No video

ETHIOPIA | ቦርጫችን እንዳይጠፋና ክብደት እንዳንቀንስ እንቅፋት የሆነውን ኢንሱሊን ሬዚስታንስ መቀለብሻ ፍቱን መንገዶች (Insulin Resistance)

  Рет қаралды 114,684

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

ቦርጫችን እንዳይጠፋና ክብደት እንዳንቀንስ እንቅፋት የሆነውን ኢንሱሊን ሬዚስታንስ መቀለብሻ ፍቱን መንገዶች (Insulin Resistance)
ቦርጫችን እንዳይጠፋ ብሎም ክብደት ለመቀነስ እንቅፋት የሆነውን ይህንን የኢንሱሊን ሬሲስታን (insulin resistance) ድንዴት እንደምንቀለብሰው( Revere) እና በዓዲሱ አመት አስገራሚ ውጤት ለማምጣት እና ጤና ከማጣት ስጋት ሃሳብ ለማረፍ የሚረዳ በሳይንሳዊ ጥናት የተደገፈ እውቀት ከምንም በላይ እጅግ አስፈላጊ ነው
በዚህ አዲስ ዓመት እደገና ይህንን የጤና ጉዞ አብረን እንጀምር እስከመጨረሻው ልረዳዎ እኔን አብሬ ተጓዥ ነኝ።
ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች በመከተል በአዲሱ አመት በቂ የጤና ቦርጭ የማጥፊያ ክብደት የመቀነሻ ዘዴዎችን ያገኛሉ
ኢተርሚተንት ፆም መመሪያ አንድ • ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ...
ኢተርሚተንት ፆም መመሪያ ሁለት • ETHIOPIA ኢንተርሚተንት ፆም የ...
ኪቶጀኒክ ዳይት ሙሉ መመሪያ አንድ • ETHIOPIA ክፍል አንድ : ኪቶጀ...
ኪቶጀኒክ ዳይት ሙሉ መመሪያ ሁለት • ETHIOPIA | በኪቶጀኒክ ዳይት ...
ጥሩ የስብ ተይነቶች እና መጠኑ • ETHIOPIA| ቦርጭን ለማስወገድ ...
የእንቅልፍ የማሻሻያ መንገዶች • ያለመድሃኒት እንቅልፍ ለመተኛት የሚ...
በጥናት የተደገፈ ቦስጭ ማጥፊያ ዘዴዎች • ETHIOPIA| ቦርጭን ለማስወገድ ...
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease

Пікірлер: 813
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
ለመላው ወገኖች በተለይ የኔ ጤና ቤተሰቦች መልካም ዓዲስ ዓመት ልል እወዳለሁ !!። ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
@user-to4ws2pi2h
@user-to4ws2pi2h 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ❤❤
@user-to4ws2pi2h
@user-to4ws2pi2h 4 жыл бұрын
እኔ ኪሎየ በጣም ቀንሷል ግን ሰዉነቴ ሲያዩት በጣም ወፍራም ነኝ
@ellagalentin1343
@ellagalentin1343 4 жыл бұрын
ዎው በጣም እናመሰግናለን dr
@fikiretube6797
@fikiretube6797 4 жыл бұрын
Amen
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ዳኒ ጌታ ይባርክህ
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
ዛሬ ስራዮን ሁሉ ትቼ የአንተን 20 ቪዲዮ በአንድ ጊዜ አየሁ! በሚሊየን ብር የማይገኝ የጤና ትምህርት ነው ! እድሜህ ይርዘም!!!👏👏👏
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 3 жыл бұрын
🙏❤️🍽🍴
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አዘጋጅታ የሰራችው ፆም ለነብስም ለጤናም እጅግ ጠቃሚ ነው። የኛ አባቶች የሰሩልን የፆም ሥርዓት ከ2000 ዘመን በላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ስታስተምር ኖራለች። ትውልዱ የሰለጠነ እየመሰለው ሃይማኖቱን ትቶ በመሄዱ ተጎዳ። ኦርቶዶክስሳውያን ፆምን በመቀደስ ብንፆም ለነብሳችንም ሆነ ለስጋችን ይበጀናል።
@lilytsegaye1014
@lilytsegaye1014 3 жыл бұрын
Geta rejem edeme yeseteh tebarek
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 жыл бұрын
ተባረክልን እየተከታተልንህ ነው በኮሮናም ሰአት እጅግ ሰርተሀል ግዜህን መስዋት አድርገህ ስለምታስተምረን መልካሜሁሉ ይግጠምህ እናመሰግናለን 👌
@user-fz1on4yn5n
@user-fz1on4yn5n 4 жыл бұрын
ዶር ዳንኤል እናመሰግናለን እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ እንደምታውቀው ሁሉም ያንተ ተመልካች ያንተን ንግግሮች በሙሉ ይገባዋል መለት አይደለም አንተ የኢትዮጵያውያንን የአመጋገብ ባህል ታውቀዋለህ ስለዚህ ለኛ ክብደትን ለመቀነስ መብላት ያለብንን በስንት መጠን መብላት እንዳለብን መበላት የሌለባቸውን ምግቦች በዝርዝር በአማረኛ ፅፈህ ብትለጥፍልን በቀላሉ ተረድተን ማቆም ያለብንን አቁመን መብላት ያለብንን እንበላለን የአካል እንቅስቃሴውም እንዲሁ ለምሳሌ እኔ ለሶስት ወራት በቀን 5 ማይል በሳምንት አምስት ቀን አድርጌ አንድ ፓውንድ እንኳን ስላልቀነስኩ ተስፋ ቆርጬ ወደመተው ነኝ ስለዚህ ለኛ በሚገባ መንገድ ይህን በዚህ መጠን ብሉ ይህንን በጭራሽ አትብሉ እንደዚህ አይነት ኤክሰርሳይስ ለዚህ ደቂቃ ስሩ ብለህ በቻርት ብታቀርብልን ከቻልክ አነሰተኛ መፅሐፍ በአማርኛ ለመዘጋጀት ብትችል ወገኖችህን ትጠቅመናለህ በአሁኑ ስዓት ብዙ ሰው ወጣቶች ጭምር በብዙ አይነት በሽታ እየተጠቁ ነው በድጋሚ አመሰግናለሁ
@firyotfiryot397
@firyotfiryot397 4 жыл бұрын
እካን ደና መጣህ ዶክተር ዳኒ ሠላም ላንተ እና ለቤተሠብህ ይሁን እኔ በጣም ከልብ አመሠግንሀለሁ ጌታ አእምሮህ ይባርክ በትምህርትህ በጣም ተጠቅሜያለሁ ለመቀነስ ያልሞከርሁት አነበረም ምንም አልሣካ ብሎኝ ተስፋ ቆምጨ ነበር አሁን ያንተ ትምህርት ተከታትዬ 6ወር ውስጥ 20ኪሎ ቀነስኩ አሁን 60 ነኝ እንደ ሴት ቀሚስ መልበስ አምሮኝ ነበር ግን ቦርጬ ስለሚያስጠላኝ ሁሌ ሸሚዝ እና ሡሪ ነበር ምለብሠዉ የነበረዉ በራስ መተማመን ሚባል አልነበረኝም ከሰዎች ጋር ከመሆን ይልቅ ብቻዬ መሆን ነበር ምመርጠዉ ከእድሜዬ በላይ አገርጅፎኝ ነበር ብቻ ዉፍረት ብዙ ነገር አሣጥቶኝ ነበር እድሜ ላንተ በቀን 1ጊዜ ነው ምበላው ጣፋጭ ነገር በዞረበተ አልዞርም ከመተዉ አልፎ ያወፈረኝ ጣፋጭ እና ለስላሳ መጠጦች መሆናቸዉ ሣዉቅ ጠላሀቸዉ ። ተባረክ በርታ ዶክተር ዳኒ እዳተ ያሉ ቅን ልብ ያላቸው ብዙ ኢትዮጵያዉያንን ያብዛልን
@user-gd7xb6bj9q
@user-gd7xb6bj9q 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ መልካል ዘመን ከነሙሉ ቤተሰቦችህ እመኝልሀለሁ በጣም ምርጥ ምርጥ ምክሮችን ነው ካንተ እያገኘነው ያለንው በርታልን ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅህ ስለጤና ብዙ እማላቃቸውን ነገሮች ነው እያወኩ ያለሁት ምስጋናዬ ባለህበት ይድረስህ እላለሁ
@solobiniam3gmail
@solobiniam3gmail 4 жыл бұрын
አንተን ማመስገን ማለት እራሴን እንደማመስገን ነው።እንኳንም ተወለድክልን ወንድሜ ዶ/ር ዳንኤል
@muluworkgetahun592
@muluworkgetahun592 4 жыл бұрын
ዶ/ክ በጣምነዉ ጌታን፡ስለአንተ አመሰግናለሁ ተባረክ፡ጤናን ጌታ ይስጥህ፡ዋናዉ ጤናነዉና
@hhhb711
@hhhb711 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር በርታ በጣም ተመችቶኛል ብዙ ለውጥ እንደማመጣ ሙሉ ተስፉ አለኝ ከግሩኙ በቅርብ ቀን ተቀላቅያለሁ አላህ እዉቀትን ይጨምርልህ
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 жыл бұрын
በጣም ምወድልህ ነገር ሁል ጊዜ እግዚአብሄርን ስለምታስቀድም ነዉ በርታ ወድሜ💗💗💗💗
@user-gd7xb6bj9q
@user-gd7xb6bj9q 4 жыл бұрын
ዶክተር ሌላው ምክርህን ብትለግሰን ብዙ እህቶች ጥቅም ያገኙበታል ብዬ ያሰብኩት ነገር እኔ አላገባሁም እድሜዬ /33/ ነው ለ2ወር ያህል ፔሬድ አልመጣኝም በመጨረሻም የማእፅን ዶክተርጋ ነበር የሄድኩት የሆርሞን ምርመራ አርጌ ሆርሞን በጣም ጨምሯልና መድሀኒት መውሰድ እንዳለብኝ ነግረውኝ እየወሰድኩ ነው ዶክተር አንዳንዴ በቀላሉ መዳን ሚቻለውን ነገር በመዘግየትና ችላ በማለት ምናሳልፋቸው ግዜዎች ዋጋ ያስከፍሉናልና በሚመች ግዜ ስለሆርሞኖች የሁል ግዜ ምክርህን ብትለግሰን እላለሁ አመሰግናለሁ
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 4 жыл бұрын
Awo
@kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
@kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 4 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 4 жыл бұрын
አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ላንተም ከነ ቤተሰብህ መልካም አመት
@Almaz1870
@Almaz1870 4 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@julimathivemathive3864
@julimathivemathive3864 4 жыл бұрын
አንድ ላይክ ሳይሆን አንድ ሚሊዮን ላይክ ይገባሀል ምርጥ ሰው አላህ ይጨምርልህ
@yelaylay5409
@yelaylay5409 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ መልካም ልደት በነጻ ስንት ነገር አስተማርከን ምናለ ደጋግሞ ሱብስክራይብ ማድረግ በተቻለ
@user-xi2xp3uo1t
@user-xi2xp3uo1t 4 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ።ብዙ ጊዜ ሜዲካል ወርድ ትጠቀማለህ እባክህ ቢቻል በአማርኛ ተጠቀም።
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የተቻለኝ ሁሉ ለማድረግ እሞክራለሁ ግን የህክምናውንም ቃል መማሩም የእምህቱም አላማ ነው እንዳንድ ጊዜ የእማርኛ ትርጉም ማግኘት አስቸጋሪ ነው ግን ስለ ምክር አመስግናለሁ
@tsegawbelay4569
@tsegawbelay4569 4 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር አንተን ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የምታስተላልፈው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ
@tsiyonadeba5059
@tsiyonadeba5059 4 жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ሁለትሺ አስራሶስት ኮሮና ከአለማችን ጠፍቶ የሰውልጆች ሁሉ በነፃነት ወተውሚገቡበት እንዲሆንልን አላህ ያድርገው ሀገራችንም ካለፉት አመታት ችግሮች ተላቃ መልካም መልካሙ ሚሰማባት ሰላም የሰፈነበት ህዝቦችዋም በአላህ ጥበቃ ስር ሚሆኑበት የፍቅር የይቅርታ የብልፅግና የሰላም ዘመን ይሆንልዘንድ ሁላችንም በየ እምነታችን እንፀልይ ዱአ እናድርግ ዳኒ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ከእነመላቤተስብህ
@fantaneshsisay1462
@fantaneshsisay1462 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ቤተሰብህ ዘርህ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@munaali4698
@munaali4698 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ብዙ ትምህርት ካንተ አግንቻለው ሌሎችም እንደኔ እደሚጠቀሙና ለሚወድት እንደሚያሰተላልፉ አምናለሁ በርታልን
@ayniberhane9608
@ayniberhane9608 3 жыл бұрын
አሜን ዶክተር ላንተም መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ተባረክ።
@tsedaleedeto2688
@tsedaleedeto2688 4 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ሰው። በዚህ ወንድም ወንድሙን በሚያርድበት ዘመን ሰው ሆነክ የተገኘክ። ቤተሰብክ ይባረክ።
@user-zk9vi7ge6h
@user-zk9vi7ge6h 4 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክልን
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ👍👍👍
@foziazaynu9159
@foziazaynu9159 4 жыл бұрын
Amin inkuwan abero aderesen lemetseten T/T Hulu keleb inameseginalen indante ayenetun yabezalin Dr
@mamamaa9740
@mamamaa9740 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ወንድሜ ዘርኝነትና በሽታ ድህነት ምቀኝነት ካገራቺን ይጥፋ ለአንተም በጤናህ ላይ ጤና እድሜ ሰላም ፍቅር በእውቀትህ ላይ እውቀት ።አላህ ይጨምርልህ ።
@peacepeace7650
@peacepeace7650 4 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳኒ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ።
@admastt
@admastt 3 жыл бұрын
በ 2013 ቦርጭ ለማጥፋት ክብደት ለመቀነስ መጥፎ LDL ለመቀነስ ትምህርታዊ ምክርህን በተከታታይ follow ለማድረግ ቆርጨ ተነስቻለሁ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 4 жыл бұрын
እንኩዋን ተወለድክልን ዶክተር እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብህ ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ ቫይታሚኖችን በመጠቀም ዙሪያ ትኩረት እንዳረግ አነሳስተህኛል አመሰግናለው
@berkamohamad5949
@berkamohamad5949 4 жыл бұрын
እንኳንደና መጣህልን ዶ|ክ ለውዝ ሲራበኝ ብበላሰ ያተን ተከትይ በጣም ቀንሻለሁ ትንሺ ጎኔላይ ሞባይል አለችብኝ በታም አመሰግ ናለሁ በጣም ጠቅ ሞኛል ትምህራትህ
@jonhydebela1407
@jonhydebela1407 4 жыл бұрын
dr thank you very much i appreciation that እኔ ሁልጊዜ ያንተን ትምህርት ስከታተል የሚገርመኝ ነገር ፈጣሪ በሰጠህ እዉቀት ሳትኩራራ እራስህን ምሳሌ እያደረክ ስታስምር አድናቆቴ እጥፍ ድርብ ነው Happy Ethiopian New year
@hilinanigatu
@hilinanigatu 3 жыл бұрын
የኔወንድም ለአንተም ከነ ቤተህ መልካም አዲስ አመት ይሁን ልክ ለምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ
@ayalewtadesse629
@ayalewtadesse629 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዳንኤል በየጊዜው የምታቀርባቸውን ለወገኖችህ ለጤናቸው ጠቃሚ የሆኑ በምርምርና በወገን አለኝታነት የተደከመባቸው ዝግጅቶች ተጠቃሚ ከሆኑ ወገኖችህ አንዱ ነኝ አያሌው ታደሰ እባላለሁ በላስቬጋስ ኔቫዳ ነዋሪ ነኝ ።በዛሬው ዕለት ለፋርማሲዩቲካል ካምፓኒ እሰራ ነበር ለስኩዋር በሽታ ከምትቅሙት ኪኒን ይልቅ በሥነ ዕፅዋት ቅመማ የተዘጋጀ መድሐኒት ሙሉውን የስኩዋር ቀውስ ፈውሶ ሙሉ ጤናማ የሚያደርግ የምርምር ሒደት ተገኝቱዋል የሚል ዶ/ር ዴቪድ የሚባል ሰው (SUGAR BALANCE) የሚል ቪዲዮ ተመልክቻለሁ ይህን ቪዲዮ አይተኸው ከሆነ እውነተኛነቱ ምን ያህል ነው ።ብታብራራልን
@rhema1115
@rhema1115 4 жыл бұрын
መልካም ዘመን ይሁንልህ ውድ ወንድማችን በርታልን
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 жыл бұрын
ግዜህን ሰጥተኸን ለምትነግረን የሚገርም ትምህርት ፈጣሪ ይባርክህ እንላለን እጅግ እናመሰግናለን ማብራሪያው የሚገርም ነው ጥበቡን ያብዛልህ ተባረክ ‼️
@daniadonna2733
@daniadonna2733 3 жыл бұрын
እሽ ዶክተር እናመሰግናለን ግን በጣም ያስቸገረኝ ነገር ቢኖር የእጅ ውፍረት እዴት መቀነስ ይቻላል
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 3 жыл бұрын
ተባረክ ላንተም ለቤተሰብህ መልካም አዲስ አመት። ተባረክ።
@meramthahr1541
@meramthahr1541 3 жыл бұрын
ሰላም ዳክተር እንኮን አደረሰን መልካም አመት ይሁንልን የምትሠጠው ትምለህርት በጣም ትምህርት አዘል ነው በርታ
@genethabdi2647
@genethabdi2647 4 жыл бұрын
አንተን ለኛ የሰጠን አምላክ ይባረክ!!!! ዶክተር ከነሙሉ ቤተሰብህ ረጅም እድሜ ያኑርልን :: thank you so much !
@legessealemu5426
@legessealemu5426 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ
@tegbarukefyalew
@tegbarukefyalew 4 жыл бұрын
እንካቹ! ሰውነታችን ከምንመገበው በላይ የበለጠ ኢነርጂ ማቃጠል አለበት ይህ ካልሆነ ኢንሱሊን ይፈጠራል መፍትሄ 1 . በ ቀዝቃዛ ውሃ ስንታጠብ ሰውነታችን ስብ ያቃጥላል 2. ከ 20-30 ደቂቃ ዎክ ማረግ ስብ ማቃጠል 3. ስንጨነቅ ኮርቲሶል ሆርሞን ይጨምራል ኢንሱሊን ከፍ ይላል ስለዚህ... 4 . ቢያንስ 7 ቢበዛ 10 ሰዓት ሰላማዊ እንቅልፍ 5. መብላት ስላለብን ሳይሆን ምንበላውን ማወቅ በተለይ እዚ አሜሪካ ምኖሩ እያንዳንዷ ጉርሻ ኬሚካል ናት ( Bio Engineered ወይም genetically modified) ስለሆነ ግሪን ቲ , ሎሚ , አፕል ሳይደር , ኦርጋኒክ ጋርሊክ ና ጂንጀር መጠቀም ነጭ ምግብ ፓስታ, መኮረኒ , ሩዝና ዳቦ አስወግዱ ከፍተኛ ስታርች ስላላቸው ገብስና ብራውን ሩዝ ይቻላል 6. 20 አይነት አሳ አለ ዋይልድ ሳልመን እና ሰርዲን ከፍተኛ ኦሜጋ 3 በጣም ትንሽ ሜርኩሪ ስላላቸው መጠቀም 7. ብሮከሊ,ኬል, ሰላጣ , ጎመን , አቮካዶ በ ኮልድ ፕረስድ ኤስትራቨርጅን ኦሊቭ መጠቀም ሌላው ወተት የወተት አላርጂ ካለብን ደሞ እርጎ እና ሳወር ክሪም , ፖስቸር ሬይዝድ እንቁላል የእንቁላል አለርጂ ካለብን ቢጫ አስሏን ብቻ ( አስኳል ሚነራል ነጩ ፕሮቲን ይይዛል ) 8 . አልኮል በተለይ ፍሌቨር ያላቸውን አለመጠጣት . የቦርጭ ስብ ( belly fat) ነዳጅ ተሸክሞ መዞርነው it is fat fuel በቀን 1 ወይም 2 ጊዜ እየበላን ኢንተርሚተንት ፋስቲንግ (intermittent fasting) በመፆም ሰውነትን ማስራብ ሲራብ ሰውነታችን ላይ የተከማቸውን ስብ ሪሳይክል በማረግ ስብን በማቃጠ ኢንሱሊን ማስተካከል ሻይቡና ያለስኳር ቀይ ስጋ (lean meat) በሚጥሚጣ በልኩ መመገብ ምክንያቱም ሲበዛ ፕሮቲን ወደ ግሉኮስ ስለሚቀየር ወገኖቼ ይህን ስታረጉ ጉበት ላይ ያለው ስብ ድራሹ ይጠፋል ጉበት ደና ሲሆን ጣፊያም ደና ወገኖቼ ይሄንን ከ ዩትዩብና ኢንተርኔት ለራሴው ችግር ያወኩትና ባካፍላቹ ብዬ ነው ተግባሩ ከፍያለው ነኝ ከ ጆርጅያ ::
@muluabera2379
@muluabera2379 4 жыл бұрын
100% agree!👍 I’ve been following all what you mentioned in your comments except (no. 1) for the past couple of years and absolutely true and it works. I’m healthy and very active with day to day life and very happy with my figure. I walk more than 30mins a day and cycle at the weekend. Most of the time I use homemade green veggie juice as my lunch, then I have proper healthy dinner which includes protein. Cutting out wheat products and sugar are the main things in weight loss, I started avoiding wheat years ago so, I don’t complain about borch. Ps. My diet varies during holidays and Ametbeaal.😊
@mimitube270
@mimitube270 4 жыл бұрын
Egziabher yibarkeh 🙏
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 4 жыл бұрын
Thank you George
@tegbarukefyalew
@tegbarukefyalew 4 жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
the most important thing is what kind of food you eat and when you eat more than how much calories you spend , if you eat sugar and carbohydrate you burn sugar and glucose but will never get a chance to burn your fat because there is a lots of insulin circulating in your blood that blocks fat burning that why many has difficult time to burn their body fat . so energy deficient is small part of the equation' it is no more calories in and calories out this only true after we fix what we eat and when to eat please watch this video you get enough information that will change your life kzbin.info/www/bejne/f5S5fHtodtSfiM0
@mesrakmeskel4920
@mesrakmeskel4920 4 жыл бұрын
Happy Birthday Doctor, I wish you many more years of productive life. I want to thank you for your valuable videos.
@rozasebru103
@rozasebru103 4 жыл бұрын
እንካን ተወለድክልን Doctor 🎂🎂🎂
@hableworkabate7071
@hableworkabate7071 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ ከወለድኩኝ በሁዋላ መቀነስ አቅቶኝ ነበር አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ በኻላ ነው የቀነስኩት በ 4 ወር ከ10 ኪሎ በላይ ቀንሴበታለዉ።
@aynihmichael5769
@aynihmichael5769 4 жыл бұрын
በረከታችን ነህ
@zeytunachamiso7723
@zeytunachamiso7723 4 жыл бұрын
የኔ ጤና ጤና ይስጥልኝ ሺ አመት ኑርልኝ አሚን እባክህ ፊቴ በማድያት ተበላሸልክ መላ በለኝ?
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
on the Sunday video , i will show you the best medical solution , you will be happy
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 3 жыл бұрын
አሜን፡ለአንተም፡ጭምር፡የተባረከ፡ዘመን፡ይሁንልህ፡ድንቅ፡ነህ።
@genetbaraki200
@genetbaraki200 4 жыл бұрын
አሜን !!እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
@ariamfeshaye6710
@ariamfeshaye6710 4 жыл бұрын
Happy birthday to you God blessed you
@negedetsehayseifu3139
@negedetsehayseifu3139 4 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@Mercybebe3743
@Mercybebe3743 4 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ በእውነት በጣም አደንቅሀለሁ በርታ ወንድሜ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ ረጅም ዕድሜ ይጨምርልህ ቀሪ ዘመንህ የበረከት ይሁን ይህ መልካምነትህ እየጨመረ ይሂድ ከአንተ አይወሰድ መልካም ልደት ! ዘመንህ የፍስሃ ይሁን ዓለማችን ከኮቪድ ነፃ ትሁን ዘንድ ፀሎታችን ነው የካሳ ዘመን ይሁንልን በርታ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንህ
@tsigeteklmichel1980
@tsigeteklmichel1980 4 жыл бұрын
መልካም አዲሰ አመት ይሁንልህ ከነ ቤተሰቦችህ ሺ አመት ኑረልን
@serkalmengida4943
@serkalmengida4943 3 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@semusemu8921
@semusemu8921 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ
@merryjesus3723
@merryjesus3723 4 жыл бұрын
የኔ ትልቁ ችግር እንቅልፍ ነው ተባረክ ዶክተር
@aragashawono9714
@aragashawono9714 4 жыл бұрын
ጉበዝ በርታልን ዋንዲሜሄ ግን እኔ ውፍርት እፋልጋለው በጠም።
@saragesese3661
@saragesese3661 4 жыл бұрын
Thank you so much !!
@wubeafework
@wubeafework 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል ስለምስጠን በጣም የጤና ትምህርት እጅግ በጣም አመስግናሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።🙏
@user-wl3pr5xk2t
@user-wl3pr5xk2t 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር አምላ በሰላም አብሮ ያድርሰን መልካም ዘመን ያድርግልን ዶክተር ስለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን
@azeb2809
@azeb2809 4 жыл бұрын
Happy birthday our brother Danny God bless you you are amazing you help your people to really appreciate that
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ Happy Birthday በድጋሚ ተባረክ ብለናል🙏🙏🙏
@welelaalex2901
@welelaalex2901 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ ዐመት ለመላው ኢቲዮጲያዊያን በሙሉ በዐሉን የሰላም የጤና የብልፅግና ያድርግልን።
@EthioMust
@EthioMust 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!! ግን ቪድዮው የሚጀምረው ከ5ኛው ደቂቃ በኋላ ነው!! 5 ደቂቃ ሙሉ መግቢያ እጅግ በጣም ረዥም ነው። ከሰላምታ በኋላ ወድያው ወደ ዋናው መልዕክት ብተገባ የበለጠ ብዙ ተመልካች እያገኘህ ትሄዳለህ ብዬ አስባለሁ!!
@genettadesse9488
@genettadesse9488 3 жыл бұрын
በነፃ መድኃኒት እየሰጠኽን እኮ ነው ተባረክ
@awetlucas155
@awetlucas155 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶክተር አእምርህ ይባረክ thank you so muche
@fikirtebirhan931
@fikirtebirhan931 4 жыл бұрын
Thank you Doctor
@natydagher3422
@natydagher3422 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላቺንም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@ghzebibamksherif1009
@ghzebibamksherif1009 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዝድሜና ጤና ይስጥልን እስቲ ይቅርታ ስለ ሚጥል በሽታ መብትሄውና መንስኤውን የምትለን ካለህ በቦታው ላሉ ከማዘኔ የተሳ ማወቅ ፈለኩ እንጂ እኔ ከሱ ነፃ ነኝ
@tessmen1916
@tessmen1916 4 жыл бұрын
መልካም ልደት። እንኳንም ተወለድክ።
@tsedalebekele1568
@tsedalebekele1568 3 жыл бұрын
ሰለም ይሁንልህ አባክህ የምግቡን ዝርዝር በትነግረን ይጠቅመናል ።
@alganeshe4053
@alganeshe4053 4 жыл бұрын
ሀይ ደ/ር ዕንደምነህ ዉንድም ዕድሜና ጤናህን ይሰጥልን
@tesfutube3250
@tesfutube3250 4 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው happy birthday
@ttcftf2553
@ttcftf2553 4 жыл бұрын
አሜን መልካም ዘመን ይሁንልን፡፡ ለአንተም የተባረከ ዘመን ይሁንልህ፡፡
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 4 жыл бұрын
Thank you 🙏🏻
@fishlove7374
@fishlove7374 3 жыл бұрын
Your devotion to the society is amazing .Thank u
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን 🙏
@amanueltsadik6198
@amanueltsadik6198 3 жыл бұрын
አዲስ አመት የስላም የጤና የብልፅግና ከነቤተሰብህ ይሁንልህ!!! Happy birthday ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@boostmobile5413
@boostmobile5413 4 жыл бұрын
ኦ ዛሬ ነው ያወቅነው እንኴን ተወለድክ ዶክተራችን
@haregalebachew6545
@haregalebachew6545 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing and spending your time for us thank you God bless you and your family
@kalkonjo5957
@kalkonjo5957 4 жыл бұрын
Betam enamesegenalen 😇
@eyobgebreselassie1139
@eyobgebreselassie1139 2 жыл бұрын
Thank you Dr Danny may God bless you
@mariahanf9675
@mariahanf9675 4 жыл бұрын
ሁሌም እግዚአብሔር አምላክ ተስቀድማላክ በቤቱ የጽነክ
@marthamengesha8710
@marthamengesha8710 4 жыл бұрын
Happy happy birthday Doctor. Thank you so much for everything 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@HanaHana-zz6cl
@HanaHana-zz6cl 4 жыл бұрын
እንኳንእ።አደረሰአክ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 жыл бұрын
ትባረክ 🙏🙏🙏ጥሩ ትምህርት እግዚአብሔር ይርዳህ
@sintayehugebresilassie4377
@sintayehugebresilassie4377 3 жыл бұрын
ውድ ዶክተር ሠላም ላንተ ይሁን ዕድሜአችን ሲጨምር የሚያጋጥም የመርሳት በሽታን ለመከላከል የሚረዱ ምግቦችንና መደረግ ያለበትን ጥንቃቄ የሚገልፅ ቪዲዮ ብትሰራልን ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ። አመሠግናለሁ።
@berhanuwordofa4950
@berhanuwordofa4950 3 жыл бұрын
እጅግ፣በጣም፣ምርጥ፣ስውነህ፣ብዘገይም፣መልካም፣ልደት፣ይሁንልህ፣ጤናህን፣አብዝቶ፣ይስጥህ
@HiwotGebretsadkan
@HiwotGebretsadkan 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ተባረክ
@grouptours4284
@grouptours4284 4 жыл бұрын
Excellent advise.
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 4 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለው በጣም ትልቅ እውቀት እያገኘሁ ነው አላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ዴክተር ዳኒ በርታ መልካምና ጠቃሚ ነገሮችን ለወገኖችህ በማስተማርህ አላህ መልካም ለሚሰሩ መልካም ነገርን ይቸራቸዋልና በርታ አላህ ካንተጋር ይሁን
@msrakdegefe4024
@msrakdegefe4024 3 жыл бұрын
ላንተም መልካም አዲሥ አመት ይሁንልክ ዶ/ር እናመሠግናለን
@genettekaligne2231
@genettekaligne2231 2 жыл бұрын
H.B.D አንተ መልካም ሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!
@bethelmelaku1620
@bethelmelaku1620 4 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒዓለም ይባርክህ✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@deenatsige3583
@deenatsige3583 3 жыл бұрын
መልካም ልደት ዳክተር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኘለሁ።
@rahelalem4740
@rahelalem4740 4 жыл бұрын
I am a living witness of how your videos changed my life so far .God bless you for your unlimited effort.
@emmyt311
@emmyt311 4 жыл бұрын
ዶር ዳኒ እጅግ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ! መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብህ ይሁንልህ የበረከት ዘመን ይሁንላችሁ! ዘመንህ ይለምልም!!👏👏👏
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 28 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН