በረከት በላይነህ ፡ እያዩ ፈንገስ የመጀመሪያ ርዕሱ አልነበረም | Bereket Belayneh

  Рет қаралды 334,369

Dejaf TV

Dejaf TV

Күн бұрын

#dejaf #Bereketbelayneh #ethiopia #ቁጥር፲፬ #dawittesfaye #ethiopianmusic #politics #addisababa #motivation #dream #journalism #media #theatre #eyayufungus #eyayufenges #psychology #interview #podcast #entertainment

Пікірлер: 582
@Zack19187
@Zack19187 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አጠያየቅ እና የሚገርም አመላለስን ልክ እንደ ቲያትር ተመስጨ ነበር የጨረስኩት። 🙏❤️🔥
@iamethiopian2257
@iamethiopian2257 5 ай бұрын
ለካ tiktok አደንዞኝ ሳይሆን እንዲህ አይነት ምርጥ ፕሮግራም ስላላገኘሁ ነው ረጅም ፕሮግራም መታገስ ያቃተኝ, ቤኪ 1ኛ ነህ 👍 ዴቭ ምርጥ ቆይታ ነው ወደነዋል።
@birukseleshi2640
@birukseleshi2640 5 ай бұрын
ትክክል,ቲክቶክ አደነዘዘን እኮ!
@bizuayehugebeyehu2983
@bizuayehugebeyehu2983 5 ай бұрын
Enem
@hiwotfeleke8778
@hiwotfeleke8778 4 ай бұрын
😂
@mesfinabraha
@mesfinabraha 5 ай бұрын
በረኩ የማይለወጥ ቅን ልቦና ያለው ሰው አክባሪ ነው:: አብሮኝ ሰርቷል:: ከ15 ዓመታት በሁዋላም ቅን ልቡ እንዳለ ነው ::ፋና አብረን በሰራናቸው ጊዚያትም ሳይቀር ያልተመቸውን ነገር እያዋዛ የሚናገር ተግባቦቱ የላቀ ተወዳጅ ነው:: am really proud of him. እውነት ለመናገር እያዩ ፈንገስ በድርጅት ግምገማ ወቅት ችግራችንን የምንገመግምበት ግብዓት ነበር:: የምር መንግስት ስለነበር ቴአትሩ በክፋት የሚታይ አልነበረም::በረከትም ግሩምም ስለሀገር የሚጨነቁ እንጂ በሀገር ላይ የሚያሴሩ አይደሉም:: ከዚህ ቴአትር ሀገርም መንግስትም ይጠቀማልና ልቀቁት ይስሩበት:: በተረፈ ይመቻችሁ
@albertshiferaw9997
@albertshiferaw9997 5 ай бұрын
I absolutely loved this episode! It was the most awaited for me and it exceeded all my expectations. Thank you Dave for having Bereket Belayneh as a guest; he is such a mature and amazing writer and actor. I can't wait to see him in action on a show because his talent is truly exceptional. His voice is also incredible. Thank you for this fantastic episode!
@anileylegese4942
@anileylegese4942 5 ай бұрын
በረከት ጂማ እያለ የፃፋቸውን ግጥሞች ዩኒቨርስቲውን ከለቀቀ ከአምስት ዓመት በኋላ አርት ክለቡን ስመራ አግኝቻቻው አሰባስቤ በክብር አስቀምጫቸዋለሁ i hope አንድ ቀን አግኝቼ አስረክበዋለሁ 😢
@esinuafework9663
@esinuafework9663 5 ай бұрын
የኔንስ?😢
@bayneemayzezu9495
@bayneemayzezu9495 5 ай бұрын
እፈሳሻለሁ አንተጋ አለ?
