bermel Georgis ቤቴን አረከሱብኝ አለኝ ! ከባድ አውሎ ንፋስ የምንጠፋ መሰለኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

  Рет қаралды 17,813

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

8 күн бұрын

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 212
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 6 күн бұрын
በማርያም የሰማእቱ ልጆች የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስን አመስግኑልኝ በስደት ፊቴ ላይ ማዲያት ወጥቶብኝ መድሀኒት ታዞልኝ ነበር ጭራሽ አባሰብኝ አምኜው ለሰማእቱ አድነኝ ብዬ ተሳልኩ ይኸው የኔ የሀጢያተኛዋን ልመና ሰምቶኝ ሙሉ በሙሉ ማለት እችላለሁ እያጠፋልኝ ነው አመስግኑልኝ ፍቅሩ ልቤን ነካው😢🙏
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንች የደርሰ ለኔም ይድረስልኝ
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 6 күн бұрын
ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እናቴ አደራ ሰጥታው ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያንችን ልመና ፀሎት እንደሰማ የኛንም የሀጢያተኛ ልጆቹ ፀሎት ልመናችንን ይስማን❤❤❤
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l 6 күн бұрын
ኣምላከ ጊዮርጊስ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን❤❤❤
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s 6 күн бұрын
አሜንአሜን ክብሮይሠፍ ለሠማአቶ
@tsedallove
@tsedallove 6 күн бұрын
ክብር ምስጋና ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ❤❤❤❤❤
@dubkhfffkkxhu9048
@dubkhfffkkxhu9048 6 күн бұрын
እባክህ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርድስ አባቴ በስደት ያለን ልጆችህ ለደጅክ አብቃን 😢
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 6 күн бұрын
❤❤❤😢😢😢
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BayisseBaysse
@BayisseBaysse 4 күн бұрын
Amen Amen Amen 😢
@amanuel5687
@amanuel5687 6 күн бұрын
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርድስ አባቴ በስደት ያለን ልጆችህ ለደጅህ አብቃን
@user-yy1bh9om2l
@user-yy1bh9om2l 6 күн бұрын
የእኔ አስተያየት ለአሳሪ ፈቺዎቹ ከቤተክርስቲያኑ ቋሚ ምገባ መቅረብ አለበት እግዚአብሄር ፈቃዱ ቢሆን
@otakugamer748
@otakugamer748 5 күн бұрын
የናንተ ምስክርነት ለኔ ምግብ ሆነኝ እኮ በየለቱ እንደእንጀራ ነው የምትርቡኝ ተባረኩልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 6 күн бұрын
እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x 6 күн бұрын
ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ ለደጁህ አብቃኝ ከስደት በሠላም መልሠህ ታሪኬን ቀይርልኝ 😢😢😢😢
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 5 күн бұрын
ለደጅህ አብቃን የሰማዕታት አለቃ ሰማዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ ከታሰርንበት ፍታን
@user-bh3yj3ot8g
@user-bh3yj3ot8g 6 күн бұрын
ኣምላኬ ሆይ ለዚህ ፀበል ኣብቃኝ 😢
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 6 күн бұрын
ቅዱስ ባለወልድ በለተቀንህ ፈቃድህ ከሆነ ከነመላቤተሰቦቼ ለበርሚል ጊዮርጊስ ፀበል አበቅተህ ሳታድነን ከሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት አታውጣን በምህረት እጅህ ዳሰን ማረን ፈውሰን ይቅር በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ለምስክርነት አብቃን❤❤❤
@merd24
@merd24 6 күн бұрын
ያን ቦታ በዘመናዊ ፍልስፍና ወይም በዚህ ዓለም እሳቤ መመልከት ሞኝነት ነው። በእምነት መንፀር ብቻ ዓይተን በረከቱን ለማግኘት ብንሄድ ነው የሚሻለው። ቦታው እንደ ደብረ ታቦ የእግዚአብሔር ክብር ዕለት ዕለት የሚገለጥበት ድንቅና መንፈሳዊ ቦታ ነው።
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 6 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/g3qQpJecn95pqNUfeature=shared❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 6 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/g3qQpJecn95pqNUfeature=shared💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛
@Creamy-ke8cw
@Creamy-ke8cw 4 күн бұрын
Betikikil.
