KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
18ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የባልየው ማንነት ሲታወቅ እኔም ለመወሰን የሚከብድ አጋጣሚ ውስጥ ገባሁ
1:00:45
117ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ እንደ ስምኦን ጫማ ሰፊው ቅዱስ ለመሆን ፈልጎ የተፈጠረውን ተአምር ስሙ
1:13:35
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
119ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ እህቷን ልታስታምም ስራዋን አቁማ ፀበል ሄዳ ምን አስገራሚ ጥሪ ገጠማት
Рет қаралды 90,132
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 166 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер
@ወርቅነሽምትኩ
3 жыл бұрын
ባንተ አድሮ የሚያስተምር እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለምከፍ ይበል። በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሁን ሁላችንም በእምነት እንፅና
@lideyaasnakew4559
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በደሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ሃገራችንን ይጠብቅልን ይጠብቀን
@melatethiopia8200
3 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዎርጊስ ለእናቴ ታምር ሰርቷል ቤት የለንም ነበር ዝናብ ላይ ወንድሜን አቅፋ ቦይ ውስጥ ተኝታ ፈረስ ላይ ሆኖ መስቀል ሲያሳርፍ ውሐው ሞቀኝ በሰመመን ነበር የሚመስለኝ ብላኛለች የሚገርመው ቤት ውስጥ ሁላችንም የቅዱስ ጊዎርጊስ ልጆች ነን ወለተ ጊዎርጊስ፣ወልደ ጊዎረጊስ፣አፀደ ጊዎረጊስ ገብረ ጊዎርጊስ፣ ወለተ ጊዎርጊስ በፀሎት አስቡን
@semirakifle6520
2 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 sematu kidus Georgis yitebikachu..eniyam bereketu yideribin
@saraali8994
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hananalghamdi9625
8 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@selammulugeta4342
3 жыл бұрын
እልልልል ለእታችን የደረሠ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር
@BirtukanBelayhun-wl3th
4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማይን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
3 жыл бұрын
አሜን ቅ/ጊዯርጊስ አማለጅነቱ ተረደዕነቱ አይለያን መምህረችን ቃላ ህይወት የሰማልን ፀጋውን የብዛልህ!
@ellenasefa3193
3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@liyagessesse9747
3 жыл бұрын
Wedefit KIDUS GIORGIS bilesh tsafi be abbreviation weym bemihtsare kal Ytsafim
@hiwotbelete1511
3 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲
@ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
3 жыл бұрын
አሜን፫
@destatesfaye4373
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ገጠመኝ ብቻ አይደለም በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር
@ኢትዮጲያ.ለዘላለም.ት-ደ3ሐ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር. አቤቱ. ልቦናዬን. ክፈትልኝ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
2 жыл бұрын
እውነት መምህርር ባንተ ትምህርት ስት ሂወት እየመለስክ ነው ቅዱስ ጌወርግስ ይጠብቅህ ኣሜንንን 🙏❤️❤️🙏🙏❤️❤️ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ቅዱስ ጀወርጊስ እኛንም ልቦናችን ይክፈትልን 🙏❤️❤️❤️ኣሜን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@ለማርያምለማርያም
3 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስ እዳለኝ በቃ የደስታ እንባ እያነባው ጨረስኩት ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም ለኛም ለአገራችንም ይድረስልን ለእርሶ እደደረሰ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️ ህዕታችን እንኮን ደህና መጣሽ በመመለስሽ ደስ ብሎኛል አየሽ አንቺ አንዴት ነሽ ግን በመመለስሼ ከመላእክት ጀምሮ ከእኛ አጢአተኞቹ ድረሰ በደስታ ተሞላን እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ✝️👏
@oppoalain6960
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለክቡር መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ ጸሎት በረከት ይደርብን በፀሎት አሰቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@YN-uy9fn
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን:: ልጆቼን የቅዱስ ጊዯርጊስን ገድል እያስነበብኩ ነው :: ይህን ገጠመኝ ስሰማ ሰማዕቱ እኔ ቤትም ያለውን የእምነት ጥያቄና ጥርጣሬ እንዲመልስልኝ ተማፅኛለሁ:: በፀሎት አስቡኝ::
@fiui3614
3 жыл бұрын
እኔ ወልዲያ ማመጫ ተክለ ሀይማኖት 2 ጊዜ ልጸበል ሂጀ ፔሬድ መጣብኝ 1 ቀን እንደተጸበልኩ ባለማወቅ ግን ሳልጸበል ሁለት ጊዜ ሁሉ ተመለሰኩ በጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በሰደት ላይ ሁኘ እያመመኝ ነው እህት ወንድሞቼ🤲🤲🤲😢
@shadiuae5761
3 жыл бұрын
መምህረዬዬዬዬ እኔም ገጥሞኛል ,,,በኔ ለይ ሥልጣን የለዉም እሜሉ ዳብሎስ ,,,አቤቱ ጌታ ሆይ ኤፋታሺ በለኝ በቅዱስ ገወረጊስ ምልጃ ,,,እኔ በጣም ነወ እምማፀነዉ ቅዱስ ገወረጊስን
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ለኛም በስደት ያለን ለደጁ ያብቃን ለንሳሃ ያብቃን መምህሬ ቃለት የለኝም እግዚኣብሔር ኣምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️📚📚📚📚📚📚📚📚
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን ስጠብቅህ ነበር እንኳን መጣህ ።3አመት ሙሉ እጣቴ ላይ ቁስል ነበር ይበለሠኛል በጣም ያመኛል ሀኪም ሂደሽ አሰነቅይው ብለው ነበር ግን ትምህርትህን ሣዳምጥ ስከታተል ብን ብሎ ጠፋ እፆማለሁ እሰግዳለሁ እነሰዳቅሜ ።መምህር ሺ አመት ኑርልን
@ብስራተገብረኤል
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር በምህረቱ ዳሰሰሽ
@ሠላምላገራችን
3 жыл бұрын
አኾን እግዚአበሔር እረዳሸ
@ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን
@emutienani6069
3 жыл бұрын
Edate arega lagegish sis 🥺
@فاطمةالحبشية-س5ن
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fgradesfgrades5092
3 жыл бұрын
አፈታህ በለኝ ጌታ የምሰማውን በልቦናዬ አሳድረል👏👏👏 እቁ መምህሬ በሰለም መጣህልን❤❤❤👏
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባቴ ሰራው ጉሩሙ እና ድንቅ ነው ስራው ክብር ምሰገና ይግባውና 🙏🙏🙏
@Ellomynameisrediyet
3 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ላመነው ተአምረኛ መላአክ ነው ለእኔ ከብዙ ፈተናወች አውጥቶኛል ሥሙን ስጠራ ለሠከንድ ይደርሥልኛል ከበረሀ ሽፍታወች አይናቸውን ሸፍኖ አሣልፎኛል ብቻ ተነግሮ የማያልቅ ብዙ ተአምር አድርጎልኛል አሁንም መመኪየ ነው።
@maryelove7751
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ ፀጋዉን ያብዛልህ በአንተ ላይ አድሮ ያሰተማረኝ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመሰገን🙏 ከሰመአታት ሁሉ ቅዱስ ጊዮርጊስን በጣም እወደዋለሁ። አሜን አሜን አሜን።
@እግዚኣብሔርእረኛየነዉ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊወርግስ ለኔም መልካም ነገር ኣድሪገልኛል መስገና ይደረሰዉ የዲንግል ማርያም ልጅ🤲
@elsabethfekadu24219
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ከዚህ ትምርት የምንረዳው ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩ ጥልቅ ነው፡፡ ከበጎች መንጋ አንዲት በግ ብትጎድል ሌሎቹን ትቶ አነዷን ፈልጎ ያመጣል ፍቅሩ ጥልቅ ነው፡፡
@darwichcelldarwichcell6160
3 жыл бұрын
AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen
@ወቅሸትህይወቴ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የቅዱስ ጊወርጌስ አምላክ ልባችን ይክፈትልን አንተንም ይጠብቅህ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 129፡(130)። የመዓርግ፡መዝሙር። 1፤አቤቱ፥አንተን፡ከጥልቅ፡ጠራኹኽ። 2፤አቤቱ፥ድምፄን፡ስማ፤ዦሮኽ፡የልመናዬን፡ቃል፡የሚያደምጥ፡ይኹን። 3፤አቤቱ፥ኀጢአትንስ፡ብትጠባበቅ፥አቤቱ፥ማን፡ይቆማል፧ 4፤ይቅርታ፡ከአንተ፡ዘንድ፡ነውና። 5፤አቤቱ፥ስለ፡ስምኽ፡ተስፋ፡አደረግኹኽ፤ነፍሴ፡በሕግኽ፡ታገሠች። 6፤ከማለዳው፡ሰዓት፡ዠምሮ፡እስከ፡ሌሊት፡ነፍሴ፡በእግዚአብሔር፡ታመነች። 7፤ከእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ምሕረት፥በርሱም፡ዘንድ፡ብዙ፡ማዳን፡ነውና፥እስራኤል፡በእግዚአብሔር፡ ይታመን። 8፤ርሱም፡እስራኤልን፡ከኀጢአቱ፡ዅሉ፡ያድነዋል።💚💛❤🤲
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ትግሥትደባልቄ
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@yegeb1913
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@dggf3570
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yadagalmaryamlajii5343
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@masigirma5030
3 жыл бұрын
አሜን እሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እህታችንን የመለስ እምላክ የቀሩትንም በምህርቱ ይመልሳቸው
@aynalemkebede2272
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምራችን ቃሉለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@mislailatala5588
3 жыл бұрын
አሜን(፫)በውነት እግዚአብሔር ለሞኝነው ሁላችንንም ይርዳን
@SurafelAdmass
3 жыл бұрын
ኑርልን መምህር....ህይታችንን እየቀየርክልን ነው!!!
@fasicamolla7352
3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ ወደ ቤትህ አቅርበኝ መምህራችን በፀጋ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሠማአቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ መጨረሻችንን አሣምርልን አሜን አሜን አሜን
@ትራንስፖርት
3 жыл бұрын
አባካቹ በጾሎት አስቡኝ አባካቹ አባካቹ ወለተ ምስቀል ብላቹ የኔ ችግር በዚህ መጻፍ ስላልፈለኩ ነው ሱባኤ መያዝም አልቻልኩም ዓረብ ሀገር ነው ያለሁት ስራም በጣም ይበዛብኛል አብየቱ ለሀገሬ አብቃኝ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፍ ሁሉ ይጠብቀን 🙏
@mesilove3032
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@dggf3570
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እኔስዬማርያምነኝ
3 жыл бұрын
አሁን በጨለማ ውስጥ ያለነው የብራልን በጠማማ መገድ ያለነውው ወደጠባብዋ ቀጥተኛዋን ይመልሰን በቤቱ ላለነው በቤቱ የፅናን ፍቅርን አበዝቶ ይስጠን ለሁላችን ማስተዋሉን ይስጠን
@አለምየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ተለቀ ነው አህታችንም ወድ ተክክልኛ መንገድ የመለሰተ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
ታምራትን ለሚያደርገው ጌታ ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን🙏🙏🙏መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ💚💛❤
@ababba7519
3 жыл бұрын
ስለ እስልምና እና ነቢዩ ሙሐመድ አሏህ በመፅሃፉ ላይ ቃል ገብቷል ። ወደ እስልምና የገባው ቁርኣን ከትንሣኤ ቀን በኋላ ለዘላለም በገነት ውስጥ ይኖራል ፣ ፈጣሪያችንን አላህን ይማፀናል።
@መሲተዋህዶ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እመስገን በእናቷ ፀሎት በእህትሽ ምክንያት እግዚአብሔር ነብስሽን ያዳነ አምላክ እግዚአብሔር እመስገን
@ኤፍታሕወለተኪዳን
3 жыл бұрын
እህታችን የአንችን ልቦና የከፈተ እግዚአብሔር የሌሎችንም እህት ወንድሞቻችንን አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🙏💚💛❤
@aynalemmengestue3354
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aynalemmengestue3354
3 жыл бұрын
እኔም በፀሎት አስቡኝ እኔም እያሰቃየኝ ሰለሆነ
@mebratsntayehu8843
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@mssmarshyee517
3 жыл бұрын
በእንውት መምህር ፀጋውን ያብዛልክ ሰለአዳል ሞቴ መን እደሆን እንኳን አላውቅም ነብር በትሰቦቻን ሳምለኩት ነብር
@saniatube2360
3 жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጊሰ አባቴ የማማዬ እንደደረሰክላት ለኛንም ድርሰል #እኔ ቆሻሻ ነኝ እኔ ያደፈኩ ነኝ እኔ የረከሰኩ ነኝ እኔ ዘማዊ ነኝ ይቅር በለኝ
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገ ደስ አለ ሰማአቱ ቅዱሱ ጊዮርጊስ በአማላጅነቱ አይለይን ከእየሱስ ክርስቶስ ያስታርቀን አሜን ፫
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
3 жыл бұрын
🕊️ አሜን እግዚአብሔር እውቀትን እርጋታን ትጋትን ፅናቱን ያደለህ መልካሙ መምህሬ ተሥፋ ስላሴ እግዚአብሔር ረድኤቱ ፀጋ በረከቱ እድሜና ጤናውን እብዝቶ ይስጥህ እሽ እናዳምጣለን 🕊️👍🤲🕊️
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን
3 жыл бұрын
በሓቂ ቃለ ህይወት ያስመዐልና መምህር ፀጋኡ የብዘሐልካ
@zinabmengste8150
3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን👏
@chfucuuccyyc2338
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ አማላጅነቱ ጥበቃው አይለየን መምህር ግን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
3 жыл бұрын
ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ለእናንተ የደረሠ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛም ይድረሥልን🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@saraali8994
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@SaraSara-it2ci
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይውትያስማልን ብእድሜን በጤን ይጠብቃልን
@selam801
3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት የዛሬ ገጠመኝ ልዩ ነው እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ና የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ የመላአኩ ቅዱሰ ገብርኤል ዋዜማ እንኳን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
3 жыл бұрын
እግዚያብሔር። አምላክ ይክበር ይመሥገን። መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@oneloverahel7468
2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን ከዚህ አጋንንት መምህራችን የአገልግሎት ዘመን ይባረክክ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን እናታችን የእርሱ መልካምት ንፁህን ለሁላችንም ያደለን እህታችን እንኳንም ተመለሽ ተቀደሰች እናታችን ቤተክርስቲያን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
3 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው ህልችንም ምጨሪሸችን ያሰማረልን
@ፅጌወለተስላሴ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን በኡነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነት መምህር
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@hayhay9005
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
@hanamollu4975
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር እኳን አደረሳቹ ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳቹ ምዕመናን የህቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብንመምህር በምታቀርበው ገጠመኝ ተቀይሬበታለሁ እና በርታልን
@frehiwotafework5309
2 жыл бұрын
አሜን እኔንም እግዚአብሔር ለስጋው እና ደሙ ያብቃኝ🙏
@efrataefrata5353
3 жыл бұрын
መምህርችን ፈጣሪ ፀጋዉ ያብዛልክ በጣም ነዉ ምወድክ 🙏🙏🙏
@elsates8030
3 жыл бұрын
አሚን ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት አይለየን እድሚና ጤና ይስጥህ መምህር
@khantaddgh2452
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@ድንግልማሬያምእናቴ
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላን እግዜቤሔ የተመሰገነ ይሁን ገድስገወርጊስ አማላጂነቱ አይለየን ቂሔወት ያሠማልን🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏
@ወለተአረጋይወለተአረጋይ
3 жыл бұрын
ውይይይ በጣም ነው ደስ የሚለው መምህራችን እኛንም ቸሩ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፍትልን አሜን፫ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
3 жыл бұрын
የእውነት እጂግ የሚገርም ትምህርት ገጠመኝ ነው እጂግ በጣም አስተማሪ ነው እኔ ላይ ስልጣን የለውም የምንል ሁላ ልብ ብሎ ማዳመጥ ነው ዝም ብሎ እኔ ላይ ሰልጣን የለውም የሚለው ነገር አለማወቅ እና ሞኝነት ነው የምር እዴውም ስልጣን የሚለው ሰው ለይ ነው የሰለጠነበት
@genzeb7277
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኔም እህቶቼ ሁለቶቹ ሀይማኖታቸውን ቀይረው በጣም አክራሪ ናቸው አንዷ ሰንበተማሪ ነበረች አሁን ግን በጣም ነው የምታንቋሽሽው የኛን ሀይማኖት እስከመሳደብ ድረስ በፀሎታችሁ አስቡልን ምእመናን
@liyagessesse9747
3 жыл бұрын
Yenem enat endihu nat
@ravimarakjar4657
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን። እኛም ይሔንን ገጠመኝ ሠምተን የምንለወጥበትን አይነ ልቦናችንን እግዚአብሔር ይክፈትልን። አሜን ፫
@yeznmamuya5504
3 жыл бұрын
አሜን፫አተን የሠጠን አምላ ክብር ይመስገን መምራችን
@ዮርዲየተዋህዶልጅ-መ4ቀ
3 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ኤፍታህ በለኝ ጌታ ይሄን እንድንሰማ የፈቀደ አምላክ ይክበር ይመስገን እህቴን አሞብኛ በፀሎት አስቡልኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ በወፍ በሽታ አምስት ወር ሙሉ ተሰቃየች በፀሎት አስቡን🙏
@mahletkibrom6540
3 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን አንተ ባታውቀኝም እኔንም ቤተሰቤንም ባንተ ትምህርት ቀይሪያለው እግዚአብሄር ይመስገን በርታልን አድማጭህና ተከታታይህ ነኝ ።
@almaayerga6339
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንቁ አስተማሬይ ባተ ገጠመኝ እንት ስው ዳነ ተመስገን አምላኬ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@bezaabraham5874
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።
@تقهخقخقخ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፫::
@tigistetsegaye6212
3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን በሀተ አድሮ ያስተማረን የገፀፀን ፈጣሪ ይመስጌን
@ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ሂይወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tigrayti5296
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን.ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asratbiruhirpo9721
2 жыл бұрын
አቤት እኔም እህቴ መናፍቅ ሆናብኛለች ወለተ ሚካኤልን ወደ ኦርቶዶክስ ሐይማኖትዋ እንዲመልስልኝ በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት የምታምኑ ሁሉ ለምኑልኝ ። አምናለሁ በዚህ ዘመን በምድር ያላችሁ የአንዳችሁን ጸሎት ይሰማልኛልና ። አሜን ይሁን ይደረግልኝ ።
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን ወይኔ በእግዚያብሄር ታድላ እኽታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ቤተሰቦቾን በማየቶ የመብረሀን ♥️🤲🏻 በረከቶ አማላጅነቶ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@ayniyemariyamileji9858
3 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት እህታችን አችን ወደ ቤትሽ የመለሰች እመቤቴ የኔንም እህት ባለማወቅ ከገባችበት የመናፍቅ ህይወት ትመልስልኝና እመቤቴ ለምስከር ታብቃኝ አፀደ ማርያም እያላቹ በፀሎት አስቡኝ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Hywot-vk9mm
3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@munaguragi2210
3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ከፀጋጋር እግዝአብሔር ይሰጥህ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@saraethiopi9378
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ትልቅ ትምህርት አግኚተንበታል
@ጐስዐልብየቃለሠናየ
3 жыл бұрын
እንኳዕ ደሓን መፃካ መምህራችን ሰላም ለ ትግራይ ኢ/ያ ኤርትራ ያድርግልን ልኡል እግዚአብሔር ቃልህይወት ያስመዐልና
@Taemo767
3 жыл бұрын
አሜን ማዓረይ
@bosenagashu1673
3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏿😭
@Mm-zn3yx
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@እስራተገብርኤልመብሪሂት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ትራንስፖርት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝያዳይ በይዛኪ ናብ ዝትፈልጥዮም ማሃዝትኪ ነዝ ትምህርቲ አብጽህሎም
@shitulegesse452
3 жыл бұрын
ሚገርም ገጠመኝ ነው አዎ ማናፍቆችማ በምክንያት ቀጥተኛዋን የኦርቶዶክስን ያሳያቸዋል የማርያም ልጅ መዳኒዓለም መምህር ከልብ ነው እኮ ምታስተምረን በሚገባን መልኩ ከአጀትን ስላሴዬ ይጠብቅክ አሚን!
@meskeremhartmann8781
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ ና ጤናውን እግዚእብሔር አምላክ ይስጥህ በትምህርትህ ብዙ ተለውጫለሁ አመሰግንሀለሁ በጣም ቅድስት ሶፊያ የቅድስት ኤልሳቤት እናትነች ውይ የመጥመቀመለኮት ቅዱስ ዮሃንስእናት ።
@sunnitalam7293
11 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እግዝአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል የእስራኤል ቅዱስ ተመስገን መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ከነመላው ቤተሰብክ ❤❤❤
@gabeyansggebtansg7320
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዱው ልጀች
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ከመናፍቃድን ከከሐድያን እመቤታችንና ቅዱሳኑ ሁሉ ይጠብቀን
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
3 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ለነሡ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን 😭🤲😭🤲😭
@mekdswenksht9975
3 жыл бұрын
እኮን ሰላም መጡ መምህር እኮን አደረሴሳችሁ ለቅድስ ገብርኤል ዋዚማ አሜን ፫
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
አብት ደንቅ ትምህርት ቃላህዉትን ያስማልን ተስፈስላሴ የቅዱስ ጊርጊስ አመልክ ቤተስቦችችን ይመልስ እልልልልልልል እናታችን እመንታችዉ ደስ ይላል ተመስገ ዝማሬ መልክትን ያስማልን መማህርዬ
@nakstaaaa5924
3 жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አማላጂነቱ ከሁላችጋ ይሁን
@meserettafesemamo4069
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃህይወት ያሰማልን ብዙ ነገር እያሳወከን ነው እኔ ሀገሬ ሆኜ ምንም የማቀው አልነበረኝም ግን ኦሮቶዶክ ነኝ አንተ እንደሚትለው ኖርማል ኦርቶዶክስ ልጅ ሆኜ የሚመኘው ምኞት መንፈሳዊ ሆኜ መኖር ነበር ከዛ በመሀል አባቴ በመኪና አደጋ ሞተ እና ያለማወቄ እንዴት ደግ የሆነ ሰው በዝህ አይነት ገደለከው ብዬ ፈጣርዬን ጭራሽ ተውኩት እንደ ሰው ተቀየምኩት ፃምም ፀሎትም በቃ አቆምኩ ግን ፈረሀ እጌዝያብሔር አለኝ ባጠቃላይ ከመስመር ወጣው እሄ በአጭሩ ነው በቤታችን ብዙ ነገር ሆኗል አሁን ዞር ብዬ ሳስበው በትምህርት ምክንያት እየታየኝ ነው አመሠግናለው መምህር ብቻ ንሰሀገብቼ ስጋው ደሙ እንድቀበል በፀሎት አስበኝ አስካለ ማሪያም በልና አሁን የሚያስጨንቀኝ ከሀጥያት ባርነት ወጥቼ የአምላኬን ስጋውና ደሙን መቀበል ነው እማምላክ ከረዳችኝ
@ፀጋየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
እኮን ደናመጠህ መምህር የመምህር ተማሪወች ኑ እንማር ዛሬ አደኛነኝ
@እማፍቅር-ዸ1ሠ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saraT22
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን" ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ❤
@የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ
3 жыл бұрын
እኛ ዘምራለን ጠላት ይጨነቃል የደስታቸዉ ምንጩ ከወዴት ነዉ ይላል እዘምራን እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሁላችንንም ቤቱ ያፅናን
@betigebeyehu2171
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🌸🌸🌺🌺
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስግን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን በቸርነቱ ለዚህ ያደረስ ክብርና ምስግና ይድረሰው አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዘለዓለም የተመሰገን ይሁን ዬኔ አባት ፍቅሩ ይድርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ባለታሪኮቻችን እንኳን ለዚህ አበቃቸው እህታችን በጣላት መሰቃየቷ ለበጎ ነብር በእናቷ ፍቅርና በሰማእቱ ቃል ኪዳን እህቷ ከዘለዓለም ሞት ተመለስች አቤት ጌታ ሆይ ዬኔስ ዘመዶች በን ይሆን የሚመለሱት አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳልኝ💚💛❤
@tigist19
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏
@mezmurorthodox4574
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
1:00:45
18ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የባልየው ማንነት ሲታወቅ እኔም ለመወሰን የሚከብድ አጋጣሚ ውስጥ ገባሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 85 М.
1:13:35
117ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ እንደ ስምኦን ጫማ ሰፊው ቅዱስ ለመሆን ፈልጎ የተፈጠረውን ተአምር ስሙ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 51 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
3:25:51
SAMI SHIKOR - ደበሳይ እቲ ሓቂ ዳሕዲሕዎ፡ ጉዳይ ጆን ብላክ ላዕሊ በጺሓ
SAMI SHIKOR
Рет қаралды 2,4 М.
53:45
38ኛ A❤ ፈተና ገጠመኝ፦ በገልማ ውስጥ 13 ልጆቿን የወለደችና 30 ዓመት ደም የገበረች አቴቴ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 48 М.
2:17:38
120ኛ A ልዩ ገጠመኝ፦ አስገራሚ በማህበራትና በማርያም ስም የሚሰራ የመንፈስ ሴራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 53 М.
18:17
ናብ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ዝገብርናዮ ተኣምራዊ ጉዕዞ ዝግርም እዩ❤!!!
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 5 М.
1:31:01
4ኛ ወይ ፈተና ገጠመኝ፦ የስድስት ፓጋኖች የዛር መንፈስ አስገራሚ አጋጣሚ የቤተሰቦቻቸው ማንነት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
1:34:49
77ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሰንበት ተማሪዋ በታክሲ ውስጥ የተዋወቀችውን ደብተራ ምን አደረገችው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 47 М.
1:05:27
57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 56 М.
1:04:53
57ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ማለት ይህ ፈተና ገጠመኝ ነው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
43:53
118B ገጠመኝ ፦ የሚያስፈሳ መተትና የእልህ መንፈስ ሲገጣጠሙ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.
1:34:18
53ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ያሰበችውን የሚፈፅምላት ርኩስ መንፈስ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 50 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН