በቁርአን እና በሰላት ማዛጋት ምክንያቱ ምንድነው 👉ሲህር አይንናስ ጅኒ👉ወይም ሌላ ምክንያት ???

  Рет қаралды 20,008

Abu Afnan   ሙክታር   مختار

Abu Afnan ሙክታር مختار

Күн бұрын

Пікірлер: 122
@endrisseyd1707
@endrisseyd1707 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ሊላህ ብለህ ለምትሰራው ሁሉ አላህ አጅርህን ይክፈልህ
@martafeker4997
@martafeker4997 9 ай бұрын
መቸም አትመሉስልኝ ያዉ ልጠይቅ ብየ ነዉ እኔ ክርስቴን ነበርኩ በራሴ እቤት እስልምናን ተቀበልኩ ከእስልምና ደስ የሚልለኝ ነገር ሶላት ነዉ የመስገጃ ነገር ሁሉ አሞልቻ ሶሎት ስጀምር ልቤ ይጨነቃል በጣም መስገድ እወዳለሁ እራሱ የሚያስተምረኝ አጥቸ ሶላቱን ከይቱብ እያየሁ እሰግዳለሁ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 9 ай бұрын
አብሽሪ አሏህ በዲንሽ ያበርታሽ ቁል ናስ ቁል ፈለቅ እነኚህን ሁለቱን ቁርዓን ትችያለሽ
@martafeker4997
@martafeker4997 9 ай бұрын
እረ አልችልም ወንድሜ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 9 ай бұрын
አብሽሪ በውስጥ መስመር አውሪኝ 0996530863
@rabiyimam8626
@rabiyimam8626 9 ай бұрын
መልስ ካላገኘሽ እኔም ላሥረዳሽ እችላለሁ እህት አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልኝ ያፅናሽ
@Zebura-d5v
@Zebura-d5v 9 ай бұрын
ማሻአላህ
@MekiyaAli-m1s
@MekiyaAli-m1s 10 ай бұрын
አላሕ እረጅም እድሜከጤና ጋር ይሥጥሕ ጀዛክሏሕ ኸይር
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 9 ай бұрын
ያአላህ እኔ እሶላት ላይ ያፋሽገኛል ቁርአን በምቀራጊዜ ድካምና እቅልፍ እየያዘኝ አቋርጠዋለሁ አላህ ይሁነን ጀዛከላህ ኸይር ወድም
@አሚናቃሲም
@አሚናቃሲም 10 ай бұрын
አቡ አፍናን አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ🤲
@gywhsu7949
@gywhsu7949 9 ай бұрын
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
@roudatube267
@roudatube267 10 ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር እኔ ዚክር ሳደርግ በጣም ያዛጋያል ኡስታዝ መላ በለይ እዳታልፈይ ሲያዛጋይ ዚክሩም አቆማለሁ ሳቆም ማዛጋቱም ይተወያል
@sofyamm5437
@sofyamm5437 9 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቃህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ከይር
@fatum807
@fatum807 10 ай бұрын
ዎሊኩምሠላም ወራህመቱላሒወበረካቱጀዛከላህ ኡስታዝ
@shemsuhassen2379
@shemsuhassen2379 7 ай бұрын
ጀዘከለህ ወድመችን ወለሂ እኔመለት ነው ደገግም ሲየዘገኝ ከቦተ ቁረኑን ዘግቼ እተኘለሁ አለህ ይዘንልን ወደሱ የቅርበር ተመጥፎ ነገር አለህ ይጠብቀን
@SofiyaSofi-ct4bk
@SofiyaSofi-ct4bk 2 ай бұрын
ሰለላህ አለይ ወሰለም
@MekiyaYisak
@MekiyaYisak 9 ай бұрын
ያአላህ ዱዐ ዐርጉልኝ በጣም ተቸገርኩ ያልከው ሁሉ አሉብኝ ኢላሂ ካንተ ተስፍ አልቆርጥም
@Tayubatayuba-m7u
@Tayubatayuba-m7u 9 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤
@FTm-cz3rd
@FTm-cz3rd 2 ай бұрын
መሽአላህተበረከላሁ
@ShebreYimam
@ShebreYimam 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩሙሏህኸይር ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ
@saidahusain4578
@saidahusain4578 5 ай бұрын
እኔምበጣምተሠቃየሁ
@Seada1mohamed
@Seada1mohamed 10 ай бұрын
እኔ ቁረአን ሳዳምጥ እባ በእባ እሆናለሁ እያዛጋኝ አኡዝቢላህ ብየእራሱ አይተውኝም
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 9 ай бұрын
አላህ ሸይጧንን ይያዝልን በእዝነቱ በራህመቱ እኔ ደግሞ ሰላቴ ላይ ነው የሚረብሸኝ አኡዙቢላህ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 9 ай бұрын
እኔም
@የእናቴናፋቂስደተኛው
@የእናቴናፋቂስደተኛው 7 ай бұрын
​@@nejatumuayub6232እኔምነኝ ውደ😢😢
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 10 ай бұрын
ትክክል ፡ነው መሰለን ቡና መጠጣ የለመድንይ ቡና ስንጠጣ ይተወናል እኔየ ልቀራ ስፈልግ ቡናእጠጣለሁ
@nasraabdii8949
@nasraabdii8949 10 ай бұрын
Baay'ee galatoomi Wallahi Baay'ee tokko barumsa argadhe arra kheeyriin si barbaaddu 🤲 Jzkl ❤
@ZynabHussen
@ZynabHussen 9 ай бұрын
الحمدلله والصلاه والسلام على رسول صلىد على
@dawudmohammed-gi2xf
@dawudmohammed-gi2xf 7 ай бұрын
ጀዛኩላህ ከይር
@Seada1mohamed
@Seada1mohamed 10 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ኡዝታዝ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 10 ай бұрын
ያረቢ እኔም ያዛጋኛል ያሥለቅሠኛል እቅልፍ እቅልፍ ይለኛል
@GhjbHjjh
@GhjbHjjh 9 ай бұрын
ልክ እደኔ
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 6 ай бұрын
እኔ ክረስታን ነኝ ቤተክርስቲያን ሲሆድ ያሰለኛል ያፍሸገኛል ፅበልም ተጠመኩ እና አሁን አረብ ነኝ አንድቀን አረቦቹ ትቢለይ አላህ አክብረ ሲል አፍሸገኝ በጣም ክዛን ቀን ጄምራ በኢትዮብ ሩቅያ የሚባሉትን ስሰማ ነው የምውለው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 6 ай бұрын
0996530863
@BintHabib-h6w
@BintHabib-h6w 7 ай бұрын
ኤረ ባአላህ ወላሂ እኔ እንቅልፍም ሳይኖሪብኝ ሁለም በምሰግድበት ግዘ በጣም ያዛጋኛል በጣም ማለት ነዉ
@Seid404
@Seid404 10 ай бұрын
እኔ ሁሌም ሰሰግድ በጣም ነዉ እሚያዛጋኝ እባየ እሰከሚመጣ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ሰዉ ጋ ሰልክ ሳወራ
@madina3828
@madina3828 9 ай бұрын
ወላሂ እኔም ነኝ
@የእናቴናፋቂስደተኛው
@የእናቴናፋቂስደተኛው 7 ай бұрын
​@@madina3828እኔም ነኝ ውደ😢
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 10 ай бұрын
ዋለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠለላሁአለይሂወሠለም ጀዛክአላህኸይር ሡብሀንአላህ መልሤንነውያገኘሁትጀዛክአላህኸይረን
@umuabdellah-k2n
@umuabdellah-k2n 10 ай бұрын
جزاك الله خير
@madinaloba3358
@madinaloba3358 10 ай бұрын
Walkmi aslmi wormtulhi wobarkatu Wondme tamhali yeti nachu adrsha
@qatarqtr740
@qatarqtr740 9 ай бұрын
ጀዛካላህከይረን ጀዛ
@yeMoslemYouTube
@yeMoslemYouTube 9 ай бұрын
አሚን ያሪብ🤲
@FeyzaA-z2w
@FeyzaA-z2w 10 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ghhff543
@ghhff543 9 ай бұрын
ሥለላሁ አለይወሠለምም🎉🎉❤
@Ali-sf4vv
@Ali-sf4vv 9 ай бұрын
ጀዛከላ ኸይር
@MarthaAbate-k3t
@MarthaAbate-k3t 9 ай бұрын
ጀዛከአላህ
@SaadaSaada-w1l
@SaadaSaada-w1l 10 ай бұрын
Sheikurani.jazak.allahe.hare
@Eminseid
@Eminseid 9 ай бұрын
ጀዛከላህኸይርወንድሜ
@KadoPhotography
@KadoPhotography 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂወሰለም
@KemilaAwol
@KemilaAwol 10 ай бұрын
ጀዛአከላህ አላህ ይዉደዲህ
@FTm-cz3rd
@FTm-cz3rd 2 ай бұрын
አላህይጨምራልህ❤❤❤
@ImanEbrahim-i9r
@ImanEbrahim-i9r 9 ай бұрын
ጀዛክሏሕ ኸይር
@ToybaYimam-zi7wh
@ToybaYimam-zi7wh 9 ай бұрын
አላሀይጨምርልሀ❤❤❤❤❤❤
@arabia1239
@arabia1239 6 ай бұрын
ሡብሀንአላሕ አላሑአክበር
@saedaHussen
@saedaHussen 10 ай бұрын
اللهم صل وسلم على سيدنا محمد
@SadiaSadia-d7e
@SadiaSadia-d7e 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍ኢንሻአለህ
@HiatHiat-cg3ru
@HiatHiat-cg3ru 9 ай бұрын
ሰለ ላሁአለይህወሰለም
@fathimakk9719
@fathimakk9719 9 ай бұрын
ወዲማችንጀዛክሏህኸይር
@Sነኝወለዬዋ
@Sነኝወለዬዋ 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@abdulfetakedir4789
@abdulfetakedir4789 9 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩሙ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ፡ቁርአን ሥቀራም ሌላም መፅሀፍ፡ ሣነብ በጣም ነው ማዛጋ ው፡እና እባዬ ተሎ ይመጣል፡መልሱ ምንድ ነው፡
@SitinaHussen-k4j
@SitinaHussen-k4j 7 ай бұрын
allh ytebekan
@userasd5115
@userasd5115 10 ай бұрын
አላህይጠብቀንያርቢ❤አሚንን
@alain1876
@alain1876 7 ай бұрын
ኤኔ ወላሂ ስቀራ ያፋሽገኛል እቅልፋ ይሜጣብኛል ሶላቲላይ ስቆም በየወቅቱ ሳያፋሽገኝ አቀሪሚ
@MsBirani
@MsBirani 9 ай бұрын
ያአላህ እኔ ቁርአን ስቀራ ማዛጋትና እንቅልፍ ይመጣብኛል
@MekiyaMuhammed-b3t
@MekiyaMuhammed-b3t 3 ай бұрын
ወላሂ እኔ ስሰግዲ ብዙጊዜ ያዛጋኛል
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅን ያረብ ።😢😢
@gdhdhfsofiya8978
@gdhdhfsofiya8978 10 ай бұрын
አልሀምዱልላ ግን እኔም ስቀራ እቅልፋ ክብድ ነው የሚለኝ
@ZaynabZaynab-w4h
@ZaynabZaynab-w4h 9 ай бұрын
❤እኔም እንዳንቺው ነኝ እህት አላህ ከወስዋስ ይጠብቀን
@gdhdhfsofiya8978
@gdhdhfsofiya8978 9 ай бұрын
@@ZaynabZaynab-w4h አሚን ያርብ
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 10 ай бұрын
እኔም ያዛጋኛል እረ ኡስተዝ እራሴን በጣም ያመኛል እግባሬላይ ቁጭ ያለ ነገር አለ እናም ለ7 ቀን ሰባት ሀባ ተምር እና ሀባሶዳ በዘይቱን ብይ ብለውኝ በልቸ ልክ በሰባት ቀኔ ደም አየሁ
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 10 ай бұрын
ቁራአት እየቀራሁ
@ZeynebaBeshir-ur2nz
@ZeynebaBeshir-ur2nz 9 ай бұрын
​@@ZUZUmidiy3714እንደት ነው አጠቃቀሙ ንገሪኝ እስኪ
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 9 ай бұрын
@@ZeynebaBeshir-ur2nz ኡላኡዙ ቢረቢናስ ቢረቢል ፈለቅ ፋቲሀ እየቀራሁ ለሰባት ቀን በላሁ በባዶ ሆዴ
@GhjbHjjh
@GhjbHjjh 9 ай бұрын
እህት እኔ ሶላት ስሰግድ እራሴ ቅውስ ይላል ያዛጋኛል ምን ላርግ
@SadiaSadia-d7e
@SadiaSadia-d7e 9 ай бұрын
ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hawa-c3k
@Hawa-c3k 10 ай бұрын
ያረቢ እኔ ሶላት ላይ ስቆም በጣም ያዛጋኛል በጣም ከምንም በላይ ለምን እንደሆን አላውቅም 😢😢😢😢😢😢 ጓደኞየ እንዳውም ካንችጋ አልሰግድም ትለኝ ነበር ሳፋሽግ
@MedinaAbdellah
@MedinaAbdellah 9 ай бұрын
አሰላሙዓለይኩም ኡስታዝ እኔ ጓደኛየ ነች የፈዘዘችና ሰው ጋ ማትቀራረብ ሰው ለማየት እንኳ ምትፈራና ከቤት የማቶጣ ነበረች ከዛ ወደኔ ስትመጣ በብቸኝነቷ ስለምታሳዝነኝ አቀረብኳት ግን እሷ ሂጃቤን ሰረቀችኝ በምግብና በመጠጥም ሰጠችኝ ከተወሰነ ጊዜ በኃላ እኔ እንደሷ ፈሪና ከሰው ማልቀርብ ከቤት ማሎጣ ሆንኩ እሷ በጣም ፋስትና ሰው ጋ ተግባቢ ደስተኛ ሆነች ከዛ መታመሜን ስታይ ሀገር ለቀቀች እና ምን ላድርግ ኡስታዝ በሽታዋን ሁሉ ነው ወደኔ ያዞረችው😢
@GhjbHjjh
@GhjbHjjh 9 ай бұрын
ሚስኪን ቁርአንና ሩቅያ ቅሪ
@SamsamUmer-fb2wd
@SamsamUmer-fb2wd 9 ай бұрын
እቅልፍ ነውየኔ ሥ. ስጁድ ስቀመጥ.
@FETA249
@FETA249 9 ай бұрын
ወንድሜ ኧረ በአላህ መላ ካለህ ከኢባዳ ዘነጋሁ በዱንያ ሀሳብ ተጠምጃለሁ ዚክር ሳላረግ የመሻል ይነጋል 😢😢😢
@SofiyaAdeme
@SofiyaAdeme 4 күн бұрын
ኡስታዝ እረ እኔም በጣም ተችግሪያለው ኢባዳላይ በፊት ደህና ነበርኩኝ አሁን ግን እጃልኝ ውዱ ካደረኩኝ በኃላ ወድ ሶላት ሰግባ ያሰጠላኛል ያዛጋኛል ሰው ሲሰግድ ሳይ እቀናለው አሁን ከቤት ሂጅ እሰገዳለው በየ ሳበቃ ይነሳበኛል😢😢😢😢
@abuafnan3577
@abuafnan3577 4 күн бұрын
በራሳቹ ለሰባት ቀን ሩቃ አርጉ በአሏህ ፍቃድ ይከሽፋል
@SofiyaAdeme
@SofiyaAdeme 4 күн бұрын
@@abuafnan3577 ኢንሻአላህ በማዳመጥ ይቻላለ እኔ ቁራአን መቀራት አለችልም
@SofiyaAdeme
@SofiyaAdeme 4 күн бұрын
አለገባኝ አለኝ ሰው ወድቁራአን ለማሰቀራት ከጉሩብ ሲያሰገቡኝ ጥሩ ሰሚት አይሰማኛም እወጣለሁ ።። እና ሌላ ኛው ጠያቂ የቁርቁራ ቀጥል ፀጉሪን እደተሰራው በታጠብ በት ችግር አለሁ ወይ
@SofiyaAdeme
@SofiyaAdeme 4 күн бұрын
@abuafnan3577 እረ ኡስታዝ አንድ ጥያቂ አለኝ ደሞ እኔ ችግሪ ከግባሪላይነው የሚገበደኝ
@SofyaMuhemed-r9c
@SofyaMuhemed-r9c 8 ай бұрын
sulelaalehiweselem
@seadamohamed5470
@seadamohamed5470 9 ай бұрын
እኔም ደሞ ወላሂ ቁረአን በምቀራሰአት እቅልፍ ይይዘኛል
@umabuzerandanes
@umabuzerandanes 9 ай бұрын
اللهم صل عل سيدنا محمد
@hebshawit
@hebshawit 9 ай бұрын
እኔ ቁርአን ስቀራ አይኔያለቅሳል ስሰግድም ያፋሺገኛል
@SirajNasir-g5t
@SirajNasir-g5t 6 ай бұрын
Enme enam albgne maltenwe
@تميمةتميمة-ج6غ
@تميمةتميمة-ج6غ 9 ай бұрын
ሱላትስሰግደነዉ
@rehma5656
@rehma5656 9 ай бұрын
እረ ሶላት ላይ በጣም ተቼግሬአለሁ እያዛጋኝ
@Khan-bg4ur
@Khan-bg4ur 9 ай бұрын
ኧረ እኔ ስሰግድ ነው የሚያዛጋኝ
@saedaHussen
@saedaHussen 10 ай бұрын
Wa wr wb
@SaifRans
@SaifRans 4 ай бұрын
አወእኔአራሱክርስቲያንነበርኩእናስሰግድያስፋሽገኝነበርአሁንግንቁርአንበሶላቴላይስቀርዱአምስላማደርግተወኝ❤ዚክርማንበብአዛንማዲረግ ሾይጣንአይጠጋም
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 9 ай бұрын
እኔሦላትላይነዉእማዛጋኝ
@አልሀምዱሊላህ-ዸ5ኘ
@አልሀምዱሊላህ-ዸ5ኘ 7 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 9 ай бұрын
እኔምበጣምነውእማናፊእደአህያ ላኪንበሠውየሜሠድይርጀለት
@حليمهمعيضالثبيتي
@حليمهمعيضالثبيتي 10 ай бұрын
👍👍👍👍
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@حوااا-ط5ك
@حوااا-ط5ك 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zebura-d5v
@Zebura-d5v 9 ай бұрын
ሦሉአለ ነብይናሙሀመዲ
@HiatHiat-cg3ru
@HiatHiat-cg3ru 9 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@HawaDouriss
@HawaDouriss 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@rufu3986
@rufu3986 9 ай бұрын
❤❤❤
@zinetseid-f7b
@zinetseid-f7b 9 ай бұрын
አሠላሙአለይኲምወራህመቱላጀዛካላህ
@LyfhSghfg
@LyfhSghfg 9 ай бұрын
ሶላትትሰግዲበጣያፋሽገኛልቁርአንስቀራሶላትትሰግዲአእምሮዬሌላቦታጥርግብሎይሄዲብኛል
@amulyrra
@amulyrra 4 ай бұрын
❤❤
@amaamm-z3z
@amaamm-z3z Ай бұрын
እኔምሶላትምላይሖኝያዛጋኛልእባየምአያቆምእስካበቃ😭😭😭
የደም ማነስ | Anemia | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:48
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 175 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ሁለት  ባህርያትን ተጠንቀቁ? || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
3:58
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 29 М.
ከባድ ፈተናን ያሳለፈችው የእህታችን ታሪክ (ያአሏህ)
11:00