አነባበሮ ባለ 4 ድርብርብ Ethiopia food

  Рет қаралды 66,879

Wow Ethiopian Food

Wow Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 174
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ ለምታሳዩኝ ፍቅር ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️🥰❤️ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ ሼር አይርሱ🙏❤️🥰❤️
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ ስምሽን ልትነግሪኝ ትችያለሽ ? ኮሜንት ሳደርግ ስማችሁን ካልጠራሁ ደስ አይለኝም አመሰግናለሁ👏👏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ እሺ ሐንዬ ፍሬህይወት እባላለሁ ሁሌም ኮመንትሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ🙏🥰🥰🥰
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
@@WowEthiopianfood2018 አመሰግናለሁ ፍርዬ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
@@senaithaile2377 አመሰግናለሁ🙏❤️
@ኩምሳገመቹ
@ኩምሳገመቹ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ ነው በልጅነቴ እናቴ ትሰራለኝ ነበር የነፍጠኛ ልጅ ነኝ በጣም ያምራል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድበቅንነት
@ኩምሳገመቹ
@ኩምሳገመቹ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ያለኝ ከጅ ንክኪ ነፃ ነው አሰራርሽ ባልሽ እደለኛ ነው ይህንን ለሌላ ማህበረሰብ ለማሳየትም ይመቻል ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ይባረክ
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ምርጥ አርገሽ ነው ሰርተሽዋል ስትቆርሺው ቆንጆ ነው የምራል ምርጥ አነባበሮ ነው እጅሽ ይባረክ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you sabye 🙏❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው👌👍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you yena konjo 🙏❤️
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ነዉ የወደድኩት ሲያስጎመጅ ሲያምር ተባረኪልኝ ዉድድድድድ በርቺልኝ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen nabeye thank you so much for watching 🙏❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል የአነባበሮው እንጀራ ወዙ ሲያምር ያስጎመጃል እጅሽ ብርክ ይበል‼️‼️👍👍❤️❤️ ላይክ ሼር
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen Thank you yena konjo 🙏❤️
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነው የሰራሽው ፍርዬ እጅሽ ይባረክ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you mesye 🙏❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ቆንጆ ልዩ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ ሼር 😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅ ይባርክ እሞክረዋለሁ::
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ🙏❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ👌
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you 🙏❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዎዉ ፍርዬ ቃላቶች ያጥሩኛል እንዴት ቆንጆ እንደሆነ በርቺ 💕💕ሼር
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏❤️
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
የሚያምር አነባበሮ እናመሰግናለን ፍሪዬ እጅ ይባርክ 👌👌👍👍ሼር
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you mar 🙏❤️
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚያምር አነባበሮ እጅሽ ይባረክ የኔ እሄት 😍👍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you fantishye 🙏❤️
@hanasolomon4947
@hanasolomon4947 3 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል እናመስግናለን
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን🙏👍❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
You are welcome thank you for watching 🙏❤️
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 2 жыл бұрын
እጄሽ ይባረክ ባለሙያ በርቺ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏❤️
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ አነባበሮሽ ነው እንደዚህ ሰርቸ አላውቅም እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ❤🙏💖🙏🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you 🙏❤️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ቆንጆ አነባበሮ እሞክረዋለው thank you for sharing 🥰🥰🥰👌👌👌
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you yena konjo 🙏❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
Yummy 😋 Thank you for sharing 🙏 share
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
You welcome thank you for watching 🙏❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር አነባበሮ ነው ያም😍ሼር
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for watching yena konjo 🙏❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነው ፍርዬ እጅሽ ይባረክ 👍❤️🥰ሼር
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you kelemye 🙏❤️
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ባለሙያ በጣም ቆንጆ አነባብሮ ነው አመሰግናለሁ👍👍💕👏👏👏 ፍርዬ ❤🌹
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ሐንዬ🙏❤️
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 3 жыл бұрын
ሲያስጎመጅ እንዴት ያምራል እናመሰግናለን
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you yena konjo 🙏❤️አንቺ ጠፍተሻል ብቅ በይ በሆነ ነገር
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ጎራ ብያለሁ ጎራ በይ ሁሉንም አሞልቻለሁ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ 🙏❤️
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
looks delicious ejish yibarek wude betam liyu agegager enameseginaln lk
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you sis 🙏❤️
@judibersh2386
@judibersh2386 2 жыл бұрын
Wow ene emlawu apset ayasfelegm be muk woham yechalal
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 жыл бұрын
እኔ እልጨመርኩም እንዳየሽው ቆንጆ ነው ግን መጨመርም ይቻላል መጨመር ከፈለግሽ ጨምሪ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ወደ እኔም ቤት ጎራ በይ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Eshi thank you so much 🙏❤️
@etsubdinkethiopia1793
@etsubdinkethiopia1793 2 жыл бұрын
ዋው እንዲት ደስ ይላል፤ ምጣዱ የት ነው የሚሸጠው።
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 жыл бұрын
እኔ የገዛሁት እዚሁ ከምኖርበት አገር ነው ካናዳ ውስጥ
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ቆንጆ አነባበሮ ያሚ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you sis 🙏❤️
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
Wow looks so delicious and yummmm thank you for sharing fery weda 🥰💕🙏share
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
You welcome thank you for watching yena konjo 🙏❤️
@unify9481
@unify9481 3 жыл бұрын
ግሩም እህት ተባረኪ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you sis 🙏❤️
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 3 жыл бұрын
ሙያሽ ልዩ ነበዉ እዲ ሰርቼ አላዉቅም ሰራለሁ ያስጎመጃል🥰🥰🥰
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you bettye 🙏❤️
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
Wow Ferye እንዴት ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሼር🥰❤️👌
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you 🙏❤️
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 2 жыл бұрын
ከታች በአይኑ የተደፋው እንጀራ አያርም ወይንስ እሳቱ low መሆን አለበት?
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ቆንጆ አነባበሮ ነው ውዴ ተመችቶኛል🥰💚💛❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Looks delicious thank you for sharing dear 👌🏾🤩
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
You welcome Thank you for watching 🙏❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው👌😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@fevenshow9824
@fevenshow9824 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው በአይን የሚበላ ቢሆን እኔ ነበርኩ በልቼ የምጨርሰው አፍጥጨ ቀርሁ😀 እጂሽ ይባርክልን የኔውድ በጣም ነው የሚያስጎመጀው 👌😋❤️❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen Thank you fevenye 🙏❤️እኔም ጎረቤቴ ብትሆኚ ብዬ ተመኘሁ ስሪው በጣም ቀላል ነው የኔ ቆንጆ
@fevenshow9824
@fevenshow9824 3 жыл бұрын
@@WowEthiopianfood2018 የኔ ቆንጆ እኔ እራሴ በጣም ነው የምመኘው አንቺን የመሰለ ባለሙያ ጋር ጎርቤት ብሆን ምንኛ በታደልኩ 🥰😘
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
@@fevenshow9824 🙏🥰🥰🥰
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Betame konjo nw Ejesh yebareke mare
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you 🙏❤️
@ZUBEIDAAMAN
@ZUBEIDAAMAN 7 ай бұрын
❤❤❤ እናመሰግናለን
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️❤️
@atsedemariam3383
@atsedemariam3383 Жыл бұрын
Waw betam yamran
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
batame ymeyamr anabbro batme yamrarle ejesh ybarke
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you sis 🙏❤️
@kushnatube258
@kushnatube258 3 жыл бұрын
Wow, it looks so delicious and yummy thank you for sharing my dear 🥰💕🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
You are welcome thank you for watching 🙏❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
👌❤👏ሼር
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you yena mar 🙏❤️
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
Yummy 😋👍thank you for sharing
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
You are welcome thank you for watching 🙏❤️
@yummyspicy3311
@yummyspicy3311 3 жыл бұрын
Delicious and tasty recipe 👌👌👌 Nice presentation and sharing 🔥🔥🔥💖💖
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 3 жыл бұрын
Fere betam konjo adergesh serteshewal. 👌❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏❤️
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
እጅሽ ለወርቅ አምባር ይሁን ባለሞያ ነሽ።
@nanny3146
@nanny3146 Жыл бұрын
Wow 👌
@teshaleshewaye9308
@teshaleshewaye9308 2 жыл бұрын
Sweet Nice
@sabotujimma7979
@sabotujimma7979 Жыл бұрын
Wwwww mashaa allaah nic
@azebmengistu5222
@azebmengistu5222 2 жыл бұрын
ልክ እንደ ናቴ በልጅነቴ ትሰራልኝ ነበር በጣም ደስ ይላል
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@AgnezTube
@AgnezTube Жыл бұрын
bexaam newu miyamirewu konjit
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Mouthwatering! Thank you for sharing!
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
You are welcome Thank you liliye 🙏❤️
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
Looks delicious !yummy Thank you for sharing 🙏😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you so much Selamye 🙏❤️
@htui8127
@htui8127 3 жыл бұрын
ቅሙሙምዲነዉጨዉናመሚጣነያልሽዉ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏❤️ጨው,ሚጥሚጣ,ነጭ እና ጥቁር ቅመም አብሮ የተፈጨ
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv 3 жыл бұрын
አይኑ በ ሁለቱም ሳይድ ነው የሚሆነው አይደል ?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
አዎ thank you for watching sis 🙏❤️
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow Frye edet edemiyamer betam yasgomejal ❤️❤️❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you mesye 🙏❤️
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Watching 👀
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching Fereye
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
i love this and so my son. i have to make awaze benjera every time i make injera now i can make anebabero like this one too. thank you for sharing my dear🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for watching yena konjo 🙏❤️
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 жыл бұрын
እንዴት ያምራል። ልጅነቴን አስታወሽኝ። አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን 😘
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
Wow thanks kojo ejochshe yebarku 🥰🥰
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you Selamye 🙏❤️
@raheldoemeke5081
@raheldoemeke5081 3 жыл бұрын
የሁሉንም ነገር መጠንብትነግሪን ጥሩ ነበር
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
3 ኩባያ የጤፍ ዱቄት ነው የተጠቀምኩት የዳቦ ቅመም ድንብላል 1 የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 1 የሻይ ማንኪያ እርሾ እስከ 2 ኩባያ ቢሆን ጥሩ ያቦካዋል የሁሉንም መጠን እንደፍላጎትሽ እንደቤተሰብሽ ብዛት መጨመርም መቀነስም ትችያለሽ ዋናው ሊጡ ወፈር ብሎ መቡካት አለበት
@meazawodaje1437
@meazawodaje1437 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው።
@AmetubeCool
@AmetubeCool 3 жыл бұрын
Wachting
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ ።ለፍርድ አምባር ይሁኑ።
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ለፍርድ አምባር ይሁኑ ማለት ምን ማለት ነው አልገባኝም
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
@@WowEthiopianfood2018 የኔ ቆንጆ እጅሽ ለወርቅ አምባር ይሁን ብዬ ጽፌው ስልኬ ላይ ያለው አፕ ገስ እያደረገ ነው ያበላሸብኝ።በጣም ይቅርታ።የአሮጊት ነገር በደንብ መላልሼ ሳላነብው ነው የተላከው፣ላንቺ ብቻ ሳይሆን ብዙ የምግብ ዝግጅት ቻናሎች ላይ ለወርቅ አምባር የሚለውን ግምባር ብሎ ጽፎብኛል።እኔ ከናንተ ለመማር ፣ይማውቀውንም በጎ አስትያየት ለመስጠት ነበር።እጅሽ ቁርጥማት አይንካው።ኢትዮ ላል፣ዜድ ሀብሻ፣መዓዛ ባህሌ ቲዩብ ፣ሚሊ፣ ማማዬ አዳነ ቲዩብ፣ሜላት ቲዩብ እከታተላለሁ።ኔጌቲቭ ኮሜንት ስጥቼ አላውቅም፣ማየት ትችያለሽ።ደግሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
@@selamawitabebe5634 የኔ ቆንጆ እኔም እንደዛ እንደሆነ ገምቼ ነበር ትክክል ነሽ እኔም ብዙ ቦታ ኮመንት ስፅፍ አሳስቷብኝ ያውቃል ታይፕ ስናደርግ ስለሚያሳስተው ነው እንጂ አንቺ ፅፈሽው እንዳልሆነ አውቄአልሁ ምን አልባት ጥሩ ትርጉም ሊኖረው ይችላል ብዬ ነው የጠየኩሽ አይዞሽ ምንም አታስቢ ይሄ ያጋጥማል በተረፈ ጊዜ ወስደሽ ቪዲዮዬን ስላየሽ ከልብ አመሰግናለሁ🙏😍😍
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
watching
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
Looks yummy as always 😋
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you yena konjo 🙏❤️
@jegnitmama4306
@jegnitmama4306 3 жыл бұрын
looks yummy , I can not wait to try it ❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you sis 🙏❤️
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Looks so delicious love anebabero! 😋 Thank you for sharing!
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
You welcome thank you for watching 🙏❤️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
WATCHING
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 жыл бұрын
Yummy
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@GANITUBE318
@GANITUBE318 3 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AmetubeCool
@AmetubeCool 3 жыл бұрын
Teh gen damreny
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
ደምሬሀለው በርታ👍👍
@mebratseuom8238
@mebratseuom8238 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
@@mebratseuom8238 thank you sis 🙏❤️
@remamucker1086
@remamucker1086 2 жыл бұрын
💯👍💯👍🙏😃🤓
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
👁👁😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️
@yemengushallemeneh3217
@yemengushallemeneh3217 3 жыл бұрын
Hi
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
👋👋
@FanuFan-i5f
@FanuFan-i5f Ай бұрын
👍👍👍👍🍷🍷🍷
@Sintayahumedin97
@Sintayahumedin97 2 жыл бұрын
ሠለምለሀገራችንእናፍትህህህህህለወገኖቻችን በቅንነትብቅበሉሉሉሉሉሉ
@erityousuf3509
@erityousuf3509 3 жыл бұрын
Too long the process.
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
Watching
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
Watching
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️
አነባበሮን  በሁለት  ልዩ  ልዩ  ጣእሞች
14:07
Melly spice tv
Рет қаралды 95 М.
ቅንጦት አሰራር //Ethiopian Food @maremaru
13:16
MARE & MARU
Рет қаралды 181 М.
ብላክ ፎረስት ለምኔ የሚያስብል አነባበሮ
12:38
Ethio-Twins tube (lucky)
Рет қаралды 409 М.
ምርጥ የአነባበሮ አገጋገር||Ethiopian -food||Anbabero
12:09
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 478 М.
ምርጥ የህልበት አሰራር/Ethiopian food (Hilbet)
17:08
Bella Hana tube
Рет қаралды 19 М.
የፉርኖ ድቄት አነባበሮ
11:27
melat tube
Рет қаралды 78 М.