No video

በቀላል መንገድ የሚጋገር እንጀራ||Ethiopian-food|| እንጀራን በዚህ መንገድ ሞክሩት|| injera

  Рет қаралды 37,943

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 261
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤
@kaledkader4158
@kaledkader4158 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ቤቲዬ ይሄንን እንጀራ ለማግኝት የማንሞክረው ነገር የለም ግን በፍፁም ማነውከቤቴ ከሀገሬ የሚያወጣኝ ያለ ይመስላል በደንብ ጋገርን የሚሉ እንካን እንደ ኢትዮጵያ አይሆንላቸውም ደስ የሚለው እኛ ቀጥታ ከኢትዮጲያ የመጣ እናገኛለን እንዳንቺ አበባ የመስለ እናመስግናለን ቤቲዬ ሼርስላረግሽን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የእንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ ቤቲዬ ላይክ ሼር 🟢🟡🔴
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብርክ በይልኝ የእኔ እህት🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ምርጥ እንጀራ ነው በውጭ እምንኖር ኢትዮጵያ እብሮን የተሰደደው አንድ እንጀራ ነው እንቺም ምርጥ አርገሽ ጋግረሽ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለኝን 😍👌
@AcAcc-kb5ju
@AcAcc-kb5ju 2 ай бұрын
እጅሸ ይባረክ🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 2 жыл бұрын
ቤትዬ እንጀራሽ አምልጦኝ ነበረ ድንገት ነው ያየሁት ምንም ማለት አልችልም እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ፡፡
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ወይኒዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበል እንጀራዬ እሷን ፍለጋ ነው ሀገር ያካለልንው በጣም ባለሙያ ነሽ እህታችን በጣም ጎበዝ በርቺ ደሞ እንጀራው ጉደኛ አይን ነው ያለው
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አዱገነት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Bety wede yehe ye teffe Injera new yenafekechegne 😍woww ayenu endet endemiamer eko fuoa belo brava 👏💖
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Wawoo des yemil Injera! Ejesh yebarek!
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አሜን ኢሌኒዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
ቤቲዬ ውዴ በጣም ምርጥ የእንጀራ አገጋገር እኛ ሀበሾች በየትኛውም አለም ቢሆን ያለ እንጀራ አንኖርም ግን ብዙ ጊዜ እንደፈለግነው አይወጣም ይሄ ለሁሉም ጠቃሚ ነው እጅሽ ይባረክ አብሹንም ሞክረዋለሁ በርቺልኝ😍😍😍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሽው አይኑ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ካጀማመርሽ ጀምሮ ግልፅ በሆነ ሁኔታ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን🙏
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Betyae, I will try it. Injera is my challenge. Thank you for sharing ❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ቤትዬ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ልስልስ ያለ የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው በርችልኝ እጆችሽ ይባረኩልኝ 🙏🙏🙏❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ዩርዲዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ አክባሪ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethgamer2115
@ethgamer2115 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጆ እንጀራ ነው አይኑ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ👍👌👌❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ፋናዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@fetleworkhabesh7370
@fetleworkhabesh7370 2 жыл бұрын
ይህ ምጣዱም ጤፉም የኢትዮዽያ ነውን?
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ቤትየ የልሥላሤው የአይኑ እንጀራ ብሎ ዝም ነው ዋው እጅሽ ይባረክ💝💝💝
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ከብዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
እውነትም እንጀራ ብሎ ዝም thank you for sharing sister 👌🏾👌🏾💗💗
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
Wow Betye endet abatu yamral betam konjo enjera new yasayeshin ejish yibarek❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሁስኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ መልካም🙏🙏🙏💚💛❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም በጣም ቆንጆ ነው ጤናማ ነው በርቺ እጅሽን ይባርካልን እንጀራ ብዙን ጊዜ አይሳካም ያንቺ ቆንጆ ነው እንሞክረዋለን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ነፂዬ የእኔ ውድ እህት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
በስመአብ እንዴት ያምራል ልዩ እንጀራ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቆንጂትዬ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
@@bettwascorner ምንም አይደል ቤትዬ ባለፈው ኢትዬጵያ ሄጄ ጤፍ ብቻውን ብለው ብለው ሊወጣ መሰለሽ ድንጋይ እየሆነ ምን እንዳጎደልኩበት አላውቅም ትቸው ከጓደኛዬ ቤት እየመጣልኝ እረፍቴንም ጨርሼ ተመለስኩ እልሻለሁ አሁን ያንቺን አይቻለሁ ለሚቀጥለው አያቅተኝም ብዬ ተስፋ አረጋለሁ
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
wow injera bilo zim bewunat betam yamral 👏👏👏👏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ኢምራንዬ ብርክ በይልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ዋውውው🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኣይኑ የሚያምር ዝልፍልፍ ያለ እንጀራ ነው ያሳየሽን ገለጻውም ደስ ይላል የ ኣብሽ ጥቅምም ኣስረድጠሽናል አጅሽ ይባረክ በቲየ❤️🙏😍
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ የሆነ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ😍👌👍💕ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሱመያዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም እህት🙏🙏🙏💚💛❤
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነዉ ያሰጎመጃል እጅሸ ይባረክ የ ኔ ባለሙያ ሰያምር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ገስታኔዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏💚💛❤
@temimaebrhim7474
@temimaebrhim7474 Жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነዉ በዝሁ ቀጥይ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ተሚማዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ አይኑ ብቻ ይበቃል ሼር ውዴ🙏🏻👏🏻
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
እስኩዬ የእኔ አክባሪ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ነው በደብ ነው የተማርኩት እደት እደሚቦካ እረስቸው ነበር አሁን ግን በደብ ተማርኩ 👍👍❤️❤️
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ዋዉ ቤቲዬ በጣም የሚያምር እንጀራነዉ የጋገርሽልን,አይኑና ልስላሴዉ በጣም ምርጥነዉ.ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን 🤤👏🏼👏🏼
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ማራኪ የሆነ እንጀራ ነው ቤቲየ ልስላሴው በጣም ተመቸኝ አብሲት ጥየ ጋግሬ አላውቅም እስኪ እሞክራለሁ። ስላሳየሽን እናመሰግናለን🧡🙏
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደርሰን ቤትዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጆችሽ ይብይርኩ ላይክ👍👏❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@wubittefera7857
@wubittefera7857 3 жыл бұрын
ዋዉ ቤቷዬ በጣም ቆንጆ እንጀረ ነው ውዴ እጀሽ ይባረክ ሽርርርላይክ 😍❤️🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ውቢትዬ አክባሪዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@soshitube7215
@soshitube7215 3 жыл бұрын
የቤቷ በርቺ ቆንጆ ነው እጅሽን ይባረክ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሶሺዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
እንዴት ያምራል አይኑ ዋው ነው ቤትዬ በደንብ ወቶልሻል የአለሩ ማማር የአይኑ የልስላሴው ዋው እንጀራ ስታዞሪ ዋው አንደኛ ነሽ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 жыл бұрын
ዋው ጉደኛ እንጀራ ልስላሴው እራሱ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሂሩትዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@seada616
@seada616 2 жыл бұрын
ማሬ እጅሽ ይባረክ ግነ አብሢት ሥትሥትሠሪበቀጥታሊጡንለምንአላፈላሽውምውሀሙቅጋነውያደረግሽውአብራሪልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰአዳዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው አብሲት ሲጣል ውሀ ፈልቶ ነው ሊጡን ቀጥታ ብትጥጂው እረጅም ሰአት እንዳይጓጉል ማማሰል ይጠበቅብሻል ውጤቱም ጥሩ አይሆንም ቶሎም ይወፍራል ግን ውሀ ጥደሽ በቀላሉ ብትሰሪው ተመራጭ ነው ዛሬ ጥቁር እንጀራ እለቃለሁ ተመልከቺው በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🌸❤🌸
@seada616
@seada616 2 жыл бұрын
@@bettwascorner እኔም ከልብነው የማመሠግነው ማሬዋ(ሊጡን3ቀንሙሉውጭነውየምታሥቀምጭው (አይሸትምማሬ(የወነሠአትሞክሬደፋሁት(እንዳገሬ መሥሎኝ)ሣቆየው(ሸተተ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አይኑ እንዴት ያምራል ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው አይኑ ልስላሴው ሲያምር እጅሽ ይባረክ 👍❤️❤️ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቀለምዬ የእኔ አክባሪ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Wow injera siamer 👏💕
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሜሮንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ እጀሽ ይባረክ በርቺ 👌👍👏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሰርካአዲስዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
ቤቶዬ በጣም ያምራል 👍👍 እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👌ልዩ እንጀራ ነዉ 🥰🥰🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ኢምራንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ቤትዬ እንጀራው እንዴት እንደሚያምር አይኑ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ🥰🥰🥰👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሔሉዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ቤቲየ ቆንጆ እንጀራ ነው አይኑ ልስላሴው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ🥰🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ የእኔ አክባሪ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@HulegebTube
@HulegebTube 3 жыл бұрын
miyamr einjera new yegagershew, ene lefeche lefeche alsakalsh yalegn neger binor einjera new , esti ahun anchi endasayeshn aderge emokerewalew , enamesegnalen 👍
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ምርጥ አሰራር ነው👌👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ገንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤
@yebetewa-5538
@yebetewa-5538 3 жыл бұрын
Yemiyaner Injera new 😍😍😍 ejesh yebarek...Addis beteseb negne .wedejewalehu✋👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤
@ZemaTube100
@ZemaTube100 3 жыл бұрын
ቤቷዬ ሠላም ውዴ ዛሬ በጣም የምፈልገውን ነው ያሣየሽን እንጀራ በብዙ መልኩ ሞክሬለሁ ግን የማይሆን ነው እስቲ እንደዚህ ደሞ እጋግራለሁ እጆችሽ ይባረኩ
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
Wow wow እንዴት ያምራል እጂሽ ይባርክ ♥♥♥♥♥♥
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቤዛዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@estiemedia6443
@estiemedia6443 3 жыл бұрын
የቤቷ እናመሰግናለን ሞያ እያስተማርሽነዉ በርችልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
እስቴዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
አቦ እጅሽ ይባረክ ቤትዬ እምባዬ ነው የቀረረው ሀገር ቤት ትዝ አለኝ በጣም በጣም ነው የሚያምረው ሰበኸቱ ሁሉ የተዋጣ ነው የጤፉ ንጣት ልዩ ነው እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ቤትዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሜላትዬ የእኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Beetywaya emeyamere enjera wow ejeshe yebareke weda briche
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤
@user-ii9jj3pe7d
@user-ii9jj3pe7d Жыл бұрын
Thanks betiye, emokrewalew👍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ንግስቲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
ዋው ቤቲዬ ልዩ ነው👍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ህይወትዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@lamrotawel2625
@lamrotawel2625 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ። እንዳይሻግት ስለ አቀማመጥሽ ብትፅፊልኝ እባክሽ።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ላምሮትዬ አሜን የእኔ ውድ እንዳይሻግት አብሲቱን ማብሰል(ማንተክተክ) እጅ እርጥብ ሆኖ እንጀራውን አለመነካካት, ከምጣድ ሰታወጪ እንጀራውን ቶሎ ሌማትሽ ላይ አታስቀምጪው ሰፌዱ ላይ በረድ አርገሽ ቢሆን🙏😍❤
@lamrotawel2625
@lamrotawel2625 Жыл бұрын
@@bettwascorner ቤቲዬ አመሰግናለሁሁ
@emansweet3035
@emansweet3035 3 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነዉ 👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ኢማንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Жыл бұрын
Wow I'm hoping to make this possible one day because I am about to give up after so many tries.....
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ስንዱዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እንጅራ አንደኛ 👌👌ቤቲዬ ስልኬ ቻርጅ ጨርሶ ነው የቆየውት የኔ ቆንጆ😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ዘቢብዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@selenatbegashaw5173
@selenatbegashaw5173 3 жыл бұрын
ቤትዋዬ በጣም ቆንጀ ነው በርቺልኝ !
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ስልዬ እሺ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም እህት🙏🙏🙏💚💛❤
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 3 жыл бұрын
Good job,betiyeee,betam yemiral
@EskediStyle
@EskediStyle 3 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ ። እንጀራ ብሎ ዝም ነዉ የጋገርሽው ፡ ከንጣቱ አይኑ ቦግ ቦግ ማለት ብሉኝ ብሉኝ ያሰኛል ፡ አዘገጃጀትሽ በቀላሉ መንገድ ነው ፡ ቤታችን እንደዚህ አዘጋጅተን ብንመገብ ለጤንነታችንም ጠቀሜታ አለው ።
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 3 жыл бұрын
ቤተዋዬ ባለሙያ ነሽ በደንብ ነፍተሽ በደንብ አብኩተሽ እናም ደግሞ የአፕሲት አጣጣልሽ ሁሉ እንዴት ደስ እንደሚል። ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረስን የቤቷዬ ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽን ይባርክ ላይክ ሼር👍🏽👍🏽❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሉላይዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bmikiking2770
@bmikiking2770 3 жыл бұрын
የቤቶዬ የኔ ባለሞያ እጀራሽ ሲያምር ጎበዝ በላይክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቢሚኪዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ አክባሪ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
በርች አሪፍ ነው👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ዘሊዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ልዩ እንጀራ አይኑ ብቻ ይበቃል 👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ማራኪዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤
@hiwettesfay6140
@hiwettesfay6140 3 жыл бұрын
Waww injera siamer 👍👌💯
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሂወትዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዉዴ❤❤❤❤❤❤
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
Betam ye miamer enjera GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY thankyou sweetie 😘🌹🌹🌹
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
መሲዬ አሜን የእኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ አንቺም ብርክ በይልኝ🙏🙏🙏💚💛❤️
@mudis7458
@mudis7458 3 жыл бұрын
Wow,,,,konjo aynama injera berchi sis,,,
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሙዲዬ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 8 ай бұрын
ጓበዝበርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ቤትዬ እንካን አብሮ አደረሰን እሚያምር ልስልስ ያለ እንጀራ እጅ ይባርክ @ሼር❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ፀዲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ ሼሩ አልመጣልኝም 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
@@bettwascorner እኔንጃ ግን ትላንትና ሼር አድርጌዋለው🥰
@liyamekonen6352
@liyamekonen6352 2 жыл бұрын
Wawwwwww betammm yamral mn ayenet teff new semu sent kubaya absitu mnu be malekya adergesh btasayej yebelete tru neber geta ejochesh ybarek Tebareki 💖💖💖💖💖. Please be dgame kene malkya be kubay sent absit, waha, duqet endeteteqemsh ezeshelen bq bey be geta fqer 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
ዋው ቤትዬ እንዴት እሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው በጣም የሚያምር እኔም እሞክራለሁኝ ግን እንዳንቺ አይሆንልኝም አብሲቱን ሳይ እናቴን አስታወሽኝ ውዴዴ ዋው እንዴት ያምራል አይኑ ሁሉ ነገሩ አንደኝ
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
Ekuan aderesesh beti konjo enjera ejish yibarek
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mihirettefera8944
@mihirettefera8944 2 жыл бұрын
It is really good. Thank you that is the real Ingera but it doesn’t come out like this overseas no matter what the process. Only in Ethiopia.
@getuweldtsadik4736
@getuweldtsadik4736 2 жыл бұрын
አንች ያለችው ኢትዮጵያ ነዉ ስለዚህ ምን ችግር አንብብ ውጭ ያለን ነዉ የተቸገርነው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Waooo እጅሽ ይባረክ 😋😋ቤቷ like አላደርገኩም ባልፈው ስላደርግኩ አዬ ሞያ ብያልሁ በእውነት በጣም የሚአምር እንጀራ እንዴት እንደምንጋግር ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ፀጊዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏💚💛❤️
@dehabg1571
@dehabg1571 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ከገብስ ጋር ሞክረሽዋል ከሞከርሽው አሳይን ግን በጣም ይቅርታ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እህቴ አልሞከርኩትም ስሞክረው አካፍላችኋለሁ ልክ ነሽ ለእኔ ጥሩ ነገር ነው የነገርሽኝ ምስጋናዬ ከልብ ነው🙏🙏🙏❤❤❤
@bertukanb211
@bertukanb211 3 жыл бұрын
Think you for shearing like I will make enger aschgerjale btame I will trey
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ብርቱካን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤
@Alem2022
@Alem2022 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው ብሉኝ ብሉኝ ይላል 😯😯 ባለምያ!! እኔ ለብዙ ጊዜ ጤፍ እንጀራ አስቸግሮኝ አሁን ነው የተሳካልኝ ብታይ😄
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው! ምጣዱና ጤፉን ከየት ነው ያገኘሽው? የአሜሪካኑ ምርት ነወይ? አመሰግናለሁ በርቺ👍
@almazhaile3480
@almazhaile3480 3 жыл бұрын
ቤቲየ እንኳን አደረሰሽ👍👍❤️💐
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አልማዝዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@habibabalaker6320
@habibabalaker6320 3 жыл бұрын
Mashalla endate abatu nawe yamiyamerawe evesh yibark tefun ket nawe yagagnashew
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሀቢባዬ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ኢትዩጵያ ነው ያለሁት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Solemeryew
@Solemeryew 3 жыл бұрын
zeme belo injera
@selamhailemikael7467
@selamhailemikael7467 2 жыл бұрын
Enjierash yamiral ejish yebarek. Yhabesha mitad new yetekemishew aydel?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላምዬ አሜን አዎ የሀበሻ ምጣድ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 2 жыл бұрын
እንጀራ ተጋገረ ማለት ይህ ነው.ልስላሰው ከ አይኑ ማማር ጋር. ስላካፈልሺን በጣም አናመሰግናለን. ለ አብሲት የውሃው መብዛት. ወይስ የ ሊጡ መብዛት ወሳኝ ነው?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ምስራቅዬ በጣም ነው የማመሰግነው ትንሽ ውሀው ቢበልጥ ጥሩ ነው ሊጡ ወፈር ስለሚል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 2 жыл бұрын
@@bettwascorner ስለምላሹ በጣም አመሰግናለሁ. ለእንጀራው አወጣት አብሲቱ ወሳኝ ይመስለኛል. How do you know how much water and lit you need? I think this is the main problem most of us have?
@letensiekeleta5598
@letensiekeleta5598 2 жыл бұрын
EHTEY ABSIT MN NOW?
@AyatTube798
@AyatTube798 3 жыл бұрын
በርች
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አያትዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-pt5px3vm8c
@user-pt5px3vm8c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 3 жыл бұрын
arife new mar💚💛❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የአኔ አክባሪ🙏🙏🙏💚💛❤️
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
First watching ❤❤
@hasettube
@hasettube 3 жыл бұрын
ere yet heger new ke Ethiopia wuchi endezih ayinet enjera yigagaral ende ere nigerugni yet new ke heger wuchi kehonshis min syinet tef new yemittekemiwu
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እህቴ እኔ ያለሁት ኢትዮጵያ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ አበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
❤😍👀
@user-is7tb4oi9j
@user-is7tb4oi9j 8 ай бұрын
Yene wed yehma be ethiopia mitad newa anagnema
@enawgatube
@enawgatube 3 жыл бұрын
Wwww egerer belu zem new gobez berchelgn wedy
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
Konjo argeshe new ygagershw, balmuya nshe 🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሰላሚናዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@ayniethiopia1495
@ayniethiopia1495 3 жыл бұрын
ይምወድሽ በርችልኝ ፍቅር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አይኒዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bahariyaahmad4755
@bahariyaahmad4755 6 ай бұрын
🌷🌷
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@bahariyaahmad4755
@bahariyaahmad4755 6 ай бұрын
@@bettwascornerየጋጋርሽው እንጄራሽ በጠም ነው የምያምረው ምርጥ ነው ማሸ አለ እጅሽ ይበረክ ልክ እንደች ለመስረት ፈልጌ ያዬሁት
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
@@bahariyaahmad4755 እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@samt586
@samt586 2 жыл бұрын
Konjo enjera. Mitad keyet nwe
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እኔ ሀገር ቤት ነኝ ከሌጆ አልሙኒየም ነው🙏🥰❤
ለሥላሣ አይናማ የጤፍ እንጀራ በአብሢት//Teff injera
11:48
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 12 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 56 МЛН
injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት
13:02
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 665 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 94 М.
How to make 100% Ivory Teff ingera
18:08
Elsa Kunama Queen
Рет қаралды 44 М.