No video

Illasha Fekadu - እውነት / Ewnet

  Рет қаралды 12,152

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

Күн бұрын

እውነት
ሁሉ ወደገዛ ምቾቱ ቢሄድ
ሰዉ ባይሠለፍ ለእውነት መንገድ
ሆዴ ቢሞላ ባበሉኝ ሃሰት
መቼም አልፈቅድ እንዲሆነኝ ሰውነት
ሁሉ ወደገዛ ምቾቱ ቢሄድ
ብዙም ባይገኝ እውነትን ሚወድ
ሆዴ ቢሞላ ባበሉኝ ሃሰት
መቼም አልፈቅድ እንዲሆነኝ ሰውነት
እቆማለሁ ለእውነት
እናገራለሁ ለህይወት
እስከ ሞት እታገላለሁ
ያለመዱኝን ሃሰት
እቆማለሁ ለእውነት
እናገራለሁ ለህይወት
ምን ቢሰብኳት ባዶ
ቢያሽሞነሙኗት ከንቱ
ሲከተላት የኖረ
ከመድረሻው ቀርቷል ስንቱ
ይልቅ ለሞት አታዝግሙ
እውነት ይጣራል ኑ ስሙ
ከምድር የሚሻል አለ
ከህይወት ግብዣ ታደሙ
ቋሚ ውል ላልተገኘላት
ለካጅ ዓለም አትሙቱ
እመንገድ ቤት መቀለስ
በሆድ ለሚያልፍ ከንቱ
ጊዜ ስንዝር ላይሞላ
ዘለዓለምን ቸል አትበሉ
ምቾታችሁን ስቀሉ
እውነት ይንገስ ዝቅ በሉ
ሁሉ ወደገዛ ምቾቱ ቢሄድ
ሰዉ ባይሠለፍ ለእውነት መንገድ
ሆዴ ቢሞላ ባበሉኝ ሃሰት
መቼም አልፈቅድ እንዲሆነኝ ሰውነት
ሁሉ ወደገዛ ምቾቱ ቢሄድ
ብዙም ባይገኝ እውነትን ሚወድ
ሆዴ ቢሞላ ባበሉኝ ሃሰት
መቼም አልፈቅድ እንዲሆነኝ ሰውነት
እንደሚናገር መጽሃፍ
ዘመኑ እንዳለ በቋፍ
እውነት አይሸበር ለብዙ
ባለጊዜዎች ልብ ግዙ
ወደ እውነት ጓዳ ዝለቁ
ለስም ትግል አትለቁ
የሚረባውን አጥብቁ
ለከንቱ ትርፍ አትድቀቁ
እወቁ ያስገኛችሁን
አትናቁ አንድ ውዳችሁን
እውነት የሆነው ተወልዷል
አቁሙ ፍለጋችሁን
ፍቅር ሥጋ ለበሠ
ሰውነት በመከራው ተፈወሠ
ጨለማ በተስፋ ተገፈፈ
ጽድቅ በትንሣዔው ተለፈፈ
እቆማለሁ ለእውነት
እናገራለሁ ለህይወት
እስከ ሞት እታገላለሁ
ያለመዱኝን ሃሰት
እቆማለሁ ለእውነት
እናገራለሁ ለህይወት

Пікірлер: 18
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ሁሉ ወደ ገዛ ምቾቱ ቢሔድ ሰው ባይሰለፍ ለእውነት መንገድ ሆዴ ቢሞላ ባበሉኝ ሀሰት መቸም አልፈቅድ እንዲሆነኝ ሰውነት ሁሉ ወደ ገዛ ምቾቱ ቢሔድ ብዙም ባይገኝ እውነትን እሚወድ እቆማለሁ ለእውነት እናገራለሁ ለህይወት እስከሞት እታገላለሁ ያለመዱኝን ሀሰት ምን ቢሰብኳት ባዶ ቢያሽሞነሙኖት ከንቱ ሲከተላት የኖረ ከመድረሻው ቀርቶአል ስንቱ ይልቅ ለሞት አታዝግሙ #እውነት ይጣራል ኑ ስሙ ከምድር የሚሻል አለ ከህይወት ግብዣ ታደሙ ቋሚውን ላልተገኘላት ለካጅ አለም አትሙቱ በመንገድ ቤት መቀለስ በሆድ ለሚያልፍ ከንቱ ጊዜ ስንዝር ላይሞላ #ዘላለምን ቸላ አትበሉ #ምቾታችሁን ስቀሉ እውነት ይውጣ ዝቅ በሉ #እንደሚናገር መፅሀፍ ዘመኑ እንዳለ በቆፍ እውነት አይሸበር ለብዙ ባለ ጊዜዎች ልብ ግዙ #ወደ እውነት ጓዳ ዝለቁ ለስም ትግል አትለቁ የሚረባውን አጥብቁ ለከንቱ ትርፍ አትድቀቁ #እወቁ ያስገኛችሁን #አትናቁ አንድ ውዳችሁን እውነት የሆነው ተወልዶአል አቁሙ ፍለጋችሁን #ፍቅር ስጋ ለበሰ ሰውነት በመከራው ተፈወሰ ጨለማ በተስፍ ተገፈፈ ፅድቅ በትንሳኤ ተለፈፈ እቆማለሁ ለእውነት እናገራለሁ ለህይወት እስከሞት እታገላለሁ 🙏🙏❤🔥🔥🔥❤🙏🙏 ጌታን ስፀልይልህ ነው ያደርኩ
@yeabsirakassahun9727
@yeabsirakassahun9727 9 ай бұрын
ግጥም🔥
@saraAbush
@saraAbush 5 ай бұрын
ከባድ ጅራፍ ነው እስሩ። በርታ።
@user-uq7ey9fe6l
@user-uq7ey9fe6l 7 ай бұрын
melhiktegna ne len yihen ewnet mesmat letadelu hulu
@selamfekade6423
@selamfekade6423 2 жыл бұрын
I am proud to calling you my brother
@zetseatprinting
@zetseatprinting 6 ай бұрын
wedhalew
@netzu24
@netzu24 Жыл бұрын
I can't stop listening to all your songs. I am so blessed! God bless you bro..!
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
Wow gerami mezmur ❤️
@mekdimolla6717
@mekdimolla6717 2 жыл бұрын
Amazing! what a message! ከምድር የሚሻል አለ አሜን!! Bless you Bro!
@tsinatwondwossenwondwossen1127
@tsinatwondwossenwondwossen1127 2 жыл бұрын
መልዕክት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@danim507
@danim507 2 жыл бұрын
No words Illasha 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@eyuelw
@eyuelw 2 жыл бұрын
Blessed bro
@natinaeltalks64.5k8
@natinaeltalks64.5k8 2 жыл бұрын
You are amazing ❤️ God bless u 🙏
@Kemikumneger_Mesafint
@Kemikumneger_Mesafint 2 жыл бұрын
pure Gospel
@bereketbeki4707
@bereketbeki4707 2 жыл бұрын
God bless u🙏🔥🔥🔥
@samrawitnigussie3806
@samrawitnigussie3806 2 жыл бұрын
Amazing ❤️❤️❤️❤️❤️
@bethlehemalessamengesha2535
@bethlehemalessamengesha2535 2 жыл бұрын
Amazing!!!🔥🔥🔥
@natinaeltalks64.5k8
@natinaeltalks64.5k8 2 жыл бұрын
ለስም ትግል አትለቁ 😎
Illasha Fekadu - ስሜ ነው / Sime New
4:11
Illasha Fekadu
Рет қаралды 36 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
Illasha Fekadu - እንደገና / Endegena
3:41
Illasha Fekadu
Рет қаралды 27 М.
ABENEZER LEGESE
10:03
Abenezer Legese Official
Рет қаралды 1 МЛН
Illasha Fekadu - ይመጣል  / Yimetal
3:32
Illasha Fekadu
Рет қаралды 12 М.
Eyesus
5:19
Fenan Befkadu - Topic
Рет қаралды 21 М.
Illasha Fekadu - አባል አይደለም / Abal Aydelem - ft. Kemi
3:38
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 342 М.
Illasha Fekadu - ኑሮ / Nuro
3:41
Illasha Fekadu
Рет қаралды 20 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН