No video

በራስ ለመተማመን የሚጠቅሙ 5 ነገሮች

  Рет қаралды 138,308

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

ውስጣዊ በራስ መተማመን በአጭር ጊዜ እንዴት ማሳደግ እንችላለን? | ቀላል መፍትሄ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
• በራስ መተማመን በአጭር ጊዜ እንዴ...
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
Telegram : t.me/inspire_e...
email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
Facebook : @Inspire Ethiopia
#inspireethiopia

Пікірлер: 291
@kalebamare9686
@kalebamare9686 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት አምስተኛዉ ደግሞ ለኔ ልዩ ነዉ
@user-gv4qn4tf1z
@user-gv4qn4tf1z 3 жыл бұрын
ለኔም 5 ነው ልዩ የሆነው ♥
@tigisttekle5565
@tigisttekle5565 3 жыл бұрын
በዚው ቀጥል
@kalebamare9686
@kalebamare9686 3 жыл бұрын
@@tigisttekle5565 እሺ
@EnkuFrank
@EnkuFrank 3 жыл бұрын
ewnet new
@user-vl3mk9ff3d
@user-vl3mk9ff3d 3 жыл бұрын
ቡድን ባለፉት
@user-nm9hf3ci5d
@user-nm9hf3ci5d 3 жыл бұрын
ኑ አብረን እንፀልይ የረቡዕ ውዳሴ ማርያምን እንዲሁም ልብን የሚመስጡ የኪዳነ ምህረት መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ ። ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@geni3064
@geni3064 3 жыл бұрын
እሺ ውዴ ሳስክራይብ ብያለው ምፈልገ ነው👏
@Buruktube
@Buruktube 3 жыл бұрын
አሜን
@dgmithewn2163
@dgmithewn2163 3 жыл бұрын
አሜን!
@user-nm9hf3ci5d
@user-nm9hf3ci5d 3 жыл бұрын
@@dgmithewn2163 Amen
@selamgebeye6306
@selamgebeye6306 3 жыл бұрын
አሜን በርቱልን
@ebroman2237
@ebroman2237 3 жыл бұрын
Inspire Ethiopia እናንተ የዚ ትውልድ ልዩ ስጦታ ናቹ thank you
@EnkuFrank
@EnkuFrank 3 жыл бұрын
true
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Definitely
@kabtamuayele7777
@kabtamuayele7777 2 жыл бұрын
ለኔ ልዩ ነው አመሰግናለው።
@kalkidangetachew7474
@kalkidangetachew7474 3 жыл бұрын
ለኔማ መድህኒቴ ናቹ በእውነት እንዳንዲስ ነው የሰራቹኝ እንደገና ጎበዝ እና ጀግና ሴት አርጋቹኛል
@user-nn6su6eb3u
@user-nn6su6eb3u 3 жыл бұрын
ገራሚ ልጅ ነክ ጌታን💖💖💖💖
@singtontube9929
@singtontube9929 3 жыл бұрын
Betama😘
@kalemelak4404
@kalemelak4404 3 жыл бұрын
ዋውውው ትክክል ሁሉም ነገር እውነት ነው እኔም በዝያ ህይወት ውስጥ ነበርኩ አሁን ግን ብዙ ነገሮችን በጥረት ቀይረ በራስ መተማመነ ዳብሯል እና ማንነተን ፈልገ ስላገኘሁኝ ደስ ብሎኛል እና በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@yosefgessese488
@yosefgessese488 3 жыл бұрын
የስኬታማ ሰዎችን ታሪክ ማቅረቡን ብትቀጥሉበት በጣም አሪፍ ነው ብዙ እምንማረው ነገር አለ እና ፍርሀት ላይም ብሰሩልን በጣም ደስ ይለናል በተረፈ እናመሰግናለን በርቱ
@siedzieun7824
@siedzieun7824 3 жыл бұрын
ዋዉ ወንድሜ ቀጥልበት እንዳንቴ ያብዛልን ምርጥ ኢ/ያዊ
@youtubemedia2218
@youtubemedia2218 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ !!! ገና አገኘኋችሁ!! እሚገርም ትምህርት!!!
@zehrawelyu9677
@zehrawelyu9677 3 жыл бұрын
ይገርማል ከ5ስቱ1ብቻ ነው ያለኝ እሱም በፍጥነት መራመድ 4😟 አራቱን ፎርሞች እሞላቸዋለሁ ኢሻ አላህ 🤲
@dure1199
@dure1199 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እየተጓስኩ በነበርኩት ላይ በጣም ነው የሚረዳኝ አመሠግናለሁ
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አሁኑን ነቃ ማለት ጀምሬ ያለሁ
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
የኔ ነገር ነው 5
@yosephwondmneh1389
@yosephwondmneh1389 3 жыл бұрын
መካሪ ከተገፕ ህይወት በጣም ቀላል ናት! ቪድዮው ወደ መጽሐፍ ቢቀየሩ !በጣም አስተማሪ ነው ።
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 3 жыл бұрын
ገራሚ እና አስተማሪ ትምህት ነው ዘና አደረገኝ ደግሞ እድሜየ ሂዷል ብዬ ተስፋ መቁረጥ ከፈለኩ የ8 አመት ልጅ አይቼ ተስፋ መቁረጥ እችላለሁ አላለም 😃
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
ክክክክ
@eshete7662
@eshete7662 3 жыл бұрын
ለሒወት ጠቃሚ ምክሮች ወደ እዉነተኛ ሒወት የሚያስወነጭፋ ቃላቶች ናቸው የለገስከዉ እናመሰግናለን ።
@selamgebeye6306
@selamgebeye6306 3 жыл бұрын
የኛ መምህር እ/ር ይባርክህ
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
ንግግር ማድረግና አይን እያዩ ማውራት አልችልም እፈራለው አመነታለውም በቃ እነዚህን ማስተካከል ብቻ ነው ያለብኝ tanks bro
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 3 жыл бұрын
ተሸወድኩ እስከዛሬ በሰበር ዜና ፕራክ እያሉ ።አመሰግናለሁ ዛሬ አየውት 5ቪድዮ አዳመጥኩ ግን ተቸገርኩ እየረሳው በጊዜያዊ ደስታና ሀዘን የሚያመጡልኝን ሳይ ስለኖርኩ አሁን ግን ተረዳው 🙏🙏🙏👍👍👍👍
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
ሳህ
@tizitabekele1038
@tizitabekele1038 2 жыл бұрын
እንስፓየሮች, ተባረኩ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፀጋ ያብዛላቹ, የምታቀርቡት ነገር በጣም, በጣም, እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው አመሰግናለው🙏🙏🙏እወዳችዋለው🥰😘😘
@hanitad1992
@hanitad1992 2 жыл бұрын
ተባረኩ ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጓት እንደናንተ አስተሳሰብ ያለው ትውልድን የሚቀይር በጣም ጥሩ ነው ።በርቱ
@degneshashoro627
@degneshashoro627 3 жыл бұрын
Anidegna nachu eko yemichali bihon 1000 like esetachu naber
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው።የኔን ህይወት ቀየርከው አመሠግናለሁ
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
አቦ ተባረክ ይሄ አንገብጋቢ ነገር ነው በተለይ ለኔ 👍👍👍👍👍
@neimtube3431
@neimtube3431 Жыл бұрын
ከ ቁጥር 1 ውጭ ሁሉም እኔን ይመለከታል በጣም ነው ማመሰግነው።
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 2 жыл бұрын
ተባረክልን እግዚአብሔር ድንቅ አድርጎ ፈጥሮናል ሁሉ እንችላለን
@mulukenkassahun1134
@mulukenkassahun1134 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ትውልድ የሚያንጽ ነው በርቱ 5 second rule ተመችቶኛል
@bezagm5395
@bezagm5395 3 жыл бұрын
Ye amharic motivational speech endale alkem neber...keep it up its so good this generation needs motivation
@yonasbirhane5209
@yonasbirhane5209 3 жыл бұрын
Yeah leke nw inspire and motivation are best sécurité of life nachew
@user-fn2lx5yn5d
@user-fn2lx5yn5d 3 жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ አይቸህ ስፈልግህ ዛሬ አገኘውህ ባጣም ትምህርት የሆነነገር ስለምታስተምረን እናመሰግናለን
@tsehayeketema2875
@tsehayeketema2875 3 жыл бұрын
Thanks very much bro it's very nice advice for me I will do my best bro
@robelalem9150
@robelalem9150 3 жыл бұрын
የተለያችሁ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናችሁ
@amuend4649
@amuend4649 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የማደንቅክ
@abiabiye899
@abiabiye899 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@rawabintabas4857
@rawabintabas4857 3 жыл бұрын
እኛም በጣም እናመሰግናለን
@sofanitgebremariam3304
@sofanitgebremariam3304 3 жыл бұрын
This video is very useful information for me because I was not very confident in myself I was too scared to approach someone. Thanks for all!
@nurmedresa
@nurmedresa 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግን ወንድሞቸ እስኪ ስለጭንቀት እንድትነግሩን
@temetimesgin1029
@temetimesgin1029 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን thank you bru
@zebura123
@zebura123 3 жыл бұрын
የምር አነጋገርህ በራሱ የተለየ ስሜት ይሰጣል በጣም እናመሰግናለን
@seifuhassen4630
@seifuhassen4630 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
@esromesrom3528
@esromesrom3528 3 жыл бұрын
Wow😍,I am inspired,keep up,I am from Eritrea.
@hiwotgezahegn5877
@hiwotgezahegn5877 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@takoushcell4235
@takoushcell4235 Жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@raheleamene9455
@raheleamene9455 3 жыл бұрын
አንጀቴን አራስከው ተባረክ
@jannajanna6475
@jannajanna6475 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mekdelawitdejene1830
@mekdelawitdejene1830 3 жыл бұрын
አረ ቃላቶች አጠሩኝ ....ቁልጭ ነው ያረጋቹልን በጣም አመሰግናለሁ
@demekeerdado9107
@demekeerdado9107 Жыл бұрын
Good job thank you very nice
@zebeneaklil4179
@zebeneaklil4179 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@abdulmenanmohammed3362
@abdulmenanmohammed3362 3 жыл бұрын
Tnx a lot brother
@abdellamohammed1596
@abdellamohammed1596 3 жыл бұрын
እና መሰግናቸዋለን
@alulaefrem3855
@alulaefrem3855 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@hanamifta3897
@hanamifta3897 3 жыл бұрын
Your super star ⭐️
@rahmattmam5774
@rahmattmam5774 3 жыл бұрын
ዋው ነቹ በጠም አስታማሪ ፓሮግራም
@edenzenebtube400
@edenzenebtube400 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው!!!! እናመሰግናለን
@zibebalbrahimlbrahimrt300
@zibebalbrahimlbrahimrt300 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመስግናለን ተባረክ ወንድሜ
@solomonfeye1030
@solomonfeye1030 2 жыл бұрын
ጣፈጭነው በጣም ማትሰለቺ ባዳምጥ ሁሌ ማትሰለቺ በርታ።
@abenu8713
@abenu8713 3 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠኀኝ አመሰግናለሁ በርታ
@selamtesfaya5128
@selamtesfaya5128 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው 👏
@misgunzerihun5783
@misgunzerihun5783 3 жыл бұрын
always perfect ❤️❤️
@berhantsadik7488
@berhantsadik7488 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
@ahadugetasew7349
@ahadugetasew7349 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጠቅመዉኛል
@zehirasamse3305
@zehirasamse3305 3 жыл бұрын
ወድም በጣም አመሰግናለሁ ትምርትህ እየጠቀመኝ ነው
@persistence.3322
@persistence.3322 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይቢርክህ😀🙏Bro
@user-jw3mz3is2p
@user-jw3mz3is2p 3 жыл бұрын
Wow betam des yelal 10q ጌታ ይባርካቹ
@eyobedzenebe4757
@eyobedzenebe4757 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የተገርከው ስለ እኔ ነው
@bamelakgezahagn7540
@bamelakgezahagn7540 3 жыл бұрын
የታዋቂ ሰዎችን ታሪክ ታቀርቡ ነበር እና ባትተውት ጥሩ ነው ብዙ ይጥቅምናል
@haditube7721
@haditube7721 3 жыл бұрын
በጣም አደኛ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@antnhetadase7766
@antnhetadase7766 Жыл бұрын
የምትለቅልን ሀሳብ አረፍ ነው እናመሠግናለነ ከዚ በላይ ሀሳብ እንደሞሠጠን እንጠብቃለን
@denekewfekadie7757
@denekewfekadie7757 3 жыл бұрын
እሚገርም አገላለፅ ነው ተመችቶኛል
@user-kc6sf5ln2k
@user-kc6sf5ln2k 3 жыл бұрын
ይመችህ አባቴ
@user-my7wh5ox5w
@user-my7wh5ox5w 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@user-ov3qy5iw8z
@user-ov3qy5iw8z 3 жыл бұрын
💓👌እመስግናለሁ
@zeaidetefera5338
@zeaidetefera5338 2 жыл бұрын
ስኔ እንደነቴ አይነት ይብዙልህ ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@ermiasmengistu4275
@ermiasmengistu4275 3 жыл бұрын
አንደኛ
@masmisha74
@masmisha74 3 жыл бұрын
Erasen betam italalewu minim alchilm betam dakam nagn bizu gize yanten timert ikateralalewu gin minim likayer alchalkum
@user-ld3oc6py9k
@user-ld3oc6py9k 2 жыл бұрын
ስወድህ💚💛❤
@onlineentertainment9627
@onlineentertainment9627 3 жыл бұрын
Woww specially the 5th appereciate it
@aysham.8398
@aysham.8398 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በራስ ለመተማመን 6ተኛ ሰዉ ምን ይለኛል የሚለዉን መተዉ በጣም አስፈላጊ ነው !!!
@Adnanahmed-ld3gu
@Adnanahmed-ld3gu 2 жыл бұрын
oh you are great person keep going pro you deserve it every thing 🧠🧠❤️🙏
@kidestmekonen531
@kidestmekonen531 3 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@melesesisay6620
@melesesisay6620 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሠግነው ።
@life-hv5fi
@life-hv5fi 3 жыл бұрын
ኣሪፍ ሰዎች
@callprank5619
@callprank5619 3 жыл бұрын
Tnx gas
@habtamusolomom2035
@habtamusolomom2035 3 жыл бұрын
እናመስግናለን 🙏
@tomaskidane2785
@tomaskidane2785 3 жыл бұрын
በርቱ
@AAbus-vu9ex
@AAbus-vu9ex 2 жыл бұрын
Thenku you more & more
@amicotube4672
@amicotube4672 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@EnkuFrank
@EnkuFrank 3 жыл бұрын
hasabochu betam des yilalu, bertu
@yosephendashaw850
@yosephendashaw850 3 жыл бұрын
Really you are talking about my real problem and, I apologize you very much
@wintahaielul7629
@wintahaielul7629 3 жыл бұрын
Thanks you change me guys✌🙏🙏
@beckykef6646
@beckykef6646 2 жыл бұрын
God bless e you
@joyabintislamsofe7347
@joyabintislamsofe7347 3 жыл бұрын
Beroya,tankess,በርታሌን
@yapetube5790
@yapetube5790 3 жыл бұрын
Betam new des metlug enaten ssema enekakalehu
@netsibereket8003
@netsibereket8003 3 жыл бұрын
I like ur video and I’m really addicted ... berta bravo
@abdurahmanelias8088
@abdurahmanelias8088 3 жыл бұрын
Betame merte new inspire teleyalacehu eko
@Ruth-hf5dp
@Ruth-hf5dp 3 жыл бұрын
thanks betam
@amarelemma916
@amarelemma916 3 жыл бұрын
😲 ልክልኬን ነገራችሁኝኮ?🙆‍♂️😁 I proud of u👏👍
@user-xj5hn3mc4c
@user-xj5hn3mc4c 3 жыл бұрын
ሀሀሀ
@user-mb2si8xt9h
@user-mb2si8xt9h 3 жыл бұрын
😂🤭እኮ
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
እኮ ክክክክ
@atirsawbelayneh6400
@atirsawbelayneh6400 Жыл бұрын
I can every thing I must be a confident
@myheartcalledmizigokuniloveu
@myheartcalledmizigokuniloveu 3 жыл бұрын
እና መሰግናለል የቴሌ ግረመቹ ቤተሠብ በመሆኔ በጠመሰ ደስ ብሎኛል በጠም አሪፍ ነው በርቱ
@LiulEnchalew-zr4hq
@LiulEnchalew-zr4hq 10 ай бұрын
It's. Good. Advice
محبوب قلبم «ما».
15:18
Saraybook
Рет қаралды 2,6 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 7 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 26 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 341 М.
በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች
20:58
ትኩረት ለማድረግ የሚረዱ 7 ነገሮች Inspire Ethiopia
13:51
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 311 М.
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 253 М.
በራስ መተማመን Confidence | Bunna with Selam
27:09
Bunna ቡና
Рет қаралды 21 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН