ዕቅድ ማውጣት እና የህይወት አላማን ማወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ | Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 86,762

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

በቀላሉ እቅድ እንዴት እናውጣ? ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ
• በቀላሉ እንዴት እቅድ እናውጣ🤔?
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #inspireethiopia #habesha

Пікірлер: 295
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 3 жыл бұрын
ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇 t.me/inspire_ethiopia
@ummoabubakar2069
@ummoabubakar2069 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@yordanosnigussie396
@yordanosnigussie396 2 жыл бұрын
Tnx
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 2 жыл бұрын
በርቱ ወንድሞች በቅርብ ቢሆንም ያወኳችሁ ግን ብዙውን ቪድዮ ተከታትያለሁ ወደሗላ እየተመለስኩ ሰላምና ጤና ከነቤተሰባችሁ ይስጣችሁ
@na3eemhussain591
@na3eemhussain591 2 жыл бұрын
👍👍❤
@abrahamaynadis7688
@abrahamaynadis7688 Жыл бұрын
የመጽሐፍ አበበን እንደት ላግኝ ወንድም
@sebeledemeke7791
@sebeledemeke7791 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንደናንተ አይነቱ ያብዛልን 🙏🙏🙏 ደስ ስትሉ 👍🌹
@kiyaabera4355
@kiyaabera4355 3 жыл бұрын
amen
@kalkidangetachew7474
@kalkidangetachew7474 3 жыл бұрын
አንጀቴን አረስከዉ ሲባል አልሠማክም ተረቱ ላንተ ይመስለኛል ተባረክ አቦ
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
እውነት ነው 👍❤️
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege 3 жыл бұрын
አንተ የኛ ምርጥ ጓደኛችን አይደለህም ! ወንድማችን ነህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
@dukamedia19
@dukamedia19 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ! በጣም ጠቃሚ ምክሮች ናቸዉ። እንዲህ አይነት ቁም ነገሮችን ከዚህ አፍላ ወጣት መስማት በጣም ደስ ይላል። በርታ ወንድማችን።
@biniyammitiku2738
@biniyammitiku2738 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው bro ቀጥልበት!!👍 ግን የስከታማ ሰው ታሪክ ምታቀርቡትን አቁማቹሃል please ቀጥሉበት🙏🙏🙏
@yareedsolomon4334
@yareedsolomon4334 3 жыл бұрын
የራሳችንን ምናፅፍበት ሰአት ነው አሁን brah 🙏
@_dibora3949
@_dibora3949 3 жыл бұрын
ተባረክ🙏 አመሠግናለሁ 🙏በርቱ.!
@surafelsimen7390
@surafelsimen7390 3 жыл бұрын
ጎበዞች
@temeselgetachew2278
@temeselgetachew2278 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ,ስለ ተግባር ብታወራን?
@user-zh1jj8zr8u
@user-zh1jj8zr8u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በርቱልን
@Ssssssssannnnndddrrr
@Ssssssssannnnndddrrr 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ
@AliOmar-yu5vx
@AliOmar-yu5vx 3 жыл бұрын
የሂወቴ ምዕራፍ አንድ እያለ ነው በእናንተ ልጆች ሀገሬ ያፈራሻቹህ እንቁዎች 😍😍😍😍😍
@mikiyaszewdu483
@mikiyaszewdu483 3 жыл бұрын
Please high school chersen mn mmar endalbn manak bzu aln bezi guday video biseraln
@user-hm1zb3ci2p
@user-hm1zb3ci2p 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ሰላማችሁ ያብዛላችሁ
@un_truc_bete2203
@un_truc_bete2203 2 жыл бұрын
አቦ ምን አይነት ልጅ ነህ ? ተባረክ።
@smithbelete3767
@smithbelete3767 3 жыл бұрын
It's from Toronto,Canada የእናንተን videos ሁሌም እከታተለዋለሁ፣አድናቂያችሁም ነኝ።ከእናንተ በተማርኩት መሰረት እቅዴን በወራትና በአመት ከፋፍዬ ህይወቴን ስለምመራ ማንም ሊገምተው በማይችል ለውጥ ላይ ነኝ፣ስኬታማም ሆኛለሁና አመሰግናለሁ።በርቱልኝ ጀግኖቸ።
@saamdamise8521
@saamdamise8521 Жыл бұрын
❤❤😊😊በጣም ነው የረዳኝ አመሰግናለው በእውነት
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 3 жыл бұрын
شكرا جزيلا على هذه النصيحه 👍👍👍👍
@bintseid6668
@bintseid6668 7 ай бұрын
ምርጥ ሰው!
@leuldawit5778
@leuldawit5778 3 жыл бұрын
Betam enamesegenalen egziabher yistln,bertuln🙏🙏
@hanaaddis7144
@hanaaddis7144 2 жыл бұрын
የምትሰራዉ ሁሉም ቪዲዮ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነዉ በርታ
@amatuallah2023
@amatuallah2023 3 жыл бұрын
ከ ል ብ እናመሰግናለን ዋዉ የዛሬዉ ልዩ ነዉ
@solution365
@solution365 3 жыл бұрын
Enamesegnalen
@yodaheseyoum5754
@yodaheseyoum5754 3 жыл бұрын
Bertulgn😍❤
@esmizyefiti7809
@esmizyefiti7809 3 жыл бұрын
በርግጥም እተገብረዋለዉ ታላቅ ሰዉ እሆናለዉ ኢንሻአላህ
@user-bg6od6os9k
@user-bg6od6os9k Жыл бұрын
Thank you so so so so so so so.................much ❤❤❤❤❤❤❤
@davemusic27
@davemusic27 3 жыл бұрын
ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ አይቶ አያልፍም። እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ
@saraabreham2729
@saraabreham2729 3 жыл бұрын
ብዙ ሰዉን ከእንቅልፍ የሚያነቃ topic ነው:: thanks bro !
@user-en2re9sc1v
@user-en2re9sc1v 7 ай бұрын
ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozaprehan6647
@rozaprehan6647 2 жыл бұрын
እጂግ በጣም የተለዬ ትምህርት ነው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥህ
@saadaahmde636
@saadaahmde636 2 жыл бұрын
እጂግበጣምየተለዬትምህርትነው
@matihabesha
@matihabesha 4 ай бұрын
thanks for sharing the knowledge🙏🙏
@ferewyinmekonen2018
@ferewyinmekonen2018 Жыл бұрын
Thank you
@habtomteshale951
@habtomteshale951 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም የሚገርም መልእክት ነው ደስስስስስ ይላል እናመሰግናለን ወድሞቻችን ኑሩልን ቀጥሉበት 👍👍💪💪💪💪👊👍👍😍😍😍😍❤
@4kiloentertainment805
@4kiloentertainment805 3 жыл бұрын
The best way to understand
@nouratgdubai1381
@nouratgdubai1381 3 жыл бұрын
Absolutely
@user-lp5jx4en7r
@user-lp5jx4en7r Жыл бұрын
@@nouratgdubai1381zvy
@FaneFane-hi7lx
@FaneFane-hi7lx Жыл бұрын
Thanks
@kiyahenok2380
@kiyahenok2380 3 жыл бұрын
Thank you God bless you ♥️♥️
@sd6544
@sd6544 3 жыл бұрын
የኔ ምር ወንድም
@user-bp1gc2mq9o
@user-bp1gc2mq9o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@tadu1653
@tadu1653 3 жыл бұрын
ተባረኩ🙏🙏
@afartriangleyoutube
@afartriangleyoutube 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ከሰው ገገማ ከቀን ጨለማ
@mignoteamare4922
@mignoteamare4922 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ።🙏🙏🙏🙏
@adaneche8374
@adaneche8374 3 жыл бұрын
Thank you so much bro... Keep it up! 🤗
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 4 ай бұрын
ጀመረኩ✊💪
@bereketbelay4380
@bereketbelay4380 3 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ባለ ዉለታዬ ናችሁ አመሰግናለሁ
@zinetgashaw8713
@zinetgashaw8713 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ህ አመስግናለሁ
@user-tr1gy7gm6h
@user-tr1gy7gm6h 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen wedmachin!!
@user-bc7mo6qt2q
@user-bc7mo6qt2q 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱልኝ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ይስጣችሁ እወዳችሁለሁ ጥያቄዬ ከተመቻችሁ ላይክ እንዳትረሱ በስደት ላልነዉ ሀገር ስንገባ የሚሰራ ስራ በቃ ገብተን ማድረግ ያለብንን ብትሰሩልን ደስ ይለኛል በስደት እድሜያችን ጨረስነዉ
@user-pf9hj5uz4n
@user-pf9hj5uz4n 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነተ ብልህ ሰው ይብዛልን ወንድሜ
@hayatjemal3686
@hayatjemal3686 3 жыл бұрын
Am so proud of by you thanks for all
@saniseni4172
@saniseni4172 2 жыл бұрын
thank you bro Anim nega Aesbalehu gn mnm Aeltesakalgam good job
@sabrinatsabrinat3804
@sabrinatsabrinat3804 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Wabi_Academy
@Wabi_Academy 2 жыл бұрын
weyne yhe video endyt endetekemegn lnegrh alchilm betam enamesegnaln 🙏🙏🙏
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ በጣም ጠቃሚ ነው።
@kadramohammed8121
@kadramohammed8121 2 жыл бұрын
ewente edemina tiena yesteh ene bezu negri eyetkyere nwe ketelute👍👍🥰🥰
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
Good luck and thank you so much 😍
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
ጀግና ነኸ በረታልን ፈጣሪ ይርዳኸ ቡዙ ተማርኩበት እናመሰግናለን
@meronapaw
@meronapaw 3 жыл бұрын
Thank you brother
@ilma9995
@ilma9995 3 жыл бұрын
በጣም ታስደስታላቹ ፈጣሪ ይጨምርላቹ ይጠብቃቹ ሠላሙን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏👍👌👍😘👈
@yeabserahailu5762
@yeabserahailu5762 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው
@alkhorkalba8336
@alkhorkalba8336 2 жыл бұрын
Egizihabiyer yibarkih enamesginalen
@ayelediriba4241
@ayelediriba4241 2 жыл бұрын
Thank you sir አመሰናለሁ!
@selamawitgetenet100
@selamawitgetenet100 3 жыл бұрын
betam enamesegnaln
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 3 жыл бұрын
Thank you somuch my bro
@yodaheseyoum5754
@yodaheseyoum5754 3 жыл бұрын
I love it sine
@debdeb3027
@debdeb3027 3 жыл бұрын
Be blessed bro
@user-nw7ft5ed6x
@user-nw7ft5ed6x 3 жыл бұрын
የምር መምህሪ ነህ አመሰግናለሁ ጠክር
@yuduydduuyddyidjydfky8772
@yuduydduuyddyidjydfky8772 3 жыл бұрын
Thank you amesgnalho mekrhe deserve yelal
@kidistandent4154
@kidistandent4154 3 жыл бұрын
Tx ,it really helps me
@hopelove5528
@hopelove5528 3 жыл бұрын
Thanks🙏🙏🙏🙏
@ahmadawol5892
@ahmadawol5892 3 жыл бұрын
ጀግና
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Ye lij awaqi thanks
@ethiobini9798
@ethiobini9798 3 жыл бұрын
you are amazing i like most of you advice b/c it has great change in my life with in a short period of time keep it up .
@sd6544
@sd6544 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሰው ሌላም ጨምርልን
@amanumedia3900
@amanumedia3900 3 жыл бұрын
Wow bravo
@abenezerawgichew9892
@abenezerawgichew9892 3 жыл бұрын
Bro wow harif
@user-de4py2xq9h
@user-de4py2xq9h 3 жыл бұрын
ማሽ አላህ
@genigeniye414
@genigeniye414 2 жыл бұрын
Enameseginalen
@abbynegese7835
@abbynegese7835 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ቀጥልበት
@Bazawit
@Bazawit 3 жыл бұрын
Enamesegnalen wudocha aderachu yenam tiyaka edatresut sle chkulnet yemilew
@user-uj1bs6xh7t
@user-uj1bs6xh7t 3 жыл бұрын
ኡፍ ይች አለም አሁን ላይ ለኔ አድክም ሁናብኝ አለች ብቻ አልሀምዱሊላህ ወንድም የእወነት ልዩ ነህ
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 3 жыл бұрын
ያልፋል አይዞን
@kidistadmasu7276
@kidistadmasu7276 Жыл бұрын
ahun alamayen awekyalew tenks bro
@kalkidantesfaye9937
@kalkidantesfaye9937 2 жыл бұрын
Gemro yemakim chgr alebgn endet endemketl gra gebtognal 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 3 жыл бұрын
እሚገርም ነው ትቺላለክ ብዙዎች ያልመለሱት ጥያቄ ነው 👍👍👍👈
@Zedo_4eva
@Zedo_4eva 3 жыл бұрын
Mareyam behedekebet teketeleh
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
Love & Respect bro b👌💯❤️
@yacobhailu8106
@yacobhailu8106 2 жыл бұрын
SMART
@frezerneymar276
@frezerneymar276 3 жыл бұрын
how to choose friend wisely please
@rakyadars6583
@rakyadars6583 3 жыл бұрын
ጀግና በርታልን
@halimajemal9171
@halimajemal9171 3 жыл бұрын
Ewnet betam new mamsgnew 🙏🙏💯💯
@studio-pu7lv
@studio-pu7lv 3 жыл бұрын
ufff swdh abo tbrk
@user-ns5ng2im5p
@user-ns5ng2im5p 2 жыл бұрын
እኔ የ9 ክፍል ተማሪ ነኝ ከልጅነታችን ጀምሮ ራሳችንን በሳል ምናደርግበት ሀሳብ ብትለቅ ደስ ይለኛል እንወድሀለን ታላቅ ወንድሜ መስለህኛል
@tigray5077
@tigray5077 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ኣመሰግናሎሆ ወንድሜ እስከ ዛሬ ዝም ብየ ነበሪ የምጋዞዉ ኣሁንም በድጋሜ በጣም ኣምሰግናሎሆ
@mikiashabtamu188
@mikiashabtamu188 3 жыл бұрын
Wow ! Keep it up😊
@selam4035
@selam4035 Жыл бұрын
Arif naw
@fishberhan7726
@fishberhan7726 2 жыл бұрын
Wow
@yeshwerkineh2010
@yeshwerkineh2010 3 жыл бұрын
Betam enameseginalen be ewunet hiwoten yikeyiral biye aminalehu yesetehn mikir
@zemzmzemzm6419
@zemzmzemzm6419 3 жыл бұрын
ደስ ስትል አላህ የመረቀህ
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 3 жыл бұрын
በርቱልን
@lewiethiotech9825
@lewiethiotech9825 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@philymesfin5391
@philymesfin5391 2 жыл бұрын
wow bro
@mishayemaryam4049
@mishayemaryam4049 3 жыл бұрын
Wow 😲 classic
ደካማ ጎኔን እንዴት ልቀይር?
16:28
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 83 М.
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 54 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 46 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 96 МЛН
የማሰብ ፍጥነት ማሳደግ 8 መንገዶች
16:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 104 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Dr. Mehret Debebe - ስለ እቅድ | Sheger Cafe on Sheger FM
41:11
Sheger ሸገር Online
Рет қаралды 3,4 М.
ሱሰኛሽ እንዲሆን የሚያደርጉት 5 ባህሪዎች
12:45
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 39 М.