ጉባኤ ቤቶች እና ቴዎሎጂ ኮሌጆች ተደጋጋፊ ወይንስ ተፎካካሪ? | ኤማሁስ ፖድካስት Ep16

  Рет қаралды 2,508

ኤማሁስ - Emmaus

ኤማሁስ - Emmaus

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@mIndriasTube
@mIndriasTube Ай бұрын
ይሄ ርእስ ደግማችሁ ደጋግማቹህ ማሰማት አለቫቹህ ፡ እኔም በግሌ ከጉባኤ ቤቱም ከቲኦሎጂዩም ገብቼ አይቼ መፍትሄ ያላገኘሁበት ከእንደኔ ዓይነቱ ሰዎችም ባወራ ያልፈታሁት ነገር ነው እና የህዳሩ ጉባኤ ይህንን ነገር ማንሳት አለባቸው ፡ በትውፊትና በትምህርተ አበው (ፓትሮሎጂ) በደምብ መሰራት አለበት ባይ ነኝ እናመሰግናለን ቀጥሉበት ቀሲስ እንደ ጥቆማ መስቀልዎና ካባዎ ባይለዩ ጥሩ ነበር ከአክብሮት ጋር ነው ይህን የምለው።
@BinuyamWelde
@BinuyamWelde Ай бұрын
ጣያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም ምታነሳቸው ሃሳቦች ናግሩን በደንብ አጽኖት እንድንሰጠው ያደርጋል
@addisubanksra3578
@addisubanksra3578 Ай бұрын
You guys raised a very debatable issue. Ermi you raised ur ideas without fear. my suggestion is organize a big stage which involves notable teachers of the church. dont stop here. you have now pressed the trigger. invite Birhanu , Bereket ,Yaregal ,Girma Batu , Mebratu kiros and others.
@alemayehuyeshidnber2912
@alemayehuyeshidnber2912 Ай бұрын
I think one of criticism on show was is to ward listed teacher ermi said they are considered as sole solution provider for every problems.
@hadushatenaw5869
@hadushatenaw5869 Ай бұрын
Best Explain Both The Tradition and tradition in Theological Discourse
@bekalu-90134
@bekalu-90134 Ай бұрын
ያነሳችሁት ጥሩ ጉዳይ ነው የኔ ጥያቄ አቡነ ሰላም ወደ ግዕዝ የተረጎሙትን የጥንት የብራና መጻሕፍትን ከጥንቱ የላቲን ይሁን የግሪክ manuscripts ጋር ለማመሳከር ብንፈልግ አቡነ ሰላማ የተረጎሙት ጥንታዊውን manuscript ሊገኝ ይችላል ብላችሁ ታምናላችሁ? አሁን ልናገኘው የምንችለው የላቲንም ይሁን የግሪክ ጥንታዊያን መጻህፍት authenticity እና genuineness አንፃርስ ምን ትላላችሁ? ወደ እንግሊዝኛም ሆነ ወደ ሌላ የተተረጎሙትስ ላለ መበረዛቸው ምን ማስረጃ ልታቀርቡ ትችላላችሁ::
@henaorth
@henaorth Ай бұрын
Betam des yemil wyyt bzu entebkalen kezihm yebelete ... egziabher kenante gar yihun bertu
@abelsolomon5825
@abelsolomon5825 Ай бұрын
ጠያቂው ግን ትንሽ ለሳቸው ሰዓት ብትሰጥ ረጋ ብለህ ሃሳብ መስጠት ብትፈልግ ሲጨርሱ
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
የአገራችንን ጥበብ ማንነት ያኮሰሰ መንፈሳዊ ስርአታችንን ያቆሸሸ ኢትዮጵያን ያዋረደ ቲዎሎጂጂ ነዉ አናንተ ግን እርጥብ ደንቆሮዎች ናችሁ
@gosayekasaw2257
@gosayekasaw2257 26 күн бұрын
ወዳጄ የእኛ ትልቁ ችግር እኮ አንተ እንዳነሳኸው አይነት እራስን የመኮፈስ አባዜ ነው። ይህ ደግሞ ዘመኑን የዋጀ እና አለምአቀፋዊ ማንነት ያላት ቤተክርስቲያን እንዳትሆን ከሚያደርገን ነገር አንዱ ነው። አሁን ያለብን ዋናው ፈተና ትውልዱን የዋጀ የማስተማር ሂደት አለመፍጠራችን ነው። ይህ ደግሞ ምንጩ ትውልዱ አለማቀፋዊ ሆነ ቤተክርስቲያኗ ደግሞ still በድሮው ለአርሶ አደሮች በምታስረዳው መንገድ የዘመኑን ትውልድ ላስረዳ የሚሉ እንዳንተ አይነት አመለካከቶች እንቅፋት ናቸው።
@Eotc628
@Eotc628 Ай бұрын
dmtsu bedenb aysemam
@afrak7928
@afrak7928 Ай бұрын
የተነሣው ሐሳብ በእኔ ዕምነት ጠቃሚ ነው ፤ አሁንም መደፈር እንዳለበት አምናለሁ። እናንተም ይኽንኑ ጽንሠ ሐሳባዊ ቅንፍ ይዛችሁ የኹለት ሺው የቤተክርስቲያናችን መጽሐፍ ቅዱስ ዕትም ላይ ጥቅም ላይ የዋለውን የትርጓሜ ስልት እንደምትቃኙ ተስፋ አድርጋለሁ። ጥብቅ ማስታወሻ/ማሳሰቢያ (በተለይ ለዝግጅቱ አጋፋሪ)፦ እንግሊዘኛህ መርኃግብሩን ለመጨረስ እጅግ ፈተና ነው። ባጭሩ ይዘገንናል። በተቻለህ መጠን ብዙ አታውራ ፤ ቁጥብ ኹን።
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
ቲዎሎጂ ምን ይሰራል አትርመጥመጡ!!! we have to remove THEOLOGY
@mIndriasTube
@mIndriasTube Ай бұрын
ምን ማለት ነው ይሄስ 😮
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
የአገራችንን ጥበብ ማንነት ያኮሰሰ መንፈሳዊ ስርአታችንን ያቆሸሸ ኢትዮጵያን ያዋረደ ቲዎሎጂጂ ነዉ አናንተ ግን እርጥብ ደንቆሮዎች ናችሁ!!
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ Ай бұрын
ሳትሳደብ ሃሳብ መስጠት አትችልም/ አትችይም መሳደብ ለምን አስፈለገ😢
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
@@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ@ ሀሳብ ለማንም አንሰጥም መደዴ አንተ ጥንብ መሳደብ አይደም ቅጣት አለ ገና እዛዉ ተዘፍዝፈህ ጠብቅ
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ Ай бұрын
@@al-aha እግዚአብሔር ልቦና ያድልህ
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
@@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ betamm adloggnal eza tezefzfew lemiyaworut nigeriyachew
@mIndriasTube
@mIndriasTube Ай бұрын
ምን በካህ ስድብን እንደ ርእስ ነው እንዴ እዚህ የተነሳው የብቻህን ነገር ነው እንዴ ይህ ሃሳብ ጉላችንም እኮ ይመለከታል ተተጋጋ እንጂ ፡ ስድብ ከሰይጣን ነው ወንድሜ ።
@AbrhamArega
@AbrhamArega Ай бұрын
አማርኛ አውራ ጠያቂው ወንድማችን ምነው ዝም ብለህ ትደበላልቃለህሳ? English ማወቅህን አውቀናል
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
የአገራችንን ጥበብ ማንነት ያኮሰሰ መንፈሳዊ ስርአታችንን ያቆሸሸ ኢትዮጵያን ያዋረደ ቲዎሎጂጂ ነዉ አናንተ ግን እርጥብ ደንቆሮዎች ናችሁ
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
ቲዎሎጂ ምን ይሰራል አትርመጥመጡ!!! we have to remove THEOLOGY
@MuleGeda-lg2so
@MuleGeda-lg2so Ай бұрын
ሰውዬ ጭፍን እይታህን እዛ ወርውረህ ና ዝም ብለህ በጭፍን አትነጫነጭ አቅም ካአለህ በእውቅት ሞግት ጥበብ
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
@@MuleGeda-lg2so አትርመጥመጡ
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
እርጥብ ደንቆሮ
@MuleGeda-lg2so
@MuleGeda-lg2so Ай бұрын
ሰውዬ ያምሀል አንተ አለህሀ ደረቅ ደንቆሮ አቅም ካለህ በእውቀት ተች
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
ቲዎሎጂ ምን ይሰራል አትርመጥመጡ!!! we have to remove THEOLOGY
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
ቲዎሎጂ ምን ይሰራል አትርመጥመጡ!!! we have to remove THEOLOGY
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 11 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 40 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
"እናቴን በጣም እጠላታለሁ"  |  ናብሊስ   |  ሀገሬ ቴቪ
59:48
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 11 М.