በቀረጻ መሀል አስደንጋጭ የፈጣሪ ቁጣ | ዋና አክተሩ ሐይማኖቱን ቀየረ | ማንም ይህን አልጠበቀም ነበር |

  Рет қаралды 153,313

Gedamat - ገዳማት

Gedamat - ገዳማት

Күн бұрын

🌟 በቀረጻ መሀል አስደንጋጭ የፈጣሪ ቁጣ | ዋና አክተሩ ሐይማኖቱን ቀየረ | ማንም ይህን አልጠበቀም ነበር ✨
Gedamat - ገዳማት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works.
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
"Gedamat - ገዳማት" does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
Check out our shop:
gedamat.myspre...
DON'T FORGET TO SUBSCRIBE 🙏
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
🔑 Popular Post: [ • የሳምሶን የህይወት ታሪክ መንፈሳዊ ... ]
🔑 Last Upload: [ • Video ]
🔑 Recommended: [ • የዲቦራ አስገራሚ ታሪክ መንፈሳዊ ፊ... ]
Join and support our channel:
/ @gedamattv
📱 Follow us on social media:
📌 KZbin: / @gedamattv
📌 Instagram: / gedamattv
📌 TikTok: / gedamattv
📌 Facebook: / gedamattv
_________________________________________________
_________________________________________________
#orthodox #መንፈሳዊ_ፊልም #ስቅለት #የኢየሱስ_ፊልም #JesusMovieAmharic #jesus_film_amharic

Пікірлер: 124
@gedamattv
@gedamattv 2 ай бұрын
🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ 🌟
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 4 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ምልክት ያየው አምላክን ለመምሰል ስለሆነ የሰራው ሲቃዩን ሰው እንዲረዳ ታስቦ ስለተሰራ ነው ሌላው ደሞ እግዚአብሔር እንዳለ ሲነግረው ነው ሰውየው አይምሮ ጤነኛ መሆኑ እራሱ ይገርማል ከባድ ነው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም የክርስቶስ ህመሙ ከአይምሮ በላይ ነው ይሄ ሁሉ መከራ ሲቃይ ለእኛ ለማንረባው ሰው ለሆነው ይሄ ሁሉ ደም የፈሰሰልን ስለማያልቀው ፍቅሩ እግዚአብሔር ይመስገን
@Tigstshewafera
@Tigstshewafera Ай бұрын
እናመሰግናለን🙏
@SahaAha-ck1nt
@SahaAha-ck1nt 3 күн бұрын
በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን❤❤
@girmafisha260
@girmafisha260 5 ай бұрын
በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@mouawecell3097
@mouawecell3097 4 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@Allthingsareheremediaofficial
@Allthingsareheremediaofficial 4 ай бұрын
Sexan atalay new Xanquay leba new Dabtara kahajii new
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n 4 ай бұрын
ተባረክ ምርጥ አገላለጽ ነው🙏
@user-oo3wk4hl4p
@user-oo3wk4hl4p 4 ай бұрын
ምስጋና ለእግዚአብሔር
@Ethio814
@Ethio814 2 ай бұрын
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 4 ай бұрын
በርታ ወድማቺን እናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@GgHh-qn4qg
@GgHh-qn4qg 3 ай бұрын
እግዛቤሔር ይባርክሆ❤❤❤❤❤
@user-nl8cx3kn3n
@user-nl8cx3kn3n 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenasamuel8227
@helenasamuel8227 4 ай бұрын
Amen Amen in the mighty name of Yeshua 🙏❤ Jesus Christ l love you forever 🙏❤️ thank you lord Jesus Christ ❤️🙏
@Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja
@Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja 4 ай бұрын
ተመስገን
@AbrehetWerede-th9sx
@AbrehetWerede-th9sx 5 ай бұрын
በርታ ወንድማቺን ጥሩ ኣቀራረብ ነው❤❤❤😊
@bezamesfin4419
@bezamesfin4419 4 ай бұрын
💖💖💖💖👍👍👍👍
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
ተመስገን ጌታየ ተመስገን ወይኩን ፈቃድከ
@tsehayniguse4675
@tsehayniguse4675 3 ай бұрын
it is good history, thank you
@AsratDesalegn-fj8xw
@AsratDesalegn-fj8xw 4 ай бұрын
Yemigerm aglalats new egziabher ybarkh
@uaedxb6960
@uaedxb6960 5 ай бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ጥበብ ይጨምርልክ ❤❤የኔ ውድ
@gedamattv
@gedamattv 5 ай бұрын
Thank you 😊🙏
@Allthingsareheremediaofficial
@Allthingsareheremediaofficial 4 ай бұрын
Turunafa
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ክብር ምስጋና ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ትግስተኛ ነው
@user-ci2yt3td1h
@user-ci2yt3td1h 4 ай бұрын
sewu hulu ftur newu enge fetari aydelem ymaren😢😢😢😢😢
@Chay-wk8hz
@Chay-wk8hz 4 ай бұрын
ይገርማል
@fatumaedris9161
@fatumaedris9161 4 ай бұрын
የአላህ ቁጣ እድህ ነው አላህ አይወልድም አይወለድም. ቁረአንን አብቡ. እኛም ባይብልን እናነባለን.
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 4 ай бұрын
ይገርማል የማናውቀው ነው እያሳወቅከን ያለኸው በርታ ❤
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s 4 ай бұрын
ישועה הוא המשיח אמת אמן 💪💪💪💪
@user-ei9wt3tv8o
@user-ei9wt3tv8o 4 ай бұрын
በርታ ወንድም
@jrresadleedas8876
@jrresadleedas8876 4 ай бұрын
ይገርማል😢❤
@Abigiya_123
@Abigiya_123 4 ай бұрын
Egziabher yimesgen
@Ok.birabiro
@Ok.birabiro 4 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ እሄን ሰውዬ ፈጣሪ ብሎ miyamelkew😁😁😁
@SsanaS-me5ed
@SsanaS-me5ed 4 ай бұрын
ማንም አያመልከውም ተወናይ መሆኑ ያልተረዳ ሰው ልኖር ይችል ይሆናል
@alazartadesse949
@alazartadesse949 4 ай бұрын
በደንብ አለ ለዛውም ብዙ
@Merryhabshawit-th5uw
@Merryhabshawit-th5uw 4 ай бұрын
ማንም አላመነውም ማይመለከትሽ ውስጥ ምን ጥልቅ አስባለሽ እንደኛ ሆኖ ለመረዳት እኛን መሆን ያስፈልጋል ቢነገራቹም አትረዱትም ዳይ ወደቦታሽ😏
@nanokassahun5073
@nanokassahun5073 4 ай бұрын
ኩታራ ነሽ !! የዞረብሽ አንቺ ነሽ ሰው እና ፈጣሪን ለይተሽ የማታውቂ የአዳራሽ አርበኛ !!!
@alazartadesse949
@alazartadesse949 5 ай бұрын
ፍልም እንደሆነ የማይረዳ ሰው መኖሩ ያሳዝናል
@AsemarecheAsemarech-rr2yu
@AsemarecheAsemarech-rr2yu 5 ай бұрын
እውትነው
@user-zt3op6rk4k
@user-zt3op6rk4k 5 ай бұрын
ሰው መሆኑ ነው የሚያስደንቀው ወይስክርስቶስ የደረሰበትን ስቃይ ማሰብ?
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 4 ай бұрын
ይህ ፊልም ሳይሆን እውነት ነው❤አምላካችን ክርስቶስ ነው
@bekzaa145
@bekzaa145 4 ай бұрын
endet new film yehonnew ewnetegna ye bible tarik ekonew
@alazartadesse949
@alazartadesse949 4 ай бұрын
ይህ አምላካችን ክርሰቶስ አይደለም። ፊልም ነው። ፊልምን ሰይጣንም የራሱን ሰዎች ካስት አድርጎ ሊያሰራ ይችላል ልክ ብራዚል ላይ እንዳደረጉት። ታርኩን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብበን ጌታ ያዘዘንን ማድረግ እንጅ ሚጠቅመን የአንድ የፊልም ሰሪን ፎቶ አምላኬ ማለት አይደለም።
@TadeseZawode
@TadeseZawode 4 ай бұрын
WOW it's so very amazing ❤❤❤❤❤❤
@samigirma9476
@samigirma9476 4 ай бұрын
አንተም ይሕ ዉድ የሆነዉ ጌታ ኢየሱስ አይለፍህ ና እርሱ ህይወት ነዉ አባ መዳን በሌላ የለም እንድንበት የተሰጠን ስም ኢየሱስ ነዉ
@gedamattv
@gedamattv 4 ай бұрын
ይቅርታ ማንን ነው?
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 4 ай бұрын
Thank you for sharing ❤️
@gedamattv
@gedamattv 4 ай бұрын
Thanks for watching!
@EsiaJedi
@EsiaJedi 4 ай бұрын
ስለምኢስላምሰላምነው
@gedamattv
@gedamattv 4 ай бұрын
“ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለው? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?” - 2ኛ ቆሮ 6፥14
@Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja
@Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja 4 ай бұрын
​@@gedamattvቃለህይወት ያሠማልን
@Medhanit0121
@Medhanit0121 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-su6ft3mh2f
@user-su6ft3mh2f 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤😢
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 5 ай бұрын
ተባረክ 🙏🙏🙏
@user-rt9rl9bq6e
@user-rt9rl9bq6e 4 ай бұрын
ጉድ እሂን እያያችሁካ እታምኑም😮😅😅😅😅
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 5 ай бұрын
❤Temesgen new❤
@hagernegash3658
@hagernegash3658 4 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 5 ай бұрын
❤!!
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 4 ай бұрын
በርታ ወንድማችን እንደዚህ የማናቀውን ሁሉ አሳውቀን አስረዳን🙏🙏
@GenetChekole
@GenetChekole 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MintesinotAbebe
@MintesinotAbebe 4 ай бұрын
Menfesaw filim yembal yelem
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 5 ай бұрын
እኔ ግን መልስ እፈልጋለሁ ለምን ፎቶው ቤተ ክርስቲያን እና በተለያዩ አምልኮ ቦታወች አይነሳም
@alazartadesse949
@alazartadesse949 4 ай бұрын
የእኔም ትልቁ ጥያቄ ነው።
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ 4 ай бұрын
ቤተክርስትያን የነዚ ሰዎች ስእል የላትም በእግዚኣብሄር ፍቃድ የሚሳል ቅዱስ ስእለ ኣድህኖ ነች እምትጠቀመዉ የነዚ ሰዎች ስእል ኣትጠቀምም የተለያዩ ሰዎች የሚሰቅሉት ግን ባለ ማወቅ ነዉ
@FeruzaGetachew-fp6uy
@FeruzaGetachew-fp6uy 4 ай бұрын
Manm endesu yelem
@ሰዉነት
@ሰዉነት 5 ай бұрын
❤❤😢😢
@BirukSeife-gx7ip
@BirukSeife-gx7ip 4 ай бұрын
Gen yeha film serau saw yeunt new ytgrefu
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 5 ай бұрын
❤❤❤😢
@slamadebebe9363
@slamadebebe9363 4 ай бұрын
Lemn ye nebyu mehameden Tarik be film melk ayeseram???
@AlisaA-np5tt
@AlisaA-np5tt 4 ай бұрын
ምን ማለት ነው
@meskeremkassa2345
@meskeremkassa2345 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰብስክራይብ ላይክ። መልሱ
@user-jv2tw9dq5c
@user-jv2tw9dq5c 4 ай бұрын
የሱ ስቃይ ማስታወስ ስቃዩ ማስታወስ ነው
@hhoo-jv8xk
@hhoo-jv8xk 5 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-do9eu5ne9z
@user-do9eu5ne9z 4 ай бұрын
Esus film neber lisera yeneberew enante gin hiywetachun film aregachut ewnetn esti ke mesehaf kdus erasu bihon bedenb felgu eyesus erasun geta negn sayl enante gin begd geta neh alachut ene simeslegn tikklegnaw film yenante hiywet new
@Aljantrading-eu8in
@Aljantrading-eu8in 4 ай бұрын
Mn lay enagegnewalen
@gedamattv
@gedamattv 4 ай бұрын
Telegram @gedamattv ላይ እልክልሻለሁ 📥
@LemiChemre-md8xc
@LemiChemre-md8xc 5 ай бұрын
Esti be maryam the passion of the Christ yemelewan you tubeke lay lekekelen you lay yelem atechew new🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gedamattv
@gedamattv 5 ай бұрын
Copyright ስላለው KZbin ላይ መልቀቅ አይቻልም። ከፈለክ ቴሌግራም ላይ ጠይቀኝ እና በዛ እልክልሃለሁ። @gedamattv
@Epic_Habesha
@Epic_Habesha 5 ай бұрын
e/r yakbrelen
@SoretiSooreti
@SoretiSooreti 4 ай бұрын
ታዲያ ለዚህ ሰህል ሚሰገደው
@BiniyamMelesse-be4uc
@BiniyamMelesse-be4uc 4 ай бұрын
Des sil
@lilitesfeaye738
@lilitesfeaye738 4 ай бұрын
Gigimaochi swyewn manem yamelkew yelm orthodox sw mehonun nw yemetawekew tadeya man seyamelkew ayachu protestant mezmurachulaye tadeigut nbiri tadeya sweyen tamelkalachu malet nw
@user-ei9mn7ov1o
@user-ei9mn7ov1o 4 ай бұрын
ለነጭ አትስገዱ
@skt-dt9nn
@skt-dt9nn 5 ай бұрын
ምን አይነት ክርስትያን ነው ያልከው ጴንጤ ነው መሰለኝ የሆነው ስሰማ??
@gedamattv
@gedamattv 5 ай бұрын
ካቶሊክ
@yayeshFente
@yayeshFente 4 ай бұрын
ታዲያ ይህን ስዕል ለምን ሰዎች ይሰግዱለታል 😮😮😮😮😮😮
@user-xy2tm2uo3l
@user-xy2tm2uo3l 4 ай бұрын
ባለማወቅ ምዕመናን ተሳልመው ነው እንጂ ቤተክርስቲያናችን የዚህ ሰውዬ ምስል ሰቅላ አታመልክም ለዚህም ግልፅ ማሳያ ከፈለክ ሐመረ ብርሃን ሂድና የጌታችንን ስዕል መመልከት ትችላለህ
@user-bd6dr2tb2v
@user-bd6dr2tb2v 4 ай бұрын
Laseweyawe sayehone lefexare naw
@user-xy2tm2uo3l
@user-xy2tm2uo3l 4 ай бұрын
@@user-bd6dr2tb2v ምኑ ?
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ 4 ай бұрын
ለነዚ ሰዎች ቤተክርስትያን ኣትስገድም ባለማወቅ ሰዎች ግን ፖሮፋይል ያድርጉበታል
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 4 ай бұрын
ምን አል የእየሱስ ፊልም በሃበሻ ወይም በጥቁር ሰው ቢሰራ????
@EsiaJedi
@EsiaJedi 4 ай бұрын
ኢየሱስምሙስሊምነው
@meronmeron1133
@meronmeron1133 4 ай бұрын
😅😅😅ቅዠት😅😅😅😅😅😅
@user-br7zx9yv8y
@user-br7zx9yv8y 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@MdKhador
@MdKhador 24 күн бұрын
😂😂😂😂
@Chay-wk8hz
@Chay-wk8hz 4 ай бұрын
ይገርማል
@Chay-wk8hz
@Chay-wk8hz 4 ай бұрын
ይገርማል
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 3 МЛН
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
ክርስቶስ 3ቱን ቀናት የት ነበር? ለብዙዎች የተሰውረው ጥብቅ ሚስጥር!
18:02
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 3 МЛН