No video

135ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የልጆቻቸውን ማንነት በእርግማናቸው ያጠፉ እናት የዛሬው ፍሬ ውጤታቸው

  Рет қаралды 59,141

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 576
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እኔ ለ40 ሰው ሼር አርጌ ነው የመጣሁት እናንተስ ምእመናን❓ በጣም ናፍቆን ነበር ገጠመኝ የምር እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን የአባታችን የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከት እረድኤት በረከታቸው ይደርብን
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
ጎበዝ❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
​@@samueltedla9299በኤፍታህ ተስፋ ሥላሴ ይቱብ ላይ የነፍስ መአድ 54 ከሱ ቀጥሎ ነው ያለው👏
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
እህቴ በማሪያም የመምህር ሡቅ የትአካባቢ እንደሆነ ንገሪኝ
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
ጎበዝ
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 Жыл бұрын
አንቺጅ እውነት ሞራልሽ ብተዋወቅሽ ደስ ይለኛል ሀለጊዬርጊስ ብለሽ በጸሎት አስቢኝ ።
@bezatemir5402
@bezatemir5402 Жыл бұрын
እኔም የአቡነ እጨጌ ዮሀንስ በረከታችወን ተካፍያለሁኝ ብዙ እመት እረብ ሀገር ሰርቼ ብር ምንም አይዝልኝም ነበር በጉዞ መሀበር ምክኒያት ገዳማቸው ደርሼ በመስቀላቸው እና መመቆማያቸው ተዳብሼ ከመጣሁኝ ጸበላቸውንም ተጠምቄ ከተመለስኩኝ ብሃላ ይሀው ብሬ በረከት እግኝቶ ለራሴ እስጊርመኝ ድረስ በበረከት ተተርትፊያለሁኝ ለኔ የደረሱ አቡነ እጨጌ ዬሀንስ ሁላችሁንምም በበረክት ይዳብሳችሁ ላይምሯችሁም እደጃቸው አያስደርስዋችሁም ለደጃችው ያብቋችሁ
@sablesable1668
@sablesable1668 Жыл бұрын
የት ነው ባታው
@bezatemir5402
@bezatemir5402 Жыл бұрын
@@sablesable1668 ሰሜን ሸዋ መንዝ መንገድ ከ አዲስ አበባ 195 ኪ,ሜ መዘዝ ከተማ አንደደርሽ ከመዘዞ ከተማ 1 ሰአት ለምፈጥን የእግር መንገድ ጠገሮባለወልድ እቡነ እጨጌ ዬሀንስ ገዳም ይደረሳል
@Salammelewn
@Salammelewn 16 күн бұрын
እኔ ጨርሶ አላቃቸው በረከታቸው ይደርብን
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
እይ አቡነ እጨጌ እኮ በርህ ላይ ብቅ ስትል አቤት የሚሉህ አባት እኮ ናቸው በስመአብ አምላክ እኮ ለእኛ ለልጆቹ ያላደረገልን የለም ስሙ ይክበር ይመስገንልን እርሳቸውን እና ቅዱሳንን የሰጠን አምላክ። አባቴ አቡነ እጨጌ ልጆዎትን እንደሁልግዜው ባርኩኝ አባቴ❤
@kidistkebede7779
@kidistkebede7779 Жыл бұрын
እሙዬ የልቤን ነው የፃፍሽልኝ አመሠግናለው።እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 Жыл бұрын
እኔም የበረከታቸው ተካፋይ ነኝ ከብዙ ነገር ጠብቀውኛል ቤተሰቦቼ ድነውል ከሀዘን ወተዋል ብቻ ለኔ የደረሱ ለሁላችሁም ይድረስ መልካም ቀን አምላከ ቅድሳን ከሁላችንም ይሁን
@user-bi8hw4sm3z
@user-bi8hw4sm3z Жыл бұрын
ምዕራፍ ፳፪(22) 1 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥የሚያሳጣኝም የለም። 2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል። 3 ነፍሴን መለሳት፥ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። 4 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋራ ነህና፥ክፉን አልፈራም በትርህና ምርኵዝህ እነእርሱ ያጸናኑኛል። 5 በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ጽዋዬም የተረፈ ነው። 6 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም እኖራለሁ።
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
ሰላም መምህሬ እና የመምህር ተማሪዮች ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ይሄ ገጠመኝ ጋና ሳልጨርሰዉ ሙስጤ ደንገጥ ደንገጥ አለብኝ የእርግማን መንፈስ በጣም እንዳለብኝ ይሰማኛል ምክናቱም አያቴ ጨሌ ነበራት እና በጣም ነበር የምትራገመዉ ቡዙም አላስታዉስም ልጅ ነበርኩ እናቴንም አባቴንም በጣም ነበር የምረግመዉ በተለይ አባቴን እንዴት የገዛ ልጇን ትርግማለች እል ነበር ።እና አንድ ላይ 10 ነኝ ግን አንዳችን እንኳን ጥሩ ህይወት የለንም ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ነዉ ህይዎታችን አያቴ አሁን በህይወት የለችም ሞታለች ቅዱስ ቁርባን ተቀብላ ነዉ የሞተቹ አባቴም ሞቷል እሱ እንኳን ቅዱስ ቁርባን ንሰሀም አልገባም 😢😢😢 በጣም ልቤን ይነካኛል ሳስበዉ ሀይለ ሚካኤል ነብስ ይማር በሉልኝ 😢😢😢 እናቴም ስትረግመን ነዉ ያገድነዉ እኔም የምምሆርን ትምህርት ሳላቅ ልጄን ረግመዉ ነበር 😢😢😢 አሁን እንደ እሳት ያንገበግበኛል እግዚአብሔር ፈቅዶ እኔ ቅዱስ ቁርባን ባልቀበልም እዚ ሆኔ አምላኬን እየተማፀንኩት እናቴ ቆርባልኛለች 🙏 አሁን ቡዙ የቤት ስራ እንዳለብኝ አስባለዉ በጣም ጨንቆኛል እህት ወንድሞቼ ያሉቤት ነገር 😢😢😢 መቼ ኮንትራቴን ጨርሼ እንደምገባ ኡፍፍፍ አምላኬ በፀሎት አስቡኝ እህተ ፃድቅ ብላቹ ።
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ የመምህር ፍሬዎች የት ናችሁ ገባ ገባ በሉ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
የእርግማን መንፈስ ሕይወቴን እዳዘባረቀው እኔ ምስክር ነኝ በሰው አገር እየተከራተትኩ እንድኖር አድርጎኛል ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ ወለተ ትንሳኤ
@mesretmeseret521
@mesretmeseret521 Жыл бұрын
እኔ አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ከካንስር ነፃ የወጣሁት ነኝ ግን አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ የማቃቸው በህልሜ ነው ግን ለ3አመት ከ 5 ወር ነበር የተስቃየሁት ከዛ እኔ ስደት ነው ይህን ምኖረው ግን እኔ በጣም ቅዱስ ሚካኤል ግደለኝ እያልኩ ስማፀነው ነበር ካ ህዳር 12 ቀን ቀጠሮ ነበርን ግን እኔ ቅዱስ ሚካኤል እባክህ ግደለኝ እያልኩ እለው ነበር ደከመኝ በሰው ሀገር ነው ያለሁት እለው ነበር ግን አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ህዳር8 በህልሜ ነይ ይሉኛ እኔ እሽታለሁ እላሽዋለሁ ነይ አትፍሪኝ ይሉኛል እኔ ከሰው ተቀይጭ አላቅም እላቸዋለሁ እነሱም አይዞሽ ነይ ፀበል ልርጭሽ ይሉኛል እሽ ብዬ ከረጩኝ ብሀላ በይ በምነትሽ ፅኝ ይሉኛል እሽ ግን ማን ልበል አልኳቸው ብሀላ እንግርሻለሁ ብለውኝ ሄዱ ከዛ ብንን አልኩ ግን ማህፅኒን የሚፈስው ቆመልኝ በጣም ደስ አለኝ ለኔ የደረሱ ለናተም ይድሱላችሁ አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ እልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ❤❤❤❤
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ ገጠመኝ ዛሬ ነገ ተለቀቀ እያልን ስንቁለጨለጭ ነበር እኔማ ኔትወርኬ ላይ ሁሉ ስጠራጠር ነበር ተመስገን እንኳን ደህና ተመለሱልን
@nigate757
@nigate757 Жыл бұрын
ቃል ሂወትን ያሰማለን መህምራችን ሁሉን ቻይ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የእኔንም ቤተሰቦቼን ታሪክ ይቀይርልኝ 🙏😭😭😭
@MaryMary-xx9bi
@MaryMary-xx9bi Жыл бұрын
Amen Amen Amen yenenem 😭😭😭😭 cheru medanaialm ant tawqaleh hulun neger
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_* *_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_* *_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_* *_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና_*
@abebechadam9525
@abebechadam9525 Жыл бұрын
አሜን አባቴ መድሀኒት ክርስቶስ ምስጋናና ክብር ሁሉ ለአንተ
@mudayshow8081
@mudayshow8081 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳንታችን ለቸሩ መዳንያልም ክብር መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤
@tsehaineshberhane6279
@tsehaineshberhane6279 Жыл бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ♥🙏❤
@zemedmekonin3992
@zemedmekonin3992 Жыл бұрын
Aman
@user-gw3sq7ge3l
@user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ የመምህር ተሰጥቶት ተስፋዬ ፍሬዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
እንደሁልግዜው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አጣጥሜ ጨረስኩ ። ስለተደረገላችሁ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። አቡነ እጩጌ የሰሩት ድንቅ ተአምር። አንድ ግዜ ኢትዮጵያ ስመጣ ወንድማችን ዮሀንስ የሚባል እግዚአብሔር ይሰጠውና ስለአቡኑ እጨጌ በፌስቡክ ገፁ ያስተዋወቀን እርሱ ነውና እኔም ባየሁዋቸው ግዜ ስእላቸውን እንዴት ውርር እንዳደረገኝ ቃላት ያጥረኛል። አይናቸውም ይናገራል የምታውቅዋቸው ትመሰክራላችኩ ፊታቸው ይገስፃል ወይም ፈገግ ብሎ ትናበባላችሁ ለማንኛውም እኛ ጋ ያለውን ነገር ሲናገሩ መሆኑን ተረዱልኝ። እናም እኔ ለእናቴ ነበርና እምነት ፀበል የፈለኩት አይናዋ አያይም ለቅዱስ ቁርባንም ስለበቃች በተለይ ፀበላቸው እስከማውቀው ድረስ ከገዳም አይወጣም ከወጣም ለሚፈቀድላቸው ነውና ሰጥቶኝ ተስዬ እንደማታ እቤቴ ይዤው ገባሁ። በማግስቱ ከባድ ጩኸት ጎረቤት ተደበላለቀ ኮንዶምንዬም ስለሆነ እስክንደርስ በጩኸት ደበላለቁት በእንግድነት ከደብረዘይት ይመስለኛል የመጡት ካልተሳሳትኩ ወንድማቸው እራሱን ስቶ አልጋ ላይ አረፋ ደፍቅዋል አንቦላንስ ለመጥራት ይሯሯጣሉ ፀበል አደርጉለት እንደዛው መሆኑ ሳስተውል እናቴን እባክሽን ትንሽ ጠብታ ፀበል ስጭኝ እልክዋት ስለምትሰስት ማለት ነው ምክንያቱም ትንሽ ነው ያገኘሁት በወቅቱ ።ሰጠችኝ እኔም አባቴን ጠራህዋቸው ይህን ሰው ነፍስ መልሰው ነፍስ ዝሩበት አባክዎት ብዬ ለእህቱ ፊቱ ላይ እርጭው አልክዋት አድርገናል ፀበል እኮ አለችኝ ግዴለም ይህን አድርጊ ስላት ሄዳ ስትረጨው ህይወት ዘራ አባቴ አማልደው መለሱት። አንቦላንሱ መቼም መጣ ይሁን ይታይ ተባለ ሄደ ምንም የለብህም አሉት ሀኪሞች። ለህቶቹም ስለ አባታችን መስክሬ ደጃቸው ሄዶ ይመስክር በቤታቸውም ፀበል ይፀበል ገዳማቸው ይሂድ ብዬ ነግሬያቸው ነበርና ማታ ሲመለስ የማን ፀበል ነው በሉና ጠይቅዋት አለ። ደጃቸውን እንዲረግጥ አስጠንቅዌው ነበር ። ወደመጣበት ተመለሰ ሳይሄድ ቀረ አንዴ እንዳውም በቴሌቪዥን አይቼው የአብይ ምሳ ግብዣ ላይ አይይ ወንድሜ እንደው ከሞት ተፍተውህ አልሄድክም ይሆን ደጃቸው እስቲ ብትመሰክር ምን አለ አይ የሀብት ነገር ችግር ነው እያልኩ ነበር ።እናም እኔ ምስክርነቱን ለጆኒ ላኩኝ ከእራሴም አስወረድኩም። ቆይቶ ብዙ ግዜ የተገዛለት ወንድማችን መሞቱን ሶሻል ሚዲያ ላይ በከባድ ሀዘን ተውጠው ሲቀባበሉት አየሁ። ነፍሱን ያስምሩት ሌላ ምን ይባላል ብዬ አለፍኩት እኔም ሳይገባኝ አባታችን ክብራቸውን እንድ መስክር አብቅተውኛል። ለኔም ለልጆቼም ብዙ አድርገውልናል ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁንልን። እንዲሁም አባቴ ክብር ምስጋና እና ክብር አንደሚገባዎት ይድረስዎት
@lwamfkr3653
@lwamfkr3653 Жыл бұрын
የት ነው ገዳማቸው??
@aazx3352
@aazx3352 Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህልን የህይወታችን ትልቅ መሰመር የዘረጋህው ልዩ መምህርራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@asetakele9990
@asetakele9990 Жыл бұрын
W
@asetakele9990
@asetakele9990 Жыл бұрын
Im
@asetakele9990
@asetakele9990 Жыл бұрын
Merselm
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤
@sigredasigreda595
@sigredasigreda595 Жыл бұрын
ስላም ላንተ ይሁን መምህራችን እግዛብሄር ይመስገን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤ ለደጃቸው ያብቃኝ 😢😢😢😢😢
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@hanay0hanes
@hanay0hanes Жыл бұрын
በፀሎት አሰብኝ ወለተ ኪዳን ከነ ሙሉ ቤተሰቦች😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@SelamLehagere
@SelamLehagere Жыл бұрын
የአቡነ እጨጌ ዮሃንስ በረከታቸው ይድረሰን አሜን መታደልም መባረክ ነው መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ገና ላዳምጥ ነው ሁላችንም ስንገባ በላይክ ቢሆን ስለ አቡነ እጨጌ ዩሐንስ በእውነት ድንቅ ጻድቅ ናቸው በረከታቸው ይደርብን እኔም ምስክርነት አለኝ አንድ ወንድሜ በኩላሊት በሽታ በጣም ታሞ ምግብ እራሱ አይበላም ነበር በዛ ላይ ደሞ ሙስሊም ነው ፀበላቸውንና እምነታቸውን ሰጠሁት እሱን እንደተጠቀመ ምግብም መብላት ጀመረ ቆሞ መሄድም ጀመረ እግዚያብሔር ይመስገን ለውጥ አምጥቷል አሁንም ዲያሌሲስ እየተደረገ ነው በፀሎታችሁ አስቡት የአቡነ እጨጌ ዩሐንስ አምላክ የኛም አምላክ እንዲምረው 🤲🤲🤲 በእውነት ድንቅ አባት ናቸው ❤❤❤
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i Жыл бұрын
የኔም እናት ትራገማለች ከዛ ሁላችንም ብኩን ሆነን ቀረን ከዛ እኔ ገብቶኝ እናቴ ያንች እርግማን እኮነዉ እንዲህ ያደረገን ስላት እኔ እረግሚያችሁ አላዉቅም አለች ምንም አታስታዉስም 😢 መንፈሱን በጭራሽ ለብቻዬ አልቻልኩትም እየመለሰ ይጥለኛል በጭራሽ መሆን የማልፈልገዉን ያሳስበኛል ቅዱስ ገብረኤል ይሰርልኝ ከባድ ነዉ ዉጊያዉ
@kisanethadgu5786
@kisanethadgu5786 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር የኣባታችን ኣቡነጨጌ ዮውሃንስ በረከታቸው ኣማላድነታቸው ይደርብን❤❤❤❤
@Sara-xn7ji
@Sara-xn7ji Жыл бұрын
መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ገር ይሁን! አንተ የምታነሳዉ ሀሳብ ሁሉ ትክክል ነው በተለይ ስለንሰሀ አባት ያነሳኸዉ ልክ ነዉ እንኳንስ የንሰሀ ትምህርት ማስተማር ቀርቶ ቤትን ፀበል እንዲረጩና እንዲባርኩ ሲጠሩ ፈቃደኛ አይደሉም። እናንተ በተለይ በመናፍስቱ ሴራ ላይ የምታስተምሩ የመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ፍሬዎች ከራሳቸዉ ከመምህር ግርማ ጋር በመሆን የቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ፕሮግራማችሁን የምታቀርቡበት ሁኔታ መፍጠር አለባችሁ ምክንያቱም ውጊያዉ ከውጪ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም ጭምር ስለሆነ በተረፈ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ድንግል ማርያም በሸማዋ ጥላ ከለ ላ ትሁናችሁ አሜን!
@asther503
@asther503 Жыл бұрын
መምህር አረ እርግማን እኔም ደርሶብኛል እኔ የተናገርኩት ይደርሳል ግን በዚህ ዙሪያ ንሰሃ ገብቻለሁ መምህር አንተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሩ ታላቅ ነገር እየሰራ ነው ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
#''''በሱ ቁስል እኛ ተፍወሰን'''' ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ማረያምን የአባታችን አቡ እጨጌ በረከት ይደረብን እኛም ይፈውሰን 🤲🤲 #እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ተሻለህ እግዚአብሄር ይመሰገን
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናቹ የአቡነ ጨጌ ዮሀንስ በረከታቸው ይደርብን❤ መምህር ፀጋውን ያብዛልን❤
@tzkerniyegziyo
@tzkerniyegziyo Жыл бұрын
መምህሬ ገና ገድላቸዉን ሳይነው ልቤ በደስታ የተሞላ ማርያምን🥰 እኔ ምስክርነት አለኝ ድንቅ ነገር አርገዉልኛል የሚኖረው ዱባይ ነው እና ምሰራበት ቦታ የማዉቃት ልጅ ነበርች እና ጉዋደኛዬ ካገባች 11ዓመት ሆናት ግን ልጅ አላገኙም አልወለዱም እስካሁን እያለች ተጨንቃ ትነግረኝ ነበር እኔም ፃድቁን አዉቃቸዉ ነበር ምስክርነትም እከታተላለው አቡነ እጨጌ ልጅ ስጣቸው ብዬ ተማፅንኳቸዉ ከተወሰነ ወር በዋላ ልጅቷ ደዉላልኝ ጉዋደኛዬኮ አረገዘች አለቺኝ🥰በደስታ ማመን አልቻልኩም ደሞኮ በዕለተ ቀናችዉ ነው የሰማሁት እኔም ለምስክርነት በቃው 👏ክርስቶስ ምስክሬ ነው አቡነ እጨጌንና ተክልዬን ከልቤ እወዳቸዋለው
@adisadisadisadis6758
@adisadisadisadis6758 Жыл бұрын
elllllllllll❤
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 Жыл бұрын
መምህር ተጨኒቄ ነበር ምን ሆኖ ጠፋ ብየ እባክህ ጊዜ ስትወስድ አለው እሚል መልእክት ላክልን የሆነ ምልክት ተውልን ስትጠፋብኝ ልቤ ጭልም አለብኝ አንተ የዘመኑ የልባችን ብርሃን ነህ የዘመኑ ሙሴ ነህ ከጭለማው ልባችን ወደ ብርሃን እየመራሃን ያለህ ነህ ።
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e Жыл бұрын
በእውነት እኔም ምን ሁኖ ይሆን እያልኩ እህቶቸን እየጠየኩ እማ አምላክ ትጠብቅልን
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ተናግሯል እንደዊም ክረምቱን ሙሉ ገጠመኝ አለቅም እረፍት አደርጋለዉ ለ2 ወር ብሎ ነበር
@matebe3.0
@matebe3.0 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጡ መድሃኒያለም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
##የግዚያት ባለቤት እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ የጨለማውን ግርማ ገፈህ ብርሀንን እንደመለከት ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ በምኝታየ ስለጠበከኝ ከሞት ስለሰወርከኝ እጅ መንሳቴን አቀርባለሁ #ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልደ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም የዘወትርም ለዘላለሙ አሜን🤲🏻🕯🕯🕯#Egzibher yimsgen memihir #abetu geta hoye masetewalun yadeln AMEN enkuan beselam metulen memihir #yeabun echigi Yohannes berketachew yiderbin AMEN 💚💛❤🤲🙏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ቸሩ መድጏኒአለም እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን ውድ መምህሬ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር❤
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Жыл бұрын
መምህር እንኳን ድና መጣአህ የምንወድህ ወንድማችን ንእህ። ስራህን እመቤታችን ትባርክልህ
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም እንደምልክ እማ ፍቅር ብለህ እመጠራት እመቤቴ ማርያም የአምላኬ እናት ክፍን ታርቅል ክፉም በመጣ ጊዜ ወገባ ላይ በታጠቀችው መቀነት ቋጥራህ ጉያዋ ውስጥ ድብቅ ታርግህ መምህሬ በርከክ ብዬ ስፀልይ አንተንም ልጄንም ነው እማስበው ።
@tadegabera4745
@tadegabera4745 Жыл бұрын
Ibaksh ...Welde kirubel...isebugn.
@tube-wp6ij
@tube-wp6ij Жыл бұрын
የእኔም እናት በጣም ትረግመኝ ነበር እንደውም ክፉ የእንጀራ እናት ነው የምትመስለኝ ፣ አሁን ያለሁበት ሂወት ለእኔ የሚገባኝ አይደለም የነካሁት ሁሉ ይበላሽብኛል ምንም እንኳን ከ ሁለት ዓመት ወዲህ ንስሃ ገብቼ መፆም፣ መፀለይ፣ መስገድ ብጀምርም ደስተኛ መሆን አልቻልኩም ። እባካችሁን ፀሎት አድርጉልኝ ወልደ ኪዳን ነኝ
@meseret888salam7
@meseret888salam7 Жыл бұрын
የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከታቸው ይደርብን እኔ ያደረጉልኝነ መመስከር እፈልጋለው ከብዙው አንዱ የወንድሜ ሚስት የመሐፀን እጢ ልጅ እንዳትወልድ ከልክሏቶት ነበር ገድላቸው እኔ ቤት አለ እስኪ ሆድሽ ላይ እያደረግሽ ተኚ አልኳት ለእግዝያብሔር ክብር ምስጋና ይድረሠው ከሁለት እጢዎች መሐል ወንድ ልጅ አሣቀፋት እርሳቸው የሠጠን አምላክ ይመስገን ለርሳቸውም ምስጋና ይሁን አሜን
@maxdz9446
@maxdz9446 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኔ ባንተ ትምህርት ተለውጫልሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ከእስልም እና ወደ ክርስትና የመጣሁት በፊት ከህፃነቴ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያመኝ ነበር ጆሮዬ አይ ሰማም የግዲ ነው የምሰማህ አይኔን ይጋርደኛል ብቻ ከባድ ነው ብዙ ነው የተስቃየሁት ቤተሰቦቼ ተለያይተዋል በዛላይም ክርስቲያን ናቸው እኔ እያመመኝ ስሰቃይ ጓደኞቼ ሙስሊም ሁኝ እና ጤና ትሆኛለሽ ሲሉኝ የዋህነቴ እሽ አልኳቸዉ በሆንኩኝ በ2ወርባሰብኝመጨረሻላግንእግዚአብሔርይመስገንመንፈሱመሆኑንያወኩትበመምህርተስፋዬትምህርትነውመፀለይ፣መስገድ፣መፆም፣ስቀጠቅጥ፣ቀለለኝለዚህያበቃችኝ❤እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አማላጅነት ቅዱስ ሚካኤል ወደ ክርስትና የመጣሁት በፃዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ነው በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤መምህር ሽ ዓመት ኑርልኝ ከነቤተሰብህ ቅዱስ እሩፋኤል ይጠብቅህ ❤❤🎉ምእመናን እናንተንም ይጠብቃችሁ ውዶቼ የመምህርን ቁጥር እና ያካዉንቱንቁጥርላኩልኝ❤❤🎉🎉🎉
@Hapy457
@Hapy457 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን "" ረቡኒ "" ማርያምን በጣም ናፍቀኸኝ ነበር. እንኳንም ተሽሎህ መጣህልን
@yegebreail
@yegebreail Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንካን ደህና መጣህልን ቸሩ መድኃኒዓለም አባቴ ይጠብቅልን ባንተ ብዙ ተንረአለሁ አንተ ለዘመናችን አስፈላጊ ምርጡ መምህሬ ነህ እማ ፍቅር ብርታት ትሁንህ ❤️🙏🙏🙏
@bayoshbayosh7446
@bayoshbayosh7446 Жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛል አዎ ይህ የእርግማን መንፈስ በጣም ከባድ ነው አባቴ ይራገም ነበር ሁላችንንም እግዚአብሔር ጠብቆን እጂ እደ እኛ የተረገመ የለም አብሶ ታላቁ ወንድማችን ስለማይስማሙ አባቴ ይረግመው ነበር የመኪና አደጋ ይድረስብ እያለ እናም ብዙ ግዜ ተርፋዋል በፈጣሪ ጥበቃ አውን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ፈቅዶል ከስደት ኤጀ እኔም እናትና አባቴም ቆርበናል ተመስገን አውን እህት ወንድሞቼ ይቀራሉ ስሄድ ደሞ እነሱንም እግዚአብሔር ለንሰአም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃልኝ 🙏
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን አምላካችን መድኃኔዓለም ወራዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ 🙏 እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጲያን አሁን አስባት መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ተመስገን።
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አገራችን ሰላም ያርግልን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
​@@zerfnshhylgebrl8876አሜን አሜን አሜን❤
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሀገራችን ሰላም አለማችን ሰላምህ ይብዛልን ሰሚ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ጨርሼ ለመስማት ጥረት አደርጋለሁ ጅምር ላይ ነኝ❤
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
በደንብ መታየት ያለበት ገጠመኝ ነው
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
መምህርየ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአባታችን ለቸሩ መድኃኔዓለም አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Жыл бұрын
ሠላም እደምን ሰነበታችሁ ውድ ወገኖች እንኳ ለመድሀኒአለም ወር ኃዊ በአል አደረሰን ፡፡ እሺ መምህር እኔ የሚመስለኝ እርግማን ውስጣችን ባለው ምቀኛ መንፈስ ቁጡ የሚደርግ መንፈስ አማካኝነት መራገም መሳደብ የልጅችን መልካም ነገር በመደበቅ ክፉውን ብቻ እያሳይ የልጆችን እድል የሚዘጋ ሟርት ግን መንፈስ በሰወች ላይ አድሮ እንዳያልፍላቸው የተሸለ ነገር እዳይገጥማቸው አስቀድሞ የሚዘጋ የሚመኝ ይመስለኛል
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b Жыл бұрын
አባታችን የተናገረው ሁሉም ማርት እናታችን የተራገመችው ደግሞ እርግማን ሆኖብን እየተሠቃየን ነው መምህር በጣም ምስቅልቅል ያለ ህይዎት ነው የምንኖረው አመተ ፍዳን ነው እየኖርን ነው በጣም በሀጢያት የተጨማለቀ ነው የአንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ በኋላ ነው መኖሬን የወደድኩት በፆለት አስቡልን ህይዎቴ ሁሉ በርግማን ተሳስሯል ቤታችንም ባድ አምልኮ እያመለክን ነው የኖርን አባቴ እና ሁሉም ቤተሰቦቸ እየተሰቃየን ነው ከባድ ነው እየኖርን ያለነው እንኳን ለእግዚአብሔር ለሰውም የሚዘገንን ኑሮ ነው ያለንበት መምህር ከቻልክ አገዚልኝ ቤተሠቸን በደም መንፈስ እርስ በርስ እየተገዳደልን በሰው እጅ ነው የምንሞተው ሁለቱ እህቶቸ በሰው እጅ ነው የሞቱብኝ አንዷ በጥይት ሌላኛዋ ስቅላት ተብሎ በርግማን ነፍሰ ጡር ነበሩ ሁሉንም ማንነቴን ብነግራችሁ መኖር ቀርቶ መፈጠር ያስጠላል አሁንግን መኖሬን ወደድኩት ይቅርታ
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
አባቴ እጨጌ ዮሀንስ ለእኔም ድረስልኝና ለምስክርነት ያብቃኝ አሜን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🎉 በጣም ናፋቀን ነበረ🎉❤ የሰማነውን ለበረከት ያርግልን❤🎉
@helenwurissa9938
@helenwurissa9938 Жыл бұрын
እኔም በፃድቁ በአቡነእጨጌ ዮሀንስ ብዙ ተደርጎልኛል ብቻ ሲጨንቃቹ አባቴ ብላቹ ንገሯቸዉ ፈጥኖ ደራሽ ናቸዉ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ወላዲተ አምላክ ካተጋ ትሁን እኔ የአንተ ቃል የለኝም የብዙወቻችን ሂወት ቀይርሀል በረከታቸው ይደርብን
@user-xm5bx2gi9g
@user-xm5bx2gi9g Жыл бұрын
አባየይ እንኮን በሰላም መጣህልኝ የኔ እንቁ በእወነት ተናፈቅህል መምህሬ🥰🥰❤️
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Жыл бұрын
ውዱ መምህራችን በጣም ነው የናፈቅኸን እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም ኑርልን
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እደት አደርክ ❤❤❤❤ እንኳን ለቸሩ መድኃኔአለም ወርኃዊ በዓል አደረሳችሁ አደረስ አሜን አሜን አሜን
@skedar2900
@skedar2900 Жыл бұрын
ምርቃን ሁሉ ላንተ ይሁን እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ እድሜህን እግዚአብሔር ይርዝመው መምህር ለዘለአለሙ ደስታ ካንተ አይራቅ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰንን ፈጣሪ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን ወንድሜ እረፍት ደርገህ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል እማ ፍቅር ትጠብቅ ከነልጆችህ እግዚያብሄር ይመስገን አቡነ እጨጌ ዩሀንስ በረከታቸው ይደርብን እምነታቸውን ያድለን የእርግማን መንፈስ ከቤተሰቦቼ ላይ ያንሳልኝ እውነት ነው ይሄ የጨሌ መንፈስ የሌለበት ወይም ያልተረገመ የለም በስላቅ ያሳለፍነውን እየኖርነው ነው አውንስ እንቃ ወገኖቼ ለልጆቻችን እንትረፍ ለወገኖቻችን እንትረፍ አንድ ሰው ዛሬ ሰምቶ ቢለወጥ በስሩ ስንት ሰው ያድናል ማስተዋሉን ይስጠን በምሮቻችንን ይጠብቅልን ያብዛልን ድንግል ከልጂ ጋር ትጠብቀን አትለየን ምንጃ ፀሎቷ አይለየን ፍቅረጣሟ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
መምህሬ እንኳን በሰላም መጣልን ናፈቀን እንጅ እንኳን ተሻለክ እረፍት እንዴት ነበረ
@orthodoxtube1258
@orthodoxtube1258 Жыл бұрын
ሁላቹም ተጋብዛችዋል እሁድ የአባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ program አለ አይቀርም ሀምሌ 2 ጎፋ ገብርአል ወረድ ብሎ ደብረ መዊዕ ቅዱስ መርቆርዮስ እና መጥምቁ ዮሐንስ ቤ/ክርስቲያን
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህልን መምህር እንኳን አደረሣቹ አደረሠን ለቼ መድሀኒአለም ወርሐዊይ ክብረ በአል❤
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ይሄ ታሪክ የኛም ታሪክ ነው ኣባቴ ቄስ ናቸው ግን ይራገማሉ ምክንያታቸው ኣናቅም ግን የረገሙት ሁሉ ይሆናል😢😢😢ምን ባርግ እርግማኑ ይጠፍብናል ከኛ ኣልፎ እርግማኑ ወደ ልጆች ልጆቻቸው ደርሶዋል መከራው እኔ ግን ኣባቴ የእርሶ እርግማን ነው እላቸዋለው ሁሌም አረ ኣፌ ነው እንጂ ለልጆቼ ኣይራገምም ይሉናል ቤተክርስቲያን 24sat ነው የሚያገለግሉ የዋህ ናቸው ደፍተራዎችም ይፈታቱኑባቸዋል ቅዳሴው ሲያበላሹ እንደዛ ኣይደለም ሲሉባቸው ኣባቴ ደፍተራዎች ኣዋረዱን ብሎው ቤታችን ይመጣሉ ለኣባቴ ለማስጠነቀቅ😢
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
ይገርማልየራሴንህወትነዉየምሰማዉ፤መ፤መምህር እግ ዛብ ሔር ይጠብቅህሌላምንምአልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eskadareshetu7419
@eskadareshetu7419 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@user-uz4dd1vw1w
@user-uz4dd1vw1w Жыл бұрын
ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለኛም እንዲደርስልን ፀሎታችሁ አይለየን አሜን
@halimahalima9186
@halimahalima9186 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ntdr8921
@ntdr8921 Жыл бұрын
እሚገርም ነው መምህር ጉዞ እኔም ሄጃለሁ ቦታው ልዩና በጣም መንፈስን እሚያድስ በረከት የሞላበት ቦታ ነው የሳቸውን የስለትና ታምር የሄደ ሰው ይሆንለታል ስለት ሰሚ ናቸው ።ስለቱ ደርሶለት ያልመሰከረና የተወ ሰው ካለ ይመልሳሉ እኔም ታምሩን ለመናገር አብቁኝ ብየ መጣሁ በመምህር ተስፋየ ዪቱብም እመሰክራለሁ ብየ ተስያለሁ ፣ይህን ቦታ ሁሉም ሰው ሄዶ ቢባረክ ነው እምለው
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 Жыл бұрын
በስማም ስሰማው ስሰማው ይህትምህርት ለሁላችንም ያድለን😢😢😢😢
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@user-xc1db8kn9l
@user-xc1db8kn9l Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መህምራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እዉነት የእኔ ህይዎት የተረክኸዉ መሰለኝ መህምር አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለእኔም ብዙ ተደርጎልኛል ለምስክርነት አብቃን ለደጅህም አብቃኝ አሜን🙏🙏🙏
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህርዬ እኛ ፈርሰን ቤተክርሰቲያን ፈርሳለች እንላለን ቃለ ሒዎትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር በአንተ ትምርት የማይነቃ ትዉልድ የፈላ ዉሃ ቢደፋበትም አይነቃም የምሬን ነዉ መምህርዬ ለኔ ግን ነፍሴ ነህ ሳይህም ስሰማህም ሰላሜ ነህ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@mulutenagne8350
@mulutenagne8350 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣኸ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምኽር እባክህ ወለተ ሩፋኤልን ከነቤተሰቦቻቸው አሰብን የመምህር ተማሪዎች የሆናችሁ ሀሉ በመዳኽኒአለም ስም ልለምናችሁ በፀሎት አስቡኝ የቤተሰቦቼ ኮተት በጣም ብዙ ስለሆነ ብቻዬን ሆኜ አቃተኝ መምህር እባክህ ላግኝኽ ስራ እንደሚበዛብኽ አዉቃለሁ ግን አንድ ሰአት ብቻ ስጠኝ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
ይደክማል አቤቱ አምላኬ ሆይ ስንት ከባድ ነገር አሳለፍኩ በእርግማን ወገኖቼ ቀላል እንዳይመስላቹ ለናቴ
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
እንወድሀለን እናመሰግንሀለን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በትምህርትህ ከመቃብር ተርፌ ልጆቼን እያሳደኩ ነው
@lishanbalemi1877
@lishanbalemi1877 Жыл бұрын
የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከታቸው ይደርብን።
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
መዝሙር 90 በልዑል መጠግያ የምኖር ሁሉን በምችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል እግዚአብሔርን አንተ መታመኛዬ ነህ እላዋለሁ። ከሰማይ በታችን እንድንበት ዘንድ የተሰጠ ስም የድንግል ልጅ ኢየሱስ የምል ብቻ ነው።አሜን ቡዙ ተምረል ቃለ ህወት ያሰማልን ለዚ ቤተ ሰብ የለወጠ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ይክበር አሜን
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን
@sorettilemlem7944
@sorettilemlem7944 Жыл бұрын
አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ በእኔ እና በቤተሰቤ ህይወት ላይ ትልቅ የማዳን ስራ የሰሩ እና እየሰሩ ያሉ ፃድቅ አባት ናቸው እሳቸውን የሰጠን ልኡል እግዛብሔር ይክበር ይመስገን።የፃድቁ በረከት ይደርብን።
@hiwitube4810
@hiwitube4810 Жыл бұрын
ወይኔ መምህር የተደረገለት ነው ብዙ ፍቅር ያለው ይላል መፀሐፍ እውነት ለእኔም ድንቅ ነገር አድርገውልኛል አለም በቃ ካሁን በሃላ ልጅ አትወልጅም አፍፈሽ ተቀመጪ ብላኝ ነበር ግን በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ለ አባታችን የገባውን ቃል ኪዳን ሰማው ስለ እሳቸው በደንብ አጣራሁ ገዳማቸው ለመሔድ ወሰንኩና ተዘጋጀሁ ያን ቅዱስ ቦታ ስረግጥ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ በቃል ኪዳናቸው ድንቅ ነገር እንደሚደረግልኝ ግን ሴጣን እየተፈታተነ እንዳልሄድ መንገድ ይዘጋ ጀመር እኔም ተስፋ ባለመቁረጥ ሁሌም እንደ ወታደር ተዘጋጅቼ ጠበኩ ከዛም ወደዛ ቅዱስ ቦታ ሄድኩ ገዳሙ ላይ ደረስኩ ጠበላቸውን ተጠበልኩ ፣ እምነት ተቀባሁ ፣ ገድል አዘልኩ በመቋሚያቸው ተዳበስኩ ወደ በአቴም ተመለስኩ ዛሬ ላይ ታዲያ የ 5 ወር ነፍሰጡር ነኝ ሐኪሜ እራሱ ይሄ ተአምረ ነው አለ አዎ ተአምር ነው ታዴያ ሁሌም ከሃሳቤ አይጠፉም ሳወራቸው በውስጥ ሲያወሩኝ እሰማለሁ ተመልሼ እስከሄድ እውነት እንደሰው ይናፍቁኛል፡፡ የጨነቀው የቸገረው ሁሉ ይሄድ እውነት የማያደርጉት ነገር የለም ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ ለልጅ ብቻም ሳይሆን ለሌላ የህይወት ውጣውረዳችን እናማክራቸው ሁሌም መፍትሔ አላቸው፡፡
@selinasweet7543
@selinasweet7543 Жыл бұрын
እኔ ግን ማርያምን በጣም ስግብግብ ነኝ ሁሉንም የመምህን ትምህርት እከታተላለው ግን አንድም ቀን ላይክ አድርጌ አላቅም በእውነት ከልብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ።
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው አሁን እኛ ቤት እህቴ በጣም ትራገማለች አሁን ሰጣነን አታምጡብኝ ሁሉ ትላለች በእውነት አሁን ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመኩኝ ውድህ ህይወተን ሳስበው እናተን ስለማላውቃት እሷ ነች ያሳደገችኝና ከእርግማኑ የተነሳ ብዙ ነገሮች ተበላሽቶብኛል
@zafuzeru3911
@zafuzeru3911 Жыл бұрын
ሰላም ነህ መምህር ።የአቡነ እጨጌ በረከት ይደርብን ።አባታችን ፈጥኖ ደራሽ ናቸው። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
መምህር ይህ ገጠመኝ የኔነው በጣም ያሳዝናል የኔ እናት በጣም ተራጋሚናት እናቴ በትዳር እራሱ ብዙ አትቆይም አንድና ሁለት ወልዳ ትፋታለች 7 ወልዳለች ከ7ቱ። ከአንድ ባል ሁለት ወልዳለች ከአንደኛው ደሞ ሁለት። ከዛ በተረፈ አንዳንድ እየወተደች ነው ብቻዋን ያሳደገችን። እርግማኗ ደሞ አይጣል። አሁን ቆርባ መልኩሳለች። ግን እርግማኗ አሁንም አለ። መጠጥ ደሞ አረቂ ነው ሚያስጠጣት። ተይ ስንላት ልታስመቱኝ ነው ያሳደገኝ ነጨ ቀላው ነው ትለዋለች መንፈሱን። 😢😢😢😢😢😢
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r Жыл бұрын
ፀልዩላት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
ደሞ ገድላቸውን በቤታችሁ አስቀምጡ አጅሬ ይሸሻቸዋል ቃልኪዳናቸውም ነው ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ አቡነ እጨጌ
@asteraster2734
@asteraster2734 Жыл бұрын
ውደ የእኔ እንቁ መምህር እኔ ጻድቁ አቡነ እጨጌ ያደረጉልኝ ብዙ ነገር አለ እና ከፈቀድልኝ ልመስክር
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Жыл бұрын
መምህራችን እውነት ነው ያልከው ልቦና ይስጠን, ድንቅ ትምርት በልቦናችን ያሳድርብን, እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር እጅግ ውድ የሆነ አስተምህሮ ተባረክ ፣🌻🌻🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አቡነ እጨጌ ዬሐኒስ በረከታቸው ይደርብን 👏መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እጅግ ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👏
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን መምህር ሆይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሃዊ መታሠቢያ በአል አደረሳችሁ🕯🕯🕯
@Aberumusgun12345
@Aberumusgun12345 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን
@Srukutemarym
@Srukutemarym Жыл бұрын
እንኳን፡አደረሰህ፡መምህራቺን፡በርታልን።
@ephremtefera870
@ephremtefera870 Жыл бұрын
መምህር ያንተን ትምህርትና ገጠመኝ ስሰማ ሁሌም ብርታት ይሰማኛል፣ መንፈሳዊ ቅናት እንዲሰማኝ ያደርገኝና ከድካሜ ነቅቼ የበለጠ ለትጋት እነሳለሁ። በቀን አንዴ ሳልሰማ መዋል አልችልም። እድሜና ጤና ይስጥልን
@askalakalo555
@askalakalo555 Жыл бұрын
Mamerc kaleyt ysmlen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@firehiwottariku9642
@firehiwottariku9642 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኔ ትልቅ ተአምር ተደርጎልኛል ልጅ ሰተውኛል ከዛም አልፎ የልጄን ስም ያወጡልኝ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ናቸው በረከታቸው ይደርብን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
ቢመሺም ቢነጋም እግዚአብሔር አልፋአና ኦሜጋ ከፍጥረታት በፊት የነበረ ስልስ ቁዱስ ሁኖ የከበረ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህሬ ❤❤❤እልልልልልልል
@tsgdhdgdhd1414
@tsgdhdgdhd1414 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃል ህውትን ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
የጻዲቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ይሐንስ በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ናፍቆን ነበር ገጠመኝ ማዳመጥ❤❤❤💕🍃🌿💕🍃🌿🍃💕🌿
@betsatwendimagegnehu9339
@betsatwendimagegnehu9339 Жыл бұрын
ምንም እንኳን ደጃቸው ባልረግጥም አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለኔ ያደረጉልኝ ነገር እጅግ ድንቅ ነው። የኔ ፈጥኖ ደራሽ ናቸው እሳቸውን የሠጠን አምላክ ሥሙ የተመሠገነ ይሁን እኔ ያወኳቸው በፌስቡክ ገፅ ነው ምስክርነት ሲሰጡ ብዙ ሠዎች አይቼ ለኔ ለሃጢያተኛዋ ልጆትም ድረሱልኝ አልኳቸው ደረሱልኝ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
መልካም ትምህርት እና የነፍስ ትምህርት ምርጥ እይታ ላለው ግልፅ ነው ፡፡ የእርግማን እና የሟርት መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ስም አስሬል እቀጠሀለው ፡፡
@kalkidanwondsen6398
@kalkidanwondsen6398 Жыл бұрын
የ ፀገሮው ፃድቅ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ህይወቴን ታሪኬን ነው የቀየሩት የኔ ፈጥኖ ደራሽ አባት 🙏🙏
@bruktawitsolomon251
@bruktawitsolomon251 Жыл бұрын
በጣም እውነት ነው መምህር ሁሉም ነገር።ስለ ጠላታችን ውጊያ ትምህር እንደ አንድ ክፍለ ጊዜ ቢሰጥ እጅግ ጥሩ ነው በመንፈሳዊ ትምህርቶች ክፍል።
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿💒🙏🙏🙏🙏
@alfnasheandale5197
@alfnasheandale5197 Жыл бұрын
እሜንእሜንእሜንንንንንንንንንንንን
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በአድሜ በጤና ያኑርልን መምህራችን
@Yonas-oe7oh
@Yonas-oe7oh Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መምህር እንካን በደህና መጣህ በጣም ጨንቆኝ ነበረ ገጠመኝ በለመስማቴ በጣም ከብዶኝ ነበረ እባክህን መምህር ለብዙ ስው ሼር ስለማድረገው ነው
145ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ባሏን ለሌላ ሚስት በፈቃዷ የዳረች ሚስትና የጎዳናው ልጅ
1:08:33
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 17 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,7 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
135ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ የማይቀዱበት የመንፈስ ትዳር
1:31:42
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 17 МЛН