እዳትሸነፍ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Endatishenef New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 42,299

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@beretukanMeles
@beretukanMeles 6 ай бұрын
አበጀሽ ያለችበት ሁሌም ሞቅ እዳለነው የናፈቀኝ ከዘመዶቸጋር ሰብሰብ ብሎ መጫዋት ነው ፈጣሬ አገሬችንን ሰላም አርግልን😢❤❤
@RMetica
@RMetica 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ አሜን 😢❤
@ZyinEsubalew-ht2om
@ZyinEsubalew-ht2om 6 ай бұрын
በማርያም ወደአገሪ ልገባ አራት ወር ነው የቀርኝ ና ስመጣ ላግኛችሁ ማርቆስ❤
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 6 ай бұрын
ልቴጅ ነው ሰፈሬ እነሱም እኮ ማርቆስ ናቸው ከሄድሽ ታገኛቸዋለሽ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 6 ай бұрын
ምን ታረጊላችዋለሽ ወይ ለሁሎችም አዳድ ሳምሰንግ ግድ ይልሻል 😂😂😂
@ሙሀመድረሱልአላህ
@ሙሀመድረሱልአላህ 6 ай бұрын
ለነዚህ ሁሉ አብል ስልክ
@ሙሀመድረሱልአላህ
@ሙሀመድረሱልአላህ 6 ай бұрын
​@@YordanosUtopiaእእእ እንዴት አውቅሽ ደራሴ ነሽ እንዴ😂
@Alemneh.Mulugeta
@Alemneh.Mulugeta 6 ай бұрын
Yetinew yaleshiw
@EtiopiaUae
@EtiopiaUae 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰደት ላይ ሆኜ የምታስቁኝ የምታዝናኑኝ በጣም እወዳችሀለው እሱባለው አበጀሸ ጋሸ ታዴ ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 6 ай бұрын
ዋዉ የዛሬዉ ይለያል ፈታ ዘና አዴረጋችሁኝ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር በጣም ነዉ የማዴንቃችሁ የምወዳችሁ❤❤❤❤
@MeseretDemeke-hw9wr
@MeseretDemeke-hw9wr 6 ай бұрын
እኔ በናተፍቅር ለበድ በተለይ ያየሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@_waifu-4548
@_waifu-4548 6 ай бұрын
ልጅነቴ ትዝ አለኝተጫውተን ተጫውተን መጨረሻ ላይ ጨዋታው ፈረሰ ዳቦ ተመሠ እንል ነበር አስታወሳችውኝ አጨራረሳችው😅😅😅
@saraaa3879
@saraaa3879 6 ай бұрын
ውይይይይ የዛሬው ይለያል እንዴት እንደሳኩ ሰላማችሁ ይብዛ
@3alemhh176
@3alemhh176 6 ай бұрын
አበጀሽ ስወዳት❤❤❤❤❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 6 ай бұрын
የኔውዶች እኳነደናመጣችው የምር ደብሮኝነበር አሳቃችውኝ😂😂
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 6 ай бұрын
የገረመው ተንኮል እኔ እራሱ ማን እንደሜደፋባቸው አልገመትኩም እንጂ ከሴቶቹ ላይ እንደሜደፋባቸው ጠብቄ ነበር ገረመው ቅቤ አጠጣኸኝ
@MaserteDameta-e5t
@MaserteDameta-e5t 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅gaerea,tankwoel
@RahmaRahma-d6u
@RahmaRahma-d6u 6 ай бұрын
በጣምነዉ የምወዳቺሁ❤❤❤
@Donakale-M
@Donakale-M 6 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ።በርቱ።
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 6 ай бұрын
ደስትሉ በሰላም ተገላገይ
@woldedesale2551
@woldedesale2551 6 ай бұрын
ሀገር ሰላም ኹና ቢኾን ድራማችኹ መልካም ነበር ታዲያ ምን ይኾናል እንደት ብለን እንሳቅ
@ጎጃሜዋየዘሜእህት
@ጎጃሜዋየዘሜእህት 6 ай бұрын
የኔ ምርጦች የወንዜ ፈርጦች በርቱ❤❤❤ታዴና ገሬ ኡኡ😂😂😂😂😂
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 6 ай бұрын
አበጀሽ..አቤት..የስድብ..ድግሪ..ስወድሽ
@YirgalamYitatek
@YirgalamYitatek 6 ай бұрын
በስደት አለም ሆኘ ነው የምከታተለችሁ ሰላምችሁ ብዝት ይበልልኝ ♥️♥️♥️ያየሽ እሱባአለሁ ❤❤ሃያ ታዴ ብቻ ሁላችሁንም በጣም እዎድቸዋለሁ 🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@marblegold7011
@marblegold7011 6 ай бұрын
ትንሹ ልጅ የማንኛችሁ ልጅ ነው በድራማው ሳይሆ በእውነተኛው ?
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 6 ай бұрын
ሰላም ወገኖቼ የሕፃናት ጨዋታ አመጣቹው?
@Makkah_-od1ze
@Makkah_-od1ze 6 ай бұрын
በጣም ነው ያሳቃ ችሁኝ ውዶቸ
@kokab597
@kokab597 6 ай бұрын
አበጀሽ ደርሳለች ልትወልድነኹ❤❤
@Teshagerbelayneh
@Teshagerbelayneh 6 ай бұрын
ታዴ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 6 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ እንዲ ነው ጊዜውን ማሳለፍ. ❤
@BiraraAlem
@BiraraAlem 6 ай бұрын
እደው በደስታችሁ በፍቅራችሁ ያይናበባን ስልክ
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 6 ай бұрын
ኤ አለች አበጀሽ😂😂😂😂
@bmnvbjg
@bmnvbjg 6 ай бұрын
ማነው ያሰባሰባቸው ግን? የአንድ ቤተሰብ አባልም አይመስሉም። ይመቻችሁ። እንደወረደ ስትጫወቱ ስታምሩ። አንዳንዶች ግን ያው ፍራቻም ይመስለኛል። ቃላት ትጠነቀቃላችሁ። ባይሆን እንደወረደ ቀርፆ እንዲህ ማለት እዚህ አከባቢ ትርጉሙ ብላችሁ በስተመጨረሻ በኢዲቲንግ ሊገባ ይችላል። እዳሪ በኛ አከባቢ መስክ ሲባል እዳሪ ደሞ ሰገራ ማለት ነው--
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 6 ай бұрын
እመዋ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AmanGedefaw
@AmanGedefaw 6 ай бұрын
ገረመዉ የሰበረዉን ጀበናዪተካ😍😍😍
@ethiolove2286
@ethiolove2286 6 ай бұрын
አንደኛ😂😂😂
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf 4 ай бұрын
ገረመው ጥሩ አርገሀል
@AAAA-z5o8s
@AAAA-z5o8s 6 ай бұрын
😂😂😂😂እደውሥታምሩ❤❤❤
@Amhara3K
@Amhara3K 6 ай бұрын
ገሬ የጀበናዉን እኔ እከፍላለሁ 😍😍😍
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 6 ай бұрын
ገባ ገባ በሉ❤❤❤❤❤
@kidist56
@kidist56 6 ай бұрын
አይ ይሄስ ደስም አይል። የሚያስተምር እንጂ የጨረባ ተዝካር ያሳጣችኋል።
@abebe7
@abebe7 6 ай бұрын
ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 6 ай бұрын
ልጅነቴ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@Zubaida-i1z
@Zubaida-i1z 6 ай бұрын
😂😂😂😂👏👏👏👏👍👍👍ገሬ ጎባዝ
@tigistdires9064
@tigistdires9064 6 ай бұрын
እምወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meheretlove5606
@meheretlove5606 6 ай бұрын
Betam new yemwedahu
@ባዩሼ
@ባዩሼ 6 ай бұрын
ጀበናውን እኔ ገዛለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ነገንበተስፍእንጠብቅ
@ነገንበተስፍእንጠብቅ 6 ай бұрын
ታዴ ዳቦመብላትነው የሚወደው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Alemneh.Mulugeta
@Alemneh.Mulugeta 6 ай бұрын
Tiru new
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n 6 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስትሜቹ ኑሩልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ruhama2434
@ruhama2434 6 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ገሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menelikhaile7619
@menelikhaile7619 6 ай бұрын
ወይ ዛሬ
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ 6 ай бұрын
ስታምሩ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘💋💋🦋🥀❤❤❤💖💖💖❤❤🤗🤗🤗🥰
@tigestmelke1734
@tigestmelke1734 6 ай бұрын
እበጀሽ : እመቤቴ ማርያም: በስላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ:በጣም ነው የምወድሽ
@Makkah_-od1ze
@Makkah_-od1ze 6 ай бұрын
ስታምሩ🎉🎉
@tenagnebeyene7148
@tenagnebeyene7148 6 ай бұрын
Yeyesh aweri enji
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 6 ай бұрын
ወይኔ የዛሬውማ ይለያል ❤❤❤😂😂😂😂የኔ ውቦች
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 6 ай бұрын
ሑላችሑንም ውድድድድድ😘😘😘😘
@TinsaeTemesgan
@TinsaeTemesgan 6 ай бұрын
በርቱ ውዶቸ ❤❤❤❤❤❤
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ 6 ай бұрын
ጨዋታ ነውኮ ለጀበና እንደዚህ ለምን ትሆናላችሁ አዋታችሁ መግዛት ያለም ወርቅ በጣም ተኮሳተረች
@Alemneh.Mulugeta
@Alemneh.Mulugeta 6 ай бұрын
Yetinew yale shiw
@Sara-sp2lq
@Sara-sp2lq 6 ай бұрын
ድራማውን እውነት እስከሚመስለኝ ትክክለኛውን የገጥር አናኗር ባህል የምትሰሩት እናንተ ብቻ ናችሁ
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የዛሬዉ ይለያል አቦ ብርቁንም አምጡልን
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 6 ай бұрын
በሳቅ ገደላቹኝ መጨረሻው ላይ
@Ggg-pd1cg
@Ggg-pd1cg 6 ай бұрын
ክክክክክ ደስ ስትሉ
@Fatuma155
@Fatuma155 6 ай бұрын
You guys so funny I love it😂😂😂😂😂😂😂❤
@Meron872
@Meron872 6 ай бұрын
Wudoche le setoch lela wededir ❤❤❤❤❤❤❤
@Makkah_-od1ze
@Makkah_-od1ze 6 ай бұрын
ሠላም❤❤
@HcfhFjrj
@HcfhFjrj 6 ай бұрын
የኔ አብሮ መጎበስ ምን ይሉታል ወየዉ😅😅😅😅😅😅
@MeremEshetu
@MeremEshetu 6 ай бұрын
አይናንተ ምንም ብትሰሩ ያምርባችኃል እደዚህም ፈታይባላል እኔ መዳም አንድእሳት ሙቀቱ ሌላ እሳት ኡፍፍፍአረ ሙቀቱ እደት አደረጋችሁ ቅመሞችየ😢
@እሙመኪዩቶብ
@እሙመኪዩቶብ 6 ай бұрын
😂😂😂 እመጨረሻው ላይ በሳቅ እደው እደውሪ ነው የሚያረጋችሁ😂😂😂😂
@MdSala-n9e
@MdSala-n9e 6 ай бұрын
ዬኔውዶች የደሥታየምጮች ሲከፋኝ በሰውቤት😢😢😢😢 እናተንሣይ ሁሉንም እረሣዋለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@HayyatHasha
@HayyatHasha 6 ай бұрын
ሂረ ውውውውውውውበሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
@AdeyDagnewu
@AdeyDagnewu 6 ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ስገባ የመጀመሪያ ስራዬ ከነ አበጀች መሄድ ነው 😢
@maeritube21
@maeritube21 6 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ጨረስኩት😂😂😂❤❤❤
@የለገደመለ
@የለገደመለ 6 ай бұрын
የኔ ውድችመጡመጡ❤❤😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
ልጂነቴን አስታወሳችሁኝ የኔ ውዶች ሁላችሁም ታምራላችሁ በርቱልኝ ብናው ሳይፈላ አለቀ ግን
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ውዶችየ
@madi2644
@madi2644 6 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@BirehanZenebe
@BirehanZenebe 6 ай бұрын
Yalem werken edene yemiwedat yene derbaba
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf 4 ай бұрын
አበጀሽ በተራ አውሪ ቀስ ግን ያገሬ ባህልአታጓጉ❤❤❤❤😂😂😂
@KibenashBekele
@KibenashBekele 6 ай бұрын
እናተተተ ታድላላላችችችሁሁሁሁ
@ZahraMahmood-q9x
@ZahraMahmood-q9x Ай бұрын
ግመል መሥለዉ መጡ 😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 6 ай бұрын
ታምራላቹ
@almazekaseye7172
@almazekaseye7172 6 ай бұрын
❤❤❤❤እምወዳችሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅ገረመው ክፉ
@fatomaomr
@fatomaomr 6 ай бұрын
እደዛሬስቄአላቅም
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አበጀሺ❤❤❤
@marya-fo2en
@marya-fo2en 6 ай бұрын
Medenekia bahlachinin atweklm aswotoat
@torrastiti
@torrastiti 6 ай бұрын
እረ አናዳችውኛል ያንን ድራማ ሳታስጨርሱን... እናቱ ትንገረው ምን ይሁን ምን ዘግታችውን ቀራችው ሸም ነው 😡😡😡😡
@temesgenmastewal8562
@temesgenmastewal8562 6 ай бұрын
ታደሠን ግን ለምንድን ነው ሴቱ ሁሉ ሚወደው? ሴቶችን እየጨረሠ ነው። ትዎናችሁ ግን ገራሚ ነው።
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
አያ ታዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 6 ай бұрын
ክክክክ:ሆዴቆሰለ:በሳቅ😊
@gdggg2692
@gdggg2692 6 ай бұрын
ሰላም አደራችሁ ❤🎉😂ስወዳችሁ
@atbOtibi
@atbOtibi 6 ай бұрын
እኔ ለእነሱ ተሳቅኩ ተደፋ ብየ
@ፍሬህይወትገልሞ
@ፍሬህይወትገልሞ 6 ай бұрын
0:33
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 6 ай бұрын
እኔ ብሆን ለሞራል ሲያጨበጭቡ ውሃ ነው ምሆነው በሳቅ
@YirgalamYitatek
@YirgalamYitatek 6 ай бұрын
ኤ አለች አበጀሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
እህህ😂😂😂😂
@Saranegni21
@Saranegni21 6 ай бұрын
ፀባቸዉ 😁😆😆
@zelalemasmare8816
@zelalemasmare8816 6 ай бұрын
Wereerrr
@mrn3878
@mrn3878 6 ай бұрын
💚💛❤😢😂😂😂😂😂😂👍
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 6 ай бұрын
😂😂😂ታዴ ምላስ እጅ ጉልበት የለውም
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 6 ай бұрын
አረ ዊዊዊ እሱቤ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 6 ай бұрын
Yemeteserut setatu hezeb lay tedeberalachehu ayedel.. keletamoch
@bamlakutasew2800
@bamlakutasew2800 6 ай бұрын
የዛሬዋስ ፎርጅድ ነገር ነች
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 6 ай бұрын
የኔስስቶች የአገሬ ፈርጦች 💙🤗😍 እስኪ ልታው ስትገቡ ላይክ ሰብስክራይብ እያደርጋችሁ ግቡ አይከፈልበትም በዚህኳ እናበርታታቸው ውዶችየ 🔥💙🤗😍
ያልታሰበዉ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Yaltasebew New Ethiopian Comady) 2024
23:17
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
አስነሳዉ አዲስ የገጠር ድራማ( Asinesaw New Ethiopian Dirama) 2023
14:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 133 М.
"አፍላ ወጣት" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Afila Wetat New Ethiopian Dirama 2024
27:13
ክፉ ጎረቤት ምርጥ ገራሚ አዲስ  የገጠር ድራማ(Kifu Gorebat New Ethiopian Dirama) 2024
52:49
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 62 М.
የትኛዉ አንበሳ አዲስ የገጠር ድራማ(Yetignaw Anbesa new Ethiopian Dirama) 2024
31:16
አናዳጅ ነደደ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Anadage Nedede New Ethiopian Dirama) 2024
30:43
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 62 М.
ሌጣ ነዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ( Lata Nw New Ethiopian Dirama) 2024
24:13
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 57 М.
የአርባ ቀን እድል  ገራሚ ትይንት(Yearba ken Edil Gerami Tiyint) 2024
1:22:16
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 79 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН