ኧረ ጆሮአችንን ማመን አቃተን የገዛ እህትዋን ምን አይነት ብልግና ነው። እህቴ እንዲህ ያለ ወንድ በህይወትሽ ወስጥ እንዳይገጥምሽ ፀልይ።

  Рет қаралды 121,385

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

11 ай бұрын

ኧረ ጆሮአችንን ማመን አቃተን የገዛ እህትዋን ምን አይነት ብልግና ነው። እህቴ እንዲህ ያለ ወንድ በህይወትሽ ወስጥ እንዳይገጥምሽ ፀልይ።

Пікірлер: 629
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/oaK9on6CZ9Jme6M ይህን ሊንኩ ላይ ያለውን ቻናል ሰብስክራይቡን 5ሺ ካደረሳቹልኝ ለ 10 የተቸገሩ እናቶቾ ለ አመትባል መዋያ እችላለሁ ብላለች እህታችን። ለናቶቻችን ስትሉ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ውጡ እናቶቻችንን እናስደስታቸው
@samsunga2182
@samsunga2182 11 ай бұрын
አተደሞ ፊታቸውን አዴ ተከልለዋለህ አዴ ትከፍተዋለህ ምንኛ ነው አስተካክል
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 11 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣
@TtGgg-fv1cv
@TtGgg-fv1cv 11 ай бұрын
እውነተኛ አይደለም ድራማነው የሚባለው ነገር እውነትነው እንዴ እውነት መስሎኝ ስከታተል ከርሜ😢
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d 11 ай бұрын
ማነዉ ለሚስቱ ወይም ለባሉ ታማኝ 👍👈 ግጩኝ ማን ይሆን ታማኝ አይይይ
@alemdemise1242
@alemdemise1242 11 ай бұрын
😂😂😂 ግባሮን ያሻሻታል
@alemdemise1242
@alemdemise1242 11 ай бұрын
ባለጌ ከሌላ አይሻልም እዴ
@user-ss7dh8md7e
@user-ss7dh8md7e 11 ай бұрын
​@@alemdemise1242 አጭበርባሪ ዉርደታም ነዉ ፀሀይ መታት ብሎ ሊያዝንነዉ😂😂😂
@alemdemise1242
@alemdemise1242 11 ай бұрын
@@user-ss7dh8md7e ስቱን የነሱን ሀፂያ ሰበሰብን በሰደት ሁነን
@toyebaahmed4476
@toyebaahmed4476 10 ай бұрын
ታማኝነኝወላሂ
@user-xu4cg6pf1z
@user-xu4cg6pf1z 11 ай бұрын
ፍትህ በሣኡድ እሥርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭
@Selina6648
@Selina6648 10 ай бұрын
በሃገራቸው ያሉትም እየተሰቃዩ እየሞቱ ነው በተለይ የአማራ ህዝብ 😢መጀመሪያ የቤት ውሰጥ መቼ ....🥺😢
@ZergaBadeta-wr9bw
@ZergaBadeta-wr9bw 11 ай бұрын
አውዙቢላህ ምን ጉድ ነው አይ ኢትዮጵያ ልጆችሽ በጦርነትና በዝሙት አለቁ 😢😢😢😢
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
በዘመነ ፋሽን ተራቁቶ መሄድና በፍቅር ስም በዝሙት መቆየት እንደ ፋሽን ስላዩት የሀገራችን ባህልም እምነቱንም እረሱት
@Seble67
@Seble67 11 ай бұрын
😂😂😂😂 አሳቅሽኝ
@user-bb7gk4pj5c
@user-bb7gk4pj5c 11 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እዘንልን በተለይ ስደት ያቆሰለው ልብ አይችልም ፈራሁ 😢😢😢😢
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d 11 ай бұрын
ፍቅርያለታማኝነት እባሃርላይ ያለአረፋ ማለትነዉ ማንንም አላምንም ሁሉም ዉሸት ማሥመሰል ብቻ ነዉ.
@milike3620
@milike3620 11 ай бұрын
Kkkkkkk
@afif3932
@afif3932 11 ай бұрын
ማነው ቅሌትን ለማየት አሣልፎ መጨረሻ የሚየው😅😅😅😅😅 አቤት ዝሙት ማነው ግን ታማኙ😢
@tgstft
@tgstft 11 ай бұрын
አረ እኔነኝ😂😂😂😂😂
@afif3932
@afif3932 11 ай бұрын
@@tgstft እኔ መጀመሪያ አላይም እኮkkkk
@maryammm4345
@maryammm4345 11 ай бұрын
እኔም ወሬየቸዉን አልሰመም ወርደተቸዉን ነዉ ምየየዉ ቱ አለህሁም😊
@susuyefetariagelgay-et7tx
@susuyefetariagelgay-et7tx 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ነው ታማኝ ❤
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 11 ай бұрын
በስመ ስላሴ ምን አይነት ግዜ ላይ ነን ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳች አደረሰን
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን እህቴ❤❤❤
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 11 ай бұрын
ዘህራ ብሎ ስላሴ ኦማይጋድ ማለት አሁን ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 11 ай бұрын
@@user-ux5zy2to6s እማማዬ የጎግል አካውቴ ነው ዘሀራ እጂ ስሜ ሳራ ነው እማዬ ልክ ነሽ ወሎየ ነኝ
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 11 ай бұрын
@@user-ux5zy2to6s so እኔ ተዋህዶ ነኝ ሙስሊም አይደለሁም
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን እህታችን
@sarasaralema6453
@sarasaralema6453 11 ай бұрын
ይኤ ፕሮግራም በጣም አሪፊ ነው ገና ብዙ እናያለን እያየንም ነው በርቱ🎉🎉🎉
@ekraekram722
@ekraekram722 11 ай бұрын
ፍታችው አይሽፈን የምትሉ በላክ ይልፁ
@Biyu151
@Biyu151 Ай бұрын
Yanchis kefa😂😂😂😂
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር ፍቅር ትዳር የሚባል ነገር😢
@musemamilove4519
@musemamilove4519 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😂😂😂😂
@got3ch626
@got3ch626 11 ай бұрын
አዬ ከሞተኮ ቆየየየ
@samerwoloyewa4198
@samerwoloyewa4198 11 ай бұрын
ፅሃይ ከመታት ያማታል እንደኔ ያሳቀው በላይክ😂😂😂😂
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SamiraMarbawa
@SamiraMarbawa 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂esunee Xahayiiiii 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 11 ай бұрын
Ymiyamewe 2tune bande laye mareye newe😂😂😂😂😂😂😂
@aminalera6135
@aminalera6135 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Amtellah-tube
@Amtellah-tube 11 ай бұрын
ያረብ በስደት ያለነው ምልካም ባል ስጥን😢
@destamelese3244
@destamelese3244 10 ай бұрын
ወይጉድ በጣም የሚገርም ነገር ነዉ ፈጣሪ ያበርታህ ወንዲሜ
@Makdas1224
@Makdas1224 11 ай бұрын
እግዚኦኦ ማሀረነ ክርስቶስ (12)🤲😢😢
@negussiebekele4138
@negussiebekele4138 11 ай бұрын
ሀጢያታችን በዝቶ እግዚአብሔር ዘንድ ደረስ::አምላኬ ሆይ ማረን ይቅርም ይበለን
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv 11 ай бұрын
አቤት ሰው ሰው ነው እውነተኛውን ሰውግንማገኝት ከባድነው ኡፍፍፍ💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@munalemlem9878
@munalemlem9878 11 ай бұрын
እረ እኛ ኢትዮጵያኖች ባህላችንም ወጋችንም ብን ብሎ ጠፍቶ ምን ጉድ ነው የመጣብን ማነው አዚም ያደረገብን 😢😢😢
@alemtsehayabate8158
@alemtsehayabate8158 11 ай бұрын
መለያየት ልብ ቢሰብርም ምርጥ ስራ ነው የምሰራው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 ай бұрын
ልክነሸ ብዙ ጊዜ ቆይቶ ከመወቅ በጊዜው አውቆ የራሱን ህይወት መኖርን የመሰለ ነገር የለም
@helanhelan50
@helanhelan50 11 ай бұрын
ጥፊዋ ተመቸኝ ደግማው ቢሆን አሪፍ ነው በር እያኳኳችሁ ጠይቁ የምር ታማኘ የለም ። ።
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 11 ай бұрын
አረ ጌታሆይ ከኢቶጲያ ያለውን ጦርነት እና ዝሙት እንደ ጪስ አብረህ አጥፍልን ሰለቸን😢💔
@musemamilove4519
@musemamilove4519 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 ай бұрын
Amen❤
@user-pl7uf3qx6g
@user-pl7uf3qx6g 11 ай бұрын
ልጅቷ ስታምር❤
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 11 ай бұрын
ጸሀይ ከመታት እራሳን ያምታል አላለም አቤት ውርዴት. 😂😂😂 ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ያአላህ. 😢😢😢😢
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 11 ай бұрын
ልክ ይሄን ኮመንት ሳነብ ልጁ ጸሀይ ይመታታል ሲል ተገጣጠመ😂😂😂
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 11 ай бұрын
​@@PeacefromJesus😂😂😂😂
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 11 ай бұрын
Yemiyamewe 2tune bandie late menechete newe😂
@sususeltetube
@sususeltetube 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tgay5642
@tgay5642 11 ай бұрын
ያረብ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን እረ ሙስሊሞችም እባካችሁ ወዳሏህ እንመለስ
@mediwoloyewa8223
@mediwoloyewa8223 11 ай бұрын
ሙስሊሞች አይደሉም አደብ አለን ብየ አስባለሁ እኛ ሙስሊሞች
@tgay5642
@tgay5642 11 ай бұрын
@@mediwoloyewa8223 አልሃምዱሊላህ ሶሻል ሚዲያ እያዩ ብዙ እህቶቻችን የነሱን ፈለግ እየተከተሉ ነዉ
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 11 ай бұрын
አቤት አንተልጅ ተባረክ እንደዚሁ ቀጥልበት ወይዘመን
@mesi2112
@mesi2112 11 ай бұрын
ኢቲዮ መዝናኛ የኔ መልካም ወንድም ፍጣሪ ያሰብክውን ሁላ ያሳካልክ የእውነት አንተ ትለያለክ የኔን ኮሜት አብብክ ዝም ብለክ ሳታልፍ ስላደርክልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው መልካምነት ለራስ ነው 🙏🙏🙏
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
ምንም አይደል እህቴ በርቺ
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 11 ай бұрын
የውርደት ዘመን በቃ ይበለን ሁለትሺ አስራ ስድስት የመታመን ዘመን ያድርግልን
@dxbdxa691
@dxbdxa691 11 ай бұрын
እናት ናት አላለም 💔😭😭😭ልብህ ይሰበር
@hareg427
@hareg427 11 ай бұрын
አንጉደኛ ቀለል ያለ ጌም እያልክ ስንቲን አለያየኸው ለማንኛውም ራስህን ጠብቅ በርታ ጉድ አለ
@Addeshabtamu
@Addeshabtamu 10 ай бұрын
ይኤ ፕሮግራም በጣም አሪፊ ነው ገና ብዙ እናያለን እያየንም ነው በርቱ!!! ምድረ አስመሳይ ፒፕል እንዲህ አበጥሩልን እንደ ጤፍ አይ ሰው አለች ቀበሮ!!!
@hcjth1747
@hcjth1747 11 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ🙏2015 የጉድ ዘመን 2016 እናት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ክፕጦርነት ከስደት ከዘረኝነት እንዲሁም ከዝሙት በቃ በለን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፩፪🙏😭 እናት እምየ ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢየ 💚💛❤🌻🌼🌻
@user-ep6tm9wq5x
@user-ep6tm9wq5x 10 ай бұрын
እድሜ ይስጠነ እንጅ ገና ብዙ እናያለን
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 11 ай бұрын
2016 መልካም አዲስ አመት ይሁንላችህ መጪው አመት ውዶቼ 💞🌹💞🌹💞🌹
@teenamedu3121
@teenamedu3121 11 ай бұрын
አሜን
@teenamedu3121
@teenamedu3121 11 ай бұрын
@@adanchetesfaye285 አይባልም
@f8863-z7k
@f8863-z7k 11 ай бұрын
ፀሀይ ከመታት ያማታል አላለም ቱ መሸወጃውን😂😂😂😂😂😂
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እውነት ውሸት ሁሉም የውሸት ውሸት ነው ማንም ምንም ማንመን ይከብዳል
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 11 ай бұрын
በስመአም ወልድ መንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማህረን ይቅር በለን
@user-ev9ne1zm7d
@user-ev9ne1zm7d 11 ай бұрын
ኣምላኬ ሆይ እባክህ ልቦና ኣድለን ከዝሙት ሰውረን እዚህ ይብቃ😢
@lilitylility4864
@lilitylility4864 11 ай бұрын
ደግ ኣረገች በጥፍ ያንስዋል ታማኝ ጠፍ
@aynishaynich8520
@aynishaynich8520 11 ай бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክረስቶስ አረ የምን ጉድ ዘመን ደረስን 😢😢 ወንድሜ እራስህንጠብቅ
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 10 ай бұрын
እድሜ ይሰጠን እንጂ እማናየው ጉድ የለም
@yeshieseta
@yeshieseta 11 ай бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ ህዝብሽ በጦርነት በዝሙት አለቀ😢 እግዚኦ ነው መጪው ዘመን ያስፈራል😢😢😢
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 11 ай бұрын
ገና የባሰ ይመጣል ወንድሜ አይዞክ በርታ አጋልጣቸው እውነት ኤሄን ትውልድ በዝሙት መንፈስ የተጠመደ ነው ይባስ ብሎ እህታሞቼ በእንድ ጓደኛ በጣም ይገርማል ለሰሚ ጀሮ ይዘገንናል በቃ ወንዱም በአንድ ሴት አይቆምም ሴቷም በአንድ ወንድ አትቆምም ማለት እኮነው እውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን ከዘመኑ ቅሌታም ወንድ ቅሌታም ሴት በዝሙት መንፈስ የተጠመደ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን እግዚአብሔር አምላክ የተቀደሰ የተባረከ ትዳር ይስጠን
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 11 ай бұрын
የወሬ ጥማት ዲፍት ሊያረገኘ ሢል ደረሠህልኘ አመሠግን አለሁ😂😂😂😂😂
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 ай бұрын
😂😂
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
😢😢😢😢😂😂😂
@yab282
@yab282 11 ай бұрын
ፍቅርኞ ነብስ ይማር አቤት አገላለጥ😂😢 ቅመሞችየ እውዳችሁ አለሁ እየተናበብን❤
@salamtigi4597
@salamtigi4597 11 ай бұрын
አረ ምነ አይነት ጌዜ ነዉ የዝሙት መነፍሰ ነዉ ከሀገራችን የገባው እግዚአብሔር ያነሳልን እግዞ ማህርን 😢😢😢😢😢😢 አንተ ልጄ ግን እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤
@user-ls5cx4nc6b
@user-ls5cx4nc6b 10 ай бұрын
ራስህ ጠብቅ ወንዱሜ❤❤❤
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 11 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሬ ሆይ እንዴው 2016 እንካን የተሻለ አድርግልን😢😢😢😢😢😢😢
@BirhanAbirha
@BirhanAbirha 11 ай бұрын
ፊትህ በሳውድ ኢሰረ ቤት ለምሰቃዩ😢
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 10 ай бұрын
ኤፍሬም ተምሩ በደህና ጊዜ ወይዘንድሮ ብሎ ዘፈነ ይህ ዘፈን የሚገባው በአሁኑ ዘመን ነበር😂😂
@alemmeleaku
@alemmeleaku 11 ай бұрын
በርታ በጣም አሪፍነው
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 11 ай бұрын
ይህ የመረሻው ዘመን ነው ምን ዐይነት ጊዜ ደረስን ወይ ኢትዮጵያ ሀገሬ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me 11 ай бұрын
እዚጋ ሀይማኖት አይወስነውም የአእምሮ ማነስ እንጂ
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me 11 ай бұрын
ደሞ ማህተብ አስሯል
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 11 ай бұрын
@@eyobbirhanu-rl4me መሀተብ ስላላየሁ ነው እንጂ ሌላ ነገር ለማለት አይደለም ይቅርታ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 11 ай бұрын
@@eyobbirhanu-rl4me አላየሁም
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 11 ай бұрын
በቃ ከኛላይ አትወርዱም
@adaecnh5992
@adaecnh5992 11 ай бұрын
እግዚኦ የኢትዮጵያ ትውልድ አንድ በዝሙት ሁለት በጦርነት ምን አለሽ እማማ ኢትዮጵያዬ ምን ጉድ ይዛሽ እየኖርሽ አቤት ያንቺ ነገር አሳዝኖኛል
@user-ul7yx7lp3s
@user-ul7yx7lp3s 11 ай бұрын
በርቱ አሪፍ ነው ይዋረዱ
@omezuzutube2418
@omezuzutube2418 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ ፖርቷን ብቻ አሳልፎ የሚያየው 👍
@agereaddis1762
@agereaddis1762 11 ай бұрын
ጎበዝ ነህ ባጭር ጊዜ ብዙ ቤተሰብ አግኝተሀል
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 11 ай бұрын
እሰተክፈረላሂ ለአዚም ያረቢ አተዉ ጠብቀኝ ባሌንም እኔንም አገራቺነን ያአላህ የኑሮዉ ዉድነት ጦርነት ረወገን ዱአ ፆለት እናድርግ
@hxhbr8341
@hxhbr8341 11 ай бұрын
ሸቅሉብን ዝም ብላችሁ ድራማው ደስ ይላል 😅😅
@user-dp1jh3up8d
@user-dp1jh3up8d 11 ай бұрын
እስኪ ሙስሊሞችን አግኝተህ ፈትንልን እንያቸው
@user-jn3zo7ht1v
@user-jn3zo7ht1v 11 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ ወላ?
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 11 ай бұрын
እር ሙስሊሞች ድናቸውን እሚያቁ እደዝህ አይነት አያርጉም
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 11 ай бұрын
እኔም አልሀምዱሎላህ ሙስሊሞች አላየሁም
@user-dp1jh3up8d
@user-dp1jh3up8d 11 ай бұрын
አወ እኔም እኮ እውነት ሙስሊሞች እደዚህ ያደርጋሉ ወይስ አላህን ይፈራሉ እሚለውን ለማወቅ ነው
@user-dp1jh3up8d
@user-dp1jh3up8d 11 ай бұрын
አወ እኔም እኮ እውነት ሙስሊሞች እደዚህ ያደርጋሉ ወይስ አላህን ይፈራሉ እሚለውን ለማወቅ ነው
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 11 ай бұрын
ጆሮውን አገረጣችው😂😂😂 በጠረባ ድገሚው😂😂😂 ጭራሽ ከእህቷ ጋር😂😂
@irikrir538
@irikrir538 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@samsunga2182
@samsunga2182 11 ай бұрын
ወዶች ውሸት ወዬ ፍቅር መኪናዬ ቆሽሻ እያሳጠብኩ ነው ግንኮ እሱ ሼት ቤት ነው 😅😅😅
@najatomer6589
@najatomer6589 11 ай бұрын
ሀሀሀሀ
@aminaabdu1107
@aminaabdu1107 11 ай бұрын
ጎበዝ ነህ አተ
@tij6
@tij6 11 ай бұрын
አረ ወገን እንኑርበት 😅ተሁን እንጂ 👊
@user-db5mj1eo6v
@user-db5mj1eo6v 2 ай бұрын
በጣም ትልቅ ብልግና ነው እህቷን አረ ምን አይነት ዘመን ነው
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 11 ай бұрын
በስመአብ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እህት የእህትን ምን አይነት ጊዜ ደረስን አቤት እግዚኦ በኢትዮጵያውያ ላይአውሬው ተለቋል ስዎች እንፀልይ ክህደት በዝቷል😭😭😭
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 ай бұрын
ምን አልባት ያች እህቷ እብ ሰትለው ለበቀል ቀርቦ ይሆናል ልጅ አውቆ ግን እህታመሞቹ የሚያውቁት ነገር ያለ አይመስለኝም እንደ ተረደውት
@Fcgcchb
@Fcgcchb 11 ай бұрын
ለማመን ይከብዳል አረ ወደት ወደት እየሀድን ነው ያገሬ ልጆቺ 😥😥😥💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ybashadalqua2866
@ybashadalqua2866 10 ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ
@emebetteferaemebettefera9994
@emebetteferaemebettefera9994 11 ай бұрын
በነገራችን ላይ ፊታቸዉ ታይቷል
@mesi2112
@mesi2112 11 ай бұрын
ፍቅር ትዳር ደህና ሰብት 😢😢😢 በቃ ታማኝ ከእምድር ገፅ ጠፋ ማለት ነው ፀሀይ ከመታት ያማታል አላለም 😅😅 አይ ፍቅር ድቂም ፍቅር ብችኝነቴን ወደድኩት ከምር ማን ተቃጠይ አለኝ ??
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢
@marifazw7969
@marifazw7969 11 ай бұрын
ወየው የዛሬው ጥፊ እኔንም አዞረኝ ይገባዋል ብደግመውም አሪፍ ነበር እህቷንም እደሱ ለግጠሽ ተያት
@sishaia6875
@sishaia6875 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-zg2tq6ir1f
@user-zg2tq6ir1f 11 ай бұрын
አኡዚቢላህ ወላሂ በጣም ያሳዝናል ወይ ምናይነት ጊዜ ላይን😢😢😢
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 11 ай бұрын
አኡዙቢላህ የሚታይ የሚሰማው ይዘገንናል ፈጣሪ ለይተህ ምታ😢😢😢😢
@MehamedAdem-rr1mi
@MehamedAdem-rr1mi 11 ай бұрын
😂
@user-jt7jy9to5s
@user-jt7jy9to5s 11 ай бұрын
እሠይደግአደረግሽአተምበርታ ጥሩስራነው❤❤❤❤❤❤
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 11 ай бұрын
በርቱ ይሄ ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ ነው
@maretchtadesse6171
@maretchtadesse6171 11 ай бұрын
የምን ጉድ ነው ? እናቴ ግን ታባራኩ የብዞች ህወት ካሴጥን ጥልቅ አወጢታችሁል እወናት ቃጢሉባት ✅
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 11 ай бұрын
ጉድ ጉድ 🙈🙈🙈🤭🤭🤭በኢየሱስ ም 😮😮😮😮 ዉንድሜ በረታ 👍👍👍🙏❤️
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 11 ай бұрын
መልካም የውረደት ዘመን የሀገሬ ባላጌውች አይ የኢትዮ ወጣቶች መልካም የውርደት ዘመን ይሁን😳💪😂
@berehan260
@berehan260 11 ай бұрын
ፍቅር ደሞ ይላል እንዴ ምንአይነት ባለጌ ነው ሰው ግን ከእንስሳት አንሱዋል ውይ ፈጣሪ ይህንን ዘመን አሳጥርልን የናንተ ፕሮግራም በጣም ነው የወደድኩት በርቱልኝ
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 11 ай бұрын
የሱ አይገርምም ወንዶች ውሾች ናቸው የእህቷ ነው በጣም የሚያሳዝነው
@sishaia6875
@sishaia6875 11 ай бұрын
ባሌጌናቸው እህቲቱም እዴት የእህት😢😢😢ባልይያዛን
@user-ep6mn6rc9v
@user-ep6mn6rc9v 11 ай бұрын
በኡነት በጣም አሪፍ ነዉ ግን ቅሌታቼዉ ሲወጣ ለድብድብ የሚጋበዙትን እርምጃ ይወሠድባቼዉ
@Rahmat-xd8xc
@Rahmat-xd8xc 11 ай бұрын
ወይኔ ድግሞ በህትም ተጀመር እንዴ ፍጣሪ ሆይ ስውረን ክንዲህ አይነቱ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል አኡዚብላህ ሚነሽይጣን ረጂም 😢
@user-wn1ce3lf7i
@user-wn1ce3lf7i 11 ай бұрын
በፈጣሪ ኧረ ባክህ ታማኝነትን አምጣልን
@user-rw4of3ky2p
@user-rw4of3ky2p 11 ай бұрын
ታቃቅፏዉ ታለያይቷ ማሄድ አይከብድም ፈጠሪዬ ሆይ 😢😢😂😂😢
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 ай бұрын
እጮኛ ልይዝነበር😢ትችዋለሁ😢 እናተስ???????ያሳፍራል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
እንደባህላችን እንደ እምነታችን በክብር አግቢ ሁሉም አንድ አይሆንምብዙው ሴት የባህሉንና እምነቱን ስርአት ትቶ በፍቅርጨስም በዝሙት ይቆያሉ ክብሯን በከንቱ ሰጣ ምኑን ትከበራለች
@user-ss7dh8md7e
@user-ss7dh8md7e 11 ай бұрын
@@user-ow3fj3dd9k ትክክል
@ayalewtadegeabera1403
@ayalewtadegeabera1403 11 ай бұрын
በርቱ በሰው ሂወት ከሚጫወቱና ከሀሰተኛ አፍቃሪዎች ብዙዎች እየታደጋቹህ ነው
@tejaq8618
@tejaq8618 11 ай бұрын
በርቱ እነዚ ቅሌታሞችን እየጨመቃቹ አጋልጡ 1 ወንድ 2 እህታችን ሊያገባ አፈር ብሉ
@ahhshshhshsjdj4188
@ahhshshhshsjdj4188 11 ай бұрын
እስኪ እንዴኔ እስከ መጨርሻዉ አሳየን የምትሉ በላይክ
@zainabyzz
@zainabyzz 11 ай бұрын
እሰይ እንኳን አጣፈርሽው ምንድን ያለበት ዝላይ አይችልም አስመሳይ ነው ልጁ ግን
@kuraz7873
@kuraz7873 11 ай бұрын
ሠላም ወገኖቻችን እኔ አይህን ነገረ ትንሸ ቢሆን ባይሁን መን እደደረሱ ሳለያዩ ብቻ ሳየሆን ማረጋገትም አለብህ መመክረ በመችልወ ሳወ ብይቅረታ ሌኖረ ይችላልና አረጋጋችወ ዝበለህ አትለቀቃቸወ❤
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z 11 ай бұрын
ገጠመኝ የሚል ዩቱብ ገብታችሁ አድምጡ እባካችሁ የዝሙት መንፈሰ እግዚአብሔር ይግሰፆው
@user-ud6yy6zp7d
@user-ud6yy6zp7d 11 ай бұрын
በሰመአም በወልድ እረ ምን ጉድ ነው ፈጣይ ሆይ
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb Ай бұрын
መጨረሻ ዘመን ላይ ደረሰን አምላኬ ይቅር በለን
@amenshow2384
@amenshow2384 11 ай бұрын
ዘንድሮ ምስማር ሊያዘንቡብን ነው 😂😂
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 11 ай бұрын
ዮኒ❤😂
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@seadiyoutube3275
@seadiyoutube3275 11 ай бұрын
ሚስማር ቀላል ነው መዶሻ እንዳያዙቡብን
@sffdgg8523
@sffdgg8523 11 ай бұрын
እሳት እዳይዘንብ ፈርቻለሁ😢😢
@musemamilove4519
@musemamilove4519 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ቀላል እሳት እንዳይ ዘንበን እንደ ሰዶምና ጎሞራ
@abakostirkassa356
@abakostirkassa356 11 ай бұрын
ምስላቸውን ግን ብትጠነቀቅላቸው መልካም ነው
@zinapahmed1444
@zinapahmed1444 11 ай бұрын
እውነት ኢትዬጲያ ውሰጥ የገባ የዝሙት መንፈሰ አለ እንጂ እንደት ታማኝ ይጠፋል ኡፍ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
ተቃቅፎ መቶ ተለያይቶ ከመሄድ አላህ ይጠብቀን ያበናት አቤት ጥፊ
@musemamilove4519
@musemamilove4519 11 ай бұрын
😂😂😂አሜን 😢😢😢
@Hayat23817
@Hayat23817 11 ай бұрын
አሚንንን😅😅😅😅
@muftsmuftsa9245
@muftsmuftsa9245 11 ай бұрын
በሥማም፡በጣምያሳዝናል፡ይዚህደሞየባስነው😢😢😢😢
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 11 ай бұрын
እኔስ ያልገባኝ ነገር ቤተክርስቲያን መስኪድ ሁልግዜ ታስተምራለች ማመንዘር ሃጢያት ነው ክህደት ከሰይጣን ነው ነገር ግን አታድርጉ ተበለን የተከለከልነውን ግን እግዚአብሔርን ሳንፈራ የዲያቢሎስን ስራ እያጣደፍነው ነው። እረ አሁንስ በዛ ☠️💀☠️💀
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 10 ай бұрын
ይሄስ የባሰ ጉድ ነው አንድ ወንድ እህትአማቾችን. እህቷ ግን ባለማወቅ መሆን አለበት ከሱ ጋር ግንኙነት የጀመረችው. እደት ከእህቷ ፍቅረኛ ጋር እረ ይደብራል
@TaibaTaiba-xn9oc
@TaibaTaiba-xn9oc 11 ай бұрын
😂😂😂 አቃጠለችው በጥፊ ይገባሀል
@Nebiha574
@Nebiha574 11 ай бұрын
ወይኔ ጥፊ ይደገም😂😢🤣
@user-tt2md1hi5u
@user-tt2md1hi5u 11 ай бұрын
አቤት እቺ ኬላ ምርትና ገለባው ለየ ዘንድሮ
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 484 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 32 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН