Ethiopia: በእርቅ ማዕድ በገዛ አባቴና ወንድሜ ስደፈር ኖሬ አሜሪካ ብገባም በልጅነት መራራ ትዝታዬ ከወንድ መገናኘት አልቻልኩም

  Рет қаралды 34,950

Sami Studio

Sami Studio

7 жыл бұрын

Пікірлер: 56
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 7 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ከዚህ አይነት ነገር ሰውረን ፈጣሪየ የሰይጣንን ሥራ አፍርሰው ጭራሽ አባትና ወድም አቤት የሰራዊት ጌታ ይህን መጥፎ ሠመን አፍርስልን
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 7 жыл бұрын
በስማም የመጀመሪያው ታሪክ በጣም ሰቅጣጭ ነው
@user-fz9yh9ow3u
@user-fz9yh9ow3u 7 жыл бұрын
ውይ በስማም ውልድ ውመንፍስ ቅዱስ አድነን ማአቲ ይስውርን ኡፍፍ አቢቱ ማርን ይቅር በለን ድግስውም ከመሪት አልቓልና ከስው ልጅም መተማመን ጎድሎልና ኡፍፍፍ አንተ ስውርን
@user-rr8dn8pb5o
@user-rr8dn8pb5o 7 жыл бұрын
አድነነ ከመአቱ ይሰውረን በምህረቱ ነገ እንገናኝ ሳሚ thanks ♥
@fitsummanalegy6618
@fitsummanalegy6618 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዚነል ግን ተሰፋ ያለመቁርጥ መልካምነው አሁንም ቢሆን ንሳሀ ግቢ እግዚያቡሄር ይመሰገን ዛሬ በቤሩት ቡዙ አቦቶች አሉን ተግተሺ ፀልይ በቃ ይቺ አለም ያንቺ አይደለቺም ውደፋጠርሺ አልቅሺ
@merylovemery1592
@merylovemery1592 7 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ምንድነው የምንሰማው እግዚአብሔር ሆይ ቁጣክን አብርድልን!!!!
@user-by2tu7fj7u
@user-by2tu7fj7u 7 жыл бұрын
ውይ ለመስማት እራሱ ይዘገንናል ኦ አማላኬ
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Yenorishiw betam yasazinal. Mitinorew lebalim lelijim aydelem Allahin lemegezat new. Ayzosh tidignalesh.
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 7 жыл бұрын
ያሳዝናል OMg ማማዬ አይዞሽ ስታገቢ ስትወልጂ ትረሻለሽ እኔም የመደፈር ጥቃት ደርሶብኛል በ12 አመቴ ከባድ ነበር በወቅቱ እናቴ ስለደረሰችልኝ ለፍርድ አቅባልኛለች ብዙም ረታኛለች በብዙ ነገር አግዛኝ በትምህርቴ ጠንክሬ እድማር አርጋኛለች ግን ልጅ መውለድ አልቻልኩም በባሌ ደስተኛ ስለሆንኩኝ ሁሉን እረስቼዋለው አንቺም ጊዜው አሁን ነው አግቢው
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 7 жыл бұрын
ስንት አይነት እርኩስ ወንዶች ሞልተዋል ውሾች እነዚክ አይነቾችን ሰብስቦ ወሸላቸውን መቁረጥ ነበር ሰው እንዴት የህሊና ባለቤት ሆኖ ተፈጥሮ ሳለ እንዴት እንዲክ አይነት እርኩስ ይሆናል
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ያሳዝናል ኧ ኡ.ኡ 😭😭😭
@abbygualadwa7685
@abbygualadwa7685 7 жыл бұрын
OMG!! It's so sad to hear I'm sorry if you don't trust your parents who can you trust Amlak ke enante yhun..🎉☀️☀️
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 7 жыл бұрын
በእመቤቴ ምን አይነት ጉድ ነው የሚስማው እነዚህ አሪዋስ የተፀናወታቸው ናቸዉ
@hamimergassa3510
@hamimergassa3510 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ የኢትዮጵያ። አባትና ወንድሞች። በጣም ፍጽም ይመስሉኝ ነበር!! ምክንያቱም ያክስት ልጅ ያጉት ልጅ ተባብለን ተቀራርበን ስለምናድግ መጥፎ። ነገር የንተሳሰ አይመስለኝም አቤት ነውር ይህ እኮ ከባድ ሀጢያት ነው። እግዚአብሔር። ፍርዱን ይስጥ!!
@isalemisalem2960
@isalemisalem2960 6 жыл бұрын
ወይ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@zimbacool6717
@zimbacool6717 7 жыл бұрын
ፈጣሪ በእጅጉ አዝናለሁ OMG
@user-bi5vj2lq4v
@user-bi5vj2lq4v 7 жыл бұрын
አንዳንዴ እውነትነቱን እጠራጠራለሁ
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቤዛ እንኩአን ደህና መጣሽ እርቅ ማእድ ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@user-vb4bi4rn2b
@user-vb4bi4rn2b 7 жыл бұрын
i like your program 😘😘😘👍✌
@tegisraw9681
@tegisraw9681 7 жыл бұрын
ይቅረ በለን
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 3 жыл бұрын
Endee ewnet new ende
@tsigeethiolove5973
@tsigeethiolove5973 6 жыл бұрын
Omg kazi hulu tabiqen getaye
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ሰላም የመዳም ቅመሞች የጆሮ ደግነቱ አለመሙላቱ
@lenabashir5957
@lenabashir5957 7 жыл бұрын
a yefered new kize yeseweren
@hiluhilena2328
@hiluhilena2328 7 жыл бұрын
egzeyo marine kirsitos 😣
@fetlewerkfente3936
@fetlewerkfente3936 6 жыл бұрын
ያሳዝናል ኢትዮጵያውያን እንዲህ ያደርጋል ብየ አስቤ አላቅም በገዛ ልጁ ላይ
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 7 жыл бұрын
እዴ በ 10 እና በ 8 አመት ምን አይነት ጪካኔ ነው ይገርማል የገዛ አባት እና ወድም የገዛ ልጁላይ ይጨክናል
@lemonorkalow871
@lemonorkalow871 7 жыл бұрын
ስእንት ጉድ አለ በእግዚአብሔር
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 6 жыл бұрын
ኧረ ምን ያሰማናል አባት ወንድም የራሳቸውን ደማቸውን ከደፈሩ ለባዳ እንዴት ሊሆኑ ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን ይሄን የእሳት ዘመን ማብረጃውን ለመክልን በተለይ ታዳጊ ህፃናትን ከጥቃት ጠብቃቸው
@user-ny6hz1uw6j
@user-ny6hz1uw6j 7 жыл бұрын
ወይ ፍትና
@ganetkasa8642
@ganetkasa8642 7 жыл бұрын
እሯኡኡኡኡኡኡኢኢኢኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡምንአይነትዘመንላይነን
@hannaasefw1396
@hannaasefw1396 7 жыл бұрын
እፍፍፍ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ማስተዋል ይስጠን አረ መተማመን የጠፋበት ጊዜ ነው
@faaprivate2788
@faaprivate2788 7 жыл бұрын
እውነት ከሆነ በእጅጉ ያማል። ጉዳቷ ጉደት ነው።ግን ይህንን ሁሉ በደል ለመርሳት ደግሞ ከወንድ መራቅ መፍትሄ አይሆንም። ይልቁንም ስብራትሽ ወንድ እንደሆነ ሁሉ ወጌሻውም ወንድ ነውና ከፈጣሪ ጋር በድፍረት ጀምሪው። አትፍሪው! ድፈሪው!
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 7 жыл бұрын
እዴ ቲጂ ሄትሄደች እና ቤዛ መጣች?
@ahabte
@ahabte 3 жыл бұрын
☹☹☹ e alaminm 🤐
@vhj9968
@vhj9968 6 жыл бұрын
Uuuuffffff endet yamal
@mayekiya8260
@mayekiya8260 7 жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 7 жыл бұрын
የርቅ ማዶቸ እዴት ናቸሁ እ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 7 жыл бұрын
እባካቸሁ ወጢ ላለነወ መፈቴ ፈልግሉን ማለት ወጨ ላለነወ አገልግሎት ለመሰተት ሞክሩ
@jesusislord1569
@jesusislord1569 7 жыл бұрын
Beza Endalechiw Betam Ethiopia wust Ewket Yigodlal. Ene Demo milew Chikane New Elalehu Ene Enate Akalenm hone Aemroyen Godtagn new Yadekut. Demo Eko Eyatefahu bihon Eshi Mitketektegn Be 6 Amete Wet Astekakye Slalseraw Bet Astekakye Slalasedaw bicha min libelachu Hiwete bemulu Bedibdeba new Yalefew. Beza lay LeSidb Yemtitekembet Kalatoch Demo Liben Yisebral. Migeb mkelekelbet timhrtbet Endalhed Ena kelal Aydelem. Lij memetat Yelebetm Yefelege biyatefa YeKitat Aynet Alew
@user-uj4gc7dz5p
@user-uj4gc7dz5p 7 жыл бұрын
አር በኢየሱስም ምን አይነተ ጉድ ነው
@mahamanyazewal6952
@mahamanyazewal6952 6 жыл бұрын
are Men aynet gize new lemesmat erasu yzegennal ufffff😢😢😢
@mubarakmustafa6669
@mubarakmustafa6669 3 жыл бұрын
Ehe yewoledat abat aymesilegnim ehe sew. Endet wondemeyom chekenebat?
@masikonjo7305
@masikonjo7305 7 жыл бұрын
አረ በስማም
@user-di4wn9so3p
@user-di4wn9so3p 7 жыл бұрын
Mulu.የወልደያልጅነኝከሣውድ፡በጣምበጣምለጆሮእሚቀፍነውእንደእንሥሣትየሚያሥቡዜጎችናቸውየሥራቸውንፈጣሪይሥጣቸው
@user-mf2qd1yq6f
@user-mf2qd1yq6f 7 жыл бұрын
እየሱስ ያድናል ምን ጉድ ነዉ
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሳሚ እርቅ ማህዶች ለምሰጡን ሙያዊ ማህራሪያ በርቱ ስንት አለ በየቤቱ አደባባይ ወተው ያልተናገሩ ሆድ ይፍጀው
@Toto-eu6fz
@Toto-eu6fz 6 жыл бұрын
senait mihret jv m
@aronblake7096
@aronblake7096 7 жыл бұрын
zares yedabakutin qusilen nekakachubign lejineten saseb menor yasetelagnal
@fetariyawkal4309
@fetariyawkal4309 6 жыл бұрын
መቼም አሁን አሁን እየሰማን ያለነው ነገር መአት ነው አይ አባት ቢቀር ይሻላል መወለድ እራሱ ውይይይይ አረባካቹ ምንድነው እንደዚ አይነት ሰዎች ሰብስበው ገደል መጨመር ነበር
@mariamloza3588
@mariamloza3588 6 жыл бұрын
fetari yawkal ?very good
@user-qt8tx6rz4t
@user-qt8tx6rz4t 6 жыл бұрын
አድራሻችሁን ተባበሩኝ
@gudukassa9578
@gudukassa9578 7 жыл бұрын
YAMAL YAMAL Ahun 💰💰💰alesh Asfeligesh kefilesh ascherishachew. lela HITSANAT SAYABELASHU. HATIYAT ATIGEBIM HATIYAT BIHONIM HASABU YENE SILEHON ENE NEGNE YMIGEBAW. ANICHI GIN BERCHI AYIZOSH.
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
በጌታ ስም!!! ኡኡኡፉፉ ያማል
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
hewan 1221 ??????????????????????????????????
小路飞姐姐居然让路飞小路飞都消失了#海贼王  #路飞
00:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 89 МЛН
Каха с волосами
01:00
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Glow Stick Secret (part 2) 😱 #shorts
00:33
Mr DegrEE
Рет қаралды 51 МЛН
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 94 МЛН
ግንቦት 8 1981. ያልተሳካው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ
12:14
ግሩም ጣዕም GIRUM TAEM
Рет қаралды 24 М.
Когда принцесса вышла погулять 🥰 #shorts
0:13
Цыганка пристает к посетителям фудкорта
0:16
Новостной Гусь
Рет қаралды 17 МЛН
Оплатил в кофейне сыном @super.brodyagi
0:25
Супер Бродяги - Семейство бродяг
Рет қаралды 9 МЛН
За Наташу порвёт меня😆С мамой шутки плохи😂
0:22
Рецепт Любви 🖤
Рет қаралды 15 МЛН