ባለሁበት ምንም አይሰማኝም😭
@natitemam9997
@natitemam9997 3 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ አለ አቦ።
@abenezersamuel4894
@abenezersamuel4894 3 ай бұрын
ስለ አርኪቴክቸር ሙያ ሲያወሩ “ሀገሩ ሁሉ ውጥንቅጥ የወጣ አይደለም ወይ፣? ገና አርክቴክቸሩ መች ተሰራ? ለደሞዝ አሊያም ለገንዘብ ካልሆነ በስተቀር ተጽዕኖ ለመፍጠር፣ ለውጥ ለማምጣት አዲስ ነገር ለመፍጠር ከሆነ ገና ብዙ ያልተነካኩ ነገሮች አሉ?” የሚል ሀሳብን ሲያነሱ አድምጫለው፡፡ ዶክተር ምን በማድረግ በዚህ ሙያ ተጽዕኖ መፍጠር፣ ለውጥ ማምጣት እና አዲስ ነገር መፍጠር ይቻላል ብለው ያምናሉ?፣ ያልተነካኩ ካሉትስ ውስጥ ምን ምን ሊያመላክቱን ይችላሉ? አመሰግናለሁ!
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 3 ай бұрын
ምረታብ መጀመርያ ራስህን ከነጬ አለም ትብታብ አውጣ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 3 ай бұрын
26 ምኑ ተይዞ ስንት በአለም ላይ የሚያጓጓ ነገር አለ ።የምን መሠልቸት ነው በል ተነስና ሮጥ ሮጥ በል
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 3 ай бұрын
ሰው ለራሱ ብቻ አይኖርም እራስን ከመለወጥ አልፎ ቤተሰብን ሀገርን ብሎም አለምን መለወጥ ይህ ባይቻል እንኳን ለአለም አንድ ነገር ማበርከት ይጠበቅበታል ። ምኑ ተነካ እና ነው እርካታ ላይ የተደረሰው ? ለሰው ልጅ የእድገት ገዳይ እርካታ ነው ። የእርካታ ድንበሩን አፍርሰህ እለፈው ። እርካታ የለሽ ትውልድ በበዛበት አለም የአንተ መርካት ይገርማል ።
@ጫጩ-ሠ5የ
@ጫጩ-ሠ5የ 3 ай бұрын
አልሰለቸንም!!
@AdissAdissalemu
@AdissAdissalemu 3 ай бұрын
ዶክተር እኔም ጥያቄ አለኝ ስሜ አድስ አለም እባላለሁ ከቤተሰቦቼ የተለየሁ ገና 12 አመቴ ነው እንደ ምንም ብዬ ቀን እየስራሁ ማታ እየተማርኩ አንድ አመት ኮሌጅ ተምሬለሁ ገንዘብ ስላልነበረኝ አቋርጭ አረብ ሀገር ሄድኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ ቤት ስራሁ በማሀልም ኢትዮጵያ ሂጄ ተመለስኩ ፍቅረኛ ያስኩ ፍቅረኛዬ ቋሚ ስራ የለውም የማይሰራበት ጊዜ ይበልጣል ድህነትን በጣም ነው የምጠላው ስራ እንዲስራ ያአቅሜን አደረጉ ግን ለውጥ የለውም 26 አመቴ ነው ማግባት መውለድ እፈልጋለሁ እና ሀገሬላይ መስራት መማር የህነ ነገር በለኝ ዶክተርዬ Please
@loveyourmindalittle
@loveyourmindalittle 3 ай бұрын
I notice a sign of depression with this guy. Ayzoh.
@hawir4407
@hawir4407 3 ай бұрын
This boy should be evaluated for possible major Dipresdive Disorder (MDD). It seems he is suffering from some form of neurochemical imbalance.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q89
15:44
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q84
13:39
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 81 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 60 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q157
7:17
MindseTube
Рет қаралды 4,6 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 13 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል q95
13:17
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q85
10:33
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q151
18:02
MindseTube
Рет қаралды 15 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q103
16:23
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q149
21:28
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 81 МЛН