🛑 ጉድ መጣብን ሀበሻዋ ሴት ሁለት ሴት ሚስቶች አገባች || seifu on Ebs

  Рет қаралды 122,943

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

Жыл бұрын

#በስንቱ#benjatube#ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 601
@Davidm127
@Davidm127 Жыл бұрын
ቢኒ ሰለ በረከት ገበሬዋ ማለት የምፈልገው ሰው የፃፈውን እና የተናገረውን ሁሉ ማመን ከበድ ነው ብዙ ሰው ይሸወዳል አንድ እውነት አለ በውቀቱ ስዩም እራሱ ሀይማኖት የለሁም ገለልተኛ ሰው ነው እነደዚህ አይነት ሰዎችን ማመን ደግሞ ከባድ ነው።
@benjatube
@benjatube Жыл бұрын
Tekekel neh Dave
@dawitgetahun5104
@dawitgetahun5104 Жыл бұрын
ግን እኮ በውቀቱ ስዩም ፈጣሪ እንዳለ ያምናል ...ሀይማኖት የለውም ከሚለው ጋር አይጋጭም ?
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Жыл бұрын
እሷ ትልቅ ሰው ነች ጠይቅ መረዳት ትችላለች ዝም ብሎ ስህተትን አለባብሶ ማለፍ አያስፈልግም ሲቀጥል በእውቀቱ እግዚአብሔር ነውዴ ተሱን ቃል ይዛ ምትመራው ይልቅ ንስሀ ትግባ ማሳበቡን ትታ
@hiwot527
@hiwot527 Жыл бұрын
የእግዚያብሄር ቸርነት ከዚህ በላይ ምን ይታገስ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
መቼስ እስዋ ም ሆነች በእውቀቱ ስዮም አንድ ናቸው ለኔ እሱስ ይህን ሲፅፍ የሜከለክለው ህግ የለም ወይ እስዋ ከመጣችበት ሀገር ኢሎመናቴ ምን እንደሆነ አታቅምናነው የሱን ፅሁፍ ነው ብላ ለማመቻቸት ሞከረች ግን አልተሳካም
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 Жыл бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እረ አምላኬ ሆይ ድረስልን ከመጥፋታችን በፊት የምህረት እጅክን ዘርጋልን የምናየው በሙሉ ያስፈራል እንቅልፍ ይነሳል😢😢😢😢
@MicBir-qo3nu
@MicBir-qo3nu Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ።የአጥቢያ ኮኮብ የሚለው እራሱን የወደቀውን ነው!አታምታቺ!የስራ ሰው መሆን ሌላ ፈጣሪን መካድ ሌላ።
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Жыл бұрын
ቆይ ካልጠፋ ግጥም ይህን መምረጡ ለምን አስፈለገ?! በጣም ያሳዝናል።
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Жыл бұрын
LTNKAKI.TRUNAWE
@zeritessema9182
@zeritessema9182 Жыл бұрын
ውለታው በዛባት
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Жыл бұрын
@@zeritessema9182 በእውነት ያስብላል!!!
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 Жыл бұрын
Betezewawari sbket mehonunew 😂
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Жыл бұрын
በመሰረቱ ምንም ማድበስበስ አያስፈልግም ያለችውን ብላለች ። ደግሞም እግዚአብሔር አምላክ ያጋልጣል። ሁሉን በእግዚአብሔር ክብርና ፀጋ ያገኘ ሰው እንዲህ አይንጠራራም በእውነት ይረጋጋል። እግዚአብሔር አምላክ ትዕቢትን አጥብቆ ይጠላል።
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc Жыл бұрын
ገና ከርእሱ ሳነብ ዘግንኖኝ ማዳመጥ አልፈለኩም በዚህ ዘመን ሳያዩ የሞቱት ታድለው
@birtukanyohannes8484
@birtukanyohannes8484 Жыл бұрын
ሰው ገንዘብን ካመለከ እግዚአብሔርን ረሳ በረከትም ለዛ ነው አይኗ የተጋረደው
@RahmaRahma-ee7vf
@RahmaRahma-ee7vf Жыл бұрын
አቤት አላህዬ ጥሩ ነገር ምንሰማበትን ጊዜ ቅርብ አድርግልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
እውነት መጨረሻው ዘመን መጣህ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
ትክክል በጣም እየተዘዋወረ ነበር ብዙ ዩቲዩበሮች ጭጭ ነው ያሉት ስብት ሪአክሽን በማይረባ ነገር እየሰሩ አባቴ ሉሲፈር ከፍ አርገኸኛል ብላ እራሶ ተናገረች ይሄ የሚያሳየው ዛሬ ላለችበት ቦታ ያደረሳት ዋናው እሱ እንደሆን ነው በዚህ ጉዳይ በማውራትህ አድንቄሀለሁ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Жыл бұрын
የዘመን መጨረሻ የማያሳየን ነገር የለም አቤት እግዚኦ ይቅር በለን😢😢😢💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@lidetneri2488
@lidetneri2488 Жыл бұрын
ማረን አምላካችን ማረን ማረን እግዚአብሔር ከዘመኑ መቅሰፍት
@user-sm5rx6hl1v
@user-sm5rx6hl1v Жыл бұрын
የኛ ገበሬዋ ለካ አየገበርሽ ነው ያሁሉ ሀብት አላህ ይጠብቀን
@HananRhg
@HananRhg Жыл бұрын
በረከት ገበሬዋ የሙከራ ስርጭት ነው ያረገችው በውቀቱ አባቴ ያለችው ለማቀዝቀዝ ነው በተረፈ በሰፊው ትመለሳለች ሉሲ ፈር እንደማዕበል በቅርቡ ያጥለቀልቀናል እንንቃ ጎበዝ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፣ይገስፃሽ፣በረከት ፣ተቢዮ😢😢☝️☝️
@imblessed7396
@imblessed7396 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ይማረን ማስተዋልን ይስጠን መልካም ሁሉ ከእግዚአብሔር ነውና መልካምን ያድለን አሜን
@ayalewgettahun5753
@ayalewgettahun5753 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ በአሁኑ ጊዜ ትልቅ የሞራል ውድቀት መድረሳችነን ሁላችንም ልንገነዘብ ይገባል።ለዚህነው አገራችን አሁን ከአለችበት ውድቀት ላይ የደረሰችው።
@nasruyassin4627
@nasruyassin4627 Жыл бұрын
እዉነቱን ከእናቷ ሰምተናል።
@weynishetzerihun8387
@weynishetzerihun8387 Жыл бұрын
“ማረን፥ አቤቱ፥ ማረን፤ ንቀትን እጅግ ጠግበናልና፤” - መዝሙር 123፥3
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
“እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ።” - ሮሜ 1፥27
@samitese9017
@samitese9017 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርታ ወንድሜ።
@abel4763
@abel4763 Жыл бұрын
😂😂እቺ ሴትዮ ስትመጣም ደብራኝ ነበር አመጣጦ ያስታዉቃል የሴጣን አሽከር ነች😂😂
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
እቺማ የለየላት ናት ታስታውቃለች . እነዚህ ውሾች ቆሻሾች ናቸው መድኃኒለም እልም ያርጋችሁ።
@tamrudebela204
@tamrudebela204 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ በርቺ ቅናት የገደላቸዉ ምድራ ጠንቃይ የመተተኛ ልጆች ቀስ እያሉ የአጋንት አስተማሪዋች በዙ የዚ ፕሮግራም የሰራዊ ልጅ ማስተላለፈ የፈለገው በታዋቂ ሰዎች ተጠቅሞ ሴጣናዊ ትምህረት እያስተላለፉ ነዉ
@begood4all157
@begood4all157 Жыл бұрын
በእየሱስ በማርያም በተለያዩ ሃይማኖቶች የሚቀልዱ የጴንጤ ነብይ ነኝ ባዮች የሴጣን ተላላኪዎች የምናከብራቸውን እንድናቀላቸው አእምሯችንን እያለማመዱን ነው ።
@mesiamha5248
@mesiamha5248 Жыл бұрын
ትክክለኛ አማኝ በኢየሱስ አይቀልዱም ቃሉን ያከብራል። በጅምላ መናገር ስህተት ነው ማስተዋል ያስፈልጋል
@addulistube5244
@addulistube5244 Жыл бұрын
የመንግስት እጅ 100% አለበት !!!
@user-qe2ue8gz1w
@user-qe2ue8gz1w Жыл бұрын
እግዜኦ መሀርና ክርስቶስ😢
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 Жыл бұрын
ምቀኛ ምናምን ትያለሽ እዴ ስህተት ሽን ሰዉ ላይ አታላኪ የአንችን ሐብትም ሆነ በረከት እሚጋራሽም እሚያስብሽም የለም አይሮፕላን አይደለም ናሳላዬም ብረሪ አያገባንም ብቻ ስለ ሜታመልኪዉ ሰይጣን እየወጣሽ አታዉሪ።
@linadamtew2885
@linadamtew2885 Жыл бұрын
ውይ ለሚኸለደው ትውልድ ምን የጭን ጊዜ መጣ ለኛም ላለነው መኖር እየጠላን እኮ ነው ወይኔ ጌታ ሆይ ናልን😮
@wesenlemma158
@wesenlemma158 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ን ከሚያውቅ ሰው እንዲህ አይነት ግጥም አይበረታታም ምንም ትርጉሙ ሌላ ቢሆንም አማርኛው ይከብዳል ሉሲፈር ሲባል ስለዚህ ሌሎችም ይህን ነገር ባይደግሙት ይመረምራል በረከት ይቅርታ ጠይቃለች ካላስ ሚንም የተካበደ ነገር የለውም
@afomiya348
@afomiya348 Жыл бұрын
ቤንጃዬ ከዩቲበሮቹ ለእኔ አንደኛ ነህ ስብዕናህ ልዬ ነው😍
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
ጉድ ጉድ ጉ 😢የመምህር ግርማ እና የምምህር። ተስፊዬን ትምህር አዳምጡ ሰወች ጭራሽ በአደባባይ ሴት ልጅ ሜስቴ ስትል 😭😭😭
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
ሰዋች ሁሉም ይህን ቢዳምጡ ይህ ሁሉ ባለመጣ ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
@meselubekele
@meselubekele Жыл бұрын
እንተ ተብታባ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያንተ መቀለጃ ናት ቅስፈት ይውረድብህ
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j Жыл бұрын
እግዚዮ ማርነክርስቶስ ማረን ይቅር በለን የምረት አምላክ አቤት ትእግስትክ አዳቴ እፁብ ድንቅ ነው
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
የሌባ አይነደረቅ መልሱ ልብ ያድርቅ አሉ ምነዉ በረከት ሉሲፈር ብሎ ላቤቴ ነዉ አያስኬድም !
@sisayworkineh
@sisayworkineh Жыл бұрын
ጨዋነትህን አደንቅልሃለሁ ። በፊት አይተህ አዘጋጅተህ ባመጣኸው ቪድዮ መልሰህ በኛ ፊት ስትስቅ ታናድደኝ ነበር .. አሁን ግን ብዙ ስራዎችህን አይቻለሁ በእውቀትና በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ስለምታቀርብ ዛሬ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ። በርታ ።
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Жыл бұрын
Well come benja man ✌️ enamesegenalen betame selemetadersen merjawochi
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Жыл бұрын
ቤንጃ እንደ እኔ የሀጢያትን ነገር አለማዛመት ሃጢያቲን እንደመቃወም ነው። ሴት አገባች የሚለውን ወሬ ከአንተ ዩቱብ ነው የሰማሁት እና ለሌላ ጊዜ አላስፈላጊ የሆኑ ወሬዎችን ደግመህ ባታሳየን። ከባዩ ደጋሚው ይባል የለ መንገድ የሳቱትን በአጋንንት እስራት የተያዙትን እግዚአብሔር ይፈውስልን
@mekdiby9742
@mekdiby9742 Жыл бұрын
ኧረ ልቦና ይስጣት ። Airplane ቀላል ነው ድሮን እንዳታበርብን 🤭😂😂😂
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mysoonmysoon-tc3rl
@mysoonmysoon-tc3rl Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@berrygigi-jl4sy
@berrygigi-jl4sy Жыл бұрын
Thnxs bro በጣም ትክክል ነህ በጣም ንግግር አለመቻሉዋ በረከት ገበሬዋ ከማስረዳቷ በላይ በስድድድድድድድድ ብ explain አደረገች 😂😂😂😂😂አለማወቅ ዋጋ ያስከፍላል 😂😂😂
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 Жыл бұрын
ምንም ማስተባበያ አያስፈልግም ውስጥ ውስጡን ትውልድ እያጠፉ ነበር ይገርማል በራሳቸውን ጊዜ ራሳቸውን እያጋለጡ ነው ፈጣሪ ይገስፃቸው
@meserettamriu2859
@meserettamriu2859 Жыл бұрын
በገበሪዋ ወታ ማስተባበላ አሪፍ ነው .....ግን እናታን ይቅርታ ማለት አለባት እናት ማልቀስ የለባትም እውነቴነው በሽፌራ ምን መብት ቢኖረው ነው እናታው ወጪ ከቤት የሚለው እኔ ይሄን እቃወማለው😮
@user-jc5ow9hl2s
@user-jc5ow9hl2s Жыл бұрын
Benegerachin lay betam temchegnalehi andandu were mawurat enkuwan saychilu sewu yeterbalu endezhi mamezazen na gebetot Simon sewu des yilal yemechihi bro❤
@mimim8831
@mimim8831 Жыл бұрын
የኔመሊካሚ እኔ ቨዲዮሕ ሣይሖን ሠላሚታሕን ወደዋለዉ😅🎉
@Fnaentertainment1
@Fnaentertainment1 Жыл бұрын
ቤንጃ ደንቅ ወንድሜ አንተ የተባረክ ትሁት እወድሃለው!
@lulafares8305
@lulafares8305 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እትዮጵይና ህዝቦቾንይጠብቅ
@awetkidu3941
@awetkidu3941 Жыл бұрын
Programocheh yemtsetachew asteyayetoche ena yemtetekemachew kalatoch yechewa leje mehonehen yenageralu, eg/r aykeyereh tebarek ❤🙏
@aataxdatacollectionteam4014
@aataxdatacollectionteam4014 Жыл бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ነው ምን ዓይነት ጌዜ ደረስን የእሷ ያመረተችውን ነው እንግዲህ የምንመገበው በጣም ይገርማል ሰይጣን
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እያቃዥነው ፓስተሩ
@zubest7326
@zubest7326 Жыл бұрын
ቤንጃ ቆንጆ እኔ ሁሌ ነው ገና ሰከፎተው Like የማረግህህህህ
@yewebadane1868
@yewebadane1868 Жыл бұрын
እንዲህ ያለ ነገር ባትሰሩ ደስ ይለኛል ምክንያቱ ጉድ ብለን እያየን ኢንዳይሬክት ማስታወቂያ እየተሰራላቸው ነው። ባይሆን በህግ ተቀጡ ጥፋት ነው ወንጀል ነው። ታሰሩ ምናምን ቢሆን ይሻላል
@user-mo3jv8uh2w
@user-mo3jv8uh2w Жыл бұрын
እግዚኦ፡ምን አይነት ጉዲ ኖው አምላኪየ እንደዙይ አይነት ባለገወቺ አንደንዚዘህ አፈዘዘህ ህወታቾው ሁሉ ጨለማ አረጎው
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Жыл бұрын
ቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂 ፓስተሩ ግን በሳቅ ገደለኝ😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
በእውቀቱ ም ስዩ ም ለ ምን እንዲ ብሎጻፈ? እሱ ም ያጠራጥራ ል አንቺ መጽሀፍ ቅዱ ስ ን ምታውቂ ከሆ ነ ሉሲፈር ሰይጣ ነው ሲጀመር ጌታ ነው ያጋለጠሽ ደግ ሞ ትወጣጠራለች እንዴ ሀብትና ዝና ከንቱ ነው
@tsilove2193
@tsilove2193 Жыл бұрын
ስንት ዓመት ልትኖር ይሆን
@kakush03
@kakush03 Жыл бұрын
I love your program . Keep it up
@mahletfekremariam
@mahletfekremariam Жыл бұрын
አታናፊ ማናፋት ለአህያም አልበጀም አላሙዲም እንኳን ሳያናፋ አሁን ያለበት ሁኔታ ታውቂያለሽ በልክ አድርጊው ።
@user-td2uw5ui8q
@user-td2uw5ui8q Жыл бұрын
ሠራተኛ እናጎበዝ ነበረች ሥሕተት ከሆነ ይቅር ማለት ጥሩነው ጨለማውን የተቀበሉ ሲሰሩ ስለማይታዩ
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ወድማችን
@munit8650
@munit8650 Жыл бұрын
እኔ ባንተ ሃሳብ እስማማለው ቤጃ...በአጋንት ተወጥረን ባለንበት ጊዜ ሉሲፈር ብላ ላደነግጥ ነው ላንናገር ነው...ደሞ ጋጠወጥ አደበት ይዛ ብሳሳት እንኳን ፀልዩልኝ ትላለች እንዴ...እንደውም በመልሷ የሆነ ነገር እዳለ ነው ያረጋገጠችልን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
ጉድ ጉድ ፈጣሪ ሆይ አረ ወዴት እየሄድን ነው ፈጣሪስ እንዴት ይቅር ይበል ቃላት ያጥረኛል 🙆‍♀️🙆‍♀️
@etaferzeleke4643
@etaferzeleke4643 Жыл бұрын
ሉሲፈር ጸሎት መጀመሪያ እግዚአብሄርን በጠራሸበት አፍሸ ሉሲፈር ኧረረረረረ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
አለማፈርሽ ሚስቶች ስትይ ይድፍሽ የአባቴ እምላክ
@eyerusalemtadese7668
@eyerusalemtadese7668 Жыл бұрын
መላዉ የኢትዩፒያ አባት አያት በሙሎ ገበሬ ነዉ ግን መቼ ቢሊኖረን ሆኑና ሥንጃጃል ነበር የቆየነዉ ለምንም አልጠረጠርንም ነበር አከተመ በግዜዉ ፈጣሪ አንቺና መሠሎችሽን ያጋልጣል እዛ ምድር ወርሣችሁ አትቆዩም ሥም ብቻ ሥምሽንም ቀይሪዉ በረከት የፈጣሪያችን ሥም ነዉና
@azebweldearegay339
@azebweldearegay339 Жыл бұрын
ይህች ሴት፡ የሉሲፈር፡ ቅኝ እጅ እናት ናት፡ ህፃን እይደለችም፡ ሉሲፈር፡ በመፅሀፍ ቅዱስ፡ እንደብርሀን፡ መልአክ ሆኖ፡ ሰውን ያታልላል ይላል እንጅ፡ እርሱ የብርሀን፡ መልእክ እይደለምነው የሚለው።ሉሲፈር የጨለማው ገዥ እንጅ፡የብርሀን መልአክ አይደለም።ስታስቡት ብርሀን፡ ከጨለማ፡ ጋር፡ ምን ግንኙነት አለው?እሱ ግን፡ ልብ ሊሰርቅ፡ ሊያታልል፡ ሊያጠፍ ነው፡ የሚመጣው።ብዙ ግዜ የሚጠቀምባቸው፡ በድህነት የተጎዱትን፡ የቤተክርስትያን አገልጋይ፡ ልጆችን፡ ለብቀላ ሊጠቀምባቸው ነው። አላማው፡ ገንዝብ እየሰጠ፡ የንሱን፡ ሶላቸውን ይወስድና፡በመጭረሽያ፡ አብልቶ፡ ይበላቸዋል።ከብዙ ሀብት ጀርባ፡ ሉሲፈርና፡ ወንጀሎቹ አሉ።እንዱህ በነፃ፡ ሀብት ሴይጣን እይሰጥም።፡ እንድ ወንጀል መስራት፡ አለበትባዛ ልውውጥ ንው ሀብት፡ የሚሰጣቸው።እህታችን፡ ሉሲፈርን በአደባባይ፡ ሀብት ስለሰጣትና፡ ክድህነቷ፡ አውጥቷት፡ምኞቷን ስላሳካላት፡ በእደባባይ፡ አምስግናው፡ ምስክርነቷን፡ ሰጥታለች ። እኔ ክርስትያን ነኝ እያሉ እግዚአብሄር ን፡ እንደማመስገን ፍንታ እነኢሉምናቲ የፃፉትን፡ ሉሲፈርን እያመሰገነች፡ ይህች የእግዚአብሔር ጠላት፡ የሉሲፍር፡ ልጅ ናት ያለጥርጥር ሄዳ የምታታለውን፡ ታታል።በግዜ፡ ንሰሀ ገብታ፡ ወደአምላኳ፡ ትጠጋ፡ አለበለዚያ፡ እድሜዋ እጭር እንደሆነና፡ እበላለሁ፡ ብላ እንዳትበላ፡ በግዜ፡ ትጠንቀቅ።
@dawitgetahun5104
@dawitgetahun5104 Жыл бұрын
በውቀቱ ስዩም ቢሳሳት እሱ አለ ተብሎ ነገር የለም እውነት እሷ በእግዚአብሔር የምታምን ቢሆን ኖሮ አንድ አለማዊ ደራሲ የሆነ ሰው ያለው አምኖ ከመቀበል እውነታውን ከሀይማኖት አባቶችን ጠይቃ መረዳት ነበረባት ..በውቀቱ ስዩም እግዚአብሔር የለም ቢል አምናው ልትቀበል ነው ማለት ነው ? ብቻ እግዚአብሔር አምላክ አጋልጧታል.. በውቀቱ አለ ምናምን አይነፋም
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
ሰው እኮ ከችግር የትነሳ ብዙ ሃጢያት ውስጥ እየገባ ነው ከዚህ ነገር ይሰውረን እግዛብሔር የከፈተውን ጉሮሮ ሳይደፍን አያድር ስለዚህ ለሃብት በለን እሳት ውስጥ መግባት መጨረሻ ለማያምር ነገር
@meselubekele
@meselubekele Жыл бұрын
እረ እፈሩ ኢትዮ ጵያን አታስድቡን በጣም ያሳዝናል አምላክ ሆይ አቤቱ ምን ዘመን መጣ ይቅር በለን
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
የሚሰራ ሰው እንከኑን ፈልገው ለመጎተት ነው የሚጥሩት አንች በረች በረከት ገበሬዎ ጀግና
@ermiyastamru3765
@ermiyastamru3765 Жыл бұрын
በጣም ወድጄዉ የማየዉ ቸናል ነዉ እናም የህምነት ነገሮች ባይገቡ ማሳቁ እንዳልሆኖ ፕሮሞት እየተደረጉ ነዉ እሮችባይገቡማሳቁእንዳልሆኖፕሮሞትእየተደረጉነዉቢቀሩ 😢
@yoyk9153
@yoyk9153 Жыл бұрын
ሰላም ቤንጃ በሀገራችን እየተደረገ ያለው የእርኩሰት ስራ ከቀን ወደቀን እየባሰበት ነው የመጣው። በረከት ገበሬዋም ማስተባበያ ብላ የተናገረችው ንግግር ምኑም አልጣመኝም። ግጥሙ አባቴ ለምትለው ለወደቀው መላዕክ መገጠሙን ያስታውቃል። ሌላው እግዚአብሔርን የሚያመልክ ሰው በእንደዚህ አይነት ምክኒያት ህዝብ ቁጣውን ሲገልፅ በትህትና ይቅርታ መጠየቅ ነው እንጂ እንደዚህ በትዕቢት መናገር ከባድ ጥፋት ነው።ቀስ በቀስ እያለማመዱን መሆኑ ነው። ብቻ የእግዚአብሔር ቸርነት እና ጥበቃው አይለየን።
@sabelamena8135
@sabelamena8135 Жыл бұрын
Betkekle asbane nw ysekmtshew egezhber ytbkane betlote bmebrkake mlsun entbkealne enje ngru lgebaw ygebwal
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 Жыл бұрын
Benjaye bereket Tegbalechi Sijemer Lusfern Inkan Igna Amagnochi Muslimochim Yawukalu Demo Teshkmogn Ashagerkgni Tilalechi😢
@derbietoshoma9455
@derbietoshoma9455 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ በረከት
@celinesamira2109
@celinesamira2109 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ያለነገር መቼ ፈመሰችሆሆሆ😊😊
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ምን አይነት ዘመን መጣን አምላክ ክዶ ሴጣን ማሞክስ ባደባባይ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እድው ምነው ቢቀርስ
@tsilove2193
@tsilove2193 Жыл бұрын
ሆዳደር ስለሆነች ነው የፈጠራትን ከማመስገን ይልቅ ለወደቀ ለሰይጣን ክብር ሰጠች የማትረባ ዋጋ ትከፍላለች
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 Жыл бұрын
ከሉሲፈር የምንማረው የለም !!! በሉሲፈር የበራ ኮከብና የመጣ ሀብት መጨረሻው አያምርም እግዚአብሄር ይቅር ይበልሽ ትውልድን አትበክይ ይህንን ሳታውቂ እዚህ አልደረሽም
@hanamasho3158
@hanamasho3158 Жыл бұрын
egzabher lebona yestsh 🙏
@esatebrhangebremeskel6225
@esatebrhangebremeskel6225 Жыл бұрын
የሱ ኢየሱስን ማየት ሳይሆን የጠያቂው ሳቅ😎😎😎😎😎
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Жыл бұрын
Bereket just nate!
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 Жыл бұрын
መልካሙን እንድናስብ ፈጣሪ ይርዳን
@sanamiss5234
@sanamiss5234 Жыл бұрын
ሰላም ወድሜ እኔ ሚሸራተተውን ልፍት በጣምነው ምፈራው❤👍👍👍👍👍👍
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Жыл бұрын
ተመልሰው እዳያስሩት ፈራሁለት😂😂😂😂
@EwunetDecor5714
@EwunetDecor5714 Жыл бұрын
ማይም ናት በቤተክርስቲያን ያደገች ደምና ስጋውን የበላች ቢሆንማ ኖሮ አይደለም ልሱፌር የሞተ አባት አዘክርም ጌታችን አባታችን ነው ።
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 Жыл бұрын
አላህይጠብቃንእኝንምሀገራችንንምያረብእኔኢ/ያሁለትእምነትነውየማውቀውወላሂአሁንያአላህስንትአስያከኢ/ያመወጣቴ
@aryaahemed527
@aryaahemed527 Жыл бұрын
ቢኒ እኔ በጣም ነው ምወድክ
@user-uw2ic6ks9i
@user-uw2ic6ks9i Жыл бұрын
Benja enameseginalen ante tiru betseb yasadegeh feriha egziyabeher yaleh melkam wetat neh egziyabher melkamun hulu lehagerachn ena lehizboachoa yadilen yetinibitu mefetsemiya ayadirgen.
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Жыл бұрын
የእሷ ንግግር እነደ ሀገራችን አባባል ከእናት ትብስ ሞግዚት እራሷ እንዳመነችበትና ለእሱም አየተካራከረች ነው በጣም ያሳዝናል/3ሰው ይዘናል አቤል ብርሀኑ,ዳጊ ሾው/እቺ ገበሬዋ ነው ያላችኋት አውሮፕላን አደለም ሌላም ግዢ ግን ተሽጠሽ መሆኑን እወቂ ደሞ አንቺን ብሎ ገበሬ የባለሙይን ሰም ለንቺ መሰጠት መልሰሽ እራሱ ያሰታውቃል አታንኳራፊ ማንኮራፋት ለዝሆንም አልሆነለትም።👉/እድሜ ለሣድስ ሚዲያ እነ ይልማ እንደ ሰንሰለት የተያያዛችሁትን በእመቤታችን አጋዥነት ገመደቹ እንደሚበጠስ እወቁ።
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 Жыл бұрын
በረከት ገበሬዋ የገንዘብ ምንጯ እራሱ የሉሲፈር የመጣ ነው
@abebat2466
@abebat2466 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ
@gemechisamano417
@gemechisamano417 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Жыл бұрын
አውሮፕላንም ብታበሪ ብርቅ አይደለም ሉሲፈር። እራሱ ያበርሻል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MMA-Hero
@MMA-Hero Жыл бұрын
የመደመር መፅሀፍን ያነበበና ያመለከ ከዚህም የበለጠ የሰይጣንና የግብረሰዶምዊያን ተግባር ኢትዮጵያ ላይ ማስፈፀም ነው ዋና አላማቸው።
@tigistayur2827
@tigistayur2827 Жыл бұрын
ግብረሠዶምን ፈጣሪያጥፋቸው ሠውእራሡ አይመሥሉኝም ከስራቸውየተነሣው
@biniman5188
@biniman5188 Жыл бұрын
17:42 i couldn't stop laughing
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 Жыл бұрын
ሉሴፈር አብሪኮከብ ነበር መላክ ነበር ነበር ነበር ነገር ግን ወድቋል አለቀ የወደቀነገር እኮ የወደቀነው ነበር ብሎ ነገር የለም።
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
ስንት ፈጀበት ደርሶ መልስ ከሰማይ ምን ይዘህልን መጣህ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
የመጨረሻው ቪድዮ አንተስ ለምን ደገምከው?!🤷🏽‍♀️
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
በእውቀቱ ስዮም የሆነ እንደሆነ አንዱ ከሀዲ አደለምዴ ሆይ ተውጂ ቸሩ መድኃኒዓለም ይገስፃችው በእውነቱ
@wasezeru1967
@wasezeru1967 Жыл бұрын
It's true
@Naniya254
@Naniya254 11 ай бұрын
ሲጀመር በውቀቱ ኤቲስት ነው ስለዚህ ይሄንን አውቀን የሱን ፁሁፍ መርጠን ነው ማንበብ ያለብን ህፃን እኮ አይደለችም ለዛውም በቤተክርስቲያን አድጌለሁ የሚል ሰው በዚህ አይሸወድም
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና ሀገራችን ምኑን ነው የተሸከመችው 😥 ውዶቸ ደምሩኝ ሉሲፈሮች ካላችሁ ተውት እናንተን አልፈልግም።👀
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
😂😂😂
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
OK በእዉቀቱ ከሆነ ኤቲኢስት መሆኑን በይፋ ሲለፍፍ ነበር ግን አይደሉም ማለት ነው የዴያብሎስ አምላኪ ነው።
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 Жыл бұрын
ምን አለ መልካም ነገር ብታወሩ ደግሞ አሪፍ ነገር ይዤላችሁ መጣሁ ትላለህ
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 5 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 8 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 17 МЛН
🛑 ያሬድ ነጉ ባደባባይ ይቅርታ ጠየቀ አሳዛኝ ሞት ተከሰተ
37:26
She fell for his prank.
0:39
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 35 МЛН
ВЕРНУЛИСЬ ИЗ ОТПУСКА... (@twoticketstosaradise - TikTok)
0:24
"Қателігім Олжаспен азаматтық некеге тұрғаным”
41:03
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 258 М.
姐姐的成绩原来这么差#海贼王#路飞
0:24
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 3,8 МЛН