@hamzakhelil1434
@hamzakhelil1434 5 ай бұрын
Tnx bro
@yimer2543
@yimer2543 5 ай бұрын
የኔ ምርጡ ፀሀፊና ገጣሚ የሚገርሙ እይታዎች ፖለቲካዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዩቻችንን በድፍረት የነካው እስከማውቀው ድረስ ጀግና ፀሀፊ በረከት ነው።
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 5 ай бұрын
የሜይረባ እንቶ ፈንቶ የሚያወሩት የማይጠቅም ህዝብን የሚነጣጥል የሚያፋጅ ቻናል ሰብስክራይብ ታደርጋላቹ ጥላቻን፣ድድብናን ታበረታታላችሁ ይሄን የመሳሰሉ ገራሚ እንግዶች አዝናኝ፣ቁምነገረኛ አስተማሪ ነገር እያያቹ ዝም ብላችሁ የምትወጡ ሰዎች ግን ሰብስክራይብ ማድረግ አይከፈልበትም ዴቮ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ በርታ በረከት ድንቅ ሰው ነው ።
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c 5 ай бұрын
የሚመጥኗቸው እነሱ ስለሆኑ ነው ለገንዘብ ለመሰብሰብ ብለው ዩትዩበሩ ድራማ ሲሰሩባቸው እነሱን ተከትለው ይነፍሳሉ ይሄ የእውቀት ማነስ ነው አንድ ቀን ይነቃሉ ለሁሉም ግዜ አለው
@natenaeleshetu
@natenaeleshetu 5 ай бұрын
በረከት you are an amazingly talented person , I love your poems and POV on society ❤ዬናስ አብረሃ ታላቅ የኪነጥበብ ሰው። እዚህ ፖድካስት ላይ መቅረብ ያለበት ሰው ነው።
@alsekela
@alsekela 5 ай бұрын
በትክክል ልጅነት አንድ አይነት ፍሬም ነው ::❤🙏
@ቀዳማዊ-ነ9በ
@ቀዳማዊ-ነ9በ 5 ай бұрын
ዳዊት..በተደጋጋሚ የምታቀርባቸው እንግዶች qualitiy እንዳለ ሆኖ ያንተም ዝግጅት ያስገርመኛል almost የተዘጋጀ script እንጂ interview መሆኑን እስክረሳ ድረስ ነው ከእንግዶችህ ጋር ያለህ መግባባት። ስለበረከት (አመዶ) ለማውራት ያው እያዩ ፈንገስ በቂ ነው የግሩምም ትወና እንዳለ ሆኖ ማለት ነው። ይመቻቹ 👏👏
@shetayeworku6203
@shetayeworku6203 5 ай бұрын
ዴቭ የምታቀርባቸው እንግዶች ዋው ደስ የሚል ጥፍጥ ያለ የዛሬው ይለያል በረከት(አመዶ) ይበልጥ ወደድኩ የምር 🥰🥰🥰
@yasujemu2558
@yasujemu2558 4 ай бұрын
ሰው ሶስት ሰአት አውርቶ ነጥብ አይጥልም🤔 የሚገርም መሰጠት ነው በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ዴቫ አንተንም ሳላደንቅ አላልፍም 👏
@antenehtesfaye2246
@antenehtesfaye2246 5 ай бұрын
ጠየቂም ተጠያቃም በጣም ትልቁብኛላቹ እውነት እወዳችዃለኹ ❤😂🎉
@getentertainment11
@getentertainment11 5 ай бұрын
ከበዉቀቱ ስዩምና በረከት በላይነህ ጋር ዘመንን መጋራት መታደል ነዉ ❤❤❤
@dallolapp356
@dallolapp356 5 ай бұрын
Ashqabetsh
@abdurahmanjk
@abdurahmanjk 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቤኪን በማቅረብህ🙏
@Martha_Haileyesus
@Martha_Haileyesus 5 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውህ በረከት❣️
@mahleteshetu9870
@mahleteshetu9870 5 ай бұрын
በረከት በላይነህ ልዮ ሰው 😍😍😍😍 ከ ቸርነት ወ/ገብርኤል በኃላ እጅግ የወደድኩት ወግ በርታልን ዴቫ❤
@tilahunargaw5253
@tilahunargaw5253 5 ай бұрын
በነካ እጅህ ቡርሃን አዲስን አቅርብልን በረከት በላይነህ ደሞዝ ጉሽሜ 🙏🙏🙏🙏ወዳችዋለሁ ዴቭ ክብረት ይስጥልኝ🙏🙏
@NafarraSA
@NafarraSA 5 ай бұрын
ደጃፍ ውብ ፖድካስት ነው! በረከት በላይነህን መስማት እፈልግ ነበር! ውብ ነው Thank you, Dave!
@brookgiez5700
@brookgiez5700 5 ай бұрын
በረከት ምርጥ ሰው ዳዊት ምርጥ ጠያቂ ነህ በእውቀት የተሞላህ
@amsalugenetu1423
@amsalugenetu1423 5 ай бұрын
ጎዳናው ይገርማል በጣም የሚገርመኝ ስራ ነው። ጉሩምን ያወኩበት የመጀመሪያው ልምዴ ነው።
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
በረከት በላይነህ ጎበዝ ያንጊዜ የነበሩ ሰዎች ጠላታቸውን ለይተው ያውቁ ነበር። ከምር ቃል በቃል የምናገረውን ነው የተናገርክልኝ።
@ShimelesAmanu
@ShimelesAmanu 5 ай бұрын
What an incredible conversation, Full of thought and reason. Thank You Dave!!!
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 5 ай бұрын
በረከት በላይነህ፡ ወቅቱን የተረዳ ድንቅ ወጣት ደራሲ ነው!! Respect!!
@doabaing550
@doabaing550 5 ай бұрын
ድንቅ ጥምረት። ሰው የሌለ አስኪመስል ድረስ አየሩን የሞላው የማንም ቱልቱላ ነበር። ኢትዮጵያ........አለሽ አዋቂ
@endupa
@endupa 5 ай бұрын
ከእንግዳ አመራረጥ እስከ የጥያቄ አቀረረብህ ደስ ይላል ሰዉን ከዉስጡ ማሶራት ትችላለህ በርታ ሙዚቀኞችን ከ90 በፊት ያሉትንም ብታቀርብ ደስ ይላል ፕሮግራምህ ግን ማለፊያ ነዉ ወንድም ዳዊት ።።።።
@henokgetaneh597
@henokgetaneh597 5 ай бұрын
Sent this to beki my Bach in jima university, come again second season of eyayu fenges come again.beki
@thestory1990
@thestory1990 5 ай бұрын
ሃሪፍ ግዜ ሰጣችሁናል እናመሰናለን ዳዊት እና በረከት
@maledafeta
@maledafeta 5 ай бұрын
ሁሌም አንደኛ በረከት በላይነህ!!!🎉🎉🎉
@Makelon26
@Makelon26 5 ай бұрын
This podcast & wechegood is the best podcast I watch so far. Keep doing the good job devo. And bereket is one of the best Ethiopian script writer that Admire for me and thank you devo for brought him for this podcast. From (Mekele)
@Black-lioness
@Black-lioness 5 ай бұрын
Wechagud is the gudfecha child of Dejaf podcast
@poetslanefilmhk7012
@poetslanefilmhk7012 5 ай бұрын
This is the best interview so far after Chernet.
@eliasayele7558
@eliasayele7558 5 ай бұрын
እውቀት ጠዝጥዞ ሲዘልቅህ ጠያቂና ተጠያቂን ያገናኛል አምላክ እንዲህ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ እንዲ የተማሩ እያሉ. ሰ7ጨላይ ጣለሽ.😢
@YeTekleyelije
@YeTekleyelije 5 ай бұрын
Betam Girum podcast new 🔥🔥🔥🔥 Berket betam Tilke sew new Dv Akbrot yestlign
@Eyobs90
@Eyobs90 5 ай бұрын
ሐገር በሕይወት እንዳለች እና በቀላል የማትጠፋ፣ በቀላል የማትቀነጠስ፣ የማትሰረዝ መሆኗን የሚያስታውሱ እንዲህ ያሉ የጥበብ ሰዎች ናቸው! በርቱ!!
@alazarmeseret7304
@alazarmeseret7304 5 ай бұрын
አስተያየት በጨዋነት:ገባኘ እያልክ የምታቋርጠዉ ሀሳቦች እኔ እኮ አልገቡኘም አገኘሽኘ ከፍሬንድ ጋ ስትጫወት ሙዱ ሲገባህ ቃላት አይባክኑም እዚ ጋር ግን ተጋባዥ ትንሽ እንዲያወራ ብታረገዉ አሪፍ የመስለኘል....i know አትበይ ነዉ ጨዋታዬ😂😂 we don't know at all
@ermiastekalign7793
@ermiastekalign7793 5 ай бұрын
When is part 2 Daveeee????"።You are so special person.* Thank you man for your ደርዝ ያለው presentation
@danielmolla-jc8jm
@danielmolla-jc8jm 4 ай бұрын
You worth everything brother
@frefeke-vm4tx
@frefeke-vm4tx 5 ай бұрын
🙏bereket my favorite artist.. cant wait for part two
@Merhawigberysus
@Merhawigberysus 5 ай бұрын
I love Ethiopia the diversity. It is beautiful gifted by God people you have to realise is that gifted from God.
@berekettekle-xb1ys
@berekettekle-xb1ys 5 ай бұрын
ደርዝ ያለው ቃለ መጠይቅ 💖💕
@suzimulat6611
@suzimulat6611 5 ай бұрын
ቤካዬ ተቆፍሮ ያልወጣ ወርቅ ነው በጣም ነው የማደንቀው ❤❤🙏🙏
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 5 ай бұрын
በረከት አምድ ❤በጣምም ደስ ብሎኛል❤❤❤
@zelalemjarsa7495
@zelalemjarsa7495 4 ай бұрын
Knowledge + wisdom = beki and dave
@Giftrealestate_apartment
@Giftrealestate_apartment 4 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ podcast
@fasikawgetenet8985
@fasikawgetenet8985 5 ай бұрын
የሚገርም ልጅ ነበር ግቢ እያለን 19 97,98 😊 በተለይ የሻማ ምሽት ላይ የሚያቀርባቸው ግጥሞቹ ያስጨበጭበን ነበር በተለይ ሙድሽ ሙድ የለውም 🤔👏👏👏 ከዛማ በሁሉም ነገራችን ነው ተናጋሪ የሆንክልን 😊😊😊
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
እኔም ተሣታፊ ነበርኩ መሣይ ወንድሜነህ ፣ ፀደቀ አሣምነው ፣ በረከት በላይነህ ፣ ምሥክር የተባለ ልጅ ሲያቀርቡ ትዝ ይለኛል።
@afroMedia2022
@afroMedia2022 5 ай бұрын
ቤኪ! እወድሃለሁ💜
@kingraya2010
@kingraya2010 5 ай бұрын
1:26:08 ።አንተ ከልብ ባለሙያ ነህ። በጣም አጠረ ተመስጨ እያዳመጥኩ ቶሎ አለቀብኝ።እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ ።❤❤❤❤❤ከባድ ሚዛን እንግዳ
@biniyamkassa8853
@biniyamkassa8853 5 ай бұрын
ዴቭ season 2 ላይ ያቀረብካቸው አብዛኞቹ እንግዶች ከባድ ሚዛን ናቸው🔥🔥🔥
@danayithabte4733
@danayithabte4733 5 ай бұрын
My favourite guy 🙏
@moze.72
@moze.72 5 ай бұрын
እረ ጭራሽ ሐይማኖት የተፈታፍቱ ነካክቶ ዘባረቀን እኮ በተለይ ወንድየው ሽው በከባዱ ላይ ነው ጌታ ይርዳቸው
@NooneLuck
@NooneLuck 5 ай бұрын
😢😮4😮is 4😮😮for a 🎉 1:05 😮 1:06 😅r 4😢
@Merhawigberysus
@Merhawigberysus 5 ай бұрын
Absolutely true i love it
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 5 ай бұрын
ዳዊት ትክክል ነህ....የኔም ጓደኛ አፍጋኒስታን ሰርቷል፣ በጣም መልካም ሰዎች ናቸው ነው የሚለኝ። ባህሪያቸው ደግሞ ልክ የኢትዮጵያ ሰው ነው የሚመስሉት ብሎ አጫውቶኛል። በረከትን ባቀረብ እጅህ....ግሩሜን አቅርብልን።
@AlexTheKing
@AlexTheKing 5 ай бұрын
Thank you ደጃፍን የምመርጠው podcast ነው::
@soldailynews
@soldailynews 5 ай бұрын
ዴቭ ደጃፋችሁ ላይ አሪፍ አሪፍ ሰዎች እየመጡ ነው።በረከት በላይነህንም ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል።በርቱ።
@tsomeminas1786
@tsomeminas1786 5 ай бұрын
ሶል አክባሪህ ነኝ ጥሩ ሰው ነክ
@kirubelmekonnen9534
@kirubelmekonnen9534 5 ай бұрын
አንተ ላይ አይቼው ነው የመጣሁት
@Tsedekeable
@Tsedekeable 5 ай бұрын
ዳዊት የእንግዳህን Quality የሚያወጣ InterView ነው። የበረከትን ብስለት አይተናል
@asabuki834
@asabuki834 5 ай бұрын
ደስ የሚል ጭውውት ነበር ደስ ትላላችሁ የማአዘ ብሩን ኢንተርቪው አስታወሰኝ የሷ ተጽእኖ ያደረብክ ይመስለኛል
@anwarmifta9748
@anwarmifta9748 5 ай бұрын
አቦ ዴቭ በጣም አሪፍ እንግዳ ነው በደንብ እማውቀው በአመዶ ካራክተር ነው
@ENDEGENAFIKADU
@ENDEGENAFIKADU 5 ай бұрын
የሚገርም ውይይት ነበር ዴቭ እንደተለመደው እጅ ነስተናል በቀጣይ ብርሃኑ ድጋፌን አቅርብን ከለዛ የራዴዮ ሾው ጀምሮ እስከ ለዛ አዋርድ የሙዚቃ ምርጫዎቹ፣ የእግር እሳት ላለፉት 20 አመታት በርካታ ስራዎችን የሰራ ያልተወራለት ብዙም ሚዲያ ላይ ቃለመጠይቅ የማይሰጥ ድንቅ የሚዲያ ሰው ነው ዴቭ ስለሱ ማወቅ እንፈልጋለን አቅርብልን
@KiruYilma
@KiruYilma 5 ай бұрын
ጣፋጭ ወግ❤✌️👌
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 5 ай бұрын
የበረከት ጥበባዊ የማህበረሰብ እይታ፣ ጥብስቅ ያለ የንባብ ክህሎት እና ተሰጥኦ በግድ እንድታደንቀው ያደርግሀል። አሪፍ ጠያቂ ከምርጥ እንግዳ #ክብረት ይስጥልኝ ደጃፍ(ዳዊት)🙏🙏
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 5 ай бұрын
ምን አይነት ሰው ነህ?እምቅ እውቀት ድምጸትህ ጨዋታ አዋቂነትህ ብሰማህ አልጠግብም።ዘርህ ይብዛ
@AsfawBelay-cp5ng
@AsfawBelay-cp5ng 5 ай бұрын
በረከት በጣም የተሰጠህ የጥበብ ሰው ነሕ። ፖለቲካ ብለህ ዛሬ የምታወራው ግን የሀገራችንን የቆዬ ሰሞኑን ደግሞ ያገረሸበት ችግር ፍንትው አድሮጎ ያሳያል። ስለወሃ፣ ስለ ኢነርጂና ስለ አሜሪካ እድገት በተያያዥነትም የጂ ኦ ፖለቲካ ትንተናህ በሶስት ልዩልዩ የዕውቀት ዘርፎች ጥልቅ ዕውቀትን የሚጠይቁ ጉዳያት ናቸው። ብሩህ ች፣ንቅላት አለኝ በሚል ድፍረት ብቻ ሁሉንም ፖለቲካ ድርገህ የምታወራው የሀገራችንን በሽታ ፍትው አድርጎ ያሳያል። ይህም የዕውቀት ማነሳችን ከመብዛቱ የተነሳ የምናውቀውንና የማናውቀውን እንኳን መለዬት አልቻለንም። ዛሬ ፖለቲካ ብለህ በድፍረት የምትሄድበት ወሬ በወጉ ለማውራት ቢያንስ በውሃ፣ በኢነርጂና በጂዎ ፖለቲክስ ጥልቅ ዕውቀት ይጠይቃል። እባክህ በዛው ጥልቀት ባለህ የኪነት ሥራህ አስደስተን፣ አስተምረን። ኢትዮጵያን ከአደጉት ሀገራት አሜሪካንን ጨምሮ በግልጽ የሚለያት ያደጉት ሀገራት ባደረጉት ቢያንስ የ500 ዓመታት የሳይንስና የምርምር ጉዞነው። እኛ ደግሞ ከቄስና ከቁራአን ትምህርት ውጭ ሌላ ይሀ ነው የሚባል ዕውቀት አላስፋፋንም። ሌሎችም ልዩነቶች ይኖራሉ። እሱን ዝርዝር ዕውቀቱ ላላቸው እንተወው፣ የ ሳይንሳን የምርምር ልዩነቱ ግን ለሁላችንም ግልጽ ነው። ብዙ እንደ አንተ በሀገር የኮሩ እየመሰላቸው ህዝባችንን ምንም የማይፈይድ ምትሀት የመሰለ ጠላት ያነሰን ይመስል ለ ሺ ዓመታቶች አብረውን የሰነበቱትን ድህነታችንን፣ ለጉስቁልነታችንንና ለኋላ ቀርነታችን የለሉ ግዙፍ ጠላቶችን እየፈጠእርን እራሳችንን ማታለል ይብቃ። አዋቂ አይደለህም እያልኩ አይደለም። በዳበርከውና በግልጽ በሥራዎችህ ያስመስከርከውን የኪነት ሥራ አለሕ። ፖለቲካውንና ፖለቲካውን ከፈለግክ ወደ ኋላ መለስ በልና ተማረውና ና። አለባለዚያ እባካችሁ ሁላችንም በየሀዲዳችን እናውራ!!
@edendemelash685
@edendemelash685 5 ай бұрын
ውይ ጋሽ ቆፍጣናው እንዴት እንደናፈቁኝ እስኪ የሆነ ነገር ይበሉን አሁንም ፉርጎው ሸገር ዳቦ ሊባልበት ነው
@mezgebushume5950
@mezgebushume5950 5 ай бұрын
ግሩም ዘነበ የአውግቾው ተረፈን "እያስመዘገብኩ ነው" የተሰኘውን አጭር ተውኔት ወይ አዲስ አበባ ከሚለው መፅሀፍ ላይ ሲጫወት በመድረኩ ላይ ታዳሚ ነበርኩ።በኋላም እያዩ ፈንገስ ሲወለድም እንደዛው።በረከት በመድረክ ያቀርባቸው የነበሩትንም ግጥሞች አብዛኞቹን ሰምቻቸዋለው።የመድረኩ ፈርጥ ነበር።What a nice podcast it is! Thankyou Sir
@taddibisrat-ox9xn
@taddibisrat-ox9xn 5 ай бұрын
በረከት ስለ ጆርጅ ሶሮስ የተረከውን ልቀቅልን እባክህ።
@fissehazebenay3110
@fissehazebenay3110 5 ай бұрын
እባክህ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይን ጋብዝልን !!!!!!!! እባክህ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይን ጋብዝልን !!!!!!!! እባክህ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይን ጋብዝልን !!!!!!!! እባክህ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይን ጋብዝልን !!!!!!!!
@tsedenyagetahun7493
@tsedenyagetahun7493 5 ай бұрын
ዴቮ ገባኝ የምትላት ነገር እና ሳቅህ ይመቸኛል በርታልን😂😂👍
@addisabebe6003
@addisabebe6003 5 ай бұрын
ዋዉ በቃ እረፍት የሆነ አቀራረብ❤
@abiyutamirat8187
@abiyutamirat8187 5 ай бұрын
ማማ ጨቤንየን ወደ ተከታታይ ቲቪ ሾው እንዲቀይርልን ጠይቅልን ባክህ
@nothingnew.348
@nothingnew.348 5 ай бұрын
This is my request tooooo
@Yohannis99
@Yohannis99 5 ай бұрын
ደራሲው ዮናስ አብረሃም ነው እኮ 🙌
@mesob210
@mesob210 5 ай бұрын
All time amazing podcast
@yotor6221
@yotor6221 5 ай бұрын
ባላለቀ፣ባላለቀ እያልኩ ነው ያደመጥኩት በረከት❤
@fidel_tube1
@fidel_tube1 5 ай бұрын
ቆይ ግን እኔ ሰብስክራይበር ለማግኘት ግዴታ መሳደብ አለብኝ እንዴ?…ብዙ የመስራት ሃሳብ አለኝ እስኪ አግዙኝ!!!
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 5 ай бұрын
በረከትን ሳየሁ በጣም ደስ ነው ያለኝ የት ጠፋ ብዬ አስብ ነበር ጦቢያ ላይ የሚያቀርበው ተስፋሁንን ሁሌ ሳየው በረከትን ያስታውሰኝል እባክህ ፅሁፎችን በዬቱቢ አቅርብልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Hailselassa
@Hailselassa 5 ай бұрын
ሁሌም የሚገርመኝ የዘመኔ ጀግና!!!
@gebrutube7524
@gebrutube7524 5 ай бұрын
ዋው እስካሁን በስም ብቻ የማቀው ጀግናየ።
@ephremgenene6104
@ephremgenene6104 5 ай бұрын
ከዕለተ ሀሙስ ጋር ፍቅር እንዲህዘኝ ስላደረክ አመሰግናለው ❤❤❤
@tsegisheeritrean530
@tsegisheeritrean530 5 ай бұрын
በሂወቴ ክማደንቃችው ምርጥ ገጣሚ አርቲስት በረከት በላይነህ እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ይስጥህ
@frezersamuel2538
@frezersamuel2538 5 ай бұрын
ዴቭ ማሪያምን ትገርመኛለህ እኮ በቃ ትችላለህ❤ በረከት ከባድ ሚዛን ❤❤ጎዳናው ይገርማልን ባዳመጥኩት ቁጥር ሁሌም ያስገርመኛል
@elisabethalemayehu1515
@elisabethalemayehu1515 5 ай бұрын
ሁለት የምትገርሙ ሰዎች ተባረኩ
@abukeman7274
@abukeman7274 5 ай бұрын
ዴቭ እናመሰግናለን ቤኪ ትለያለህ
@tamirufeleke
@tamirufeleke 5 ай бұрын
ደጃፍ .... ዴቭ በሚገርም ሁኔታ ስልኬን ዘግቸ የምጨርሰው ፖድካስት ነው:: ስለ ሁሉም እንግዶች ያለህ መረጃ; አቀራረብ ; አገባብ wow.. ተባረክ አቦ::ቤኪ 🙏 👍 .ገና ብዙ እንግዶች እንናፍቃለን like """ አበጋዝ """.
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 5 ай бұрын
ሔኖክ ተመሥገን
@ww.2641
@ww.2641 5 ай бұрын
Thank You!
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 5 ай бұрын
Wowww beki after long time😮❤
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj 5 ай бұрын
እኔ ግዜ ሰጥቼ ካዳመጥኩት ውስጥ ይህን ተከታታይ Video ነው 😂😂😂 በጣም ተመቸኝ 😂
@gedyonayalew2598
@gedyonayalew2598 5 ай бұрын
ዴቫ በጣም አንደኛ podcast ነዉ ደራሲዎችን ደሞ በታቀርብልን ደስ ይለኛል! ያክብርልኝ 🙏
@BereketMengestu-kj8eu
@BereketMengestu-kj8eu 5 ай бұрын
Dave, wow ምን ልበልኽ, እርግት ያለ ሀሳብ ላይ focus ያደረገ podcast ቃላት የለኝም ፕሮግራምህን እንዴት እንደምወው ለመግለፅ. ከዚህ ጩኸት ከበዛበት social media environment ማረፍያ ስላበጀህልን አመሰግናለሁ
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 5 ай бұрын
ዳዊትና በረከት ስለመልካሙ የውይይታችሁ ጊዜ እናመሰግናለን!
@zelalem494
@zelalem494 5 ай бұрын
ብዙ አልተማረም፡ ነገርግን ብዙ ነገር ያውቃል። ሰሚ ቢኖር የአሁኑ ዘመን የኢትዮጵያ ትውልድ ሁሉ ከአንተ ብዙ መማር ይችሉ ነበር። በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቂት ሰዎች፣ ጥቂት መፅሐፎች በቄ ነበሩ፡ ነገርግን በአግባቡ መጠቀም አልቻልንም። ስለ መንግስት ፖሊሲ ቡለህ የሰጠኸው ምሳሌ “ቡና ቡና” አይነት እና የመሳሰሉት፡ ለገባው ሰው ትልቅ ማስተማሪያ ናቸው። ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ አይቻታለሁ። 🙏🙌
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
ብዙ አልተማረም ስትል ? ከጅማ ዩኒቨርስቲ ዲግሪ አለው። ብዙ መማር ምን ማለት ነው ?
@zelalem494
@zelalem494 5 ай бұрын
@@ethiopiaafrica5008 If I am not mistaken, he only focused on studying a single major during his university time. Still, the content of his interview encompasses a diverse range of topics, such as strategies, policies, and leadership qualities. I want to clarify that my statement is not intended to be offensive. For those interested in learning and taking lessons, I believe it was a valuable interview to watch.
@MubarakNasir-
@MubarakNasir- 5 ай бұрын
ዋው መሳጭ❤❤❤
@alefmedia1537
@alefmedia1537 5 ай бұрын
ደስ የሚል ልጅ
@henok768
@henok768 5 ай бұрын
“ያኔ የነበሩት ጠላታቸዉን ያዉቁ ነበር”. ልክ ነዉ!!
@yeteretabat7087
@yeteretabat7087 5 ай бұрын
በረከት ምርጥ ሰው! ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ።
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 5 ай бұрын
ቃል የለኝም በኛ ዘመን አሉን ከምንላቸው ሰዎች አነዱን ስለጋበዝክልን የምር በጣም እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏🙏🙏 በረከት የውነትም በረከት ዮናስ አብርሃምን እደምጋብዝልን ተስፋ እናረጋለን
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 ай бұрын
በረከት ጅማ ቃላት የለኝም እኔም የኖርኩበት ሰፈር ነበርክ ብል ማጋነን አይሆንብኝ የሰፈሬን የአነጋገር ዘይቤ ጭንቅላትህን ጎንበስ ፈትህን ጨምቀቅ የምታደርጋት ነገርስ😀ተመቸችኝ👌 አወራርህ ሰፈሬ አመጣህኝ እዉነት ነዉ ሰፈር ከሀገር ይበልጣል አንድአንዴ ማደጌን እና ሀገሬን ለቅቄ መዉጣቴን እረግመዋለሁ እንደዛ አይነት ሂወት በገንዘብም የማይገዛ ነዉ😏 ፍቅር,ህብረት,መተጋገዝ,ክብር ሰዉ ማክበር,መደጋገፍ,አብሮ መሄድ,አብሮ መብላት አብሮ መሳቅ,አብሮ ማልቀስ ስንቱን ልበለዉ🙈ሀገሬ ጥሪኝ🙋 እርበሽኛል💚💛❤
@meskeremgirma2372
@meskeremgirma2372 5 ай бұрын
በስመአብ የበረከትን ቃለመጠይቅ በመስማቴ በጣም ደስስስስስ አለኝ። እድሜ ይስጥህ በርከት!
@jerrykassahun6305
@jerrykassahun6305 5 ай бұрын
በኢትዮጵያ ተስፋየ እንዳይሟጠጥ ከሚያደርጉኝ የጥበብ ሰዎች አንዱ በረከት ነው በጣም በርካታ የማደንቃቸው የምወዳቸው ቢኖሩም አንዳቸውም ጋር ፎቶ ለመነሳት ውስጤ ገፋፍቶኝ አያውቅም ከበረከት ጋር ተንስቻለው: በጣም ነው የማከብርህ ወንድማለም ብዙ አመት በሞገስ ከከፍታህ ሳትዎርድ አምላክ ያኑርህ የምትሞካክራቸው አንተን የሚጎዱ ልማዶች ካሉ መቀነስ አይደለም መተው ነው ያንተ ልክ
@Yohannis99
@Yohannis99 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
ጫት!!
@MinaFante
@MinaFante 4 ай бұрын
በእናትህ ካለክ ለእኔም ላክልኝ።
@MinaFante
@MinaFante 4 ай бұрын
በእናትህ ካለክ ለእኔም ላክልኝ።
@MinaFante
@MinaFante 4 ай бұрын
በእናትህ ካለክ ለእኔም ላክልኝ።
@Rassolata14
@Rassolata14 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነበራችሁ በርቱ
@getshtube8058
@getshtube8058 5 ай бұрын
በረከት በላይነህ አንተ የቃላት ሀብታም አማርኛን እንዴት እንደምትራቀቅባት የእውነት ጀግና ጸሐፊ ነህ። እያዮ ፈንገስ በቃ Master piece የሆነ ምርጥ one man show theater ነው::
@passenger8683
@passenger8683 5 ай бұрын
በረከት በእውነት ይለያል። እንዲህ የሚናገረውን የሚያውቅና ፍሬ ያለው ሀሳብ ያለውን ሰው ማድመጥ ዋጋ አለው። ዴቭ አንተም ሃሳባዊ ሰው ነህ።
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 5 ай бұрын
ዴቫ በሰሞኑ ብቃትሽ ሜሲና ሮናልዶን አንድላይ ጋብዝልን ❤
@EB4931new
@EB4931new 5 ай бұрын
ሁሌ ማሾፍ ማላገጥ አይሰለችም ግን?
@millamedia2053
@millamedia2053 5 ай бұрын
1st level of view from both side❤❤❤❤
@mahmmudyesuf3553
@mahmmudyesuf3553 5 ай бұрын
አንድ ሰው ለአንድ ለተለየ ሙያ ታጭቶ ሲወለድ የተለያዩ ደረጃዎች አሉት ይመስለኛል :: ደስ የሚሉኝ ግን የማያካብኩ ; ብዙ ጊዜ የሚዘልቁ ያስደስቱኛል:: ይህ እንግዳ የኔ ልዩ ሰው ነው::
@MihretabKassaye
@MihretabKassaye 4 ай бұрын
እውነት ነው::
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 79 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 138 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,9 МЛН
በረከት በላይነህ "የኛ ሰፈር"
23:26
abdulaziz hussen
Рет қаралды 18 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН