የንስር አይን ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ!!

  Рет қаралды 106,195

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

Пікірлер: 4 500
@b.6015
@b.6015 16 күн бұрын
እነዚህን ሁለት ጀግና የሚወድ ብቻ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@ermiasmeketa4230
@ermiasmeketa4230 16 күн бұрын
ዘሌ ይገባሃል ልክ ነው ሕይወትህ አሳልፈህ ነው የሰጠህው ልዑልዬ የእኔ ቁምነገረኛ በጣም አደንቅሃለሁ ተባረክ ትልቅ ሰው ነህ
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 16 күн бұрын
እግዚያብሄር ታላቅ ነው! ተመስገን ዛሬ ሌላ አጀንዳ ውስጥ ናችሁ። ጭንቀት የት አባቱ😅🎉
@hope8216
@hope8216 15 күн бұрын
ይሄ የተቀነባበረ ማስታወቂያችሁን ወደዛ። በተመልካቾቻችሁ አትቀልዱ። በተለይ ልኡል።ዘለአለም እንኳ በልኡል ተገፋፍቶ ነው እንጂ እንዲህ ተመልካቾቹን እሳት ውስጥ አይጨምርም። የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ብሩን ከፍሎ በነጻም ውሰዱ ቢባሉ አይገዟችሁም። ገዢ ስታጡ ህዝቡን አታታሉት።
@YohannesChanie-n2u
@YohannesChanie-n2u 15 күн бұрын
ይገባሀል ዘሌ ብሩት ወንድማችነ።ልጅ ልዑልም ከሞት ተነስት ጊዛያዊ ጥቅም ሣይገድበው ከሞት ላወጣው ወንድሙ ይህን በመሥጠቱ በእጅጉ ተደስቻለሁ በግሌ።ለዘለዓለም ይሄ ሣያንስበት ነው።ምክንያቱም የተቀበለው መከራ ከባድ ነው።
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 15 күн бұрын
@hope8216 ደግ አረጉ እንኳን አስተዋወቁ። እንዳንተ አይነት ወይ አትሰራ ወይ አታሰራ።
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 15 күн бұрын
@YohannesChanie-n2u DMC jimms university ስንማር ብዙ ህንፃ ሲሰራ የነበረ ነው። ቦሞላልኝ እኔም ቤት ምገዛው ከነሱ ነው። በምክንያት
@tru1614
@tru1614 16 күн бұрын
ዘላለም ለአንተ ይሄ ያንስሀል ልዑሌን ከሞት ነው ያዳንከው ተባረክ ልዑሌ የኛ ጀግና ተባረክልን
@hope8216
@hope8216 15 күн бұрын
ዘለአለም በጣም ጨዋ የተረጋጋ የሰው መብት የሚያከብር በጥበብና በማስተዋል የተሞላ የሚወደድ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው:: ለልጆችህና ለባለቤትህ ኑርልን:
@yeneneshassen2749
@yeneneshassen2749 15 күн бұрын
ለሁላችንም ይኑርልን
@alemneshwolde9950
@alemneshwolde9950 16 күн бұрын
ልኡሌ ትለያለህ ያደረከው ትክክልነህ ለዘሌ ይገባዋል ምርጥ ወድም ነው ካሜራማኑ አና ከ ካሜራ ጀርባ ያሉ ጀግኖችናችው❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳቹ❤❤❤
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 16 күн бұрын
ዘሌ ወንድማችን ትለያለህ ልኡላችንን በእጃችን አስገባህልን ❤❤❤❤❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 16 күн бұрын
❤❤❤❤
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 16 күн бұрын
❤❤🎉🎉
@AafAgd
@AafAgd 16 күн бұрын
💋💔💯​@@workeerkalo5971
@AafAgd
@AafAgd 16 күн бұрын
🥰🥰🥰
@GvuThj
@GvuThj 16 күн бұрын
አ ወነት
@helentadesse5825
@helentadesse5825 16 күн бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አደረገኝ ለነዚህ ጀግናችን በለችሁ❤❤
@fatimaabdullah1563
@fatimaabdullah1563 16 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@halimah1972
@halimah1972 16 күн бұрын
አንካንደስ የለህ ወድማችን እካንየተሻለህ
@FedilaRedwan-ny2um
@FedilaRedwan-ny2um 16 күн бұрын
የነሠር አይን የኔ አደበተ ሙሉ
@NetsanetFulle
@NetsanetFulle 16 күн бұрын
የዱካ ሾ ስልክ የምታወቁ እባካችሁን ተባበሩኝ
@hayateyimer6323
@hayateyimer6323 15 күн бұрын
