አዲስ መኪና ስጦታ🎉🎉በደስታ አለቀሰች

  Рет қаралды 69,458

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#couple #ethiopian #prank #eregnaye #coupleprank #yoeemy #ethiopian #dinklijoch #husbandprank #car #suprise #newcar

Пікірлер: 380
@Mklite-dx2do
@Mklite-dx2do 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ወዳች❤❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለቤታችው እንግዳ ነኝ በጣም ጎበዝ የሰው ላብ አያሰደሰተኝም አለች የኔ ምርጥ ቅዱሰ ገብርኤል ያሰብሸውን ያሳካልሸ ፍቅራችው ይመር ዳይ የማዳም ቅመም ሰብሰክረየብ እናርጋቸው
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 3 ай бұрын
💚💛❤🤝
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሺ በእዉነት የሰዉ ገንዘብ አያስፈልግም በላባችን ያገኝነዉንም ይባርክልን መድሀኒያለም💞💞💞🙏💘💘✝️✝️💘💘💘🙏
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 9 ай бұрын
ዉይ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ሀሳባችሁ ያሳካላችሁ ፍቅር ማለት እንዲ ነዉ በጣም ጥሩ ትምህርት
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
ምርጦች የልባቹን መሻት ሁሉ እመቤቴ ትሙላላቹ❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
አሜን❤️❤️🙏🙏
@hyatssa9035
@hyatssa9035 Жыл бұрын
አይዞቹ ዋናዉ ጤና ነዉ ይሳካል ሁሉም በግዜዉ የራሳቹ ትገዛላቹ❤❤❤
@Meqdesniguse283
@Meqdesniguse283 Жыл бұрын
የኔ ውዷች በርቱ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስወዳች እኮ😘😘🥰🥰
@gashawalene8436
@gashawalene8436 Жыл бұрын
የምር ምርጥ ክርስቲያን እግዚአብሔር የሚሠጠዉ ይበልጣል የሠዉ የሠዉ ነዉ ደስ ብሎኛል
@laylabourji226
@laylabourji226 Жыл бұрын
Waw
@laylabourji226
@laylabourji226 Жыл бұрын
@እምነት-ሰ1ቨ
@እምነት-ሰ1ቨ Жыл бұрын
ኩርፋሽ ሳምር አረ ገደል ይግባ ቤት መኪና ሁሉም ገደል ይግባ እመቤቴን ፍቅራችሁኮ ከቁስ በላይ ነዉ ደግሞ እዉነት ፍቅር ባለበት እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ባለበት ሁሉ አለ ገና ልጆች ናችሁ ሰርታችሁ ከዝህ የበለጠ ማድረግ ትችላላችሁ
@SiadaMohemmed
@SiadaMohemmed Жыл бұрын
የምር ሶሻል ሚድያላይ ካየሁችሁ ከብሎች በጣም ፍቅር እሩልየሆነ ፍቅርነዉ❤❤❤ያለዉ እዝህቤት
@malikabdulhakime8300
@malikabdulhakime8300 Жыл бұрын
አብሽሩ (አላህ) መኪና ቤት ሁሉንም አሟልቶ ይስጣቹ ፍቅራቹ ግን ከሁሉም ይበልጣል 💍+💍=💝
@AliOmar-ec3nm
@AliOmar-ec3nm 6 ай бұрын
❤❤🎉🎉
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
የኔ ምርጦች እንዴት እንደምወዳችሁ ❤❤❤❤እግዚአብሄር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ❤❤❤
@ortopya2796
@ortopya2796 9 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው መ.መክብብ 3፤1~~~ አይዞአችሁ በርቱ እግዚአብሔር የልባችሁን ይሙላላችሁ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ Жыл бұрын
የኔ ዉዶች ያሰባችሁትን እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ❤❤❤❤❤
@luabab6092
@luabab6092 9 ай бұрын
ከፈቶኝ ይውልና ማታ እናተ ን ሳይ ሁሉንም ነገር እረሳዋለሁ ታስቁኛላችሁ በርቱ ስወዳችሁ
@ስጠብቅሽልኑርፍቅሬ
@ስጠብቅሽልኑርፍቅሬ Жыл бұрын
ተሰርቶእማይገኘው ልጅነውና አሏህልጅለለንልጅይስጠን ልጅላላችሁ ልጆቻችሁን አሏህያሳድግላችሁ
@rahmaibrahim1283
@rahmaibrahim1283 Жыл бұрын
አሚንንንን
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ Жыл бұрын
ጀግና ሴት ❤❤❤❤ በርቱ በዚህ ሰራ ከቀጠላችሁ ያሳባችሁት ሁሉ ይሳካልችኾል❤❤❤❤
@ZertihunDana
@ZertihunDana 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ማር የሆንሽ ልጅ ነሽ በማርያም ንግግርሽ እንዴት አባቱ ደስ እንደምል የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tamiratanase
@Tamiratanase Ай бұрын
የእዉነት ሴት ነሽ የሰዉን የማትፈልግ ዉይ ዘመንሽ ይባረክ በእየሱስ ስም❤❤❤
@ፋጡማመቅደላ
@ፋጡማመቅደላ Жыл бұрын
የኔ ጀግና ዋናው ጤና ሁሉም ይደርሳል አላህ ይሰባችሁትን ያሳካላችሁ❤❤❤❤❤❤
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
የኔብሩቱ ማርያምን አነጋገርሽ ልዩ ነሽ❤❤❤❤
@ZemzemMohammed-cn8kw
@ZemzemMohammed-cn8kw 11 күн бұрын
ወዬኔ የኔ ቅመም ወላሂ እዴት እደተደስተች ወላሂ በይቱብ ቁም ነግሪ ያላቹህ እናተ ብቻ አላህ ፍቅሪቹህ ይጨምሪላቹህ ❤❤❤❤❤❤❤
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ❤❤❤❤❤
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ እኔራሱ እንዴት እንደጓጓው እስከመጨረሻ ስጠብቅ የነበረው የእውነት ገዛው ሚልቃል ነበረ ይመችሕ ወዳቹዋለሑ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ሑሉም ይሖናል አምላክ ምን ይሳነዋል ከቤት ከመኪና በላ ይኖራቹዋል❤
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Жыл бұрын
እውነትሽ ነው እማ የራስን የመሰለ ነገር የለምና እግዚያብሔር የራሳቹን ይስጣቹ
@zahrahi12UAE-st6qf
@zahrahi12UAE-st6qf 8 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ማሮች ስወዳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
የኔ ማሮች አይዙዋችሁ ሰው ጤና ከሆነ ሁሉም ይሆናል❤❤❤❤
@SenaitAmare-f4g
@SenaitAmare-f4g 7 ай бұрын
ያሰባቹሁትን እግዚአብሔር ያሳካላቹሁ ምርጥ ናቹሁ በጣም እወዳቹሁአለሁ ❤♥️♥️♥️ በርቱ ❤❤❤💕💕🥀🥀💜💜💚💚💚🩵🩵❤️❤️🌿🌿🌿♥️♥️💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹💐💐💐💐🥀🥀🥀🌺🌺
@Kaliyeman
@Kaliyeman Жыл бұрын
Tebareki yene wubi wuddddd fetari isitishi lachis yene kojo nurili be desita 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@alemdems4561
@alemdems4561 Жыл бұрын
ሁሉም በጌዜዉ ይሳካል ዋናዉ ጤናነዉ ከኛበታችስት ሰዉ አለ አድቀን ይሳካል በርቱ ተስፋ እዳቆርጡ እኛም ከጎናችሁ ነን❤❤❤ወዳችሁ አለሁ
@SHambelTesfaye-t3q
@SHambelTesfaye-t3q 4 ай бұрын
የኔ እህት መጀመሪያ ላይ የሌለ ደስታ ዉስጥ ነበረች ከደቂቃ በኋላ አስጨነካት
@ንግስቴታለፈ
@ንግስቴታለፈ Жыл бұрын
የሚገርማችሁ ሌላ ቪዲዮ እያየሁ ነበር ትቼው ወደናተ ❤❤❤አረ ታው ግን አታሳቃት የሆነ ነገር ግዛና ሰፕራይዝ አድርጋት እኔም እኮ ተበሳጨሁ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm Жыл бұрын
እኔም 😅😅
@tsehaytube5352
@tsehaytube5352 Жыл бұрын
Kkkkkkkk😂
@melatmelat1376
@melatmelat1376 Жыл бұрын
ወይኔ ሲያምሩ እኔ ያሳቀኝ የእሱዋ ነዉ ሰርቀህ ነዉ በጣም ነዉ የሳቅኩት😂😂 ኣንተ የሰራክን ይሰጥክ😅😅😂 እመቤቴ ትከተላቹ❤ዉዶቼ❤❤❤
@kiya-mu6cz
@kiya-mu6cz 2 ай бұрын
የኔ ዉዶች ያሰባችሁትን እግዝአብሔር ይፈፅምላቾ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@emoemos856
@emoemos856 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ነው ሁሉን የሚያደርገው በበረከቱ ይሙላላችሁ እናንተ በእግዚአብሔር ፍቃድ ትገዛላችሁ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
የምወዳችሁ ። እውነተኛ ትዳር ሁሌም እውነትነው ሰው ከሰራብዙነገረ ማድረግ ይችላል
@senaitworkneh9005
@senaitworkneh9005 Жыл бұрын
መልካም ሴት እርጋታሽን ስወደው ❤❤❤❤❤ በርቱ
@ስጠብቅሽልኑርፍቅሬ
@ስጠብቅሽልኑርፍቅሬ Жыл бұрын
ወይኔመጀመሪያ የምርመስሎኝ በጣምደስ አለኝ ሲከፋሽእኔምከፋኝ አይዟችሁ ሰውከሰራእኳንመኪናብዙያረጋል ጠክሩ የምፈልጉትንመሆንትችላላችሁ አሏህ የምታስቡትንይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️🙏🙏
@HiwotKebede-l9i
@HiwotKebede-l9i Жыл бұрын
ጎበዝ የኒ እህት ጠክሪ በፈጣሪ ያለሽ እምነት ደሥ ይላል ቀጥይበት እሺ ውዴ❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zenebeh
@zenebeh Жыл бұрын
ብልህሤትከጌታካሎነ አይገኝ እረጋማለትሽይበቃል ሌላአልጨምሪም ዉዴእሙቲ ፈጣሪየልብሽመሻትይሥጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሡምእዲአያረግም❤❤
@teebh7448
@teebh7448 Жыл бұрын
እውነት ነው. እግዚአብሔር ክክክልነው. አስተዋይ ነሺ እሞ. እዴት. እደምወደሺ ❤❤❤ የስው ፈላጉ የራሱን ያጠጦል
@zinetmohammed4201
@zinetmohammed4201 Жыл бұрын
ቆንጆና ጨዋ ነሽ❤❤
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ Жыл бұрын
እሙት😢😢 አይዞን ሰው ጤና ካለው ብዙ ማድረግ ይቻላል በዚህ ስራቹሁ ጠቅራቹሁ ከሰራቹሁ ቀርቶ መኪና እበስት ትከፍታላቹሁ አብሽሩ በርቱ❤❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️🙏
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
አይዛችሁ ትገዛላቸው በርቱ እና ስሩ ዋናው በፍቅር መኖር ነው ሁሉም ይመጣል❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኒደሙብዙምአልጓጓለመኪናቢትንበርሰራሁአሰባለሁገንይትጋንንአደለም
@zamzamali4110
@zamzamali4110 Жыл бұрын
ልጂቷ በጣም ቅን ልጂ ናት ትግስቷ አስተሳሰቧ ወዘተ በቅርብ ነው የተዋወኳችሁ በርቱ ጎበዝ
@SeidHassen-mm1cp
@SeidHassen-mm1cp 9 ай бұрын
ወላሂበጣምነውእምወዳቹህ👍👍👍
@hayati1954
@hayati1954 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ትገዛላቹ🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢
@wollo1630
@wollo1630 Жыл бұрын
ወላሒ አሥተዋይ ማሥት ሠቶሐል ፈጣሪሕን አመሥግን👌
@RomanAliy
@RomanAliy Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እማ ዋናው ፍቅርና ጤና ካለ ሁሉንም ነገር ማድረግ ትችላላችሁ
@ShewetuShewetu
@ShewetuShewetu Күн бұрын
ቀጥይበት እሺ በጣም የምወዳቹህ
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 9 ай бұрын
የሰዉ ገዘብ የሰዉ ነዉ ፍቅር በገዘብ አይገዛም ምርጥ ልጅ ነሽ የኔማር ጤና ካለ ሁሉም ቡጌዜ ይሆናል 🙏 ምር ሰዉ እምወዳችሑ ነጉር ሁሉም ኑሩልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Roukiya-l7w
@Roukiya-l7w 9 ай бұрын
ፍቅራችሁ ያብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Жыл бұрын
አብሺር ጤና እና መተሰሰብከለሁሉም ነገርይሆነልአብሺር በርቱ ትገዘለችሁ
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
Gozi emuyeee serat yemtel habtaa wana tene ene fiker new😘😘😘😘😘😘
@hayatkk2728
@hayatkk2728 Жыл бұрын
በጣም መርጥ ጠንዱች wellahi sewdchahu ❤❤❤❤❤
@زينب-ح8ي6ح
@زينب-ح8ي6ح Ай бұрын
የኔውዶች ያሣባችሁትን ያሣካላችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💘💘💘💘💘💘💜💜💜💜💜💜💜💜💜💞💞💞💞💞
@aeeazz6909
@aeeazz6909 9 ай бұрын
እናተ ልጆች ሱስ ሆናችሁብኝ እዴ ተከታታይ ድራማ የማያቹ ❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
እንደኔ ነሽ😂😂ቲጂጋ ከቀረቡ በኃላ ቤታቸዉን እያሰስኩት ነዉ😂
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 9 ай бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ❤❤❤የወድ አቆም ያለህ
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Жыл бұрын
በእውነት አድናቂሽነኝ እህት አለም የሰው ገብዘብ ጥሩ አይደለም እኔም ብሆን የሚል ስሜት ይሰማታል እኮ ወይ አለማመዛዘን
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
ጉርም ነው አስተሳሰቦ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ የሰው ገንዘብ እሳት ነው
@Rukeya-y6p
@Rukeya-y6p 11 ай бұрын
ምርጥ ነሺእዉነትተመቸሺኝ ይሆ ሂወት አኔ ገጥሞኝ ያንችን አይነት ባሌ ፈትቸዎሐሁ
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
እሙ ዘሬ ጎብዘሸል አልማታሽም ምን አበቱ ትገዘለቹ ዋነ ጤነ ነዉ፡፡
@גאנטטפריה
@גאנטטפריה 7 ай бұрын
ያሰባችሁትን ያሳካላቹክ ምርጦች ❤❤
@sasjjbxnxnxjxj951
@sasjjbxnxnxjxj951 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ተገተሻል ባለፈው አጨርጪረሽውቆ እብሽሩ አላህ ህልማችሁን ያሳኮላችሁ
@MeklitBeIete3997
@MeklitBeIete3997 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ጎበዝነሽ አመለካከትሽ👍👍👍😊
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 7 ай бұрын
ትክክይቻላልየኔማር ሰርቷያገኚትነውደስየሚለው❤❤🎉🎉
@Roukiya-l7w
@Roukiya-l7w 9 ай бұрын
ከፍቅር ቁሳቁስ ማስበለጥህ ትንሽ አይከብድም 😢😢😢😢😢😢
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Жыл бұрын
አይዟችሁ ዋናዉ ጤናና የናተ ፍቅር ይበልጣል ሁሉም ነገር ይሣካል አብሽር❤❤
@ሀገሬTube-h7q
@ሀገሬTube-h7q Жыл бұрын
ቆንጆ አላላም ተው እንጅ 😂😂 እኛ ሴቶችዬ የመኪና ነገር አይሆንልንም ምነው ጃል ምን ይሻለናል ቆይ😂😂😂 🙈🙈🙈🙈
@Werkye-s3g
@Werkye-s3g Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube Жыл бұрын
Azoshe yehonake wede Adeqena tegeshaleshe Serachuna fexari yebarikelachu sewa kesera yasebebeti yederisa❤❤❤
@Almaz-m7p
@Almaz-m7p 7 ай бұрын
የኔ ውዶች ስዎዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያለ ቀን እዉነት ነዉ 🙏
@salamyotube5621
@salamyotube5621 Жыл бұрын
የኔ ጃግና ነሺ ዋና ጤነዉ
@አብርሽ-ቘ3ሰ
@አብርሽ-ቘ3ሰ 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋውሚስትህንአጥብቅ
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
በል እራስህን መኪና አደርገህ እዘል አሳየን😂😂😂😂😅
@ተክለሀይማኖትአባቴ24
@ተክለሀይማኖትአባቴ24 8 ай бұрын
የልባቹሁን መሻት ሁሉፈጣሪ የፈፅምላቹህ❤
@ገጠሬውሚዲያ
@ገጠሬውሚዲያ 8 ай бұрын
የዝች ልጅ ፀባይ ይገርማል የተረጋጋች
@yoyo-j9p2f
@yoyo-j9p2f 8 ай бұрын
እንዳትወርጂ😂😂😂😂 የኔናት❤❤❤❤❤
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ 10 ай бұрын
😢እኔ ልዘንብሽ ያኔ እበ ይፍሳሲ ማሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጨወ ልጅ አፍወ ማጥፎ ነጋር አዮጣም አለህ ያራሰቻዉ ይስጣቹ ያለ ያራብ💓💓💓💓
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ሰራልሽ እሰይ ብድር የማይመልስ አይወለድ😅😅😅 ዮኒ ጎበዝ ፕራንኩ እንዳለ ሆኖም ከመኪና ቤት ይቀድማል የኔዋ አትሸወጂ መኪና በቀጣይ በተለይ ለኛ ለሴቶች ቤት ግድ ነው የቤት ክራይ ኡፍፍፍፍፍፍ ያማርራል ሰው አበዛቹ ወሃ አባከናቹ አረ ስንቱ😪😪😪😪
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
እውነት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️
@GelaneAlemu-s6j
@GelaneAlemu-s6j 2 ай бұрын
በምን ቃል ልግለፀችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@seblaberket6735
@seblaberket6735 Жыл бұрын
ወው ጀግነ ነሽ የሰው ሀቅ ጥሩ እንደልሆነ አስተምረሸል❤❤❤❤❤ ስወደቹ
@Sifenmilakoo
@Sifenmilakoo 7 ай бұрын
Yene konjo tgstshn wededkut egzbher fikrachun ybarklachu
@tegesmir1757
@tegesmir1757 Жыл бұрын
የኒ ዉዶች ያሳባችሁት ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterbalchagudeta3609
@asterbalchagudeta3609 9 ай бұрын
የኔ አኩራፊ ሲያምርብሽ ፍቅር ነሽ
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Жыл бұрын
የኔ ውድ አስደበርካት አይዞሽ ጌታ ይረዳቸዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የመልስ ምት እጠብቃለን ዝም እዳትይው😂😂😂😂😂😂😂😂 ቀበቶ አስራ አረፈቹ😂😂😂😂😂😂
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@anechadi-kn7gi
@anechadi-kn7gi Жыл бұрын
ፈጣሪ የልባችዉን መሸትይምልላችዉ
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 Жыл бұрын
ትንሿልይ የምትነጋገረው ፎሎ ፎሎ የምትለዋን ትመሥላለች😂
@hayatmuhammed8094
@hayatmuhammed8094 9 ай бұрын
አብሽሩ ትገዛላችሁ ጠክራችሁ ስሩ
@HadasCom
@HadasCom 2 ай бұрын
የኔ ማርቹ😢🎉❤
@asagedtegenu5898
@asagedtegenu5898 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ብር አለህ እደ
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
ጎበዝነሺ ከምር❤❤ እናሳድጋቸዉና ቤት ይግዙ ❤❤
@ZenebuShiemels
@ZenebuShiemels 9 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤❤ጀግና ሴት
@Súsûbíñtñãssr
@Súsûbíñtñãssr 7 ай бұрын
ስታምሩ❤
@Shc-d9z
@Shc-d9z 8 ай бұрын
ኡፍ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
@ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
@ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ 7 ай бұрын
የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistAyeleEmu
@TigistAyeleEmu 11 ай бұрын
Ufff endnant yemwedwe yelm setasknu fetari rejem edma yestchu
@HayiliyeSaboqaa
@HayiliyeSaboqaa 9 ай бұрын
ዉዶች ደስ ስትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hikmahikma5133
@hikmahikma5133 Жыл бұрын
የምር መስሎኝ ነበር መጀመሪያ😂😂😂😂❤❤❤ በርቱ
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 1,5 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 29 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 18 МЛН
🦋ብሩክና ሀይሚ ተጣሉ ላስከፋቹ አልፈልግም😱😱
20:41
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 154 М.
ፍቅር በፍቅር😂🌸
5:30
ሚያ ቻናል
Рет қаралды 3,2 М.
ተመልሰህ እንዳትመጣ አለችኝ …….
18:05
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 116 М.
Emy ቀናች ቀወጠችው !! አለቀሰች😡
26:22
YOE & EMY
Рет қаралды 134 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 1,5 МЛН