No video

🔴አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር በሱ እጅ ነው 🥰🙏

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 30,236

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Пікірлер: 354
@jskahha1623
@jskahha1623 Ай бұрын
ሀዋየ አላህ ይሦብርሽ ከነ ቤተሠቦችሽ አባትሽንም ለጀነት ያርግልሽ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 1:45
@aaysy6092
@aaysy6092 Ай бұрын
አላህ በጀነት ይበሽራቸው በጣም ነውየሚአሳዝኑት። ደሥየሚሉ አባት ነበሩ ሀዋንም አላህ ሷብሩን ይሥጣት አባት እደቀላል ያማልአባት ለልጅ ጎራመከታነው
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 1:26
@AminaAmina-wn6xv
@AminaAmina-wn6xv Ай бұрын
አባቷንም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው ለቤተሰቦቹም ሶብሩን ይስጣቸው
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:09
@user-eo9yw6bf6y
@user-eo9yw6bf6y Ай бұрын
ሀዋዬ አሏህ ይሶብርሽ አባትሽንም አሏህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀዉ🤲
@alahamalaham
@alahamalaham Ай бұрын
የሞቱትን አላህ ይራህማቸዉ ሌላዉ ዝብሎነዉ ሠዉ ሥላረገ አደርጋለሁማለትአደለም ድናችንንብናቅ ጥሩነዉ ነገ አላህዘድ ሥንጠየቅ ባህላችን ሥለሆነነዉ ማለት ከቅጣት አያድንም ተማሩና ማህበረሠቡን አሥተምሩ
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js Ай бұрын
ሳህ.
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 Ай бұрын
የኔ አባት አላህ ይራሀመዉ አይ ዱኒያ እኔም አለሁ ስደትሁኘ አባቴን ያጣሁት ሂደ አሉኝ ሳልሸኘዉ ደግመኛ ላላየዉ የኔ ዉድ አባት ሀቢቢ ሁሌም በልቤነህ ስብራቴ አላህ ጀነቱል ፍርዱስ የወፍቅህ💔😭😭😭😭😭
@mahifashion1267
@mahifashion1267 Ай бұрын
አላህ ይረሃማቸው
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa Ай бұрын
ጀማል ግን ሰደቃ ስታወጡ ለምን ካሜራ ትደቅናለህ አሁንስ አበዛችሁት ወላሂ አላህን ፍሩ ደሞ መድነው የምገለፍጠው እኔ ወድሜን አጥቻለሁ ሀዋየ አላህ ሶብር ይስጥሽ አባትሽንም አላህ በጀነት ያኑራቸው እኛም ወደዘው ነን አብሽር 💦💦💦💦💦💦💦💦
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h Ай бұрын
የወጣዉን. ብር. ለመተካት ነዉ
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 Ай бұрын
መልካም ንግግር ሰደቃ ነው
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Ай бұрын
ሱስ ነውኮ ውህቴዋ ሰደቃው የውሼት ዱአው የውሼት ሁሉም ነገር የውሼት ነውኮ ዘመኑ 😢😢😢😢😢 እሱ ይዘንልን እጂ አስከፊ ዘመን ላይ ነን
@user-oq1ju6th1b
@user-oq1ju6th1b Ай бұрын
እኮ ለአላህ ብሎ የሚሰዲቅ መቸ አለ ​@@user-dp1jg7pe5h
@user-gz8ys3de9n
@user-gz8ys3de9n Ай бұрын
ተውትስራነውወይኩሜት
@user-xj3dv4cq4l
@user-xj3dv4cq4l Ай бұрын
ሰደቃ ዳረሳ ሳይሆን የሚበላው ሚስኪን ነው መብላት ያለበት
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i Ай бұрын
ጉዲኮነው ታዳ ደረሶችምንያገኛሉ ምሳአይበሉ ጧትናማታ ደረቅጀራነው የሚበሉት😅
@sabirasabir-hm8zw
@sabirasabir-hm8zw Ай бұрын
ሀዋ አላሕ ይሶብርሸሐ እሣቼውንም አላሕ በጀነት ያኑራቼው 😭😭😭😭
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:49
@SisNem-wx9jq
@SisNem-wx9jq Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትህ አኪ ጀማል ሰደቃ በዲናችን አልተከለከለም ወላኪን ቀን ቆጥሮ 7ሁለት 7 አርባ 4ወር አመታት እየተባለ የሚሰደቀው በዲናችን የሌለ ነገር ነው ቀን ሳትቆጥር እነዚህን የተመረጡ ቀኖችን አሳልፎ ግን በማንኛውም ሰዓት ለምስኪኖችም ለጎረቤትም ሰብስቦ ማብላት ይህ አይነት ሰደቃ ችግር የለውም ።
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Ай бұрын
እግዝአብሔር ነብሳቸዉን አፅደ ገነት ያስገባቸው ለቤተሰባቸው መፅናናት ይስጥልን 🙏🙏🙏አሜን
@CfRr-sp2pd
@CfRr-sp2pd Ай бұрын
አላህ ያሶብርሺ 😢እሱንም አላህ ይራህመው😭😭
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አላህ ይዘንለት😢😢😢 አይ የኛ ነገር😢😢😢
@NaemaAli-fc5bx
@NaemaAli-fc5bx Ай бұрын
ነብያችን ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም ሶደቃ ስትሰጡ ቀኝ እጅ ሲሰጥ ግራጅን ደብቅ ብለዋል የዪሉኝ ሶደቃ ሆነብሀል ወድሜ መጀመሪያ ሸርጡን ጠይቅ
@user-hl4sy1bx2n
@user-hl4sy1bx2n Ай бұрын
ትክክል በጣም
@user-gv7me7se8v
@user-gv7me7se8v Ай бұрын
አሁንስ አፈረም ላይ ተኝቼ ሀገሬ ሰላም በሆነ ያሳሰበኝ የሀገሬ ሰላም ማጣት
@Ebra510
@Ebra510 Ай бұрын
ሀዋ አባትሽን አላህ ይዘንለት አችንም አላህ ይሶብረሽ
@HfhdbgHfhfHlema
@HfhdbgHfhfHlema Ай бұрын
ማሽአላህ ጀነተል ፍርደስይወፍቃቸው
@qwereww-yu7hv
@qwereww-yu7hv Ай бұрын
የኔ ወንድም ይሄ ድብቅ ነው መሆን ያለበት አይደል እንደ ፕቅርታ ግን ካጠፋሁ ስለዚህ እስኪ እንደው ትንሽ እንኩዋን ደብቁ ሁሉንም አታሳዩ ምቀኛ ነው እንዳትሉ ደግሞ ምቀኝነት አይደለም ይሄ ይሄ ለአላህ ተብሎ እሚሰራ ስራ ነው ግን ሁሉንም ይታይልን አትበሉ ወንድሞቸ 📚📚📚📚☕️☕️
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut Ай бұрын
ከህብረተሰቡ ጋር ለመኖር ብለን አላህን ማስቆጣት የለብንም እሱ የከለከለንን መከልከል አለብን በርግጥ አይሰሙንም ግን የቻልነውንና የምናቀውን ማሳወቅ አለብን ባይሰሙም ካንተ ሀለፊነቱን መወጣት ነው የዛሬውን ኑሮ ሳይሆን ማሰብ ያለብን የነገውን ነው ባህል ነው ተብሎ ባህል መከተል የለብንም
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw Ай бұрын
ልክነሽ ለፉጡርብሎ ፈጣርን ማስቆጣት የለብንም ግን ሀዋና ጀማል ሰባትቢቀሩ ሌላሰዉ አይቀርም ስለዚህ እናቶን በስራማገዛለባት አላህ ለሁሉምሂድያይስጠዉ ከዚሁነንጂ ኢቶስንገባሁላችንም ተመሳስለነዉየምንኖረዉ ማህበረሰብ በርግጥ በኛ አካባቢ ሀብሩ ቀርቆል ሰባት አልሀምዱሊላሂ ሁሉቦታላይሆንይችላል
@zedusman
@zedusman Ай бұрын
ሀዊዬ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የአባት ሞት እያደር ያማል
@user-to6bp6wo1h
@user-to6bp6wo1h Ай бұрын
አላህ አባትሽን የጀነት ይበላቸው ሙሉ ቤተሰብን ሶብር አላህ ይስጣቸው
@user-tb5fu1sf8z
@user-tb5fu1sf8z Ай бұрын
ምንየለለነዉሁሉምያለዉንነዉየነገርንህ የሀዋንአባትአላህይራህማቸዉ።አቃለሁምናምንአይሠራምመተግበርነዉእጅ።ማሀበረሠቡእያደርይለምዳሉማሥረዳትነዉ ቴጠፋሁይቅርታ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Ай бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀው ያረብ ሀየየ አችንም ሙሉ ቤተሰብ አላህ ይሶብራችሁ ያረብ ከባድ ነው ያባት ሞት አቀዋለሁና እባስብራቴ😢😢😢😢
@user-rz1oy6ht7v
@user-rz1oy6ht7v Ай бұрын
አላህጀነተልፍርዶስይወፍቀዉያረብ😢😢😢
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 Ай бұрын
😢😢😢😢ሀዋ አላህ ያሶብርሽ ሞትክፉ ነው😢😢😢😢😢
@fatimah9610
@fatimah9610 Ай бұрын
Walaykem selam werhmtlhe waberkthe allhe jentle firdosen yawfkhawe yarab allhe yasbershe hawa
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 Ай бұрын
አላህ ጀነተል ፍርደወስ ይወፍቃቸው😢
@meryemhessan251
@meryemhessan251 Ай бұрын
አባታችሁን አላሀህ ይረሀማቸው ያረብ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
እረምንምአንልም በሳርቤት እኮነው ያደግንው የምንደርሶ ያደጉበትን መርሳትነው ሀዋየአላህ ሶብሩንይስጥሽ አባትሽንም አላህ ይዘንለት
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 4:43
@user-qt5cy3oo9o
@user-qt5cy3oo9o Ай бұрын
አላህ ጀነተል ፊልደውስን ይወፍቃቸው አችንም አላህ ይሶብርሽ
@user-bi5sc8zv1q
@user-bi5sc8zv1q Ай бұрын
በሶሻል ሙድያ ሰደቃአይከብድም ለወሬ እድመቺነዉ እጂ ለሰዶቃ ተነይቶአይደልም ሰዶቃ በድብቅነዉ ተቀባይነት የለለዉ ነገር ባታደርግ ምን አለበት አይ ሰዉ ከቱ ነዉ
@fgyy9672
@fgyy9672 Ай бұрын
ሀውየ አላህ ይሡብርሽ አባአታሽንም አላህ ይራሀአማቸው የሚገርመው ግን ዘመዴ ሆነሽ ተገኝተሻል እሽ አይ ትንሽ ሁነሽ ነበረ የማአቅሽ ግን አች መሆንሽን አላቅም ነበር
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s Ай бұрын
አላህይይራህማቸው
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
ሀዉየ የኔዉድ አላህ ይሦብርሽ እናቴ አባትሽም አሏህ በጀነት ያኑረዉ የኔ አባት እኛም ወደዚያዉ ነን መቼ እደምንሄድ አናዉቅምና ኽይር ሥራ የሜናበዛ አሏህ ያድርገን ያረብ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Ай бұрын
ሀዋየ አላህ ይሰብርሺ አላህ ጀነትንይወፈቀቸው😢😢😢
@user-td8wl8tq4p
@user-td8wl8tq4p Ай бұрын
ሀዋዬ አላህ ይሶብርሽ አባትሽን የጀነት ሙሽራ ያድርጋቸው
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@madinahuseen3202
@madinahuseen3202 Ай бұрын
😂😂😂😂ጀሚየ የኔግልጠኛ ዝበላቸዉ
@AlhmdulilahRebilalmin
@AlhmdulilahRebilalmin Ай бұрын
ሀዋ አባትሽን አላህ ይራህመዉ አላህ ይሶብርሽ እኔም በስደት ላይ ሆኜ ልጄ ሞታብኛለይ እደናፈቀችኝ በሰዉ ሀገር ልቤ ተሰብሮል ዉዴ
@user-tv6xj9rl9y
@user-tv6xj9rl9y Ай бұрын
😢😢😢😢😢 አላህ ይሰብርሽ እህቴዋ ለልጅሽም አላህ ይዘንለት
@userasd5115
@userasd5115 Ай бұрын
እኔመጣለሁጀማል,መጀመሪያለኔ,አላህመኢሙልያርግላቸዉ,ጀነትንፎሮዶሥንይወፍቃቸዉ
@AsrtDqd-qz7se
@AsrtDqd-qz7se Ай бұрын
ሰለቃ ስትስድቁ እዩልኚ ካላላቺሁ አይሆንም እንዴ ቀኝ እጁ ሲስጥ ግራ እጁ የማታይ ስደቃ ብትስጡ ምን አለበት አጂሩ ከአላህ እንጂ ከተመልካቺ አይደለም ሀዊቲ አባትሽን አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው
@seadi5
@seadi5 Ай бұрын
ሀዋንአላህይሶብራትግን ግን3ሰባትእሚባልነገርየለም መቸነውየኢዮጲያሰውከጅህልና ከንፍቅናየሚማረው አኡዙቢላሂ ከካፊሮችጋርመሳሰልየለም እናአተለምንትሰራለህአኡዙቢላሂ ቁርአን ገዝተህለመስጊድመስጠትይሻላል አላህሰደቃሲደረግየዩልኝእወቁልስሙልኝይሄራሱየቻለትንሹሽርክነው ለምን ካሜራማሳየትአስፈለገ
@heymidssye8127
@heymidssye8127 Ай бұрын
መጀመርያ አማርኛ መፃፍ ልመጅ ደነዝ
@HffCds
@HffCds Ай бұрын
❤
@Mathina-bo2cw
@Mathina-bo2cw Ай бұрын
አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸዉ ሀዋ ለመላዉ በተሰብ አላህ ሶብር ይስጣችሁ😢😢😢😢
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts Ай бұрын
ሀዉየ የኔ ዉድ አባትሺን አላህ ይራህማቸዉ አላህ ይሶብርሽ ሰደቃዉንም አላህ ይቀበላቺሁ
@HikmaHikma-qf3uv
@HikmaHikma-qf3uv Ай бұрын
ሚስኪን ላበላነው አላለም ካሜራውን ደቅኖ ሰደቃው ለኢትብ ገቢ መሰብሰቢያ ነው ብትል ይቀላል
@አላሀምዱልላ
@አላሀምዱልላ Ай бұрын
ሀወዩ አላህ ላችም ሶብሩን ይሲጥሺ ለአባትሺም አላህ ይዘንላችሁ አላህ ጀነተል ፍርዶሲን ይወፍቃችሁ እንሻአላ ቢእዝንላ 🙏🙏🙏🙏
@kamila6873
@kamila6873 Ай бұрын
አላህ በጀናታል ፊርዶስ የቀመጥለዉ የረብ
@umuanwar8991
@umuanwar8991 Ай бұрын
ያተስ ከፋ ስሪግና ምላሺ አደረከዉ እኔ የሚገሪመኝ ዩቱበር ስትባሉ ኸይረስራም ስስሩ ቀርፃችሁ ሸረም ስትሰሩ ቀሪፃችሁ ትዘልቃላችሁ ማለቴ ለሰዉ አድናቆትነዉ ወይስ ለፈጣሪችሁ መልካም ነገር ፈልጋችሁ አዑዙቢላህ ሚንሸይጧን እሮጅም
@user-mk1rg8ve8p
@user-mk1rg8ve8p Ай бұрын
አላህየሶብርሺሀዋይ
@MouzaAlshamsi-lz6lz
@MouzaAlshamsi-lz6lz Ай бұрын
ሀዋየ አሏህ ይሶብርሽ. ለአባትሽም ጀነትን ፍርዶስ ይወፍቃቸው 💦💦💦💦💦
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 Ай бұрын
አሏህ ይሶብርሽ እሳቸውንም አሏህ ይረሀማቸው ያረብ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 5:24
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc Ай бұрын
ሀዋየ አላህ ይሶብርሸ ለአባትሸምጀነትን ፍርዶሰ ይወፍቃቸው
@hasanmukatar9900
@hasanmukatar9900 Ай бұрын
Rabii rahamtaa ha godhafii 😢😢😢
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k Ай бұрын
የኔውድ ሀዋየአላህ የሶብሩንውሀ ያጠጣሺ ሀዘንን አውቀዋለሁ የእግርእሳትነው እንግዳም ይመጣብሻን አላህያሰችልሺ አብሺሪዱኒያ እንደዚህነች እኔም አባቴን በልጂነቴ እናቴን በሰደትሁኘነውያጣሆቸው ቁሜአልቀበረካትም😢😢😢
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
እህት ሀዋ አላህ ሶብሪን ይስጥሽ አባትሽን በጀነት ያኑርልሽ አወ ወላህ እኔም የእናቴ እናት አያቴ ሞታ ወላህ ተው ቀን አትቁጠሩ ብል እናቴ ከፋት ስለዝህ ከጎኖ ሁኘ አላህ ያሶብርሽ አላልናት ስታስታምም ከጎኖ አልኖርን ስለዝህ ያለን አማራጭ እሽ እማ አትከፊ ከብትም ይሆን ፊየል በግም ይሆን ግዙ አልን አባቴን አዘዝነው ምንም ማረግ አልቻልኮ
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 Ай бұрын
አላህ ሰብር ይስጣችዉ ሰደቃዉን አላህ ይቀበላችዉ የሞቱትን በጀነተል ፈርዶስ ያስደስታቸዉ
@jameelatube782
@jameelatube782 Ай бұрын
አላህ ጀነቱ ፉሩድስይወፉቀዉ
@LpppHjj-bj2cc
@LpppHjj-bj2cc Ай бұрын
አላህ ይራህማቸው ጀማልየ በርታ ተዋቸው ኮሜቶችን በሽተኛ ማሥተዋል ያቃታቸው ነቸው መጥፎ እሚጥፉት
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy Ай бұрын
ሀዋ እግዚ አብሄር ያፅናሺ አባትሺን ነፍሱን ባፀዴ ገነት ያኑረው ያባት ሞትከባድነው
@user-pq8dt9pm9w
@user-pq8dt9pm9w Ай бұрын
አላህይማራቸው
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 Ай бұрын
ሀዋዬ የኔ እህት አባትሽ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ አይዞሽ ሁላችንም ወደዘዉነን አላህ ያጠክረሽ 😢😢አባት እንደቀላል
@halima-oe5wy
@halima-oe5wy Ай бұрын
አባትሺን አላህይራህማቸዉ አንችንም አላህያፀናሽ
@zahr9124
@zahr9124 Ай бұрын
ሀዋ አባትሽ አሏህ ጀነተልፊረዱስይወፈቀውእናተንም አሏሱብሩይስጣችሁ
@ahelamyeallahebariya8797
@ahelamyeallahebariya8797 Ай бұрын
ወአለይኩምሰላም እንደትናችሁ ሀውየ አላህይሶብርሺ አይዟሺ አላህ ሶብሩን ይስጥሺ የሞቱትንም ጀነትንየወፍቃቸው
@SaldAmln-su5bp
@SaldAmln-su5bp Ай бұрын
ሀዋየ አላህ ይሶብርሽ የኔ እህትዋ አባትሽ ጀነትል ፍርዱስ ይፍቃቸው ያረብ
@user-es6ir3xu6n
@user-es6ir3xu6n Ай бұрын
አላህይረህማቸው ሀዊአይዞሽ😢😢😢😮
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 Ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx Ай бұрын
ሀዋየ አላህ ይሶብርሽ አባትሽንም አላህ ይራህማቸው ልጅ የሚወለዴው ጄማሉ ሰዴቃ አታውጣ ለሚሉት ዝበላቸው እንኳንም ሰዴቃችሁ ሰደቃው በቦይ ይግባ
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig Ай бұрын
ወአለይኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ
@fiiiddiiej5745
@fiiiddiiej5745 Ай бұрын
አሏህ ይራህማቸው ሀዋንም አሏህ ሶብር ይስጣት ሲቀጥል ሰባቱ አስሩ አርባው አመታቱ አይባልም የካፊሮች ነው አይቻልም በምትችሉ ስአት ብቻ ሶደቃ አውጡ አለቀ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Ай бұрын
አይይይሰደቃ ይህእኮእዩልኚስሙልኚነውሀቂቃአይግዜመቆየትብዙያሳየናል
@makkiamakkia3478
@makkiamakkia3478 Ай бұрын
ሀዋየ አላህ ይሶብርሽ አባትሽንም አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Ай бұрын
አላህጀነተልፍርዶሥንይወፍቃቸአባትየ፡ሠውከባዲነው
@user-dx2em9ec5t
@user-dx2em9ec5t Ай бұрын
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:33
@hsggsvsgshvvvzvbsbsbsh4075
@hsggsvsgshvvvzvbsbsbsh4075 Ай бұрын
ጀማል ለኮሜትቦታአትስጥ ሰውብዙ ያወራል ብዙወቻችን ለራሳችን የማናደርገውን በሰውቤት እንገባለን ሰደቃውን አላህያድርስልህ ለማህበረሰቡም ድኑንአላህ ያሳውቃቸው
@radirade1616
@radirade1616 Ай бұрын
Mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa tabarakallaa tabarakallaa tabarakallaa tabarakallaa
@Hfy8dNgdf
@Hfy8dNgdf Ай бұрын
አላህይማረዉ
@user-ud2ic9to1l
@user-ud2ic9to1l Ай бұрын
ለምን አስፈለገ ካሜራ አፈርብላ ብሽቅ
@nomo6793
@nomo6793 Ай бұрын
ሀዋየ አላህ ያጠክርሽ አላህ ለጀነት ይበላቸው😢😢😢🎉🎉🎉ጀማል ደሞ ኮሜታተሮችን ተዋቸም ማንነትን መርሣት እነሡ ብዙ ይላሉ ተዋቸው
@user-zc4ei3jx7z
@user-zc4ei3jx7z Ай бұрын
ሀዋ አላህ ያሶብርሺ አባትሺንም ጀነተልፎርዶስ ይወፍቀወት ውደ
@user-zf6dr2xj6o
@user-zf6dr2xj6o Ай бұрын
ዝበለቸዉ.አረብ.አጋር.የተቀመጡት.ዝብሎነዉ.ምቀበጥሩት.መተ.ዝነ.ስየዩ.የድረሉ.ቀን.ወቶ.አድስ.ይነጋረሉ.የረብ.አጋር.አድስተኞች.አይወጡልኝም😏😏
@mylovetube6306
@mylovetube6306 Ай бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ሀዉይ አባትሽንም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው 😢😢
@user-kc9cy5re7q
@user-kc9cy5re7q Ай бұрын
ሀዋ አለህ ሰቢሩን ይሰጢሺ ለአበትሺሚ አለህ ጄነት ይወፊቀቸዉ ጀመል አትጀጀል ሰበት አትበል እነሱ ይበሉ አንቴ ዚሚ በል ለአለህ ወለ ለሰዉ ነዉ ሚትኖረዉ
@dhdgdg6231
@dhdgdg6231 Ай бұрын
ሀዋዬ አላህይሶብርሺ አባትሺን ጀነተልፉርዶስይዉፍቀዉ
@user-fq5ez3yu9p
@user-fq5ez3yu9p Ай бұрын
😢😢😢😢
@fjeu7544
@fjeu7544 Ай бұрын
ሀዋ አሏህ ይሶብርሽ
@user-ke3dm3zl8t
@user-ke3dm3zl8t Ай бұрын
ሀዋ አላህ ይሶብርሽ አባትሽንም አላህ ይዘንላቸው አይይዱኒያ
@ehetseid4377
@ehetseid4377 Ай бұрын
የሞቱትንአላህይራህማቸው በአገርላይመሞትመታደልነው ወገኖቻችንበሠውአገርበአሠቃቂሁኔት።እየተገደሉነው😢😢😢😢የሞትምጌጥአለውየሚባለውንአሁንተረዳሁትእፍፍፍፍ😢😢😢😢
@user-fc7yk8cj3z
@user-fc7yk8cj3z Ай бұрын
ፈጣሪ የበረታሸ እህታችን ሃዋ
@AfghChjj
@AfghChjj Ай бұрын
ሀዉይአላህየጀነትይበለዉያረብ
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx Ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ዉሀ እሳትን እደሚበረደዉ ሰደቃ ቀጀልን ያብሳሌ ጓደኛም አሉህ ማሻአላህ
@zamzamzam6055
@zamzamzam6055 Ай бұрын
አይዞሺ ሀዋየ አባትሺንም አላህ ይዘንለት አችንም አላህ ያፅናሺ
@GiasBd-kh8uh
@GiasBd-kh8uh Ай бұрын
እውነትህነው፣እደባህሉነው፣መፍረዲከባዲነው፣አላህይዘንላቸው፣ሀዋንምአላህይሳብራት፣የሴተኡስታዝዚቶነው
@MADINAMadina-ko4rm
@MADINAMadina-ko4rm Ай бұрын
ማሻአላህ ሰደቃው በቦይ ይግባ የስደት ሰለምቴወች ናቸው ብዙ የሚያወሩት
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Ай бұрын
😢😢😢😢አይይይይይይእኔኮሚገርመኚ አንድሰውሁሌበነበረትአይቀጥልም
@MeriamAragao
@MeriamAragao Ай бұрын
አላህ የጀነቱን ፍርዶሥ ይወፍቀው ሀውየም አላህ ይሶብርሽ
@ethio526
@ethio526 Ай бұрын
ሀዋ አባትሽን አላህ ይዘንለቸዉ አችንም አላህ ይሶብሪሽ ማሬ
@Fato-xp2qy
@Fato-xp2qy Ай бұрын
የኔ ወደ ሀዋየ አላህ ይሰብርሽ አባትሽንም ጀነትን ፈረዶስ ይወፈቃቸዉ😢😢
@wrrafet8898
@wrrafet8898 Ай бұрын
አላህ የጀነት ይበለዉ
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
ሀዋአላህይሶብርሽ
@rahimakeme5834
@rahimakeme5834 Ай бұрын
አይ ሰው ፍርሹ ሐውይ አላሕ ይሶብርሽ እሣቸውንም አላሕ ይዘንላቸው
@seeggttty5571
@seeggttty5571 Ай бұрын
ሰርጊ አስማስለከዉ ኡኮ አሰሳቂህ ማሰቂ አተቢዛ አበት መጠትከበዲናዉ ያደረሰበቲ ቢቸናዉ ምየዉቀዉ💔💔💔💔💔💔
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 44 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 45 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 90 МЛН
ጉአደኛዋን ፈነከተቻት
12:16
Ayu tube
Рет қаралды 23 М.
የአንድ ቀን ውሎዬን  ላሳያችሁ
4:26
Eden Ethio Tube_ኤደን ኢትዮ ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
🔴ሴት መሆን ከባድ ነው 🥰🙏
10:03
Jamal huseen
Рет қаралды 15 М.
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН