“ጥቁር ቅዳሜ” በህዳር 14፣ ከ43 ዓመት በፊት በደርግ ስለተፈፀመው ግድያ፤መንግስቱ ሐይለማርያም እና ፍቅረስላሴ ወግደረስ ምን አሉ?

  Рет қаралды 91,492

Ethiopian View

Ethiopian View

6 жыл бұрын

Ethiopia: “ጥቁር ቅዳሜ” በህዳር 14፣ ከ43 ዓመት በፊት በደርግ ስለተፈፀመው ግድያ መንግስቱ ሐይለማርያም እና ፍቅረስላሴ ወግደረስ ምን አሉ?
Subscribe for more videos

Пікірлер: 98
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 6 ай бұрын
በጣም ራስ ወዳዶች ናቸዉ እንዴት ካለምንም የፍርድ ሂደት እነዚያን የመሰሉ ሰዎች በሞት ይቀጣሉ እነዚህ የእጃቸዉን አላገኙም ህሊና የሌላችሁ ጨቃኞች ናችሁ
@Eyob797
@Eyob797 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ውርደት የጀመረበት ክፉ ጊዜ። ትውልዱ ኢሉሚናቲ በአይሁድ የሚመራው አለም አቀፍ የሰይጣን ማህበር በአለም ላይ ያራመደውን እግዚአብሔር የለም የሚለውን የክህደት የሰይጣን ቲዮሪ ተቀበለ። ፀጋ እና በረከታችንም ተገፈፈ። የኢትዮጵያም ህዝብ ለስደት እና ለብዙ አስከፊ ችግሮች ተጋለጠ።
@_DoiTMedia_
@_DoiTMedia_ 6 ай бұрын
የዛን ጊዜ በታንክ የገደሉት ጠቅላይ ጦር አዛዥ ምክንያት 17 አመት ጦርነትና የኤርትራን መገንጠል ምክንያት ሆነ ህዝቦች አለቁ ወታደሮች በቤራዊ ውትድርና አለቁ መንግስቱ ግን ፍርድ ሳያገኝ እስከ አሁን አለ ። የአብይም እንደዛው ነው ኦሮምያን አስገንጥሎ ይሄዳል ታያላችው ።
@tameneworku5996
@tameneworku5996 Жыл бұрын
ለወያኔ አሳልፎ የሰጠን ወሮ በላ ደግሞ ሲወራ አያፍርም።
@zedonutube
@zedonutube 4 ай бұрын
My feelings, exactly!
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 2 жыл бұрын
Despite he is a murderer Mengistu is the most shrewd leader Ethiopia ever seen
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Ato aklilu gabtewold was very intelligent who fought with the international community about Eritrea 😢
@jejawatnafu6340
@jejawatnafu6340 2 ай бұрын
በጣም ያማል በነዚህ ጀኒራሎች ግድያ መንጌ በዜህ ግድያ የተሳሳተ ነው ። ግን ኢትዮጵ ለማዳን ሲባል ነው ግድያው የተፈፀመባቸው ያማል:
@BereketBelay-zf6bl
@BereketBelay-zf6bl 5 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ መንግስቱ ራሱ ሲናገር፡ ብመግስት ግልበጣ ሙኮራ ብተካሄደበት መንግስቱ ሃይለማርያ ተገድለዋል የተባለውን ብኤርትራ ከረን ኣከባቢ የነበሩት ወተዶሮች ነገሩ ሓቅ መስልዋቸው ነፍሰ ግድያ ኣደረጉ ሲል ሰም፡ እኔ ኣንዲት ጢት እስከምትቀር ድረስ እዋጋለሁኝ ለሻዕብያ እጄን ኣልሰጥም፡ የቴድሮስን ጽዋ እጎነጨለሁኝ ብሎ ስያበቃ ፡ህዝቡን እና ሃገሩን ወደ ህዋላ ትቶ ነፍሴን ኣውጪን ብማለት ወደ ዙምባብዌ መሸሹ የሰሙት ስንት ይሆኑ ነፍሠግድያ ያደረጉት ይሆን። ሃይለስላሴም እኮ በ1935 በፈረንጅ ህዝቡን ሃገሩን ወደ ሁዋላ ትቶ ወደ እንግሊዝ። ሃገር ነበር የኮበለለው። በ1941 እንግሊዞች ኢርትራ ውስጢ ጣልያንን በማጥቃ ካሸነፉ ብሁዋላ ወደ ኢትዮጳ በመቀጠል 5ዓመት ምሉ ኢትዮጵያን የተቖጣጠረ የጥስልያን ሰራዊት ተዋግቶ ጣልያን ከተሸነፈ። ብሁዋላ ሃይለስላሴ ከ 5ዓመት ብሁዋላ በ1941 ነበር ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ሲሞክር፡ በላይ ዘለቀ መመለሱን ሲቃዎም ...
@tsegayemergia3787
@tsegayemergia3787 3 жыл бұрын
በነዚህ ፋሽት አራጆች በአጋጣሚ የተረፉ የዘ ትውልድ ጀግኖች ነፍስ ይማር ይላሉ
@walelinghealemayougebeyoue7148
@walelinghealemayougebeyoue7148 6 ай бұрын
እይ መንግስቱ ማሀይም ወታደር
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 8 ай бұрын
መጀመሪየ እኮ ፍትህ ያለምንም ደም ኢቶጵያ ትቅደም ነበር የተባለው ነገር ግን ያለደም ስርየት የለም መጀመሪያ ልጅ እንዳልካቸው ካላወረዳችሁ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም አሉ ከፍ ደግሞ ስድሳዎችን ካልተገደሉ ብለው ታንቀው ሊሞቱ ምክንያትቱም ትልልቅ ስዎችም ነበሩ ኮሎኔል መንግስቱን በሙጥላት የብታችነት እንቆ የገደላቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዩምታደርጉት ውይይት እርክቶናል ቀጥሉበት ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@solomemulatu1443
@solomemulatu1443 9 ай бұрын
መቼም ጀርግን የሚደግፍ በዛን ጊዜ አባቱን ወይም ወንድሞች ን ያላጣ አረመኔ ነው
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus 7 ай бұрын
ደርግ ከ"ኢህአዴግ" 10 እጥፍ ይሻላል
@adydani2046
@adydani2046 11 ай бұрын
The surprising thing he got no regrets whatsoever
@dahlakdahlak9695
@dahlakdahlak9695 2 жыл бұрын
They may tried and trying to make excuse what they did to the old fox and his colleagues and his relatives then in 1974 and they may deny their fool of fail in 1991 especially in Eritrea by Eritreans . Ethiopia and Ethiopians if were not pushed to involve in Eritreans issues from 1950s -1991 now may be probably in a better situation especially politically ..unity wise ...etc.. Anyway more stability, peace ,progress and more cooperation between Eritrea and Ethiopia after the evaporation of weyane=
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 Жыл бұрын
Tadya yihen dem metach awire seyitan mengistu yetebal new ahun yimeles yeminilew ?
@walelinghealemayougebeyoue7148
@walelinghealemayougebeyoue7148 6 ай бұрын
ያለመታደል እይ ኢትዬጵያ ገዳይ ብቻ የምገጥማት
@libenfilate5111
@libenfilate5111 Жыл бұрын
The explanation given by Mengistu was truthful.
@girmawongele
@girmawongele 4 ай бұрын
ደደብ ፋሽስት
@zedonutube
@zedonutube 4 ай бұрын
Not really!
@user-yh3cr6ft4x
@user-yh3cr6ft4x 11 ай бұрын
mengistu gn betam bzu jegnan yereshene merz sew new ambaganen afer bla
@beyob199
@beyob199 3 ай бұрын
I am just wondering ---- Sijemer Murderer ewnet ynageral blesh new interview mtaregiw
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይይይይይ.....መንግስቱ ሀይለማርያም የአረመኔ አረመኔኔኔኔኔኔ... እግዚአብሔር ይፍረድብህ‼ የስንቱን ደም ጠጣ‼😡😡😡😡😡
@kiramoges4161
@kiramoges4161 7 ай бұрын
መንግስቱ እና ደርግ በአጠቃላይ ኦሮሞ መር ጁንታ ነበሩ። በኢትዮጵያ ብሄርተኝነት ማእቀፍ ውስጥ አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኛ ነበሩ።
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus 7 ай бұрын
መንግስቱ ኦሮሞ መር?? 😂😂😂😂
@staypostive6611
@staypostive6611 5 ай бұрын
​@@EthiopiannigusMengistu Hailemariam Ayana from Jima , Teferi Benti, Haile Fida!
@berhan4301
@berhan4301 Жыл бұрын
በ ኢትዪጵያ ውስጥ እንደ መንግሰቱ ሀይለማርያም እና አብይ አህመድ ደንቆሮ ፈሪ ጨካኝ ውሸታም ታይቶ አይታወቀም።
@user-mr1bh1ox9y
@user-mr1bh1ox9y 5 ай бұрын
Menge😎🔥🔥🔥
@girmawongele
@girmawongele 4 ай бұрын
የፋሽስት ቡችላ
@user-hj4fc8zn9d
@user-hj4fc8zn9d 9 ай бұрын
What I heard that morning made me angry. I left my dormitory and went out to my friends. They were not active revolutionaries but were condemned as saboteurs and thought had a positive ear and spouted my anger, but I was surprised and got scared when they rebuked me severely. They have judged them as old people, uneducated, filthy rich wrongly. They were on the average, 45 years old, not filthy rich, but patriarch who fought a guerrilla war and at the battle of Michew. Wise men and honorable Ethiopians and no less people in all the great political and economic progress of Ethiopia. The OAU, AND OGADEN BECOMING ETHIOPIAN IS THE LEAST OF ACHIEVEMENTS. BELAYE ZELEKA IS INSIGNIFICANT TO THE CONTRIBUTION OF THE FIGHTING. THE FASCIST CANIBAL IS BEING CALLED BY MANY TODAY AS "GOUAD" WHAT AN INFAMY.
@nunugirma3327
@nunugirma3327 2 жыл бұрын
መንግሰቱ ባነና ጎደኞቹን አባበላቸዉና አደፋፍሮ አሰፈጸመ ሰልጣን ጠቀለለ ቀጠለ አሰጣይ ጠፋ
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
28:45 min ??teyake n mels - hunetaw- wetaderu ke keschfe ye mi metabachw mezez fertew,,,,mereschn new yetayachew demoz yechemer n be amet kiari unifom - ye bereha abel blew sayasebut SELTAN ZUFAN lay kuche alu
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
AMAN ye zewde Amakari neberu -- LEMENEW ante meran blew 4 wer abro SAYSERA FERTEW Saykedmen ENKDEMW blew ...Ebetu kebebut ....38:00 TETAKUSO mote--- kesu mels 60 minstroch SEBSEBEW be teyet AREGEFUACHEW
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 8 ай бұрын
That was very sad, people felt regreted, and that was expected from those dormant, fascist, military group.
@tameneworku5996
@tameneworku5996 Жыл бұрын
የሚገርመው ይሄን ሁላ ሰርቶ ምንም ሳይሆን መኖሩ ነው።
@meronarhen7274
@meronarhen7274 2 жыл бұрын
Feker selase tamewu new yemotutute ye ayate godya neberu bekerbu new yarfute
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 ай бұрын
😊እውነትም ዱቄት ሰፋሪ ያሁኑስ ያው አይደል ከ 1 ፋብሪካ ነው የወጡት ደም ያሰከራቸው😡
@imainithabiti6980
@imainithabiti6980 Жыл бұрын
Mengestu and his regimen were murderers who killed the most educated Ethiopian loving generation . They do not have a reason why they killed the powerless innocent who served their country diligently. The reasons were jealousy inferiority complex .Those who think Mengistu was a hero eaither they don’t know what they are talking about or they do not care about those who were murdered by Mengistu snd inferior complex
@andishumulugeta8032
@andishumulugeta8032 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ከየት ነው እንደዚህ አይነት ትኩስ መረጃ የምታገኙት። ደሞ በጣም አጠረ በናታችሁ 10:00:00 እኮ አይበቃውም😂😂😂
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen Ай бұрын
ደኔራል አጥናፉ አባተ የዘራዉን ነዉ ያጨደዉ።ለያዉም ዉሎ ሳያድር። ጀኔራል አማን ደግሞ ባይገደል ኤርትራ የመገንጠል እድሏ ጠባብ ነበር።
@beyob199
@beyob199 3 ай бұрын
yachemlkh kufu sew millones of Ethiopian solders died for you Dictator
@ademasres4288
@ademasres4288 2 жыл бұрын
ኮለኔል መንግስቱ ሱማሊያን ፈስ አላስረጨም? ምነው ተዘነጋ? ኧረ ተው። ጀግናውን ጓድ?
@girmawongele
@girmawongele 4 ай бұрын
የፋሽስት ቡችላ
@kebronambo8402
@kebronambo8402 Жыл бұрын
Mengistu is a butcher person.
@mass-media6445
@mass-media6445 6 жыл бұрын
That' what we said Menghistu is a butcher and blood sucker. I also hope he will be processed in front of those who seek justice., wherever, there is a day for him as well as others.
@arayabeyene9091
@arayabeyene9091 6 жыл бұрын
Wro. Genet did a great job. It takes a whole lot of courage to sit face to face with a mass murderer let alone to ask him questions. The interview is merely based on the 60 officials. This was but only the beginning of many more gruesome killings that went on for 17 more years. The sad thing is the naive fallacy of some Ethiopians who are trying to make Mengistu as the hero of all times only because they happen to hate the Weyane regime...From a frying pan into the fire ! They forget that he didn't mind killing thousands of innocent people to eventually run away and save his brutal soul.
@fteffera
@fteffera 6 жыл бұрын
Agreed with above and all the souls he butchered are still crying for justice to the Lord of the Universe!
@girmayadhanom1302
@girmayadhanom1302 6 жыл бұрын
መንግስቱ ይህን ሁሉ ፈጽሞ በህይወት ቆሞ መሄዱ በጣም ይገርማል። እምያሳዝነው መንግስቱን የሚደግፉ ሰዎች መኖራቸው ነው።
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 6 жыл бұрын
Girmay Adhanom እኔ እድግፈዋለው የምጥላው ያ ባሪያን ማስተረፉ ነው።
@ethiozare8001
@ethiozare8001 6 жыл бұрын
Girmay Adhanom አንተ ደግሞ የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ህወሃትን የ26 ዓመት ጭፍጨፋ እየደገፍክ አይደለም?
@girmayadhanom1302
@girmayadhanom1302 6 жыл бұрын
መንግስቱ የሰው ጅብ ኣብሮ ለበላው ለጠጣው ለኣጥናፉ ያላዘነ ለሌሎች ልያዝን ኣይችልም። ጎፋ ከሚገኘው ኣጥናፉ ቤት ይገባ ይወጣ ነበር። መንግስቱ ፈሪ ፥ selfish ever seen. coward ጅብ።
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 6 жыл бұрын
Girmay Adhanom እስይ ደግ አረገ ወያኔም እየገደለ አደለ
@biurkeaberame393
@biurkeaberame393 6 жыл бұрын
ወያኔ እስከ ዛሬ የጨፈጨፈው ህዝብ ቤት ይቁጠረው የናንተ አይብስም ደሞ ደርግ የገደላቸው ለወያኔ ያግዝ ስለነበረ ነው በአሜሪካን በኩል ሁሉን ይደረግላቸው የነበረው እርዳታ ተደርሶባቸው ነው የተወገዱት
@addisgizenew2299
@addisgizenew2299 6 жыл бұрын
ዱርዬም ሀገር "ማስተዳደር"እንደሚችል ማሳያ
@addisforever8373
@addisforever8373 6 жыл бұрын
He is Very EVIL !
@terryberhanu6067
@terryberhanu6067 6 жыл бұрын
Weey.. endet yasazenal?
@ss-jm8se
@ss-jm8se 6 жыл бұрын
በስባሳ ባሪያ
@ghirmayabraha8807
@ghirmayabraha8807 6 жыл бұрын
Eritrean Hero Aman Andom .
@Meiry756
@Meiry756 6 жыл бұрын
Ghirmay Abraha Aman Andom Hi is not Eritrean .
@Hagere214
@Hagere214 2 жыл бұрын
He is a big layer, anmial evils 😈
@Hagere214
@Hagere214 2 жыл бұрын
Mengistu ur a good actor
@AaBb-wf4gg
@AaBb-wf4gg 6 жыл бұрын
አብዮተኞችን ማሳመን ከባድ ነው ኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርይም በህግ ላለመጠየቅ ሲል ነው ሚዋሸው ሌ/ጀነራል አማን አምዶን ጀነራል ተፈሪ በንቲን በማስወገድ ስልጣኑን ለመቆጣጠር ሲል ነው ኮ/ል መንግስቱ ነው ያስገደላቸው ብዬ እገምታለሁ።
@stfrcnhghlndr
@stfrcnhghlndr 6 жыл бұрын
ድንጋይ ራስ የሆነ ሰውዬ
@titiabebe4310
@titiabebe4310 6 жыл бұрын
Bekumeh achemalkohal hulu leante tsre abyotegha jibe
@tsedalem3673
@tsedalem3673 6 жыл бұрын
Titi Abebe to. Ethiopian wsz c
@destaworku4512
@destaworku4512 6 жыл бұрын
You are the same ante leba
@bekeletola3215
@bekeletola3215 6 жыл бұрын
አይ መንግስቱ እንዴት ይዋሻል እባካችሁ ? እንደው ሁለት ክፉዎችን ማወዳደር አይሁንብኝ እንጂ መንግስቱና መለስ በክፋት በጭካኔና በመሰሪነት በመሳሰሉት አንድ ሲሆኑ የሚለያዩት በጉዞ አቅጣጫቸው ብቻ ይመስለኛል
@endomafi8936
@endomafi8936 10 ай бұрын
እንዳይረሸኑ ተከራክሬ ነበር አላለም አቤት ውሸት ራሱ እንዲረሸኑ ገፋፍቶ አነሳስቶ ጫና ፈጥሮ ከፍተኛ ፍላጎት ነበረው እሱ ባይኖር አይረሸኑም ነበር።
@mengeshaambaw6330
@mengeshaambaw6330 6 жыл бұрын
መንግስቱም ልክ እንደ እናንተ ስለ ንጉሱ መጥፎነት ለአስራ ሰባት ዐመት ተርኮልን ነበር:: አሁን ስላሉት አረመኔወች የምትተርኩልን መች ይሆን?
@bekeledaba787
@bekeledaba787 6 жыл бұрын
You are trying to get an excuse for Mengistu by comparing him with the current TPLF regime. All are criminals with their own way. The beginning of the fall of our beloved country began when Mengistu a 12 grader and other illiterate derg members took power.
@bekeledaba787
@bekeledaba787 6 жыл бұрын
OK Mengesha.. I agree with you.
@millionlake3329
@millionlake3329 6 жыл бұрын
Mengesha Ambaw . Animal
@Eyob797
@Eyob797 6 жыл бұрын
ስር ነቀል....ቆሻሻ ቃል። ስር ሲነቀል መድረቅ ነው።
@maniqatar7585
@maniqatar7585 6 жыл бұрын
ስለ ጨለንቆ ፣አሶሳ ፣ ቄራ በሕፃናት አምባ የተደረገው ግፍ መቼ ነው......
@Eyob797
@Eyob797 6 жыл бұрын
የፈረንሳይንም ሆነ በአለም ላይ የተካሄዱትን አብዮቶች/አመፆች ያስነሳቸው ኢሉሚናቲ ነው።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 ай бұрын
Bakih iluminati minamin eyalk atijajal..abyotin yemiyasnesaw ye hizb bisot bedel new. Hizb kemererew abiot yasnesal..Abiot malet rebsha bitibit malet new !!
@Eyob797
@Eyob797 6 жыл бұрын
በንጉሰ ነገስቱ ዘመን ምንም ግድያ አልነበረም ከአንድ ንጉስ ወደ ሌላ ንጉስ በሰላም ነበር ስልጣን የሚተላለፈው። በማርክሲዝም ሌኒኒዝም የሰከሩ ውሸታሞች እውነት አይናገሩም። ኢትዮጵያ ላለፈው 43 አመት ውሸት የሚነገርባት አገር ሆናለች።
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН