በአየርላንድ የደረሰብኝ ፆ'ታ'ዊ ጥ'ቃት ህይወቴን ከጠበኩት በላይ አመሰቃቀለው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 96,408

Eyoha Media

Eyoha Media

Ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 300
@dawitgirma5866
@dawitgirma5866 Ай бұрын
ምንም የምትዋሽበት ምክንያት የለም እውነቷን ነው በየቤተክርስቲያኑ እንደዚህ አይነት ሰወች ተደብቀው ይኖራሉ እስከ ጊዜው
@Hirut-hq5pz
@Hirut-hq5pz Ай бұрын
Ewunet new
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Ай бұрын
እሱዋስ እቤቱዋ ነው የደፈራት ዘማሪት ዮርዳኖስን ልጅ እያለች ለአገልግሎት ከአዲስ አበባ ዉጪ አብራቸው ሄዳ እኮ ነው ደፋሮዋት አስረግዞ ልጅ ያስወለዳት እሱዋም ሀይማኖቱዋን ቀየረች ሰውዬው እስከ አሁን አገልግሎት ላይ ነው አሜሪካ ነው ያለው አሉ እሱዋም ከረጅም አመት ተመልሳ መታለች ወደ ቤተክርስቲያን ከዘመድኩን ዉጪ አንድ ሰው ጉዳዩን አላጋለጠም
@bestrong1237
@bestrong1237 Ай бұрын
ባይተዋርነትሽን ብቸኝነትሽን ዘመድ አልባነትሽን ልጅነትሽን አይቶ ይህ አውሬ ... ! ፈጣሪ ብድራቱን አይንሳው! አይዞሽ የኔ እናት በርቺ፤ ይህን ወደ አደባባይ ማውጣትሽ ህመምሽን ይቀንሰዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ አንዳንድ ፈራጆች የሚሉትን አትስሚ፤ ህይወት በጨለመብን ጊዜ ለገዳዮቻችን ስለት የምናቀርብበት ጊዜ አለ፡፡ I trust your Story 100%
@sarajosh7261
@sarajosh7261 Ай бұрын
I feel the same way
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j Ай бұрын
she is right GOD bless you this sister Your story true 100%
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Ай бұрын
ዛሬ እኮ ዘመኑ አስቸጋሪ ነው ሰው እውነታን መቀበል ትቷል የሚኖረው የውሸት የማስመሰል ስለሆነ እውነት የያዘ ቦታ የለውም ይህች አለም ለክርስቶስ መች ሆነችው ብቻ እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል እንጂ ትክክል ብለሻል እውነት ሀቅ ይውጣልሽ እህቴ
@umnathanthan
@umnathanthan Ай бұрын
ከቤተክርስትያን መወገድ አለበት አቺን ብቻ ሳይሆን የደፈረው ቤተክርስትያኗንም ጭምር ነው የደፈረው እስካውን በድብቅ የስት ሰው ህይወት አጨልሟል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
በትክክል
@user-ju1rn1km5m
@user-ju1rn1km5m Ай бұрын
ካህን ተብዬዉም ተባባሪ መሆናቸዉን ሁሉም ይወቀዉ
@rtfdift143
@rtfdift143 Ай бұрын
😂😂
@umnathanthan
@umnathanthan Ай бұрын
@@user-ju1rn1km5m በቤተክርስታን ስር ተቀምጠው ወጀል የሚሰሩ ሰሆች በዝተዋል እደዝህ ወጀላቸውን እያድበሰበሱ እግዝያብሔር ይፍረዳቸው
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Ай бұрын
ቤተ ክርስቴያን ባደ እንዲሆን ነዉ
@user-qk4vf2by6r
@user-qk4vf2by6r Ай бұрын
ይሄ ሰዉ ሃጥያተቱን ካላመነ ሺ ጊዜ ለመደበቅ ቢሞክርም መጋለጡ አይቀርምና እህት አለም በረርቼ
@samrawitgetachew2578
@samrawitgetachew2578 Ай бұрын
እናንተ ፈልጋ ነው የምትሉ ሰዎች ግን ጤናችሁ ደና ነው። ይሄን መናገር በራሱ ከባድ ነው አይዞሽ የበርች
@Hirut-hq5pz
@Hirut-hq5pz Ай бұрын
Ere wegen kemefredachn befit enasb
@misiriakmekonen
@misiriakmekonen Ай бұрын
ሳምራዊት መፍረድ አይደለም ግን እስዋ ለግዋደኛዋ ኦነስት መሆን ነበረባት ይሄ ነው ሀቁ
@Hirut-hq5pz
@Hirut-hq5pz Ай бұрын
@@misiriakmekonen endet new honest yemikonew tarikun alsemashwm ende
@Brotherhood-ts6fc
@Brotherhood-ts6fc Ай бұрын
@@misiriakmekonentedeferku newko yalechw deferkut new ende yalechw😮 honest mn malet new
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe Ай бұрын
👍🙏
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ!! በጣም ባለጌ ነው ባለጌ ካሳደገው የገደለው ፀደቀ ይላሉ
@woinshet5669
@woinshet5669 Ай бұрын
የተከበረ አትበይ አትጠቀሚዉ ይህን ቃላት እህቴ እኔ ተቃጠልኩ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Ай бұрын
እውነቱአን ነው በሰው ዘንድ የተከበሩ ረጅም አመት ኢሮፕ የኖሩ በስራቸው ሰይጣን የሚቀናባቸው ስላሉ ነው ያየችውን እኮ ነው የተናገረችው ምን ታርግ እስዋ ለሃገሩ አዲስ ነበረች ባይተዋር አረጉአት !
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Ай бұрын
እኔ በዝች ልጅ ህይወት ውስጥ ያየሁት የብዙ ኢትዮጵያውያን ሴቶች እናቶች ህይወት ነው ዝም በይ ጥፋቱ ያንቺ ነው እየተባልን አድገን😢 አይዞሽ ወንዶቻችን ግን እባካቹ እህት እናት አላቹ በተለይ ደግሞ እምነት ቦታ ላይ በጣም ከባድ ነው እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ ያውም በስደት😮😮😮
@msm5155
@msm5155 Ай бұрын
Correct thx
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Ай бұрын
በጣም አስቸጋሪ ነው ኢሮፕ ቀድመው የመጡ መኖሪያ ፈቃድ ያገኙ በማህበራዊ ህይወት በጣም የሚታወቁ አንድ አንድ ሰዎች እንደዚህ ናቸው !!! ሊደፍረኝ ማከረ ትዳር እያለው እንዴት ይጠይቀኛል ብላ አንድ ሴት ስትናገር ማንም አያምናትም ውሻ ነው የሚያረጉአት የአንቺ ደሞ ለሃገሩ አዲስ መሆንሽ የምትቀርቢው ሌላ ሰው አለመኖሩ የሃገሩን ህግ አለማወቅሽ ይሄ ሁሉ ተደራርቦ ቆመሽ መሄድሽ እራሱ ይሄ የእግዚአብሔር ድጋፍ አለው ብዬ አምናለው !አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ቢዘገይ እንጂ አይቀርም አንድ ቀን ያዋርደዋል 😢😢😢
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Ай бұрын
እውነት ነው በጣም ከባድ ነው ብዙ ሰዎች እንደዚ አይነት advantage መያዝ ይፈልጋሉ😢😢😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉በትክክል አዉነት ነዉ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ በጣም ደደብ ነወ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
😢❤በእዉነት አስተዋይ ነሽ ሌላዉ አልገባዉ አንቺ ብቻ ነሽ የገባሽ ተባሰኪ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Ай бұрын
እውነተኛ ሰው እኮ አይጠፋም እይታሽ በጣም ጥሩ ነው ያዝልቅልሽ!
@1benyam1
@1benyam1 Ай бұрын
ካህኑ አለመታመናቸው እጅግ ያሳምማል ግን ብዙዎቻችን ባለጌን አንቆለጳጵሶ ሚያኖረው ጭካኔያቸው ብቻ ሳይሆን በፍርሀት የተሸበበው ባህል አይሉት ጨዋነት አይሉት እጅግ አሳፋሪ ወጋችን ነው፣ ይህ መጋጣ ከእግዚአብሔር ዋጋውን ማግኘቱ ባይቀርም፣ እባካቹ በተለይ እዛ ምትኖሩና እንደዚህ አይነት ህይወት ዙሪያ ያላቹ በተለይ ባህር ማዶ ምትኖሩ ወገኖች ግፈኛን ለፍርድ ለማቅረብ ጣሩ፣ አለዚያ ፀሎትስ እንዴት ነው ምታደርጉት የውሸት፣ ቄሱስ በሱ የተነሳ ስንት ንፁሀን ካህናት ሊሰደቡ ነው፣ ስለዚህ ይህ ሰው ለፍርድ መቅረብ አለበት ሌላ የከፋ ወንጀል ከመፈፀሙ በፊት፣ ይህ አይነት ሰዎች ማይ ለቅ ህመም ነው ያለባቸው፣ rape በማድረግ ብቻ ነው ሚረኩት የገዛ ሚስታቸውን ብዙ ጊዜ ነው ሚደፍሩት፣ እሱ እንኳ ያስከስሳል፣ አሁንም ደግሜ ማሳስበው ይህችን ልጅ አግዟት እና ሰውየው ህክምና ያግኝ፣ ማረሚያ መግባት ግድ ያስፈልገዋል፣ አንቺ ግን እጅግ ተሰቃይተሽ ብታወጭውም ሳላደንቅሽ አልቀርም፣ አይዞሽ፣ ባለቤትሽን አሳስቢው ጠንክሮ ለፍርድ ለማቅረብ ትጉ ፣እርቅ ቅብርጥሶ ተብሎ መልሰው እንዳያሸማቅቁሽ፣ ለብዙዎች ትምህርት ስለሆንሽ አደንቅሻለሁ፣ ከክፉ አድራጊ ጋ ለምትተባበሩ ግን ወዮላቹ ትልቅ ኃጢያት ነውና፣ ካህኑንም ሰበካው ሊያማክራቸው ይገባል፣
@alguhaile8527
@alguhaile8527 Ай бұрын
የእኔ አንደኛ ጋዜጠኛ ነክ አድናቂዎች ነክ በርታ 👍
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c Ай бұрын
እኮ ደሞ ባለቤትዋ እንኳን የለፍላጌትዋ ምንም ማድርግ አይችልም ለሴቴች የቆሙ ናቸው ኢሮፖች
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Ай бұрын
ልጅነት የዋህነት ሰውን ማመን እምነት ብቸኝነት ውለታ ስለሆነ ነው አትፍረዱባት ምስኪን 😢😢😢😢😢😢
@user-fg8nj2cy7w
@user-fg8nj2cy7w Ай бұрын
ትክክል በሰው መፍረድ አያስፈልግም
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 Ай бұрын
እባካችሁ አትፍረዱ ይች ልጅ ህክምና ያስፈልጋታል። ወንዶች እባካችሁ ሴት ልጅ እናት ናት፣ እህት ናት፣ ሚስት ናት አትጉዷት።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉❤❤በትክክል
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe Ай бұрын
Well said ❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
😢😢😢እኔን አፈር ይብላኝ በጣም ታሳዝናለች ስደት ከባድ ነዉ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ
@shebramenber2204
@shebramenber2204 Ай бұрын
አትፍረዱ የደረሰበት ያዉቀዋል😊😊😊😊
@mahletamahleta8170
@mahletamahleta8170 Ай бұрын
ሰውዬው ደብተራ ይመስለኛል:: በመተት አደንዝዟት ይመስለኛል
@santaw5392
@santaw5392 Ай бұрын
እኔ ደሞ ፓስተር መስሎኝ ነበር፣ ሁሉም ፓስተሮች ቢያንስ ሶስት ውሽማ ሚስት አለው።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Ай бұрын
ካህኑም ያለምክንያት ነገሩን አላዳፈኑትም 😢
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Ай бұрын
ደብተራ ትርጉሙን ስለማታውቁት ዝም በሉ ደንቆሮ ከመሆን የሞተ ይበልጣል ለካስ አይ መናፍቅ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Ай бұрын
ደብተራ ማለት ቄስ ሆኖ ቅስናውን ለመጥፎ ነገር ለመተት አፍዝ አደንግዝ የሚባል ድግምት የሚደግምማለት ነው የ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ደብተራን ታወግዛለች
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Ай бұрын
ስሙን አሳደን እናገኘዋለን ...ካህኑ ግን ፈጣሪ ፊት ወንጀልን ክደዋል ..ሰውን ፈርተው ፈጣሪን ካዱ ..ራሳቸው ዱርዬ ሊሆኑ ይችላሉ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Ай бұрын
መጥፎ ወንዶችን😢እቃቸዉን መቁረጥ ነዉ😢😢የሴቶች ጥቃት ይቁም😢😢😢
@santaw5392
@santaw5392 Ай бұрын
ጣታቸውስ?
@Brotherhood-ts6fc
@Brotherhood-ts6fc Ай бұрын
Esunm
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Ай бұрын
እረ እግዜብሔር እንደወንድ አድርጎ ባይሰራቸዉ ነበር እንጂ ኡፍ ሲያናድድ
@azebyemene750
@azebyemene750 28 күн бұрын
Madagascar Eko Jemeralech Mekuret Ekachewn Yedeferuten
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 27 күн бұрын
@@azebyemene750 ይሔን ለማለት በጣም ይከብዳል እግዜብሔር የጃቸዉን ይሰጣቸዉ ምክኒያት ፈጥሮ በሰሩት ክፋት ልክ አይቀርም ደግሞ🙏🙏🙏
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Ай бұрын
የኔ ከረታታ ወላሒ በተለይ ትላት ኢትዮ ሔጂ ፊት ሲነሱኝ ለግዴ እያለቀስኩ እመለስ ነበረ ስትል አጀቴ በላቹ እና ዛሬ ደሞ አትፊረዱ እኛ ሴቶች ነን ህፃናት እህቶች አሉኝ እኔም ሰው አገረ ነኝ አልፈረድም እቺ ልጂ ይህ ባለጌ ደግሞባት ቢሆንስ ለማንም እዳትናገረ አደዝዘዋት ቢሆንስ ሰው አገረ ነች ማንም የላትም ትዳረ ያላት ነች ለባሉዋስ ቢሆን የጋደኛዮ ባል እዲህ ያለ ነገረ ፈፀመብኝ ብትለው ሚያምናት ይመስላቹዋል ለተቀማጭ ሰማይ ቅረቡ ነው ይላል ድሮ አያቴ so አትፊረዱ ዱአ ፀሎት ብቻ አድረጉ አላአህ የማትቋቋሙት ፈተና እዳይሰጣቹ በተረፈ የኔ ውድ አይዞሽ ይህ ቆሻሻ አላአህ ይፋረደው ጠከረ በይ ለልጆችሽ ስትይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Brotherhood-ts6fc
@Brotherhood-ts6fc Ай бұрын
Ewunetshn new
@hssana8939
@hssana8939 Ай бұрын
እምትፈርዱ ሰወች በዛን ጊዜ ገንዘብ የላትም ነፃ ቤት ማደሯን ከወለደች ካና አራት ወሯ ነዉ አጠገቧ ሰው የለም ይህንን የምታስበት ጊዜ ላይሆን ይችላል ብትፈልግ ዛሬም ትረሳው ነበር አለመፈለጓ ነዉ እስካሁን ያረሳችው
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
እውነት ነው
@tktk2709
@tktk2709 Ай бұрын
You are right
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna Ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አሳዘንሽኝ በሰው ሀገር ብቻሽን የአራስነትን ወግ ሳታዪ ቤተሰቦችሽ ሳይረዱሽ ያሳለፍሽውን ነገር ሳስበው በእውነት አለቀስኩ ግን እስከመቼ ነው በቅድስት ቤተክርስቲያንውስጥ ተደብቀው በወንጀልና በኃጥያት ከራሳቸው አልፈው የተቀደሰውን ቤትና ክቡር የሆነውን የሴትልጅን ህይወት የሚያረክሱት?😭
@birhanebelay9186
@birhanebelay9186 Ай бұрын
በጠቅላላው ልብሽን ገመተሽ ስስ ጎንሽ አወቀው ለዚህነው የጉዳሽ አይዞሽ ለሌላው ትምሕርት ነው
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt Ай бұрын
እዉነት የአስ ተዳደግ ተፅኖ በጣም ከባድ ነዉ እኔም አንገት ደፍቶ ሰዉን ቀና ብሎ የማይታይበት ነበር ያደኩበት ማህበረ ሰብ ግን አሁን ከሰዉጋ ማህበራዊ ኑሮ መኖር በጣም ከባድ ተፅኖ ፈጥሮ ብኛል እና እህቴ አይዞሽ በርች እኔ በጣም ያዘንኩት የልጅነት ትዳርሽ በመፍ ረሱ ነዉ እግዚአብሔር ከአንቺጋ ይሁን ራስሽን አበርች ለልጆችሽ ጠንካራ የተረበሸ በደመነፍስ የሚጓዝ አይነት እናት እንዳት ሆኚ ጠንካራ ሆነሽ ለልጆችሽም ለትዳርሽም ጥሩ ፍቅር ስጭ!!!
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Ай бұрын
ይሄ ግልፅ ነው የአስተዳደግ በደል የሚያመጣው ጣጣ ነው ሴት ልጅ በተፅኖ እና በስነልቦና ጉዳት ውስጥ ወድቃ ስታድግ እራስ መከላከል የሚባል ነገር የማይሞከ ነው አይዞሽ እህቴ ለልጆችሽ መኖር ስላለብሽ ጎበዝ ሁኚ ኢትዮጵያ ከሄድሽ ፀበል ተጠመቂ መዳኒያለም ይርዳሽ
@desertflower3242
@desertflower3242 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ተረድቼሻለሁ። ያሳለፍሽውን የደረሰበት ሰው ብቻ ነው የሚያዉቀው። እግዚአብሔር እረድቶሽ ካልሆነ በስተቀር በህይወት መቆየትሽ ቆመሽ መሄድሽ በጣም የሚገርም ነው። እግዚአብሔር ያበርታሽ ያሳለፍሽውን ሁሉ ነገር እንዳለ ጥለሽ የተሻለ ሰው ጠንካራ ሴት ሆነሽ መገኘት አለብሽ።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Ай бұрын
መቼም በ ሴት መፍረድ አይሁንብኝ እንጂ ይህን ያህል በደል እየደረሰ ለ ፖሊስ አለማመልከት ለህግ አለ ማቅረብ ስህተት ያለብሽ ይመስላኛል ለ ጎደኛ ትዳር ለመጠበቅ ይህን ያህል ናይስ መሆን አይታየኝም እኔ አንዱ የቸርች አገልጋይ ሚስት ያለው ሁለት ልጅ ያለው መከራዬን ሲይበላኝ ልጠንቀቅ ብዬ መልካም ሳስብ ቀድሞኝ ትዳሬን ልትበጠብጥ ነው ምን እንደምትፈልግ አላውቅም ብሎ ለ ምእመኖች ሁሉ ተናግሮ ሁሉም አይንሽ ላፈር ሲለኝ ቤቴ እየመጣ ጓሮ ጓሮውን ሲዞር የነበረውን ካሜራ አቅርቤ ለሽማግሌ ከስሼ እኔ አሸነፍኩ እሱም ትዳሩ ተበተነ እና ሴትን ስሜታቸውን እያረኩ እንደ ዝሙተኛ ሊቆጥሩን የሚፈልጉ ዘልዛሎች ሞልተዋል እኔ የ አገልጋዩ ሚስት ከ እግዚአብሔር ቀጥዬ ባሌን ነው የማምነው ትዳሬን አትበጥብጪ ቤትሽ ተቀመጪ ብላ ስትውረገረግ ሳልተኛ ቀድሜ አዋርጀዋለሁ ያንቺ ግን የተደጋገመ ስለሆነ ትንሽ ይከብዳል እናቱን ነበር የምበረቅስለት
@mahihefanya7142
@mahihefanya7142 Ай бұрын
Teredteshatal yegwadejawan tdar lemetebek new yhe hulu
@bisratab172
@bisratab172 Ай бұрын
Ere zimbey bakish. Keras dehninet belay ye giadegna tidar. Yemaymesil neger
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 Ай бұрын
Sew Huger setihugan betam yekebedal kela Ayedelem . Beteley degemo single Mom sithoag
@feven.leul6287
@feven.leul6287 Ай бұрын
​@@mahihefanya7142leguadegnawam eko ayhonim yihe sewuye. Leguadegnawa kasebech lezawum meniger new yeneberebat esuan lemetebeq. Abrew new hig bota mehed yeneberebat. Endene malet new. Ene bhon endesu new yemaregew Gena hasabu sigebagn malet new medefer dereja sayderis.
@melessechdegu
@melessechdegu Ай бұрын
እባካችሁ የሰው ቅስም የምሰብር ኮሜንት አትፃፉ ባለታርኳ ታነበለች እኮ😢😢😢😢😢 አይከፈልበትም አይዞሽ በሏት አትፍረዱ የደረሰባትን እሷው ታቃለች😢😢😢😢😢😢😢
@Meskifiker
@Meskifiker Ай бұрын
አትፍረዱ ይህ ጥቃት ለሰው ከማውራት ሞት ይሻላል ድጋሚ መሆኑ ግን በጣም ያናድዳል አይዞሽ ውዴ❤❤
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej Ай бұрын
በሥም መልካም የሚባሉ ሰዎች በተለይ ቤተክርስቲያንን መደበቂያ የሚያደርጉ ብዙዎች ናቸዉ እህቴ አይዞሽ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
😢😢😢አስተውሎ ደፋሪዎች የአንድ ቀን ስሜት ሙሉ የሴት ህይወት ማስለቀስ ይሀው😢ዛሬም 11አመት በፊት 😢ያሆነው አሁንም ታለቅሳለች😢😢😢
@awegaweg7406
@awegaweg7406 Ай бұрын
Betam fetary lebona ystachewu😢😢😢😢
@kelemseratu9457
@kelemseratu9457 Ай бұрын
አሉ እንደዚህ አይነት ሰዎች በሰው ዘን መልአክ መስለው የሚታዩ በእግዚአብሄር ዘንድ ሀጢአት የሚከምሩ ሁሌ ም በሰው ዘንድ ያላቸውን ክብር ለማግኘት የሚተጉ ድራማ የሚሰሩ። አይዞሸ የኔ እህት ጌታ ነው የሚረዳሽ ወደሱ ቅረቢ።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
ሱብሃን አላህ ይሀው እዚህም ይፈርዱባቸው ይህ ስሜት ሚገባችሁ የደረሰበች ብቻ 😢ነው በርቺ እህት እሱ አንገቱ ህልናው ይድፋ አንቺ ጠንካራ ነሽ የሌሎች ትምህርት ነው ቢያንስ ስልክ መቅዳት እንተር ኔት ላይ ንግግሮች ቁጥር በተግቢው ወደ ህግ ማቅረብ
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 Ай бұрын
የኔ እናት የሴት ልጅ ልብ ሲሰበር እኮ ከባድ ነው ከ11ኣመት በተፈጠረ ጉዳይ ስሜቱ እስካሁን ኣለ ህመሙም ኣለ እያለቀሰች ነው ኣይዞሽ እማ ኪዳነምህረት ህመምሽን ትደብስሽ ልብሽን በደስታ ትሙላው ኣዲስ ሂወት ምትደስችበት ትስትጥሽ❤
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Ай бұрын
በጣም እኔ ከሁሉም የቤተክርስቲያኒቱ ካህን ህመሙአን ሊያዳምጡ ፈቃደኛ አልሆኑም ባይተዋር አረጉአት 😢😢😢እም ብርሃን ታፅናሽ እህቴ አይዞሽ አታልቅሺ እግዚአብሔር አለ 😢
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j Ай бұрын
Ayezoshe GOD bless you ❤❤❤
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j Ай бұрын
We love you my sweet sister GOD bless you 💞❤️ You are strong Lady
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j Ай бұрын
Awo
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 Ай бұрын
መጀመሪያ በስደት ላይ ከባድ ነው። ወንዶቹ ችግር አለባቸው
@almazhile3047
@almazhile3047 Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከሱ በላይ ለትዳሪ መፍረሰ ለሱ ክብር አንቺ መከራሽን.የምታይበት ምክኒያት አልገባኝም እሱ ከመድፈሩም በላይ ትንጥዬ አክብሮት እንኳን የቸውም በኔ በኩል ምክኒያቶችሽን አልተቀበልኩትም
@yaredblessed7026
@yaredblessed7026 Ай бұрын
Thank you betekekel ewenet new
@kebenefirdisa5426
@kebenefirdisa5426 Ай бұрын
She didńt even answer the questions properly!
@yaredblessed7026
@yaredblessed7026 Ай бұрын
True
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 Ай бұрын
Yes sewiyew konjo new meseleng
@bisratab172
@bisratab172 Ай бұрын
Ere zimbila new. Minim mikniatwa wiha ayanesam. Yemaymesil neger.
@EferataWassihun-gk5ue
@EferataWassihun-gk5ue Ай бұрын
ምን አይነት አባት ናቸው ጤነኛ ናቸው መጀመሪያ እንደ አባት ሊገፅሱ ይገባ ነበረ
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving Ай бұрын
እኔም በጣም ነዉ ያዘንኩባቸው አምናቸው ይረዱኛል ብላ አማክራቸው አሳፈሯት
@user-mx8bv6bl7z
@user-mx8bv6bl7z Ай бұрын
ሰዉየዉ የመጨረሻ ሳዲክ ነዉ! ለግርማ ሞገስም አስመትቷል ! የድምጽ ሜሴጅ እየሰማች የማታምን ሚስት ተብዬ በመተት ተይዛለች ።ሰዉየዉ ያደረሰብሽ የመንፈስ ጭንቀት ገና ለብዙ ግዜ አይጠፋም ።እራስሽን እድትጠይና እድትፀየፊ ነዉ ያደረገሽ ሌላዉ ደሞ የማልረባ ነኝ የተናኩ ነኝ እድትይ አርጎሻል።በጣም ያማል ።ከአሁን በኋላ በድፍረትና በግልጽ ታሪክሽን አዉሪ የድምጽ ቅጂዎቹንም በግልጽ ይፋ አርጊያቸዉ።ይህ አእምሮ በሽተኛ መጋለጥ መኮማሸሽ አለበት።ከቻልሽ እንደዉም አሰቃይተሽ ግደይዉ።የኔ ፍርድ ይህ ነዉ። እሱ ማን ነዉ በግፍ ላይ ግፍ የሚፈጽምብሽ?
