EMS Eletawi እየመጣ ያለው አደጋ Wed 10 Jul 2024

  Рет қаралды 61,730

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

19 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Пікірлер: 83
@demekuabate5876
@demekuabate5876 17 күн бұрын
ሰላም ኢኤሚዬሶች ጀጀግኖች ጋዜጤኞች ስወዳችሁ እውነቱነን የምትገልፁ ውደ ናችሁ ተባረኩ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@mowsy5298
@mowsy5298 17 күн бұрын
Fake news 👎🏿👎🏿
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x 17 күн бұрын
ሰላም በርቱ ❤❤❤❤
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 17 күн бұрын
የተለቀቁት መንፈስ ናቸው ለምን አያሳዩንም ? መጀመሪያ መንግስት ያወቀም የሰማም አይመስልም
@tsegaitadesse9819
@tsegaitadesse9819 17 күн бұрын
ደሬ፣ የጀነራል ተ.ማ.ን location ባታስታውቅ ይመረጣል። ጀተማ ብዬ ሰይሜዋለሁ። ጀተማ እንኳን ባለበት፣ በሌለበት ቦታ ያዋጋል እየተባለ የሚነገርለት ጀግና ነው። for safety purpose, don't disclose locations and movements of important leaders of the popular Fano Battleground
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 17 күн бұрын
እንዴት ነው እሚታመነው ተለቀቁ እሚባለው? መለቀቃቸውን እንዴት እንመን?
@Saraabraham393
@Saraabraham393 17 күн бұрын
For sure your message is forwarded to sisay agena &seyoum teshome,they will be rewarded if pp lasts, Time wise
@simongetachew8286
@simongetachew8286 17 күн бұрын
Journalism min endehone selasayachehun,le ewenet yekomachehu,mature and cool journalist's nachehu keleb amesegenalehu. God bless you all.
@twdrskss
@twdrskss 17 күн бұрын
ሸኔ ለፍት የቆመ አይል ነው ስለዚህ ተማሪ መንገድላይ አያግትም ይልቁንስ Kore Negegna የሚባለው ሰው በላ ቡድን ልጆቻችን ካፈነበት ቦታ ይመልስልን🤔🤔🤔
@saraahmed293
@saraahmed293 17 күн бұрын
ፋሽስቱ አብይ አህመድ የኢንቨርስቲ ተማሪዎችን እያሳገተ ቢዝነስ እየሰራባቸው ነው ህዝብ ሊነቃ ይገባል
@AsefaTafere
@AsefaTafere 17 күн бұрын
ጉራ ብቻ
@derejeabebe9787
@derejeabebe9787 17 күн бұрын
የውጭ ሚዲያ ጉዳዩን ሲዘግቡት እራሳቸው ሳላገቶቸው እራሳቸው ለቀቋቸው ፒሬድ እውነታው ይሄ ነው
@demekuabate5876
@demekuabate5876 17 күн бұрын
እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 17 күн бұрын
ሁሉም ክልል ማውገዝ ነበረበት
@WubieTefera
@WubieTefera 16 күн бұрын
Maserga ataru
@KefelegnWorkie-h4d
@KefelegnWorkie-h4d 16 күн бұрын
ያልታጠቀ ሰው ለማገት ብዙ ሀይል አይጠይቅም 3 ታጣቂ ሽውን መንዳት ይችላል። ታጋችን ማስለቅቅ በተለይም እንደ ፋኖና ሸኔ ያለ ለገንዘብ የሚሠሩ ነብሰገዳዮች የታጋቾች ደህንነት ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 17 күн бұрын
ውይ አልሰማችሁም እንዴ ምታ በዝምታ የሚለውን መርህ ቀረ እኮ 😂😂😂😂😂
@asresbitew7105
@asresbitew7105 17 күн бұрын
የታገቱት ሰዎች በሰላም መለቀቃቸው ተመስገን ፈጣሪ ያሰኛል እንጂ መወያያ መሆን የለበትም። የተወሰዱትም ያካባቢው ነዋሪ ማሕበረሰብ እያያቸው ስለነበረ ከክልሉ መንግሥት አስተዳዳሪዎች ዕውቅና ውጭ አለመሆኑ ለማንም ግልጽ ነው። የአሜሪካው አምባሳደር አትኩረት ስለሰጡት ሊለቀቁ ችሏል። አጋቾች ወንጀለኞች ቢባሉማ ኖሮ ተይዘው ለፍርድ በይፋ መቅረብ ነበረባቸው። የብልጽግና ፓርቲና መንግሥት ድርጊታቸው ሁሉ ገራሚና ብልግና የተጠናወተው ነው።
@louisT-qv6jl
@louisT-qv6jl 17 күн бұрын
ለመለቀቃቸው ምንም አስተማማኝ ነገር የለም ነገሩ ሳይጣ የቡና ወሬ ማውራት ተገቢ አይደለም!
@mehereteabmekonen1925
@mehereteabmekonen1925 16 күн бұрын
Where is Gizaw
@melakugetu5339
@melakugetu5339 17 күн бұрын
👍
@GetuAssefa-vj5gq
@GetuAssefa-vj5gq 17 күн бұрын
Is that ok Ato Gizaw?
@user-ho8qf9wq1l
@user-ho8qf9wq1l 17 күн бұрын
ድምፅ አይሰማም።
@KefelegnWorkie-h4d
@KefelegnWorkie-h4d 16 күн бұрын
ፒተር አሁን ማን ይሙት ፋሲል የሚያስበውን አጥተኸው ነው የምትጠይቀው ወይስ አብሮ ለመደናቆር ነው?
@alemu-lz8wn
@alemu-lz8wn 17 күн бұрын
27 አመት ጨለማ ውስጥ ነበርን አላላችሁም እንዴ ብርሀኑ ደስ ሲል 😂😂😂
@user-to6tr5qw1q
@user-to6tr5qw1q 16 күн бұрын
Ye mogn lekso endew jilo
@dkm1666
@dkm1666 17 күн бұрын
አማራ ፋኖ ከማሸነፍ ውጪ ምርጫ የለውም ደግሞም ያሸንፋል
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 17 күн бұрын
አንዳንድ ጊዜ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎችን የምታስተምሩ ይመስላል። ይሄ ሁሉ ረጅም ምሳሌ ለአንድ ነገር ለማስረዳት?
@user-to6tr5qw1q
@user-to6tr5qw1q 16 күн бұрын
6 kifil deresek ende mamush
@yoseftsion7667
@yoseftsion7667 17 күн бұрын
Fasil, please make your statement short and effective.
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 17 күн бұрын
እረ የመከላከያ እጅነሪግ ዶ/ር ኮረኔል ሶስት የደረሱበት ጠፋ ቤተሰቦቻቸው እየተጨነቁ ነው ድምፅ ሁኗቸው
@khankorim2896
@khankorim2896 17 күн бұрын
💚💛❤ 👋👋👋👋 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SolomonDagne-u2h
@SolomonDagne-u2h 17 күн бұрын
Fasel,bezy, kettle
@tigistalemayew
@tigistalemayew 17 күн бұрын
Hi fasil endat nachew
@agas1974
@agas1974 17 күн бұрын
ፋሲል አትድረቅ! አውራ ጎዳናውን በሙሉ መሽፈን አይቻልም
@shambelmulatu8407
@shambelmulatu8407 16 күн бұрын
fasilo selam new,sisay agena lemalet felgek new aydel? (youtuberoch ena gazetegnoch lalkew)...
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 17 күн бұрын
We are all, Amhara-Fano ‼️
@Samitrghh
@Samitrghh 16 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢
@kubashibru2485
@kubashibru2485 17 күн бұрын
Zenaw tanzaza ahun sela medea yehe hulu minute matakemu asalchinaná emsn tawadajnetun eyasataw naw
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 17 күн бұрын
አመራ ክልል ብልፅግና የግዴልጅ ነው ምን ስለ እገታ መግለጫ የሚሰጥ አባቱ የኦሮሞ ብልፅግና ሰጠ
@BetiAyehu-wu8wy
@BetiAyehu-wu8wy 17 күн бұрын
ፋሲል ማንን ነው እየመከርክ ያለኸው??? ማንን ነው እያነቃህ ያለኸው???? ማን እንዳይወድቅ ነው ትንበያ እየሰጠኽ ያለኸው??? መንግስት ከስልጣን ይለቃል ብለህ ትሰጋለህ??
@demese7739
@demese7739 17 күн бұрын
አናንተ አረባካችሁ የታሰሩት ላይ ብቻ አውሩ ሌላ ሌላ ሙሁር እያላችሁ ለማስገደል ለማሳሰር ይመስልባችኋል አናንተ ውጪ ስላላችሁ አገሩስጥ ብትሆን እንዲ ታወራለህ ስለታሰሩት ዲቴል አባካችሁ
@teshome-yl9bu
@teshome-yl9bu 17 күн бұрын
ቅዠታሙ ፋሲል አታሟርትብን
@user-hg1bs2ce3m
@user-hg1bs2ce3m 17 күн бұрын
ሀገርበዴዴብሰውአትመራምእምትመራውብልበሆነሰውእጅ
@danleltekle9418
@danleltekle9418 17 күн бұрын
እናንተ እሪሳችሁ ምን ሰርታችሁዋል ሙህርሃን ጋብዛችሁ አታውቀውም እናንተ ብቻ ነዉ የምታወረሩት
@BiniBini-ft2de
@BiniBini-ft2de 17 күн бұрын
ፋሢል እኔም ሱዳን ነን ያለን ጫና እየተደረገብን ነው ወደ ሀገራችን መውጫ አጠናል ድምፅ ሁኑን
@KassaAlem-p5d
@KassaAlem-p5d 17 күн бұрын
መጀመሪያ እናተ ለህብ አዝናችሁ ሳይሆን ሀፍት ለማግበስ የመሰረታችሁት በኢትዮጵያ ስም ዶራል ትሰበስባላች የሚሞተወ የድሀልጅነወ የዉሽት አታሰራጩ ለነገሩ የአተበተሰብ አይሞትም አይቆስልም እረፉ በንፅሗን ደም አትነግዱ
@AlemayehuAlaro-di8in
@AlemayehuAlaro-di8in 17 күн бұрын
Peter enezeh gizeyachew yalefebachew gar honey tesekayeh yebkah
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 17 күн бұрын
እንዳትዋሽ
@TadeseWolde-m1q
@TadeseWolde-m1q 17 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማ ሕዝብ 💚💛❤️💚💛❤️
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 17 күн бұрын
በቃ አቶ ግዛው አናየውም ልቤን ነበር በንግግሩ ደስ የሚያሰኘው!!!
@HeeyLeel-z8f
@HeeyLeel-z8f 17 күн бұрын
You guys are not that much strong reporter as you supostu you just don't have the balls to call out the truth just the way it is learn from CNN BBC or FOX said with strong convection said the Oromogov not sheni give and sheni is one tplf and tiger is one. Don't confuse the people of amhara.
@EzBasketArt
@EzBasketArt 16 күн бұрын
it is a lie ,
@Abduselammahamedberhanberhe
@Abduselammahamedberhanberhe 17 күн бұрын
በኣማራክል ያለው ውግያ ኣትበለው ልክ እንደትግራይ ክልል የህግማስከበር ነው እየተካሄደ ያለው
@AbduHussenAdem
@AbduHussenAdem 17 күн бұрын
እነቆማጤ ቀናቺሁን ጠብቁ
@yesharegmulate
@yesharegmulate 17 күн бұрын
Shut up!
@louisT-qv6jl
@louisT-qv6jl 17 күн бұрын
ወሬኛ የቡና ወሬ ነው የምታወራዉ(ሪው)::
@louisT-qv6jl
@louisT-qv6jl 17 күн бұрын
የቡና ወሬህ ጫት ስትቅም አውራ!
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 17 күн бұрын
የመግስት ሸኔ ነው አባኙ
@Efitah
@Efitah 17 күн бұрын
prosperity is a faken team😆😆😆😆😆😆
@KefelegnWorkie-h4d
@KefelegnWorkie-h4d 16 күн бұрын
ፋሲልማ ከዖነግ ጋር የሚሰራው ፋኖህ ፕላኑንም ሳይነግሩህ አይቀርም።
@addiswoldu3865
@addiswoldu3865 17 күн бұрын
🤔🤔አማራ መስለዋቸው የኦሮሚያ ክልል መንግስት 167 ሚሊየን ብር ለመቀበል አገቷቸው አጋጣሚ ኦሮሞ መሆናቸውን ሲረጋግጡ ለቀቋቸው😂😂😂
@dkm1666
@dkm1666 17 күн бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ አንድ ሸኔ ነው ያለው እሱም የሚመራው በአብይ አሕመድ እና በሺመልስ አብዲሳ ነው
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 17 күн бұрын
Sorry you are an illusionist .
@walelignadnew6241
@walelignadnew6241 17 күн бұрын
shame on you, fasil.
@user-hg1bs2ce3m
@user-hg1bs2ce3m 17 күн бұрын
የኦነጉመሪየሀገሬንህዝብተጫወተበት
@KefelegnWorkie-h4d
@KefelegnWorkie-h4d 16 күн бұрын
ፋሲል ከስታሊን የባሰ ውሸት ሲዋሽ ማየት ይደንቃል።
@Abajobir
@Abajobir 17 күн бұрын
ለማንም የማትሆኑ ባንዳዎች! የደም ነጋዴዎች: ለመሆኑ ተኝታችሁ ታድራላችሁ? ወገናችሁን ለማስጨረስ የምታደርጉት ሁሉ ያሳዝናል። ታሪክም በኀፈርት መዝገብ ይዘክራችኋል። ዳሩ ቅጥረኛ ምን ህሊና አለዉና!
@yesharegmulate
@yesharegmulate 17 күн бұрын
አይ ፋሲል ዝም ብለህ ስትዘበራረቅ ጊዜ ታጠፋለህcome to the point🙊
@user-th4uh8vy7o
@user-th4uh8vy7o 17 күн бұрын
False😢😢
@user-uh5yk9kq4f
@user-uh5yk9kq4f 17 күн бұрын
ፈኖ ወሎ ኦሮሞች አግቶ ብር የጠየቃል ፈኖ አንገት ቆራጭ ነው ነገሮች ጌዜ የፈታል ፈ
@yesharegmulate
@yesharegmulate 17 күн бұрын
ዝተት ነህ
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 17 күн бұрын
Victory to Amhara-Fano ‼️
@user-ho8qf9wq1l
@user-ho8qf9wq1l 17 күн бұрын
ድምጽ አይሰማም።
EMS Eletawi ሽምግልናው ከአንጀት ወይስ ካንገት Sat 27 July 2024
1:06:16
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 45 М.
EMS ዜና Sat 27 July 2024
34:16
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 30 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
ሰበር     ዜነ  ኢሁዱ  ሀሚሌ    21/20/16
LayiLa shara ኡሙ ፈረሀ ።ቸነል
Рет қаралды 81