@nekabeb1333
@nekabeb1333 6 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኘው ለኔም ድረሰልኝ
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l 6 күн бұрын
ሰማእቱ ጊዮርጊስ ኣባቴ በስደት እየተሳቃየን ነው ለደጀክ እንድንመጣ ፍቀድልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔም ሀሳብ ነዉ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የሰቅላዬዋ ልጅ እና አላዬ ትልቅ ክብረት ሰማዕቱ ይስጥልኝ። ሰማዕቱ እባክህን ስለእናትህ ቅድስት ቲዎብስትያ ልለምንህ ስለ አባትህ ቅዱስ ዘረንቶስ ልለምንህ ቤትህ አድርሰህ ከነቤተሰቦቼ ማረኝ አትጨክንብኝ አባቴ ዋስጠበቃዬ ለነገሩ እዚሁ አጠገቤ ያለኸውም ቄሰገበዝ አንተ ነህ አትለየኝ በቃ አስበኝ ከሥላሴ በተሰጠህ ቃልኪዳን ከውጪ ጀምሮ እዚሁ ሀገር ውስጥ ያሉትን ቤተሰቦቼን አስብ ስለ እመብርሃን አንድ ልጅ ለ ባዕለ ወልድ ነገ ስለሚውለው ተው አባቴ 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 5 күн бұрын
አምላኬ ፈጣሪዬ አባቴ እንደ በደሌ እንደ ሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ሁንልኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እንደ ፍቃድህ ይሁን😢
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 6 күн бұрын
ሰማይቱ ቅ/ ጊዮርጊስ አገራችንን ሰላም አድርገህልን እኔንም ለደጅህ አብቃኝ !
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr 6 күн бұрын
አብዮቱ አምላክ ሆይ ለዚህ ፀበል አብቃኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም አናቴ ባክሽ እኔ ሀጢያትኛ ልጅሽ ጪነቀት ላይ ነኝ😢😢😢😢😢
@user-wl5nb9ms5j
@user-wl5nb9ms5j 5 күн бұрын
አባቴ ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔ አባት የኔ እረዳት መሠላም ለደጂህ አብቃኝ የምናፍቀዉ ይሄን ብቻ ነዉ እኔ ሀፂያተኛ ልጂህን አተ አድነኝ❤❤❤❤❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 5 күн бұрын
የሄዳቹ ታድላቹ በረከታቹ ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን የሰማእቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን መርዳት ማገዝ አለብን 🙏🙏🙏
@MeskeremTadesse-xk9bi
@MeskeremTadesse-xk9bi 2 күн бұрын
የሰማእቱን ተአምር ሁሌም እሰማለው እየተከታተልኩ ወለተስላሴን እና ልጄን ኪዳነማርያምን ማርልኝ ብዬ እግዚያብሄር ለኔ ከነበረብኝ ጭንቀት ሰላሜን ሰቶኛል ልጄንም ሰላም አድርጎልኛል አመሰግናለው ጨርሶ ሰላሙን ያላብስልኝ ያሳድግልኝ እኔንም ለደጅ ያበቃኝ ዘንድ የእርሱ መልካም ፍቃድይሁን ።
@FsUrut
@FsUrut 6 күн бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ከሀጢያት ማሰሪያ ሰሰለት ፍታኝ😥🙏🙏🙏
@q2sen158
@q2sen158 6 күн бұрын
የተናገረችውን ወድጄዋለሁ በተለይ በመጸዳጃ ቤት እና በጽዳት ረገድ ሰዎች ራሳችንን ማገልገል አለብን:: እናመሰግናለን ራሄል በሳል ሀሳብ ነው። ባጠቃላይ የምስክርነት ኢንተርቪውሽን ወድጀዋልሁ ተባረኪ
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 5 күн бұрын
እግዚያብሔረ ያክብርልኝ
@Orthodoxmezmur-ql8ng
@Orthodoxmezmur-ql8ng 5 күн бұрын
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን እኔ የሚገርመኝ ስለ በርሜል ጊዮርጊስ ስለሚሰዉረዉ ሽታ ሲነገር ወዲያዉኑ ነው ሽታው የሚመጣብኝ እቤቴ ቁጭ ብዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእኔ አባት ምህረትህ አይለየኝ የእኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤
@negedehaile7244
@negedehaile7244 6 күн бұрын
ሰማእቱ አባቴ የውሰጤን ታቀዋለህ እባክ ደጅህን አሰረግጠኝ የኔአባት
@romann493
@romann493 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እናንተ እየትሰወራችሁ ድንቅ የእግዚአብሔርን ተአምር የምታዩ ቀርቶ እኛ እየሰማን ያለነው እንዴት የታደልን ነን ምህረቱ አይለየን
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 6 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/g3qQpJecn95pqNUfeature=shared❤❤❤❤❤❤❤
@haimont9075
@haimont9075 6 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጥነ ረድኤት እባክህ ለደጅህ አብቃኝ አላዬ ጉዞ መቼ እንደሚጀመር እስቲ አብስረን ወንድሜ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እናቴ ቅድሰት ኪዳነ ምህረት እናቴ ለደጅሸ አብቃኝ አሜንንን🙏❤🙏
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w 5 күн бұрын
ለአንች የደረሰች እመ ብርሃን ለእኛም ትድረሰልን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃን!ያሰተላለፍሺው መልክት ጥሩ ነው እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን ከቤቱ እንኳን ሁነው ምን አለ ፈሪሀ እግዚአብሔር በልባቸው ቢኖረን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 2 күн бұрын
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለድጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲
@user-vp9cs8vh5l
@user-vp9cs8vh5l 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በነ ስም በስጋ ፈውስን ይስጠን
@selammulunesh4906
@selammulunesh4906 2 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ላዳጃክ አበቃን
@user-kg3pc9je2n
@user-kg3pc9je2n 5 күн бұрын
የበርሜሉ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሚስጥር የነገርኩህን አትርሳብኝ በሥደት ነኝ ና ከነመላ ቤተሰቦቼ በመንፈስ ቅዱስ ምህረትን ላክልን ማህደረ ማርያም እህተ መስቀል ገብረ መድህን የምህረት እጅን ላክልን ይህችን የተባረከች ደጅን እንድረቅኝ ፍቃድህ ይሁንልኝ ለልጄ የተዘጋባትን እንጀራዋን ክፈትልኝ አባቴ አንተክርዳኝ ለምስክርነትህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@user-lm9dp7wc2o
@user-lm9dp7wc2o Күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦኔ ሀጢያተኛ ልጅህን ይቅር በለኝና ለደጅህ አብቃኝ
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 6 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ እኔና ቤተሰቦቼን አስበን ለደጅህም አብቃን እንደኛ ሳይሆን እንደ ምህረትህና እንደ ቸርነትህ
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 2 күн бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ ልቤ እንዴት እንደጓጓ😢
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 5 күн бұрын
እባካችሁ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ ይላል ቅዱስ ቃሉ። እህታችን ምስክር አሰጣጥሽ በጣም ይመስጣል እባክሽ አትማይ በትንሽ በትልቁ የእመቤታችንን ስም እየጠራን የአረፍተ ነገር ማያያዣ አናድርግ። ያስጠይቀናል
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የጎበኘ እኛንም ይማረን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ለእህታችን የደርሰው ለእኛንም ይደርሰልን ለሁላችን
@SenaitButa
@SenaitButa 5 күн бұрын
የግዮ ርጊስ አምላ ክ ላቺየረዳ ሽ ለኛም ለስደተ ኞች ይርዳን❤❤❤❤
@ethiowisdom1705
@ethiowisdom1705 14 сағат бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ❤
@tirufikiryigezu2298
@tirufikiryigezu2298 6 күн бұрын
Semaetu kedeju yabkan 🙏🕌👑💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️😘
@mintamirendalamaw8156
@mintamirendalamaw8156 4 күн бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@m.g5295
@m.g5295 4 күн бұрын
ልጀ በረከትሽ ይድረሰኝ
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 3 күн бұрын
እንደኔ እንደኔ ይ ቦታ ያ እግዚአብሔር ዓለም ሳይፈጥር የነበረ አምላክ የሚናይበት ቦታ ስለሆነ ምእመኑ ብቻ ሳይሆን ሰነዶስ ባዶ አንጀቱ ባዶ አድሮ የጎደለውን መሙላት ግዴታው መወጣት አለበት ምክንያቱም ይ ቦታ እንዴ ዓለም ልዩ ቦታ ስለሆነ ካሎነ ዝም ብሎ ጵጵስና....... ቁጣ እንዳይሆን ይጠቀቁ ክብራቸው ወደዚ ቦታ ስያሰቡለት ስለሆነ ነው 🙏እቂርታ
@user-wr7jg6yk8n
@user-wr7jg6yk8n Күн бұрын
Amen amen amen egzabher ladagh abekay lanseha m0te abekay
@BeletuBeletu-h4c
@BeletuBeletu-h4c 5 күн бұрын
ሠማአቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ በስደት ያለንዉም ለደጀ ያብቃን በእዉነት😢
@yoyotgn
@yoyotgn 6 күн бұрын
አቤቱ አምላክ መድኋኒአለም ሆይ ለኛ ለልጆችህ ይህን የበረከት ስፍራ አዘጋጅተህ ከሀጢያታችን እንፈወስ ዘንድ የፈቀድክልን እኛ ማነን፦ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በምልጃህ ታምነን በቅድስት ሀይማኖታችን እንፀና ዘንድ አለማመናችንን እርዳው
@thhttrfg7033
@thhttrfg7033 5 күн бұрын
አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 5 күн бұрын
ሰማአቱ ለደጂህ አብቃን በስደት ያለነዉን ልጆችህን
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 5 күн бұрын
እህቴ እግዛብሔር ይባርክሽ በጣም ጥሩ አገላለጽ ነውና ወንድሜ አዳምጣት እና ወደ ተግባር እንዲደርስ አድርግ። እንዲህ ዓይነት አስተያየት አልሰማሁም። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።❤
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemtsehaygirma-dz7nf
@alemtsehaygirma-dz7nf 5 күн бұрын
ቦታዉ በጣም ይናፍቃል።
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይጠብቀን ለደጂ ያብቃን❤❤❤
@cookiekebinash-ee4bc
@cookiekebinash-ee4bc 6 күн бұрын
ለደጂ ያብቃን ሰመአቱ
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 6 күн бұрын
ስላም እንደምን አደራችሁ የኤልሻዳይ ቤተሰቦች እኔ ዱባይ ነው የምኖረው ኑን እንሁድ ወደ ሰማእቱ ቅድስ ጌወርጊስ ኑ እንዳን እኔ ወስኛለሁ አብረን እንዳን❤❤❤❤
@Emayoutube-rd2bi
@Emayoutube-rd2bi 2 күн бұрын
Maramyne.maramyney.Satghezenwey.yxarchetey.Ethey.fkro.balebshey.Edaley.ghalesnwey.dgheley.maramye.Enatchney.txabqshey❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qj6kv3zy8g
@user-qj6kv3zy8g 6 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ እራራልኝ እና ከሰዉ አገር አዉጣኝ እና እደጅህ አድርሰኝ አባቴ እርዳኝ አቃለሁ በጣም ሀጣተኝ ነኝ እራራልኝ
@user-nr3zy7pb4c
@user-nr3zy7pb4c 5 күн бұрын
Amen amen amen amen
@user-dm5uy4ft2r
@user-dm5uy4ft2r 6 күн бұрын
ሰላም ነው አላየ ከይቅርታ ጋር ግን ወንድሜ ካሰብሁት ቆይቻለሁ ግን እየሰራሁ ስለሆነ የምሰማው ምስክርነቱን ለመፃፍ አልተመቸኝም ምስክርነቱን ስትጀምር በስመ አብ ብለህ ብትጀምር በጣም ደስ ይለኛል ካጠፋሁኝ ግን ይቅርታ ወንድም አለም
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 6 күн бұрын
አሜንንእኛንምለደጁያቅቃልከሥደትመልስቅዱሥጊወርጊስ
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 5 күн бұрын
Amen
@user-fg9oc4cp6j
@user-fg9oc4cp6j 6 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮጊስ ይመሠገን❤❤
@AbdAlfatah-ve3fh
@AbdAlfatah-ve3fh 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 5 күн бұрын
ከርቀትም እኮ በቪዲዮ መመስከር ይቻላል መስክሩ በ እስካይፕ በቴሌግራም ቪዲዮ
@mahigeseseAbebe
@mahigeseseAbebe 5 күн бұрын
አድነኝ ሰማቱ ቅድስ ጊዬርጊስ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 6 күн бұрын
ቅዱሰ ጊዮርጊረ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ ፍቃድህ ይሁን ውድ ወንድሜ አላየ ወለተ ሀይማኖት እያላቹው አሰብኝ አላየ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑራቹው
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 5 күн бұрын
ዶርቃዎች በጣም ገረማችሁኝ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተአምር ከአጥማቂያኖች ጋር አመሳስላችሁ ምስክርነት ወጣችሁ ግን ቪዲዮውን አነሳችሁት ማፈሪያዎች
@eftah21
@eftah21 3 күн бұрын
ማለት😮😮😮
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 3 күн бұрын
@@eftah21 ይቅርታ በስህተት ነው ዶርቃዎች ኤልዳ ሚዲያ የሚባል ነው ይሄንን ነውር ነገር ያስተላለፍት 🙏
@eftah21
@eftah21 3 күн бұрын
@@user-mo4yq3fj5n መልካም
@zabibaali9470
@zabibaali9470 6 күн бұрын
Egzabhar hoy maregn ❤❤❤🎉
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 3 күн бұрын
ይቅርታ አድርጊልኝና ማሪየምን እያልሽ ባትምይ በማንም በምንም አትማሉ እውነት ከሆነ እውነት በሉ ሐሰት ከሆነ ሃሰት በሉ ነው የሚለው በየንግግርሽ ማሪያምን ባትይ ደስ ይለኛል መሃላ ስለማይፈቀድ ይቅርታ
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 6 күн бұрын
ለደጂህ አብቃ ሠማአቱ❤❤❤
@Emayoutube-rd2bi
@Emayoutube-rd2bi 2 күн бұрын
Ethey.satghzenawey.maramney.Yxarchatey..maramye.maramy.maramye.Sateley.fkr.balbedechey.galshenwey❤❤❤❤❤❤dgheley.maramye.txabqeshey
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 6 күн бұрын
🙏💒🙏🙏 ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 5 күн бұрын
አሚን❤❤❤
@user-wq2ew2wk3h
@user-wq2ew2wk3h 3 күн бұрын
ለደጅህ አብቃኝ😢😢
@Mikalegri
@Mikalegri 6 күн бұрын
Amen amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zewdineshtadese-br7du
@zewdineshtadese-br7du 5 күн бұрын
Amelakehoyelezihekebereenenemeabekagne
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 6 күн бұрын
አሁንስ ደከመኝ ምን ጉድ ነው እንዴት ሰው በአይኑ እያየ አያምንም
@saragetachew9345
@saragetachew9345 4 күн бұрын
E/R yebarkhchw Bahkababew bakchwne kamgbe bastker meatete bayeshete terw nwe🙏🙏🙏😍
@user-pj4le5le9h
@user-pj4le5le9h 6 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@Nwlulu
@Nwlulu 6 күн бұрын
Keber leMedehanialem
@TadkanBrhana
@TadkanBrhana 6 күн бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@hfj4001
@hfj4001 5 күн бұрын
አካውት አስቀምጡ በረከት እነግኝ
@addismekonen7399
@addismekonen7399 6 күн бұрын
አላየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዴት አድርገህ እንደምትሰማቸው
@selamsolomonsel8371
@selamsolomonsel8371 5 күн бұрын
እባክክ ወድም በዉስጥ አዉርቼክ አትመልስም እባክክ መልስልኝ በጣም ፈልጌክ ነዉ በቅዱስ ጊዮርጊስ
@brkti2123
@brkti2123 6 күн бұрын
ቦታው ሄጄ፣ እራሱ ምስክርነቱን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@eftah21
@eftah21 3 күн бұрын
ታድለሽ ከሰማዕቱ ደጅ 😢😢😢😢
@user-hy5gk6ue7l
@user-hy5gk6ue7l 5 күн бұрын
ሰማህቱ ጥራኝ
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 6 күн бұрын
በፅለት አስቡኚ በተሰቦቸ እህቴ ታማብኚ አለቺ😢😢😢😢 ውለተተክለሀይማኖት ትባላለቺ አሥቡልኚ 😢😢😢😢 ሰማ አቱ እባክህን እርዳኚ አባዬ😢
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 6 күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይማርልሽ ቅዱስ እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን ሰማዕቱ ፈረሰኛው ይጎብኛችሁ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@fannygebre8061
@fannygebre8061 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-li3js1xw8v
@user-li3js1xw8v 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 6 күн бұрын
Selam alayu endet neh yewondima sim new aleh haila gebiral 😢 wondima be tselot asbugn eski
@9368-f9r
@9368-f9r 6 күн бұрын
ለደጅህ ኣብቃኝ
@user-rd1qv8kr9v
@user-rd1qv8kr9v 5 күн бұрын
ወድሜ ስልክህን እዴትነዉ ማገኘዉ
@Creamy-ke8cw
@Creamy-ke8cw 4 күн бұрын
Anichi lij. Sekilaye mariyam n betekiristyan yaserashiw lij neshi meselegn dimisitshi. Asitawesiku gin Gena alayewatim vodoyowin
@kebeshalemu1110
@kebeshalemu1110 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤🙏🤲🤲🤲🤲
@semerethagos
@semerethagos 6 күн бұрын
እህቴ ለሞን ሀጥያት ትናጋሬያለሽ እንዴት አወቅሽ ካሜሪካ የመጡት እንደሚወራረዱ በጣም ታሳዚያለሽ የኛ ጭንቀት ይደርስብሽ መልሶ
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 6 күн бұрын
Eheta yegabaghale gene tayate anch hateyate ategebe
@lemmategegn1410
@lemmategegn1410 3 күн бұрын
Smatu la tseble abkan
@andredegefa5765
@andredegefa5765 6 күн бұрын
Tsebelu tegemrual ende?
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s 6 күн бұрын
እባካቺሁ ሂዳቺሁለመጣቺሁ ጸበል ትንሺ ሠጡኚ
@LulYacob
@LulYacob 6 күн бұрын
Emnet lstish kefelegsh alien
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s 6 күн бұрын
@@LulYacob እሺውዴ ካላስቸገርኩሺ እሺ
@LulYacob
@LulYacob 6 күн бұрын
@@user-bx4dt3ne3s Chigr yelewm
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s 6 күн бұрын
@@LulYacob እሺውዴ በተመቸሺቀን ካለሺበትእመጣለሁ አ አ ከሆንሺ
@LulYacob
@LulYacob 6 күн бұрын
@@user-bx4dt3ne3s Aw A.A nen saries or 22 akebabi ye be metemessh Ken beza akebabi nie na esetish alew
@yayayaya1455
@yayayaya1455 6 күн бұрын
Bermel semaetu qidus giorgies ledejeh abqagn mert delgo kidane mihret yamlake azagnu rehruhu amlake enat kegiorgis gar ledeju meskrent abkign
@alambelaye
@alambelaye 6 күн бұрын
Ledejeh abekagn
@NibrasDelivery-e2b
@NibrasDelivery-e2b 6 күн бұрын
ጉዞ አሌ እንዴ አሁን
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 6 күн бұрын
Yalame gene ba gele mahade yechalale
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 53 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,9 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 159 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ። #ethiopian ortodox
27:18
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 9 М.
53ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( የመናፍቅ መንፈስ ስንል ምን ማለታችን ነው
2:54:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 18 М.
የበረከቴ ምስጢር // ቤቲና ቤተሰቦችቤተሰቦቿ ከካናዳ
2:12:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 34 МЛН
腹黑小天使把黑天使整惨了#short #angel #clown
0:20
Super Beauty team
Рет қаралды 15 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,2 МЛН