KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በ prank ተጣላን || አዘነብኝ #yoeemy #coupleprank #yoeemy
21:20
prank አረገዋለሁ ብዬ ራሱን ስቶ ወደቀብኝ|| ወይኔ ጉዴ🥺 #yoeemy #couple #ethiopian #coupleprank
16:14
“Don’t stop the chances.”
00:44
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
Emy ለየላት 😳 እንዳትነካኝ አለቺኝ prank
Рет қаралды 118,142
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 151 М.
YOE & EMY
Күн бұрын
Пікірлер: 820
@feratesmaferatesma8544
Жыл бұрын
ወይኔ..በቃ.ተስፍ አልቆርጥም ወንድ ሳይሆን ባል መሆን የሚችል በለሊት እንኳን የሚያሳየው ባህሪይው ፍቅሩ እምነቱ ትግስቱ ፍጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው ስታምሩ❤❤❤🎉
@yoeemy
Жыл бұрын
🤲🙏🙏🙏
@haymanotbelay-nh6op
11 ай бұрын
❤myswwerr😊
@FikirteAsres-ng6bp
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@komaistekle4512
Жыл бұрын
ቅዳሴ ሲሰማ ማነው ሃገሩ ትዝ ያለው😢
@mimimimi-ex7yv
Жыл бұрын
እኔም ቅዳሴዉ ወሰወሰኝ ጠዋት በብርድ ስንነሳ ትዝታ መጣብኝ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
Жыл бұрын
እዴት ደስ እደሚል እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን
@BeletuSntayehu
11 ай бұрын
በጣም ሆዴ ቡጭቡጭ ይላል 😢
@AaSend-jq8dt
6 ай бұрын
እኔ ውደ@@mimimimi-ex7yv
@TuriaTuria-h9w
2 ай бұрын
እኔ ሆዴ ተሸበረ😢😢😢😢😢😢😢😢
@family-nj7eq
Жыл бұрын
ሴቶች ተስፋ አትቁረጡ በቃ ባል አለ ወይኔ ስወዳቸው❤❤❤❤❤
@aaeshaalsagrhee5030
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@adak3185
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@ፍፀQueen
5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@KamailaKamaila
Ай бұрын
አላገባሸም እሰከዛሬ አነሡኳ ወልደዋል እኔግን እደገና እያየሁትበአድአመቱ ማለት😂😂😂
@edaede8497
Жыл бұрын
ማርያምን ትለያለሽ እዴት እደተጨነቀ የምር ምስኪን ውዳሴ ማርያም ይዞ መጣለሽ ትለያለህ አተም ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
amen🙏🙏
@dceesaun7374
Жыл бұрын
የኔ አባት የእግዚአብሔር ቃል ምንም ቢሆን ሀይልና ብርታት ነው በእውነት መፀሀፍ ቅዱስ ሁል ጊዜ በጭንቀታችን ጊዜ ሆነ በማንኛውም ጊዜ መፀናኛችን ባለማህተቦች በርቱ ❤❤❤ ግን ጥሩ አይደለም ለምሳሌ በሽታ እንኳን ፈልገነው ባሁኑ ዘመን ጤና የለም ፕሊስ
@FeliFeli-oe3mi
11 ай бұрын
እረ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂 በእውነት ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው
@quickistgirl922
Жыл бұрын
ስታማትቡ ደስ ትላላችሁ ቅዳሴ ናፈቀኝ በሰላም ለሀገር ያብቃኝ አግብቼክነው የኔናት😂
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
Жыл бұрын
ወይኔ 😂😂😂❤❤❤ ማነው እንደ እኔ የቅዳሴ ድምፅ የሰማ👍😢❤❤
@መቅዲ-ጨ7ፐ
Жыл бұрын
እኔ የአች እህት❤❤❤❤😢
@yoeemy
Жыл бұрын
😘
@edenedu8447
Жыл бұрын
❤❤❤
@useruserTUbe
Жыл бұрын
እኔ❤❤❤❤😢
@demshabayneh6566
11 ай бұрын
እኔ ❤❤❤❤
@useruserTUbe
Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል😂😂ማነህ የልጂነት ጐደኛሽ ነኝ😂😂😂ዮናስ አርፈህ ተቀመጥ ቀጮን አልቻልካትም በተኮል❤😂😂😂😂
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥዶች እርጋታችሁ ፀባያችሁ እዴት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤👌
@lulugetachew-wn5xt
Жыл бұрын
ወላሂ ደስ የምትሉ ፋሚሊ ናችሁ ገናዛሬ አሀኋችሁ ሁሉንም ቪደዋችሁን አየሁላችሁ በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ቀጥሉበት ቪደወ ቶቶሎ ልቀቁ ይመቻችሁ😘
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
Жыл бұрын
ክክክ ኧረ በሳቅ በርቱ ምርጥ ጥዶች ለቤታችሁ አድስ ነኝ
@yoeemy
Жыл бұрын
❤❤❤
@komaistekle4512
Жыл бұрын
አረ ሞትኩላቹ ቤተሰብ😂😂😂የልጅነትሽ ጋደኛሽ ነኝ አላለም😂😂😂
@BayushDawit-zs6kh
5 ай бұрын
ውይ አሳዘነኝ ታድለሽ ውዳሴ ማርያም ይዞ መጣ በጣም ስለጨነቀው እመብርሀን ፍቅራቹን ብዝት ታርግላቹ እደኔ የምትወዷቸው በላይክ አሳዮኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@rabe3hcall853
Жыл бұрын
አቤት ችሎታ ትችያለሽ እውነትም አይችልሽም ፍቅራቹው እግዚአብሔር ያብዛላቹው የናስ ነኝ አር ወይኔ በሣቅ 😅😅😅
@yoeemy
Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
@@yoeemy ቻለወ።ፈቀርሁናችሁብይ።ኔትአልንበርኚም
@hatlib6717
Жыл бұрын
አቤት እምነት አቤት ፅናት እመቤቴ ትጠብቃቹ የኔ ውድች 😍🥰
@FebenTaye
10 ай бұрын
ወይ የኔ ጌታ አይ ዞህ በጣምነው የተጨነኩት በጣም ጥሩ ባል ነህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@mesaymam
Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እደፕራክ ያስጠላኝ ነገር የለም በሌላ ሀሳብ ተከሰቱ በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤ በርቱ
@ጎሳልበየቃለሰናየ
Жыл бұрын
ወይኔ ሚስኪን የጸለት መፅሐፍ ይዞ መጣ😘❤
@heyatheyatmohammed7903
11 ай бұрын
በጣም ከፍቶኝ 😢😂ነበር በሳቅ ገደልሽኝ😢😂😂😂😂እደትአስቻለሽ😂😂የልጂን ጎደኛሽአላላለም😅ሚሰኪን😂😂
@ahmadalmhifer7599
11 ай бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ ዉይ እምነታችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ እዉነት እንደናተ አይነት ፍቅር ይስጠኝ እግዚአብሄር ከስደት መልስ❤❤❤❤
@ክርስቶስክይወቴ
Жыл бұрын
ወይኔ የዛሬውስ ጫን ያለ ነው😂😂😂 እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@tewdie6297
Жыл бұрын
እር በሳቅ ሞትክ ዮናሰ ባልሸ ነኝ ትልቅ ነህ😂😂😂😂😂😂ፍጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አቤት ትግሰት ፅናት ምርጥ ባል በርቱ በርቱ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂እመይዬ እውነትም አልተቻልሽም የኔ ቆጆ ሰራሽለት 😂😂 ምስጊን ዮናስ የልጅነት ጓደኛሽ ነኝ አላለም😂😂 አላቅህም የዛሬው ይለያል 😂😂 ለማንኛውም ይመቻችሁ ውለዱ ክበዱ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የኔ ማሮች❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
የ ሓሮች የኔ ቅመሞች አቤት እመነት አቤት ፅናታችሁ ዋው ውዳሴ ማርያም ይዞ መጣ በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤❤❤❤
@እናቴ-ለ7ጘ
Жыл бұрын
ወይኔ ምስኪን ሲያስረደ ደሞ ፍቅሩን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤
@የመስኖዋ
Жыл бұрын
የልጅነት ጎደኛሽ ነኝ አላለም ክክክክክክክክ ባልሽ ነኝ አትልም ዝም ብለህ ወይ ጉድ የወናሥ ነኛ ማነህ ባልሽ ነኛ አላቅህም የልጅነት ጎደኛሽ ነኛ አረ በሳቅ
@misimisi4197
Жыл бұрын
ስታምሩሩሩ ውዶችችችችችችች የኒ ቅመም በቃ አይችልሺም😅😅❤❤❤
@jgfjjkhgt4494
Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂አግብቼ ነው አለች የኔ ቅመሞች ስወዳችሁ😂😂😂😂😂😂አቤት ግፍሽ ወይኔ 😂😂💖💖
@toybamhamed
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅 ዴስ ስትሉ ወላሂ
@Enbebdjfn
Жыл бұрын
ወይኔጉዴ ሱስሆናችሁብኝ ምርጦችየ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤ደሞ ቅዳሴ እፍፍፍፍ መቸይሆን ሀገሬምገባ 😢😢😢🤲🤲🤲
@rahma2236
Жыл бұрын
ሚስኪን ዩናስ ነኝ አላለም ይቅርብህ አችላት የኔ ቅመም አስጨነቅሽው እኮ በተርፍ እወዳችሁ አለሁ በርቱ
@yoeemy
Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂😂
@aahh5158
Жыл бұрын
አቤት ስወዳቹሁ እኮ የኔ ማሮች😁😁😁😍😘😘😘
@zuzuwolloyewa9024
Жыл бұрын
ወይኔ. የዛሬውስ ጫን ያለው ነው. እሱኳ ምንም አያውቅም እኔ ፕራክ መሆኑን እያወኩ እደት እደተጨነኩኝ ክፍ ነሺ እሺ 😂😂😂 ትለያላችሁኮ ❤❤❤አይለያችሁ 👌👌
@yoeemy
Жыл бұрын
😂😂😂
@tube1311
Жыл бұрын
እመቤቴ ትልቅ ደርጃ ታደርጋችሁ የወዳሴ ማረያም ሜሰኪን ❤❤❤❤😊
@zaeb9799
11 ай бұрын
አቤት ፍቅር ፈጣር ይጨምራላችሁ እኛንም እየን ፈጣር❤❤❤❤❤
@SiSi-b5h
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂ዘሩቀለጠ የኔማሮች እኔ እራሱ በለሊልት የሚነሣሰው እፈራለሑ ❤❤❤😂😂
@etenesh8056
Жыл бұрын
እሙዬ አልተቼሽም ብድሩን አትችይውም ዮኔ በርታ እየበለጠችህ ነው። ግን እሙዬ ታስቄያለሽ ግን እኮ ትጨነቄያለሽ እደዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
😂😂
@Toyba-oq6hu
Ай бұрын
በጣምደስትላላችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ እናተን እያየሁ ስራየን እረሳሁት ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤
@ሠሚራYouTube
Жыл бұрын
ወይ በሣቅ ሞትኩኝ ወሏሂ በቅርብ ነው ቤተሠብ የሆንኩት ግን ትለያላችሁ😁😁😁😁
@ኢሱኢሱሓበሻዊmkb
9 ай бұрын
ይህ የምታነቡ ሁሉ ክፉ ኣይንካቹ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስላቹ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ቲክቶክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@edgrff7506
Жыл бұрын
የኔ መልካም እግዚአብሔር ፍቅራችው ያብዛልን😄😄♥♥♥
@eteneshAdemas
Жыл бұрын
ወይኔ እናትን ሳይ ቅዳሲዉን ስሰማ እንባየ መጣ ዉይ አገሬ በሀይማኖት የፀናህ አንተ ነህ የድንግል ማርያም ልጂ
@hayatmuhammed8094
11 ай бұрын
ግን እኮ ሁሉንም ፕራክ የሚሰሩት መጀመሪያ ተመካክረው ነው 😂😂😂😂😂
@HhdGhf-t6h
5 ай бұрын
ኧረአይዴለም😂😂
@AsAs-fn1td
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደላቹህኚ ስታምሩ ❤❤😂😂😂😂
@yoeemy
Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤
@Tizita341
Жыл бұрын
ጠበል አምተ ቸስ አርግባት እና አማትበህ አባታችት ሆይ በልላት❤
@HaytaliHayt
11 ай бұрын
ያመጣሀው ምንድን ነው መፀሀፍ ክክክክክ ደስ ትላላችሁ ግን ዳናችሁ ያስቀኛል
@HawaGjamiwa
Жыл бұрын
የኔወድም እዴት እዳሳዘነኝ የልጂቶ ትወና ሳታደቁ ማለፍ አይቻልም
@BeletuSntayehu
11 ай бұрын
ወይ የጨነቀለት ዮኒ ሲጨንቀዉ የልጅነት ጓደኛሽ ነኝ አላለም ወይኔ ፈታ ነዉ ያደረጋችሁኝ 😂😂😂😂😂😂
@mintamirmama9074
Жыл бұрын
የልጅነት ጓደኛሽ ነኝ አላለም እውነት አሳዘነኝ አንች ግን ጎበዝ ነሽ💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕
@Rabiya-w7q
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ በጣም ድብርት ውስጥ ነበርኩ ❤❤❤❤❤❤❤በርቱልኝ ጥዶችየ
@فاطمها-ه2ح
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ የዛሬው ይለያን ልጁ ግን ሲያሳዝን😂😂😂❤❤❤
@hanaalimayo1221
Жыл бұрын
እኮ ደና መጣቹ ውዶች ❤❤❤❤❤ ሲጨንቀው የልጅነት ጎደኛሽ ነኝ አላለም አች ግን ነፍስሽ አይማርም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊
@የማርያምልጅ-ሠ8ጰ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Mesert-f2g
Ай бұрын
ተመስገን ቅዳሴ ሰማሁ እደኔ የተደሰተ አለ ፍቅራቹህን ያብዛው ውዶች ❤❤❤❤❤
@Mohammed-e9w9h
10 күн бұрын
የምር ፈጣሪ ይባርካችሁ በጣምነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@Aነኝወሎየዋ
Жыл бұрын
ወላ እ ስትል ሁልግዜነው በሳቅ ፍርስ እምታደርገኝ 😅😅😅😅😅
@seadaseid3217
Жыл бұрын
የዉናሥ ነኝ ሚሥቴ እኮነሽ አግብቸህ ነዉ አወ የልጅነት ጓደኛሽኮነኝ አንተ አወ አንተ አወ እህህህህ ደከመኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥኮምት አይቸ ላይክ አድርጌ ዝም ነበር የምለዉ
@fafitube8403
Жыл бұрын
ከሰሩ አይቀር እንድህ ነው በሳቅ ሞትኩኝ😂😂
@HaytaliHayt
11 ай бұрын
ግን የሰው ልጅ ብር ብሎ ለሊቱን እራሱ መተኛ አቃተው ለማንኛውም ማኛ ነው ማሸአላህ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን ትግስት ሲበዛ ወደ ሌላ ይቀየራል ማለት
@fhtu7232
10 ай бұрын
ወይኔበሳቅ ሞትሁ ማርያምን ስታምሩ ፈጣሪፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
Жыл бұрын
ማርያምን እደዛሬ ስቄ አላውቅም የልጀነት ጎደኛሽ ነኝ አላለም😂😂😂😂😊😊😊
@yoeemy
Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@fourplus7853
Жыл бұрын
በጣም ቆንጅ ናቹ❤❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@የሀራልጂ
3 ай бұрын
ፍቅራቺሁ እስከመጨረሻዉ ያርግላቺሁ❤❤❤
@Seada-h5z
10 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ያተ አይነቱን ወንድ ምናለ ቢያበዛልን ፍቅሬቺሁን እስከመጨረሻ ያሳምርላቺሁ❤❤❤❤❤
@HalimaAkmel-f9l
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ፈረሰኩኝ😂😂😂😂😂❤
@yoeemy
Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ገንልብቀርፀ።አትጠቀሙ
@saada5858
Жыл бұрын
የኔማሮች ጠፋችሁ አትጥፊ ቶለቶለ ንቶለ❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
eshi eshi
@ZemariwondimagegnMesafinet-o9f
2 күн бұрын
ሰላም ፈቅሩን ያብዛላቹ በጣም እወዳችዋለዉ
@ZemariwondimagegnMesafinet-o9f
2 күн бұрын
😍😍😍❤❤😂😂😂
@ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
Жыл бұрын
አዬ ዮናስ እዴት እዳሳዘንከኝ 😂ሰርተሽለታ አንተም ስራላት አዘጋጂላት
@Hanna-w9z7u
4 ай бұрын
የምር በጣምነው የተጨነቀው ሚሰኪን ፈጣሪ መጨረሳችሁን ያሳምረው
@hiweotyoutube5200
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እነት አልተቻልሽም ሰራሽለት😂😂😂😂❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤
@Dters8Hddjr
5 ай бұрын
ማርያምን ትለያለሽ ስወዳቺሁ❤❤❤
@kedestkedeest9591
Жыл бұрын
የሳቄ ምንጭች በጣም የምውዳችው የዛሬው ጭን ያለ ነው 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@D-d415
Жыл бұрын
በሳቅ አደከማችሁኝ 😂😂😂 የልጅነትሽ ጓደኛ ነኝ ደስ ይላል😂
@Meridawet
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ሰናይትተስፋዬ
Жыл бұрын
😂የዛሬው ይለያል ዮኒ የመልስ ምት እንጠብቃለን
@MonaaTbigy-yw6vq
Жыл бұрын
የወናስ ነኝ አለ ምሰኪን ማሪያምን ሰወዳችሁ❤❤❤❤ አገብቸህ ነው አላለችም😂😂😂😂😂
@Hwtwt-r9c
11 ай бұрын
ከማን ጋራነኝ ስትል ዞር ዞር ብሉ አላየም ሚሲኪን😂😂😂😂😂
@ሀናየቴብ
11 ай бұрын
በጣም እወዳችሀለህ እግዚአብሔር ይጠብቃችህ ደሙእግዚብሔር ልጂ ይስጣችህ❤❤❤❤❤
@Homa-g6n
11 ай бұрын
አንደኛ ነሽ አርቲሥት ብትሆኝ ይዋጣልሻል❤❤❤❤😅😅😅😅
@zerfezerfe6427
Жыл бұрын
ኧረወይኔ እሙ አልተቻልሽም የሳቄ ምንጭ የመልስ ምቱን ጠብቂ አግብቼ ነው አላለችም😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
Жыл бұрын
ትችያለሽ ስልሽ እሙ ይወናስ ነኝ ባለተቤትሽ ይወናስ ነኝ የልጅነት ጓደኛሽ በምነት ነሽኮ😂😂😂😂😢😢😢ወየሁ አለ ጉራጌ ይወናስ በቀጣይ የመልስ ምት እሚስለቅሥ እጠብቃለን😂😂😂😂
@ALHAMDULILAH-b4p
Жыл бұрын
ማስረዳት ጄሙረኮ ዩልጅነት ጓዴኛሽ ነኝ እያለ 😅😅 እኔ ግን የእውነት እንድህ ሌሊት እየተነሳው አለቅስ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን ግን ዴህናነኝ ስዴት ነው ያለሁት ስመለስ እጃይ
@yoeemy
Жыл бұрын
😂😂😍
@RedeitBehiru
5 ай бұрын
በጥም ዳስ የልጆች በራንክ ነው 🌹🥀🫶🫶🫶🫶
@comceil7126
10 ай бұрын
😂😂😂😂 ወይኔ አሳቁኝ ግን አሳዘነኝ ደስ ሲሉ ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣቹሁ
@SdeqSdeq-k6y
9 ай бұрын
የኔ ቅመም ፕራንክሽን ስወድልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️ የልጅነት ጓደኛሽ ነኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@selamawithabtamu3662
11 ай бұрын
ደስ ስትሉ አይለያችሁ በላይ በላይ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ!!!
@saras6084
Жыл бұрын
ኧረ ዋይ ፈነዳሁ❤❤❤❤በየሱስ ስም ቆይ ብድር አለብሽ ሆይ ደግሞኮ አስቅም ትንሽ እኳ ሳት ብሏት
@Amina-e1s2c
11 ай бұрын
እንዳተ ፍቅር ያለዉ።ባልይሥጠኝ ያርቢ እህህህህ የዉነባል ሀቂቃ😂😂😂 ሥታሥቀኑ
@እኛውለኛውዩቱብ
Жыл бұрын
ቤታችሁግን ቅዳሴው ደስስስስይላል ታድላችሁ
@ayshaa-mj1oy
Жыл бұрын
ትልቅ መሆኑን ሳታቂ ነዉ ያገባሺዉ ኪኪኪኪኪ
@የፍቅርአድናቂ
Жыл бұрын
ስወዳችሁ ደሞኮ እኔም መደገጤ ፕራክ መሆኑን እያወኩኝ
@HiwotKebede-l9i
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውቦች
@AlemshetGebersilassie
11 ай бұрын
ወይኔ የሚያሳዝን ልጅ ነው ኘራንክ የሚባል ነገር ከፈረንጅ እየቀላወጣችሁ በድንጋጤ ሌላ ችግር ላይ እንዳትወድቁ
@Gbffg-l1p
11 күн бұрын
የኔውዶች ሙትትትብዬ ኧኮነው የምወዳቹ
@Semiraarega1
7 ай бұрын
አረወይኔ በጣም ትልቅነህ አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂
@Seada-ik5fu
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂ትለያላችሁ የምር
@dh-sj4cp
Жыл бұрын
ሜስቴ ነሽ አላለም 😂😂😂😂😂👍👍👍
@Birtuk-me8je
4 ай бұрын
እኔ የሠማሁትን የሠማ ቅዳሤው💐🕊
@altg3558
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@ማሪያምየእናቴ-ፀ1አ
10 ай бұрын
ግን እደኔ ቅዳሴዉ ሲሰማ ደስ ያለዉ ማነዉ❤❤❤❤❤❤
@zainabuhassan3180
9 ай бұрын
😂😂😂ረተይ ግፍነው ሚስኪን አሳዘነኝ
@sase-mz7mi
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍፍፍ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት😅😅😅😅😅😅😅 ወይኔ አቺ ልጅ ሰራሸለት
21:20
በ prank ተጣላን || አዘነብኝ #yoeemy #coupleprank #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 131 М.
16:14
prank አረገዋለሁ ብዬ ራሱን ስቶ ወደቀብኝ|| ወይኔ ጉዴ🥺 #yoeemy #couple #ethiopian #coupleprank
YOE & EMY
Рет қаралды 256 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 58 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 929 М.
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 554 М.
35:57
"ፍቅር እንደጀመርን መጸሃፍ ቅዱስ ይዛ አስምላኛለች" ... ዮኒ እና ኤሚ.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #Sekela #Abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 360 М.
17:25
Yoe እንደ ዛሬ አዝኖ አያቅም || #ethiopianprank #couple #husbandprank #love
YOE & EMY
Рет қаралды 159 М.
8:12
eshetu fantahun ye set lij Abat hon
Desti🔥
Рет қаралды 274
13:09
ለሊቱን ሙሉ የሴት ስም ሲጠራ አደረ.....
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 59 М.
20:03
Emy እንደዚህ ስትሆን አይቻት አላውቅም #yoeemy #couple #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 359 М.
18:11
አሰቃየኋት 🙆♂️ || አሳዘነቺኝ #yoeemy #coupleprank #yoeemy #ethiopian
YOE & EMY
Рет қаралды 233 М.
15:48
በለሊት ያልጠበቀችውን አደረኩዋት prank #yoeemy #dinklijoch #prank
YOE & EMY
Рет қаралды 111 М.
23:06
yo and Ami የስራችሁን ይስጣቹ 😂😱 @yoeemy
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 165 М.
15:56
ያልጠበቅነው / Emy እርጉዝ ነች Pregnancy surprise #yoeemy #pregnancytest #coupleprank #dinklijoch
YOE & EMY
Рет қаралды 199 М.
15:11
ከቤቴ ውጪልኝ 🙆♂️ #yoeemy #coupleprank #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 150 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 58 МЛН