የኢትዮጵያ ህዝብ ጉድ ይበል! ከጀርመን ወደ ሀገሬ ጠቅልዬ ተመልሻለሁ! ልጆቼ የት እንዳሉ እስካሁን አላውቅም! Ethiopia | Eyoha Media|Habesha

  Рет қаралды 137,724

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Affiliate-Marketing #Cars #Money

Пікірлер: 738
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 жыл бұрын
የወ/ሮ ባዩሽ የቀድሞ ቪዲዮን መመልከት ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ👉kzbin.info/www/bejne/iqmpgYuBiLFjftE
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 жыл бұрын
🍇🍇🍇🍉🍉🍉💓🇪🇹💗💗💓☝️☝️🍒🍓🍓🍓🍓🇪🇹💗
@kukutilove
@kukutilove 2 жыл бұрын
ስራ ፈት
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ኸረ እባካችሁ ደሴዎች ሼም ነው የሰው ንብረት ይዞ አለቅም ነውር ነው ህግ ባለበት ሀገር ፍትህ ለወ/ሮ ባዩሽ
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 2 жыл бұрын
ህግ አለ ግን?
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
@@chiswaethiopia6901በደሴ ላይ ወ/ሮ ባዩሽ ፍትህ ማጣታቸውና በገዛ ንብረታቸው እኒህ እናት እያለቀሱ እዳሉ እንኳን የደሴ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብም ያውቀዋል ስለዚህ ወጣቱም አዛውንቱም የደሴ ህዝብ ፍትህ ለወ/ሮ ባዩሽ ማለት ነበረበት ።
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 2 жыл бұрын
@@chiswaethiopia6901 ትክክል ናት ሼም ነው
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 2 жыл бұрын
እረ ደሴ ምን እየሆነ ነው?
@jemila5475
@jemila5475 2 жыл бұрын
ባዩሽ ጎረቤታችን ነች ይህን ቤት በጣም ለፍታበታለች እውነት ነው ታሳዝናለች።ነገር ግን ደሴ ላይ እንዲህ አይነት ነገር የተደረገው የሷ ብቻ አይደለም የብዙ ሰወች ቤት ንብረት የተለያዩ ነገሮች በማይጠበቅ ሁኔታ ይወሰዳል ይሄ ደግሞ ታቅዶና ታስቦ የሚደረግ ሴራ ነው! ደሴ እንዳትበለጽግ ህዝቦቿም ሰርተው እንዳይለወጡ ነጋዴወቹም በግብር ሰበብ ተማረው አገር ጥለው እንዲሰደዱና አገሪቱ አርጅታ እንድትሞት የተደረገ ሴራ ነው! ስለዚህ ሁሉንም ሰው ብትጠይቁት የራሱ በደል አለበት።ዳኛውም ፖሊሱም ጠበቃውም ከየት እንደመጡ አይታወቅም ለዚህ ጉዳይ ተመልምለው የተቀመጡ ናቸው።!!!አላህ ይርዳሽ
@gloviksamula9210
@gloviksamula9210 2 жыл бұрын
ባዩሽዬ ጀግና ነሽ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ።
@israelmimi5906
@israelmimi5906 2 жыл бұрын
She's very strong woman💗💗💗💗 may God be with you 🙏
@zebibahubi4066
@zebibahubi4066 2 жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያ ግን አላህ ይስጣችሁ ባዩሽን እናንተ ብቻ ናችሁ ያያችሁዋት
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 жыл бұрын
ይህች ጀግና እናት እንደዚ መንገላታት ይገባታል ኣይዞሽ በርቺ 2015 ያንቺ ዓመት ናት i am Eritrean ,
@saraabraham7039
@saraabraham7039 2 жыл бұрын
ባዩሼ ካንቺ ህይወት ብዙ መማር ይቻላል በመጨረሻ እውነት ታሸንፋለች ያንቺም ኑሮ ይስተካከላል ብዬ አምናለሁ ሰላምሽን እግዚአብሄር ይመልስልሽ በቃ ይበልሽ 🙏
@saraabraham7039
@saraabraham7039 2 жыл бұрын
እንዴት ክረምሽ ባዩሼ
@askaletouka1887
