እወድሻለሁ ብላ ሳትጨርስ የተደበቀው ሚስጥር ወጣ። እንባዋን መቆጣጠር አቃታት ... ለምን ደበቅሽኝ?

  Рет қаралды 200,709

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Жыл бұрын

እወድሻለሁ ብላ ሳትጨርስ የተደበቀው ሚስጥር ወጣ። እንባዋን መቆጣጠር አቃታት ... ለምን ደበቅሽኝ?

Пікірлер: 1 100
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 Жыл бұрын
ወንድ ጓደኛማቾች እባካችሁን እባካችሁ ተስማምታችሁ ከቀረፀናችሁ በኋላ ጉዳችሁ ሲጋለጥ በማስፈራራት ቪዲዮ አታስጠፍን ወይ ከመጀመሪያው ያለመቀረፀ መብታችሁን ተጠቀሙበት።
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm Жыл бұрын
እኔም ❤
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን የሴት ጓደኛ የለኝም
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
አንተስ ሌላ ስራ የማትፈልግ በገዛ እጅህ ልትሞት ነው ጊዜው ከፍቷል😢😢😢😢😢
@abbybeyene
@abbybeyene Жыл бұрын
እሺ አደራ እኔን መንገድ ዳር እንዳታዋርደኝ 😂
@saronhailu53
@saronhailu53 Жыл бұрын
ታማኝ ብዙ ጎደኛ አለ ወንድ ካለህ ለምን እነሱን አታቀርብም ሰው እዲማር ሁሌ ክፋት ብቻ ይደብራል ጥሩ ነገርም አቅርብ!
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ከፊት የሚወሩትን ትርኪምሪኪ ትቼ ፈተናውን ብቻ የማየው 😁👋
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
እኔ ወላ 😂😂
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
@@sadaMustefa-ij8fu 😂🤗🥰
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Жыл бұрын
ክክ እኔም
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ አች
@moves6989
@moves6989 11 ай бұрын
እኔም😅😅😅😅
@samsue5353
@samsue5353 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ቆንጆ ጓደኛሽም ፍቅረኛሽም ገደል ይግቡ አንቺ ቆንጆ ዉብ ነሽ ሁሉም የሚመኝሽ ጠንካራ ሴት ሁኚ 💓
@user-zc8kk1pd1e
@user-zc8kk1pd1e Жыл бұрын
ሚስት ወይም ጓደኛ እንዳለዉ እያወቃችሁ የምትገቡ ሴቶች ህይወታችሁ አይመር የለቅሶ ህይወት ይሁንባችሁ😭
@atsedekebede9218
@atsedekebede9218 11 ай бұрын
Amen desta yirakecew
@hayattube3185
@hayattube3185 11 ай бұрын
አሜን አሜን ያርብ😢😢
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 11 ай бұрын
አሚንንንያረብብብ
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
እኛ ሴቶች እኮ አናፍቅር በዛውም ድምፁ ልስማው አለች ምስኪን አብሽሪ አላህ ላንቺ የሚሆንሽን ይስጥሽ ።
@Saleema-wx4iy
@Saleema-wx4iy Жыл бұрын
በጣም ከባድነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢አሰዘነችኝ ጎደኛዋ ቀምተ ነው መሰለኝ
@firetube9265
@firetube9265 Жыл бұрын
😢😢😢😢ሚስኪን
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk Жыл бұрын
በዛው ድምጹን ልስማው አለች ሚስኪን 💔
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h Жыл бұрын
ደና ሰው ጠፋ ዘንድሮ አምላኬ ሆይ ወይ ዘመን 😭😭
@zemzem69
@zemzem69 Жыл бұрын
የለም ደናሤት እፍ😢😢😢😢😢
@misskanamisskana9718
@misskanamisskana9718 11 ай бұрын
በጣም 😭😭😭
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
እኔስ አልህምድልላ የሴት ጓደኛ ይለኝም ጓደኖች የናቴ ልጅ ናች
@melat343
@melat343 Жыл бұрын
እኔም የለኝም❤❤❤
@sadahussen620
@sadahussen620 Жыл бұрын
እኔም
@samiiraaxmad1451
@samiiraaxmad1451 Жыл бұрын
እኔም ግን እህት የለኝም ቢሆንም ግን አልሀምዱሊላ ዘንድሮ ተወልዳልኛለች አላህ ያሳድግልኝ
@saedayasen7771
@saedayasen7771 Жыл бұрын
እኔም
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
እኔም እህት❤
@user-yz4be7jc7s
@user-yz4be7jc7s Жыл бұрын
ብቸኝነቴን እወደዋለሁ 😢😢😢😢.
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 Жыл бұрын
❤❤
@starcall9965
@starcall9965 Жыл бұрын
ተለያይተናልብልሽየለደምንአናደደሽ
@user-wl3to3yj7l
@user-wl3to3yj7l Жыл бұрын
እምኔ
@SamiraHabhse
@SamiraHabhse 11 ай бұрын
እኔም❤❤አልሀምዱሉለ ❤❤❤
@berryberry2124
@berryberry2124 Жыл бұрын
እኔ ገና ሳያት አስተያየታ የእባብ እንደሆነ ታስታውቃለች ፈጣሪ ከህደዚች አይነት እባብ ጋደኛይሰውር🙏🙏🙏🙏🙏
@susutube9855
@susutube9855 Жыл бұрын
አይ ድምፁዋ አያምር ወይ ውበት የለ ሁለ ነገሩዋ ዜሮ ይች አስመሳይ እባብ የጉዋደኛዋን ፍቅረኛ ቆሻሻ ነች
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
አስተያየቱዋ ከባድ ነው
@faizafaiz2595
@faizafaiz2595 Жыл бұрын
እንደኔ ሴት ጓደኛ አይወጣላትም 💔
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
አልሀም ዱሊላህ እኔስ የሴት ኃደኛ የለኝም የእናቴ ልጆች እህቶቸ ናቸው ኃደኞች ❤❤❤
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 11 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ
@newand9050
@newand9050 11 ай бұрын
አኔም የኔ ውድ
@user-we4zk9lh4f
@user-we4zk9lh4f Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በዚህ ምድር ታማኝ ሰው ጠፋ 😢😢
@zamzamimam5128
@zamzamimam5128 Жыл бұрын
ግን ይህ ነገር እደኔ ፌክ እየሱሩ የሚመስለው ማነው እደት አንድኳን ታማኝ የለም የአላህ አብርው እየበሉ እየጠጡ እደት እድህ አይነት ነገር ሊያደርጉ ይችላሉ 😥😥
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
ማርያምን እኔም አላመኳቸዉም አላምናቸዉም እስካሁን ይሄን ፕሮግራም ከጀመሩ ጀምሮ ይህ ሁሉ ሠዉ አንድ ጓደኛኳ ታማኝ ይጥፋ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
እኔም አላምንም ለሠዉ እንዲህ ስላቸዉ ባች ስላልደረሰነዎይ አሉኝ የዉነት 😢😢😢😢
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
እኔም አላምናቸውም አውቀው ነው እስኳሁን አንድ ታማኝ ጎደኛ አይገኝም የኔ ፍቅረኛየ ብንጣላ ጎደኛየን ጠየቃት ጎደኛየ ደግሞ የጎደኛየ ፍቅረኛ ሁነህ እንዴት እኔን ትጠይቀኝ አለህ አለቸው ግን እሄን እሳ አልነገረችኝም እሱ ነው ካለፈ በኋላ ታማኝ ጎደኛ አለችሽ ብጠይቃት እንቤ አለችኝ አለኝ እራሱ ነው የነገረኝ ጎደኛየ አልነገረችኝም እናም እንዴት ታማኝ ይታጣል
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
@@gdhdg3660 እኮ መጀመርያ ሲገኟቸዉ ከካሜራ ጀርባ የሚሉትን ተመካክረው እየቀረፁ እጂ ታማኝነት ይቅርና አድ ሴትኳ ሲገጥሙ አላየንም እኛ ሴቶች አደለም ፍቅረኛችን ተቀምተን ይቅርና በአሉባልታ ወሬኳ እንገጥማለን የመሠለኝነዉ የተናገርኩ ደሞ ተሳደቡ አችሁ
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
አይ ታማኞችን አናቀርብም ለሰዉ እንደያሰተምር ሌባዎችን ነዉ የምናቀርበዉ ብለዋል እንጂ ብዙ ታማኞች አሉ ብሏል ልጅ
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን የሴት ጋደኛ የለኝ የወንድ ጋደኛ የለኝ ጋደኛዬ ሁሉ ነገሬ ልጅ ብቻ በዚህ መደር ላይ ተመሠገን ነው
@starcall9965
@starcall9965 Жыл бұрын
አልፈልግምካለችለምንታሰገድዳታለህ
@KrdoKrdo-po3fn
@KrdoKrdo-po3fn Жыл бұрын
ማን እንደ ብቸኛ ሆይ❤ በጣም እወደዋለሁ ብቸኝነቴን🙏 አለመያዝ ይሻላል 😢😢😢ወድሜ በርታ ጥሩ ስራ ነዉ ከምር ወንዶችን ደሞ ያዝና ና እሺ👏👏👏
@Luluwa1999
@Luluwa1999 Жыл бұрын
🫶🏽
@madina3828
@madina3828 Жыл бұрын
❤❤
@afrahmohammed3339
@afrahmohammed3339 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የሴት ጓደኛ የለኝም የናቴ ልጆች እህቶቼም ጓደኞቼም ሚስጠረኛዎቸም እህቶቼ እወዳቸሃለሁ
@sadaasfaw1540
@sadaasfaw1540 Жыл бұрын
ስታስጠላ አነጋገሯ ሁሉ ነገሯ ቀይ ለበሿ አዉሬ 😢😢😢
@genetnegash3152
@genetnegash3152 Жыл бұрын
አማርኛዋ እራሱ ፍልጥ ነው ቱ😂😂😂😂😂
@konjokonjo9806
@konjokonjo9806 Жыл бұрын
​@@genetnegash3152😅😅😅😅😅
@faizafaiz2595
@faizafaiz2595 Жыл бұрын
አቁነጠነጣት እባብ ናት
@genetnegash3152
@genetnegash3152 Жыл бұрын
@@HannaHelwa ኧረ የምን ድራማ ዱብዳ ውርደት እንጂ😂😂😂😂😂😂😂😂
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
እኮንም አወቅሽ ትጎዳሽ ነበረ እውነት ትለያለህ ቅሌታሞችን እደዚህ ማዋረድ😢😢😢😢እኔስ ሴት ጎድኛ የለኛም ተመስገን 😢😢😢
@woodywody2536
@woodywody2536 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ተማኝ ጎደኛም ባልም የለም😢
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
ወይኔ ጉደ የመር ነዉ በአላህ ማን እንመን
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Жыл бұрын
የሴት ጓደኛ ያላችሁ ካሁኑ ሳትቀሙ ጓደኝነታችሁን አቋርጡ😂😢 እኔስ ተስፍ ቆርጫለሁ በሴት 😂😂😢
@danitofa9462
@danitofa9462 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@azizagnaty6802
@azizagnaty6802 Жыл бұрын
እኔም አስቀደማ ቀርጨለሁ😅😅😅
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
ዊነት ሴቶች ስንባል አኡዙቢላህ
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
እሺ😂😂😂😂😂😂
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Kkkkk
@user-tx5lc8yu8u
@user-tx5lc8yu8u Жыл бұрын
አይ ሰው አምላኬ ሆይ ታማኝ አርገኝ 😭😭😭
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 Жыл бұрын
20ሺ ሰብስክራይብ እናስገባው እስቲ ። 20ሺ ስንገባ የሚለቅ የወንድ ጓደኛሞቹን አደባባይ ላይ ያደባደበው ቪድዮ ይለቀቃል ብዙዎቻችሁም ትማሩበታላችሁ።
@BirhaneAssafa-ro6bo
@BirhaneAssafa-ro6bo Жыл бұрын
ቁጥሪህን ብታሥቀምጥልኝ ?
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 Жыл бұрын
@@BirhaneAssafa-ro6bo ሰሞኑን በማስቀምጠው የስራ ስልክ ታገኘኛለህ ወንድሜ
@birtukanmadoro
@birtukanmadoro Жыл бұрын
​@@ethiomeznagna12ወይኔ ሆሳዕና ነው እንዴ የተቀረፀው
@user-kf9vv3td1j
@user-kf9vv3td1j Жыл бұрын
እሺ❤
@meaeretmengstu6161
@meaeretmengstu6161 11 ай бұрын
በስላሴ በጣም ይገርማል ኦአምላክ ልቦና ስጠን ጎደኛ የለኝም የምትሉ እህቶቼ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ጎደኞች አሉኝ ለረችም አመታት የቆየነው 10/አመት ቆይተናል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ፍፃሚያችንን ያሳምርልን።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ወንድሜ በርታ አስመሳዮችን አጋልጥልን😢😢😢
@user-sq9jh7xu4m
@user-sq9jh7xu4m Жыл бұрын
አቤት ጉድ ነው 😢 ተመስገን ነው ብቸኝነቴን እየወደድኩት ነው የሰው ህይወት የምታበላሹ ሰዎች እድሜያቹ ይጠር
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አሜንንንን
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy Жыл бұрын
ሢጀመር ወላሂ የሤት ጎደኛ ለባላቸዉ ለምንሥልቅ ቁጥር መሥጠት አያሥፈልግም ወላሂ እኔ አልሠጥም በሌላ መጣላት ይሻላል
@gddfds520
@gddfds520 Жыл бұрын
ዋዉ ዋው የምትሰሩት ስራ አሪፍ ነው በርቱ በርቱ በሁሉም ፓርት አንድ ደና ሰው ይጥፉ አቤት አቤት ስንቱን አሳያችሁን ከእንቅልፉችን ቀሰቀሳችሁን እኮ ተኝተን ነበር ከጀርባ እየተወጋን ከዚህ በሀላ ማንንም አላምንም መጠራጠር ያስፈልጋል ማለት ነው
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g Жыл бұрын
በትክክል 👍👍❤🙏
@user-by5fm2pc8o
@user-by5fm2pc8o Жыл бұрын
ፅድት ያልኩ የጓደኝነት ድሃ ነኝ ሰዉ ጠላሁ ሰዉ ሁኘ😢
@sadamohammed2553
@sadamohammed2553 Жыл бұрын
እኔም ውደ ጎደኛየ አብረን በልተን ቀማችኝ😢😢
@user-by5fm2pc8o
@user-by5fm2pc8o Жыл бұрын
@@sadamohammed2553ለራስዋ አትበል ያቺ አላለዉም እግዛቢሔር ትዉሰደዉ ያቺ ያለዉ ይዘገያል እንጂ ማንም አይቀማሽም የቀማችሽ ያቺ ብሎ ስላልባረከዉ ነ ዉዴ በርቺ ኩፉ ሰ ለራሱ ነዉ የሚጎዳዉ ነገ ማን እንደሚቀማት አቲዉቅም አቺ ግን እያስታወሽሽ አትዘኒ የንየ ዉድ ስቱ ኧየን ስቱ ሰማን የዛሬ ሰዉ አይታመንም ከቱ ነዉ ዉዴ😘ሁሌ ገደጎጂዎች ጎድነ ነኝ 😍😘
@medilove9633
@medilove9633 11 ай бұрын
​@@sadamohammed2553ኣይዞሽ ላንቺ ያለዉ ቀኑ ጠብቆ ይመጣል😢😢😢😢
@BirhaneAssafa-ro6bo
@BirhaneAssafa-ro6bo Жыл бұрын
ህይወት እንዲህ ናት እኔም አብራኝ በልታ ነው ህይወቴን ያመሳቀለችው
@roroed9946
@roroed9946 Жыл бұрын
ባሁኑ ስዓት ጓድኝ ሳይሆን ጉደኛ ነዉ ያለዉ። እኔም በጣም የማምናት እና የምወዳት ነበርችኝ አሁን ግን የገዛፍቅርኛየን ትጀናጂና አጣላችን አሁን ግን ከጓድኝ ነፃ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ማን እዴብቸኝነት
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
ይዘገያል እንጂ የሷም ይመሰቃቀላል አይቀርም
@janatsaed2877
@janatsaed2877 Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በርቱ
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
እምላኬይ ሆይ እውነተኛ ፍቅር የሚባል ጠፋ ከዚ ማረን ይቅር በለን😢
@ekram2819
@ekram2819 Жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም ደስ የሚለው ነገር ፊታቸውን ባለመሸፍናችሁ ጡሩ ነው ምክንያቱም ስንት ኃደኛ እየመሰሉ ከኃላ የሚጎዱ ስላሉ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
የወንዶችም ይቀጥል አንተ ግን ካጠገብህ ሰው ይኑር❤❤❤
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 11 ай бұрын
ወንዶች ብዙ ጊዜ አይከዳዱም ይጣላሉ እንጂ
@SeidMengstu
@SeidMengstu Жыл бұрын
ሲጀመር ግንኙነቱ የዝሙት ነው እምነት የለለው ከፈጣሪ ፍቃድ ውጭ
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын
ግን ለራስ የህይወትህ ነገር አሳሳቢ ነው እራስህን ጠብቅ ወንድም😢❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
እኔ ጓደኛዬም ሚስጥረኛዬ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሲከፋኝም አልቅሼ የውስጤን ምነግረው ሚይፅናናኝ አባቴ እሱ ብቻ ነው ሲያምኑት የማይከዳ የማያዳላ🙏🙏🙏
@toybamuhammed9064
@toybamuhammed9064 Жыл бұрын
ስራችሁን እደግፈዋለሁ ለሌባ ሁሉ በርቱ ንፁሀንኖች ይወቁ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ጓደኝነት እድህ ነው ቱ አንዳንድ ኮመቶች እኳንም ጓደኛ የለለኝ ትላላችሁ ሁሉም ስው አንድ እዳልሆነ እወቁ
@mma741
@mma741 Жыл бұрын
በረታ ጌታን ምረጥ ሰረ ነዉ ከአንዳዚ አይነት ናጋሪ ፈጣረ ይጣብቀንንን😍😍😍😍
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi Жыл бұрын
እኔስ ጓደኛየ የናቴ ልጂ እህቴ ናት ኑሪልኚ ሲገፋኚም ስደሰትም አብራ አልሀምዱሊላ ❤
@Yefkr785
@Yefkr785 Жыл бұрын
የኔ እህት ድምፁን ለመስማት ያላት ጉጉት ፊቷ ላይ ይነበባል አይ ፍቅር 💔
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 Жыл бұрын
በጣም😭😭😭💔💔
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
በጣም 😥😥
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 Жыл бұрын
ምስግን በዘውም ድምጽ ሰማለው አለች እፍፍፍ 😢😢😢😢 እውነተኛ ፍቅር rip😢
@Gadise6797
@Gadise6797 Жыл бұрын
ወኔ እነም አድሰሞን እዲአረጎኝነቤረ😢😢
@AddisFamily23
@AddisFamily23 Жыл бұрын
እናት:- አንተ ግን መች ለማግባት ወሰንክ... ልጅ :- ጦርነቱ አብቅቶ ሰላም ሲሰፍን. ጎራ በሉ እስኪ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ
@selamawithaylu6418
@selamawithaylu6418 Жыл бұрын
ባለጌ ናት ጌታን ቱ አይዞሽ የኔ ቆንጆ አንቺን የመሰለች ቆንጆ ቀረሽበት 😢
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 Жыл бұрын
ምስኪን የኔ እናት በዛውም ድምፁን ልሰማ አለች አይዞሽ ውዴ ደግሞ እኮ ከአንች አትበልጥም እች ጋላ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣ 😢😢😢😢😢
@yefanomrkogna773
@yefanomrkogna773 11 ай бұрын
ንፁሃኖች እጅ አውጡ እስቲ አየ ወጉ ኮሜንቶች በጣም ትገርማላችሁ።
@saburaethio4980
@saburaethio4980 Жыл бұрын
ወንዶችዬ ዘቅጣችሁ የምትገኙት ነገርስ አሁን የትኛዋ ናት ቆንጆ😂😂😂😂
@A-900.
@A-900. Жыл бұрын
አንች ደሞ አከራይ ናት እኮ 😂😂😂 እነሱም ያላትን ይፈልጋሉ
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 11 ай бұрын
የኦሮሞ ጅል አናጋገሮን ባስተካከልች
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 11 ай бұрын
ወላዲት አምላክ ታማኝ ሰው የለም ማለት ነው በቃ በቃ አላለችም አምላኬ ሆይ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
ስንቶቻችን ነው ጠላቶቻችንን ኬሳችን አድርገን የምንዞረው
@rukiyarukiya3873
@rukiyarukiya3873 Жыл бұрын
በጣምእኔከእህቴዉጭ ጓደኛምየለኝ
@TaibaTaiba-xn9oc
@TaibaTaiba-xn9oc Жыл бұрын
😢😢 ወይኔ በገዛ ስልኬ ተቃጥዬ ሞትኩ😢😢 ሚስኪን ልጅቷ ስታሳዝን😢😢
@saadahsaadah6171
@saadahsaadah6171 Жыл бұрын
Alhamdulilah ብቸኝነቴ ረፍቴነው 😪 እኔሥ ጓደኛም እህት ወንድም እናትም የለኝ ከፈጣሪ ውጭ ከማንም ጋ አልገናኝ ብቻየን መሆን ቢከፋኝም እንደዚክ ከመታመም ብቻ መሆን ይቀላል 😪
@hananetube5560
@hananetube5560 Жыл бұрын
ይሄ ነገር ምክክር ነው ልበል እንዴት ይህ ሁሉ ሰው ከዳተኛ ይሆናል ለማመን ይከብዳል
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 Жыл бұрын
ስታሳዝን እግዚኦ ፈጣሪዬ 😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
@senaafkir4318
@senaafkir4318 11 ай бұрын
የኔ አናት አይዞሽ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
አይዞሽ ቁርጡንያወቀ ምርጫ ይኖረዋል አይሴቶቺ እማይሆነነንወደን እምንሰቃየው
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
ዘንድሮ ጀሮአችን ለጉድ ነው ቢደማ የኛ ጀሮ ይደማ ነበር ቱቱቱቱቱ
@alfriedjemal7120
@alfriedjemal7120 Жыл бұрын
ባለጌ ናት ፈጣሪ የእጇን ይስጣት እንዴት እንደምታስጠላ በርቺ ቆንጂት የሚመጣው ከሄደው የተሻለ ነዉ
@user-of7wt8bs6y
@user-of7wt8bs6y Жыл бұрын
የኔ የዋህ ድምጹን ልስማው አለች እኔን የሥራውን ይሥጠው ቀረበትጂ ደግሞ በዝች ገጣጣ ከሀነ የቀየራት😢
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt Жыл бұрын
ቀጥሉበት ከምር አሪፍ ፕሮግራም ነው
@tedyaniley
@tedyaniley Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ከደዚ አይነት ሰው አድነኝ እግዚዮ
@user-lh8si7km4d
@user-lh8si7km4d Жыл бұрын
አጀብ ታማኝ ጠፋ ወይ ዘድሮ
@dadsgadd7007
@dadsgadd7007 Жыл бұрын
ይችን የመሰለ ቆጆ ትተህ ከዚች ዲንጋይ ጋር አይ ወዶች😢😅
@weynesteworkuee2274
@weynesteworkuee2274 Жыл бұрын
😢
@atsede7592
@atsede7592 Жыл бұрын
That is what I said too, endethi yalu wedoch aferyeblu
@umzemutiy2537
@umzemutiy2537 Жыл бұрын
ወይ አታፍር ወይ አታምር ውይ ዘንድሮ😮😮😢😢😢😢
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 Жыл бұрын
እስኪ ታማኝ ጎደኞሞች ፍቅረኛ ታማኝ የሁነ እስኪ አቅርብልኝ ምክንያቱም ቡዙ ታማኞች አሉ ለምን አዳድ ጊዜ ታማኝ የሁኖትን አታቀርብልንም
@user-wv9ml4ew7e
@user-wv9ml4ew7e Жыл бұрын
አይዞሸ የኔእህት እግዚአብሔር የበለጠ ይሰጥሻል
@beeityabera6741
@beeityabera6741 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ
@Fozy-Tube
@Fozy-Tube Жыл бұрын
ሰለም ለዚህ ቤት ወዮ ዛሬ እኮ ለራሴ እንጂ ለሁለችን ምል ዬለም ወዮ አይ ያምስጥር ጋዳኛ 😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ አንጃቴን በለችኝ ትንሹዋ አይዞሽ እንዳኔ ሁሉንም ታምኛለሽ መሰለለኝ ምስክን አይዞሽ😢😢😢
@qatarqatar8867
@qatarqatar8867 Жыл бұрын
ደግነቱ የሴትጎደኛየለኝም አልሀምዱሊላሁለነገሮቤተሰቦቸና ልጀባሌናቸው አልሀምዱሊላህ ግንምንነካቸው የጎደኛን ፍቅረኛመቀማት በጣም የሚያስጠላነገረነው
@amallalashi-6400
@amallalashi-6400 Жыл бұрын
ሚስኪን አይዞሽ አላህ ላች ያለውን አላህይስጥሽ
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk Жыл бұрын
እሱም ገንዘብ ፈልጎመሠለኝ እንጅ ይችኛይቱልጅ ትቦንሣታለች😢😢😢😮😮
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ ትቃፋ ይመጡና ትለያቹ የሚሂድ ነገርስ
@alamgir481
@alamgir481 Жыл бұрын
በጣም ክክክክ
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Жыл бұрын
ተመሥገን በዪ ማወቅሽ ገና ብዙ ትጎዳሽ ነበር ተጠንቀቂ ልጁን አመሥግኝው ያጋለጠልሽ
@asiamoh
@asiamoh Жыл бұрын
አደራህን ከምንም በላይ እንድህ ልባቸው የሚሰበረውን እህቶች ብቻቸውን እንዳተዋችው መኪና እንዳይገጫቸው በራሳቸው ላይ ያልሆነነገር እንዳይ ፈፅሙ
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i Жыл бұрын
እፍፍፍፍ አየ እኛ ሴቶች ድምፁን ልስማው አለች😢😢😢😢 የስራዋን ይስጣት ጓደኛ ተብየዋ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
😢😢😢😢 የዋህ እኮ ነን
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i Жыл бұрын
@@user-mg3ni3db2o በጣም😭😭
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
😢😢
@asli2998
@asli2998 Жыл бұрын
ስታስጠላ ስግጥናዋ እራሱ ሲደብር ደረቅ 🤕 be strong yene konjoo ❤
@Emusha560
@Emusha560 Жыл бұрын
ኢ ወላ ታስታውቃለች ገና ከፊቷ🤔🤔
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 Жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ እኔ በወንድ በኩል ወንድሞቼ በሴት በኩል ደግሞ አንድ እህቴና እናቴ ናቸው ጎደኛቼ ወይ ኢትዮጵያዊ እንደዚህ መጨካከን ግን ይደብራል አብሮ እየበሉና እየጠጡ! ያሳዝናል:: እዚህ እኔ የምኖርበት ሐገር አሜሪካን ሰለጠነ የሚባለው ሀገር ማለት ነው ማንም ኢትዬጵያዊት ባሊን ወይ ቦይፍሬንዷን ለሴት ጎደኛዋ አታተዋውቅም ትልቁ እንዲህ አይነት ችግር እንደው ሀገራችን ላይ ሲሆን ያሳዝናል እንጂ ውጪ ሀገር ላይ ይብሳል ለማንኛውም እግዚአብሔር የተሻለ ነገርን ያምጣልን እንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ስራ የሚሰሩ ሰዎችንም ልቦና ስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!
@ShamsiaHSNs
@ShamsiaHSNs 3 ай бұрын
ወድሜ፡አላህይጨምርልህ፡ስራህ፡በጣም፡ደስሚለው
@user-qj4ju6yb7w
@user-qj4ju6yb7w Жыл бұрын
እኔ ብሆን እዛው ነበር እምደፋት ቱ አይ የሴት ጓደኛ የሥራችሁን ይሥጣችሁ እኔሥ የለኝም ቢኖረኝም አላሥተዋው ቅም😂😂😂
@zeyas9716
@zeyas9716 Жыл бұрын
ጎበዝ አወ እንዳታስተዋዉቂን😅
@sadaasfaw1540
@sadaasfaw1540 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እኔ ጓደኛ የለኝም ወላሂ😢
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 11 ай бұрын
እኔስ አልሓሜዱሊላሂ ከስልኪ ወጨ ጉደኛ የለኝም የኔ ጉደኛ ስልኪ ነው❤
@bashat5742
@bashat5742 Жыл бұрын
ጎደኛ መየዚ ይቅረ ትርፉ ጉደት ነው
@oumerali-mf6wt
@oumerali-mf6wt Жыл бұрын
የኔ በጣም እምወዳት. ጓደኛየ. ከባልጋ. ትጀናጀናለች
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
እች ምን ጓዳኛሽ ሳቶ ጣላትሽ እኮ ናት ሆ
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Жыл бұрын
​@@user-dp8un6ql4mክክክ
@roroed9946
@roroed9946 Жыл бұрын
የኔም አሁን አሁን ላይ ነፃነኝ ጓድኛ የለኝ እግዚአብሔር። ይመስገን
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
❤❤❤❤በርታ ግን እራሥሕን ጠብቅ ወንድም አለሜ❤❤
@user-yp2bt2jk9h
@user-yp2bt2jk9h Жыл бұрын
እቺን የመሰለች ቆንጆ ልጅ ትቶ ከዚችጋ አይሆንም እሄ ነገር ድራማ ነው
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l Жыл бұрын
አይ ሰው ምን አይነት ሰይጣን ነት ስታስጠላ ልጂቱን ተባብራቺሁ ብታስታርቋቼው የኔ ቆጆ
@sitratube1193
@sitratube1193 Жыл бұрын
ሲጀመር ለሷ ያልሆነ ለኔ ይሆናል ብላ ማሠቧ ደነዝ😊
@AbduYimer-ky3xi
@AbduYimer-ky3xi Жыл бұрын
ሙስሊሞችንም ጠይቅ እነሱ ታማኝ ናቸው
@bezabirhanloveee6249
@bezabirhanloveee6249 Жыл бұрын
እግዚኦ በዝህ ዘመን ብቸኝነት ጌጥ ነው መርያምን ስንታይነት መርዝ ክፉ ሰው አለ ግን አይዞሽ እህቴ ለአንች ያለውን ከእግዚአብሔር ጠብቂ ግን ከአሁን ቡኋላ ትምርት ይሁንሽ ሁሉም ለበጎ ነው አንቺ አከራይዋ እድሜ የእድሜ ልክ ቅጣት ይስጥሽ
@user-zz1uf6lr4b
@user-zz1uf6lr4b Жыл бұрын
እርእዳውይገርማልዘንድሮ የአላህ ታማኝስውጠፍ
@zewdinash1587
@zewdinash1587 Жыл бұрын
ወይ ዘድሮ ከባድነው
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg Жыл бұрын
ይሄን እያየው ጓደኞቼን እየጠላው ነው 😄😄
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
ያሠኛል ሀቂቃ😂
@MdenaMohamed
@MdenaMohamed Жыл бұрын
😂😂😂😂እኮ
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 Жыл бұрын
እኔ ድፍረቱን ከየት እንደሚያመጡት አኡዙቢላ
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg Жыл бұрын
@@lolwaalkhalaf4840 እኮ የሚገርመው እሱ አይደል 😄😄
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
ደፋር አፈር ያስብላሽ በጣም ጥሩ ፕሮግራም
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 Жыл бұрын
አረ በጣም ያስጠላል እንዲህ አይነት ነገር ግን ጓደኞች ደሞ ጓደኛ ቦታ አለው እንኳን ፍቅረኛ እቃም ያለ ፍቃድ አይወሰድም እንዴት ከወንድምሸ ጋር እንደ ሆንሸ አሰቢው እሷን እንደ እህት ካየሻት የተረገመ ግዜ
@kblovers9284
@kblovers9284 Жыл бұрын
ባለ ቀይዋ ትቢተኛ ናት 😢
@user-tn3of1qx6y
@user-tn3of1qx6y Жыл бұрын
አይወዶቹም ልክስክስ ናቸው እችን የመሰለችልጅ ትቶ😢😢😢😢😢
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
እብድ ነዉ እምትመስለዉ
@user-od4qz5sy4z
@user-od4qz5sy4z Жыл бұрын
አንት እርበክ ደራመ ነዉ በልን እሬ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በቃ ሰው ማመን ቃራ
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u 11 ай бұрын
ጉድ እናወጣለን አላለም 😂😂😂ወይኔልጁ ግን አሳቀኝ ድብርትላይ ነበርኩኝ መልካም የውርደት ዘመን ሲመጡ ተቃቅፈው ይመጡና መጨረሻ ላይ በፀብ በለቅሶ መለያየት ይገርማል ወድሜ አንተ እራስህን ጠብቅ በንደት አዱ ተነስቶ እዳይደበድብህ። የትናችሁ የመዳም ቅመሞች ውዶቼ ይሄውርደት እዳያመልጣችሁ
@Ethiopiaaa869
@Ethiopiaaa869 Жыл бұрын
እኔ እኮ አንዳንድ ወንዶች ውይ ውይ ሱሳሞች ይችን የመሰለች ቆንጆ ፀባየ ሰናይ ትቶ ይችን ጉማሬ የመሰለች አስቀያሚ ጋር እራሱ ማውራት አለመቅፈፉ
@dnv6347
@dnv6347 Жыл бұрын
አነጋገሯ እራሱ ሲዘጋ😂😂
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
😂😂😂😂ሳህ ወላህ
@user-lg4tn2bm5d
@user-lg4tn2bm5d 10 ай бұрын
እረደስ፡የሚል፡ፕሮግራም፡ነው፡እኔንም፡ብትጠይቀኝ፡ኣገሬ፡ስገባ፡እዴት፡ደስ፡የሚል፡የሚያዝናና፡ፕሮግራም፡ነው፡እናተግን፡ጠብቁ፡እራሳችሁን፡ጠብቁ
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
በአላህ ስም በቃ ጓደኛ መሆኖ ጠፋ ሁሉሞ አስመሳይ ወይ ሒወት 😢😢😢😢 አይዞሾ አች ቆንጆ ነሽ የፈለግሽዉን ማግኘት ትችያለሽ😢
@salhetmohammed
@salhetmohammed Жыл бұрын
እኔ ሳስበው ፖሮግራም አዘጋጁ እየዋሸ ነው ሰዎችን እየገዛ ነው መሰለኝ ሁሌም ተመሳሳይ ነገር እኔ አላምን
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 91 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 24 МЛН
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 39 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 24 МЛН