ሜላት ነብዩ እና ካሌብ አርአያ አንድ ቤት ውስጥ. . . ሶልያና አርፈሽ ተቀመጪ ተባለች

  Рет қаралды 79,856

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 129
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
ስለነገነት አነጋጋሪ ጉዳይ የፍቺውን ምክንያት ለመመልከት በዚህ ሊንክ ይመልከቱ kzbin.info/www/bejne/a2W7loqYgtFsgtEsi=p7WyDwFX2PKwA60U
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Ай бұрын
#ለልጅ ያሬድ ለውጥ የሰጠ ፈጣሪ ለሀገራችንም ሁሉም መልካም ያምጣ።#Respectively ያሬድ
@Nነፃነት
@Nነፃነት Ай бұрын
እኔ እስቀማው ለቅሶ ቤት ቡና እንኩአን በ ስኳር አይጠጣም
@YoonasArefaine
@YoonasArefaine Ай бұрын
እኔ ብዙም ኮሜንት መፃፍ አልወድም ቤንጃ ያንተ ጨዋነት እና ትህትናህ እርጋታህን በጣም ነው ምወደው ቤንጃየ ይህን ባህሪህን በጭራሽ እንዳትቀይር እሺ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ሁልጊዜ ካንተ ጋር ይሁን ።
@Ethiolover100
@Ethiolover100 Ай бұрын
እኔ ግን ይሄን ማንያዘዋልን ለምንድነው መውደድ ያቃተኝ። ምኑም የማይገባኝ ሰው ነው።
@mahima8399
@mahima8399 Ай бұрын
Enem endanchiw 😁
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 Ай бұрын
Bedebu aliterdashiwum yemetabetn mengedi sitsemi ygebashali
@dawit5033
@dawit5033 Ай бұрын
የእውነት እኔም እንደ አንቺ ነው የሚሰማኝ ለምንድ ነው ያቃተኝ?
@addisTesfaye-k6d
@addisTesfaye-k6d Ай бұрын
ቤንጃዬ የሶልያና አክስት ነኝ ቃልህን አክብረህ happy birth ስላልክልኝ በፊትም እወድሀለው አሁን ፍቅሬ ጨመረ ክበርልኝ😍❤🙏
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
አመሰግናለው
@RawnaqAlRawnaq
@RawnaqAlRawnaq Ай бұрын
Bemin lilakilet enem ye ehite lij lidetiwa bez saminit new
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Ай бұрын
Akesetewa kehonesh.. benatesh.. Soliana yewatechew wend ale asewechat.. demetsewa men gud new.. ye 1000 wendoch demetse
@haileselamawit00
@haileselamawit00 Ай бұрын
​@@meronmammo6124😂😂😂😂
@EeEe-xy1mr
@EeEe-xy1mr Ай бұрын
እኛ አካባቢ ሰው ሲሞት ግደታከብት ይታርዳል ካለሁለት ወይምከዚም በላይ ይታረዳል በፊትእንዲህነብር አሁንግን ኖሩውድትእናጦርነት ስላለሰው ትቱል
@emmy1365
@emmy1365 Ай бұрын
እኔ እምለው ባልና ሚስት ሲለያይ በቃ ጠላት መሆን አለባቸው ማለት ነው❓❗ ለምን ጓደኛ ሆኑ ተብሎ ሚዲያውን ማናወጣል❗ የኛ ሰው ይገርማል❗😣
@Emamimami
@Emamimami Ай бұрын
ጓደኝነታቸው አደለም ሰውን ያስቆጣው በፍፁም የነሱ ፍቺ ለሌላው ሰው ምሳሌ የሚሆን ስላልሆነ ያንን ወደ ሚዲያ ማምጣታቸው ነው አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ ማህበረሰብ የተስማማበት ነገር 99%ልክ ነው።
@ethioeri1550
@ethioeri1550 Ай бұрын
Aygermem ? Betam new yedenekegne kalat atrognal endeat new ene yegebagne ewnet betam gera gebetognal. Fichi 90% behonebet Hager
@tsionashna8077
@tsionashna8077 Ай бұрын
እናቶች ሲወልዱ አያቶች ሚቀበሉበት reason hormonal change ላይ Depression ሊኖራቸው ይችላል ግን ምን ያህል ብትጨቅን ነው ልጅዋን ልጅትዋ ስታሳዝን
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Ай бұрын
ቤንጃ*** ሪላክስ*** እናደርጋለን ከምትል *** ዘና*** እንላለን ብትልየበለጠ ያምራል!!! የምታወራው አማረኛ!! የእንግሊዘኛ ቃልምን ሊሰራ አማረኛ ንግግር ውስጥ ያለቦታው ገባ???
@Meseret-hh1lz
@Meseret-hh1lz Ай бұрын
ወንድምአለም ❤❤በርታልኝ
@Fre-v4o
@Fre-v4o Ай бұрын
ቤንጃ በጣም ነው ፕሮግራም ደስ የሚለየው ትለያለክ በርታ
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
አመሰግናለው
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Ай бұрын
ዴዘርት እንብላ ነዉ ያልከዉ?🫢🤣 ኸረ ዲዘርት እባክህ። ሳታጣራ…
@Nነፃነት
@Nነፃነት Ай бұрын
ወይኔ አስተናገር የትባለው ነገር በጣም ገርሞኛል 😮🤭🤔 🤔🤔🤔🤔
@samrawitkebede4598
@samrawitkebede4598 Ай бұрын
ቤንጂ ተወዳጁ ነህ ሰኞ እሮብ አርብ ያንተ ቀን ነው ❤❤❤
@Fuhade2024
@Fuhade2024 Ай бұрын
ገነትና❤ሙሉጌታን ለራሳቸው በገባቸው ይኑሩበት። ሌላው ነገር እነኚ ቤተሰብ እኮ! ኑሮንም ኖረውና ልጆቻቸውን እያሳደጉ ነዉ ፤አብዛኛውን አቃቂር የሚያወጣ ወሬኛና ለፍላፊ ሁሉ የእነርሱን 1/4% እንኳን ያልኖረ እንዲሁም #ትዳርንና ጋብቻ እየፈሩ የላገቡ፤ አብዛኛውን ቆሞ የቀሩ፤ ደጅ ደጁን የሚያዞሩ የሰው ተንታኝ ለራሳቸው ያልኖሩ ናቸው።
@arditube7340
@arditube7340 Ай бұрын
ዘ ሀበሻ ስለነ ገነት የተናገረው በጣም የተሳሳተ ነው አባቷም እናቷም ወደ አአ እንዴት እንደመጣች እንዴት እንዳስተማሮት በኢንተርቪው ጊዜ ተናግረዋል አሁን ለምን ስማጥፍት አስፈለገ? ለምን በፊት ስትናገር አልተናገራችሁም የኔ የግል አስተያየት ግን የታመመች ጊዜ የተፈጠረ ነገር አለ ብየ ነው ማስበው ፍችው የዛን ሰሞን ነበረ በሆነ ኢንተርቪዎ ላይ ስትጠየቅ መናገር አልፈልግም ግን ወደ ህይወት የማልመለስ የመሰላቸው በሰአቱ ሞራሌን በመስበር ሞቴን ለማፍጠን የሞከሩ ብላ ተናግራለች አስተናግር ጎጃም በየ ቦታው አለ ፀጉራችንን ስንላጭ ራሳችንን እንቀባው ነበረ
@aynenadisbelachew215
@aynenadisbelachew215 Ай бұрын
ቤንጃ ፕሮግራም ደስ የሚለየው በርታ
@Wassie12
@Wassie12 Ай бұрын
የዛሬ collection ምርጥ ነው
@Yedag24-n7s
@Yedag24-n7s Ай бұрын
ቢኒ ለልጄ ልደት መልካም ምኞትህን ስላደረስክለት አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Ай бұрын
ቤንጃ እንኳን ሰላም መጣህ 🙆🤔እማማ ዝናሽ 😅😃😆😆🙆🤔
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
አረ ተዋቸው እነገነት የሚዲያ ሰው ስለሚያቃቸው ነውጅ ሁሉም ሰው የሚያረገውን ያረጉት ለልጆቻቸው ስትሉ ተዋቸው መለያየት በነሱ ነው እንዴ የተጀመረው
@MaryoMichael
@MaryoMichael Ай бұрын
ሰላም ❤ በጣም አሪፍ ነው ።
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Ай бұрын
ቤንጃ አክባሪህ ነኝ በርታ
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
አመሰግናለው
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Ай бұрын
benjaye ye leje birthday new Happy Birthday beleleg ismail yebalal. Thank you so much ❤❤
@temesgentariku587
@temesgentariku587 Ай бұрын
የሰሎሞን ዓለሙ ጋደኖች የላኩት ደብዳቤ የሚባለው 100% ሳክስ ነው, የፈጠራ ታሪክ ነው 🥺
@HelenAyele-be2su
@HelenAyele-be2su Ай бұрын
Bini andeganeh sewedeh❤❤❤
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq Ай бұрын
ቤንጃዬ ሳቅህን ስወደው እኮ
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
አንድ ብር እኮ አንደኛ መላሽ ነው
@GetchAkalu
@GetchAkalu Ай бұрын
አስተናግር አጠጡት እያልሽ ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት ትያለሽ አንች ዘንዶ ጠንቋይ ስር ነቃይ ነሽ
@xFlavoriax
@xFlavoriax Ай бұрын
😂😂😂
@ehitemohammed9016
@ehitemohammed9016 Ай бұрын
ታማም አላሞዴን ነውያሳከማት ስለዜህ ልጆቻን እሶናት ያሳደገች ባጠቃላይ በጣም የበደላት ይመስለኛል ሱስም ሳይኖርበት አይቀርም ዛሬ ላይ ሀብታምናት ሆለተኛ ሜዴያ ባይወጡ ለልጆቻቸው ሴሉ
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
የሆነው ሆኖ ተጋብተው ከአንድም አራት ልጅ አፍርተዋል ሰለሞንም አርፉአል ፈጣሪ አልፈቀደላቸውም እህል ወሀ እሷም በሰአቱ ትክክል ነው ብላ ያሰበችውን ለጥቅሟ ስትል አድርጋለች ልክ ባትሆንም አሁን የልጆችን ህሊና መጠበቅ ግድ ይላል እውነቱ እንዳለ ሁሉ
@HiwotJojo
@HiwotJojo Ай бұрын
ባሻየ በጣም
@RichiSeboka
@RichiSeboka Ай бұрын
Yie kaleb mibal sewye setelu getan bnjaye brtalgni🥰🥰🥰🥰
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn Ай бұрын
🥰🥰👍👍👍
@Regina-m9i
@Regina-m9i Ай бұрын
አስተናግር ድረግ ነው እንዳትነኩ እየተባልን ነው ያደግነው ።
@AbeniBenji
@AbeniBenji Ай бұрын
ኸረ ኣስተዉሉ ስሙን መጥራት ኣልፈልግም እሱ ለ mark ብሎ ያለፍቃዳቸዉ የተገናኛቸዉስ😢
@SirkutAlix
@SirkutAlix Ай бұрын
Selam wendime ❤❤❤❤❤
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
ቤንጃ👍👍👍
@DessieTube1
@DessieTube1 Ай бұрын
benja Thumbnail endet endemtsera , please show for us through process?
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
የመለአክ ጥበቃ አላቸው ህፃናት የሚባለው በተደጋጋሚ ታይቷል እግዚገብሄር ይመስገን
@nonazerihun7780
@nonazerihun7780 Ай бұрын
Guten Abend.Señor.benja ሁሌ ፕሮግራምህን በደንብ ነው መከታተለው በዲሲፕሊንና በማስተዋልነው የምታቀርበው በርታ::
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l Ай бұрын
በጣምምም የገረመኝ ልጅ ያሬድ ፣ እንዳልካቸው ፣ በላይ በቀለ ወያ ታስረው ከእስር ቤት ወጡ ። ልጅ ያሬድ ከዛ ከጸያፍ ንግግሩ ከደነዘዘ አይምሮው ተፈውሶ ወቶ እንዲህ ቁም ነገር የሚያወራበት አንደበት ይዞ ወጣ አሁን በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው ። እንዳልክ እና በላይ በቀለ ወያ አይምሮአቸው ተሰልቦ ከክብራቸው ወርደው በጣም ተጃጅለው ከእስር ቤት ወጡ በተለይ በላይ በቀለ ወያ ተርመጥምጦ ሳየው በጣም አዘንኩ ምን ቀምሰው ይሆን ? ምን አልባት ይቺ ሴትዮ ያለችው መዳኒት ተሰቷቸው ይሆን ? እርግጠኛ ነኝ ሳይታሰሩ በፊት መልካም ሰው ለመምሰል ሲፍጨረጨሩ መዳኒቱ የውስጥ ማንነታቸውን አውጥቶባቸው ነው ብዬ አስባለሁ ።
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y Ай бұрын
ፍትህ ለሴቶችና ህፃናት😢😢😢😢😢አስተናግር (አደናግር )አይ ደግሞ ለመልካም ነገር አላለችም
@Tograce11
@Tograce11 Ай бұрын
❤❤❤ ur the one bro
@LeenBirhanu
@LeenBirhanu Ай бұрын
WOW shewaferaw 👏👏👏
@fiavenyohans57
@fiavenyohans57 Ай бұрын
ለቅሶ እኮ በአሁን ሰአት ዲኮር ነው የቀረው
@HikmaAdesmade
@HikmaAdesmade Ай бұрын
አድ ቁጥር 😂😂😂❤❤❤
@zieonmulugeta6932
@zieonmulugeta6932 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@asnakechteshome
@asnakechteshome Ай бұрын
6 ወር ፀጉር ቤቴን አስታወሽኝ እንኳንም ተውነው ሆ ሳምንት እራሱ መቆየት ይጨንቃል
@halom3886
@halom3886 Ай бұрын
ለሁላችሁም ልደታችሁን ላከበራችሁ መልካም ልደት❤
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
አረ የሞራል ያለ የድሮ አይድል
@aregashgebere
@aregashgebere Ай бұрын
😂😂😂እማማ ዝናሽ❤
@meskidad1078
@meskidad1078 Ай бұрын
Hey benjia I am Ur big fun please ye medihanit biniyam yuhannes 10 amet lidet zare new please wish for her happy birthday thank u etbikalhu❤
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Ай бұрын
ሜላት ክስውዬው ጋ ስይፉ ጋ የቀረቡት ! ያው ስውን ለማለማመድ ነበር እኮ! ለ4ተኛ ግዜ ጋብቻ? 😮 የሚገርመው በሀይማኖት መደበቋ ነው::
@BirtaluNega
@BirtaluNega Ай бұрын
ዞር ብለክ የራስክን ሀጢያት ብትመለከት አይሻልም ከስንቱ ሴት ጋር እንደወጣክ የሶን ለሷ ተውላት።
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Ай бұрын
@@BirtaluNega @ የሽሌወች መፈክር😾ሽሌ የሽሌ ልጂ ክያንዳንዱ ወንድ ዲቃላሽን ውለጂ ብቻ🥊
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tsionashna8077
@tsionashna8077 Ай бұрын
Who is Master Abnet
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
ዴቨ የፊት በር የአራድዬ ልጅ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Ай бұрын
ሻሎም ቤንጃችን 😊 እረ ዳምጠው መክሊት አልተቻለችም😂
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
ሻሎም
@AbdulhakimAdera
@AbdulhakimAdera Ай бұрын
በኛ አካባቢ ቤንጂ ቅጠል ይባላል ለፎሮፎር ሲባልነው የምሰማው ሌላውን እኳ እዛው በጠብልሽ የኔናት ሆሆ የተደበቀ ሚስጥር መስማት አይጠቅምም ጉድነው
@SofiaGetachew-q8i
@SofiaGetachew-q8i Ай бұрын
Benjiye i love the way you laugh eko. It makes me laugh tho
@tsionashna8077
@tsionashna8077 Ай бұрын
ወይ አስተናግር
@zaitounah6715
@zaitounah6715 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p Ай бұрын
Benjaaa
@YesytChekole
@YesytChekole Ай бұрын
እዴ የሰውን ትዳአር በትእናአ ልትጨርሰው ነውዴ ደግነቱ ተክሉ በየቦታው አይገኝም መሰለኝ እች እብድናአትዴ ለባልሽ ለችቲግ ምናምን እያለች ለደና ነገር😂😂 ኮሚክ
@GirumAbebe-q4q
@GirumAbebe-q4q Ай бұрын
ye Idol comment dero kere
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
አስተናግር የሚባለዉ አጠፋሪስ ነዉ እንዴ?
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 Ай бұрын
እንዴ ልጅ ያሬድ ተሻለው እንዴ አወራኮ ወገን
@verotube
@verotube Ай бұрын
😂😂😂😂መቼም አበሻ እፍ እያግኝህ ማለት አሁን ነው
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
❤🙏
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb Ай бұрын
Shkurn banjachn korawebh
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Ай бұрын
ምን አይነት ትምህርት የምስጭው ይህ የመንፈስ ስራ
@Tomas_tube
@Tomas_tube Ай бұрын
አረ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ እኔ ምን ላስተካክል ንገሩኝ በናታችሁ viral አልወጣም እያለኝ ነው👍
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣 ማኔ እራሱ ተጥዶ ተገኘ
@berhanutewelde-u4c
@berhanutewelde-u4c Ай бұрын
hi bro semu schopalmine yebalal madenzeja new
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga Ай бұрын
hi
@ethionitsuhfker3722
@ethionitsuhfker3722 Ай бұрын
እኔ ፀጉር ቤት ነበረኝ እግዚኦ ለመንካ እስኪሰቀጥጥ ድረስ 3 ወር 4 ወር የተሰፍ ፀጉር የሚያቆዩ ተባይ አይገልፀውም አልነካም ተላጪው ብዬ አቃለሁ።1ወር ድረስ እራሱ የቆየው ከባድ ነበር
@ዘንድሮምእንዳምናው
@ዘንድሮምእንዳምናው Ай бұрын
ኤጭ ምንጉድ ናቸው አይገሙምደ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
እንዴ ውሃ ዬላም እንዴ እቤታቸው አዎ እኔም ጋጥሞኛል ፀጉር ቤት ለትንሽ ግዜ ሹርባ ሰርቻለው በጠም ይከብዳል 😢 ሰው እንዴት ቢያንስ ፀጉሩን በሳምንት 1 አይተጠብም
@tsedaynigussie421
@tsedaynigussie421 Ай бұрын
አስተናግር ያለችው ቅጠል አጠፋሪስ ይባላል ትንሽ ድራግነት አለው ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት የሚታወቀው ቋቁቻ ቆሮቆር የሚባሉ ቁስሎችን ያድናል አንዳንድ ሰዎች እንደ ሀሽሽ ይጠቀሙበታል
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu Ай бұрын
አስትናግር ...አሺሽ ነው ያጦዛል እኛ ሰፈር ድሮ አባ አረቄ ይሸጡ ነበር
@Ethiolover100
@Ethiolover100 Ай бұрын
ሻኪሶ የመአድን አገር ናት
@Peak.570
@Peak.570 Ай бұрын
እቺን ስርአተ ቢስ አስሮ መግረፍ ነበር! እንደ ሴት act አድርጊ
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Ай бұрын
😂😂😂😂 Mstir
@addisgirma8211
@addisgirma8211 Ай бұрын
መግቢያህ ላይ ያለው 3 ኛው ባለሱፉ ዳንሰር 😂😂😂
@tofcikshikuri9405
@tofcikshikuri9405 Ай бұрын
bertaaa
@hiwot8664
@hiwot8664 Ай бұрын
አጠፋሪስ ነው ሴትዮዋ ያሳየችሁ ቅጠል አደገኛ እፅ ነው ዋ እሷን ሰምታችሁ ወሬ እንሰማለን ብላችሁ ሰው እንዳትገሉ ለተመልካች የምናቀርበውን ነገር በሀላፊነት ብንመርጥ ጥሩ ነው😮
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk Ай бұрын
ቤንጃዬ ቅጠሉን ፍለጋ እየዞርኩ ነው ህዝቤን ሚስጥሯን ላዘረግፋት😝
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tsionashna8077
@tsionashna8077 Ай бұрын
እረ ይብሉ ሰውን ልቅሶ ቤት ይብዛ
@gechberihun8938
@gechberihun8938 Ай бұрын
mengist Talqa megbat Alebet.
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Ай бұрын
Soliana yemetebalew gin.. Wend wetalech ayedel.. ere besemam demetsewa menden new setasetela.. degemo tefatalech eko.. men lemeshefafen new ezih
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Ай бұрын
ሜላት እና ካሌብ የቆየ ታሪክ ነዉ ግን ሪሌሽን ነበራቸው እውነት ነው እኔ ሰምቻለሁ ሁለቱንም ከሚቀርባቸው በትውና ባለሙያ ከሆነ ሰው
@selamwitzeru
@selamwitzeru Ай бұрын
😂😂😂
@bogalekasahun7185
@bogalekasahun7185 Ай бұрын
hidare8 lidet Natinael Bogale
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 Ай бұрын
እነዚህ ከብት የዘፋኝ መራጭ ነን ባዮች ምነው ተበዛበዙ ምድረ ጀዝባ ሰውን አታሸማቁ
@TesfayeGetahun-v3b
@TesfayeGetahun-v3b Ай бұрын
ሸሪፎን አየሀት ትህን ቅጠል አጭሳ ነው።
@TesfayeGetahun-v3b
@TesfayeGetahun-v3b Ай бұрын
ጋንጃ እኮ ነው አንተ ይሄን እንደት ታቀርባለህ?
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze Ай бұрын
Solyana talk to much
@SaraAA-k9y
@SaraAA-k9y Ай бұрын
ባላስተናግድ ሰው አጫረሽ
@abdikedir2788
@abdikedir2788 Ай бұрын
አፀፋሪስ ነዉ የሚባለው
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Ай бұрын
😂😂😂
ሐረግ ( ክፍል 36)
36:59
ለዛ
Рет қаралды 312 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
🛑 ቬሮኒካ አዳነ በአደባባይ ይቅርታ ጠየቀች
46:11
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 62 М.
እዉነታዉ ወጣ🤭
23:07
Matyas HD
Рет қаралды 12 М.