No video

በእንቅልፍ ልቤ እየዘለልኩ አስደነገጥኳት

  Рет қаралды 50,196

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#yoeemy #couple #new#ethiopian #bestpranks #prank #ethiopianprank #seifuonebs #coupleprank #viral #video #habesha #ethiopia #prank #prankvideo #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #habeshaprank #cute couple#eregnaye #besintu_sitcom #besintu

Пікірлер: 681
@aeeazz6909
@aeeazz6909 7 ай бұрын
በፍቅር እየሳሳሁ የማያቹ ነገርስ የምር ደቂቃው ያጥረረብኛል ቶለ ቶለ ኑ ስወዳቹ❤
@user-sk5rl2zw7l
@user-sk5rl2zw7l 7 ай бұрын
እኔስ❤❤❤
@MehratJesus
@MehratJesus 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊😊😊​@@user-sk5rl2zw7l
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Ай бұрын
💚💛❤🤛
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ በድንጋጤ ቀኗ ሳይደርስ እንዳቶልድ 😂😂😂በጣም ነዉ የምወዳችሁ አሞኝ ተኝቼ ነዉ የማያችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢❤❤❤
@adenategene101
@adenategene101 7 ай бұрын
Egzyabheir ymarshi
@user-sb9qs9vv9l
@user-sb9qs9vv9l 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እመብርሀን ታስብሽ ታስበን
@aahh5158
@aahh5158 7 ай бұрын
አይዞሽ እመቤቴ ማርያም ታስብሽ❤
@SaadSq-yl6uo
@SaadSq-yl6uo 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@user-uo1xm6km8g
@user-uo1xm6km8g 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወላሂ በሳቅ እሱ ሳሆን እሱዋናት ብንን ብላ ሀረካቱን ትመለከታለይ ዝብላ በስት ጊዜየ ዛሬ ፈገግ አልኩ ይመቻችሁ የኔ እናት እርግዝና እቅልፍ እቅልፍ ይላል ትተኛ በል ቁርሱዋንም ቆጆ ፍርፍር ሰርተህ አብላት❤❤❤
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 7 ай бұрын
ወይኔ እምነቷ ላይ ያላት አቋምን ስወድላት በሰላም ሁለት ታድርግሽ ጭንቅ አሟላጇ ደስ ትላላቹ አይለያቹ❤
@momo9071
@momo9071 7 ай бұрын
አረ እርጉዝ ናት አታስደንግጣት;ጥሩ አይደለም በሌሊቱ
@user-nm6sy3qk8l
@user-nm6sy3qk8l 6 ай бұрын
ኧረ ግንስትደነግጥ ጥሩአደለም ወንድሜዮናስ
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 7 ай бұрын
ዋው የዛሬው ደግሞ ደስ የሚል የሚገርም ፕራንክ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ
@user-jf4yt1wf5s
@user-jf4yt1wf5s 7 ай бұрын
😂😂
@rahmatmuhamed8529
@rahmatmuhamed8529 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@fanoshailu2495
@fanoshailu2495 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Akielsa
@Akielsa 7 ай бұрын
ይቺ ልጅ በድንጋጤ አንድ ነገር ትሁንና መጥቼ ነው ምፈነክትክ😂😂
@kopreesa8674
@kopreesa8674 7 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ ❤❤❤በስመአም በል አለች ጎበዝ ሚስት በሰላም ተገላገይ እናት❤❤
@user-ne7nd5od6k
@user-ne7nd5od6k 7 ай бұрын
ወይኔ ገና መግቢያውን ሳየው በሳቅ ፈርስኩ😂 ግን ይሄን ያክል ለምድን ነው የምወዳችሁ በማያልቀ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሗለሁ ❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 ай бұрын
እደት እደሳኩ 😂😂😂😂 የኔ ናት ተዉ ነፍሰጡር ስለ ሆነች እዳደነግጥብህ❤❤❤❤
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 7 ай бұрын
😂😂😂😂እኔ በሳቅ ሞትኩ ግን የሀበሻ ወንዶች ሚስቶቻችሁ ካረገዙ በኋላ የሚመጣላችሁ ፕራክ እነሱን የሚያስጨንቅ 😊ኧረ ተዉ😂😂
@rahelwondimu5352
@rahelwondimu5352 7 ай бұрын
እረ እርጉዝናት ድንጋጤ ጥሩ አይደለም እንደዚህ አይነት ቀልድ ይቅርብህ ❤❤❤❤❤
@user-fk5qu1bt1u
@user-fk5qu1bt1u 7 ай бұрын
ማን ነው እንደኔ 👍 በመጀመራ የሚየካ
@zinetmuhamedimam222
@zinetmuhamedimam222 7 ай бұрын
በሳቅ ነዉ የሞትኩት 😂😂😂😂ይሔ የለሊት ፕራንክ አንድግዜ እንደዝህ ያደረካት ፕራንክ ወላሒ ደጋግሜ አየዋለሁ ዛሬ ድረስ ነይ ዉሸቴን ነዉ ስትላት አልማጣም ያለችበት ሁሌም ያስቀኛል😂😂😂
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 7 ай бұрын
እሙ የኔ ቢጤ 9ወር ሙሉ ተኝቸ ነው የወለድኩት አቤት የተኛሀት እቅልፍ ሌት እሰከ ቀን ❤❤❤❤❤ የጠጣሁት ቡና የበላሁት ቃሪያ አጠይቁኝ😂😂😂አይጣል ያቀን ናፈቀኝ ❤❤
@emufrdowesyoutube5922
@emufrdowesyoutube5922 7 ай бұрын
ማሻአላህ መታደል ነው እኔ ወላሂ እቅልፍ አያስተኛኝ አዪስበላኝ ሁሉ ነገር ሽታ ይረብሸኛል ብቻ አልሀምድሊላ በስቃይ 9 ወር ሞላኝ በሰላም ወለድኩ እጅ እጅግ ስቃይ ነበረ
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 7 ай бұрын
የወለዳችሁ እንደዚህ ተረዳዱ🍹🍹🍹
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 7 ай бұрын
አረ እነዚህ ጥንዶች በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂ወይኔ😂😂😂😂😂ወላሂ ስታሳዝን ግራ ገባት😂😂😂😂
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 7 ай бұрын
በርቱ ጎበዞች ጉዞ ወደ መቶ ሺ😂❤ ከአባይ ቲቭ ነው ያየኋችሁ ከዛ ወዲህ ወደኋላ ተመልሼ ቪድዮቻችሁን እያየሁ እስቃለሁ 😂 በርቱልን
@lyela222-zy1ux
@lyela222-zy1ux 7 ай бұрын
_ክክክ ስትራገጥ የአህያ ስጋ የበላህ ነው የሚመስለው ለማንኛውም ይመቻችሁ የኔ ቆንጆ በሰላም ወልዶ ለመሳም ያብቃሽ ድክም ብሏታል_
@user-tv5ww1wb2h
@user-tv5ww1wb2h 7 ай бұрын
የኔ መደናገጥ ምን የምሉት ነው ፈጣሪ ሆይ ከሁን አሁን በእግር ምታት ብዬ ደነገጥኩ 😢😢😢😢😢😢
@UmuEmane
@UmuEmane 7 ай бұрын
ለነፈሠጡር ፐራክ የምቱሉትነገር ጡሩአይደለም ይቅርብህ ወንዲሜ። 🤔🥰🥰🥰
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 7 ай бұрын
እንኳን ነቃሺበት የኔ ማር ለእምነታችሁ ያላችሁ ቦታ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ የኔ ስሰቶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-mr7xk7ob6s
@user-mr7xk7ob6s 7 ай бұрын
እምነታችሁ ላይ በጣም ጎበዝ ናችሁ ከዚህ የተሻለ ጠንካራ ልጆች ሁኑ በጣም ነው የምወዳችሁ ሃይለያችሁ❤
@HalaNogosh
@HalaNogosh 7 ай бұрын
እቁ ባለ ማሀተቦች ዉዶች❤
@user-fq3qm9js6q
@user-fq3qm9js6q 6 ай бұрын
እዉይ እዉይ እዉይ ደስትሉ እመቤቴ ትጠብቃችሁ እኔም እንደዝህ ሰዉ ማድረሀግ እወዳለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hayatgebeye8491
@hayatgebeye8491 7 ай бұрын
ወይኔየምክክርም ቢሆን ያሥቃል ምክኒያቱም ማብራት ለቃችሁ ነዉ እዴ እምተኙት
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 7 ай бұрын
እርጉዝ ስለሆነች በእንቅልፍ ሰዓት አታስደግጣት ለልጁ ጥሩ አይደለም ይባላል 😂
@user-xu4un7tg2m
@user-xu4un7tg2m 7 ай бұрын
አረ በሳቅ😂😂😂😂ደሞ ስታማትብ ደስ ስትል
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እደትዘናእዳረጋችሁኝ የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂የኔውዶች ኑሩልኝ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤
@mbet1840
@mbet1840 7 ай бұрын
አታስደግጣት ለርጉዝ ሴት ጥሩ አይደለም❤❤
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 7 ай бұрын
የኔ አባት እርግዝና እኮ እንቅል እንቅልፍ ነው የሚል በማርያም ተዋት ትተኛ
@meronarefayen8230
@meronarefayen8230 7 ай бұрын
ማርያምን በሳቅ ነው የሞትኩት 😂😂😂😂😂ተው ተውው ተው ሲል በተለይ አልቻልኩም 😂😂😂😂😂😂😂😂😘😍
@ajibajib7989
@ajibajib7989 7 ай бұрын
😅😅😅😅
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@ahmadalmhifer7599
@ahmadalmhifer7599 7 ай бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩ ከምር ዉይ እምነታችሁ ደስ ሲል በመቤቴ በሰላም ዉለጂ
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 6 ай бұрын
የእግረ መገድ ዉስዳት ብዙ አትተኝ እረጉዝዬ ብድረሺን በቅረቡ መልሺ
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 7 ай бұрын
አኔ አንደና ነኝ ዛሬ አልቀደማችሁኝም ኮሜት 😂 ውዶቼ ስወዳችሁ እኮ❤ ግን ቶሎቶሎ ልቀቁ ሲስ ነው ያረጋችሁኝ የመዳምን ስራ ትቼ የማያችሁስ ነገር
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk 7 ай бұрын
በጣም ነው ያሳከኝ 😂😂😂😂ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 7 ай бұрын
እርጉዝ ነች ፕራንክ እሷ ብቻ ነች የተፈቀደላት ድጋሜ ፕራንክ እዳታደርጋት
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 7 ай бұрын
አቦ ሱስ ሆናችሁብኝ ጌታን በጣምም ነዉ የምወዳችሁ ጌታ ምስክሪ 🎉🎉🎉🎉
@etenesh8056
@etenesh8056 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ ዮኔ ተዋት ትተኛበት❤❤❤ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewdie6297
@tewdie6297 7 ай бұрын
እር አንተሰ ልሳቅ ወይሰ ልብሴን ልተኩሰ ጭራሸ አማትበሸ ተኝ አላለም😂😂😂😂
@AdmiringApron-qs5re
@AdmiringApron-qs5re 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ እርጋታችሁ እመቤት በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ ዮኔ በጣም ነው ያሳቀከኝ😂😂😂
@UmuYusra-kn3vl
@UmuYusra-kn3vl 7 ай бұрын
😂😂😂😂አሳቃችሁኝ ውዶቸ የርግዝና እቅልፍ አይጠገብም ሆድሲገፋነውጂ መተኛት አይመችም እኔብስዴት ነበር ልጄን የወለድኩት ከባድነበር የመዳምስራጋ ምጤእስኪመጣነበር 😢የሰራሁት ኢጃዛ ቤት እዳልሄድ የመኖሬ ፍቃድ ስለሌለኝ ፈራሁ እዳልያዝ 😢 ብቻ አሉሀምዱሊላ ሁሉም አለፈ ቆጂዬ ሴትልጂ ወለድኩ
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላ
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ❤
@edengetahun7093
@edengetahun7093 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰የኔ ጠንካራ እህት ❤️❤️💜💜
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 7 ай бұрын
የዉነት ሱስ ነዉ የያዘን ኮሜተሮች😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ስወዳቸ ህ ግን የለሊቱ ትንሽ ይከብዳል ለልጂቷ ድንጋጤ ግም ነዉ
@zebibazebu2367
@zebibazebu2367 7 ай бұрын
የእርግዝናው ድካም ነው የሚያስተኛት ❤❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 ай бұрын
ለቤቱ አዲስ ነኝ ደስ ስትሉ ማሻአላህ አቤት የልጁ ቁንጅና👍👍👍👍
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 6 ай бұрын
እኔስ ብትይ ዞሬ ዞሬ ነው ማያቸው ሲያስቀኑ😢😢😂😂❤❤❤
@LailaLaila-fw2xt
@LailaLaila-fw2xt 7 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ የመልስ ምት ይላል ዮንሻ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔእናት አሳዘሽኝ😢😂
@user-jz7dx6kr9s
@user-jz7dx6kr9s 7 ай бұрын
በጣም ነው እምወዶችሁ❤❤ወንዶሜን መስይ ተው ብራክ አታሪጋት ነፍሰጡር ብራክ አይደረግም ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉዶችየ
@ksaksa3260
@ksaksa3260 7 ай бұрын
ማነው እኔደኔ በሳቅ የወደቀ😁😁😁😁😁😁😁ሁለተኛ እዳይለመድህ ጡሩ አደለም እርጉዝ እንደዚህ አይነት ፕራክ🙏
@hophad3783
@hophad3783 7 ай бұрын
መገን አንተ ተፋታት በቃ ልጅቱ እንደ ጂን በለልት ተያያዝካት😮❤❤❤❤
@HelenMeresa-om5bm
@HelenMeresa-om5bm 7 ай бұрын
ኧረ 100k እናስገባቸው እስከ ምትወልድ ድረስ ሰብራይዝ እናድርጋቸው ከምር🤲😘
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 7 ай бұрын
የኔ ውዶች ሳቅኮ እዚህ ቤት ሞልቷል እመ ብርሀን ትቅረብሽ ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሔ ማህጸን ልጂሽን በሰላም ያስታቅፍሽ ወይኔ ግን በሳቅ ነው የምትገድሉን እንወዳችሗለን ❤
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 7 ай бұрын
ኧረ ወይኔ የት ነዉ ግን ምታመጣዉ ሃሳብን ወንድም ኧረ በሳቅ ልፈነዳነኝ🤣🤣🤣🤣👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@Aberumusgun12345
@Aberumusgun12345 7 ай бұрын
በራያ ባህል ልብስ አንድ የሁነ ቪድዮ ስሩልን ስወዳቹ❤❤❤❤❤
@user-bu8wz7vk6g
@user-bu8wz7vk6g 7 ай бұрын
አረ ግፍ ነው የኔ እናት እርጉዝ አኮ ናት አታስደንገጣት
@mikdeskidena1294
@mikdeskidena1294 7 ай бұрын
ኳስ የምትጨዋት አላለችም እኔ ሞትሁ በሳቅ ከብት የሚጠብቅ ነው እኮ የሚመስለው ተው ተው ሲል😂😂😂😂😂😂😂😂
@gxg5660
@gxg5660 7 ай бұрын
ተው ተው ተመችቶኛል በስመአብ በሌሊቱ የሳኩት ሳቅ እመብርሃን ትቅረብሽ እህታለሜ❤❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 7 ай бұрын
አረ እርጉዝ ናት አታስደንግጣት ጥሩ አይደለም ❤❤❤😂😂በጣም የምወዳችሁ 😅😅😅😅
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 7 ай бұрын
ገና መጀመሪያውን ሳይ ነው በሳቅ የሞትኩት😂😂
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 6 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ተው አፊጫኤ አላለም ኡፉፉፉ ይመችክ 😂😂😂😂እሷ ግን አሳዘነችኝ በድንጋጤ ጊዜዎ ሳይደርስ እዳትወወልድ ፈራሑ😂😂😂😂😂😂ሞትኩ😂😂😂
@GigHf-yo9kh
@GigHf-yo9kh 6 ай бұрын
ኣልስቅም ብየ ነበር ግን ኣልቻሉኩው 😂😂😂😂😂😂ወልዳቹ ለማቀፍ ያብቃቹ ❤👏የኔ ማሮች ስወዳቹ ፍቅራቹ ብዝት ይበለልኝ❤❤❤
@meramesetea3630
@meramesetea3630 7 ай бұрын
አይ ትትኛብት ተዋት አትርብሽ 😂😂😂 እሙ❤❤❤
@saeid-mn9fb
@saeid-mn9fb 7 ай бұрын
ክክክ በሳቅ ተፈራገጠባትኮ ሳቁ አቋረጠው እርጉዝነች እረ ተጠንቀቅ እዳትመታት ስወዳችሁ ❤❤😂😂😂😂😂
@natuwinta
@natuwinta 7 ай бұрын
እኛም ጋር ጎራ በሉ የYoe&emy ቤተሰቦች
@awlaw6688
@awlaw6688 7 ай бұрын
አታስዳንግጥብን እሩጉዝ ነት ዬኔ ማር አላህ ባሳላም ላሁላት ያርግሽ❤❤❤❤❤
@altg3558
@altg3558 7 ай бұрын
ውይ ደስ ስትሉ የኔውዶች እመቤቴ ትጠብቃችሁ እናተን ሳይ አገሬ ገብቸ ከባሌጋ እምኖርበት ቀን ይናፍቀኛል❤❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@weshifoge
@weshifoge 6 ай бұрын
kehulum prankochh yehe nw yetemechegn demo yemejemeriyaye comment slehone like argelegn
@sojoob9j880
@sojoob9j880 7 ай бұрын
እኔ እራሱ አውቀህ እንደሆነ እያወኩ እንዴት እንደፈራሁ 😂😂እሙ የኔ ምስኪን 😂😂ስታሳዝን ዮኒ እናገኝሀለን አንድቀን አንተንም 😅😅
@ahmedyesuf2925
@ahmedyesuf2925 7 ай бұрын
አያቅበት ምነው በሳቅ ገደከኝ ግን የሶ አስተያየት😂😂😂😂😂
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ኧረ ወየሁ ተዉ ተዉ አላለም ኧረ ሆዴ ቆሰለ በዚሕ ለሊት😂😂😂 ማርያምን ከለሊቱ 9 ሰአት ነዉ ያየሁት ታፍኝ ሞኩ በሳቅ ቀንኮን ቢሆን ጩሔ ስስቅ ይወጣልኝ ነበር😂😂
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 7 ай бұрын
ለእየብቻ ለምን ትለብሳላቹሁ ወይስ በእርግዝና ሰዓት አይቻልም ነው 🤭😂😂
@zinetabdu1035
@zinetabdu1035 7 ай бұрын
ኧረ አታስደግጣት ሚስኪንዋ ታሳዝነኛለች ❤ የተንኮል ጥግ ቆይ እሷም ትሰራልሀለች የመልስ ምት ጠብቅ ዝምብለህ 😂😂
@sarahabeshawit5508
@sarahabeshawit5508 7 ай бұрын
ወይኔ እንዴት እንዳሳከኝ በጌ😅😂 ደሞ ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ብዝት ያርግልኝ❤😊
@user-kw6ks5cf1o
@user-kw6ks5cf1o 7 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ ትደነግጣለች እንዴህ አይነት ብራክ ይቅራብህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dw1dg1el5j
@user-dw1dg1el5j 7 ай бұрын
ልጂቷ ግን ጀግናነቺ ማሬ ፍቅሬ ውዴ ትላለይዴ እግዚአብሔር ጨነቀኚኮ ፈርቸ 😂😂 እኔ ቢሆን በሩን ከፍቸ እወጣለሁ ወይም እጮሀለሁ ወይም አደየ በጥፉ እለዋለሁ 😂😂😂 እዴ የምን ፍቅሬ ማሬ ሣላደቅሺ አላልፍም አተግን ምን አሥበህነው አለቀኗ ምጧን ልታመጣው ነውዴ 😂😂😂
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 7 ай бұрын
ኳስ የምትጫወት ነው የምመሥለው አላለችም ኪኪ የመረብ ነው የግር ኳስ 😂😂እሙ መልሥ እጠብቃለን😂
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 7 ай бұрын
እረ ወይኔ በሳቅ ሞትሁ የኔ ውዶቺ ይለያል የዛሬው😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yl2qb1xs4k
@user-yl2qb1xs4k 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂የመዳም ኩሽና የፈረደበት በሳቅ የለሁም😂😂
@user-ps6re4dq7f
@user-ps6re4dq7f 7 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ለቤታችሁ አዲስ ነኝ አባይ ሚዲያላይ አይቻችሁ፡ነው ሰብስክራይቭያረኳችሁ ግን በጣም ነው የወደድኳችሁ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@AladanhAldnah
@AladanhAldnah 7 ай бұрын
እርጉዝ ሴት አታስደንግጣት ተው ልጁ በሆድዋ እየተንከባለለ አንተ ትፈነጥዛለህ እንዴ ❤
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g 7 ай бұрын
ወየው በሳቅ መሞቴ ነው ስወዳቹ😂😂😂😂❤❤❤
@Mahi1630
@Mahi1630 7 ай бұрын
የእግሩ አነሳስ አረበሳቅ ሞትኩ የኔማር እንደኔ እሙን የሚወዳት
@user-fk5qu1bt1u
@user-fk5qu1bt1u 7 ай бұрын
ኣንደኛ ነኝ ዋው😅 የበፊቱን እያየው ኣልገባልኝ❤😂
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 7 ай бұрын
ስትተኝ ቀለብት አትልበሽ እህቴ እርጉዝ ነሽ ስውነትሽ ይጨምራል ለደም ዝውውር አዳጋች ነው በተቻለሽ መጥን እራስሽን ስትተኝ ዝና ማርግ አለብሽ እሺ
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 7 ай бұрын
ኤርሜዬ❤ በጣም ጠንካራነሺ በእምነትሺ በርችልን በስመአብ በል ስትይ በጣም ደስ ትያለሺ
@samrikane6551
@samrikane6551 7 ай бұрын
ደብሮኝ ነበር በሳቅ ሞት 😂😂😂😂😂😂
@user-dl9tr2dm7o
@user-dl9tr2dm7o 7 ай бұрын
የምረ ኡስሀ ኡሩግዚነት እንድዚ አዪደረግም
@susuhabeshawit
@susuhabeshawit 7 ай бұрын
ባሉካው ስነስራአት አሁን እርጉዝ ስለሆነች አታስደግጣት በተረፈ እወዳችኋለሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ግን እባዬ እስከሚወርድ ነውየሳኩት
@mesumasu125
@mesumasu125 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ❤️❤️❤️
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 7 ай бұрын
ግን ነፍሰጡር መሆኗን አትርሳ በጣም መደንገጥ የለባትም
@ZuzuAman
@ZuzuAman 7 ай бұрын
ወላሂ ደብሮኝ ነበር አሰሪዬ አናዳኝ ቀላል ፈታ አላረጋቹኝም 😂በርጉ
@bettyskincare19
@bettyskincare19 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቪዲዪ ነዉ ያዝናናል። የኔንም አዲሱን በቤት ዉስጥ መዘጋጀት ስለሚችልበት የቆዳ ዉበት መጠበቂያ የሚያስተምረዉን የዪቲቤ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለዉ። 😊😊😊
@bizuneshturuneh-xk4fe
@bizuneshturuneh-xk4fe 7 ай бұрын
ወይኔ አፍጫዬ ተው ኧረ😂😂ስንቱ በሳቅ😂😂😂😂😂 ምትኩ😂😂😂😂😂
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-it1fc4oh7j
@user-it1fc4oh7j 7 ай бұрын
በስመአብ እደት እደሳኩኝ አጠይቁኝ
@user-rw4of3ky2p
@user-rw4of3ky2p 7 ай бұрын
አረ ልጇ እደዮጣ ፈረዉ እስከምቶልድ ድረስ ምያስደናግጥ ፕረክ አታርገት በናት የምር ድንገጤ ካበድ ነዉ😢😂😂😂😂😂😂😂 ታዉ ታዉ ታዉ አለላም😂😂😂😂
@AschalechDari
@AschalechDari 7 ай бұрын
እናተ ሰዉች ሰራ ልሰራበት ፍቅር አታሲዙኛ 😂😂😂😂❤❤❤❤ ማሪያምን በጣም ነዉ የም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@fahedali632
@fahedali632 7 ай бұрын
እርሞትኩየዛሬውይለያል😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 7 ай бұрын
አሳዘነችኝ ወላሂ የኔ እህት ደክመሻል በሠላም ይፈርጅሽ❤❤❤
@user-gu7bg8bt8u
@user-gu7bg8bt8u 5 ай бұрын
ወላሂ ሰወዳችዉ🌺🌺🌺🌺
@user-zl8ll8vo2l
@user-zl8ll8vo2l 7 ай бұрын
እውነት በጣም ደስ እምትሉኝ ነገርስ ደብሮኝ ነበር እናተን ሳይ ፈታ እላለሁ 😂😂❤❤
@FatmaKh-dz8kk
@FatmaKh-dz8kk 6 ай бұрын
ሚሥኪንአርባክህለሴትልጅይህንያከልሥቃይአር❤
@brtukankasa2250
@brtukankasa2250 7 ай бұрын
እረ ተዉ አታስደግጣት ጥሩአይደለም የኔ እናት በዛላይ ሰአቱአይደለም
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 7 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ 😂😂ይች ልጅ ያለ ቀኗ መውለዷ ነው በቃ በዚህ አይነት ክክክክ
ቀለበቴ ጠፋብኝ 😳 #yoeemy #prank #couple
17:54
YOE & EMY
Рет қаралды 53 М.
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Brawl Stars
Рет қаралды 24 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 39 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 32 МЛН
ቺት ቢያደርግብኝ ይቅርታ አላደርግለትም
24:35
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 60 М.
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Brawl Stars
Рет қаралды 24 МЛН