Ethiopia: በእርቅ ማእድ ታሪኩን ስሰማዉ የምር አለቀስኩ። ምናለ የሰዉ ልጅ እንዲህ ባይሆን

  Рет қаралды 46,045

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 114
@marnamery8073
@marnamery8073 4 жыл бұрын
ጊዜው ነው መሰለኝ ትዳሩ አያምር የፍቅር ጊዜያቶቹ አያምሩ እንዴት የሚያስጠላ ጊዜ ላይ ነው ያለነው ግን ኡፍፍፍ መለያየት መናናቅ መሰለቻቸት የሌለበት ፈጣሪ የባረከው ትዳር ይስጠን 🙏
@mimimesmar9793
@mimimesmar9793 4 жыл бұрын
አሜን
@hanagremahanagerma9963
@hanagremahanagerma9963 4 жыл бұрын
Ameeeennnn🙏🙏🙏🙏
@ሳሪየማርያምልጅነኝ
@ሳሪየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
@@mimimesmar9793 ሀ
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 3 жыл бұрын
ልክ ነው መቻቻል የለም ሁሉም ወረተኛ
@wintab9571
@wintab9571 4 жыл бұрын
እድሜ ለኮረና መሄጃ ስለሌለኝ ቁጭ ብዬ አዳመጥኩህ ተስማምታቹ ከኖሯችበት እኮ በፀብ የኖሯቹህ ጊዜ ይበልጣል ሽማግሌ እንዴት እንደምትወርድ ጋዜጤኛውን አዛግከው የጥርጣሬህ ብዛት ልትወልድ እንኳን ሀኪም የሚለውን አልተቀበልክም ተንከሲስ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 жыл бұрын
ሳስበው ሰውየው አዝግ ነገር ነው እራሱን ንፁ አድርጎ ያቀረበ ይመስለኛል ለማንኛውም በትዳር ውስጥ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ካለ ትዳር አይፀናም
@የልጄአፍቃሪ
@የልጄአፍቃሪ 4 жыл бұрын
ተይ እህት አዝግ ሴት ሞልቶል
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 жыл бұрын
ጣልቃ ካለ ትዳር አይጸናም እውነትን ነው ።
@youtobe5439
@youtobe5439 4 жыл бұрын
እንደዛ ኮሆነ ታድያ ለምን መልስ ኣትሰጥም ኣንድ ኣንድ ሴቶች ክብር ኣንወድም ባክሽ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 4 жыл бұрын
Kelal azig new le betesebochu belo mistun yefeta seta set
@wintab9571
@wintab9571 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል አዝግ ነው
@woinshetselante2096
@woinshetselante2096 4 жыл бұрын
አንተ ግን ቤተሰቦችን እየካብክ ለሳቤተሰብ ያለህ ክብር የሚገርም ነው ግን የምመክርህ መጀመሪያ አንተም ቤተሰቦችህን ፍታና ምስት አግባ ቤተሰብ በተሰብ እንጂ ሚስት ወይም ባል አየሆንም ።
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 2 жыл бұрын
ሤትዮኦ አጭበርባሪ እደሆነች የገባኝ ከሥቲዲዮኦ ውጭ ነው ማውራት እምፈልገው ሥትል ነው ሞላጫ አባትዬው ግን ለልጅህ ያለህ ነገር 👍👍👍👍
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 4 жыл бұрын
ውይ ምላሱ እዚህ ሰው ጋር እንዴት ነው አንድ ሳምንት መኖር የሚቻለው አምባ ገነን ፍርዱን ለትእግስት ትቼዋለሁ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ 8 ай бұрын
በጣም ምላስ አለው 😂😂😂
@tyry6852
@tyry6852 4 жыл бұрын
ይሄ ምኑ ያስለቅሳል?ሰዉየዉ ሲጀመር ምኑም ኣይጥምም ራስ ወዳድ ነገር ነው ።እፕሬሽን ብሎ ሞተእኮ ሆ።ፈጣሪ የባረከዉ ትዳር ይስጠን።
@alemnatale9697
@alemnatale9697 4 жыл бұрын
የናንተ ችግር እራሳችሁ ፍቱት የልጅቿን ስነ ልቦናዋን አትጉዱ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 жыл бұрын
ካሚል ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ ለልጅ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ነጌ ትመጥልሃለች እናቷ ግን ቡኋላ ትቆጫለች ! መከልከሏ ጥሩ አደለም ።
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 4 жыл бұрын
Ayy zembel... Yehe gize be family asabdehat yehonal.. Mech tefagy...
@zakiazekiya8524
@zakiazekiya8524 4 жыл бұрын
የወንድ ምላሣም
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 4 жыл бұрын
እገራታለሁ ይላል ላም መሰለችህ እንዴ አንተ ብቻ ንፁህ ስው ይሄኔእኮ እሱዋ ብታወራው በደለህ ሚሊዬን በላይ ነው ቆሻሻዎች ሁሉ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 жыл бұрын
ትክክል እኔም ያልኩት ይሄንን ነው
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 жыл бұрын
ወደኔ ሃሳብ እንድትመጣ እጥራለሁ፣ እሱስ ወደሷ ሃሳብ መምጣት አለበት። ትዳር የሁለት ሃሳብ ውጤት ነው።
@jonagikiyuyosef1479
@jonagikiyuyosef1479 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ግን ጉራዉ ገደለንኮ ሆ🤫🤫
@የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ
@የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ 4 жыл бұрын
ቲሽ ጉረኛ እራስህን እንዴት ነው ምታየው የሆነ አመልማ አለብክ እኔ እራሱ በዚች ሰአት ሰለቸህኝ ወረኛ
@እግዚአብሔርአዳነኝ
@እግዚአብሔርአዳነኝ 4 жыл бұрын
😂
@itsmydam7046
@itsmydam7046 4 жыл бұрын
ኡነት ሊሖን ይችላል
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 Жыл бұрын
ጨርሰሽ አዳምጪ
@medimedi5811
@medimedi5811 4 ай бұрын
በጣም የተመቸኝ እኔም ጋ ያለ አስተሳሰብነው መጠናናት እውነተኛ ማንነትን ሊያሳውቅ አይችልም
@kalyeamarechlij7990
@kalyeamarechlij7990 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሄን የጭለማ ዘመን በምህረቱ በቸርነቱ ወደ ብርሃን ይቀይርልን ዳቢሎስ በምድር ላይ ግዛቱን በተለያየ መንገድ እያስፋፋ ነውና ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ልንፀልይ ይገባል ሰላሙን የምህረቱን ግዜ ያምጣልን🙏
@bickim5224
@bickim5224 3 жыл бұрын
What a great Father this man is May god bless you. I wish our mans will learn something from this man. I’m so proud of you !!! Blessings to you and your family
@ሢርቅመኮነን
@ሢርቅመኮነን 4 жыл бұрын
አቦ ለጥሩ ለዬዋህ ሤት ጥሩ የዋህ ወድ አይገናኙ እሥኪ እኔም እመኛለሁ ትዳሬ ብሎ ተከባብሬ በፍቅር እድኖር በግልፀኝነት ሊኖር የሚችል ባል ሥጠኝ
@Ethiopia-m4m
@Ethiopia-m4m Жыл бұрын
እኔ ለማመን ከበደኝ ለምን እንደራሴ እያየሁት ከባለቤቴ ጋር ከመጋባት በፊት 10 አመት ኖረናል ከተጋባን በኋላ 20 አመት ኖረናል ግን ከመጋባታችን በፊት አንድም ቀን ክፉ ቃል ተናግሮኝ አያውቅም ከተጋባን በኋላ በአመቱ ልጅ መጣ ከአንድ አመት በኋላ ግን የተለየ ነው አንስማማም ግን አልተለያየንም ለውጪ ሰው በጣም ጥሩ ሰው ነው የሚባለው ለኔ ግን በምን ላስደስታት ሳይሆን ፊቱን አኮሳትሮ ማናደድ ነው ስለኔ ሁል ጊዜ የሚነግረኝ በጣም መጥፎ ሰው እንደሆንኩ ነው ግን አስቸጋሪ ነው የሰው ባህሪ ሁለት አይነት ነው አንዱ በውስጣቸው የሚይዙት ሌላው የሚናገሩት
@daveasefa9527
@daveasefa9527 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 4 жыл бұрын
ኤጭ እንኳን ፈታችክ ለናቷ እንኳ ክብር የሌለክ ባልየ ነክ የራስህን ቤተሰብ ከፋ የሷን ዝቅ ወሬኛ።
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ድሮም ሁኔታዋ አላማረም ደሞ ትልቅ ስህተቱ ፈጥኖ ማግባቱ ነዉ አብረዉ ቢቆዩ ኖሮ ስህተቱን ይረዳ ነበር እኔ ትንሽ ሀሳቤን የምገልጰዉ ወንድም ሆነ ሴቶች ከተለያዩ በሀላ በልጅ ፊት አባትህ እንዲህ ነዉ እናትሽ እንዲህ ናት እያሉ የልጆቻቸውን ልብ ባይመርዙ ጥሩ ነዉ የተበቀሉ እየመሰላቸዉ የልጆቻቸዉን አይምሮ ባይበክሉ ጥሩ ይመስለኛል የፕሮግራማችሁ አድናቂ በጣም ተከታታይ ነኝ በነገራችን ላይ ከማደንቀዉ ነገር ሳሚ ድምጵህን ነዉ በርቱ ለጥሩ ስነምግባራችሁ እናመሰግናለን
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
አንድ የረሳሁት ነገር ቢኖር የሳንም ምክንያታን ብንሰማ ጥሩ ነበር የሱን ብቻ ሰምቶ መፍረድ ይከብዳል እሳስ ምን ትላለች???
@Asnake5830
@Asnake5830 3 жыл бұрын
ወንዶች ሲበደሉ ደስ ይለኛል ምክነያቱም የኔም ባል እኔን እቤትዉስጥ ያቃጥለኝ ነበር ግን ሽምግልናላይ እኔን ክፉ አድርገዉ ይፈርዱብኝ ነበር አሁን ተመስገን ከተዉኩት አታት አለፈኝ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 4 жыл бұрын
Balege wend neh kale abat be set eji madegwan be adebabay mawrat men yilutal seta set guregna wendi neh kalatochu hulu yastelalu
@natsinetfikdu8912
@natsinetfikdu8912 4 жыл бұрын
Wey ጉረኛ እኔ ኸዚ ሰው ትዳር ከማረግ ቆሜ ብቀር ነው የሚሻለን ufff ደኸሜን እሱ ባወራው!!! ኣፍ ብቻ
@melihemi9745
@melihemi9745 4 жыл бұрын
Seweyew schger albet betam weschatam werega new!!!
@zerfekasss4352
@zerfekasss4352 4 жыл бұрын
ብዙ ነገርህ ተመችቶኛል ግን ስትናገር 1gn እራስህን ትክባለህ 1gn እኔ በምፍልገው መንገድ እቀርጻታለሁኝ ብይ አልክ አንተስ እስዋ በምትፍልገው ምንገድ እንድትቀርጽህ ፈቅድህላታል
@bezawitnardos8432
@bezawitnardos8432 2 жыл бұрын
And enkwan yerasehen tefat ataweram?men aynet sew neh
@azaellove2098
@azaellove2098 4 жыл бұрын
ዉሽታም አፍ ቅቤ፣ ስማን ኮ ይ እሱዋን በደል፣ አጥፍታ ስቆጡዋት ቀድማ ታለቅሣልች ነዉ የሆነብክ።
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 4 жыл бұрын
Werega bete new.. Ewenet
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ የእርቅ ማዕድ ልዩ ናችሁ የሰው ችግር ማዳመጥ ሳትሰለቸሁ
@HelloHello-vk3um
@HelloHello-vk3um 4 жыл бұрын
አንተ ደግሞ ከዚህ በላይ እየሰማህ አይደል ምን ይሄ ያስለቅሳል
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
በኛ ችግር ልጆች ሲንገላቱ ያሳዝናል
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ምን አይነት ውሬኛ ነህ በሚዲያ እንደህ የትናገረከው እቤት ውስጥ እንድት ትሆን እሱዋ ብትጠየቅ ጉድህ ነበር የሚውጣው እራስህን ከፈ አታደርግ አቦ ።
@Nabliayosfes
@Nabliayosfes 10 ай бұрын
ግን ምን ይሆን ችግራቹ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 4 жыл бұрын
በእውነት ልጅትዋ ጥሩ ሴት አደለችም መልካም ሴት የቱንም ያህል በደል ቢደርስባት ስለአባት ክፉ አትነግርም ለልጆችዋ ልጅ ማለት እየተነገረው የኖረው ነገር የወደፊት ሂወቱንም ያበላሻል ባጠቃላይ ሴጣናዊ አስተሳሰብ ተፀናውትዋታል ክፉን በጥሩ ብንመልስ ልጆቻችንን ይጠቅማል ክፋት ለማንም አይጠቅምም በቀል የሰይጣን ነው ካልተስማሙ መለያየት አከተመ የልጅን አይምሮ ማበላሸት ደካማነት ነው ለትውልዱ እናስብ ባካችሁ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 4 жыл бұрын
በእውነት ልጅትዋ ጥሩ ሴት አደለችም መልካም ሴት የቱንም ያህል በደል ቢደርስባት ስለአባት ክፉ አትነግርም ለልጆችዋ ልጅ ማለት እየተነገረው የኖረው ነገር የወደፊት ሂወቱንም ያበላሻል ባጠቃላይ ሴጣናዊ አስተሳሰብ ተፀናውትዋታል ክፉን በጥሩ ብንመልስ ልጆቻችንን ይጠቅማል ክፋት ለማንም አይጠቅምም በቀል የሰይጣን ነው ካልተስማሙ መለያየት አከተመ የልጅን አይምሮ ማበላሸት ደካማነት ነው ለትውልዱ እናስብ ባካችሁ በእውነት እፃንዋ አሳዘነችኝ
@sikosilo7666
@sikosilo7666 10 ай бұрын
እናትና አባትህ አንተ ሳታቅ እያስቸገሯት ቢሆንስ የተረዳሀት አልመሰለኝም
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 жыл бұрын
አርእስቱን የሚያስለቅስ የሚያሳዝን ካልተባለ ተደማጭ አይኖርም ብላችሁ ካሠባችሁ ተሳስታችኋል አቦ አይናችን በእምባ ደበዘዘ በቃ አቦ ተዉና 😕
@kkkkkkkkk4719
@kkkkkkkkk4719 Жыл бұрын
والله وبالله هذا تريخ نفس تاريخي
@betimame2312
@betimame2312 2 жыл бұрын
እናት የው ናቸው ጥፍተኛ
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ 4 жыл бұрын
ወሬ እግዜ እሶ ብትጠዬቅ ያተ ይብሳል
@fennybruck73
@fennybruck73 4 жыл бұрын
Weyna setsetla hmiteja nh ache anten legurebtnam almjeh
@ሀሪፍአይቸኩልም
@ሀሪፍአይቸኩልም 4 жыл бұрын
እረ ወዲያ እንዴ እንዴት እራስክን ንፁህ ታረጋለህ
@amentube4734
@amentube4734 3 жыл бұрын
Lijituwa batam tamalach tanagna ayidalachim
@salemsedesa3810
@salemsedesa3810 4 жыл бұрын
ሳሚ ስንት ጆሮ ጭው የሚያደርግ ስንት ታሪክ ሰምተናል እንዲታይልክ የሚያስለቅስ ምናምን ትላለህ እንዴ ይልቁንስ የሚያስለቅስ እያልክ አድማጭ እንዳታጣ ምክንያቱም በብዙ ሀዘን ተጎድተናል ሌላ የሚያሳዝን የሚያስለቅስ ታሪክ መስማት አንፈልግም በተቻለ መጠን ከውሸት ራቅ ባለ ታሪኩ ንግግሩ ራሱ ችክ ያለ ነው እኝኝኝ ምንድነው እና ጠዋት ወተህ ማታ ትገባለህ እሷ ቤት ብቻዋን ትውላለች ባላቹ ነገር ዘና ፈታ አትሉም የንግግር አክራሪ ነክ ጆሮ ያሳምማል።
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 4 жыл бұрын
Yehoneh guregna denez neger new seta set werew hulu ye arogit were new
@kkkkkkkkk4719
@kkkkkkkkk4719 Жыл бұрын
Betikikil yenye tarikk now
@queensheba2506
@queensheba2506 4 жыл бұрын
Don't talk too much pls🙏 you are very controller including your family 😭 I feel so sorry for the poor girl💔
@syn_xpertandaicomfirmed7499
@syn_xpertandaicomfirmed7499 4 жыл бұрын
Please don't lie you never mentioned at least one of ur problem ur not perfect u think u are one of the big problem .
@8393-z4g
@8393-z4g 3 жыл бұрын
በቃ እኔን አግባኝ እንደዚህ አይነት ባል ከየት ይገኛል ሆ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ የሷን አባት እሱ ይላል የሱን አባት እሳቸው ወቾ ጉድ
@jonagikiyuyosef1479
@jonagikiyuyosef1479 4 жыл бұрын
😂😂😁😁teru eyeta naw good😘
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 4 жыл бұрын
ተገላቢጦሽ ክክክክክ
@singletube1535
@singletube1535 4 жыл бұрын
የኔ የአልጂ አባት በአህይዉት ትኑር ትሙት እንኳ አያዉቅም እንኳና ሊረዳት ስነት አይነት አረመኔ ወንድ ባለበት ልጂነ ልረዳ የሚል አባት ከተገኘ እዉነት ከሁነ መቸም ብዙሃን ወሸታም ነችሁ
@mesiimesii1464
@mesiimesii1464 2 жыл бұрын
ሳሚ አንተን ሳለደንቅ አላልፍም ግን ስውዬው ግንን ያስጠላል ሳወራ እንኮን
@abedi76
@abedi76 3 жыл бұрын
ባለጌ ናት ዱአ አድርግባት እውነት ወንድሜ ፈጣሪ ይካስህ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
አቤት የዚህ ልጅ ጉራ ምኑ ቱልትላ ነዉ ቱሪናፋ ራሱን እንዴት ነዉ የሚክበዉ እበት የጥሎሽ ልብስ መግዣ የለለህ ጥሩ ቤተሰብ ደህና እያልክ ታቅራራለህዴ ሆ በል አረጋጋዉ በረድ በል አታሰልቸን በዚህ መንገድ ከቀጠለ ቁሞ ነዉ የሚቀረዉ ገልቱ
@jonagikiyuyosef1479
@jonagikiyuyosef1479 4 жыл бұрын
eko kimama hoo saweyawe yalala guraga naweda weshatame naw ligu oprashion oprashion belo charasawe eko duzz nagre yasau batasabe telacha alabate kotatame🥰🥰🖕🖕😤🤧🤧
@senayitwoldeselase6084
@senayitwoldeselase6084 3 жыл бұрын
Sewn atntek achersewm wake let motek metnananat yemibalew neger aygbagnem
@amaamm-bz1ql
@amaamm-bz1ql Жыл бұрын
Lju grum asetesaseb edalewu glx new
@obsanmoyiwandesen228
@obsanmoyiwandesen228 4 жыл бұрын
Xehat watiche mata yelal 10 gize waregna wand alwedim enen be seat ende yanadedegn endet abraw tinur 🙊🙉🙉🙉🙉🙅‍♂️🙅‍♀️🙅‍♂️🙅‍♀️🙅‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♀️🤦‍♀️🚶‍♂️
@woldesenbet
@woldesenbet 4 жыл бұрын
ማንም ሰው ለማግባት ሲፈልግ መጀመሪያ ሱባኤ ይግባ እግዜብሄር የፈቀዳት የፈቀደው እንዲሆን አለበለዚያ ሂወት ሁሉ ለቅሶ ይሆናል ልጅቱ ግን መንፈስ እየረበሻት እንደሆነ ግልፅ ነው ምስኪን ህፃን እግዚያብሄር ይርዳችሁ!!
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 жыл бұрын
ሰላም ወገኖቼ እንዴት ናችሁ ይገርማል ታሪኩ ውይ ውይ በነገራችን ላይ ጣልቃ ገቢ ካለ ትዳር አይጸናም ። ልጅቷ ግን የአኢምሮ ጸገም አለባት !
@selamf1101
@selamf1101 4 жыл бұрын
Believe me she will regret it. she needs to woke up her mother is her # 1 enemy
@astereyassu1447
@astereyassu1447 4 жыл бұрын
I don't understand why you're begged to her so much?
@azeblove886
@azeblove886 4 жыл бұрын
Uffffff what a personalty he make me sick i feel sooory for her 🤔🤔
@itsmydam7046
@itsmydam7046 4 жыл бұрын
የኡነት እዴምትለዉ ከሖነ እልም ያለች ሌባነች እኔ የሚመሥለኝ ወዶች ብቻ እርጉሞች ናቼዉ የሚል እምነት ነበር ያለኝ
@abedi76
@abedi76 3 жыл бұрын
ልጅቶ ዘላን ናት
@hdgd1350
@hdgd1350 4 жыл бұрын
ወይ ውሸታምነህ እሷግንእንዴዚህአይዴለምያለችው ወይወንዶች በጣምነውየምትገርሙት እኮ ይገርማል አንተአሁን ብዙ ውሸትነው የዴበለከው አርብሀገርመሄዷንአላውቅምትላለህ እሧበዴንብነው የሚያውቀውብላለች ሥለዚህ ዝብለህ ወሬአታብዛ የአርብሀገርዴሞእንዴፈልጉመዝናናየለም እሺ ሥማች እንኳ ሸቃላነው ዝብለህአትቀዴዴእሺ
@senaitbekele47
@senaitbekele47 4 жыл бұрын
enezi wshetamoche ljun kemenged lay edagegut bite anchin alfelgm ljen gn efelgalew yemitlut asmesayoche gna tarikun salsema new comment yesetehut mknyatum berase lay yederese tarik slehone yhew knfa edetesebere wef bchayen kerchalew lelje aymro bye snt meswat kefye neber gn negerun hulu kabeleshahew yeljenm desta kenetekew behala ahun degmo ljen efelgalew alasayem aleche blo kesog besamnt ande eyewesedew aymrown eyabelashebg new enema slewend sasb lbe ededema alehu
@ሀገሬኮ
@ሀገሬኮ 4 жыл бұрын
አቤት አቤት ሰው እንደዚህ እራሱን መልአክ ያረጋል ውይይይ 🙊ለልጅህ እንደውም እንዳንተ ያለ ወረኛ አባት አያስፈልጋትም ::አንተ ከአረብ ሀገር ስለመጣች ሲጀመር ብር ያላት መስሎህ ሳይሆንልህ ሲቀር ነው የፈታሀት ወረኛ ሲያስጠላ ::ስታወራ እራሱ ያስታውቅብሀል ውሸትህ አንተ ብቻ ትክክል ቲሽ ወራዳ ነገር ነህ
@munasurur3931
@munasurur3931 4 жыл бұрын
Sewyew wergn nager new Allah yistur esuw esuw bech new warew. Hullu tish
@እሙ-ደ4ወ
@እሙ-ደ4ወ 4 жыл бұрын
እፍፍፍ ይቺንሥ በጥፉ ነበር ማለት ስይጣን ቱ
@ክብሬነሸሀገሬ
@ክብሬነሸሀገሬ 4 жыл бұрын
Yeson simi sasemj atferej
@የልጄአፍቃሪ
@የልጄአፍቃሪ 4 жыл бұрын
ሸጋ ባል ነህ 😌አሏህ ይርዳህ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 4 жыл бұрын
ምንድነዉ ነገሩ ይቺ ሴት ሀሳቧ ሌላ ማግባት ወይስ ካንተ ቤተስብ ጋር መኖር አለመፈለግ ጉድ እኮ ነዉ
@melataraya5756
@melataraya5756 3 жыл бұрын
Ante Menem atatefam koy ehh demo betesebuwan atasegeba betesebk fitsum aderkachew
@gigiriri4865
@gigiriri4865 4 жыл бұрын
ኢስላም ሀይማኖት ሴቱን ነው ዬሚጎዳው 3 ግዜ ፈታሁሽ ፈታሁሽ ፈታሁሽ ብለህ ትፈታታለህ ደግም ሁሉንምማስረከብ አለባት 4 ሚስቶች ለማግባት ይፈቀዳል ለውንዱ ለሴቱማ ምን መብት አላት
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና 4 жыл бұрын
ይቅርታ በማይልገችሁ እትግቡ ኢስላም በድሎኛል ብላ የወጣች አንድም ሙስሊም ሴት የለችም ። 4 ማግባት የፈቀደው ሀይማኖታችን ዝሙትን ስለሚጸየፍ ነው ዝም ብላችሁ ጥልቅ አትበሉ
@gigiriri4865
@gigiriri4865 4 жыл бұрын
የማሜ እህት ነኝ የአህመዶ ታናሽ እናቴን አፍቃሪ አራትሴት ምን ያረግለታል ዝሙት ነው ሴትዋስ 4 ባል ለማግባት ይፈቀድላታል ወይ ? ወንዱ ለምድነው 4 ሚስቶች ዬሚያገባ ያቺ ስታርጅ አዲስ ዋ ያመጣል ልብስ ይመስል
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 жыл бұрын
ከጋዜጠኛ ፎንቃ ቢጢ ሊይዘኝ ነው ድምፁ ደግሞ. ልክ እንደኔ 😍
@alsae2044
@alsae2044 4 жыл бұрын
Belew kkkkkkkkk
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
አለምሰገድ ባለትዳር ነው እሱን ለቀቅ ሆሆ! ዋ ! ብያለሁ የሺዬ
@eses143
@eses143 2 жыл бұрын
ትዳሩን ችግር ላይ ልጥይ ነዉ አይሰማሺም ሌሎች ባደርጉት እየተናደዴ ጪራሺ በሱ መጣሺ ለቀቅ አድራጊዉ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@የልጄአፍቃሪ
@የልጄአፍቃሪ 4 жыл бұрын
ሰነፍ ሁናነው
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 4 жыл бұрын
You are full of yourself. Good that she divorced you. You portrayed your family as the best in the world and hers as a trash. The journalist asked you something simple, what was the problem between you two, because it takes two to ruine a family or built it but from the begginin till the end you blamed her, her aunt, her dad, her mother and the broken family that she came from. You're so narsistic and vindictive man, good for her she left your sorry ass.
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 4 жыл бұрын
በእውነት ልጅትዋ ጥሩ ሴት አደለችም መልካም ሴት የቱንም ያህል በደል ቢደርስባት ስለአባት ክፉ አትነግርም ለልጆችዋ ልጅ ማለት እየተነገረው የኖረው ነገር የወደፊት ሂወቱንም ያበላሻል ባጠቃላይ ሴጣናዊ አስተሳሰብ ተፀናውትዋታል ክፉን በጥሩ ብንመልስ ልጆቻችንን ይጠቅማል ክፋት ለማንም አይጠቅምም በቀል የሰይጣን ነው ካልተስማሙ መለያየት አከተመ የልጅን አይምሮ ማበላሸት ደካማነት ነው ለትውልዱ እናስብ ባካችሁ
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ነቲ ሓቂ ንፍለጦ/EPISODE 06
1:10:23
Om Hiwet Global -- ኦም ህይወት
Рет қаралды 292
እማማ ዝናሽ በአኮ ካፌ
27:58
Zeki Tube
Рет қаралды 134 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН