ኢትዮዽያ ያለችው እስር ቤት ነው🤔ስለ አማራ ህዝብ ክፍት አትንገሩኝ 🤭🤭አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ ተፈታ ሌሎችም አሉ ሁሉንም ተመልከቱት

  Рет қаралды 17,966

Adam Tube

Adam Tube

6 күн бұрын

በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታችንን ለሁሉም ተመልካቾች ይድረስ እያልን በመቀጠል ስለዛሬው ቪዲዎ ገለፃ እናደርጋለን በዚህ አስተማሪ የሆነ ቪዲዎ ውስጥ በጣም እምንማርባቸው እንዲሁም በህይወታችን ላይ ለውጥ ልናመጣባቸው እምንችልባቸው በርከት ያሉ ቪዲዎች በአንድ ላይ ተሰብስበው እኛ የራሳችንን ሀሳብ በመስጠት አዘጋጅተን ለውድ ተመልካቾቻን አቅርበነዋል እናንተ ተመልካቾች ሙሉ ቪዲዎውን ካያችሁ በሁዋላ የተሰማችሁን ነገር በኮሜንት መስጫው ላይ አካፍሉን እንዲሁም ቪዲዎውን ከወደዳችሁት ላይክ በማድረግ ለብዙ ሰዎች አድርሱት እናመሰግናለን
Subscribe here / @uc0pzgjgxygn8ircooxvsl9q
If you have anything you want to share with us you can always send us a message or your can always contact us on our other social media platforms page below 👇
Instagram www.instagrma.com/@Alex_ab_19
Facebook / @adamtube
Ticktock www.ticktock.com/@Alex062022
You can leave your thoughts on one of the above pages we will gier back to you as soon as possible thank you so much for your support and understanding thank you 🙏
#ethiopianentertainment #adamtube #ethiopianbroadcastingcorporation
#ethiopianews #habesha #thehabesha #ebs #ethiopianentertainment #eyohaentertainment #eyoha_media #dallolentertainment #alexafrotube
#ethiopianentertainment #goldentube
#ethiopianentertainment #derananews
#tedy_afro #asteraweke #gosayetesfaye #habtamuayalew #hanagirma #balbolacomedy #abebebelew #abelbirhanu #ebsnews
#ethiopianbroadcastingcorporation
#ethiopianentertainment
#ethiopianews #derenews
#thankyouforwatching

Пікірлер: 79
@user-us6oz1dx2e
@user-us6oz1dx2e 4 күн бұрын
አማራ በሀገራችን በይኖር ኖሮ በሀገራችን ምንም አይኖርም ነበረ እውነት ነው አማራ መልካም ህዝብ ነው በአጠቃላይ የኢትዮዽያ ህዝብ ወርቅ ህዝብ ነው እውነቱን መናገር ጥሩ ነው ❤❤❤ እናመሰግናለን አስናቀ በጣም መልካም ስራ ነው እምትሰራው ❤❤❤
@adisfikir3502
@adisfikir3502 4 күн бұрын
በኡነት በጣም ጎበዝ ፍትሀዊ የሆክ ሀቀኛሚዲያ ነህ በርታ አበጣባጪ ተኩላወች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@marimasd6628
@marimasd6628 4 күн бұрын
የኔ አማራዬ 😭❤🙏
@user-ih4is4gu1x
@user-ih4is4gu1x 4 күн бұрын
እውነት ነው ሁሉም ሰው በሀገራችን መልካም እኮ ነው በመህል እየገቡ እሚበጠብጡ ሰዎች እየገቡብን ነው እንጂ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤
@tiruneshdanye9420
@tiruneshdanye9420 4 күн бұрын
እውነቱ እሱ ያለው ነው ሰዎችን እሚያናድዳቸውም የአማራ ማር መሆን እኮ ነው
@AbeerSanad
@AbeerSanad 4 күн бұрын
ትክክል፤መታሰር፤ነበረባቸዉ
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 4 күн бұрын
ሰላም!!እጅግ በጣም አስተማሪና መካሪ ዝግጅት ስለሆነ ቢደገም መልካም ይሆናል እላለሁ።ምክክር የተባለው በእስር ቤት ላሉትም ጭምር ቢሆን፣ባገሪቱ የሰላም ማስጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል እላለሁ።
@user-fi6ys2hh5l
@user-fi6ys2hh5l 4 күн бұрын
እናመሰግናለን Adam tube በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታልኝ❤❤❤
@tglovefire3659
@tglovefire3659 4 күн бұрын
እዴ አማን ተፈታህ እንዴ እንኳን ገብርኤል በሰላም ተፈታህ😢😢😢😢
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 4 күн бұрын
አደመ እነዚህ ትውልድ ገዳዮችን አታቅርብ ምንም ከነሱ ከስዶች ምን ልንማር ነው ያቀረብካቸው
@tereftadesse2477
@tereftadesse2477 4 күн бұрын
የቪዲዎውን ወይም እሱ እየሰራ ያለውን ነገር በደምብ ለመረዳት እንሞክር የነሱን ብልግና ወይም የነሱን ተግባር እኮ እይደለም እያወራ ያለው የዚህ ልጅ ስራ በጣም ሊበረታታ እሚገባው ነገር ነው
@tglovefire3659
@tglovefire3659 4 күн бұрын
እነማን ናቸዉ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 3 күн бұрын
እውነትነው ብቻ በማንነቱ ተገደለ ተሠደደ አይዞን ወገኔ ያልፋል😢😢😢
@xciteali30
@xciteali30 4 күн бұрын
ሰቱ ወገን እደውጣ ቀረ የኢትዮጵያ ህዝብ
@Calebhailu
@Calebhailu 4 күн бұрын
ወንድሜ ሙሉዉን እንዳይ ከፈለክ 100ብር ካርድ ግዛልኝ፣
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 4 күн бұрын
በትክክል😂😂😂
@Mogesmoges-ph1ws
@Mogesmoges-ph1ws 4 күн бұрын
Kkkkkk
@AmiGetachew
@AmiGetachew 2 күн бұрын
አማኑኤልዬ ተባረክ
@haimanot4049
@haimanot4049 2 күн бұрын
🙏ተመስገን ነው, እድሜ ለፋኖ የዋሹ ሁሉ እውነትን መናገር ጀምረዋል!
@tewabechyohanes2021
@tewabechyohanes2021 4 күн бұрын
አስቸጋሪዎች በሙሉ ታስረው ተምረው ይውጡ ለሀገር ሰላም ሲባል
@tglovefire3659
@tglovefire3659 4 күн бұрын
አማራዬ እኔ ልገፋልህ ዮኒ በጣም ትክክል አስለቀሰኝ አነጋገርህ ❤❤❤❤😢😢😢
@nabeela4979
@nabeela4979 4 күн бұрын
Enem betam new yaslekesegn merar ewnet new💔💔❤️❤️amharayeeeee😢💔💔💚💛❤️🇨🇬
@meb153
@meb153 4 күн бұрын
ተው እንጂ ሽብሻቦ የአማራ ነው አታሸብሽቡ ስትል ሸብሽቦ ያስቀርህና ማንን ነበር? የሱ ደቀ መዝሙር መሆንህ ነው አሁን ተፎዞ ለማብዛት ስለአማራ ክፉ አታውሩብኝ ይልላ?እራሱ ክፋቱን በተዎ የሳር እባብ።
@ericasimms
@ericasimms 4 күн бұрын
Thank you 🙏🏽
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 4 күн бұрын
Berta arif sira new❤❤❤❤❤❤
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስትል❤😢 አማራ የኦርቶዶክስ ሀገር ናት💒💒💒❤❤❤
@goldentube6
@goldentube6 4 күн бұрын
Betam tekekel new
@MimiAlex-uz9qf
@MimiAlex-uz9qf 4 күн бұрын
Amhara eko leyu sew new yemer
@user-nf8cq9fl1p
@user-nf8cq9fl1p 2 күн бұрын
አማራ አማሩማ ለሀገሩ በአጠቃላይ የኤትዮጵያ ህዝን የምወድነው ዬንየ ጌታይባርክህ
@user-ek4nw5db8c
@user-ek4nw5db8c 3 күн бұрын
ይሄ ንግግር የዛሬ ስላልሆነ አይገርመኝም ዛሬ ስለማይደገም አልደነቅም
@user-kl8hc4vv6r
@user-kl8hc4vv6r 4 күн бұрын
አማራ ለኢትዮጲያ ድርና ማጓ ነው
@AishahQazi-pr2wd
@AishahQazi-pr2wd 4 күн бұрын
Thumbs up done connected with you,aishah9 singlemom vlog
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 4 күн бұрын
I saw the video n I am happy for that
@user-yy5gy3py2i
@user-yy5gy3py2i 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@misstad2056
@misstad2056 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-pf1kp7jt2k
@user-pf1kp7jt2k 4 күн бұрын
Tebarek❤❤❤
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 2 күн бұрын
አይዞን አማራዬ ያልፋል።😢😢😢😢
@haimanot4049
@haimanot4049 2 күн бұрын
እስር ቤት መግባት የለባቸው ገና ብዙ አሉ አሉ !
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 4 күн бұрын
ከፍ ያለው እንዲህ እስኪ ገባው ስንት የአማራ ህዝብ ነው በግፍ የተጨፈጨፈው ? እንዲህ በባህር ሞቶ ተንከራቶ ያፈራውን ንብረት በባንክ አላክም ብሎ ንብረት እውርሳለሁ የሚለውስ አያሳዝንም ደግሞ እኮ መንግስት ያሰማራቸው ናቸው በጥቁር ሀዎላ የሚልኩት ብቻ አሳፋሪ እና አሳዛኝ ነው በዲጅታል አለም ሁሉም ነገር በማስረጃ የተቀመጠ ነው
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 3 күн бұрын
Wow nice try😮ሰዉ አሳርደህ ሰታበቃ ሰውን በማንነቱ አሳደህ ሰታበቃ አግተህ ሰው ገንዘብ ተቀብለህ ገድለህ ሰታበቃ የሰዉ ቤት አፍርሰህ በእናንተ አባባል ሌጋል ደሀ አርገህሰታበቃ 17 እንደ ወጡ የቀሩ ሴት ተማሪወች እንደ ወጡ እንዲቀሩ አርገህ ሰታበቃ የሀይማኖት አባቶች አሳርደህ ሰታበቃ ቤተክርሰቲያን አቃጥለህ ሰታበቃ መሰኪድ አቃጥለህ ሰታበቃ እረ ሰንቱ ይነገራል ? እንዴትህ ሆድህ እሺ ብሎ ራርቶ ተላላኪዎችህን ልከህ ደጋግ ቃል በየሚዲያዉ እንዲተነፍሱ አረክ? አይሰማም በእውነት አይሰማም እግዚአብሔር የእውነት አምላከ ነው አትቀልዱ አትዘብቱበት አትሸንገሉ አማራ አይሰማችሁም
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 3 күн бұрын
አስመሳይ ነው ዮኒ የሚባል ሰው ለማያቀው ያውራ
@user-zu3ev9og5m
@user-zu3ev9og5m 4 күн бұрын
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 3 күн бұрын
አተባሀርላይ ብቻነውእዴ የምንድበርና ሳኡዲድበር ላይእሳ በጥይት እሚልቁት ይህበብዛት አይነገርም አያሳይም እጅ የድርቆክምርይመላል እሪሳቸው ለቢደወ ይዘገን ናል ና አትምጡ ይላሉ ይሙቱወይ በርሀብ ምንያርጉ ጦርነትቢቆም በመላኢቶቢያ ሰው ተዘዋዉሩ መስራት ቢችል እነም አይሄዱም ነበር እሩሀቸውን አልጠሉት ግን እርሀብም ስለሚገል ምንም ያው ነው ና አላህ ለሰው ልጅ የበጀውን ዘመንቅርብያርግልን ኢቶቢያውስጥ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 күн бұрын
kef yalew ante neh erechan eyesus gar akeberku yalhew😂😂😂😂😂😂
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@binyamygizaw6680
@binyamygizaw6680 4 күн бұрын
Kk. Ethiopia yemerat amhara meri eski man ale yewshet tarik menger aytekimim. :" ????
@yeneMB
@yeneMB 4 күн бұрын
Ante antemi taremiki . Wunetim hiji ale..eseye
@sisaybirhanu9151
@sisaybirhanu9151 4 күн бұрын
Matu ya yonatanan damts siqayar ba mayate das bognal. Qadada naw yonatan ya hulu Amahara sigadal ,sifanaqal,ba jamala siqabar ,shabshaba ya Amahara naw blo si kafafal noro zare badag bil man yisamawal talalaki hula yat nabar zam blo simalakat noro zare man tagagnto naw Masari naw ihe nagagar
@abenezernebiyu184
@abenezernebiyu184 4 күн бұрын
Wonedema en amanuale leke nachw ! Nger gne yonatan akelelun atimnew mekeneyatum kersu belay hagr yhonchwun ortodokesen seyawared ynor sew new!!!
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 3 күн бұрын
ይህን ቻናል አትከተሉ። እያጃጃላችሁ ነው።
@merawijaleta8608
@merawijaleta8608 Күн бұрын
የዓማራ ደም በመሬትም በሠማይም ይጮሃል። እያንዳንድሽ ወዬልሽ። በተለይ ?????
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 3 күн бұрын
tekkl tbrek
@user-jx4ul3jk2d
@user-jx4ul3jk2d 23 сағат бұрын
ምን እሱ አማራ አና አኦርቶዶክስ ለሱ እርኩስ ናቸው አኩን አንዳልራገፉለት
@bahirugebere3475
@bahirugebere3475 3 күн бұрын
አንደዚ ከሆነ ሁላችንም ገብተን በወጣን
@tekleseiko372
@tekleseiko372 3 күн бұрын
Ethiopia is in jail one thing you can't talking this jail is politics religion and nationality
@alembekele7331
@alembekele7331 4 күн бұрын
ERRRŔRR MESLTEN😢
@haimanot4049
@haimanot4049 2 күн бұрын
ሞጣ እና ዮኔ ማኛ ስለማንም ግደላቸውም ! እሚሰሩት ለራሳቸው ነው! የለት ግቢየሚያገኙት በዩቲብ ነው!
@WorkneshBeda
@WorkneshBeda 4 күн бұрын
Anten belo kerstyn ante dedeb komxa
@user-yy9px3nk8o
@user-yy9px3nk8o 4 күн бұрын
ዮኒ ዛሬ ወደድኩህ
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 3 күн бұрын
ዋው ዮኒ ተባረክአገርማለት ሰው ኀው
@user-ob3ej1gd1v
@user-ob3ej1gd1v 3 күн бұрын
AHMAR👹👹👹👹👹👹👹👹
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 3 күн бұрын
ፖስተር ዬናታን ትክክለኛውን ስለአማራ ገልፆታል ደስ የሚል እውነትን ተናግሮአል
@fiftyfifty1058
@fiftyfifty1058 4 күн бұрын
ኧረ ዮናታን አፌ ቁርጥ ይበልልኝ .. የልቤን ተናገርክ ምሁራን ዶክተሮች ምነው በሙያቸው ቢሰሩ
@dessieassefa945
@dessieassefa945 2 күн бұрын
ሁለት አህዮች ሞጥማጣ እናይዮኒ ኛኝ የዉሻ ስም ነው ሁለቱም የብልፅኛ ተከፈዮች ግላዊ አስመስለው ህዝብን የሚያቃርን ስራ ሆን ብለው የሚሰሩ የኦሮሙማ ብልፅግና አገልጋዮች ናቸው ሁለት ወደል የጋማከብት ጨሌ ሲጠግብ ይራገጣል ከብት እያደነቁ የሚከተሉዋቸው ስው ስይሆን ላሞችን ማለቴ ነው ልብ ይስጥዋቸው
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 3 күн бұрын
ዮኒና ሞጣ አውቆ አበዶች ናቸው
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 4 күн бұрын
ዮናታል ደደብ ነህ መድሃኒያለም ይፍረድብህ
@ericasimms
@ericasimms 4 күн бұрын
አወ ይፍረድበት
@user-fi6ys2hh5l
@user-fi6ys2hh5l 4 күн бұрын
እናመሰግናለን Adam tube በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታልኝ❤❤❤
@xciteali30
@xciteali30 4 күн бұрын
እኔ ግን ሞትን እድ እብድ ነው የማየው ምንም ቢወራ ከስው እልቆጥርውም
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ሰበር ዜና እሁድ ሰኔ23/2016 አ.ም
10:57
Mesi21 Tube
Рет қаралды 21 М.
#አዳራሹም_ፀበሉም_ተመሳሰሉ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
23:19
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 21 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
EBC Entertainment
Рет қаралды 7 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41