ሰዎችን በሽተኛ፣ ሽባ የአልጋ ቁራኛ የሚያደርገው አደገኛው የቁራኛ መተት! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

  Рет қаралды 20,804

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Ай бұрын

Пікірлер: 217
@ygyygh6610
@ygyygh6610 Ай бұрын
የሚጣፍጡ አባት እንደት እደምወደዎት🥰🥰🥰🥰
@MichaelShegaw
@MichaelShegaw Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ትከታተያለሽ እኔ ከስንት አንዴ ብከታተል ነው በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ 👏👏👏
@user-ny6qz2bf8x
@user-ny6qz2bf8x Ай бұрын
በጣም
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
ጎበዝበርች❤❤❤
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Ай бұрын
❤❤❤❤😊😊😊😊
@tigistminalearega1370
@tigistminalearega1370 Ай бұрын
አኔም በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ እመብርሀንን የሚጠሩበት ለዛቸው ደስ ሲል ረጅም እድሜን እመብርሀን ትስጣቸው
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 Ай бұрын
ወይ ጉድ ለካ እንደዚህ ነው? አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት❤❤❤
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Ай бұрын
በስመ ስላሴ ስም ቄስስ ሄኖክ በእውነት ነው የምሎት እናንተ ባታነቁን ኖሮ በስማም ለከፋ አደጋ እንገባ ነበር እድሜና ጤና ፅጋውንም ያብዛልን
@user-zj8eh1be1q
@user-zj8eh1be1q Ай бұрын
በዚ ዘመን ለገባው ምንም የተሰወረ ነገር አይኖርም እድሜና ጤናውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን 🙏
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Ай бұрын
እመ አምላክ ከክፉ ነገር ትጣብቆት አባቴ የነፍሴ በለ ውለታ አባቴ የመደኔ ምክንያት እመ አምላክ የመደኔ ምክንያት እንድትሆኑ ስለ ፋቀደች ነዉ አባቴ እኔ በዛሬው ትምርት ሙሉ በሙሉ የጥቀቱ ሰለበ ነኝ የቁራኛው መንፋስ መህፀኔን ነዉ የታቆራኝኝ የታለከው ከኢትዮጵያ ይሁን አለውቅም የበሰበሰው እንቁላል ራግጬ ነዉ ጉዱ ሆንኩት ደመነስ ሆኖ በጣም ፈትኖኝ ነበራ ቀስስን በመከታታ ድኛሎ ክብር ለድንግል ማሪያም 🙏🙏🙏
@konjitm9623
@konjitm9623 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Ай бұрын
አባታችን እመቤታችን ፀጋውን ታብዛለዎት እኛንም ከስራታችን ቅዱስ ሚካኤል ይፍታን ከሸረኞች ከአስማተኞች ከሳጥናኤል ዘሮች እመብዙሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍነን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
ይህ ቸግር የቤተስቦቻችን, የዘመዶቻች, የጎርበቶቻችን ቸግር ነው ኡፍፍፍ ስንቱ ተስቃዬ, ስንቱ ሰላም አጣ, እግዚአብሔር ይማረን.😢, ቃል ሀውህት ያሰማለን አባታችን ❤️
@LubabaTeyibu
@LubabaTeyibu Ай бұрын
Ewnate naw
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን አብቅቶ ለቅዱስ ቁርባን ለንስሀ ያብቃን አባዬ በፀነታችሁ አስቡ🙏🙏🙏
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu Ай бұрын
አሜን ይፍቱኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r Ай бұрын
ቃለሂወት ያስማልን ቀሲስ ሂኖክ አስስ አብባ አግልግሎት ስኖራችሁ አስውቁን
@user-qd8ee8zt2g
@user-qd8ee8zt2g 7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሳማልን ኣባታችን የሚያስተሙሩት ሁሉ እኛ ቤት ኣለ ሁሌም የመተች ደሮ፣ድመት ወይም ወፍ፣ ፀጉር የሚዘገንኑ ሁሌ እናገኛለን ቤተስብ ምንም ጤና የለን በምን ላገኛቸው ❤
@brhinfirst5218
@brhinfirst5218 Ай бұрын
ኣባታችን በጸሎቶውን ያስቡን።ፈጣሪ ረጂም እድሜን ጤናውን ይስጦት።
@edesedes1676
@edesedes1676 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት የኔ አባት አባት አለምዬ እድሜ ይስጦት
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከተው ይደርብን
@munamersha8001
@munamersha8001 29 күн бұрын
❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ኑሩልን❤❤❤
@edesedes1676
@edesedes1676 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት የኔ አባት መዳኒአለም እድሜ ጤና ይስጦት
@user-me7jq6ji8g
@user-me7jq6ji8g Ай бұрын
እኔም እንደዚህ ነው ታስሬ የቀረሁት ተምሮ እንዳልተማረ ሁሉ ቀርቶ አንጀቴን ታምሜ ቋሚ መድሀኒት ወሳጅ ሆኜ ቀርቻለሁ ትክክል ኖት አባቴ
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 Ай бұрын
እህቴ ኢትዮጵያ ከሆንሽ ወንቅሸት ሂጅ
@yashiyashi1504
@yashiyashi1504 Ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን መንግስተ ሠማኝን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ እማምላክ ትጠብቃችሁ
@etinishdubai8269
@etinishdubai8269 Ай бұрын
Amen amen amen
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Ай бұрын
አዋ መምህር ወለተ ማርያም እናቲ እደዚ ሁናለች በፀሉትዋ አስቡን እግዚአብሔር እናንተን ያቆይልን
@Zeee-pg6fu
@Zeee-pg6fu Ай бұрын
አባታችንእድሜጤናአብዝቶይሥጥልን❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
ቃል ሂዎት ያሰማልን የኔ አብባት እማ አምልካ ባፀጋ እና ባጤና ያቆየለን 🙏🥰
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@MironKnfe
@MironKnfe Ай бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ኩፉ መንፈስ ተቆራንቶት ያለ ሽባ ዱዳ አድርጎድ ያለ የ 4 ዓመት ልጄ ያድንልን በጽሎቱ ያስቡት አባ በወላዲት አምላክ ወልደ ኪሮስ ብላችሁ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Ай бұрын
🎚አሜን🤲 የክርስቶስ ሰላም ለሁላችንም ይድረሰን🤲ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@zedtesfaye4620
@zedtesfaye4620 Ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት በብዙ እንድነቃ ረድተውኛል ❤
@h6ey335
@h6ey335 Ай бұрын
#አሜን_ቃለ_ሕይወት_ያሰማልን_አባታችን🙏እግዚአብሔር አምላክ በእርሶ ላይ አድሮ ብዙ እንድናወቅና እንድነቃ የረዳን ስሙ ይክበር ይመስገን🙏አባታችን በእድሜውና በጸጋዎትን ያብዛልን🙏በረከትዋን ይደርበን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን🙏
@zed96
@zed96 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማን አባታችን እድሜና ጤናዎትን ያርዝምልን በረከትሁ ይደርብን በጸሎትሁ ይማረን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጠርቆስ እያልሁ አባቴ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤
@saltanmm7797
@saltanmm7797 Ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በጸሎት ያሥቡኝ❤❤❤
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z Ай бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን በፀሎቱት ያስብን በስደት ላልን😢
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን የኔም እመምተኛ እህት አለችኝ ለፈውስ ያብቃልኝ 😢😢😢
@AddisGeber-ek4ef
@AddisGeber-ek4ef Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን🙏🙏🙏
@abelAregawi-uu4cv
@abelAregawi-uu4cv Ай бұрын
አባ በእውነት በፀሎታቹህ አስቡኝ፣በጣም ነው የምወዳቹህ
@Salam-dx3rn
@Salam-dx3rn Ай бұрын
አሜን ቃል ህወት ያሰማልን ኣባታችችን
@EnatMamo-sz7yb
@EnatMamo-sz7yb Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ይሰማልን አባቶች
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
አባታችን ትምህራታች እኮ እንድ ማር ይጥፍታል, ሁሌ በናፍቆት እንትብቅለን. እግዚአብሔር ይመስገን ይህ በዚህ ዘመን የብዙ ሰዎች ህውህት ነው እግዚአብሔር ይርዳን እንጅ በጣም ከባድ ነው. ወልት መስቀል ብላችሁ በጸሎት አስቡን.. ወንድሞቼ ሁሉ በመተት መንፈስ መከራ አያዩ ነው 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማረን ብቻ በቸርነቱ 😢
@user-kk2vj2ib9o
@user-kk2vj2ib9o Ай бұрын
❤❤❤ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የኔ ህይወት ታሪክ ነጋሩን
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 Ай бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኔ ትሁት አባት❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን
@user-ri7sc2yy9s
@user-ri7sc2yy9s Ай бұрын
አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ተንሳይ እባላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@embitembit6071
@embitembit6071 Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 Ай бұрын
አባቴ ኑሩልን
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 Ай бұрын
መምህር መፍትሔውስ
@user-Tsegaye1pj2f
@user-Tsegaye1pj2f Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት
@YeshiDnku-og4qb
@YeshiDnku-og4qb Ай бұрын
ወለተ ስላሴ በጾለት አስቡኝ አባታችን ቃል ሂወት ያስማልን አባ ስውድውት ርጀም እድሜና ከጤና ጋር
@Mes355
@Mes355 Ай бұрын
ይህ ሁሉም ሰለ እኔ ህይወት ገፅ ነው 😢😢ብቻ አላውቅም መቼ እንዴ ሆነ የመዳኔ ቀን 😢😢
@AschiGetenetGetenet-lg3yw
@AschiGetenetGetenet-lg3yw Ай бұрын
አባታችን ብዙ ምስጢር እንድናውቅ እያደረጉነው
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 18 күн бұрын
Dear our holy father GOD blessed U. You are correct.
@dammamdammam322
@dammamdammam322 Ай бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎት አስቡኝ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የማቱሠላምን እድሜ ይስጠወት በጣም የሚገርም ና ትክክል ነዉ ለምሳሌ የአባቴ የአጐቱ ልጅ ሐይለኛ ደፍተራ ነበር በስም ነዉ የሚዉቀዉ ልጅ እያለሁ ነዉ የሞተዉ እና ልጁ 1እግሩ አካሳ ነዉ እሡም ደፍተራ መሠለኝ መርጌታ ሲሉት አዉቃለሁ ብቻ እግዚያብሔር ይጠብቀን አባቶቺችነን ሁሉ ይጠብቅልን በፀሎተወት አስቡኝ ወለተሠመአት እያላችሁ
@martinaa2438
@martinaa2438 Ай бұрын
አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማለን
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልውት በዝህ የቁራኛ መንፈስ የቅዱስ ጊወርጊስ ምስክረነት አለ በቤታችን ደጃፈ ጠልውብን ወድሜ ርገጧት የውደሜ እግሩ ልቋርጠ ነበር በቅዱስ ጊውርጊስ ፀብል ነው የዳነው በጣም ከባድ መንፈስ ነው ግን እግዚአብሔር ከያዝን እና ወድ ፀብል ከሄድን ስራው ይከሽፋል
@user-zi1fg1wg8s
@user-zi1fg1wg8s 27 күн бұрын
የአባታቸን ቀጥር አና የሚገለግሉበት
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜን ሰይፈ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብልኝ😢😢😢😢ይከው 7አመቱ በክፊ ሴጣን ታስሮ ከተቀመጠ ቅዱስ ሚካኤል ታምርህን አሳየኝ😢😢😢😢
@mulukengirma71
@mulukengirma71 Ай бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት የኔ አባት
@user-vl6zt6is6d
@user-vl6zt6is6d Ай бұрын
አባቴ የምትናገሩት ሁሉ እኛ ቤት ሁለትም ነው እመራፍ ላይ የምናገኝው እውነት ነው ሁላችንንም ቀን አልወጣልንም 😢😢😢እግዚእ እግዚአብሔር ክንተ በላይ ምን አለ እግዚአብሔር አድንን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ❤❤❤ በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ አባታችን
@user-ei4rb8sg9y
@user-ei4rb8sg9y Ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በረከተወ ይደርብን❤❤❤
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Ай бұрын
ኑሩልን አባ ❤
@user-xt4kq5ly7u
@user-xt4kq5ly7u Ай бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ለኝ ብሉ ይስጦት አባቴ እኔ ቃል የለኝም ባርቶስ ከፀለይኩ ሰላም አገኝለው እርሶ ለመግለፅ ቃል የለኝም አባቴ እግዲ አነቁን ❤
@meronbesha9903
@meronbesha9903 Ай бұрын
Kale hiwote yiasemalen Amen Amen Amen
@user-dh3eq1dk5q
@user-dh3eq1dk5q Ай бұрын
Amen amen amen abatee mee bilbilaa keessaan ergaa waan barbadeef guddaa galatomaa barumsaa gaariidha❤❤❤❤
@SsQq-rg7vh
@SsQq-rg7vh Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ኣባታችን እመ ብርሃን ትጠብቅልን ከያንዳንዱ ትምህርት የኔን ሂወት ኣለው ኣሁን ግን እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ወንድሙ ለምምህራችን ቀሲሰ ሄኖክ ለመምምህር ተሰፍየ ኣበራ ለወንድማችን ድያቆን ዘሚካኤል ኣባ ሰሙኤል ሌሎችም ሰለ መናፍሰት እርኩሳን እንድንነቃ ያረጋችሁኝ እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እኛም ከኣሁን በሃላ ወደ ሃላ የለም እግዚአብሔር ሃይል ይሰጠናል ጠንቆይ ደብተራ እርኩሳን መናፍሰት ከምድረ ገፅ ያጥፍቸው በፀሎት ኣሰቡኝ ህሪተሰላሴ ከነ መላው ቤተሰቦቼ
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማዎት
@yeabeyifa4536
@yeabeyifa4536 Ай бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤናዎትን ያብዛልዎት ለእኛ ግራ ለገባን ሰዎች እንድን ዘንድ እርስዎን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አሜን ❤
@user-yo6vh8xz7t
@user-yo6vh8xz7t Ай бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቃቹሁ አባቴ ወላዲት አምላክ የምትዉዳት ከክፉ ነገር ትጠብቃቹሁ በእዉነት ይህ ትምህርት የሁላችንም ቤት ነዉ😢❤❤❤
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Ай бұрын
እናተን: አባቶቻችንን: የሰጠን:እግዚአብሔር: አምላካችን: ይክበር: ይመስገን: አባታችን: ቃለህይወትን: ያሰማልን: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን::
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይበርክ እድሜ ያስጥል አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሄውት ያሰማልን ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@hanasawet887
@hanasawet887 Ай бұрын
እር አባቴ እድት ላግኞት😢😢😢😢😢😢
@user-he3iu9td8b
@user-he3iu9td8b Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 Ай бұрын
😢አቤቱ ጌታሆይ አድነኝ ከዚህ ክፉ አውሬ አባታችን እዴው በፀሎቶት ያስቡኝ 😢😢😢😢😢😢😢ስደት ነው ያለሁት
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i Ай бұрын
Amne Amne
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx Ай бұрын
ያትባለው አቡዝአኛው እኒጋ አለ ፈታራ ከዚህ ከፍ መንፈስ አንት ተቢቀን ለአባታችን እራጀም እዲሚ ይሲቲልን❤
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን ፡፡🥰🥰🥰 ከዚ ሁሉ መከራ ድንግል ማሪያም በመጎናጸፊያዋ ትሸፍነን፡፡
@user-ue3zd1nn7l
@user-ue3zd1nn7l Ай бұрын
አቤቱ መታችንም አስመታችንም አርቅልን
@fikademamo6373
@fikademamo6373 Ай бұрын
ቃለ የህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡ
@muluabeba4416
@muluabeba4416 Ай бұрын
qal hiwo ysemalen abtachen Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@MershaYmer
@MershaYmer Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት እድሜ እና ጤና ይስጥወት
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k Ай бұрын
አስታውሳለው እኛ በር ላይ እንደ በግ የተበለተች አይጥ አይቼ እንዴት እነደተበሳጨሁ ቢሆንም ወድያው ነው። ፀበል እና ውሀ እያቀባበልኩ እረጭቼ አንከባልዬ ሜዳ ላይ ጣልኩዋት ያው የመጣውንም። ፈተና በፈጣሪ። ፈቃድ ተሻግረነዋል በከፊል ሀይል የአእግዚያብሄር ነው
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Ай бұрын
እንኳን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር አብ ና ለሊቀ መላእክ ቅዱስ ሩፋኤል ወረሃዊ ክብረ እለት ቀን አደረሳቹ
@JohnReda-dq1jq
@JohnReda-dq1jq Ай бұрын
God bless you and your family
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Ynine gude newe abatie yasetemarute yabale betsebe erguze hojie metetewebeje zarie legie 21 amete template newe senie 16 beau atenegerene ateramedeme lewete alte medeiye semi yebareke awekalewe sebele beweha berzie atemekatalewe yemikebawene wkebatalewe semu tefabeje fetarie yemesegene lewete alate agerachene selame hono bemelse legie tedenaleche adametalewe yemiyasetemerutene bemulu afune kefcheie newe yemadametewe edimina tena yesetote abatie❤❤❤❤❤❤
@its38bby62
@its38bby62 17 күн бұрын
እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ ፡ ወንድሜ ፡ ብዙሃሉመድሃኒት ፡ በሰዉላይ ፡ የሚያሰሩ ፡ ፍርድ ፡ ከላይ ፡ አለ ፡ ነገ ፡
@user-xt4kq5ly7u
@user-xt4kq5ly7u Ай бұрын
ለሰው ልጅ ያሎት ክብር ፍቅር ቃላት አይገልጠውም
@selamgh3379
@selamgh3379 Ай бұрын
kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@trhashadish6175
@trhashadish6175 Ай бұрын
Abona Egzabihier edimenn tienan yhabkum yhabkum Egzabihier ymesgen ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Ай бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጥውት አባቶቻችን እድሜና ጤና ይሰጣችው ኑርልን
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp Ай бұрын
I listened what you said! whatever happened I believe in God's power against evil. Nothing Over God bless you
@showbizzk9081
@showbizzk9081 Ай бұрын
ዋው የዘመኑ ኣባቶች የህዝቡን ስቃይ ተረድትዋል ማለት ነው:: ትልቅ ትምህርት ነው ህዝቡ በኣጉል የጥንቆላ እና የደብተራ ሴራ ተሰቃይቶ በረከቱን ኣጥተዋል ይህ ትምህትርት በስፋት ለህዝቡ ማሳወቅ ይኖርብናል ህዝባችን እንዲድን ከፈለግን:: በመታቾች ምክንያት ቤተክርስቲያን ጠልቻያለው ኣሁን ግን እነዚ ጦንቃዬች እና ደብተራዎች ሴራ ታውቀዋል በቤተክርስትያን ውስጥ ተደብቀው ሲያሴሩ ነበር:: ኣሁን ግን ኣናፀዳችዋለን::
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
@SsQq-rg7vh
@SsQq-rg7vh Ай бұрын
እንንቃ እንንቃ እንንቃ ህዝቤ ሆይ ጠፍተንን ነን ያለነው በዓለም ፍቅር እንሰገድ እንፀሊ እንቀጥቅጥ እንጠመቅ ፀበል እንጠጣ እናልቅሰ ወደ እግዚኣብሔር ቅባ ቅዱሰ የወይራ ዘይት ኣሰባርከን እንቀባ ከፀበል ደባልቀን እንጠጣ እንደዚ ኣርጌ ተጠቅሜ እኔ ከሰት ኣጋንንት እሰራት ተፈትቻለሁኝ ለኔን የደረሰ ልኡል መድሃኒኣለም ክርሰቶሰ እመቤቴ ወላዲተ ኣምላ ለሁሉ በጭንቅ ያለ በጨላማ ለሚኖር በዳያብሎሰ እሰራት ታሰረን እንዳንንነቃ ኣእሙራችንን ልባችንን ሂሊናኝንን የተያዝ ይፍታችሁ ይፍታን ሁሉም በእጁ ነው ተሰፍ ኣትቁረጡ እሰከመጨረሻ የፀና እርሱ ይድናል ይላልና እኔ ሰደተኛ ነኝ ጌታየ የጎደለኝም መልቶ ከሰደቴ መልሶ ለንሰሃ ሞት ኣብቅቶ ለሰጋና ደሙ እንዲያበቃኝ ፀልዩሉኝ ህሪተሰላሴ እያላችሁ
@user-bt7xe5we5k
@user-bt7xe5we5k Ай бұрын
አይ ጉዳችን አለማወቃችን ስንቱ ጎበዝ ለፍቶ አዳሪ በዚህ መተት ተይዞ በየቤቱ አለ ፈጣሪ ይድረስላቸው
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 Ай бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን
@meronmekonnen6968
@meronmekonnen6968 Ай бұрын
አባ የማጡሳላን እድሜ እንዲሁም ፀጋ ከጤና ያብዛሎት እንቁ አባቶቻችን አንዱ ኖት!!""" ግን አባ አሁን እኛቤት የተላከው በጣም የሚያምር ሎሚ ጫፏ ልጣጭዎ ተልጣ ተወርውሮ እሱን እናቴ ነክታ ጥላ እናቴን እርሶ ያሉትን ምልክት አሳይታ ከዳነች በፀበል በኀላ ኮረና አስብሎ አጥቻታለሁ! እግዛቤር ሊያሳርፋት እንጂ እጅግ ብርቱ ነበረች በሀይማኖት የጠላቶቻችንን ቅርበት ስላላወቅን አቤት ታድሶ አጣኀት ! ግን አሁን ላይ በሎሚ በሳንቲም ከየት ተወርውሮ እንደገባ ሳይታወቅ እቤት ይገባል ፀበል ሲያረጉበት አረንጓዴ ሆኖ ዘንዶ ስእል ያወጣል፡ ብር ሲሰጡ ደም የተፈናጠቀበት መልስ እንዲሰጦ ያረጋሉ ለምሳሌ ከሰፈር ስወጣ በማያሳይ ደበቅ ብለው እንዳጋጣሚ እንጀተገናኙ በማስመሰል 50 ለባጃጅ ሰጥቼ ውስጥ ላይ ደም የነካው የማያሰፎግር አርገው ሰተውኝ እመቤቴ አመላክታኝ አውጥቼ ከፈልኩ ወዲያው እጀሰን መነዝነዝ ጀመረኝ ፀበልተኛ ስለሆንኩ ወዲያው ተያዘ የዛኑ ቀን፡፡ ሌላው ከጎን ተጭኖ ሳያስቡ እንደነኩ አስመስለው በክርን መጫን ትራንስፖርት ላይ፡፡ መውጫ መግቢያዎን በመከታተል ባጃጅ ለምሳሌ ተጠቃሚ ከሆኑ ያ ሞልቷል እዚ ግቡ በማለት አዘውትረው የሚቀመጡበት ምናምናቸውን መርጨት፡ ፀበልተኛ ከሆኑ ባዶ እግር የሚኬድ ከሆነ ለይተው የዛን ሰው የእግር አፈር ወስደው መድገም በተለይ ክረምት ላይ፡፡ ከገጠመኝ ነው እሄን የነገርኳቹ ተጠቀሙበት በዚ መረጃ አባታችን ሲሰጡ ለወጥ ስለሚዬረጉ ነው ደብተራዎቹ ፡ ግን እውነቴነው እምላቹ ቋሚ አምልኮ ሂወት ላለው ምንም ቢሰሩ አይሳካም ስላሴ ወይ እመብዙሀንን አምጥተው ወይ በቅዱሳን አድረው ወይ በቀጥታ በነፍሳችን በራእይ ነግረው ያድናሉ አባ ያሉትን ሰይፈ ስላሴ ፡ሰይፈ መለኮት፡ ፀሎተ ባርቶስ፡ፀሎተ ንድራ፡ ውዳሴ አምላክ፡ ሰኔ ጎሎጎታ ፡፡ ፀሎቶች ከቁርባን፡ ስግደት መቁጠሪያ፡ ኪዳን መግባት፡ መፀበል የሚጠራጠሩበት ቀን ካለ የአለም አስማተኞች ቢሰበሰቡ እፏዬ ገላ ያህል ናቸው፡፡ እናትና ልጆቹ የት ሄደው!""
@HannahAssefa-nq2yu
@HannahAssefa-nq2yu Ай бұрын
አባቴ ተሰቃየው ፀሎት አርጉልኝ
@Asmi715
@Asmi715 2 күн бұрын
Yewendemi hemem egzabher yemarew
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 39 МЛН
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 25 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
አርጋኖን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
24:04
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 125 М.
ጣኦትን አታምልኩ!!!
1:11:14
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 4,5 М.