#ethiopia

  Рет қаралды 22,350

GEBEYANU

GEBEYANU

Күн бұрын

#ethiopian #አስገራሚው አጋጣሚ እና የሰሎሞን እርግማን ‪@GEBEYANU‬
#ሰላም ውዶቻችን!
#ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Пікірлер: 114
@GEBEYANU
@GEBEYANU 9 ай бұрын
ሰላም ውዶች! በዚህ ሾው ላይ አስገራሚ ነገር ተከስቷል፡፡ ምን ተፈጠረ? እስከመጨረሻው ተመልከቱ፡፡ ከይዘቱም ብዙ ታተርፋላችሁ፡፡ ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችም እንዲያዩት አስተዋጽኦ ስለምታደርጉም እናመሠግናለን!
@Beyene-q5v
@Beyene-q5v 9 ай бұрын
አቶ ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ተረድተዉ ይህንን ሸዉ ስፖንሰር በማድረግዎ ክብርና ምስጋና ይገባሃል። በግጭት ወቅት ምንም የምትይዘው ነገር የለም መኪና ቤት ገንዘብ አንድት ነገር ይዘህ አትወጣም ስለዝህ ባለሀብት ያላችሁ ከአቶ ቴዎድሮ ተማሩ። ግጭት የምያውቀው ያውቀዋልና በተረፈ ሰለሞን ሽሙየ እድሜና ጤና ይስጥህ። ከማንም በላይ ደግሞ ተከታይህና አድናቅህ ነኝ ሶል
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 9 ай бұрын
ሰለሞን በርታ አቶ ቴወድሮስ ፈጣሪ ይባርክህ ያክብርህ። የሰለሞን ፕሮግራም ሁሉንም ኢትዮጵያዊያንን ያማከለና ለሠላም ሁሉንም የሚያሳትፍ በሁሉም እድሜ ያለንን የሚያሳትፍ ነው መደገፍ አለበት። ተመስገን ትልቅ አስተማሪ ሰው ተገኘ የሠራኸው ስራ አቶ ቴወድሮስ ለመላው ኢትዮጵያውያን ምሳሌ እና ወደ ሰውነት እንድንመለስ የሚያደርግ ስራ ነው የሠራኸው። ከልብ አመሰግናለሁ እንደ አንዲት ኢትዮጵያዊት። ቃላት ነው ያጣሁት ኢትዮጵያ አሁንም ለሠላም የሚተጉ ልጆች አሏት እንድል አድርጎኛል ተስፋ እንድንቆርጥ እንበርታ።
@girmahaile9118
@girmahaile9118 9 ай бұрын
ሰለሞን መልካሙን ሁሉ ለሃገርህ እያደረክ ነውና ታላቅ አክብሮትና አድናቆት አለኝ። እንዲሁም መኪናውን ሸጦ ስፖንሰር ለሆነህ ወንድማችንም ታላቅ አክብሮት አለኝ። ስለ ሌሎች ባለሃብቶቻችን እኔ ተሸማቀኩ አዘንኩም ነገር ግን ፈጣሪ ልቦና እንዲሰጣቸው ተመኘሁ።
@mergiataye3553
@mergiataye3553 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ እኮ እራሳቸውን የሚሰጡ ልጆች አሏት አቶ ቴዎድሮስ ይቅናህ
@debreworktefera9462
@debreworktefera9462 9 ай бұрын
ሰሌ አንተእኮእንደማንኛውም ዩቲዩበር ባንክ አካውንት ብታስቀምጥ እያንዳዱ ብአቅሙ ይሳተፍ ነበር እባክህ እሱን ጀምር ይሄ የኔ ሃሳብ ነው በርታ እድሜ ከጠና ጋር ተመኘሁ
@getuassefa591
@getuassefa591 9 ай бұрын
ቴዲ ወንድሜ ሰው ከማቴሪያል በላይ መሆኑን በተግባር አሳይተሐል እግዚአብሔር ይባርክህ ሰሌ አንተ ታላቅ ሰው ኢትዮጵያዊ በመሆንህ እጅግ ደስተኛ ነኝ ለምን ቢባል ብዙ አንተን የመሰሉ ሰዎች ሃገራችን እንዳላት ያመላክታል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@AklogTefera-i7c
@AklogTefera-i7c 9 ай бұрын
ጌታይባርክ የሰጠህን ለጥሩ ሰታሃል ስለሆኔ ጫምሮይስጥ ያለህን ይበርክልህ ❤❤❤
@bizualemseyoum886
@bizualemseyoum886 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው !!!
@zkebede8763
@zkebede8763 9 ай бұрын
እግዛብሄር ይሄንን ቀን የስጠን አምላካችን ስሙ ይባረክ አቶ ስለሞን ዘመንህ ይባረክ በመቀጠል ስለሀገር አስቦ ያለውን ሽጦ የመጣው ወንድማችን ሀገር ስላም ይሁንልን ቸሩ እምላካችን ይባርክህ ቤተስብህ ይባርክ ጨምሮ ይስጥህ ወንድም አለም
@kokebendale8918
@kokebendale8918 8 ай бұрын
ሰው በፍጥረት እኩል ነው ነገር ግን በባህሪ እንደመልካችን እንለያያለን ግን ሰው በተፈጥሮ እኩል የሆነውን ከያዘ አይጨካከንም ነበር።ይህን ውይይት እስፖንሰር የሆኑትን እግዚአብሔር እስጣቸው።እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 9 ай бұрын
ሰሌ ክእስከዛሬ እንግዶችህ ሁሉ የዛሬወቹ ስርዓት ያላቸው ፣ እርሱን ተከትለው ሀሳባቸውን የሚገልጹ ሆነው ስላየሁ ደስ ብሎኛል ፣ሌላው እንደአንተው የሀገሩና ወገኑ ሁኔታ ያሳሰበው እና ድርሻየን ልወጣ ብሎ ፕሮግራምህን ስፖንሰር ያደረገውን ታላቅ ሰው እናከብረዋለን ።
@berhnubekele2974
@berhnubekele2974 9 ай бұрын
እኔ ማምነዉ : በአምላክ ሁላችንም እኩል ነን : እና እኩል ዜግነት እና በህግ እኩል ጥበቃ እዲለን ነው:: :
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 9 ай бұрын
የቸገረኝ ገንዘብ ነው ሀሳብ አይደለም ይላል እንጂ የወረደ ሀሳብ አለው። አልረዱኝም ብሎ ሰው ከሚወቅስ የሙሉ ጤነኛ ሰውን ማንነትና ምን እንደሚመስል አስቀድሞ ማስተማር ነበረበት። በመጀመሪያ ስሜትህን ተቆጣጠር እራስህን ግዛ በሉት።
@tighist331
@tighist331 9 ай бұрын
አቶ ቴውድሮስ ሰዉ በጠፋበት ዘመን ሰዉ ሖነዉ ተገኝተዋል ። ቅን ልቦና ለሰጦት አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ።
@120Mil
@120Mil 9 ай бұрын
Thanks!
@MegaaNames
@MegaaNames 9 ай бұрын
Thank you so much! May God give you abundantly!
@bachagurmesa635
@bachagurmesa635 9 ай бұрын
አቶ ሰለሞን ስለ ሐሳብ እግዚአብሔር ይስጥልን
@bezihalemmulugeta1710
@bezihalemmulugeta1710 9 ай бұрын
ወይ ጉድ ያሰኛል እውነትም አዋቂ ጤና ይስጥህ ሁሉም ይገኛል
@addiszemen1637
@addiszemen1637 9 ай бұрын
sponsor ያደረገውን ሰው እናመሰግናለን
@AA-nj8dy
@AA-nj8dy 9 ай бұрын
ሰለሞን ሹምዬ እንዴት ከረምክ ኣቶ ቴዎድሮስ በጣም ነው ልቤን የነካዉ እግዚኣብሔር እንደ ኣብረሓም ይባርከዋል ኣትጠራጠር። ይህ ሰዉ ምክንያት ነዉ። ሌላዉ እንዴት ባንተ ሚዲያ እራሴን መርዳት እችላከሁ ማለት እስፖንሰር የለህም ግን ፈቃደኛ ሰዉ እንዴትና በምን ሁኔታ በቋሚነት ኮንትሪብዩት ማደረግ ይቻላል?እባክህን በሚድያህ ለይ ኣሰቀምጥልን። ከታላቅ ኣክብሮት ጋር።
@b9ef3
@b9ef3 9 ай бұрын
ወገኖቼ ሰዉ አንድ አካልና አንድ አምሳሌ ፈጣሪዉንም የሚመስል ነዉ ትናት ህፃን ቅዱስ ንፁህ በፍቅር የተዋዤን ነበረን አድገን ባህሪያችንን ሳንለዉጥ እንደ አዉሬ እራሳችንን መብላት ሳንጀምር እግዚአብሔር ሰዉን ሲፈጥር በራሱ ሀሳብ ብቻ ነው ሀሳቡም ደግሞ ድንቅና ታላቅ ሚስጥራዊ ነዉ ሰዉም ሀሳቡ የፈጣሪዉን የመሰለ ነዉ በዚህም ምድር ላይ ከእንሰሳት በስተቀር እንደፈጣሪዉ የሚያስብ የሰዉ ልጅ ብቻ ነዉ ሰዉ ብቻ ነዉ አልሚዉም አጥፊዉም እግዚአብሔርም ልጆቼ እዉቀት ከማጣታቼው የተነሳ ጠፍተዋል ነዉ ያለዉ ሌላዉ የዚሀለም ገዥ ዲያብሎስ ነዉ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሰዉም ወዶ ፈቅዶ ጥብንና እዉቀትን ፍቅርን እምነትን ተስፋን አጎናፅፎ የፈጠረዉን አምላክ ትቶ የሚያጠፋዉን ዲያብሎስ ነዉየሚያመልከዉ
@mamemome8341
@mamemome8341 9 ай бұрын
የፓለቲካ ፓርታዎች ለህዝብ ይዘው የሚቀርቡት የሀገር ማሰተዳደር ፕሮግራማቸው ሽፋን ነው እንጂ የመንግሰት ሰልጣን ሲረከቡ ተግባራቸው ወይም አፈጻጸማቸው ሌላ ሆኖ ይገኛል።
@haimanot4049
@haimanot4049 9 ай бұрын
ከሁሉም በላይ ግልፅነት ቀጥተኛ ነት ከለለ ምግዜም ሰላም የለም::
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 8 ай бұрын
❤ አንድ ፍቅር አንድ ፍቅር
@abraham9531
@abraham9531 9 ай бұрын
እግዚአብሔር 100× እጥፍ ይሰጥሀል
@aberabekele3585
@aberabekele3585 9 ай бұрын
ሰዉ በእግዚአብሔር ፊት ብቻ ነዉ እኩል የሚሆነዉ
@kassahundamita901
@kassahundamita901 9 ай бұрын
አቶ ቴወድሮስ ከነባለቤትህ ምን ያህል ለዚች ምስኪን ሀገር ጥልቅ ስሜት እንዳላችሁ አሳያችሁን ለናት ሀገር ከመኪና ወደ እግረኝነት መውረድ ይገርመኛል ሁላችንም እንዲህ ብናስብ የት በደረሽ ሀገሬ አቶ ቴድሮስና ባለቤቶት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ
@yonasnegash9152
@yonasnegash9152 9 ай бұрын
Let this question be to those politicians who thinks group Wright is everything. Thanks solo
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 9 ай бұрын
Life is not about fairness it's just survival i think
@tighist331
@tighist331 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ብቻ
@TamirieAdal
@TamirieAdal 9 ай бұрын
I liked the sponsor's message
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda 5 ай бұрын
Selam lemdrachn yihunlen
@solomonbayuh3315
@solomonbayuh3315 9 ай бұрын
ሰሌ በጣም ቼግሮናል መሰለኝ አይዞን
@penafrica4321
@penafrica4321 9 ай бұрын
ስው ከእንስሳት የተለየ ሲሆን፥ የስው ዕኩልነት ደግሞ የሚገለፀው ስው የተባለ ሁሉ በህግ ፍት ዕኩል መሆን እንጂ በአካልና በሃብት ዕኩል መሆን ማለት አይደለም።
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 9 ай бұрын
ሠለሞን ስፖንሰር ያረገዉ! አንድ ትልቅ ነገር ገብቶታል!!ሠዉ ሁሉ ወደተፈጠረለት አላማ ቢመለስ !!አስካሁን ድረስ አዉሬ ነበርን ማለት እንላለን!በመጨረሻ ሠዉ እንሁን!!!
@markoshaile2246
@markoshaile2246 9 ай бұрын
ሀሳባችና መንገዳችንን አሰተካከልን።ወደ መሠረታዊ ማንነታችን ተመለሰን።ምንጩ ይህ ነው።
@ShiferawZewdie
@ShiferawZewdie 9 ай бұрын
ቴዎድሮስ እንግዳ በፍፁም እኩልነት የሚያምን ዜጋ ነው።
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 9 ай бұрын
እዚህ መድረክ ውስጥ ብዙ የአማራ ጥላቻ ያለባቸው ሰወች አሉ ተበድለው እኮ አደለም በበታችነት ስሜት ነው መድሓኒት የማይገኝለት ክፉ በሽታ አዝናለሁ ሰሌዋ ገንዘብ ያለው ሰው ሀብታም ማለት አደለም ለሌላ ሰው ካልጠቀመ የተመቸኝ ቃል ነው ❤️❤️🫶🫶🤙
@hawiroth9237
@hawiroth9237 9 ай бұрын
እድህ አይነት ሰዎች አሉ ?ሃገር ሰላም ሲሆን መዳት ይቻላል።የሰላም ዋጋ ገብቶታል። ሰላም ምንያህል ዉድ ነው??? በውነት ለራስ መደገፍ በተለይ አሁን ።።
@BekeleMengestu
@BekeleMengestu 9 ай бұрын
ጤናይሰጥልኝ አቶ ሠለሞን እባክህ የሠፖንሰር ክፍያ ሰንት እንደሆነ አሣውቀን ከካናዳ ነው መልሱን እንጠብቃለን መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
@GEBEYANU
@GEBEYANU 9 ай бұрын
Please contact gebeyanu@gmail.com or call on 0910 999955
@sorayashankono5sofia782
@sorayashankono5sofia782 9 ай бұрын
ምን ይሆን የኢጦጵያ መጨረሻ? ግራ የሚያጋባ ነገር እየሰፋ መጣኮ
@የሚመካበእግዚአብሔር-ቘ2ከ
@የሚመካበእግዚአብሔር-ቘ2ከ 9 ай бұрын
ስለ ሰው ልጆችን እኩልነት እንዴት ይከበር ።በአገራች በየገጠሩ ክፍለ ሀገር በጣም ብዙ መገፋፋት እና አለመከባበር ይስተዋላል ስለ ሰው ልጅ እኩልነት መተገበሪያ ቦታዋች እንደሚከተለው ይሆናል አንደኛ በየትምህርት ቤት የአስተማሪዋች ዋና ስራ መሆን አለባቸው።ሁለተኛ ቤተ እምነቶች ሶስተኛ የአገር ሽማግሌዋች ነው።ሰው ወደ ምድር ሲመጣ ብሄር ወይም እምነት እና ቁመት ወይም ከለር እና ጾታ መርጦ ወደ አለም ይመጣ አንድም ሰው የለም።ሰው በሰውነቱ ይከበር ።ego ይቁም ።በአገራችን አንዳንድ ቦታ የቤሄርት መስፈርት የቆዳ ቀለም እና ቓንቓ ነው ብለው ያምናሉ።ሰው ወደ አለም ሲመጣ ብሄርም ቓንቓ ሀይማኖትም የለውም።
@AAAAAA-lk4ym
@AAAAAA-lk4ym 9 ай бұрын
ሰው ሁሉ እኩል አደለም ሴጣን ያደረበት ሰው በጣም ትንሽ ነው እግዚአብሔር ያደረበት ሰው ደግሞ በጣም ትልቅ ነው።
@girmadesisse9235
@girmadesisse9235 9 ай бұрын
Nice job
@user-hy1zk3jj5r
@user-hy1zk3jj5r 9 ай бұрын
ሰሌሞን እኩልነት በፍትህ ሚዛን ሁሉ ሰው እኩል ነው ከዚያ ውጭ ባሉት ነገሮች የተለያዩ ናቸው በምንም እኩል ሊሆን አይችልም አይ አይደለም እኩል ነው የሚል ካለ የመጀመሪያ ከራሱ ጋር ይጋጫል ሁለተኛ ከተፈጥሮ ጋር ይጋጫል
@alula961
@alula961 9 ай бұрын
ችግራችን ከማንም አላንስምን ለመግለፅ እኩልነትን ሳይሆን እኔ እበልጣለሁ ማለታችን ነእ
@6679022
@6679022 9 ай бұрын
ሰው ማለት ከምንም በላይ ከእንሰሳ የተሻለና ማሰብ የሚችል በፈጣሪው አምሳል የተፈጠረ ነው ብለን ሁላችንም ብናምንም እውነት ከእንሰሳ የተሻልን ሆነን ነው ያለው? እሱን ውሸት መሆኑ ተግባራችን ይመሰክራል! ሰው ለመሆን በቅድሜያ እንደፈጣሪው ፍቅር አሳቢ ርርሁ መሆን ይጠበቅበታል። ስለዚህ ሰው የምትሉት ሰው ቢኖረን ኖሮ ባልተባላን ነበር። አሁን ሰው ነን ካላችሁ ብርግጥ ፈጣሪያችንን እንመስላለን ወይ?
@hawiroth9237
@hawiroth9237 9 ай бұрын
ህዝቡ ጠንቅቆ ያውቀዋል በተለይ የቀድሞው ትውልድ።ችግሩ በጎሳየተቡደኑ ፖለኪኞች ስለሰው መልካምነገር ማድረግፃያልቻሉ ህመምኞች ህዝብ ያስረብሻል።
@shikuramdeno8544
@shikuramdeno8544 9 ай бұрын
እስፖንሰር አድራጊው ራሱን መስዋት አድርጎ የፕሮግራሙን እጅግ አስፈላጊነት አሳይቷል አገር ከፈረሰች መኪናውን ብቻ ሳይሆን ራሱንና ቤተሰቡን ሊያጣ እንደሚችል ቀድሞ ተረዳ! በርካታ ቢሊየነሮች አላቹ ሁሉም የሚያውቃቹ ነገር ግን የማታድኑትን ፀጋ የተሸከማቹ ቆም ብላቹ አሰቡበት ገንዘብ እሳትን አያጠፋም። በገንዘባቹ አገር ግዙ?
@mekonnenkassa9354
@mekonnenkassa9354 9 ай бұрын
Kalew habte yemiyakafil baletsega yibalale.
@gutatadesse4192
@gutatadesse4192 9 ай бұрын
አሳዳጅና ተሳዳጅ እንዴት እኩል ይሆናል? ሙስና የሚሰራውና ሙስና የሚሰራበት በምን እኩል ነው ይባላል?
@aberabekele3585
@aberabekele3585 9 ай бұрын
እበልጣለሁ/አንሳለሁ የሚሉ ሰዎች የአእምሮ በሽተኞች ናቸዉ
@TekaHailu
@TekaHailu 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 9 ай бұрын
What is " sewunnet and equality " ?
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 9 ай бұрын
Now that its known let the buyer of his car return the car to him and collect his money via fund raising
@SamuelDuguma-jt8on
@SamuelDuguma-jt8on 9 ай бұрын
Selam Ena mekina mene agenagnache equlenet yemebal be alem laye yelem sew sew new tefetero new
@asresbitew7105
@asresbitew7105 9 ай бұрын
እንዲህ ዐይነቱ ሠፊና ጥልቅ ውይይት በተለይም የሰውን ምንንነት ከሃይማኖትና ከሥነ ፍጥረት (ሣይንሥ) አኳያ ተወያይቶ አንድ ድምዳሜ ላይ መድረስ ያዳግታል። ይልቁንስ በሰው በተፈጠረው ሕግ መሠረት ተቻችሎና ተከባብሮ ለመኖር መስማማትና ጥረት ማድረግ ተመራጭ ነው። ዕኩልነት? ነፃነት፣ ፍትሕ፣ ሰው(ሰውነት) ምን ማለት እንደሆነ በትዕግሥትና በጥልቀት መስተዋለሰና መታወቅ ይገባዋል።
@bashirshallee9001
@bashirshallee9001 9 ай бұрын
አዛጋጁ ጨምረዉ ምርጥ አሃደዉያን ናችሁ ሌሎቹ የጦጵያ ብሔሮች በአፍ ማፍቻ ቋንቋቸዉ ሲያወሩ ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ይባላል በአማራ ሀገርና በአማራ ነገድ በአማርኛ ቋንቋ ጋ ሲንደርስ ይህ አባባል ፉርሽ ነዉ እንዴ ኔ ግምት ይህ አካሄድ የፈልፍል አካሄድ ነዉ ከ20 አመት በፊት በአፋን ኦሮሞ የገጠምኩት ስንህኝ አለች nuti tokko jedhu Tokkummaa jabeessu Harka lafa jalaan Kan sabummaacimsu! ይህ የጦጵንስቶችን የተደበቀ አካሄድን ገሃድ ያወጣ ነዉ ደም ደምን ያፈላል የቋጡን ብላ እንዳይሆንባችሁ በጦጵያ ምድር ሁለት ነገሮች ይታዩኛል ነጻ ሀገር መምስረት yookaan ኮንፌዴሬሺን kanuma!!
@mekonnenkassa9354
@mekonnenkassa9354 9 ай бұрын
Baletsega ...
@me_212
@me_212 9 ай бұрын
Individual write ✍️....is what needed to get out of our problems....in that case only....ke menga astesasen ena menga teyaki yadenenal...equality yemimetaw Individual write sekeber naw.
@habtamubogale1354
@habtamubogale1354 9 ай бұрын
ሰላም ለሑላችሁ፡ ሠው ከማን ጋር ነው እኩል ነው እኩል አይደለም የምንለው?
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 9 ай бұрын
የሀገር ካንሰር የሆኑት 16ኛው አባ ገዳ ስርአት አራማጆቸ‍እን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በስማቸው የሚደረግ የዘር ፍጅትን እንኳን አያወግዙም በጣም ያሳዝናል። አማራ እኮ የኦሮሞ ደም ደሜ ነው ብሎ ድምፁንም አሰምቶ ተሰውቷልም እነሱ ግን ደማችን ያፈሱታል ፍርድ ከላይኛው እግዚአብሔር እንጠይቃለን 🥲🥹
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 9 ай бұрын
እግዚአብሔርም የሰጠህ እንድታካፍል ነዉ። ያለዚያ በረከት የለዉም የምትሰራዉ ስራ። በላቡ ያመጣዉ አንድ ሰዉ የለም። በ ብዛት አጭበርብረዉ ነዉ ስለዚህ ያገሬ ሀብታም ተብዬዎች ሆዳሞች ናቸዉ። ያሳዝናል። They should become a philanthropist.
@kttag4545
@kttag4545 9 ай бұрын
Who has remembered and lived in God. We have failed. Individuals are supposed to surrender sharply as knife to safe each each other.
@audibarro
@audibarro 9 ай бұрын
የዛሬው ውይይት ስለሀይማኖት ይመስላል
@TekaHailu
@TekaHailu 9 ай бұрын
🙏10qu
@haimanot4049
@haimanot4049 9 ай бұрын
የውሽት ትርክት መታረም አለበት!
@atsedetaffere4489
@atsedetaffere4489 9 ай бұрын
ሰውነት ሰብዓዊነት ነው። ሰውነት ሰውና ተፈጥሮን መውደድና ግንኙነታቸውንም በመልካም መንገድ መገንባትና ማዋሀድ ነው። ሰው ፍቅር ነው። በፍቅር እና በሰላም አብሮ የሚኖር እግዚአብሔር ዓለሙን ሁሉ ለሱ ሲል ፈጥሮ በመጨረሻ "ይህ ሁሉ ያንተ ነው እወቅበት" ብሎ የፈጠረው ለዚች ዓለም ደህንነት ሁሉ ሀላፊነት የተሰጠው ፍጡር ነው።
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 9 ай бұрын
ሰዉ ከዚህ ሰወዬ ጋር ምን ያጨቃጭቀዋል? ውይይቱን መተው አይችሉም? ወይስ የማከፈላቸወ ነገር አለ የሥራ ጊዜያቸውን የሚሰውት?
@Aimromedia
@Aimromedia 9 ай бұрын
አቶ ቴዎድሮድስ እሚገርም ድንቅ: ጥልቅ እና የከበረ ስብእና ያለው ሰውነው:: ሰው መሆን ማለት ይህ ነው
@ShiferawZewdie
@ShiferawZewdie 9 ай бұрын
የሞት ነጋዴዎቹ ስለዚህ ቅን ሰው ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆን?
@JERRTUBE-k3y
@JERRTUBE-k3y 9 ай бұрын
የአቶ ቴዎድሮስ ድርጊት መገመት ከምንችለዉ በላይ ሆነ
@AlemAlem-p6t
@AlemAlem-p6t 8 ай бұрын
Ke tegabazi engidoch wichi public binoreh le wedfit tiru new ena publicu be kifiya yigeba
@muhammedfekadu4484
@muhammedfekadu4484 9 ай бұрын
sol bartalin
@AlemAlem-p6t
@AlemAlem-p6t 8 ай бұрын
Ketegabazi engidoch wichi endetemelkach public binorh le wedefit
@ainitu3
@ainitu3 9 ай бұрын
ሰው በተፈጥሮው እኩል አይደለም::
@user-cj7ln1vp5v
@user-cj7ln1vp5v 9 ай бұрын
ሰልዬ የአንተ ስነልቦና እና አሰተሳሰብ አደንቃለሁ ነገር ግን አሁን ነገር ሁሉ ተበለሽሽተዋል አዲስ አገራዊ ቅርፅ የሚዝ የመሰለኛል ድሮ እንደኖርነው አንኖርም ተዳምተናል ተከፋፍለናል አንዳችም ነገር የጋራ የምንለው ነገር የለም
@TekaHailu
@TekaHailu 9 ай бұрын
አማራስ????
@AwolEndrisAwol2024
@AwolEndrisAwol2024 9 ай бұрын
ጥያቄህ ትክክል ሁኖ መልሱን የሚመልስልህ የለም
@tesfayejata3529
@tesfayejata3529 9 ай бұрын
It's never gives meaning what Solomon needs is obvious that is leave y nationalist and be an Ethiopian like him kootee duuda
@saidfeleke3153
@saidfeleke3153 9 ай бұрын
ወይ ጉድ እንደዚህም አርቆ አስታዋይ ኢትዮጵያዊ አለ እንደ ? ለሀገሩ የሚጨነቅ ለኢትዮጲያ ህዝብ የሚጨነቅ እረ እንዳንተ ያለውን ኢትዮጵያዊ ያብዛልን እረ ከሰውነት በታች ወርደናል ጥለነው ለምንሄደው ምድር ይህን ያህል እርስ በእርስ መገዳደል ምን ለመሆን ይሆን ?ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እራሴን ጨምሮ ጠላሁት ከመካከላችን እንደዚህ አይነት ወንድም ሀገር እና ህዝብ የሚወድ ሰው አለ ? በፍቅር ተረዳድቶ ሀገርን በማሳደግ ፋንታ በስግብግብነት እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ በማለት መጨራረስ እረ ለማንም አይጠቅምም እረ ልቦና ይስጠን ?
@sofanitemillion6093
@sofanitemillion6093 2 ай бұрын
"Sewoo mehon" is an exceptional privilege afforded to the human species to tower over the rest of the species in the animal kingdom sharing the same planate. It is a special natural privilege that has made the human species to procrate and alter the environment to suite the ever changing and expanding needs and wants of human beings using the uniquely human mental capacity bestowed on the species by the grace of human creation. Equality is intrinsically embeded in the very essence of human creation often described as unineliable rights of the individual's existence and the ability to thrive freely throughout his or her life time. Equality is not given. It is rather endowed by the power of nature at the time of the individual's inception. Any effort to undermine human equality is an artificially concocted socio-political construct emanating from a paradoxical human inadequacy despite the exceptional natural privileges afforded to the species by nature.
@addiszemen1637
@addiszemen1637 9 ай бұрын
ሰው=ሰው
@TekaHailu
@TekaHailu 9 ай бұрын
አሁን በራሱ 😄😄😄ትግራይ 🇪🇹አትይም??? ምሳሌ ለመስጠት ዉጭ አገር 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤔🤔🤔🤔
@kidanehaddish
@kidanehaddish 9 ай бұрын
ሰው እኩል ኣይደለም ያለው ማነው?የጥያቄው መነሻ ራሱ ተልቁ ጥያቄኮ ነው። ገበያያኑ ሁሌ የምትለው ነገር ቢኖር ብሄርተኝነት ከ ሃገር እንመስርት ባዮች እኩል መሆን የለባቸውም ብለህ እንደምታምን መኣት ቪድዮዎች ኣለን። ኣመሪካ ማደግ የቻለችው ወጥ ኣገር ሆና ሳዮሆን ሃገሮችና ብሄሮች ኣክብራ ኣገር ሳትሆን የኣገሮች ህብረት ኣክብራ ነው።
@penafrica4321
@penafrica4321 9 ай бұрын
ይድረስ ለብሔርተኛ ፓለቲከኞች፥ ኢትዪጵያን በብሔር በመክፈል አገር መፈጥር አንደማትሉ ተረድታችሁ ለህዝቡ ስላም ስጡ። የትኛውም ብሔር የራሱ የሆነ ቀድሞ እውቅና ያለው ድንብር የለውም። የአርትፍሻል ክልል በቋንቋ ኢህደግ በ1983 መፍጠሩ አገረ አያደርጋችሁም። ለመሆኑ የድንበር ግጭት የሌለው የየትኛው ክልል ነው? ስለዚህ የማይለያይ ህዝብን የለለ ድንብር በመፍጠር ወደ ማያቋርጥ ግጭት ለእናንተ በ21ኛው ክፈለ ዘመን የመንደር ንጉስ ለመሆን አታስገቡ። ለኢትዮጵያ ህዝብ ስላም የሚያስፍነው ስባዓዊ መብት ስክበር፥ የህግ በላይነት ስፀና ፥ ዲሞክራሲና እኩልነት ስከበር ብቻ ነው።
@kidanehaddish
@kidanehaddish 9 ай бұрын
@@penafrica4321 ይድረስ ለኢትዮጵያኒስቶች ኢትዮጵያኒስቶች ማለት በትንሹ ከሩቅ ሰሜን ማለትም ከ135 ኣመት _የነበረችው ታላቅዋ ትግራይ _በምስራቅ ታላቅዋ ሶማሌ __በሰሜናዊ ምስራቅ የኣዳሎች መንግስታት _በደቡብ የጋላዎች ታላቅ ግዛት _በምእራብ ታላቁ የሻንቅላ መንግስት ወዘተ ነባር እና ለሺዎች ኣመታት የካበቱት ቛንቛ ማንነት ባህል ሲሆን የሆነው ሆኖ እስከ ቅርቡ በግብፃውያኖች ሃረርን ለመተካት ኣክሱምን/ትግራይን ተቀናቃኝ መንግት በሸዋ እስከተመሰረተበት ላለፋት 700 ኣመታትና ከዛ የግብፃውያን ከኦቶማን ቱርክ ነፃ መውጣትና የሸዋና የግብፆች ግንባር ኣንፃር ትግራይ መግጠም በጦርነት ኣልሆን ሲላቸው የጎንደር መነኮሳት ተጨምረውበት በሴራ የውሃንስን በጀርባ ወግተው ትግራይን ከፋፍለው በዛ በተገኘው ዘመናዊ ጦር መሳርያ በመጠቀም የመስፋፋት ጊዜው በምንሊክ እስኪገባደድና የኣሁንዋ ኢትዮጵያ በንጉስ ሃይለስላሴ በ1935 በሊግ ኦፍ ኔሽን ኢትዮጵያ የሚል ስም ከተቀበለች በፊት ስምዋ ኢትዮጵያ የመላው ኣፍሪካውያን ነበር ኣከባቢውም ከኮንጎ እስከ ሰሜን ኑብያ ያካልል ነበር ። ይህ ለመረዳት ከፈለግህ በቀላሉ እድሜ ለቴክኖሎጂ የፖሪስ/ሊዝበን/ኣሌክሳንደርያ/ቬና /ሙምበይ.ቦምበይ/ቤጂንግ/ቴህራን/በደማስቆ ገዳማት/በሎንዶን /በበርሊን/በመስኮ.ፒተርስበርግ/በማሊ ማህበረሰብ/በበርበሮች /በመሮኮዋች/ወዘተ ሰነዳትና ካርታዎች መዳሰስ በቂ ብቻ ሳይሆን ከበቂም በላይ ነው ። እንደምታሰበው ሳይሆን ከ800ኣመት በላይ ያስቆጠሩ የትግራይ ጠረፍና ግዛት በዝርዝር ታገኘዋለህ ።የሌሎችም ለምሳሌ የኦሮሞ.ጋላዋች ከፋዎች .በጌምድሮች/ቅማንቶች . ዳሞቶች.ቤተ ኣማራ ከትግራይ ሄደን ተሰደናል ያሉ መራቤቴዎ ሻንቅላዎች ወዘተ... ኣሁን ኣማራ ኢትዮጵያዊነት የምትለው እንግዲህ ከነዚህ ህዝቦች የተዳቀለ ኢትዮጵያ። የሚል ኣዲስ ማንነት መቀበሉ ችግር ባይኖረውም ልሰልቅጥህ ብሄርተኛ ጎጠኛ ማለት ፍትሃዊም ኣዋጪ ኣይደለም ብቻ ሳይሆን እንደ ይጎዝላቭያ ወደ ነበርንበት ማንነት መመለሳችን የግድ ሆነዋል ። ይህ ሊጎዳው የሚችል ሃይል ማን እንደሆነ የታወቀ ቢሆንም ኢትዮጵያ ግን ተመልሰህ ኣንድ ኣገር ለማረግ ህልም የሆነበት ደረጃ ደርሰናል እልፈነዋል ኣሁን የሚቀረው ኣፈፃፀሙ ሰው ይበላል ወይስ ይሰላማዊ ይፈፀማል ። ነው ችግሩ ።
@kidanehaddish
@kidanehaddish 9 ай бұрын
@@penafrica4321 ይድረስ ለኢትዮጵያኒስቶች ኢትዮጵያኒስቶች ማለት በትንሹ ከሩቅ ሰሜን ማለትም ከ135 ኣመት _የነበረችው ታላቅዋ ትግራይ _በምስራቅ ታላቅዋ ሶማሌ __በሰሜናዊ ምስራቅ የኣዳሎች መንግስታት _በደቡብ የጋላዎች ታላቅ ግዛት _በምእራብ ታላቁ የሻንቅላ መንግስት ወዘተ ነባር እና ለሺዎች ኣመታት የካበቱት ቛንቛ ማንነት ባህል ሲሆን የሆነው ሆኖ እስከ ቅርቡ በግብፃውያኖች ሃረርን ለመተካት ኣክሱምን/ትግራይን ተቀናቃኝ መንግት በሸዋ እስከተመሰረተበት ላለፋት 700 ኣመታትና ከዛ የግብፃውያን ከኦቶማን ቱርክ ነፃ መውጣትና የሸዋና የግብፆች ግንባር ኣንፃር ትግራይ መግጠም በጦርነት ኣልሆን ሲላቸው የጎንደር መነኮሳት ተጨምረውበት በሴራ የውሃንስን በጀርባ ወግተው ትግራይን ከፋፍለው በዛ በተገኘው ዘመናዊ ጦር መሳርያ በመጠቀም የመስፋፋት ጊዜው በምንሊክ እስኪገባደድና የኣሁንዋ ኢትዮጵያ በንጉስ ሃይለስላሴ በ1935 በሊግ ኦፍ ኔሽን ኢትዮጵያ የሚል ስም ከተቀበለች በፊት ስምዋ ኢትዮጵያ የመላው ኣፍሪካውያን ነበር ኣከባቢውም ከኮንጎ እስከ ሰሜን ኑብያ ያካልል ነበር ። ይህ ለመረዳት ከፈለግህ በቀላሉ እድሜ ለቴክኖሎጂ የፖሪስ/ሊዝበን/ኣሌክሳንደርያ/ቬና /ሙምበይ.ቦምበይ/ቤጂንግ/ቴህራን/በደማስቆ ገዳማት/በሎንዶን /በበርሊን/በመስኮ.ፒተርስበርግ/በማሊ ማህበረሰብ/በበርበሮች /በመሮኮዋች/ወዘተ ሰነዳትና ካርታዎች መዳሰስ በቂ ብቻ ሳይሆን ከበቂም በላይ ነው ። እንደምታሰበው ሳይሆን ከ800ኣመት በላይ ያስቆጠሩ የትግራይ ጠረፍና ግዛት በዝርዝር ታገኘዋለህ ።የሌሎችም ለምሳሌ የኦሮሞ.ጋላዋች ከፋዎች .በጌምድሮች/ቅማንቶች . ዳሞቶች.ቤተ ኣማራ ከትግራይ ሄደን ተሰደናል ያሉ መራቤቴዎ ሻንቅላዎች ወዘተ... ኣሁን ኣማራ ኢትዮጵያዊነት የምትለው እንግዲህ ከነዚህ ህዝቦች የተዳቀለ ኢትዮጵያ። የሚል ኣዲስ ማንነት መቀበሉ ችግር ባይኖረውም ልሰልቅጥህ ብሄርተኛ ጎጠኛ ማለት ፍትሃዊም ኣዋጪ ኣይደለም ብቻ ሳይሆን እንደ ይጎዝላቭያ ወደ ነበርንበት ማንነት መመለሳችን የግድ ሆነዋል ። ይህ ሊጎዳው የሚችል ሃይል ማን እንደሆነ የታወቀ ቢሆንም ኢትዮጵያ ግን ተመልሰህ ኣንድ ኣገር ለማረግ ህልም የሆነበት ደረጃ ደርሰናል እልፈነዋል ኣሁን የሚቀረው ኣፈፃፀሙ ሰው ይበላል ወይስ ይሰላማዊ ይፈፀማል ። ነው ችግሩ ።
@TekaHailu
@TekaHailu 9 ай бұрын
😄😄😄ትግራይ 🇪🇹አትይም??? ምሳሌ ለመስጠት ዉጭ አገር 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤔🤔🤔🤔
@salimselam9514
@salimselam9514 9 ай бұрын
ሰልሞን የሞሳድ ሰላይ 😂😂ባነዳ ነው
@tatektaffessesertsetatek7773
@tatektaffessesertsetatek7773 9 ай бұрын
40/110
@kttag4545
@kttag4545 9 ай бұрын
Select more than two(manageable persons).Let they be deliberately from various ethnic groups and let they are scholars and lecture. Intelligently choose TITLE to be addressed,(like today's type),Finally, did their thought based on ethnicity or global thinking. People will judge.
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 9 ай бұрын
Min ayinet programme new ? Endew tesebsibo mezebareq minim tikim yelewim...were bicha..
@user-cj7ln1vp5v
@user-cj7ln1vp5v 9 ай бұрын
እናንተ የምትሉት ሰውነት ሀይማናት ማህበራዊ ሰበአዊ ወዘተ በትግራይ ጦርነት ደምጥማጡ ጠፍተዋል እንደ ፍዬል ጠብሰን እንብላቼው የሚል ሰው የሚሞጎስበት አገር ከንቱ ነው አዲሰ ነገር ካለ ፈልጉ
@user-hy1zk3jj5r
@user-hy1zk3jj5r 9 ай бұрын
ሰሌ እንዴት ነክ የዛሬዪቱ ኢትዮጵያዊዉ ኤሊቶች በሙሉ የመሬት ከበርቴ ልጆችና የልጅልጆች የእነዚህ ቡድኖች ህገ መንግስት መሸሸግያቸውና ጋሻቸውን ያደረጉት ብሔር የሚባል እንዳይነኩ እንዳይወቀሱ ትልቁ ኮንክሪት ምሽግ ብሔር ለዚህ መሸሸግያቸው የለገሱት ሞትና ባሪነትን ነው ያጎናጸፉት ምክንያቱም መነሻቸው እራሱ የከበርቴ ልጅ በምን አይነት ህሳብ ለጭሰኛው ይታገላል?የሚታገለውም በበለጠ የሚጮቅንበትን ለመዘርጋት ካልሆነ በቀር በምንም መመዘኛ ለሌላ ልታገሉ አይችሉም ይህን ከተግባራቸው እያየን ነው ስለዚህ እነዚህ ቡድኖች በዚያኛው የመሬት ከበርተነታቸው ዛሬ ደግሞ መሬት የመንግስት በተዘዋዋሪ የመሬት ከበርቴው ማን ነው መንግስት ማን ነው እነዚህ ቡድኖች ስለዚህ የግለሰብ መብት ደፍቆ የቡድን መብት ይላሉ ስለዚህ ጥገኛ የሚሆኑበት ሀብት መሬት ይህንን የሚያሳየው ደግሞ የእያንዳንዳቸውን የጀርባ ታርክ ስመረመር የ1960ዎቹ የዩንቨሪስት ተማሪዎች ምን እንደሆኑ መገመት የሚያቅተው ያለ አይመስለኝም ከአባቶቻቸው የኮረጁት መሬትን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መቆጣጠር ከሌለ ምኑን ገዛን ብሎ የሚያምኑ በ19ኛው ክ/ዘመን አስተሳሰብ ውስጥ የሚዳክሩ ቡድኖች ናቸው ለዚያ ነው እዚያው ዜጭ ዜጭ የሆነው!
@TekaHailu
@TekaHailu 9 ай бұрын
😄😄😄😄ትግራይ🇪🇹 አትይም???? ክክክክቅ
@Mebadt2016
@Mebadt2016 9 ай бұрын
የዚህ ሁሉ መልስ ፋኖን መቀላቀል ብቻ ነው እና አትፍሩ ተቀላቀሉ ሰው የሚበላ ጅብ ነው ያለው
@user-cj7ln1vp5v
@user-cj7ln1vp5v 9 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ፏኖ ራሱ እንደ ጭርት ራሱን ይበላል ።
@yamali1018
@yamali1018 9 ай бұрын
አሁን ለምን እንወሻሻለን ፣ ለምንስ ወደ ጎን መሄድ አስፈለገ ? ነገሩ በጣም በጣም ግልጽ ፣ በማንም ኢትዮጵያዊ ዜጋ የሆነ ዘንድ የሚታወቅ ግልጽ እኩልነት የሚባል ነገር በዚህች ሀገር ውስጥ ያልነበረ ፣ አሁንም እንዲኖር የማይፈልጉ የአንድ ብሔር አካል ፣ የአንድ ብቸኛ ቛንቛ ሀገር እንድትኖር የሚፈልጉ ፣ ውሸታቸውን እንጂ በጐጣቸው የበላይነት ብቻ የሚያምኑ ይህን ሁሉ ዓመታት ሀገሪቷን ገደል ከትተው ለዛሬው መከራ ምንጭና ምክንያት ስለሆኑት እናውቅልሃለን ባዮችን ፣ በአንዲት ኢትዮጵያ በሚል ሽፋን የጎጣቸውን የበላይነት አቀንቃኞችን አንስታችሁ አውሩ ፣ ተነጋገሩ ። ምክንያቱም እዚህ ቦታ ላይ ቁጭ ብለው እንኳን ሃይማኖትን ሰበብ አድርገው ባነሱት ጉዳይ ላይ እውነተኛውን መጽሐፍ ቅዱስ ትተው በድርሳናቶቻቸው ላይ በግልፅ ጋላ፣ ሻንቅላ ፣ ሌላም ሌላም እየተባለ ለገዢነታቸው እና ለበላይነታቸው ፣ ለእኩልነት ፀር ለመሆናቸው ብዙ ዘመን ሲሰሩ የነበሩትን አንስታችሁ ተነጋገሩ ። አሁንም ማስመሰል እና ውሸት ነው ይህ ጉዳይ በግልፅ ተነስቶ እስካልቀረ ድረስ ነገሩ ከሮ ከችግር አንወጣም ።
@tilahuntahiro3483
@tilahuntahiro3483 9 ай бұрын
ሰውነትና እኩልነት አንተ ሰብስበህ በምታስቀባጥራቸው ሰዎች የምወሰን ሰይሆን በእ/ር በህግ ቀድሞ የተተነተነና የተወሰነም ስለሆነ በክህን ሰዎችን አታስቀባጥር
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 9 ай бұрын
ይህ ሰለሞን የድሮ ስርዓት ናፋቂ program አይጥመኝም. Brain wash እያረገ ነው.
@user-EMPLS367fj4lt2h
@user-EMPLS367fj4lt2h 8 ай бұрын
እግዚአብሔር 100× እጥፍ ይሰጥሀል
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 38 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 16 МЛН
#ethiopia #ምን አጨቃጨቃቸው? #november 2, 2023
18:46
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20