..sewbtafabet.gezy..sewtegeg🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉tbarek🎉🎉🎉🎉🎉
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 15 күн бұрын
ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆኖ መገኘት ምንኛ መታደል ነው ሁለታቹም ይገባችዋል የንስር አንይን እናመሰግናለን አንተ ትልቅ ሰው❤❤❤
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 16 күн бұрын
ጀግናችንንንንንንንን የነስር አይን ልኡል❤😊 ተነስተህ በሰላም ስላየውህ በጣም ደስስስስስስስስስስ ብሎኛል ዘላላም አንተም እድሜህ ይርዘም ❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 15 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@yensrayn
@yensrayn 16 күн бұрын
ልዑሎመይ የኔ ጆግና እንደዚ ሁነክ ስለአየሁክ ደስ ብሎኛል ❤ዘሌ ምርጥ ሰው🥰
@ብዕዛወራባየራየተይት
@ብዕዛወራባየራየተይት 16 күн бұрын
ልእል የኔ ጀግና እነደዝ ሰለ አየሁክ ደስስስስ በለናል❤❤❤❤❤
@almazmengistu9672
@almazmengistu9672 16 күн бұрын
ልዑሌ አንተ ትለያልህ ያደርከው ነገር በጣም ትክክል ነው ዘሌ ይሄ ለአንተ ሲያንስህ ነው !!!!!! ተጨንከህ ስታስጨንቅ አልቅሰህ ስታስለቅሰን አሁን ደግሞ በደስታህም እንደዚሁ ምን ልበል ከዚህ በሗላ የእናንተን ክፉ ፈጣሪ አያሳየን ::
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 16 күн бұрын
በትክክል
@MeseretYirga-v8q
@MeseretYirga-v8q 15 күн бұрын
አሜን
@kidangebregiorgis1322
@kidangebregiorgis1322 15 күн бұрын
ዘላለም ትግስተኛ በእውቀት የታገዘ ስራ ምትሰራ ቆራጥ ለወንድሙ የቆመ አንደበተ ርቱእ የተሟላ መልካም ስብእና የተጎናፀፍክ ወጣትና ጋዜጠኛ ነህ።ወንድሜ ስትለው ልዑል ን ከአንደበትህ ማር ጠብ ይላል።እድሜአችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ሁሉ ጊዜ ይጠብቃችሁ።ቀጥሉበት በርቱ አይለያችሁ።የልዑል እናት በጣም አድንቄያቸዋለሁ።ልጃቸው ለህዝ ብ የሰጡ ያ ሁሉ ስቃይ ደርሶባቸው ደርሶበት ሕዝቡን እንዲያገለግል ፈቃደኛ ናቸው።ልባም አስተዋይ እናት ናቸው እድሜያቸው ይርዘም ልጃቸውም ፈጣሪ ይጠብቅላቸው ።
@goodwork8046
@goodwork8046 16 күн бұрын
""ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ "" ይላል ቅዱሱ መፅሐፍ ዞላየ ይገባሐል ልኡሌ የምንወድህ ለዚህ ነው እናንተ እንቁ የሰው ልጆችን በአለም ዙሪያ እያወጣችሁ ስለሆነ ሸላሚዎችም ክበሩልኝ ዞላየና ልዑሌ ከፈጣሪ በታች የትውልድ ተስፋ ዘራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 15 күн бұрын
You are absolutely right
@hope8216
@hope8216 15 күн бұрын
ይሄ የተቀነባበረ ማስታወቂያችሁን ወደዛ። በተመልካቾቻችሁ አትቀልዱ። በተለይ ልኡል።ዘለአለም እንኳ በልኡል ተገፋፍቶ ነው እንጂ እንዲህ ተመልካቾቹን እሳት ውስጥ አይጨምርም። የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ብሩን ከፍሎ በነጻም ውሰዱ ቢባሉ አይገዟችሁም። ገዢ ስታጡ ህዝቡን አታታሉት።
@wina-663
@wina-663 16 күн бұрын
2 እንቁ የኢትዮጵያ የህዝብ ልጆች ውድድድ ነዉ የምናረጋቹሁ 🎉🎉❤❤congrera🎉🎉
@hawa8811
@hawa8811 16 күн бұрын
የኛ ጅግናውች እኔ ስጠፉ ይጨቀኝል እደነ እሚጨነቅ እስኪ በላይክ
@HdeymoHdey
@HdeymoHdey 15 күн бұрын
ለራስህ የምትወደውን ለወምድምህ ውደድ የሚባለውን ነገር በተግባር ያሳየህ ምርጥ የዘመኑ ወጣት ልኡሌ ትለያለህ አንተ ምርጥ ሰው ምንም ቃላት አይገልፅህ አንተን. ያለም ምርጥ ሰው🎉🎉🎉🎉
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 16 күн бұрын
በዝህ ዘመን ሰው እራሱን ማሸነፍ ባቃተው ግዜ እራሱን አሸን ፎ ለወድሜ በማለቱ እደኔ የተደሰተ በላይክ ይለያሉ ሁለቱም ጀግናወች ነቸው
@HyatHyat-c5x
@HyatHyat-c5x 16 күн бұрын
ወላሂ በጣም❤❤❤❤
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 16 күн бұрын
በጣም ልዩ ሰው
@FedilaRedwan-ny2um
@FedilaRedwan-ny2um 16 күн бұрын
❤❤❤❤እኔ
@beeftutube23
@beeftutube23 16 күн бұрын
❤❤❤❤
@Noora-i7w
@Noora-i7w 16 күн бұрын
በጠም
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 16 күн бұрын
ዋው ዘላለም ሲያንስብህ እንጂ አይበዛብህም ምክንያቱም መልካምነት ስለሚከፍል ነው ለዚህም ልዑልን እስከምታገኘው በየሰዓቱ የነበረህ እልህና የልብ ትርታ ወደ እኛም ተጋብቶ ስለነበር ከውስጥ የሚጠፋ አይደለም።
@yutube-u4r
@yutube-u4r 16 күн бұрын
ሳህ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 16 күн бұрын
በጣም በጣም ራሡን ነው አሣልፎ የሠጠው
@Bilisuma-vf2vn
@Bilisuma-vf2vn 15 күн бұрын
ልክ ነወ
@AnshaSeid-gi7ei
@AnshaSeid-gi7ei 16 күн бұрын
ልኡልየ እነደዚሕ ሁነሕ ስለየሁህ ደሰ ብሎኛል ዘሌ ከክፉነገር ይጠብቅሕ ቅመሞች ጉሉ አሚንንንንንንንንንንንንን ለነዘሐ ጀግኖች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@የኮሚትታዛቢነኝ
@የኮሚትታዛቢነኝ 16 күн бұрын
ደምሪኝ ውድ
@AbebaWm
@AbebaWm 15 күн бұрын
ዞላ እንኳን ደስ ያለህ ይገባሀል የልፋትህ ውጤት ነው የዋህ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ልዑሌ አስተዋይ ደግ ለወንድምህ ይህን ስጦታ ማበርከትህ ትክክል ነው ልዑል እግዚአብሔር ይባርካቹህ ይጠብቃቹህ🙏🙏🙏
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 16 күн бұрын
ዘላለም ይገባሐል።ወድሜ ወድሜ እያልክ እጮክ የምትጠራው ድምፅህ በጆሮዬ ላይ አለ እስካሁን ። ልዑል ምርጥ ወድም።ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ።
@Ahlamkedir2020
@Ahlamkedir2020 15 күн бұрын
Ena ersu 😢
@retibeta
@retibeta 16 күн бұрын
ዘሌ ይገባዋል በእውነት ለልዑል ነብሱን የሰጠ ወንድም ነው የኢት/ያን ጀግና ወንድሞቻችንንን እግዛቤር የእውነት አመልክ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ የሰጡትን እግዛቦር ይተካላችሁ መልካም አመትባል ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@hope8216
@hope8216 15 күн бұрын
ይሄ የተቀነባበረ ማስታወቂያችሁን ወደዛ። በተመልካቾቻችሁ አትቀልዱ። በተለይ ልኡል።ዘለአለም እንኳ በልኡል ተገፋፍቶ ነው እንጂ እንዲህ ተመልካቾቹን እሳት ውስጥ አይጨምርም። የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ብሩን ከፍሎ በነጻም ውሰዱ ቢባሉ አይገዟችሁም። ገዢ ስታጡ ህዝቡን አታታሉት።
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 16 күн бұрын
ዘሌ እኔ ትልቅ የሆነውን አዳኝ የሆነውን ጠባቂ የሆነውን ጌታ እየሱስን ስጦታ ሰጥቼሀለሁ፣ የንስር ዓይንዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ ፍፃሜውን ያሳምርልን ።
@IftuD
@IftuD 16 күн бұрын
Luyu sitota ❤❤❤❤❤❤❤
@tiberhetsehaye8341
@tiberhetsehaye8341 16 күн бұрын
ልዑሌ ዘሌ መልካም በአል ከነሙሉ ከካሜራ ጀርባ ያሉ ጀግኖች።
@ElfuYemiru
@ElfuYemiru 16 күн бұрын
እውነት ከአደጋው በዋላ አልመሰለኝም ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ልዑል እንክዋን ለዚህ አበቃህ ዘሌም ልፋትህ ፍሬ አፍርትዋል...........
@aynalemtilahunadem7089
@aynalemtilahunadem7089 16 күн бұрын
ዘሌ ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ጋደኝነታችሁን ያዝልቅላችሁ በአሁን ስአት እንዳንተ ማግኘት ከባድ ነው ልዑልም እንኳን ለዚህ አበቃህ 🙏🏽
@Edomgenet13
@Edomgenet13 16 күн бұрын
ታድላችሁ በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ ዘሌ የእጅህን ነው ፈጣሪ የሰጠህ❤ ልዑል መስዋትነት ቢከፈልልህም አይቆጭም ሁለታችሁም የዘመናችን ምርጦች አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mis_07-f2i
@Mis_07-f2i 15 күн бұрын
ይህ መተሳሰብ መዋደድ መፋቀር ለመላው ህዝብ ይስጠን !!!!
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 16 күн бұрын
ልኡል እና ዘሌ አብራቹ ስለመጣቹ ወላሂ እዴት ደስ እዳለኝ ልኡል አልሀምዱሊላህ እካን ለዚ አበቃህ አሁንም አትዘናጉ እራሳቹ ጠብቁ አድ ቀን እካን ቢድዮ ካለቀቃቹ ይጨቀናል❤
@WosilaKadir-mg6shቡታጀራ
@WosilaKadir-mg6shቡታጀራ 16 күн бұрын
ጀግናችን ልእላችን መቶዋል ይመዳም ቅመሞቼ ገባ ገባ በሉ❤❤❤❤
@የኮሚትታዛቢነኝ
@የኮሚትታዛቢነኝ 16 күн бұрын
ደምሪኝ አህቴ
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 16 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች አትበሉን የኢትዮጲያ ቅመምነን ጀግናታታር ሰራተኞችነን
@WosilaKadir-mg6shቡታጀራ
@WosilaKadir-mg6shቡታጀራ 16 күн бұрын
እሺ እህት አልም
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤​@@የኮሚትታዛቢነኝ
@TsedayTesfaye
@TsedayTesfaye 16 күн бұрын
ልዑሌ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ባህርሂን አይቀይብህ ከቁስ ህይወት ይበልጣል ዜሌ ህይወቱን ነው የሰጠህ ይኽን ግምት ውስጥ ስላስገባህ ክብር ይገባሀል ወንድሜ የሚለው ቃሉ ያቃጭልብኛል ሴጣን መሀላችሁ እይግባ ፈጣሪ ይቅደምላችሁ።
@MeseretYirga-v8q
@MeseretYirga-v8q 15 күн бұрын
እውነት ነው አሜን
@jemaneshahmed
@jemaneshahmed 16 күн бұрын
ከዚህም በላይ ይገባካል ዛቻቸዉንና ማስፈራራታቸዉን ሳትሰማቸዉ ህይወትክን ሰተክ ነዉ ህይወቱን ያዳንከዉ ❤❤❤
@enaneagebremariam4034
@enaneagebremariam4034 16 күн бұрын
✈️🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸ከአሜሪካ እልልልልልልል ጌታ የእውነተኞች ጠባቂ አምላክ ነው ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏✝️
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 16 күн бұрын
እልልልልልልልል እኛ ጅግኖች ሲወድቻው የኢትዮጵያ እንቁዎች ቅድስት ኪዳንምርት ትጠብቃችሁ 🙏🏿🥰❤️
@helenhelu1530
@helenhelu1530 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidistgirma919
@kidistgirma919 16 күн бұрын
ልዑል እውነትም መልካም የሆነ ስው ። ዘሌ የአንተ ይለያል የደሃ አባቶች ናችሁ ። የተበደለን ህዝብ የምትረዱ እናተን የሰማዩ ጌታ ይህ ሕዝብን እንባ ሰምቶ አይቶ ምንም ሳይነካ ደርሶላችዋል ። አሁንም ጥበቃው አይለያችሁ ❤
@Mulumulu-d2b
@Mulumulu-d2b 15 күн бұрын
ዘሌ ይገባካል ልዑል እውነትም ልዑል ትልቅሰው ነክ አሁንም እግዚአብሔር አይለያቹ😢😢😢 በእውነት ከአንድ ማህፀን መወለድ ቋንቋ ነው እና ዘሌ የእውነት ወድም ነክ ልዑል በርታልን እራሳቹንም ጠብቁ አደረ❤❤❤
@muluemebetdegefe7394
@muluemebetdegefe7394 16 күн бұрын
ጀግና እንዲህ ያለ ጉዋደኛ በዚህ ጊዜ መገኘቱ የሚደንቅ ነው ዘመን ሁሉ ይባረክ
@namiadegahagne6962
@namiadegahagne6962 16 күн бұрын
You deserved Zola 🎉yense ayen to you are brothers
@MeronDerje-s3e
@MeronDerje-s3e 16 күн бұрын
ዋው ዘልዬ ወንድሜ ሲያንስህ ነዉ ከዚህም በላይ ይገባህል ጀግናችን ከጉድጎድ ፈልፍለህ ነዉኮ ያወጣህልን ልዑላችንን ሁለት ጀግኖች ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
@Selimok-l6v
@Selimok-l6v 16 күн бұрын
እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ክፉ አይንካችሁ ወንድማማችነታችሁ እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ
@احمدحسين-ت1ط1ت
@احمدحسين-ت1ط1ت 15 күн бұрын
የንስር አይን ልኡል ከዚ ሁሉ ስቃያ ወጣ ሰለአየሁቱ ብጣም ደሰ ብሎኛል ለሁለቱ ትልቅ ክብሪ ይገባች ጀጋኑ ረጀም እድሜ እና ጥና ይስጣሹ ቃላት የለኝም ለናንተ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zelalemtegistu
@zelalemtegistu 16 күн бұрын
ልኡል ዘሌ ወንድሜ ሲልህ እኔ በጣም ደስ ይለኛል አንተ ከዚህ የበለጠ ደስ እደሚልህ ይሰማኛል
@hope8216
@hope8216 15 күн бұрын
ይሄ የተቀነባበረ ማስታወቂያችሁን ወደዛ። በተመልካቾቻችሁ አትቀልዱ። በተለይ ልኡል።ዘለአለም እንኳ በልኡል ተገፋፍቶ ነው እንጂ እንዲህ ተመልካቾቹን እሳት ውስጥ አይጨምርም። የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ብሩን ከፍሎ በነጻም ውሰዱ ቢባሉ አይገዟችሁም። ገዢ ስታጡ ህዝቡን አታታሉት።
@Mantegbo
@Mantegbo 16 күн бұрын
ዘላለም አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ከፊትህ ትቅደም ምንም ቃል አይገልፅህም ❤❤❤❤❤
@wazircell6940
@wazircell6940 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 16 күн бұрын
ልዑሌ ከዛ ሁሉ ነገር ብኋላ በዝህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዘሌ ሁሉም ነገር ለአንተ ይገባሀል/ ብዙወቹ ስወች ከእናተ መማር አለባቸው ለናተ ቃል የለኝም አልሀምዱሊላህ በአንድ ላይም ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል❤❤
@TiruSimachew
@TiruSimachew 15 күн бұрын
ልዑል በጣም ደስ ብሎኛል ዘሌ ትክክለኛ ነው ያደረገልህ ህይወትህን ሰጠህ ነው ከእግዛብሔር በታችያተረፈህ
@MisraQader
@MisraQader 16 күн бұрын
ዘላለም ትለያለህ አምሳላችውን ያብዛልን ሉኦሌ እንኳን ተመለስክልን እንወድሐለን ከአውሬዎች አላህ ይጠብቃችሁ ።
@ኢሙኢብራሂምነኝ
@ኢሙኢብራሂምነኝ 16 күн бұрын
እልልልልልልል የገበሀል የኔ ጀግናዬ እኮን ለዛ አበቀይ ዛለላም የኛ ጀግና አላህ ይስጥክ. 👌👌👌👌👌
@የኮሚትታዛቢነኝ
@የኮሚትታዛቢነኝ 16 күн бұрын
ደምሪኝ አህቴ
@FyoriZbelo
@FyoriZbelo 16 күн бұрын
ዘሌ ይገባል ልክ ነው ሕይወትህ አሳልህ ነው የሰጠህው ልአልዬ የእኔ ቁምነገረኛ በጣም አደንቅሃለሁ ተባረክ ትልቅ ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirhaberha488
@tirhaberha488 16 күн бұрын
ልዑል ፡ ትልቅ ፡ ሰው ፡ ነህ ፡ ለአንተ ፡ የሆነው ፡ በምንም ፡ ነገር ፡ የሚገለጥ ፡ አይደለም ፡ ተባረክ
@filimonamekuria6917
@filimonamekuria6917 16 күн бұрын
አቤት ደስ ስትሉ ቢኖረኝ እኔም ለዘሌ እሸልምህ ነበር በጣም ቁምነገረኛ ስለሆንክ ልኡሌም በጣም ድንቅ ሰው ነው እናቱን የሚወድና የሚያከብር።እናንተ ጎበዞች ለሰው ችግርና ለሃቅ የቆማችሁ ምን ጊዜም እግዚአብሄር ከፊታችሁ ይቅደም።ፈጣሪ ምንም እንደማይነካችሁ እርግጠኛ ነኝ።የዘወትር ፀሎቴም ነው።ዋው...........
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 16 күн бұрын
በእውነቱ ቸሩ እግዚአብሔርን ለዘላልም ይገበዋል ልዑልዬ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@hope8216
@hope8216 15 күн бұрын
ይሄ የተቀነባበረ ማስታወቂያችሁን ወደዛ። በተመልካቾቻችሁ አትቀልዱ። በተለይ ልኡል።ዘለአለም እንኳ በልኡል ተገፋፍቶ ነው እንጂ እንዲህ ተመልካቾቹን እሳት ውስጥ አይጨምርም። የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ብሩን ከፍሎ በነጻም ውሰዱ ቢባሉ አይገዟችሁም። ገዢ ስታጡ ህዝቡን አታታሉት።
@زهرهزهره-ه7ظ
@زهرهزهره-ه7ظ 16 күн бұрын
ዘላለም ወድማችን ጀግናችን አበሳችን ይገበሃል ልኡል በጣም ልዩ እና ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ
@mehrtesfamicheal318
@mehrtesfamicheal318 15 күн бұрын
እሰይይይ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣይ ኣብዝቶ ይስጣቹ ልኡል ጀግናው ልበ ቀና ጌታ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘላለምዬ ቆራጡ ይገባሃል ዘመህን ይባረክ።
@FatimeFatime-s2q
@FatimeFatime-s2q 16 күн бұрын
እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ የኔውድም በርታ ጅግና ሥጦታ ተስጣጦ ሙሀባን ይጨምራል ብለዋል የሀባበላህ መሀመድ ስለላህ አለይውስለም ስለላህ 😢😢😢😢❤❤❤❤ለአላህ ምሥጋና ይግባው
@Dchfdfh-u2g
@Dchfdfh-u2g 16 күн бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ዘሠለም❤❤❤❤❤
@foziya-c5r
@foziya-c5r 16 күн бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤
@ddtrty516
@ddtrty516 15 күн бұрын
ሰለለሁ አለይ ወሰለም
@Letish190
@Letish190 16 күн бұрын
I live in Canada for the last 34 years and I don’t watch program from Ethiopia but I been following you both from the beginning. From Tigray but we are all an Ethiopians and we are families. Thank you for finding our brother and our hero.. you both are our heroes. Thank you both.
@HabibaAbduSelam
@HabibaAbduSelam 16 күн бұрын
እዉነትም ዘላለም እዉነትም ልኡል ሁለቱም የዘመናችን ጀግና ናችሁ እና አላህ ይጠብቃችሁ አቦ
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 15 күн бұрын
ዘሌ ይገባሀል በእውነት ልዑሌ ትልቅ ሰውነህ እግዛብሄር ሁለታችሁንም እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
@AbdullahBader-x7y
@AbdullahBader-x7y 16 күн бұрын
ዘሌ ይገባካል ልሉኤም እንዲ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እጅግ በጣም ታስቀናላችሁ መንፈሣዊ ቅናት እና ፍቅሩን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ❤❤❤
@HxhxHxjx-l7l
@HxhxHxjx-l7l 16 күн бұрын
ዋው እናንተ ወንድሞች ምን አይነት ሰዎች ናችሁ ስስቶቼ ሺ ዓመት ኑሩ ከውጭ የመጡትም ተባረኩ ሰው መሆን እንዲህ ነው ልዑልና ዘሌ መምህሮች ናችሁ
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 16 күн бұрын
ከአምላክ በታች ያንተ ውጤት ነው የነሰር አይን እዲህ አብራችሁ ለመሆን የበቃው ዘልየ ይገባካል ❤
@AdisuAbara-m2g
@AdisuAbara-m2g 16 күн бұрын
ዛልም የጋባል
@fesewerkGebretsadik
@fesewerkGebretsadik 15 күн бұрын
ዘላለም በእዉነት ይገባሀል ልኡል አንተም በጣም ትልቅ ሰዉነህ ፈጣሪ ጠባቂ መላእክት ይዘዝልህ
@Tsehaye-u4s
@Tsehaye-u4s 16 күн бұрын
እሠይ ዘልዬና ልዑል ጀግኖቻችን እንኳን ለገና በዓል አደረሣችሁ ከእኔ ጋር ላይክ ግጩ
@TigiRy
@TigiRy 16 күн бұрын
ልዑል ዘሌጥሩ ባሕል ለሀገር የሚጠቅም ከሞት በኃላ ነው ጥሩ ነበር /ች የምንባባለው በሕይወት ኖረን መመሰጋገን እድል ነው ለኛ ኢትዬጲያውያን መልካም ትምሕርት ነው ዘሌ ላንተ ሲያንስብሕ ነው ሕይወትሕን ቀብድ አስይዘሕ እኮ ነው ዋጋ የከፈልከው ተባረክ
@Dagu-bi9ds
@Dagu-bi9ds 16 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ልኡል ከዛ ሁሉ ፈተና ለዚህ የበቃህ ደስስስስስስስስስ ብሎናልልልልልልልል
@ثهثهلمفن
@ثهثهلمفن 15 күн бұрын
ዘሌ ወንድሜ ጀግነ ይገባሃል ልክ ነው ሐይወትህ አሳልፈህ ነው የሰጠህው ልዑልዬ የእኔ ጀግነ ቁምነገረኛ በጣም አደንቅሃለሁ የአላህ ትልቅ ሰው ነህ
@mekayutube-iu1kk
@mekayutube-iu1kk 16 күн бұрын
እደናተአይነተሰ ጀግና ለህዝብእምቆረቆርሩ ልጆ አላህ ይወፍቀኝ አላህ ይጠብቃችሁ ለናቶቻችሁ እረጅም እድሜ
@NanzkeiPilatan
@NanzkeiPilatan 16 күн бұрын
ስታምሩ ተባረኩ መወለድ ቋቋ መኦኑን ያሳያቹ ጀግኖች ነገ ቦሌ መዳኒያለም ብቴዱ ያላፋት ዝማሬላይ እኳን አብሮ አደረሰን
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 16 күн бұрын
የመውድው የታላቅ ወንድሜ ስም ነው ልዑል የኔ ጀግን እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን አደርሳችሁ ዘሌ የኔ መልካም ዘመንህ ሁሉ ይባርክ❤❤❤❤
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 16 күн бұрын
የኔም
@mezanbahta6306
@mezanbahta6306 15 күн бұрын
በመጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን ልኡል ወንድሚ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ይገባዋል የእናትህ እንባ የጠረገ ሰው ነው ሂወቱ አሳላፎ የሰጠ ወንድምህ ነው በጣም ደስ ብለኛን እወዳችለሁ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤
@ellenihagos657
@ellenihagos657 16 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን ! የነስር አይን ልዑል ! እውነትም ልዑል ! ተመስገን ለ ቸሩ መድሃኒያለም ! ስለሁሉም ነገር ደስታችሁ ከጤናጋር ይብዛልን !
@የኮሚትታዛቢነኝ
@የኮሚትታዛቢነኝ 16 күн бұрын
ደምራ ኝ አህቴ🎉
@misrakbeyene4640
@misrakbeyene4640 16 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ❤ እግዚአብሔር በሁሉ አቅም ጉልባት ይሁናችሁ ❤❤❤
@kiyakiya8209
@kiyakiya8209 16 күн бұрын
ኡፍፍፍ ደስታዬ ሳያችሁ የወንድምነት ጥግ ያሳያቹን ሳላዳምጥ ነው ምኮምጠው ልዑል እንዴት ነው ዘሌ ጀግናዬ እናቱስ ሁላችሁም በረታችሁ ❤️❤️😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@TsejaHagos
@TsejaHagos 15 күн бұрын
ልኡሌ በጣም አምሮብሀል እንኳን ለዚህ አበቃን እ/ር ይመስገን እ/ር እደዚ እንዳማረብህ ለወግ ለመአረግ ያብቃህ
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 16 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ልኡል እንዲህ ሆኖ ስለያን ደስ ብሎነል🎉🎉ዘለለም /ዱካ ሾው ጀግነችን ኑርልን💪👍
@fatumayimam-c6n
@fatumayimam-c6n 16 күн бұрын
ልኡሌ በጣም ትልቅሠውነህ ዘሌ ይገባሀል የኛ ጀግና አልሀምዱሊላህ ልኡሌቁመህ ሥላየሁህ ደሥሥሥሥሥ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልዑሌ እግዚአብሔር ከክፊ ሁሉ ጠብቆት ስለተገኝልን በጤና ስለአየነው ዘሌም በብዙ ተባረክልኝ!!!
@alemituzewdu9955
@alemituzewdu9955 15 күн бұрын
ዘላለም ይገባሀል ልዑልም በጣም ጥሩ ሰው ነህ ማንም አያረገውም በዚህ ዘመን እራስ ወዳድ በበዛበት ዘመን
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 16 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ልዐል የምር ትልቅ ሰው ነህ ለአንተ የተባለውን ለኔ ሳይሆን ለወድሜ ዘሌ ነው የሚገባው ብለህ በዚህ ዘመን አሳልፈህ ስለሰጠህ በጣም ደስ ብሎኛል ዘሌ ይገባሀል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
@AbinetTadese-g1g
@AbinetTadese-g1g 16 күн бұрын
ዘሌ ፍቅር ልዑሌ ፍቅር እንዲሁም የሁለቱም ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ። ጀግኖቻችንን እንዲህ ስላየናቸው ደስ ብሎኛል። ለክርስትና እምነት ተከታዮች ደግሞ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
@ሙሉእራያቆቦ
@ሙሉእራያቆቦ 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🎉
@WySh-d7u
@WySh-d7u 16 күн бұрын
,በምን ቃል ልግለፃችሁ እነዜሕ ሁለት ጀግኖች አቤት እርጋታ አቤት መተሳሰብ ብቻ ፍጣሬየ የድግል ማርያም ልጅ ከናተጋ ይሁን አይለያችሁ እወዳለሁ አለሁ 😊😊😊😊💖💖
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 15 күн бұрын
ምርጥ ጉደኛ መወለድ ቆንቆ ነው ዘላለም ይገበሀል ከአላህ በታች ሰበብ ነው የሆከው ማሻአላህ ለሰጭው አላህ ይስጠው ያርብ ሉኡል ከዚህ እንኳን አበቃህ የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ያርብብ
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs 16 күн бұрын
ዘላለምና ልኡል ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አብራችሁ ለመስራትም ለመገናኘትም አበቃችሁ እግዚአቢሄር አይለያችሁ አሜን❤❤❤
@ElfuYemiru
@ElfuYemiru 16 күн бұрын
ዘሌ ይገባሀል ሲያንስህ ነውና ልዑል አስተዋይ ነህ ተባረክ ጤናህን ይስጥህ።
@AskwalGebre
@AskwalGebre 16 күн бұрын
ዘሌ ና የንስር አይንን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹ እግዚአብሔር ከፊት ከኃላ ሆኖ ይጠበቃቹ አይለየቹ
@Hanatube-jn1io
@Hanatube-jn1io 15 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ወንድማችን ዘሌ ጀግና ይገባሃል ለስጭዎችም እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቸው ነስራችን ልዑሌ እንኳን ለዚህ በቃህ ይህ ነበር የናፈቀን ወደምቶደው ስራህ ስለተመለስክ ደስስስስስስስ ብሎኛል
@ኢየሱስየዘላለምአምላክነው
@ኢየሱስየዘላለምአምላክነው 16 күн бұрын
ይገባል የገባል የሰው አምበሳ የኔ የወይን ጀግና ዘላለም ዘገየ እግዚአብሔር የዘመን የጠበቀ ከልባችን ሁልጊዜ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ክፉ ይጠበቅ እንወደሃለን
@سميرهسميره-د7ش
@سميرهسميره-د7ش 16 күн бұрын
ይገባሀን ዘላለም ዘገየ የኛጀግናወች ሞትን ተጋፍጠህ ነዉ ወንድማችነን ያተረፍክልነ በራብ ሊገሉብን ነበረ የኛአንበሳ ሙትትብለን እንወዳችሁ አለን🥰🥰🥰🥰🥰😊
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 16 күн бұрын
በትክክል ለዘላለም ይገባዋል ሕይወቱን አስይዞ የተንከራተተ ወንድምህ ነው፣ እንግዶቹ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ በሰላም ይመልሳችሁ።
@BattyMelaku
@BattyMelaku 15 күн бұрын
አንተ መልካም ሠው ዘመንህ ሁሉ ይባረክልህ ልዑል አንተም ያ የጭንቀት ግዜ አልፎ የደስታ ቀንን ስላየን እንኳን ደስስስስ አለህ
@AlemHailu-ys1fq
@AlemHailu-ys1fq 16 күн бұрын
ወድማችን የንስር አይን ማመን አቃተኝ አውነት እንደዚህ ቆመህ በማየቴ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ዘሌ ፈጣሪ ይባርክህ ዘመንህ የተባረከ ይሁንለዚህ ያበቃሀው አንተ ነህ ❤❤❤❤❤❤
@ሙሉእራያቆቦ
@ሙሉእራያቆቦ 16 күн бұрын
ልኡል ነው ስሙ ማማየ❤
@Solomon-w6c5g
@Solomon-w6c5g 16 күн бұрын
በአሁኑ ግዜ ወንድም በወንድሙ በተነሳበት ግዜ አንተ ህወትህን አስይዘህ ወንድምህን ማዳን አንተ የተለየህ ሰው ነህእድሜና ጤና ይስጥህ ዘላለም ወንድማችን
@LailaAl-e5d
@LailaAl-e5d 16 күн бұрын
Ufffffff😢አልሀምዱሊላህ ምን የማያልፍ ነገር አለ አለፍ ተመስገን ዘሌ አንተ የሠው ጥግ ❤❤❤❤ ልኡሌ የኔ መልካም በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
@WagayeKebede-m1z
@WagayeKebede-m1z 15 күн бұрын
እናንተን ብተዋወቃችሁ በጣም እደሰት ነበር ሰዉ በዚህ ዘመን እራሱን አሳልፎ የሚሰጥቀርቶ ጉዳይህእንኳን የሚያዳምጥህ በሌለበት ራሱን አሳልፎ የሰጠህ ወንድምህ ይገባዋል አይለያች ሁ ዘመናችሁ ይባረክ እባካችሁ እየተጠነቀቃችሁ ልጆቼ አደራ።
@medinanuru1711
@medinanuru1711 16 күн бұрын
ይገርማል ዘሌትለያለህህህ የምሬነውው ልኡልዬዬዬ እድሜናጤና❤❤❤❤❤
@toyba3234
@toyba3234 16 күн бұрын
ሁለት ጀግኖች በጣም ነው እምወዳችሁ ❤❤❤
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 16 күн бұрын
ዘሌ ይገባሃል ልክ ነዉ ሕይወትህ አሰልፈህ የሰጠህ ልዩ ወንድም ነህ ።ልዑል የኛ ጀግና በጣም እነደንቅሃለን ተባረክ ትልቅ ሰዉ ነህ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BetelhemAgidew
@BetelhemAgidew 14 күн бұрын
ere እልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ብሎኛል ደግመም እልልልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ሁሉንም ያደረገው ጌታ ነው ክብሩን ይሁንለት🎉🎉🎉ወንድመ ልዑል ዛሬ 👌👌👌የምርም ልዑል መስላሀል🎉ዘሌ ስላንተ መልካምነት ምንም ቃል የለኝም ቀርህ ዘመን የደስታ ይሁንልህ ደግሞ ይገባሀል🎉🎉🎉🎉🎉
@Ali-sf4vv
@Ali-sf4vv 16 күн бұрын
ዘልዬ ምርጥ ወድምነክ የገባሀል አይለያቹ በርቱልን አላህ ይጠብቃቹ እንወዳቹለን ❤❤❤
@Ethiopian-38
@Ethiopian-38 16 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አይለያቹ ወንድሞቼ ልዑል እና ዘሌ በርቱ ተበራቱ ለእውነት የቆማቹ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አትለያቹ ከጠላት ጥቃት ትጠብቃቹ
@AlexTgutema
@AlexTgutema 16 күн бұрын
ደስታቸውን በዚህ የገለፁት በለ ሀብቶች በአጭሩ በለፀጋ ነቸው ፀጋ ከለይ የምሰጥ ነው ብዙ ብር ያለቸው አሉ እነሱ ከመስጠት ይልቅ ሰውን ለማጥፋት የፈጠኑ ነቸው በአጭሩ በለሀብቶቹ የጌታ ወዳጆች ነቸው ወይን የብርሃን ልጆች ነቸው ጌታ በቡዙ ይባርካቹ ዘራቹ ይባረክ ፣
@MeseretEshetu-u8k
@MeseretEshetu-u8k 15 күн бұрын
ዘሌና ልኡል እግዚአብሔር,እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወንድም የናቱን ልጅ በሚገልበትና በሚያሳድድበት ሰአት እናተ ለኢትዮጵያ ህዝብ የቆማችሁ የአመቱ ምርጥ ሰዎች ብያቸዋለሁ
153ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በዚህ ልክ በቤተሰብ ከራማ መጠላት ይገርማል
1:41:12
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 20 М.
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
ያልተጠበቀ የበዓል ሰርፕራይዝ!!
27:26
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 64 М.
Директордын баласы / қазақша кино 2022
25:18
Киностудия Мейрам
Рет қаралды 172 М.
Месть от кутюр (2015) | Ты ведьма!
1:00
Vinogradenko
Рет қаралды 1,3 МЛН
I WANT SUMO (Shorts Version)
0:30
FilmPop
Рет қаралды 50 МЛН
COWBOY FANFICS BE LIKE 🤠
0:58
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 26 МЛН