📍ዶሮ ወጥ ከመስራታችሁ በፊት ይህንን ይጠቀሙ 📍ሽንኩርት እንዳይልጡ//Ethiopians food

  Рет қаралды 99,677

Jery tube Ethiopian food

Jery tube Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 99
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 жыл бұрын
ቅን ሰው በጣም ደስ ነው የሚለኝ። ይህ ሁሉ ለሰው በመጨነቅሽ ነው የምትለፊው። አመሰግናለሁ ይህንን ስለአካፈልሽን።❤❤❤።
@nuramussa1416
@nuramussa1416 2 жыл бұрын
Le KZbin new ende shinkurt be samuna yitstebal samuna Carmichael mehonun atawikim ende?
@ሳባመንግስቱ
@ሳባመንግስቱ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ይሄማ በትክክል ለወቅቱ የሚያስፈልገን ጥሩ ዘዴ ነው: እኔም በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው: ጥሩ ሰአት እየጠበኩሽ ነበር አበባው ቫኔላው አይደለም ያለኝ ሌላ ነው ግን ይሆናል አሁን እቀቅለዋለው አንቺ ልጅ የልባችንን ነው የምታመጪልን ሁሉ የምትሰሪያቸው ከትህትናሽ ጋር በጣም ነው የምወደው በጣም ትሁት ሴት ነሽ ተባረኪልኝ መልካም ፋሲካ ይሁንልሽ ላንቺም
@nunat6047
@nunat6047 2 жыл бұрын
ምን ሽንኩርት በሳሙና በምን ምክንያት? በምንም ምክንያት አይመከርም ለጤና አደገኛ ስራ።
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 2 жыл бұрын
የዶሮ ሽታ ለማስለቀቅ ብለው በሳሙና የሚያጥቡ ሰዎች አሉ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
በአቼቶ ቢታጠብ
@nunat6047
@nunat6047 2 жыл бұрын
@@aletashabebe1284 ምን? ለምን በበረኪና አይዘፈዝፉትም?
@nunat6047
@nunat6047 2 жыл бұрын
@@sabbahsantos6507 በትክክል! አቼቶ በራሱ እንደማጽጃ እና ለምግብነትም ስለሚጠቀሙት ይቻላል።
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 2 жыл бұрын
ልጣጩ፣ተቀቅሎ፣ለፀጉሮጠቃሚነው፣ቪቶ፣እስከሚመስል፣መቀቀል፣ከዛም፣ፀጉርን፣ማሳጅ፣ማድረግ፣በጣም፣ጠቃሚ፣ነው
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 2 жыл бұрын
ጄሪዬ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው ከነመላ ቤተሰብሽ በሰላም አደረሰሽ ✝️💒🙏💚💛❤️🇪🇹💐
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@helenbekele5194
@helenbekele5194 2 жыл бұрын
Amen lanchem melkam Beal yhunlshe enamesegnalen betam yemiasfelgen neger new ahune adergalw tebarki
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ውድ
@l.a575
@l.a575 2 жыл бұрын
Thank you yene konjo melkam FASIKA yihunilish kene betesebish ♥️🙏🏾
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
እናመስግናለን! ለአበሳሰሉ ነገርግን ሽንኩርት በሳሙና ማጠቡ ጥሩ ሃሳቡ አይመስለኝም ባይሆን በዉሃ፣ ከአጠቡሽ በኃላ፣ በቨኒጋር ዘፍዘፍ አርገገሽ፣ቡታለቀልቄዉ ጥሩ ይመስለኛል!
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
የኔ ማር እሺ ጥሩ ምክር ነው በርቺ
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 жыл бұрын
Happy Ethiopian Easter to you and your family too bless you thank you so much
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
Thank you sis
@haranefram8861
@haranefram8861 2 жыл бұрын
Ewanatashan new tebaraki enayi bshatawa yetanasa weta alsaram
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
በሳሙና ማጠብ ለምን አስፈለገ? አበዛሽው
@መገንወሎቲዩብ
@መገንወሎቲዩብ 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ይገርማል
@meseret3119
@meseret3119 2 жыл бұрын
Nice advice. Thank you so much!
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ በትክክል አው ጥሩ ዘዴ ነው እንኳን አደርስሽ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን የኔ ማር
@yordilove3701
@yordilove3701 2 жыл бұрын
Yena konjo enqaen lebirhanu tinsa kene batesebishe beselam aderesishe.betam nitsuh gobez bizu temirenal kanche enameseginalen.berche.
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 2 жыл бұрын
Instead of the soap we can use Vinegar ... Happy Easter to all Ethiopian
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
Thank you sis. you are Right vinegar is also good.
@hanavanmeekeren3203
@hanavanmeekeren3203 2 жыл бұрын
በትክክል
@genethabtezghi4078
@genethabtezghi4078 2 жыл бұрын
,ፈሳሹ የእቃ ማጠብያው ለጤና ጥሩ ኣይደለም
@freytube2731
@freytube2731 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Jeryae
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ እህት
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
አንቺንም ከእነ ልጆችሽ እንኳን አደረሳችሁ አመሰግናለሁ ጄሪ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@sehinemersha1063
@sehinemersha1063 2 жыл бұрын
ለሽታ የቀቀልሽው ምን ድነው ብትፀፊው አመሰግናለሁ
@ethiofam7643
@ethiofam7643 2 жыл бұрын
ተባረኪ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
@freweinigaim8371
@freweinigaim8371 2 жыл бұрын
Thank you for sharing sister ❤️ 🇪🇷
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ጄሪዬ እንኩዋን ለትንሳኤ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ 👏👏👍💕💕🌷
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን ሀኒ እንኳን አደረሰሽ የኔ ማር
@yehananfekade3152
@yehananfekade3152 2 жыл бұрын
ሽንኩርት ብሳሙና ግን አይታጠብም የሳሙናውን ኬሚካልይመጠውና ለጤናችን ጥሩ አይሆንም ብእውሀግን እኔም አጥባለው እንዳያቃጥለንም ይረዳናል
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Shinkurt le mabesel pressure cooker Afeno selemeyabeselewe. Shetawe yemikenese yemeseleghale. winter laye degemo shinkuret yemetabeselu kehone ye gedeta mesekote mekefete alebete. Le lebesochachehu shita ketechenekachehu degemo ye besele shinkurt ke restorant gezetachehu doro seru. Jacket,coat lelam... ke weche sategebu plastic bag 🎒 wesete atefachehu ketetute setewetu eweche wetachehu lebesute. Atesakeku beteleye temarewoche. Thank you for sharing ❤ melkam beale le hulachehu.🌺
@meseretwerede6118
@meseretwerede6118 2 жыл бұрын
አሜን ላንቺም መልካም በዓል።
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ማር
@Ethio-11
@Ethio-11 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 god blessed 😇
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
Amen thank you weda
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ጀሪይ በጣም እናመሰግናለን መልካም ፋሲካ ላንችም ለመላ ቤተሰብሽ እመኛለሁ ተብረኪልኝ ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ማር
@aklogaklog9017
@aklogaklog9017 2 жыл бұрын
ይህ ትምህርት እዛው ላላችሁ ነው እኛ የሀገራችን ሽንኩርት የኩበቱ የኮባው ሽታ በቂነው እኛ ኑሮ ቡወደድም ሳንበላ አናድርም እናመስግናለን
@hanavanmeekeren3203
@hanavanmeekeren3203 2 жыл бұрын
እረ የእቃ ማጠቢያው ሳሙናው ኬሚካል አለው ጥሩ አይደለም ወይ በፈላ ውሀ ቦቻ ማጠብ ይሻላል
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ ኬሚካል የለውም የምትመገቢበትን ሳህን የሚያጥበው እሱ ነው: ችግር የለውም በደንብአለቅልቂው በርቺ
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ጄሪዬ ሰላም ሰላም እንኳን አደረሰሽ የሸንኩርት ሸታ ቤታችንን እንዳያሸትብን የተጠቀምሸውን ዘዴ ወድጄዋለሁ ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ከነ ቤነሰብሽ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንልሸ 🥰❤️🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@zewditubeyene1308
@zewditubeyene1308 2 жыл бұрын
Men yasaferal?
@sofiaabagelan2805
@sofiaabagelan2805 2 жыл бұрын
Wawwww good job !!! Where I can get the dry flower plz
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ማር ሱፐርማርኬት ታገኛለሽ ውዴ
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 2 жыл бұрын
ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ የሚገርምሽ ባስውስጥ ምን ይሉናል ኢትዮጵያውያኖች አንድ አይነት ሽቶ ነው የሚቀቡት ይሉናል
@fetlealem3902
@fetlealem3902 2 жыл бұрын
እንኩአን አደረሰሽ ጄሪዬ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማር
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy 2 жыл бұрын
እኛም ኣረብ ኣገር ያለንእው በጣም ነው የምንቸገረው 10q
@p-star722
@p-star722 2 жыл бұрын
ቡናው አፈላልሽኩልል ያለሲያምር ስክን ያለ
@woinshetasegdew2065
@woinshetasegdew2065 2 жыл бұрын
Eyeruse enidet nesh yene wib ehiteameseginalehu wide
@pate840
@pate840 2 жыл бұрын
የፍሩት ማጠቢያ አለ እኮ ካስፈለገን ። የልብስ ማለስለሻው ?
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@שוואייזנבה
@שוואייזנבה 2 жыл бұрын
ተባሬኪልኝ 🙏🙏👍👍♥
@hayatabdella8535
@hayatabdella8535 2 жыл бұрын
ሽንኩርት ማጠብ 😇መልካም አይመስለኝም
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
እሺ ማሬ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 жыл бұрын
እንክዋን ለብርሃነ ትንሳኤ አደረስሽ ውድዋ እህቴ ተባረኬ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Enameseginalen
@genetm.19
@genetm.19 2 жыл бұрын
Washing onions I am not gonna do it but thank u another thing u can make kulet once before winter and put it in the fridge u don’t have to do it all the time
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
❤🙏
@gigiriri4865
@gigiriri4865 2 жыл бұрын
ይዬሁሉም ልጅ ጥያቄ ነው እቤት መስራትን ተነዋል deck or garage ነው ዬምንሰረራው ምንም ቢሆን መሽተቱን አይቀርም
@tigest665
@tigest665 2 жыл бұрын
👍
@kuwaitjhara4976
@kuwaitjhara4976 2 жыл бұрын
የሀገሬ ብና😭😭😭😭
@helenbekele5194
@helenbekele5194 2 жыл бұрын
Watching
@yarab4997
@yarab4997 2 жыл бұрын
👍👌
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
I never like red onion for “wot” I tried it ones and the whole house smells for long time. I like the yellow onion for “wot”. Red onion should be for salads or sandwiches that’s my opinion though
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ማር በርቺ thank you for your advice👌
@selammesfin9272
@selammesfin9272 2 жыл бұрын
ahun yhinin mikir bileshi new shikurit eko wustu kifit new eko
@sinaa6939
@sinaa6939 2 жыл бұрын
👍👍👍
@sisaygezahegn
@sisaygezahegn 2 жыл бұрын
Amen amen amen melcam beal
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
እንደው ግን ተሳስቼ ይሆን አድካሚ ሆነብኝ ተልጦ የሚጣል ቆዳ በእሳት የሚበስል ሽንኩርት እንደዚህ ጽዳት አጠባበቅ ። አልተገብረውም አንቺን ለቢዝነስ ተጠቅመሽበታል ብዬ አላምንሽም ከሚዲያ ውጪ አያስፈልግምምም።
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ግድ ነው ኮረና ብዙ አስተምሮናል ከቻልሽ ሞክሪው በርቺ ማር
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
@@jerytubeEthiopianfood እእእ አላልሽም ።
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 2 жыл бұрын
U should use vinegar no no soap.
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
እሺ ማር
@zadae6433
@zadae6433 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የተፈጨ ግርፋ እዳማራጭ ይወሰዳል የግድ ኪሳችሁን ማራቆት የለባችሁም😃😃
@messiworku9939
@messiworku9939 2 жыл бұрын
ተባረኪ እንዲህ ነው መማማር
@hihi-gy8zz
@hihi-gy8zz 2 жыл бұрын
👍👌🇪🇷
@hutdeerd343
@hutdeerd343 2 жыл бұрын
Ere migib besamuna aytatebim samunaw chemical eko new
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
የኔ ማር ይሄ ኬሚካል የለውም አይዞሽ
@leylaahemed2872
@leylaahemed2872 2 жыл бұрын
Er god anchema alrgek albsh malt nw
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 2 жыл бұрын
እረ እጅሽ ይበላሻል ተይው።
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 2 жыл бұрын
Haha
Ethiopian Food - How to Make Bula Genfo -  የቡላ ገንፎ አሰራር
11:25
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 367 М.
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 46 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,9 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 46 МЛН