@rozayallou5348
@rozayallou5348 Ай бұрын
የእኔ እህት እግዚአብሔር በጥበቡ ይህ ባሌጌ ያአጋልጠው የእኔ እህት አንች አታልቅሽ እሱ እድሜልኩን ያልቅስ
@selam7747
@selam7747 Ай бұрын
አይ ስደትና ብቸኝ ነት ታሳዝናለች እባካችሁ አትፍረዱ አይዞሽ የእኔእህት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-rs7wo7rw4f
@user-rs7wo7rw4f Ай бұрын
ብዙ ሰይጣን የተጸናወታችው ሰዎች በመቅድሱ ዙርያ አሉ እግዜር ታጋሽ ነው ብዙዎቻችን ቤቴክርስቲያን መሄድ እስኪፈታተነን ድረስ ሰዎችን አይቶ ማድነቅ የሌለ ክብር መስጠት መሞኘት ነው ሁላችንም በእግዜር ፊት እኩል ነን
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Ай бұрын
ሲቆርቡ ይጠናባቸዋል የሚባለው እውነት ነው ከ 10 አመት በፊት ከሆነ ማግባት መውለድ ካልሆነ እድሜዋም ብስል አልነበረችም እኛ ኢትዮጵያዊ ወንዶች ቢያስቸግሩንም የ ሚጨክኑ አይመስለንም ነበር ዘመኑ እያለቀ ስለሆነ ከ 10 አመት ወዲህ ወንዱ አውሬ ሆኗል እግዚአብሔር ይገስፅህ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Ай бұрын
ሰሞኑን አመት ያልሞላት ልጅ ደፋሮዋት ገደላት ግብፅ ሀገር ላይ እውነትም አዉሬ
@bisratab172
@bisratab172 Ай бұрын
Ere lijinet betinishu 25 yihonatal ko
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Ай бұрын
@@bisratab172 አሁን ነው ወይንስ ከ 14 አመት በፊት ? ችግሩ የደረሰባት ከ 14 አመት በፊት ነው በዛን ጊዜ 25 ከሆናት አሁን 49-50 ይሆናታል ማለት ነው ግን አልመሰለኝም ከ ሃገር ስትወጣ 20 ሊሆናት ይችላል
@lekiea2384
@lekiea2384 Ай бұрын
አባቶቻችን ብለን አምነን ወደ እናንተ ስንመጣ ምነዋ እግዚአብሔር ብትፈሩት ዓይኖችን የፈጠረ አያይምን ተዉ የምድር ቅጣት ይሻለናል ተዉ ሰውን ስንፈራ ምነው ሰውን የፈጠረውን እንዲህ ናቅንው አቤቱ ሆይ ማረን!!!
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ 😢ያዘመን አልፉአል የድምፁን ቅጂ ጥሩ ቦታ አስቀምጪው 😢እናንተ መጥፎ ንግግር የምትናገሩ እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ ኢሮፕ እንደዚህ ከንቱ የሆኑ ወንዶች ሁሉም ባይባልም በብዛት አሉ ሃገሪቱአ የነሱ እስኪመስል ድረስ ሁሉን አውቃለው የሚሉ ከቻላችሁ እናፅናናት ካልቻላችሁ ዝም በማለት ተባበሩአት ደርሶ ፈራጅ አትሁኑ ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተወው 😢😢😢
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 Ай бұрын
የዛሬ አስራአንድ አመት በጣም እረጅም ጊዜ ነዉ በዛ ሠአት ልክ ነክ ግንዛቤዉ አይኖርሽ ይሔ ደብተራ ነዉ በሆነ ነገር አደንዝዞሽ ነዉ በድፍረት የመጣዉ እንጂ በዉጪዉ አለም እንደዚህ አይነት ድፍረት አይኖርም መድሀኒአለም የጁን ይስጠዉ አይዞሽ ።
@bisratab172
@bisratab172 Ай бұрын
🤣🤣🤣 ay debteraye.
@azebgirma8388
@azebgirma8388 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው።የሰው ሀገር ሆንብሽ ነው ።የሆነውን ተይው እይወትሽን ወደ ፊት ኑሪ።አይዞሽ።የደረሰብሽ ነገር ቀላል አይደለም
@appseth8007
@appseth8007 Ай бұрын
ሁለቱንም ክፍል አዳመጥኩት እህቴ እኔ ተረዳሁሸ ውስጥሸ የነበረውን ይሉኝታ ፍራቻ ውስጥሸን ሰበረው የደረሰበት ያውቃል የምትፈርዱ በስዋ ቦታ ብትሆኑ የማታደርጉትን አትናገሩ በቤተክርስቲያን ተሸሸጋቹ ያላቹ ሰይጣኖች ልብ ይስጣቹ
@DerejeBegeshaw-gi6ff
@DerejeBegeshaw-gi6ff Ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን እህቴ በርች!!! የሀሳብሽ ተጋሪ ባለቤትም ስላለሽ ደስ ብሎኛል!!!
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Ай бұрын
እኔ ሳላውቅ ከአበሻ ጋር እገጥምነበር በአሁን ሰአት ብቻየኔ ሰላሜ በዝቶ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Ай бұрын
ሰላም ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም ምንግዜም ጀግና ነህ በርታ የኔ አንበሳ👍🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸💐💐💐💐
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
አየር ላንድ ብዙ አበሻ ስለሌለ ምን አልባት እነሱን ላለማጣት ይሆናል ዋጋ እየከፈለች የነበረው እነሱን ማጣት አልፈለገችም ልጅቷ እሱን የማክበርና እንዲህ ያደርጋል ብላ አልጠበቀችም ።
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe Ай бұрын
Correct ✅
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉በትክክል
@miawelde3959
@miawelde3959 Ай бұрын
Enem endeza new yasebkut beza lay process lay kohonech negeroch libelashu yichilalu.
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 Ай бұрын
እርሱ አልሰለጠነም እንጂ የሀገሩ ሁኔታ ይህንን ለመጠበቅ አያደርግም!!! የሰው ሀገር ከባድ ነው በዚህ ህይወት ውስጥ ማለፍ ደግሞ የበለጠ አስቸጋሪ ነው!!!
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 Ай бұрын
እውነት ነው እንደዚህ አይነቱን ነገር ቶሎ ማጋለጥ ነው ለአንድ ሰው ህይወት ብሎ የብዙ ሰው ህይወት ይጠፋል ስለዚህ ለሌላ ሰው ህይወት መዳኛ ነው ማጋለጡ
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Ай бұрын
ከዚህ ታሪክ ቡዙዎች ይማሩበታል። ሴቶች እህቶቻችን ማንኛውም ነገር በጌዚው ወደህግ ለማቅረብ ሞክሩ ደፍርሶ ይጠራልና። ልጅትዋን የጎዳት ይህ ነው የሰው ቤት እንዳይፈርስ ስትፈራገጥ እራስዋን ጎዳች።
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm Ай бұрын
ስታሳዝን በጌታ በሰው ሀገር አይዞሽ ባይ በሌለበት እርግዝና የሚባለው ከባዱ ደገትና ቁልቁለቱ ወታ ወርዳ ተንገላታ ገና በሀገርዋ ልጅ እንዲ ያለ ደባ ሲደርስባት በዛላይ ስደት የሚባል ክፉ ውስጥ ሆና ለማስተዋልም ይከብዳል😢
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 Ай бұрын
ምንም አደገኛ እሚባል የለም ህጉ በጣም ጠንካራ ነው የእህታችን ወደ ህግ ስላልሄደች ብቻ ነው ችግሩ
@user-zu7ci2bz8t
@user-zu7ci2bz8t Ай бұрын
Ewnet new Europ west endzi aynet wengele keswe megdel belay new wengelu gen esa lemen hege bota alemeheda
@MommaManderkin
@MommaManderkin Ай бұрын
ዛሬ ላይ ማውጣቷ ጥሩ ነው ምክንያቱም እሷ ሰው ባይረዳት እግዚአብሔር አይቷቷል ሰው ተረዳት አልተረዳት ዋጋ የለውም የሐይማኖት አባት ካልተረዷት ምን ታርግ እሳቸው ለእውነት ቢቆሙ ጥሩ ነበር አይዞሽ እህቴ በርቺ
@aberashtesfaye7549
@aberashtesfaye7549 Ай бұрын
እውነት ተደብቃ አትቀርም አመለኛና ሱሰኛ ሰው ይደግመዋል ዛሬ የእውነት ዘመን ነው
@Melat5uy9er8r
@Melat5uy9er8r Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ❤❤
@kelemseratu9457
@kelemseratu9457 Ай бұрын
መፍረድ በጣም ቀላል ነው አየህ ሰው አያደርግም ብላ አመነች ያለውን ክብር ይጥላል ብላ አላሰበችምና ነው የሆነው።
@saraabate1804
@saraabate1804 Ай бұрын
ኮመታቶች እስቲ በደብ አዳምጣቹ አላምጣቹ መልሱ።እግዚአብሔር ርም እንደናተህ አይፈርድም።የነበረችበት የችግሩ ቀፈት ቀማሿ እሷ ታቃለች በሷ ጫማ ሆኖ ማሰብነው እኔ ብሆን ብሎ ማሰብ እኮ አለ።ጫፍ ይዛቹ ሰውመውገር ምንድነው??ይቺሴት ህመሜን ብተነፍስ ይቀለኛል ብላ ጭራሽ የኛሰው ለምን እንዲህ አረክሽ ጭራሽ ወዘተረፈ ቃል እያወጣቹሁ ስትናገሩ አይጸጽታችሁም ግን?? የእውነት ከህመሟላይ ሚጥሚጣ አትነስንሱባት ፍርደገምድል አቱኑ ብትችሉ ያለፈው የመከራ የጭቅ ጊዜዋን ዛሬላይ ያለችበት ላይ ሆና የምታካፍለን አዳምጧት ባትችሉ ጸጸቱን አታብሱባት ባጉል አስተያየትና ቃላት ስለፈጠራችሁ ፈጣሪን ፍሩ። እህታለም ፈጣሪ ስብራትሽን ይጠግነው😭የእውነት ባንቺ ጫማ ሆኖ ላሰበው ያማል😭😭😭😭
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Ай бұрын
በጣም 😢
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
እኮ አንጀቴ ተላወሰ በሶ ታሪክ
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 Ай бұрын
አዚማም ነው ሰውየው። አለምሰገደ ግን አልተረዴሀትም😭 በጣም አስቸጋሪ ህይወት ነው ያሳዘነችኝ። ከመጀመሪያ ጀምሮ ህይወቷ ያሳዝናል
@shimalscomedy3800
@shimalscomedy3800 Ай бұрын
ልጅታን በደንብ ተረድቻታለው እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 Ай бұрын
መልክሽ ብቻ ሳይሆን ልብሽም ቆንጆነው እህቴ አይዞሽ ከሰውየው የበለጠ የካህኑ ነገር ይገርማል የኔ እህት በርቺ
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Ай бұрын
የእኔ እህት ከዉሮፖ ላይ ሚስት ብትሆኚ እንኳን ከአንቺ ፍላጎት ዉጪ ማረግ አይችልም ደፈረኝ ብለሽ ብትከሽዉ ትችይ ነበር ደጋግሞ እየደፈረ አሁንም መክሰስ ትችያለሽ ቢያልፍም ቀኑን ሰአቱን ወሩን ካወቆሽ አሁንም አረፈደም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ፍላጎት አላት
@amytk6095
@amytk6095 Ай бұрын
@@meseretdibabe8020ደንቆሮ መሀይም ነሽ
@kedesttsedalu6674
@kedesttsedalu6674 Ай бұрын
​@@meseretdibabe8020አውቃ ነው ወሪዋ ሁሉ የመንደር ነው
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j Ай бұрын
AWO
@user-tx8cj4dx2t
@user-tx8cj4dx2t Ай бұрын
አውሮፖም ቢሆን እኮ ብትደፈሪም ማስርጃ ከለለሽ ከባድ ነው እዚህ ሁሉሙ በመርጃ ነው
@aster3798
@aster3798 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በጊዜው መልስ አለው
@haileselassieayele4699
@haileselassieayele4699 Ай бұрын
ይህ ነገር በጣም አስቸጋሪ ነዉ ብዙ ምልክቶች ከነበሩ መሸሽ አይቻልም ነበር
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
እኮ
@Hirut-hq5pz
@Hirut-hq5pz Ай бұрын
@@Bt-Y2XLO😂😂😂
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l Ай бұрын
ጨርሰሽ ስሚው እቤት ድረስ ይመጣል በሄደችበት ይከታተላታል።
@hirutbaka152
@hirutbaka152 Ай бұрын
Sdet yalaye bizu mefred ychilal ? Ewnetun fetari yawukewal Besewu yemtferdu ???? Lezerachihu gf ataskemtu ye agere sewu berche ylal😢
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 Ай бұрын
11 አመት ሙሉ ለሰው ብዬ እራሴን ጎድቼ አይታሰብም ለራስ ክብር አለመስጠት ነው
@Elamine2013
@Elamine2013 Ай бұрын
እረዳሻለሁ እህቴ ብቸኝነት, ችግር, አይዞሽ ባይ ቤተሰብ ማጣት, እንግልት, ያውም ልጅ ይዘሽ በሰው ሀገር.... አይዞሽ ብድራትን የሚመልስ እግዚአብሔር ይፈርዳል!! በቤተክርስቲያን የተደበቁ ብዙ አውሬዎች አሉ የእናቷ ንስሐ አባት ደፍረዋት ተዳፍኖ የቀረ ታሪክ አውቃለሁ ያውም አርግዛ እንድታስወርድ ተደርጋ!!
@user-ho6ui6nk7b
@user-ho6ui6nk7b Ай бұрын
Egziabher firdun yistilish!
@melimesfne8059
@melimesfne8059 Ай бұрын
እኔ ዛሬ ነው የሰማዉት በስማም ሰው እንደዚህ ነው ሰው አንገት ደፍቶ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@abeltekletsadikdemissie6684
@abeltekletsadikdemissie6684 Ай бұрын
ይድረስ ለአዘጋጁ: ፕሮግራም ስትሰራ ፓርት ዋን ፓርት ቱ ብለህ ፖስት ብታደርግልን ጥሩ ነው ምክንያቱም እናቴ ያንተን ፕሮግራም ትወደዋለች እና ሁሌም ከመጨረሻው ነው የምትጀምረው። ሌሎችም ይኖራሉ
@raeecell6431
@raeecell6431 Ай бұрын
እውነት ለመናገር ብዙ ሰዎች እሷ ላይ እየፈረዳችሁ ነው መጀመሪያ ስትናገር እራሱ እሱ አንድ የተመካበት እዳለ ያስታውቃል እደዚህ አይነት ታሪክ አቃለሁ ልዩነቱ እሷ ሲመጣ ወይም አብሯት ሲተኛ ታውቃለች አብዛኛዎቹ ሴቶች እራሳቸውን አልጋው ላይ ነው የሚያገኙት አስተዳደጓ እራሱ ተጽኖ አለ የዛሬ11አመት ማለት እንኳን እደዚህ አይነት ለመናገር ከባድ ነው እደዛሬ አይደለም መገለል አለ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Ай бұрын
አወ እንዳልፈርድባት ዕድሏ የጠመመባት ከኢትዮጵያ ነዉ የጀመረዉ ቧሏም ቤተሰቧም እንዳልተመቻት አዉቀዉ እያለቀሰች ተመለሰች እዛ ደግሞ ሰደት ጓደኛዋ ነዉ ያለቻት በስደት ያለን እናዉቀዋለን በተለይ ለሴት ከባድ ነዉ
@raeecell6431
@raeecell6431 Ай бұрын
@@user-fz9ie5ih8m አዎ በተለይ ተመልሼ ብሄድ ቤተሰቦቼ አይቀበሉኝም የሚለው ሀሳብ እራሱ ምንም ቢደርስብሽ እድትቀበይ ያደርጋል
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ / አለምዬ አድናቂህ... አመስጋኝህ አክባሪህ ... ወገንህ ነኝ በጣም ትለያለህ.. የ አጠያየቅህ ስልት ትህትናህ.. ትእግስትህ.. ለስራህ ያለህ ብቃት .. ባጠቃላይ ጎበዝ ነህ በርታ:: እድሜ @ ከጤና ጋር ተመኘውልህ ከነ ዘርማንዘርህ :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@muluwork5313
@muluwork5313 Ай бұрын
አይዞሽ የኔእህትበጣም አሳዛኝ የህይወት ገጠመኝ ነዉ። በጣም የበደለሽ ባለቤትሽ ነዉ ለልጁ ጥሩ ነዉ አንቺን ጠልቼ አይደለም በማለት ! የሚገርመዉ ግን አንድ ሰዉ መምከር ይችላል በህይወትሽ ግን ማዝ እንደሌለበት አሁን ሊገባሽ ይገባል። ይሄ የደፈረሽ የሰዉ ዳቤሎስ መድሃኔአለም የስራዉን ይሰጠዋል። እኔ የምለዉ ነዉ የጠፋኝ።
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Ай бұрын
ኮሜንቶች አትፍረዱ በተለይ የሃይማኖት ካባ የለበሱ ሰዎች ሰዉን ቆመዉ እንዳይሄድ የሚያደርጉ ብዙ ቀእነሱ ያለቀሱ አሉ ለሰዉ ብትናገር የሚረዳ የለም እሱ እንደዚህ አያደርግም ብለዉ ያሸማቅቃሉ በኢትዮጵያ ባህል በብዛት የምንጎዳዉ የእኔ መጎዳት ይሻላል እነሱ ትዳር ከሚፈርስ ብለዉ ብዙ እስከሞት ድረስ ዋጋ የሚከፍሉ አሉ እሷም ያንን ለማድረግ ብላ ከትዳሯም ከጓደኛዋም ከእራሷም ሳትሀሆን ቀረች አሁን ደስ ያለኝ የአሁኑ ትዳሬ ስትል ማግባቷ ደስ አለኝ ምክንያቱም በእንደዚህ አይነት ምክንያት ተስፋ የሚቆርጡ አሉ ተፅዕኖየሚያደርግባቸዉ
@abentekelly9387
@abentekelly9387 Ай бұрын
አትፍረድ ኢትዮጵያዎ በውጭ አገር ጥረፋት ሲያጠፉ ለህግ ማቅረብ እንዳለ community ነው እንደ ጠላት የሚታይት ስንት ጉድ ነው ሰው ችሎ የሚኖረው በተለይ በ ቤተክርስቲያን ዙርያማ ያለሰው በድንጋይ የመወገር ያህል ነው #ባህላችን አይደለም #እንዲት ለሰው አገር አሳልፈሽ/ህ ትሰጭዋለሽ ትሰጣታለህ # በሽምግልና ይፈታ እረ ሰንት ጉድ አለ ስን እናቶች ልጆችን ያለማንም እርዳታ ታሳድጋለች የሰው አፍ ፈርታ አባት እያለ child support ላ ለመክፈል ከስራ ይወጣል ብቻ ግን እግዚአብሔር ይህንን ህዝብ ልቦና ይስጥ
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Ай бұрын
የሚኖረው ያውቀዋል ትክክል
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 Ай бұрын
ወይኔ የኔ እህት እንዴት አንጀቴ ተቃጠለ😭😭😭 አይዞሽ ምስኪን የኔ እህት እግዚአብሔር ያዋርደዋል!!!
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 Ай бұрын
በትክክል ማፈር ያለበት እኮ እሱ ነው። መጮኽ ነበረበሽ አትሊስት ጎረቤትም ይረዳሽ ነበር አይ አገልጋይ እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጠዋል። ከሰው ተደበቀ ከፈጣሪ ማን ይደበቃል? የእጁን ያገኛል
@user-sy4ph2td2y
@user-sy4ph2td2y Ай бұрын
Wichi hager bitchphu manim ayderselachihum
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 Ай бұрын
እዚህ ጋር ሰው ላይ መፍረድ ብትተው መልካም ነው አትፍረዱ ይፈረድባችኋል የኔ እናት መድኃኒዓለም ፍርዱን ይስጥሽ የሰው ፍርድ ለግዜው ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ትክክል! ቁጭ ብሎ መፍረድ ቀላል ነው። በልጅነት ስደት እንደገና ባዶ ቤት እርግዝና በጣም ከባድ ነው።
@bezi-hm7hz
@bezi-hm7hz Ай бұрын
ሲጀመር ወንድ ልጅን ብቻችንን ስንሆን ማመን የለብንም ከባድ ነዉ😢
@teg22345
@teg22345 Ай бұрын
Yes lik new mamen ayasfelgem
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji Ай бұрын
የኔ ናት እረጅም ግዜ ግን ህመምሽ እስካሁን አልዳነም በጣም ነው ያዘንኩት ይሄን ያህል ግዜ አፍነሽ መያዝሽ ተገቢ ባይሆንም እሱ ማፈር መሸሸግ ሲኖርበት አንቺ ብዙ መከራ ማሳለፍሽ የአስተዳደጋችን ተጽኖ እቺ አለም ላስመሳይ ሰዎች ታደላለች ግን ፍርዱ ከሰማይ ነው በርቺ ጠንከር በይ አለምዩ ተባረክ
@azebta5238
@azebta5238 Ай бұрын
አሌክስ ይቺ ሴትዮ በዚህ መንገድ ድብብቆሽ መስራት ተመችቶታል። ይህን ያህል የጎደኛዋ ባል ጥቃት እያደረሰባት ለጓደኛዋአ እውነታዋን መንገር አቃታት ከዚህ እኛ ምን እንማራለን? ለሷ በውስጥ ማማከር ትችል ነበር።
@emuyelulseged7896
@emuyelulseged7896 25 күн бұрын
በማይታወቅ ነገር አለመፍረድ
@aberashtesfaye7549
@aberashtesfaye7549 Ай бұрын
አደባባይ ይወጣል እወነትሽ ይወጣል ነገ ይቅርታ ትጠይቅሻለች መምህር ሄኖክንንና ሌሎችን ወርቅ አፈራሁን አማክሪ
@user-uy9rq2yy4n
@user-uy9rq2yy4n Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ታሳዝናለች😢😢
@kibklwy
@kibklwy Ай бұрын
አይዞሽ አህቴ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
Allah yesirawin yisitew. Ayzosh mafer yalebet defariw new. Yesinelibona amakari yasifeligatal.
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Ай бұрын
አይዞሽ መቼም ይህ ታሪክ እውነት እንደሆነ አልጠራጠርም እራሷ ተጎድታ የጎደኛዋን ትዳር እንዳይፈርስ መጣሯ ትልቅነት ነው: ይህንን ጥቃት ያደረሰባት ግን እመኑኝ በውሽት የሚያገለግልበት መልአክ ቅጣቱንይሰጠዋል::
@hannahailuchala1463
@hannahailuchala1463 Ай бұрын
አለምዬ ተዋት ትተንፍስ ይቀላታል ሌላውም ይማርበት መተንፈስ በራሱ ጤና ነው
@bisratab172
@bisratab172 Ай бұрын
Min temarish ahun kezih ebakish?
@selamkemal1192
@selamkemal1192 Ай бұрын
yene wudi betam kebad Heyoti nw yasalfshiu Ayizosh takar Hugn fatari Lijochishn yasadigilsh❤❤❤😢
@tisi3500
@tisi3500 Ай бұрын
Gobez nish, tigstsh adenkalu berch ❤ i wish you all the best for z future life❤
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 Ай бұрын
የኔ እህት ጥፍቱ ያቺ ነው መጀራያ ቀን ለያት ያለ ነገር ያየሽበት ቀን ነበር እርምጃ መውሰድ ያለብሽ የሱ ቤት እዳይፈርስ የሚባል ነገር የለም
@newme1350
@newme1350 Ай бұрын
አይዞሽ የኔእናት እንኳን አለፈ
@tshaye423
@tshaye423 Ай бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር የሚወደዉን ነዉ የሚፈት ነዉ ከዚህ የበለጠ ልትፈተኝ ሰለምትችይ በርቺ እግዚአብሔር ላይችል አይሰጥምና
@user-zh4pe9gk1j
@user-zh4pe9gk1j Ай бұрын
አይዞሽ በሰው አገር ያለምንም ረዳትና አፅናኝ ያሳለፍሽው ጊዜ ሌላም እርምጃ አለመውሰድሽ እግዚአብሄር ረድቶሽ ነው አይዞሽ
@TEvuD.
@TEvuD. Ай бұрын
😭She has been abused both mentally and physically, im so heart broken for her she really needs help!, n she is real! Introvert
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 Ай бұрын
ወዬው ጉድ ተአምር ደሞ እዲሐይነት ሰዎች አሉ ደብተራ ነው ገባኝ ትክክልናት
@user-ut1yj6mk7y
@user-ut1yj6mk7y Ай бұрын
ወላሒ የደረሠበት ይረዳታል እኔ ተረድቻታለሁ. 6 አመት ሆነኝ እኔም በዝህ ህይወትነኝ ያለሁት😢
@meditajc
@meditajc Ай бұрын
የኔ አሳዛኝ በጣም ነዉ ያሳዘንሽኝ በዛዉም ልክ ጎበዝ ነሽ ስንቷ እህታችን ትሆን በጨካኝ አዉሬዎች ከመንገዷ የቀረች
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
የአደገ ሀገር እኮ ያስበላል በተለይ ጎንህ ልብህ ሰዎች ካወቁት ካባድ ነው
@user-zk2eo8ww6z
@user-zk2eo8ww6z Ай бұрын
ከሰዉ ፍርድ በዉሸት ከለላ ሊያገኝ ይችል ይሆናል ነገር ግን ሁሉን ከሚችል ና ከሚያዉቅ አምላክ ፊት መሰወር አይቻልም እግዚአብሔር ጻድቅ ፈራጅ ነዉ ደግሞም አስፈሪ ነዉ እግዚአብሔር አስፈሪም አምላክ ነዉ ካህን ተብየዉ ግን ወይ ጉድ ያስብላል አይዞሽ እህቴ አንቺ አምላክን እንደሚፈራ ሰዉ ተጠንቅቀሻል ዘመንሽ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ እዉነትሽ እንደ ንጋት ፀሐይ ይደመቅልሽ አሜን::
@ruthDesta
@ruthDesta Ай бұрын
ካህን አይደለም
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd Ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ቀን አለው አይዞሽ
@Meseretabose-zr2vu
@Meseretabose-zr2vu Ай бұрын
እባክሽ በርቺአንቺ ጋር ብዙ ጥንካሪ አልሽ ትላንት ላለፈ ድክመትሽ ዛሬ ዋጋ እንዳትከፊይ እግዚአብሔር ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ እኔ አንቺ ላይ መፍረድ አልፈልግም በርቺ የልብሽን ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd Ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ጎደኛሽ አሳዘነችኝ በጣም ምስኪን ናት ባልም ጎደኛም ከድቶታል እውነተኛ ንስሀ ያድናል አንቺ ግን ጎደኛሽን ይቅርታ ጠይቂያት እንድትፈወሺ
@QueenofSheba7
@QueenofSheba7 Ай бұрын
Min silaregech? Stop blaming the victim!!!
@user-el3jd3xj1g
@user-el3jd3xj1g Ай бұрын
Esti teyate lemfrd atechkuye
@bethelehemtamire4494
@bethelehemtamire4494 Ай бұрын
አረ ተዉ ህሊና ይኑራቹ በሰዉ ስቃይ ለምን ትፈርዳላቹ
@limeneshderseh5356
@limeneshderseh5356 Ай бұрын
ምን አጠፋች ጉልበተኛ በጉልበቱ ፈፀመ እንጂ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Ай бұрын
ቅራ ቅንቦ ነው ወሬዋ መጀመሪያደፋራትን ሠው ለመነጋገርነው ብየ ትላለች ፈልገሽነው ተመችቶሻል ሁላችንም ሴትነን በስደትነው ያለነውም እንደሚፈልግሽ ካወቅሽ በምንም አይነትሁኔታ ቤታቸውም መሄድየለብሽም በሌላ ሚፈልግሽ ሠውቤት
Чай будешь? #чайбудешь
00:14
ПАРОДИИ НА ИЗВЕСТНЫЕ ТРЕКИ
Рет қаралды 2,9 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 4,3 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 39 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 32 МЛН
ለመልካም ሥራ ደሞዟ አንሷት ልመና የወጣችው መምህርት
48:51
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 45 М.
Чай будешь? #чайбудешь
00:14
ПАРОДИИ НА ИЗВЕСТНЫЕ ТРЕКИ
Рет қаралды 2,9 МЛН