77ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦leyu getemeg የውሽምነት ጣጣና የበቀል ችግር (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 39,257

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

77ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦leyu getemeg የውሽምነት ጣጣና የበቀል ችግር (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 355
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 жыл бұрын
ይሄን ገጠመኝ የምንሠማ ሁሉ ከበቀል መፈሥ ይሠውረን ሀገራችንን ከጦርነት ይጠብቅልን ፡ ፆመ ፍሥለታን አሥጀምሮ በሠላም ያሥፈፅመን ለንሥሀ ሞት ያብቃን
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
አሜን
@selamtube4417
@selamtube4417 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@genzeb7277
@genzeb7277 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tewabeybeyene4086
@tewabeybeyene4086 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@webnet4623
@webnet4623 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 жыл бұрын
እባካቹ የመምህር ተስፉዬ ትምህርት ተከታዮች መልክቴን ለመምህር እንዲ ደርስ እርዱኘ በ ላይክ የትምህርቱ ፉሬ አፉርቶ አንድ እኔ ተቀይሬ ለንሰሀ በቅቼ አሁን ደሞ ለስጋው ደሙ ልንበቃ በዝግጀት ላይ ነን ከነ ባለቤቴ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁ :: እልል በሉልኘ በጣም ብዙ በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች, ጓደኞቼ ቤተሰቦቼ ደስታ እና ምሳሌ አንቺን የለወጠሽ ትምህርት እና የመምህርን አስተምሮም እንዳልሰማ የነገሩኘ ሁሉ አንቺን ለ ዚ ካበቃ ያገልግሎት ዘመኑ ይባረክ ብለዋል!!! መድሀኒአለም ይክበር የመስገን አሜን!!!!!
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
@almazgetu7835
@almazgetu7835 3 жыл бұрын
አሜን፫ ተመስገን
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልል በርቱ እሰይ።
@bekibogale7250
@bekibogale7250 3 жыл бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር የአንች የደረሰ የኔም ይድረስልኝ እኔ እየተሰቃየሁ ነው
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ሶስት ገጠመኝ ላዳምጥ ነወ እግዚአብሔር ይመሥገን አዳምጠን ፍሬማ እንድንሆን እግዚአብሔር ቅዱሥ ፍቃዱ ይሁንልን እንኳን በሰላም መጣህልን ላይክ እያደረግን እናዳምጥ መልካሙን ያውርድልን አምላካችን አሜን
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 жыл бұрын
አሜን፫
@mesretmulu7542
@mesretmulu7542 3 жыл бұрын
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነቱና ፍቅሩ የሚያስደንቅ ነው ክብር ላሥላሴ መምህራችን የብዝወቻችን የመለወጥ ምክንያት ነህ ዘርህ ይብዛልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን የዘማሪ አቤል የበገና መዝሙሩቹ እንደት እንደሚማርኩ ፀጋውን ያብዛለት ልዑል እግዚአብሔር
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው የመምህር ምህረት አብ አምላክ የመምህር ተስፋየ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይሄንን እንድሰማ ስለፈቀድህንኝ አመሰግንሀለሁ እውነት ነው በቀል የእግዚአብሔር ነው እሚገርም ገጠመኝ ነው ። 💒🕊💒🕊💒🕊 ለኛም ማስተዋልን ያድለን አሜን
@mizimizi2519
@mizimizi2519 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ኣለማወቁ ኣለመንቃቱ በበቀል መንፈስ እርስ በራሳችን እየተጨራረስን ነው ያሳዝናል 😥😥 ያንተን ትምህርት እየተማርኩ ከዘረኝነት ነፃ ሁኜለሁ እግዛብሄር ይመስገን
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ገብርኤል ብላቹ
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ከነ መላ ቤተስብ ይጠብቅ ሰው አድርገህኛል ለውጠህኛል ።
@WediKidanemhret
@WediKidanemhret 3 жыл бұрын
True
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 жыл бұрын
ሠላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ እስከዛሬ እያዳመጥሁ እንዴት ንስሐ እንደምገባ ግራ ገብቶኝ ነበር ዛሬ እግዚአብሔር ፈቅዶ ንሰሐ ገባሁ ሳኡዲ ሁኜ በጣም ተጨንቄ ነበር በስልክ ንሰሐ ገብቻለሁ እግዚአብሔር በሠላም ለሀገሬ አብቅቶ ለስጋዉ ደሙ እንዲያበቃኝ በፆለት አስቡኝ ሁለተ ስላሴ ቤተሰቦቼ ለንሰሐ እንዲበቁልኝ ከባድ ችግር አለ በቤተሰብ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
ደስ ይላል እህት በርች እግዚአብሔር ያስባችሁ
@bekibogale7250
@bekibogale7250 3 жыл бұрын
ነገ ንሳህ መግባት ይቻላል ዉዴ
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 жыл бұрын
@@bekibogale7250 የንሰሐ አባትሽን ጠይቂያቸዉ ይነግሩሻል እማ
@bekibogale7250
@bekibogale7250 3 жыл бұрын
@@ከስደትመልሽኝእመብርሃን እሽ
@emuhd6125
@emuhd6125 3 жыл бұрын
Egziabher yiredashe ehitey barechi
@አይነግዳየድንግልልጅ
@አይነግዳየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው። የ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን። መምህር በርታልን። በጣም የብዙ ሰዎች ሕይወት እየተለወጠ ነው። መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ይቁምልህ። ከጠላት ዓይን ምክር ይሰውርህ ። የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል።
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 3 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹ ለቅዱስ አማኑኤል ወራዊ ክብረ በአል ውይ መምህር በጣም አስተማራ ገጠመኝነው እኔም ሁገሬ ስገባ እነግረካለው ወድሜ በገዛ አልጋውላይ የቤቱ ጠጅ ሻጭጋ ተኝቶ እያየ ልጁቹና እህቴ እያወቁ በር ከፍተው የገቡበት ቀን ነበር ግን ትዳራቸው እዳይረበሽ ያስባሉ ደግሞም ስለ ሚማታ ሀይለኛ ስለሆነ ይፈሩነበር መጨረሻላይ አረገዘች ወለደች ግን እግዚያብሄር አልፈቀደውም አብረው አልኖሩም ግን እደሚረዳት እርግጠኛነኝ ብር የት እደሚያደርግ አናውቅም ይወስዳል ብቻ በጣም ከባድነው ይሂ በሀሪ አባቴላይ እደነበረ ሲነግሩኝ እገረማለው አዱ መሆናቸው አሁን ስታስተምር በገጠመኝ የቤተሰቦቼንነው ገፀበሀርያቸውን እያስገባው ማይው ፀጋውን ያብዛልክ ብዙሰው ይማርበታል
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው 🥰 መጨረሻ ላይ በገና ተጋበዝን🤲
@እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ
@እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ 3 жыл бұрын
ወይ ተሎ ተሎ ሢለቀቅ ደሥ ሢል
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣህልን
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ ! አምላኬ ሆይ የምንሰማውን በልቦናችን አሳድርብን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
ኤፋታህብየጀመርኩ ፡አምላኬሆይየምንሰማውንበልቦናችንአሳድርብንበጣምተምሬበታለሁመምህራችን
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅ የአገልግሎት ዘመን ይባርክ በትውልድ አከባቢ እንደዝህ አይነት አይቻለሁ በጣም አስተማሪ ነው
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእማ ፍቅር ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሆን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ያጠበቅልን
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መድሐኒያለም አገራችንን ሠላም ያድርግልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክን ያሠማልን
@dtfr9017
@dtfr9017 3 жыл бұрын
መምህርአድሚውንአብዝቶከጤናጋርይስጥህ፣በአንተብዙተምርለሁ፣ለውጥአያየሁነውፅሎትስጀምር፣በእልሚየሚወድውፍቅረኛዪ፣አየመጠዪገናኛኛልበፅሎታችሁአሰብኛወለተሀናአባላለሁ፣በጣምብቸኛነኛምንምየለኛም፣በሰውቤትነውያደኩት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ገጠመኞችን ማዳመጥ ከጀመርኩ በኋላ ከሰው ሁሉ ጋር መስማማት አቅቶኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ
@marhadmarsha1788
@marhadmarsha1788 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን ሁሉን የሚቀይር አምላክ
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልን
@ሀአየየ
@ሀአየየ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባየ በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህርየ የእውነት በጣም ምርጥ ትምህርትነው በቀል የእግዚአብሔርነው እውነትነው ወገኖቸ ከበቀል እንራቅ መምህርየ በርታልን ጥላቶችህን ከእግርወት ጫማ በታች ይጣልልወት መምህርየ የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏ደካማ እህታችሁ ወለተ ሠንበትነኝ በፆለታችሁ አሥቡኝ ወገኖቸ🙏🙏🙏🙏
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክነው በተለይ ገጠር ላሉት ቤተሰብ ማድረስግድነው እግዚአብሄር ይርዳኝ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ደና መጣልን መምህራችን በእውነት የመጥፋው መጥፋ የበቀል መንፈስ ነው እና እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ መንፈስ ይጠብቀን ይሰውረን አሜን
@የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ
@የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ እና ጉርሙ ነው ክብር ይግባውና የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባቴ
@medi7110
@medi7110 3 жыл бұрын
❤ እናመሰግናለን መምህር ይሄ በደንብ ቢስፋፋ የስንቱ ሰው ህይወት ባላለፈ ነበር
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ፈጣሪዬ ሆይ ልቡናዬን ክፈትልኝ ትምህርቱን ሰምቼ እንዲህ ለወጥ እርዳኝ አምላኬ አደራ አሜን ላይክክክክ ያንሳል አድርጉ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይገርማል የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ወንድማችን መምህር አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ የበገና መዝሙር በጣም ነው የምወደው
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
ይሄን የደረገ የሉዑላን አምላክ ስሙ የከቀረ የተመሰገነ ይሁን አሜን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@asther503
@asther503 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ባንድም በሁለትም ሆኖ ይመክራል ለኢትዮጵያ ህዝብ አንተን ለሰጠን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤
@ወለተስንበትየድንግልማርያ
@ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያኑርልን መምህራችን 💚💛❤🙏🙏🙏
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ያገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን የእግዜአብሔር ፍቅር የማይማርከዊ የለም ተመሥገን እንዴት ደሥይላል
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
ይገርማል የበቀል ምንፈስ በኛ ቤትም ነበር ። እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አተን የስጠን ።
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
ይሄ ነው እግዚአብሔር ኩላሊትንና ልብ ይመረምራል በእህታችን በኩል ወንድማችንን ወደ ራሱ መለሰው ይሄንን ያደረገ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በርታልን መምህራችን በገጠመኝህ ገና ብዙ ምዕማናን ይለወጣሉ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@sunnitalam7293
@sunnitalam7293 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abatobecrnetkasebey2449
@abatobecrnetkasebey2449 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቡሔር ይተመሰገን ይሁን የሀጣአንን ሞት ያማይወት ፈጣሬ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@ሃለማርያምAuurተመስገን
@ሃለማርያምAuurተመስገን 3 жыл бұрын
ምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እዴሜ ከጤናህ ያርዝምልን በተረፈ ሁላቹ ቤተሰቦቼ መልካም የፍልሰታ ፆም ያርግላቹ የሃገራችን ሰላም ያብዛልን ።
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 3 жыл бұрын
እጡብ ድቅነው የእግዚአብሄር ስራ
@yonasayalew3960
@yonasayalew3960 3 жыл бұрын
ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ በውነት የሜቀርበው ትምህርት ከብዙ ፈተና ያወጣል ኑሩልን ያንተን ትምህርት ለመጨረስ በጣም የሚፈታተነኛ በውስጤ እንዳለ ተረድችለሁ
@እግዚአብሔርእረኛየነ
@እግዚአብሔርእረኛየነ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ያሳዝናል ግን እንኳን እግዚአብሔር መለሰህ ወንድማችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የበቀል መንፈስ በጣም ከባድ ነው እኛ ግን ሳናዉቅ ጠፍተናል
@genzeb7277
@genzeb7277 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜና ፀጋውን ያብዛላችሁ
@tsidalmariamhaile8805
@tsidalmariamhaile8805 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሰተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት ያሰማልን ምን ጊዜም ቢሆን የእግዚአብሔር ፍቅር ይበልጣል መጨርሻው በጣም ደስ ይላል በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ መምህር።
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 жыл бұрын
ተመስገን የኔ ጌታ መድሀኒአለም ይህችን ቀን በቸርነትህ ስለሰጠህን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretf1
@meseretf1 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ
@አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑርህ መምሕር
@ማንእንደእግዚያብሔር
@ማንእንደእግዚያብሔር 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህርዬ የእግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@abitati
@abitati 3 жыл бұрын
መምህር ሰላም ለአንተ ይሁን ታሪኩ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እህቴ ስጋወ ደሙ ብትቀበይ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ከስንት ነገር እንደ ጠበቀሽ አስተውይ የእሱ ጥበቃ ባይኖር ችግር ውስጥ ትወድቁ ነበር ከእነ ወንድምሽ ጭምር አባታችሁንም ጭምር ግን አንቺን እና ወንድምሽን እግዚአብሔር ይፈልጋችኋል ማስተዋልን ያድላችሁ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋ ያብዛልህ የስማነው በልባችን ያሳድርብን
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 3 жыл бұрын
እንዴት ነህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እንወድሀለን የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር አድርጉ ጥቅሙ ለኛ ነው🌷🌸💐
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እውነት ነው የማይክፍልበት ነው
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
አይ እግዚአብሔር አምላክ በማናስተውለና ባልጠበቅነው መንገድ ይናገረናል። እኔም የወንድሜን ገዳዮች ልበቅል ወደ ሃገሬ እስክመለስ ነበር የምጠብቀው። ወይ ጉድ እኔን እራሴን አገኘሁት! የድንግል ማርያም ልጅ ይበቀልልኝ የወንድሜን ገዳዬች!
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ዛሬ አንደኛ ነኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ3ጨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ3ጨ 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ከዚህም በላይ
@طيبهالطيبه-ط3س
@طيبهالطيبه-ط3س 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan rajiim adame xena yiisxachu
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እየተቀየርን ሌላዉንም እየቀየርኩን ነዉ
@የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ
@የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም አስተባሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር እንደዚህ ታሪክ ይቀርራል ስም ይክብር ይመስገን አማን፫ እኛም የሰማነው ቃል ህይወት ያሰማልን በውስጣችን ያለሁ ክፉ የበቀል መንፈስ ይገስፅልን በእውነት
@መሲየተዋህዶልጅነኝ
@መሲየተዋህዶልጅነኝ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መምህር እባክህ በፆለት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ገጠመኙንም እሄው አቋርጨው ነበር ዛሬ ገባሁ በቃ ለሀገሬ እንድበቃ ፆለትህ አይለየኝ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 3 жыл бұрын
Amen fetary ymesgen bestu amlak astemaren temesgen kale hywet yasemaln memhrachin
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን እግዜቤሄር ይመስገን ደስ ስል መ/ርየ ፀጋህን ያብዛው ተኣምረ ነው ስት ታኣምር ኣለ ይገርማል
@tigisttigist7831
@tigisttigist7831 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እካን በሰላም መጣህ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን አሜን
@liyanegash7607
@liyanegash7607 3 жыл бұрын
መምህራችን ስላሰተማርከንቃለህይወት ያሰማልን
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 3 жыл бұрын
Thank you! that was quite a lesson !!! 👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!🙏🙏🙏🙏
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 жыл бұрын
ማሀል ላይ በደብ አረጉ ነው ያሰለቀሰኝ የልጅትዋ እና የባለ ታሪኩ ልጅ በተለይ ልድፈራት ልግደላት ያላቻው ቃል ውሰጢ በሰመ ሥላሴ😭😭
@galaxya213
@galaxya213 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በዚህ ሰአት እግዚአብሔር ብዙ ነገር አሰተምሮነል የሞትን አሰብ አጥፈቶ ጌታችን ሕይወት ይሰጣል እግዚአብሔር ማሰተዋልን ያድለን ከምንም በላይ በጸሎት እንበረታ በጸሎት አሰብኝ ወለተ ገብርኤል ከሰደት አገር
@የመርቆሪዎስልጅነኝ
@የመርቆሪዎስልጅነኝ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን በሰላም መጣህ ። አብዛኙንም ግዜ ሴቶይ ተብለን ለማያያዝ እጂ እርስ በርሳችን አንማማርም በዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ባላሰብነዉ መገድ ያስተምረናል
@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ 3 жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጡ መምሕርየ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው ተቸግሬ አለሁ በሰው ሀገር
@tizitadozale9547
@tizitadozale9547 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@eetalmketaw6302
@eetalmketaw6302 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
መምህርዬ ሠሞኑ ካየሁህ ቆየሑ እዛ እዚሕ እየባዘንኩኝ አባቴ ኑርልን አሜን
@mariemyebachaye7920
@mariemyebachaye7920 3 жыл бұрын
Amen Ezigabher yimesgen Betam yikaireal hulm timrithen edmaye ketena yisthu wendmaye
@abijohannes
@abijohannes 3 жыл бұрын
አግዝያብሂር ይመስግን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
የሚበቀል እግዚአብሔር ነው ጠላቶቻችንን እግዚአብሔር ይበቀልልን አሜን !
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
አሜን መምህር እግዚአህቤር ፀጋውን ያብዛልህ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 3 жыл бұрын
እባክህ መምህር ፀሊሊኝ ወለተ ጨርቆስ እያልክ. ማርያምን ያንተ ትምህርት መስማት ይከለክለኛል በተለይም የቤተስብ ዛር መንፈስ ጉዱን ስትገልጠው አልችልም ይስድባሃል በውስጣን ሆኖ ይታወቀኛል እባክህ ወንድሜ በፀሎት አስበኝ በእመቤቴን በስደት ከባድ ነው ፀሎት ማረግ አልቻልኩም ከለከለኝ እህህህ እኔ ግን የሞትኩት ውሻ ነኝ አትርሳኝ መምህር
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
አይዞሽ ቀጥቅጭው ድንግልን ባሪኪኝ አልቻልኩም መፀለይ በያት ወላዲተ አምላክ ታበርታሽ።
@abitati
@abitati 3 жыл бұрын
የሊቀ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይርዳሽ ተቃዋሚው ፀሎት ማድረግ ብትከለክለኝም እኔ ግን አላማርርም በይው ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በይ አንተ በእኔ ላይ ስልጣን የለህም በይው እርር ድብን ይላል በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 3 жыл бұрын
@@abitati አሜን ፀሎታችሁ አይለየኝ የኔ ተቃዋሜው ጠላቴን የታስረ ነው በቅዱስ ሚካኤል ሀያል ግን ፀሎት ሊገባ ሳሳብ ምንም አልቻልኩም በቃ ይከለክለኛል ይጨሃል ይቀጠቀጣል እኔም በስው ሃገር ስለሆንኩት እነሱም ምንም አያውቁም አበደች ብለው ከሥራየ አንዳያወጡኝ እፈራለው ለዛም ባልፀሊም እንባየ እያፈስስኩት በቻልኩት አምላክን አመስግናለው በዛም የቤተስብ ዛር መንፈስ ስለሆነ ይከብዳል አንድ ከቤተስብ የሚያግዘህ ከሌለ በጣም ከባድ ነው በስደት ቤተስቦችም ምንም የማቁት ስለ ክፉ መንፈስ ተንኮል የለም በገጠር ስለሆኑ √√
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 3 жыл бұрын
@@redeactef አሜን አመስግናለው በጣም
@የሰማእቱልጅ-የ8ቸ
@የሰማእቱልጅ-የ8ቸ 3 жыл бұрын
መምህር ይህን ትምህርት ሰዳምጥ ሌላ እንዲዚህ አይነት ታሪክ ያለውን በቅርብ የማቀውን ታሪክ አስታወሰኝ :: በነገራችን ላይ መማህር በየእስር ቤቱ የምታስተምረ'ውን ትምህርት እዚህ ዩቲዩብ ላይ ከምታስተምረው በላይ ዋጋ አለውና በርታ እግዚአብሔር ካንታ ጋር ይሁን ። በተረፈ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ መቼም ( publicly ) ይህን በመፃፌ ይቅርታ : አንድ በቅዱስ ቊርባን ያለች ጓደኛ አለችኝ ባል ማግባት በጣም የምትፈልግ እባክህ ወንድሜ ከዚህ ሰዉ ጋር ብናገናኛቸው ምን ይመስልሀል እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ መምህር።
@uaesharjah
@uaesharjah 3 жыл бұрын
ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን
@eyosiyastensae8265
@eyosiyastensae8265 3 жыл бұрын
Memhr enamesgnalen ebako sele yekrta video yesrwln ebakotn 🙏🙏🙏
@feryamaryamlji
@feryamaryamlji 3 жыл бұрын
ኣግዚኣብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጥ መምህራችን
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እዲህነው እግዚያብሄር ሲማርክ በውነት ፍርይ ይበልጣል ፍፃሚያቸውን ያሳምርላቸው መእህሬፀጋውንያብዛልህ
@selamkebro6063
@selamkebro6063 3 жыл бұрын
amen egzabher kebekel menfes yadnen
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን ጸጋውን ይብዛልክ
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 3 жыл бұрын
እግዚሀቤርይመስገንአሜ
@astermandefro3654
@astermandefro3654 3 жыл бұрын
Amane kalehiwetene zemaramalaktene yasamalne.
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አሜን ሰለቃሉ የግዚኘብሔር ቅዱስ ስሙ የተመሰገን ይሁን ቃሉ ሔይወትን ያሸሰማልን
@amoshadd9375
@amoshadd9375 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንመምህር ሰላምህ ይብዛልኝ
@uhsudhujgjd4603
@uhsudhujgjd4603 3 жыл бұрын
እውነት እድሜጤና ይስጥልን መምህር
@edneethopia3559
@edneethopia3559 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን መምህራችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ አሰካለ ማሪያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወገኖቸ
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አንካን ስላም መጣክ መምራችን
@abiyenati2569
@abiyenati2569 3 жыл бұрын
Memhrachen egzabher tsegaw yabzaleh bezu neger temrenar enamsegenalen❤️❤️🙏🏽🙏🏽
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 3 жыл бұрын
ድስ ላይክ የምታርግ ስላሴ ይገስፅህ ኣሜንንን
@tseyongebrekidan3265
@tseyongebrekidan3265 3 жыл бұрын
ሥለምታምኑት ብላሽሁ እኔንም በፀሎት አትርሡኝ አሥካለማርያም
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
እመብራሐንታሥብሽሓድየ
@samsua5593
@samsua5593 3 жыл бұрын
Kile.hiowti.yasemalen wadechin memerh tasefa.zemar melkaten yasemalen
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,3 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
33ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የእጅ አመልና መናፍስታዊ ሴራው(በመ/ር  ተስፋዬ አበራ)
1:23:49
200ኛ ገጠመኝ ፦ ቆንጆ ወንድ ልጅ ያላቸው እናት መጥፎ እርምጃ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:43:24
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН