229ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የሌዝቢያን መንፈስ ያለባቸው ባለትዳር ሴቶች ምክር ውጤትና የምስኪኑ ባል ልፋት

  Рет қаралды 52,049

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

29 күн бұрын

Пікірлер: 503
@gdydd1173
@gdydd1173 28 күн бұрын
ቅዱስ ኡራኤል ኣባቴ አእምሮየን ክፈትልን ተምሪ ሄወቴን የምቀይርበት ኤድርግልኝ አሜን
@kbe7628
@kbe7628 28 күн бұрын
አሜን በውነት የሁላችንንም አእምሮ ይክፈትልን
@zerfeworku4354
@zerfeworku4354 28 күн бұрын
አሜን
@mulunuguse7800
@mulunuguse7800 28 күн бұрын
Amen
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 28 күн бұрын
አሜን ለሁላችንም❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@jarejarry4552
@jarejarry4552 28 күн бұрын
amen
@Wish-iq4md
@Wish-iq4md 28 күн бұрын
መምህር የህግ ቀጠሮ አለኝ የሚቀጥለው ወር እና ቀኑን check ሳረግ የአቡነ ሐብተማሪያም ቀን ነው የሳቸውን ተአምር ለመናገር ያብቃኝ አሜን….የእለተ ቀኑ ባለቤት አቡነ ሐብተማሪያም ፀሎቴን ሰሙኝ! ሁሉ ነገር ከጠበኩት በላይ ሆኖ ተፈፀመ! አምላከ አቡነ ሐብተማሪያም ክብርህ ይስፋ!
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 28 күн бұрын
አሜን ያብቃችሁ
@ramaadinew6151
@ramaadinew6151 25 күн бұрын
ሀብትዬ ይርዱሽ
@Wish-iq4md
@Wish-iq4md 21 күн бұрын
@@ramaadinew6151 አሜን!
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 20 күн бұрын
Ameen yabkachw
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 28 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ቂርቆስ ወ ቅድስት ኢየሉጣ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ምእመናን ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ መታዘዝ ከሰነፍ መስዋእትነት ይበልጣል የምታደርጉ እግዚአብሔር ይባርካቹህ 👏
@user-of4pq7ce9p
@user-of4pq7ce9p 28 күн бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🙏🙏🙏
@kbe7628
@kbe7628 28 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮአደረሠን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 28 күн бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@user-mz7ok1cn2g
@user-mz7ok1cn2g 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@Wish-iq4md
@Wish-iq4md 28 күн бұрын
የመምህር ተስፋዬ አምላክ ትእቢተኞችን የምታዋርድ የምታጋልጥ ክብርህ ይስፋ
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@momethio3664
@momethio3664 28 күн бұрын
መምህር ያችህ እቤቷ የሚትሰበስበዋን ሴት ብትጎበኛት ባይ ነኝ ምክንያቱም ሌሎች ሴቶችንም መበከሏ አይቀርም እሷም ከዛ ህይወት መውጣት አለባትና ካንተ በላይ አሳብ ሆኜ አይደለም ግን በዛ ሁኔታ ያች ሴት ከተተወች ከባድ ነው ብዬ ነው። ምናልባት አንተ ጎብኘተሀት ልሆን ይችላል ግን ስለሷ ስላላነሳህ ነው።
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 28 күн бұрын
ልከ ነሽ አዉነት ነዉ
@haymanottesfaye9823
@haymanottesfaye9823 26 күн бұрын
ሴትነት በጣም ውበት በእውነት እኔ ሴት አድርጎ የፍጠርኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክር ይግባው አሜን
@bamlakabebe4438
@bamlakabebe4438 28 күн бұрын
መምህር አንተ ስትተርክ ቃል የለኝም ብቻ እድሜ ይስጥህ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 28 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን አንዲያበዛለት በፀሎት አናስበዉ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 27 күн бұрын
ለነዝህ በተሰብ የረዳ ቅዱስ ኡራኤል ለኔም ይድረስልኝ አእምሮየን ይክፈትልኝ
@MarkosWeecha
@MarkosWeecha 27 күн бұрын
ፈታሪ ይመስገን መልአኩ ቅዱስ ኡራኤል የሁላችንን ቤት ይግባ አሜን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 28 күн бұрын
የተዳራችሁ የመምህር ተማሪወች አይለያችሁ እግዚአብሔር አምላክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x 28 күн бұрын
እህት ወንድሞቸ በጣም ጨቆኛን ወለተ ማርያም በፆለት አስቡኝ😥
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 28 күн бұрын
እመብርሃን ታስብሽ
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 28 күн бұрын
ኧግዚያብሔር..ያስብሸ.አይዞሸ
@tiblestgere2790
@tiblestgere2790 24 күн бұрын
Ayzosh ehite emebrhan kanchigar thun
@user-is9pl9mp5b
@user-is9pl9mp5b 24 күн бұрын
እመብርሃን ያስጨነቀሽን ታሶግድልሽ
@user-eq3ih4uh2n
@user-eq3ih4uh2n 28 күн бұрын
በጣም ነው የምወደው ሴትነቴን በጣም ደስተኛ ነኝ ሴት አርጎ የፈጠረኝ ጌታ ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 28 күн бұрын
በዚች እለት ታስበው ለሚውሉት ቅዱሳን በአለ ክብራቸው እንኳን አደረሳቹ
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 28 күн бұрын
ወለተ ጊወርጊስ ብላቹሁ በፆሎታቹሁ አስቡኝ በስደት ጨንቆኛል ፆሎትም አቆምኩኝ አላፀልየኝ አለ አይኔን የቡዳ መንፈስ አሰቃዬኝ😢😢😢😢😢
@haimihaimi6841
@haimihaimi6841 28 күн бұрын
የማይረሳው እግዚአብሔር ያስብሽ እማምላክ ታበርታሽ በርች ውዷ ፆሎትማ አታቋርጭ ያለሱ ምን ሕይወት አለን ከእግዚአብሔር ከራቅን ቀጥቅጭ በደብ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 28 күн бұрын
ፀሎት ማድረግ አታቃርጭ አማምላከ ትርዳሽ
@user-gp9xi5wv5n
@user-gp9xi5wv5n 27 күн бұрын
እመቤቴ ታስብሽ
@MuluneshFaris
@MuluneshFaris 27 күн бұрын
Ftari yasbeshe ehta
@weletemariyam5260
@weletemariyam5260 23 күн бұрын
Egziabger yirdash ehitachin
@user-qg2oq1fz4p
@user-qg2oq1fz4p 28 күн бұрын
መምህር ብናውቀው ሴት መሆን መታደል ነው እውነት ግን እኛ አናውቅም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጠን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ይደርብን በእውነት 🌺🌺🌺🤲🙏
@fikirf295
@fikirf295 27 күн бұрын
ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 28 күн бұрын
ኧረ #እግዚኦኦኦኦ ነው መምህራችን በየቤታችን ስንት ጉድ አለ!🤔 #እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ እያኖረን ነው እንጂ ሁላችንም አልቀናል እኮ 😢😢😢 በእውነት ይቅር ይበለን 🤲
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 28 күн бұрын
አግዚአብሔር በፅናት አንዲጠብቀን ፀሎቴ ነዉ
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 26 күн бұрын
አሜኖ አሜን አሜን 🙏
@user-ho1fj9me4g
@user-ho1fj9me4g 27 күн бұрын
አባት እናቶቼ ወንድም እህቶቼ እንዲሁም ህጻናት እንደምን ሰነበታችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንደቸርነቱ ደህና ነኝ። ትንሽ ያሳሰቡኝ ያስጨነቁኝ ነገሮች አሉብኝ እባካችሁን እግዚአብሔር በቸርነቱ እንዲለመነኝ ድንግል በምልጃዋ እንድትደርስልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ አሳስቡልኝ። እጅግ ኋጢያተኛ በደለኛ ወንድማችሁ ክንፈ ሚካኤል ከነ ቤተሰቡ ብላችሁ።
@abc12452
@abc12452 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ አይዞህ
@StarCustomer-pc9ne
@StarCustomer-pc9ne 23 күн бұрын
እዳው በማሪም ትልቅ ስቃይውስጥነኝ የመምህር ተስፋየን ቁጥር የምታቁ በናታቸሁ ተባበሩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔
@khngkhan7289
@khngkhan7289 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ጸጋዉ ያብዛልህ መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 28 күн бұрын
የቅዱስ ቂግቆስ የቅድስት እየሉጣ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን መምህሬ እንኩዋን ሰላም መጣህ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👐
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 28 күн бұрын
አሜን ፫ የቅዱስ ቂርቆስ እና የእናቱ እየሉጣ በረኸታቸው ይደርብን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 28 күн бұрын
መምህር እኔ ትዳር የለኝም የአንተ ተማር ስጠኝ ግን በስደት ነኝ በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ 😢
@user-su2ho3lj1m
@user-su2ho3lj1m 8 күн бұрын
ወ ጊዮርጊስ ነኝ መምህር በጣም ከብዶኛል ትምህርቱን ከጀመርኩ ግለ ወሲቭ አቁሚያለሁ ነገር ግን ህልመ ሌሊት ትመታኝ አለች በፆለት አስቡኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@saniatube2360
@saniatube2360 28 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን ውዱ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ናፍቅሃን ነበር ሞሽሮችሁ የአብረሃምየሳራ ጋብቻ ያድረግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ#እኛም የመምህራችን ተማሪ የሆነ ባል ይሰጠንና ለዚህ ወግማረግ ያብቃን አሜን (፫)🙏 ❗️ወደ ገጠመኙ ሼር አይረሳ✅
@ShewayeAlemu-op2pn
@ShewayeAlemu-op2pn 28 күн бұрын
አሜን በእውነት
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 28 күн бұрын
አሜን ፫ በእውነት ምንኝ መታደል❤
@eftah21
@eftah21 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ethielezayina701
@ethielezayina701 28 күн бұрын
አሜን ይስጥሽ!
@dagmeandarge3172
@dagmeandarge3172 27 күн бұрын
መምህር የምታስተምረውን ትምህርት ሁላችንም ብናዳምጠው ብንተገብረዉ እንለወጥ ነበር እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን በድሜ በጤና ይጠብቀን አሜን...
@dq244
@dq244 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባረክ ክቡር መምህርና❤❤❤❤
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 28 күн бұрын
መምህር አንተን መስማት ከጀመርኩ የተሻለ አመለካከት አስተዉያለሁ በባህሪያ የበለጠ እንጠነክር ፀልዩልኝ የተዋህዶ ልጆች እወዳችኋለሁ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 28 күн бұрын
አግዚአብሔር ያጠንከርሽ
@ethielezayina701
@ethielezayina701 28 күн бұрын
አሜን የመልዓኩ ቅድስ ዑራኤል ተራዳይነት ይጠብቀን!
@RiseUpAddis
@RiseUpAddis 28 күн бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ ፈጣሪ 🙏🙏 ከክፋ ነገር ይጠብቅክ ቸሩ መድሀኒአለም ❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 28 күн бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@Addiskiy
@Addiskiy 23 күн бұрын
😢😢
@muha72
@muha72 28 күн бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 27 күн бұрын
ፍቅርተ ሥላሴ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ የመምህርን ትምህርት የሚያዳምጥ ባል እንዲገጥመኝ😊😊
@Mekdes-kr2rr
@Mekdes-kr2rr 28 күн бұрын
ቀጸላ ማርያም ብላቹ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 27 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቤቸሰቦች በፀለት አሰብልኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@sarongirma-ol1dp
@sarongirma-ol1dp 28 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዝሀብሄር ይስጥልን ተምህርትህ ስጋናደሙን እንድንቀበል ረድቶናል
@maryamenat8287
@maryamenat8287 23 күн бұрын
እጅግ በጣም የማከብርክ መምህር ተስፋዬ አበራ የሁላችንም ቤት የማኳኳ ገጠመኝ ነው የምታካፍለ እጅግ በጣም እናመሰግናለ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጥልን
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 28 күн бұрын
አመብርሀን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ማሪያም ትመሰገን አኔም በመምህር ትምህርት ተለወጨበታለሁ እባካችሁን ይሕን የተመለከተ ሁሉም ንሰሐ ያልገባ ንስሐ ለመግባት ፀልዮ ወላዲተ አምላክ ትርዳንሁላችንም የምንኖርባት ምድር ሊቀመላአክ ቅዱሰ ሚካኤል ይርዳን ኢትዩጲያን ኤርትሪ usa. አሜን❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 28 күн бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x 27 күн бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን ልብ ያለው ልብ ይበል እንንቃ አንድ ሁለት ነገሮችን ተማርኩ መምህር ተስፋዬ ያወኵባት ቀን ትባረክ የመዳን ምክንያት የሚሆነውን ያሳውቀን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 28 күн бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ቂርቆስና እናቱ እናታችን ቅድስት እዮሎጣ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን በሉ ጥሩ ኮመንት ፃፉ ላይክ ሼር አድርጉ አዳምጨ እመለሳለሁ❤🥰
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏በጣም የሚሳዝ ታሪክ ነው እደው የሰው ሕይወት የሚባላሹት ስውች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 27 күн бұрын
አማን አሜን አሜን ፍጣአሪ እንኳን አድ አደረጋቸው ስይጣን ይፍር ይዋርድ መምህራችን አተም እድሜ ጤና ይስጥል ኑርልን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 28 күн бұрын
እግዚኦ ያልሰማነው ያላይነው ምንም ይለም ጌታ ሆይ ኃጢያታችንን ይቅር በለን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ምንም አላጥፉም ይቅርታ አያስፈልግም
@selammulatu3807
@selammulatu3807 28 күн бұрын
አይ መምህር ያልተነካ የናንተን ትምህርት አያዳምጥም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ኑሩልን❤️❤️❤️ 1:
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 28 күн бұрын
አሱን የሚቃወም ሰዉ ጤነነኛ አይደለም ለከ ነሽ
@user-se5rv6cj6f
@user-se5rv6cj6f 28 күн бұрын
አሜን መምህር ለሁላችንም የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን ቅዱሰ ዑራኤል አባቴ
@haregcherinet5980
@haregcherinet5980 27 күн бұрын
አሜሜሜሜን
@hiwotkassahun8695
@hiwotkassahun8695 28 күн бұрын
በነገራችን ላይ በጣም ጥሩ ባል ያላቸው ሴቶች እግዚአብሔርን አመስግነው መኖር አይችሉበትም
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 28 күн бұрын
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ድቅ ነው ሴቶች ልናስታውለው የሚገባ ገጠመኚ ነው ባሁን ሰሀት ሴቶች የበላይ የመሆን ስሜትን የሚያነሳሱ ነገሮች ስብከቶች በስተዋል እግዚአብሄር የሰጠንን የሴትነት ክብር ልንቀበልና ልንገዛ ይገባል እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ ረቡኒ ቃለ ሂወት አሰማልን🎉❤❤❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 28 күн бұрын
አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ሴት ለባላ መታዘዝ ይገባል ወንድም ሚስቱን መከበር ይገባዋል
@savannasav2609
@savannasav2609 28 күн бұрын
መምህር በውጩ አለም ፌሚኒዝም የሚለው ነገር በብዛት ሃሳቡን የሚያራምዱት የግብረሰዶም ግሩፕ ናቸው ሌላው በስራ ደረጃ በተለይ አውሮፓ ወንድና ሴት አንድ አይነት ስራ አየሰሩ ክፍያው ይለያያል ስለዚህ በዚህ ምክንያት እኩል ይከፈለን እንጂ የወንድ ጥላቻ አይደለም። ነጮች የሰለጠኑ ቢመስልም በጥቁርና በሴቶች መበለጥ አይወዱም ስለዚህ ለዚያም ነው ሴቶችን እልክ ውስጥ ይከቷቸዋል ። ብዙ አይነት አይዲዪሎጂ አለ ወንዶችም አሉ ሴቶችን የሚጠሉ በአንድ አመት ውስጥ ከ 80 በላይ ሴቶች አንድ ከተማ ላይ ብቻ ተገድለዋል ስለዚህ ያው በዚህም በዚያም የመንፈሱ ሴራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን።
@kalu546
@kalu546 28 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች ወለተ መድህን ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ይሄ ብሮግራም መስማት የጀመርኩት ቅርብ ነው የህልሙ ነገር ግን ብቻ ፈጣሪ ከዚህ አዘቅት ያስወጣኝ 😢😥👏
@menderin4228
@menderin4228 28 күн бұрын
ሁሌም መቶ ግዜ ቢደመጥ የማይጠገብ ቻናላችን Memhir Tesfaye abera tube/eftha tesfasilase tube/ዘመኑን ዎጁ ትዮብ/የነኤልዱ ትዮብ
@makimahari4958
@makimahari4958 22 күн бұрын
ተባረክ 😘😘 ቃላት ሓፅርኒ ምህረይ የሚመጣዉ ኣመት ሃገር ልገባ ነዉ በዚች ቀን ጉንበት21 ቡዙ ተኣምር ነዉ የምገጥመኝ የሚመጣዉ ጉንበት 21 ላገባ እያሰብኩ ነዉ ፀልይሉኝ 😢 ከባድ ነዉ ግዜዉ
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 28 күн бұрын
አይቸዋልሁ ሴቶች ምን መልበስ እንዳላባቸው በጣም ደስ ሚል እና ትምህርታዊ ፕሮግራም ነው ጉቡ እና እዩ በ ሳድስ ምድያ ላይ
@mulusew505
@mulusew505 28 күн бұрын
live ናፈቀን ደሞ በመሃል ማብራራት ተውክ መምህር ከታሪኩም ሌላ ማብራሪያህን እንፈልገዋለን ❤ ምክርህን ፈልጌ አሁን እየሰጠ አይደለም አሉኝ ቢሮህ 😢
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 28 күн бұрын
መምህርዬ እንኳን ለቅዱስ ቂርቆስ፣ ለቅዱስ ሚናስ ፣ለመጥመቁ ቅዱስ ዮሐንስ ወራዊ በዓል አደረሰኽ ወንድሜ ።እመቤቴ አትለይህ መምህር እኔን እህተ ማርያም እና ቤተ ማርያም በፀሎት
@alyanmuhammdneedsgf6157
@alyanmuhammdneedsgf6157 28 күн бұрын
ሠላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ነገ የአባቴ 80 ነው ሳሕለማርያም ብላችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@BirukeMs
@BirukeMs 28 күн бұрын
ሳሕለ ማርያም ነፍስ ይማርልን
@alyanmuhammdneedsgf6157
@alyanmuhammdneedsgf6157 28 күн бұрын
አመሠግናለሁ​@@BirukeMs
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 28 күн бұрын
ሳሕለ ማርያም ነፍስ ይማርልን
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 28 күн бұрын
ሳሕለ ማርያም ነብስ ይማር
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 28 күн бұрын
ነፍስ ይማር
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርዬ እንኳን ለቅዱስ ቄርቆስ ወ ቅድስት ኢየሉጣ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤🎉🎉
@user-of4pq7ce9p
@user-of4pq7ce9p 28 күн бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🙏🙏🙏
@user-of4pq7ce9p
@user-of4pq7ce9p 28 күн бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 28 күн бұрын
አሜን አሜን አንካን አብሮ አደረሰን
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 21 күн бұрын
መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እነሱን በቸርነቱ የጎበኘ እግዚአብሔር እኔንም ሀጢያተኛ ባሪያውን በምረቱ ይጎብኘኝ አሜን
@EmuyKonjo
@EmuyKonjo 10 күн бұрын
ምምህር እንኳን ደና መጣክ እኔ ግራ ገብቶኛል እናቴ ከሞተች ጀምሮ ሀሉ ነገርጨልሞብኛል ግራ ገብቶኛል እስቲ ትንሽ ምክር ስጠኝ በጣም ጨንቆኛል ከፈጣሪ እርቂለው ሁላችሁም በጸሎት አስቡኝ😭😭😭😭❤❤❤🙏🙏🙏
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛአብሄር ይመስገን መምህራችን እድሜናጤና ይስጥህ
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 28 күн бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ሙሽሮቹ ትዳራቸው የአብርሀምና የሣራ ይሁንላቸው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 25 күн бұрын
መምህር እናተን በሚደያ ያቀረበልን አምላክ ክርቶሥ ይከበር ይመስገን ስቱ ተቀየረ ፣እኔግን መምህር ትምህርቱን ትሠማት አራታመት ሆኖኛል ግን ተብዙ ነገር ድኛለሁ፣ አሁን ትሠማዉ አምሮየ ደነዘዘ እሠማልሁ ግል አይገባኝ እራሤን ያመኛል ፣ሀይለኛም በትዳሪ ተጨቃጫቄ ነኝ ፣መምህር ታይሄዉ፡
@Drgf-no5du
@Drgf-no5du 28 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@user-om9md9wm4b
@user-om9md9wm4b 28 күн бұрын
ክበርልን መምህር ኑርልን እድሜ ማቱሳላን ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አንተን በክፉ የሚያይ አይኑ ጨለማ እግሩ ቀጤማ ይሁንበት❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Esraleaserat
@Esraleaserat 28 күн бұрын
መምህርዬ እንዴት አይነት መምህር ነህ የአንተ ተማሪ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ ደስተኛም ነኝ ! ግን መምህር የኔ ህይወት ክብር ለስላሴ ይሁን ምንም አልልም የአቅሜን እሞክራለሁ ግን መምህር አንድ ነገር ልገርህ ስመኝማ ብትችል መልስልኝ ወይም ተማሪወችም ብትሆኑ ሃሰብ ስጡኝ በጣም መልካም የሆነ ፍቅራኛ አለኝ ይፀልያል ይፆማል መጥፎ ነገሮችን አለየሁበት ብቻ በአንድ ነገር አስቸገረኝ ምን መሰለህ እኔ በስደት ነው ያለሁት እሱ እትዮጵያ እናም በስሜት እንድህ አርጊ እያለኝ ያስቀይመኛል ከእሱ ስለማልጠብቅ ከለደረኩ ደግሞ ይቀየመኛል ዝሙት እንደ ሆነ እነግሮዋለሁ እሱ ግን እኔ ባልሽ ስለሆንኩኝ ዝሙት አይደለም ይለኛል ምን ላድርግ ???
@user-eg1dd7jh2d
@user-eg1dd7jh2d 27 күн бұрын
የዝሙት መፈሰነው እህቴ በክርሰትናሰሙ ሰገጅ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 21 күн бұрын
ምንም ነገር እንዳታደርጊ ዝሙት ነው ሳናውቅ ያደረግነው ይበቃል እያወቅን ሰውን ለማስደሰት ብለን ፈጣሪን አናስቀይመው
@AddisBelete-yt4el
@AddisBelete-yt4el 23 күн бұрын
ይገርማል የዛሬው ታሪክ የሁላችንንም ልብ እንድናይ ያረጋል
@Kidste78
@Kidste78 28 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እናቴ እመብረህን መጨረሻዬን አሳምሪው🙏❤
@genet9700
@genet9700 27 күн бұрын
እግዝብሔር ይመስገን ዛሬ ገና የምሕርን ትምህርት ቁጭ ብዬ ኣዳመጥኩ ስራ እየሰራውከልሆነ በጣም ነዉ ሚጨንቀኝ
@user-ks2uo9mc2j
@user-ks2uo9mc2j 28 күн бұрын
እግዚእብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ መምህሬ ዛሬ አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ አዳምጨ ጨርሼ አስቀምጣለው
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 28 күн бұрын
አሜን የቅዱስ ዑራኤል በረከት ረዴት ይደርብን
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 27 күн бұрын
መምህርዬ አትጥፋብን በማርያም❤
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 28 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር🙏ምዕመናን ወምዕመናት እኳን ደህና መጣችሁ🙏💒በፀሎት አስቡኝ(ወለተ ኪዳን) ብላችሁ🤲🤲
@hayhay9005
@hayhay9005 28 күн бұрын
ቅዱስ ኡራኤል ድረስልኝ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ወገኖች በፀሎት አስብኝ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ በእውነት በጣም ናፍቀህን ነበር መምህርዬ በእውነት ገራሚ ገጠመኝ ብቻ መምህር ባተለይ ባተ ለይ እያደረ የስንቱን ቤት ከመፍረስ አዳንከው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እስከሞላ ቤተስቦችህ እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑርልን የመምህር ሙሽሮች የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የመምህር ተማሪ የሆነ ባል እፈልጋለሁ እ ስምታችሁላ
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 28 күн бұрын
ማህደረ ማርያም በላችሁ ጸልዮልኝ
@fetlewerkDesalegn
@fetlewerkDesalegn 23 күн бұрын
መምህር ተሥፋየ እረጅም እድሜ ይስጥልን እውነት እኔ እራሡ አልወድህም ነበር አሁን አሁን በጣም ብዙነገር እየተማርኩነው አሁን እየሠማሁ ነው ብዙ ተምሬአለሁ ብዙዙዙ
@haimihaimi6841
@haimihaimi6841 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህን ቤተሰብ የጎበኘ አምላክ እኛንም በምህረቱ ይጎብኘን የሰማነውን ለተግባር ያብቃን በልቦናችን ያሳድርብን
@astekastek1000
@astekastek1000 27 күн бұрын
ወይ ጉድ ሚገርም ገጠመኝ ነዉ በስማም ቤት ብር ይሰጣትና የራሶ የሆነ ነገር ትክፈትበት እንደ እኔ ሀሳብ ብቻ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 25 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን የፈረሰውን ቤት በመምህርና በእህታችን አድሮ መልሶ ላቆመ በጣም ደስ ይላል መጨረሻው
@DawitTub.
@DawitTub. 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን💒🕊👏👏👏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋሁን ያቢዞሎት 🤲🙏አንቴን ባይሴታን ምልኖን ነበር 🤔ስልአምነገር ስቶጣ እግዚአብሔር ይመስገን
@BETE-KIDANE-MIHRET
@BETE-KIDANE-MIHRET 27 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወርኀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤
@ethiovib4426
@ethiovib4426 27 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህና ከ ገጠሠኝ ቡሀላ በመሀል እና መጨረሻ ላይ የምትሰጠው ማብራርያ እና ኣጫጭር ትምርቶች በጣም ውስጤ ይገባሉ ከቻልክ ቢረዝምም እንደዛ ብታረግ ሁሌ ደስ ይለኛል ኣመሰግናለው
@mimisema5872
@mimisema5872 25 күн бұрын
❤❤❤መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰብክ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጠላትህ አጋዝት ዓለም በመለኮት ሴፋቸው ይቆራርጥልህ ❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 26 күн бұрын
.መምህርየ ልኡልእግዚያብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቸሩመድሐንያለም በጣም የሚገርም ነዉ ሴትነቴን እደሴትነቴ በጣም ነዉ የምወደዉ አለመዉደድ ተፈጥሮን መቃወም ነዉ ልቦና ይስጠን ያዉመጨረሻችሁ ስላማረ ደስብሎኛል እርኩስመፈስን ከሠዉልጅ ላይ ያዉጣልን ቅዱስኡራኤልፈ በሁላችን ቤት ይግባ
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 26 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለምታስተላልፍልን ነገሮች እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀጋ በክብር ያቆይልን💞🙏
@zamzamsesay175
@zamzamsesay175 26 күн бұрын
መምህሬ የኔ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለኛም ደግሞ አስተዋል ልቦናን ይስጠን
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 20 күн бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏 መምህራችን ❤
@EmebetKora
@EmebetKora 27 күн бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም ገጠመኝነው ያስታረቀችው እግዚያብሄር ይስጣት ኑሮዋ ይባረክ አተንም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ
@abc12452
@abc12452 26 күн бұрын
ወይኔ አምላኬ ሆይ እኔንስ መች ነዉ የምትቀይረኝ😥😥😥የዝሙት መንፈስ አሰቃየኝ ምን አባቴ ላድርግ በስደት ነዉ ያለዉት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ😢😢
@MikaelNewyar
@MikaelNewyar 26 күн бұрын
Birchi azosh
@abc12452
@abc12452 26 күн бұрын
@@MikaelNewyar እሺ ወንድም አመሰግናለሁ
@user-ej1cg1tz6l
@user-ej1cg1tz6l 28 күн бұрын
መምህር❤ እድሜ ❤ ጤናጋ❤ ይስጥህ❤ በክህ ❤ገርጋሪ አለብኝ ባል አልወጣ አለኚ ምን ይሻለኛ❤
@BrhanchannelBrhanChannel
@BrhanchannelBrhanChannel 28 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤🎉🎉🎉
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 26 күн бұрын
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@user-gq5yr4ik1z
@user-gq5yr4ik1z 27 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@sffvtujdxbo
@sffvtujdxbo 22 күн бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ እባካችሁ የመምህር አድራሻ ተባበሩኝ አገሬ ገብቻለሁ ግን ትልቅ ችግር ውስጥ ነኝ ስልኩ ስለጠፋብኝ ተባበሩኝ ሁላቹም ወለተእየሱስ ብላቹ በጾሎታቹ አስቡኝ
@user-nu8jm1pd2f
@user-nu8jm1pd2f 28 күн бұрын
መምህር እንኮን ደና መጣህ ሙሽሮች እንኮን ለዚህ ቀን አደረሳቹ መልካም ጋብቻ ብለናል ❤❤ ትዳራቹ ይባረክ እግዚያብሄር እንዲህ ካለ እርኩሰት ይጠብቀን ከክፉም ይሰውረን 😢😢
@tdsdf5335
@tdsdf5335 26 күн бұрын
ፀጋዉ ያብዛልህ ተስፉሽ የኔ ሂወት እብዝቶ እግዛቢሄር ይባርክህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ለነሱ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ😢 ወለተ መድህን በፀሎት እስብኝ😢😢😢😢
@tigiestasafa5410
@tigiestasafa5410 28 күн бұрын
በትክክል መመህርዬ አባታቤት ነው እየሮጡ የምሔዱት
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 28 күн бұрын
እግዚአብሔር❤❤❤ይመስገን❤❤❤ለሁላችንም አድለን❤❤❤❤እደቲማቲም ❤❤ሻጭዋ
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g 27 күн бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልኝ
@KalkidanKalkidan-xz4vo
@KalkidanKalkidan-xz4vo 28 күн бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ሀይለ ማርያም ብላቹህ በተሰብ በፀሎታቹህ አስቡልኝ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለቅድሰተ ኪዳነ ምህረት እናቴ አደረሰን በረከቷ ይደርብን አሜንንን🙏❤🙏
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq 27 күн бұрын
ወለተ ጻድቅ ሀይለ ገብርኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 84 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,1 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 5 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 42 МЛН
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 68 М.
36ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegrame and mobil
2:39:20
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?
49:43
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 62 М.
39ኛ ኤፍታህlive እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:11:37
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 32 М.
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 84 МЛН