@askaletouka1887 2 жыл бұрын
ምርጥ ጋዘጠኛ ኢትዮጵያ ወስጥ ❤❤❤አይዞሽ ባየሸ እናቴ ከረታ በገዛ ሀገር ገለልተኛ አደረጉ የመሰቦ ሰዎች ለሁሉም ወገ የሰገፈል 😭
@jesuschristismylord-p3o
@jesuschristismylord-p3o 2 жыл бұрын
በሰው ሀገር እኮ 1$ ለማጎኘት በረዶ ላይ ሰርተን ነው በዛ ላይ ከሌለን ላይ ለቤተሰብም ለወገንም ረድተን ነው እረ ተው ህግና መንግሰት በሀገራችን ተሰፋ እንድንቆርጥ እና መግቢያ እንድናጣ አታድርጉን ሰንቱ ነው በኢትዮጵያ ህግማነስ ንግድ ጀምሮ ከሰሮ ቤቱን ተቀምቶ ተመልሶ ስደት የገባው ሀገር ሲትቸገር ግን ዳያስፖራ በየኤምባሲው ትለምናላችሁ ። ሰው ሀገሬ ብሎ ሲመጣ ከኤርፖርት ይጀምራል ግፋችሁ እረ ወደዛ 😣 ግፍ አትሰሩ አገሪቷ በናንተ ግፍ ...ብቻ ይቅር😭😭😭
@Ethiopia2024-w9i
@Ethiopia2024-w9i 2 жыл бұрын
አረ የመንግስት ያለህ ሀገራችን መግባት ፈራን ባዩሽ አይዞሽ
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሸ አሰተሳሰብ የጎደለዉ ሰዉ ሞልቶአል
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሸ የአደረግሸዉ ሁሉ ልክ ነሸ ከአሁን በሗላ እራሰሸን ጠብቂ እድሜሸን ማራዘም ሞክሪ አይዞሸ አንች ሰትኖሪ ነዉ ሁሉነገር የሚሆነዉ
@myloveethiopiatube5614
@myloveethiopiatube5614 2 жыл бұрын
መንግስት ሲኖር አይደል የመንግስት ያለ የሚባለው የማንም ቦዘኔ መፈንጫ የሆንነው መንግስት ስለሌለ አይደል😊
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
አይዞሽ እትየ ባዩሽ ወደው ሳይሆን ተገደው ይለቃሉ ምንም መብት የላቸውም።
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 жыл бұрын
🥲🥲🥲እውነተኝነት ሀጥያት የሆነበት ጊዜ ላይ እየኖርንነው :: ጌታ ይርዳሽ:: አይዞሽ እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ያያል ::
@martinendres5657
@martinendres5657 2 жыл бұрын
ወ/ሮ: ባዩሽዬ:ታሪኮት: በጣም: ያሳዝነኛል! ግን: እባክዎ:ግን: ንግግር:ሲያደርጉ:እንግሊዝኛ: አይቀላቅሉ: ትልልቅ: ሰዎች: እንግሊዝኛ:ቋንቋ:የማይችሉ:ሰዎች: ስለሚያዳምጡዎት:ሊረዱዎት:አይችሉም:: 🌼🌻
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
ባዩሽዬ ታሪክሽ ያሳዝናል ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ 2015 ያንቺ ዘመን ይሁንልሽ በርቺ
@webak242
@webak242 2 жыл бұрын
አሜን🙌🙏
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
አይዞሽ . የሀገርሽ ፍቅር ነው ለዚ ያበቃሽ . ነጮች ስይጣኖች ናችው .😮ልጅን ከእናት ማለያየት ሰይጣን ነው . እግዚአብሔር ይርዳሽ . ፍትህ ለወይዘሮ ባዩሽ .
@edentilaye653
@edentilaye653 2 жыл бұрын
በጣም አዘንኩ አውሮፓ ላይ ልጅ ማሳደግ ምን ያህል አስቀያሚ ነው ትልቅ ትምህርት ነው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Awo betame Alemeweled yeshalale
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እማማ ወይዘሮ ባዩሽዬ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ ገባሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥሽ አሜን😘😘😘😘😘😍😍😍😍
@eyeru1901
@eyeru1901 2 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ሰው እናት ነሽ እናታችን እግዚኣብሔር ይርዳሽ ለብዙ ሰው መማሪያ ነው አይዞሽ እናት ባዩሽ ፈጣሪ ቢዘገኝም አይቀርም 🙏🙏🙏 . ቅኖች ብዙ ጊዜ ይጎዳሉ !! ይህን የምታዩ ሰዎች እባካችሁ ተባበሯት በፈጣሪ ብላችሁ ቤቷን ታግኝ ??
@vivttt3741
@vivttt3741 2 жыл бұрын
ወይዘሮ ባዩሺ ምክርወት ጣፈጭ ምግብ ነው እረጅም እድሜ ይኑሩልን እናመሰግናለን
@tsedeygebru1194
@tsedeygebru1194 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እና ጀግና እናት በፅድቅ እና በእዉነት ስትኖሪ ምላሹ ይህ ነው መንገድሽን እንዳትለቂ በቅርቡ እግዚአብሔር ይፈርድልሻል የምትፈልጊዉን ኑሮሽን ትኖሪያለሽ ኢዮሀዎች ተባረኩ!!!
@ksaksaksaksa1853
@ksaksaksaksa1853 2 жыл бұрын
የዝች እናት ቤት እናሰመልሳቸዋለን ጉሮሮውን ይዘን ኢንሻ አላህ አዳሜ ሰርቶ ይለወጥ በሸው ሀብት ሙጥጭ እንደ አማራ ህዝብ ተንቀናል
@EmuArfat
@EmuArfat 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ማሚዬ 💞🏵️🏵️🏵️🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 2 жыл бұрын
ባዩሼ እንኳን ወደ ዉዲትዋ ኢትዮጵያ በሰላም ገባሺ ግን ልጆችሽን ማግኝት አለብሽ ዉድዬ
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
እቺ ሴት ግን አንጀት ስትበላ ጌታ ይርዳሽ
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 2 жыл бұрын
Please help this lady she worked hard to deserve her house what's going on all this brocracy shame.
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 2 жыл бұрын
ባዩሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የለፋሽበትን ንብረት
@suzanyoutbesuzan9034
@suzanyoutbesuzan9034 2 жыл бұрын
ውይ እማማ ባዩሽ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ፍትህ ለባዩሽ በገዛ ንብረቷ ሙጥኝ ማለት አረ ደሴዋች
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች በቀጣይ አመት ማለትም መስከረም 1 2015 እስክንገናኝ ሰላም እደሩ።🌼🌻 ሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ክብር ለጀግኖቻችን‼️እንኳን አደረሳችሁ። " እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:7)
@etaferahumekonnen2395
@etaferahumekonnen2395 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ! ንግግርሽ እራሱ አይጠገብም!:እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን!?!
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
የዚች እናት እንባ የሚያብስ አንድ ባለስልጣን ይጥፋ ምድረ ጥቅመኛ። የደሴ ህዝብ ከዚች እናት ጎን ሆኖ ንብረቷን ማስመለስ አለበት።
@m.5328
@m.5328 2 жыл бұрын
ይቃሙ እንጂ ተዘፍዝፈው የደሴ ወጣት የሚባል ግን አለ ወይ ሸዋ እኮ አይደለም ወሎ ሀሞት ከየት ይምጣ። 😣
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 жыл бұрын
What an amazing woman!!❤ Egziabeher hoy ebakeh enaten erda🙏
@hevennatey417
@hevennatey417 2 жыл бұрын
የዚች እናት እምባ ዳኞች ጠርጋቹ ይሂድ ኡፍ
@workyeskitchen8370
@workyeskitchen8370 2 жыл бұрын
እትዪ ባዩሽዬ የኔ እናት በገዛ ገንዘብሽ ሀብትሽ በልጆችሽ ሰንቱን አየሽው።በጣም አዋቂ አስተዋይ ነሽ እግዚአብሔር ሁሉን መልካም እንደሚያደርግልሽ አልጠራጠርም። ህግ ላይ የተቀመጣችሁ ለሀቅ ሥሩ የባዩሽ እንባ ይደፋችኋል።ቀሪ ህይወትሽን ቤትሽን ልጆችሽን አአግኝተሽ በደሰታ ኑሪልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Жыл бұрын
ዌይኔ የመጄመሪያ ነዉ እኛሠፈር ፎቅ የሠራችዉ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@saramekonen6760
@saramekonen6760 2 жыл бұрын
ማሚዬ በርቺልኝ እግዚአብሔር ይርዴሽ መልካም ነገር ያሰማሽ በዚህ አመት።
@tossacommunity8176
@tossacommunity8176 2 жыл бұрын
መልካም አዱስ አመት ባዩሽ አበበ
@rosesabebe3229
@rosesabebe3229 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን2015 ዓ ም አደረሳችሁ
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 жыл бұрын
እንኩእንም እልገደሉዎት ፍርድ ለባለእውንት ይህን
@Ethio20245
@Ethio20245 2 жыл бұрын
መቸም በሰው ጉዳይ ፍርድ መስጠት ብዙ ቀላል ነው። እና እኔም ፍርደ ገምድል እንዳልሆን ጥያቄ ማቅረብ ፈለኩ። ወገናችን እርስዎ በየሄዱበት ችግር ሲደርስብዎት እና ሁሉ ሰው ወይም ሁኔታዎች ሲጠሙብዎት በራስዎ ባህሪ ወይ ተግባር ላይም ችግር ሊኖርበት ይችላል ብለው ሊመረምሩ ሞክረዋል? ስለፈረንጆች የሰጡት ማብራርያ እና ፍርድ አሰጣጡ እራሱ ግርምት ፈጥሮብኛል። እኔ እንደማውቀው ለልጆቹ ህይወት ስለሆነ ቅድሚያ የሚሰጠው የፈረንጆቹ ህግ ድሮም ዘንድሮም ያው ነው!!!
@አቢሲንያቲዩብ
@አቢሲንያቲዩብ 2 жыл бұрын
ወይዘሮ ባዬሸ you're very smart
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 2 жыл бұрын
እንኩዋን በደህና ወደሀገርሽ ገባሽ
@ሰላምጌታቸውሃኒ
@ሰላምጌታቸውሃኒ 2 жыл бұрын
ባዩሼ የኔ ውድ እናት ጌታ ይርዳሽ
@kalikdan2240
@kalikdan2240 2 жыл бұрын
እትዬ ባዩሽ እረ እግዚአብሔር በቃ ይበልሽ
@asratabegaz7949
@asratabegaz7949 2 жыл бұрын
የኔ እህት አንቺ ብቻ አትሆኝም በዙዎች ይኖራሉ ወጥተው መናገር ያልቻሉ። ጉልበት ያለው ደካማውን በግፍ ይቀማል ።
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
*በመላው አለም ለምትኖሩው ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ እያልኩው የበአል ድባብን በቻናሌ እንድታዩው ጋበዝኩዋችሁ*
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 2 жыл бұрын
Amen adis ametachi gena new January 1 new
@dadydady3547
@dadydady3547 2 жыл бұрын
ኤርትራዊያን እኮ ጥር ላይ ነዉ አዲስ አመታቸዉ?አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!!
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 жыл бұрын
@@dadydady3547 =የማነክ ዲቃላ ስምክን የምታውቀው ዝንባም የትም እየገባህ የምትሳደበው??? የውያኔ አሽከር ነው የምትሆነው ወይ ወያኔ የሸጠህ ወሸላ ነክ
@dadydady3547
@dadydady3547 2 жыл бұрын
@@abebeche722negash አፍሽ ይገማል!ማይክ ጨብጠሽ ትልጊዋለሽ መሰል?ሸፈን አርገሽአዉሪ?🤣🤣🤣🤣🤣 ጭራሽአበበች ከሚሏት የቤት ሰራተኛ ስምከተሸከመች ጥንግርግር ገረድ ጋር ላዉራ?🤣🤣🤣
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 жыл бұрын
@@dadydady3547 =እንዳንቺ አይነት የገማ የለማኝ ጭንቅላት ልጅ ሳይ ይሸተኛል ለዛ ነው የማግማማሽ!!
@Lilly51135
@Lilly51135 2 жыл бұрын
I really want her to win!
@ousmanmohammed867
@ousmanmohammed867 2 жыл бұрын
የደሴ ከንቲባ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሼም ነው በጣም ይደብራል ለአንድ ባለሃብት ብላችሁ ይችን ሴትዮ በድላችሗል ሌላ ምንም አልልም በቤተሰባችሁ ይድረስባችሁ አይለፍላችሁ 💔
@tsion3656
@tsion3656 2 жыл бұрын
ኧረ እኔም መሐል ቦሌ አዲስ አበባ ቤት ኪራይ ሳይከፍል ቤቴን ሰባብሮ ግቢውን ለጀበና ቡናና ከረምቦላ አከራይቶ እየኖረ ነው ፍርድ ቤት ይቀጠራል ይራዘማል ኮንትራቱም አልቋል አሁንም እዚያው አለ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
እናታችን እንኳን አደርስሽ
@namiadegahagne6962
@namiadegahagne6962 2 жыл бұрын
Emamaye god bless you am happy to see you
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 2 жыл бұрын
እሰይ እህቴ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ።
@askalalemayehu9126
@askalalemayehu9126 2 жыл бұрын
Justice!!!!! Justice!!!!! For this lady pleeeeeeeeese
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
I am so happy for w/ro BAYOUSHE GOD HELP HER 🙏❤
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 2 жыл бұрын
እትየ ባዩሽ አይዞሽ ጎበዝ በርቺ
@peaceandlove2603
@peaceandlove2603 2 жыл бұрын
God with you ❤😢sis 🙏🏼😭🇪🇹👎🏻
@emebetbirzo2068
@emebetbirzo2068 2 жыл бұрын
Smart lady
@tibltsgebremedhin4096
@tibltsgebremedhin4096 2 жыл бұрын
God bless God Help You
@kalikdan2240
@kalikdan2240 2 жыл бұрын
ደሴ ያሉት ባለስላጣናት ምነው ጨካኝ ሁኑ🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@yeshimebetgiorgis380
@yeshimebetgiorgis380 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት በጣም መታሰብ የሚገባው አንዱክፍል ነዉ። በጣም ግቦኛ ነው። ተሻሽሏል ይባላል ግን ወነት ለመናገር ከጠረቤዛ በታች ከላይ እሰከ ታች በጣም ከሚገልጸው በላይ እየተሰራ ነው። አንድ ቀን አብይ ፊቱን እስቲ አዞር እንጠብቃለን
@sinnithm.6972
@sinnithm.6972 2 жыл бұрын
ዶር" አብይ የት ነህ ባንተ የስልጣን ዘመን ህግ ፊትዋን መጠምዘዝ አይቻልም እና ድረስላቸው በፈጣሪ ዶሞ በሴት ልጅ ግፊ እና መከራ እንደማትወድ እርግጠኛ ነኝ ለሴት ለእናት ያለህ ኽብር ስለ አለብህ ድረስላቸው በልጆችህ ይዜህ አለው አመሰግናለው መልካም አዲስ ዓመት አይዞህ እማማ የህግ ፈትህ ይዘገያል እንጂ ሐቁ ይከሰታል ይወጣል የጊዜ ጉዳይ ነዉ አይዞን ፈጣሪ ይርዶት እማማ የሰው ንብረት የምትመኙ የምትቀሙ ሌቦች ሁሉ ሃጥያት ነው ስኦል ነው ይቅርባቹ የዚ ምድር ያልጣራቹት አቦ
@meengda8620
@meengda8620 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማሚየ
@habenkahsai5794
@habenkahsai5794 2 жыл бұрын
Yenie yewah enat egziabher yirdash enbash yitafes yenie mskin ayyy Ethiopia????
@rahealtadesse7600
@rahealtadesse7600 2 жыл бұрын
እባክቨ ፀልይ
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os 2 жыл бұрын
አረ ደሴ ወዴት እየሄደ ነው ያለው ደሴ ሰፊ ከተማ ነው እኮ የደሴ ሰው ፍትህ አሰጣት እንጂ ለዚች ለምስኪን እናት
@embatekalamedia6832
@embatekalamedia6832 2 жыл бұрын
ኣቤት የዝች ሴትዮ እንባ እግዚኣብሔር መልስ የሰጠ ቀን.......
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 2 жыл бұрын
በቅድሚያ እንኳን አደረስን እንስራ እንደግ እንበልፅግ ማለት ምኑ ላይ ነው የስራ የለፋ ተነጥቆሜዳሲጣል።
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ያየ እንዴት ነው አገር የሚገባው መቸም ጥንካሬሽ ይገርማል :: ::
@friotestory2335
@friotestory2335 2 жыл бұрын
ስወዳት ጌታን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለመግባት እየተመኘን አገራችን ላይ ኢንቨስት ማረግ እየተመኘን በየመስሪያ ቤቱ የታጎሩት ጅቦች ያባርራሉ አገራችንን ጠቅመን እኛም ተጠቅመን ልንሰራ የሙስናው ጉድ ከቀበሌ የጀመረ እስከ መሬት አስተዳደር ክፍለ ከተማ መዝገብ ቤት ፋይልሽ የለም ትባላላችሁ ጉቦ ከሰጣችሁ ይገኛል ቀበሌ መታወቂያ ተከልክሏል ትባላላችሁ አምስት ሺህ ብር ከሰጣችሁ ይሰጣችሁዋል...ሌላ ቀርቶ ግብር ለመንግስት ገቢ ሆኖ እንኳን ልትከፍሉ አልገቡም ተቀባይ የለም አሁንም ጉቦ ከሰጣችሁ ሳትመላለሱ ትጨርሳላችሁ.... በየመስሪያ ቤቱ ጉዳይ አስፈፃሚ አለ ከታች እስከ ላይ ከሱ ጋር ነው የሚሰሩት የሚገርመው ተራ ጠብቁ ብለው ቁጥር ይሰጣችሁና ቁጭ ትላላች ቁጥር ግን የሚጠራው አንድ ሰአት ቆይታችሁ አንድ ሰው እዛው ውላችሁ ሰአት ደረሰ ምሳ ውጡ ነው ከምሳ በኃላም አይደርስም ነገ ሌላ ቁጥር ይወጣል የገረመኝ አንድ አይነት ሰው እየዞረ ሲጨርስ ታያላችሁ ያ ማለት እሱ ጉዳይ አስፈፃሚ ነው በጉቦ ማለት ነው ይመጣና ምን ልርዳሽ ይላል በዘዴ ጉቦ አምጪና ማለት ነው..... እኔ ያካፈልኳችሁ ከደረሰብኝ አንድ መቶኛውን ነው ታዲያ እንዴት ነው ወደ ኢትዮጵያ የሚታሰበው???? ሙስና ይውደም ሲያቅለሸልሽ
@astereshete622
@astereshete622 2 жыл бұрын
በጣም ታሳዝነኛለች
@genettamerat4337
@genettamerat4337 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወይዘሮ ባዬሽ በሴትነቷ ለፍታ የሰራችውን ቤቷን ይመለስላት ፍትህ ለሴቶች መብት ይጠበቅ
@hevennatey417
@hevennatey417 2 жыл бұрын
ሰዉ በስደት ያለ ሀገራችን የመብት ጥያቄ አለን ግን በገሩ እንዴት ህግ ኣይከበርም የዚህ እምባ ሴት ዳኞች እንደጎርፍ ጠርጋቹ ይሂድ ብለናል ይገርማልል
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
Sidet bekachihu ayilim enkuwan bet eyale bayinorim chekino megibat new 🙏🙏🙏🙏geta eyesus kegonish yihun bedehina gize esun magihnet bizu mefitihe ale
@rebeccatadesse4024
@rebeccatadesse4024 2 жыл бұрын
That is why I don’t like to return to Ethiopia! I have seen it in Addis Ababa administration service
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 2 жыл бұрын
እኔ አሁን ትክክል ውሳኔ ነው... . እኔ በፈጣራ ሰም ቃል እገባለው በማንኛውም መንገድ ህዝብ ከጎኗ ሊሆን ይገባል... በስደት የስራችሁን አይናችን እያየ ትንገላታ.. ነገስ በኛ... ያል ሰራበተን ሊበላ..... 🙏
@nebatskitchen3607
@nebatskitchen3607 2 жыл бұрын
Tikkel uuuu
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 2 жыл бұрын
አላህ ሀቅሽን ያስመልስልሽ እማ የስደትን ገንዘብ የተሰደደ ብቻ ነው የሚያውቀው የኛ የስደተኞች ገንዘብ ደም ነው መከራ በልተን ነው የምናገኘው
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
እውነት ነው ባዕድም ዘመድን ሰው አገር የለፋንበትን እንዲህ እየቀሙን ያስለቅሱናል ፤ ለእነሱ ይለቀስና
@tinabeke7223
@tinabeke7223 2 жыл бұрын
ባዩሽን የማውቃት ወ/ሮ ስህን ስንማር እሷ በዛን ወቅት ቀይ መኪና ይዛ ከተማው ላይ የምታሽከረክር ብቸኛ ሴት ነበረች የዛሬን አያርገውና በወቅቱ ሆቴሉ የሷ እንደነበር አገር ያውቀዋል ።
@abdelaseid2718
@abdelaseid2718 2 жыл бұрын
ባዩሽ ስልጡን እናት ነሽ አይዞን
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
እረ እባካቹ እድሜልክ እያለቀሰች ይቺ ሴት እረ የህግ ያለ ምን አይነት ህግ ነው ያለው ? ከነማስረጃው እያቀረበች ለምን ቤቷ አይመለስም ደሞ ለህይወቷም ያሰጋል በሰውየወ ልትጠቃ ትችላለችእምባዋስ ለወሰደው ይጠቅማል ?
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
ጌታ ይፈረድልሽ እናት ያለው ሰው ህመሟን ይረዳል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩይ እመልሳለሁ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዳኞች ሌቦች ናቸው ከላይ እስከ ታች
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩይ እመልሳለሁ
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 жыл бұрын
ኢዮሀ ሚዲያ እጅግ በጣም ምስጋና ይገባችሃል ከበፊት ጀምሮ የወ/ሮ ባዩሽን ጉዳይ ሚዲያ ላይ ስላወጣችሁት አሁንም በአዲስ እመት ስለሄዳችሁ እና እንኳን አደረሶት ስላላችሃቸው ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈላችሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱልን::
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 2 жыл бұрын
አንድ ሌባ በቀማት የደሴ ደጎ ህዝብ ሰም መጥፍት የለበትም የደሴ ህዝብ እንደ ባዮሸ ደግ ሰዉ ነዉ ይሔ ከሌላ ቦታ የመጣ ሰዉየ ነዉ የሶን ቤት የመጣ ነዉ ባዮሸየ አይዞሸ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ ❤❤
@romangebru5846
@romangebru5846 2 жыл бұрын
Fetehe Lebayush!!
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
በአላህ አቅም ያላችሁ አግዛት ባዩሽ አላህ ንብረትሽን ያስመልስልሽ ከልጆችሽም ያገናኝሽ እደዉ ምን አይነት ሌባ ቢሆን ነዉ ግን
@mesi9711
@mesi9711 2 жыл бұрын
ሰው በቁሙ እያለ ነው መርዳት የምንችለውን ሁሉ እናገዝ ወገኔ እንኳ በሰላም ለአገርሸ አበቃሸ እማ
@habtamuedao1582
@habtamuedao1582 2 жыл бұрын
I have never in my life witnessed such a powerful person; you truly teach me a lesson. Your property should be returned, and the strong one wishes you continued happiness. I wish I could have the chance to be at your side at all times. May Allah's power be with you..
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
So kind words. Bless you !!
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤🌻🌻🌻ይሔንን ያሕል አመት ያነባችው ዘንድር ጌታ ፍትሕን ይሥጥልን ለእናታችን ለእሕታችን አይዞሽ ልፍትሽ እንባሽ ይከፍላል 🥰🌻🌻🌻🌻
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Allah yemechereshawa yarigilat.
@getby9347
@getby9347 2 жыл бұрын
balege sewe nate egzibher mekera yabezabate be hatiyato newe
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻አልቅሠሽ አዝነሽ አትቀሪም ዘንድሮ ለእናታችን ፀሐይ ይበራል ጌታ ከጎንሽ ከፍትሽ ይቁም በአንቺ ያላዘነ የለም አይምሠልሽ
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Awo sew hulu azinal gin minim alitesakam gin Allah yizenilat yesu ezinet band ken tagegnawalech.
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 2 жыл бұрын
አላህ ሀቅሽን ያስመልስልሽ ልጆችሽንም አተሽ ንብረትሽንም አያሳጣሽ ቀሪ እድሜሽን በደስታ አላህ ያኑርሽ መግስት ሊረዳት ይገባል ምክኒያቱም ተስፍ አላት አገሯን የምትወድ ሴት ናት
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ ፍትህ ለእናታችን 🇪🇹🇪🇹✍️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
በመላው ዓለም የምትገኙ ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 2015 ዓ.ም የሰላም የፍቅር የተራበ የሚጠግብበት የታመመ የሚፈወስበት የቀድሞ አንድነታችን የሚመለስበት ያድርግልን እግዚአብሔር
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.......
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 жыл бұрын
አሜን ውዴዋ ተባረኪ 🙌❤👈
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
አሜን
@kalidabdella393
@kalidabdella393 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን ያህል ዝቅ ማለታችን ነው የሚያሳየን ተከራይ ትከራይ ነው እንጂ የቢት ባለቤት ማለት አይደለም ይህ ማለት እኮ ጉልበተኛ በጉልበቱ የማንንም ንብረት መዝርፍ ይችላል ማለት ነው:: እርግጥ ይህ ጉዳይ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ?
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣሽ ባዩሼ ስትጠፊ አስቤ ነበር ፍትህ ለወይዘሮ ባዩሽ የደሴ ተወላጆች ተጠያቂዎች ናችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ ቤተሰብ እነሁን
@rozina587
@rozina587 2 жыл бұрын
በምን መልኩ ነው ተጠያቂ የምንሆነው?
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
@@rozina587 አስመልሱላት
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
@@rozina587 Haken Be medefene!!!!
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ😍😘
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለሴት ሲኦል ነው እንደዛ ነው የሚሰማኝ ለካፋው ስድቡ የፍርድቤቱ ተፅእኖ ብቻ ለሴት እግዚአብሔር ቀን ያምጣ
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
agreed እያለፍኩበት ነው
@Ninaru119
@Ninaru119 2 жыл бұрын
Bing Ethiopian is burden We have a lot of homework to solve haaa
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
ባዪሽዬ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሰሽ ዘመኑ የጤና የሰላም እንዲሁም ቤትሽ ተመልሶ ደስ ብሎሽ የምትኖሪበት ይሁንልሽ በርቺ ስላየሁሽ ደሰ ብሎኛል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@alem502
@alem502 2 жыл бұрын
እማማ"ባዩሽዬ"ከፍቶሽ"አልይሽ"ጌታ"ከጎንሽ"ይሁን"የምታሳዝነኝ"እናት"ጠካራ"ሴትናት"መንግስት"ቢያግዛት😥❤🌻🌻🌻
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
የእኔ ጀግና እንኳንም ወደ ሀገርሽ ተመለሽልን ለሁሉም ግዜ አለው ሁሉም ይስተካከላል የደሴ ግፈኞች ፍርዱን ከፈጣሪ ያገኙታል
@kuwait5571
@kuwait5571 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💕💕
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
2015እንኩዋን ላንች ለኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትህ ከፈጣሪ እንጠይቃለን በፀሎት 😭😭😭🙏🏿በምድር ሕግ ፍርድ የለም አሁንም ሃሳብ የሆነኝ የኢትዮጵያ ሰላም ማጣት ጦርነት ስደት ርሃብ ዘረኝነት ስቃይ ነው 😥እንደየ እምነታችን እንፀልይ ሁላችንም በዓል ነው ብለን ከመጨፈር ከመደነስ ከመጠጣት ከመዘሞት ይልቅ 😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@edinhaila6788
@edinhaila6788 2 жыл бұрын
የደሴ ህዝብ በጣም ያሳፍራል የሰው ላብ መንጠቅ በእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቃል የነጠቃቹትን መለሱላት እግዚአብሔር ይፈርድባቹሀል የሰው እምባ ጥሩ አይደለም
@samiratube2450
@samiratube2450 2 жыл бұрын
ፍትህ ለዝች ቆንጆ ሴት
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 жыл бұрын
ቆንጆ?🥱
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
@@yonasyonas3249 ምን ይወጣላታል?
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@allaboutkhabylame4078 በቅንነት ደምሩይ እመልሳለሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@yonasyonas3249 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@danagetu6202
@danagetu6202 2 жыл бұрын
የደሴ ወጣቶች ወጣችሁ ቤቷን የቀማትን ቆሻሻ አሥወጥታችሁ ቤቷን አሥመልሡላት።
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН