Ethiopia | በዚህ ዓመት እነዚህን 8 ጤና አቃዋሽ ምግቦችን ጨርሶ በመራቅ ጤናችንን እንከባከብ | በተለይ የልብ በሽታ ያስከትላሉ

  Рет қаралды 80,649

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 228
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል ሁሌ ለእኛ ጤና የሚጠቅሙ ኘሮግራሞችን ስለምታቀርብልን እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና ዘመን ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ ይሁንልህ፡፡
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተርየ እንኮን ለኢትዮጵያ አዲሰ አመት ከነቤተሰቦችህ አደረሳችሁ
@binifiker7657
@binifiker7657 Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ዳንኤል እንኳን አደረሰህ በተለያየ ጊዜ የምትለቃቸውን ፍፁም ቅንነት የተሞላበት ሙያዊ ትምህርታዊ ለጤናችን እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ቪዲዮ እከታተላለው በግሌ በጤናዬ ላይ ለውጥ አግኝቼበታለው እድሜ ዘመንህ ይባረክ በዚሁ ቀጥል እናመስግናለን
@tesfahungetahunargachew4328
@tesfahungetahunargachew4328 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድምአለም በዚህ አርቴፊሻል ኑሮአችን ተፈጥሮአዊ አመጋገብ መከተል ቢከብድም ለመኖር ሢባል መተግበር ግድ ይላል በተለይ ኢትዮጵያ ውሥጥ እንደፋሽን እና እንደሥልጣኔ ተይዞ ያለው በፋብሪካ የተቀነባበሩ መጠጦች ምግቦችን መጠቀም ቤት የማዘጋጀቱ አቅምም እያለ ግዜ የለኝም በሚል ሠበብ የወጪ ምግቦችን በመጠቀም ባብዛኛው ሠው ቋሚ ለሆነ የጤና ቀውሥ ተጋላጭ ሆኗል
@sofiamoh7979
@sofiamoh7979 Жыл бұрын
👍👍❤❤
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Жыл бұрын
ዳኒ እናመሰግናለ::የአልኮል መጠጦችንና የአሳማ ሥጋ የእስልምና ኃይማኖ ከ1450 አመት በፊት ክልክሎናል አልሀምዱሊላህ እስላም ላደረገን
@MebaWebeshet
@MebaWebeshet 8 ай бұрын
አመሰግንሀለሁ።።
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Жыл бұрын
ዶክተርየ ❤❤ አላህ ይሥጥህ እድሜላተ ከ83ኪሎ54ኪሎደረሻለሁ ቁመቴበጣምእረጅምነዉ አሁንግንከጠበኩትበላይ በጣምቀነሥኩኝ ወላሂመልሸእደፈጠርከኝያክልነዉእምቆጥረዉእድሜና ጤናይሥጥህ❤
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Wow great work , keep it up , I am proud of you !!
@arebameza
@arebameza Жыл бұрын
እስኪ ለኔም ንገሪኝ ክብደቴ 90 ኪሎ ነኝ መቀነስ እፈልጋለው ንገሪኝ
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 Жыл бұрын
@fatuma Fatuma-gs8qr Endet ke 83 k 54 lithoji chalish ? yene ehit
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Жыл бұрын
@@arebameza በ7ወርዉሥጥነዉ የቀነሥኩት መጀመሪያቆርጠሽተነሽእኔያላረኩየለኝምማንኛዉእደሁያጠፊልኝአላቅም የዉሀፆምለ5ቀንፆምኩ ከዛምለ36ሠአትቀጠልኩ በቀንአደነዉያንኑምእሩዝፖሥታሥኮርጣፋጭነገሮችበሠፈሬየሉምከነሡፀብነኝቡናምሻይምበባዶነዉጉዱንያመጡብኝእነሡናቸዉዝጆብል እርድ ከሙን ኮሠረት የሻይቀረፋቁርፍድተልቦ እጠጣለሁ ግሬንሻይ እሥካሁንበዳይትነዉእምመገበዉ እቁላልየተቀቀለ23እሥከ4እእጠቀማለሁከዛምሠላጣ የገብሥዳቦሲመጣእሡን እናምጥራጥሬ በቀን10 15ደቂቃእሥፖርትእሠራለሁበተመቸኝሠአት በቃሁሉንምሞክሬአለሁ ቦርጨጠፍቶምርጥቅርፀነዉያገኘሁትአሁንግንከምፈልገዉበላይእየቀነሥኩነዉወላሂእቦአዉጥቸአልቅሸነበርያየሁንአለብሥ ከሠዉሥደበለቅይደብረኛልበዛላይሥራላይይደክመኛልአሁንእደገናየተፈጠረኩነዉየመሠለኝአገርእያለሁበጣምቀጭንነበርኩኝየመዳምፈላጃኬክናሥኮርጉድእደሠራኝቶሎደረሥኩበት
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Жыл бұрын
ጦጦትበቀዝቃዛዉሀሸዋርወሥዳለሁሁሌቢሥሳይነሡተነሥቸለ12 ለ20ደቂቃ የጦትፀሀይሞቃለሁ አፖሳይደርአድየሾርባማኪያማታጦትጠጣለሁ ብቻ ሆብለንከተነሳ ቶሎባይሆንምይጠፋል ያገኘነዉንእየበላንሎሚብጠጣእሥፖረትብሠራመልሶእዛዉነዉእደዉምየባሠይጨምራልበቀንአደሥበላምበምበላሠአትእሥክጠግብያገኘነዉንከበላይ ያዉ ነዉ እሥኪለመድነዉእኔ ወደላይሁሉ እያለኝወላሂበተለይለ5ቀንሥፆምእራሥምታትሊደፋኝልቤንሁሉእያቅለሸለሸኝቻልአርጌነዉ
@danielk.4183
@danielk.4183 5 ай бұрын
ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነትን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህንም አብዝቶ ይባርክልን።
@21-xe9tg
@21-xe9tg 4 ай бұрын
ምንም አለልህም እግዚአብሔር ርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤
@fekerteshiferaw4503
@fekerteshiferaw4503 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን። እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 3 ай бұрын
እኳን አደረሰህ ተጠቃሚ ነን ዶክተር 🙏
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 Жыл бұрын
ትምርትህን ብወደውም ብዙ ኢንግሊዘኛ ስለምትጠቀም አይገባኝም
@FitsumShiferaw-t1i
@FitsumShiferaw-t1i Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር አሁን ላይ በስፋት መነጋገሪያ ስለሆነው detox ጨው እና ሎሚ ምን ትለናለህ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
ዶር የተዘረዘሩትን በሙሉ አልጠቀምም ስኳሬ እየወጣ እየወረጀ አስቸገረኝ
@sanneysetegn5414
@sanneysetegn5414 Жыл бұрын
እንክ ለአዲሱ አመት እስከቤተሰብህ በሰላም አደረሰህ ዶክተር ስለሰጠህን የጤና መረጃ ደግሞ በጣም እናመሰግንሃለን
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv Жыл бұрын
Avoid these 1. Trans fat 2. Processed meat 3. Sugary drinks 4. Added Sugar foods 5. High Sodium foods 6. White bread 7. Fast food and fried foods 8. Avoid Alcohol
@enush7338
@enush7338 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@sebelanugse8444
@sebelanugse8444 Жыл бұрын
Can you please teche me about monopos and heremon rippelesmnt. And what kind food is we have to use this time .what kind vatamin we use how we take care when this happens
@atsedetesfay2281
@atsedetesfay2281 Жыл бұрын
እንኳን ለኢትዮጵያ አዲስ አመት አደረሰህ ዶ/ር
@adamueshetu8662
@adamueshetu8662 Жыл бұрын
ሠላም ዶ/ር ዳንኤል:: እንኳን ለ2016 ዓ. ም. አደረሰህ:: ለሰጠህን የጤና ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ:: "ታሞ ከመማቀቅ፣አስቀድሞ መጠንቀቅ" የሚባለው ብሂል ይህንን ይገልጻል:: ፈጣሪ እረጅም ጤናማ እድሜ ይስጥህ::
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ዶር ከመላው ቤተሰብህ ጋር መልካም አዲስ ዐዲስ ዓመት ለምታደርገው ሁሉ "እግዚአብሔር" ይስጥልን!!!
@atm5614
@atm5614 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ❤
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ ከእነቤተሰብህ 🙏❤️🌻🌻🌻
@አልሚalmi
@አልሚalmi Жыл бұрын
ወላሒ አይን መታመም ከባድ ነው ከቻልክ የምታውቀው ሐኪቤት ካለ ተባበረኝ
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህ ለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Жыл бұрын
ደክተር ሰላምሕ ይብዛ እንኳን አደረሰሕ እባክሕ ስለዲቶክስ ብታስረዳን ጥቅሙን እንዴት ማድረግ እንዳለብን አስረዳን ስለመልካምነትሕ እግዚአብሔር ይባርክሕ መልስሕን እጠብቃለሁ አመሠግናለሁ
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Жыл бұрын
መልካም የጤና አመት ይሁንልህ ከነ ቤተሰብህ።
@zergibachewtaye7917
@zergibachewtaye7917 Жыл бұрын
እናመሰግናለን…. ዶ.ር…. ያንተን ኘሮግራም በመከታተል፡ የወጣልኝ Nutritionist ልሆን ጥቂት ቀርቶኛል፡፡
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Жыл бұрын
ዶክተር ዘመንህ ይባረክ
@mekdes1desalegn170
@mekdes1desalegn170 Жыл бұрын
እግዝያብሄር ይስጥልኝ
@haimanotkebede4864
@haimanotkebede4864 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ በግሌ በዚህ ቪዲዮ በጣም እየተማርኩና እተጠቀምኩበት ነው
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዶክተር🙏🏾💕
@edanedan3683
@edanedan3683 19 күн бұрын
ካፕሱን እሰፒሬሶ ቡናዎችሰ ችግር አለው ይሰ ጤናማ የሆነ ዳቦ የማያሰውፍርው የትኛውን እንጠቀም
@elsabethnesibu4858
@elsabethnesibu4858 Жыл бұрын
ዶ/ር አመሰግናለሁ
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 Жыл бұрын
ዶክተርዬ እንዴት ልያገኝህ እችላለሁኝ ልታማክሬኝ ስለፈለኩኝ ነኝ profil ምንድ ነው የምለው ???
@marthat6031
@marthat6031 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዶክተር ዳንኤል መልካም የኢትዮጵያ አዲስ አመት 🙏🏽🌻
@MeronAlemu-l8j
@MeronAlemu-l8j Жыл бұрын
selamh ybiza sle hamot teter min tlenaleh
@Gelane1
@Gelane1 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ ዶክተር ብዙ ወገኖችህን እየረዳህ ነው እኔንም ጨምረህ ተባረክ ከን ቤተሰብህ አሁንም ጥበ ቡን ይጨምርልህ።
@tenubekele5553
@tenubekele5553 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ወንድም
@samuelbirhane2977
@samuelbirhane2977 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መልካም አዲስ አመት።
@emannabil9076
@emannabil9076 Жыл бұрын
Good evening 🎉
@yeshiharegmersha5187
@yeshiharegmersha5187 Жыл бұрын
Happy Ethiopian New Year to you and your beautiful family!!! You are blessed with everything. May God continue with more and more blessings!!!
@marydavelove8496
@marydavelove8496 Жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እናመሠግናለን ኑርልን ❤❤❤
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 Жыл бұрын
ተባረክ🙏❤
@sofiendris1185
@sofiendris1185 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ዶክተርዬ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Amesegnalehu!
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ስለምሰጠን እውቀት ከልቤ አመሰግናለሁ እንቁላል በሳምንት ውስጥ ስንቴ መመገብ ይኖርብናል ለስኳርስ ችግር አለው?እባክህን ንገረኝ🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
ለእሱ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ፈልገው ይመልከቱት በዚሁ ቻናል ላይ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን አደረሰህ መልካም ግዜ እመኝልሀለሁ ♥️👍🙏🙏
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@asterggiyorgis3328
@asterggiyorgis3328 Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ጤና ይስጥልኝ ስለ ሽኖ ቅቤ እና ተመሳሳይ የጣሳ ቅቤዎችጥቅምና ጉዳት ማብራሪያ ፈልጌ ነበር ተጠቃሚ ስለሆንኩኝ ነዉ። አመሰግናለሁ
@lalibelaecotours4099
@lalibelaecotours4099 Жыл бұрын
Welcome Doctor
@የወልሎልጆችፍቅርYoutube
@የወልሎልጆችፍቅርYoutube 25 күн бұрын
Dr please እኔ ሻይ ያሉ sugr መጠጥ አልቻክሁም እንድት ላርግህ?
@deraw1125
@deraw1125 Жыл бұрын
ደ/ር ዳንኤል አመሰግናለሁ
@beng2839
@beng2839 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዜር ይስጥህ ወንድማችን!
@aziebabay4998
@aziebabay4998 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን አደረሰህ መልካም ግዜ እመኝልሀለሁ where can I get your cooking book
@hawihawi9321
@hawihawi9321 Жыл бұрын
ዳ/ር ።ስላም ሁንልኝ
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ!!!
@yididyaborsamo2084
@yididyaborsamo2084 Жыл бұрын
Welcome Doc!! we love you❤❤❤❤
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለጠቅላላ ለጤና ቤተሰብ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Жыл бұрын
Enkane abro Aderesen❤
@orthodox-tube29
@orthodox-tube29 Жыл бұрын
እናመሠግናለን በርታ
@AsiaMohammed-wv3xt
@AsiaMohammed-wv3xt Жыл бұрын
ሰላም ዶክተርየ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰለም አደረሰክ እና ውፍረቴ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረነው እባክህ ምትመክረኛለህ ያለሁት ሳውድ ነኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Very helpful video, I like and share of course. ❤
@hayathayat-go5ss
@hayathayat-go5ss Жыл бұрын
ሽኩረን
@abebewondimeneh3590
@abebewondimeneh3590 Жыл бұрын
ዶር ዳንኤል እንኳን አደረሰህ ለኢትዮጵያ አዲሰ አመት
@assefasimma1059
@assefasimma1059 Жыл бұрын
ጌይታ አብዝቶ ይባርኪ
@አልሚalmi
@አልሚalmi Жыл бұрын
አሕለን ዶክተር በአላሕ እስኪ እኔ አይኔን ሕመምተኛ ነኝ የተፈጥሮ ነጭ ውሐ አለው አይኔ ግዴት አመልያ ማሠራት አለብኝ አኔተ የምታውቃቸው ጥሩ የሖኑ ሐኪቤት ጠቁመኝ በስደት ሑኜ አይኔን ማስነካካት አልፈለኩኝም መነፅር ስለብስ በጣም ከፍተኛ እራስ ሕመም ያመኛል
@abiyarega6605
@abiyarega6605 5 ай бұрын
ኢትዩጺያ ብሩህ ቪዥን ጉርድ ሾላ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም አደረሰን ዶክተር ይለፈው አመት መዝጊይ ምርመራ አድርጌ በበጣም ጥሩ ነው ባንተ የአመጋገብ ትምህርት ተጠቃሚ ሆኘለሁ አመሰግነለሁ አይረን ሳይቀር ከታብሌት ተላቅቄለሁ የቀረኘ ኪሎ የመቀነሰ ነው 3ኪሎ በ4ወር ዶክተሬ ኖርማል ነው ይላል አንተሰ ዶክተር ከቻልክ መልሰልኘ አመሰግንሃለሁ🙏🙏🙏🌻🌻🌻
@kidisttesema7804
@kidisttesema7804 Жыл бұрын
ዶ/ር ተባረክ
@yalewmamo4707
@yalewmamo4707 Жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን።የነርቭ ታማሚ የሆኑ ሰወች ማድረግ የሚገባቸውንና የማይገባቸውን ነገር ብታሳዉቀን(የስፖርት)ጉዳይንም ጨምሮ በትህትና እጠይቃለው
@abdulwahidibrahim8481
@abdulwahidibrahim8481 Жыл бұрын
Much appreciated Doctor.
@liyaamanuel983
@liyaamanuel983 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ!! ወንድማችን
@Ethiopiakeyboard
@Ethiopiakeyboard Жыл бұрын
እንኳን በሰላም አደረሰህ ዶክተር!! በጣም እናመሰግናለን 🙏
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Жыл бұрын
Thank you dr more bless you
@zainabendris7955
@zainabendris7955 Жыл бұрын
አመስግናለሁ ዶክተር
@solomontesema9201
@solomontesema9201 Жыл бұрын
'Summary' ኮሜንት ላይ ብታስቀምጥልን መልካም ነው ።
@fasikadisasabaisa6551
@fasikadisasabaisa6551 Жыл бұрын
እንዃን አደረሸህ ዶ/ር
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ።እግዚአብሔር ይባርክህ!
@ayelechnwolde1640
@ayelechnwolde1640 Жыл бұрын
Selam Dr thanks teyake alenge sele arthritis le tate bends supplements kale please
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Thanks Dr 🙏
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen 🙏🙏🙏
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Жыл бұрын
Thank you Dr like always bless you more !!!!!
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Same to you!
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 Жыл бұрын
ዶ/ ዳኒ ስላምህ ይብዛ ብራውኑ ዩስንዴ ድቄትስ እንዴት ነው? ተባረክ
@muluzeleke3966
@muluzeleke3966 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ይብዛልህ
@NigistyMahry
@NigistyMahry Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም እናመሰግናለን
@a8165829448
@a8165829448 Жыл бұрын
እንኳን አብር አደረስን አደረሳችው
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ዶክተር
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶተር
@hanaberhane2095
@hanaberhane2095 Жыл бұрын
Tank U doctor
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ❤
@TsehaiTesema
@TsehaiTesema Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር
@TsigeTekeste-cr6bd
@TsigeTekeste-cr6bd Жыл бұрын
Happy New Year 🎆🎊 Dr Daniel, thank you 🙏 for your support and encouragement
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Happy new year!
@aboneshbenti9528
@aboneshbenti9528 Жыл бұрын
Thank you, Dr God bless you 🙏🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You're most welcome
@Tsiongatisa
@Tsiongatisa Жыл бұрын
Happy Ethiopia new year to you and your family thank you so much for sharing
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Жыл бұрын
Welcome to Doctor ❤
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@kidangebremariam8135
@kidangebremariam8135 Жыл бұрын
ስለ አርቲፊሻል ሰኳር እባክህ መረጃ ስጠን።
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
i made a video
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Жыл бұрын
❤ Happy Ethiopian new year to you and your family ❤
@sawarmulu712
@sawarmulu712 Жыл бұрын
ምን ዳብ እንጠቀም በርታ ደኩተር
@meseretshewaye885
@meseretshewaye885 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር በእውነት በጣም ጥሩ እና ወሳኝ ምልክት ነው ❤
@fikaduamsalu6204
@fikaduamsalu6204 Жыл бұрын
ተባረክልን
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН