KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰዎችን በሽተኛ፣ ሽባ የአልጋ ቁራኛ የሚያደርገው አደገኛው የቁራኛ መተት! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
39:13
🛑መምህር ተስፋዬ አበራ መልስ ሰጠ"አባ ገብረ ኪዳንን እኔ አልተሳደብኩም ብዙዎች ግን.../@menkermedia21
51:56
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
00:27
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
01:00
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
ጥምቀትንና ፈውስን በተመለከተ ለተሳሳተው መምህር ገብረ መድህን የተሰጠ መልስ! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
Рет қаралды 35,128
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 183 М.
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Күн бұрын
Пікірлер: 851
@rahelyishak1911
7 ай бұрын
መጀመሪያ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ እንደ እርሶ,መምህር ግርማ ወንድሙ,ሊቀ ትጉሀን ባንተይሁን ,ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ,ቆሞስ አባ ሳሙኤልና መምህር ተስፋየ አበራ የመሳሰሉትን ምርጥና ቅዱሳን አባቶች ስለሰጠንና በአጋንንት ላይ እንድንሰለጥን ስለረዳን ስላነቃን እንጂ የጅብ እራት እንሆን ነበር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እኝህ ሰውየ በአጋንንት የተያዙ ናቸው ልቦናቸውን ይመልስላቸው ይሁዳ ሁለ ክርስቶስን የሸጡ ናቸው አይ ሀገሬ ማንም እየመጣ ይደነፋል ቅናተኛ ሁላ ቀሲስየ አሁንም የወለላይቱ እመቤት ትርዳዎት እጅግ ያሳዝናሉ ከአህዛብ ባሱብን እኮ እግዚአብሔር ይገስፃቸው ለሆዳቸው ያደሩ ናቸው😢😢😢
@muluneshmetaferia7809
11 ай бұрын
የምትፈውሱ አባቶቻችንን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏 በመጀመሪያ ደገኛው አባታችን መምህር ግርማ ፈር ቀዳጅ ሆነው እንደጥንቱ አሁንም የአምላካችን የ እግዚአብሄርን ድንቅ የማዳን ያሳዩን። ፁሙ ፀልዩ ስገዱ አስራት አውጡ ፣ የፀሎት ቤት ይኑራችሁ፣ እያሉ ስላስተማሩን ክብር ይገባቸዋል።
@Million_Admasu_444
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ነው ፈዋሽ ወንድም አባታችን የእግዚአብሔር ሰው ናቸው እንጂ.....
@tigisttigist2009
11 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ✝️💒
@bewketmamaru
11 ай бұрын
አባታችን ደስ ብሎኛል ይቀጥሉበት ብዙ ተማርን እሚሉ አህዛባዊ መምህርነን ባይ አሉ ጥንቆላን የተማሩ በአብሾ ዕፀ ፋርስ በሰይጣን ትምህርት የተሞሉ ናቸው አሁንም መልስ ይስጡ ዝም አይበሉ❤❤❤❤❤
@ንግስቲምፅላለማርያም
9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እውነት ልብ ይስጠን ማስተዋሉን ያድለን ከሚድኑት ያድርገን😢
@kabtamuhaile5240
11 ай бұрын
የምትፈውሱ አባቶቻችንን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@_Godolyas7696
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በእውነት
@kinfeandeberhan2444
11 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ጤናውን ጥበቃውን ያብዛሎት።
@zerfnshhylgebrl8876
11 ай бұрын
አሜን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@TgSelam
11 ай бұрын
እድሜና ጤናውን ያብዛልን አባታችን
@ErmiasWondwosen-wo8rc
11 ай бұрын
መምህር ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያምን በአካል በቅርበት አውቃቸዋለሁ ሌላ ምንም ማለት አልፈልግም መምህርን አትንኩብን የድንግል ማርያም ስጦታችን ናቸው
@mal4048
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትንመንግስተ ሰማያትንያዋርስልን በውነት አባታች እንዲአይነቱ መምህር ነው ቤተክርስትያን ን የሚያሰድቡት ህዝቡ ን የሚያስቱት ማስቱዋልን ይስጥልን ያው ሌባ እንዳይታወቅበት ይለፈልፋል አባታችን እድሜናጤንነት ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@DaniDani-rw3do
5 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመሥገን ነገሮች ሁሉ በተወሳሰቡበት ግዜ እናተን መምህራንን የሠጠን እግዚአብሔር እደናተ ያለውን ያብዛልን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@zelalemjemberu7965
11 ай бұрын
የእግዚአብሔር የማዳን ስራ ገና ይቀጥላል ።እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ፀሎትና ምልጃ ድንቅ ስራው ይገለጣል።
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
11 ай бұрын
ዐባታች በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን! ከማያውቆት ይልቅ እኛ የምናውቆት ልጆችዎ እልፍ ነን ዕንዎድዎታለን ኑሩልን የሚወድዋት ወለላይቱ ዕመቤት በዘርፋፋ ቀሚሷ ከልላ ትጠብቆት ዐባታችን!
@ZerituWorkneh
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tajtaj9676
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MesereyEshetie
Ай бұрын
አሜን(3) በእውነቱ የወለላይቱ እመቤት ትጠብቅልን
@ZebibAbreha
11 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ የአጋንንት ፈተና አደከመኝ አባቴ
@nahombekayoyo
11 ай бұрын
እኔም ኡፍ
@ወልደገብርኤል-አ4ተ
11 ай бұрын
@@nahombekayoyo አይዟችሁ ድንግል ማርያም ትረዳችኋለች ወርቅ በእሳት መፈተኑ ግድ ነው
@MazaAmtataw
11 ай бұрын
አባታችን ቃል ሒወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናዎት ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@እግዚኦተሰሐለነ
11 ай бұрын
ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ነገር ነው እንደነዚህ አይነቶች የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ሆነው የሞስኪኑን የህመምተኛውን ምእመናንን ደም የሚመጡ ናቸው እነዚህ አይነቶቹ የምንፍቅና ትምህርት የሚያስተምሩ ናቸው እግዚአብሔር ይገስጻቸው እግዚኦ ምን ጉድ ነው? እንዲህ አይነት የመናፍቃንን ትምህርት የሚያስተምረው መተተኛ ስለሆነ በጸበል መተቱ ስለሚጋለጥና ስለሚዋሰድ ተናዶ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው ደግነቱ አብዛኛው ምእመናኑ ነቅቷል በምን እንደሚድን እያወቀና እየበለጣችሁ ነው በጣም ታሳፍራላችሁ።
@GenetALmnu-fp9yw
5 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛ ስደተኞቹ በረሶወ ተምህረት ስት ተለወጥናል ❤
@HfgGff-wu6oz
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ጥሩ መልስ ነው ለእነርሱም ልቦና ይስጣቸው
@ababufenta6205
11 ай бұрын
በእውነት አባታችን ሰውየው ተልኮ ያለው ሰው ነው በጠበል መጠመቅን የሚቃወም ሰው በትክክል ደብተራ ነው።
@ZerituWorkneh
11 ай бұрын
እውነት ነው። ምን ያለበት ዝላይ አይችልም ይባል የለ።
@esabalewgetu239
11 ай бұрын
😂😂😂😂 አይ እምየ ኦርቶዶክስ የመሀዬማን የማያገናዝብ ምእመናን ባለቤት ከዚህ ከ ግርማ
@ethiopiatube7790
11 ай бұрын
በጠበል መጠመቅን የሚቃወም ሰው . Sijemer ጠበልን የሚቃወም ሰው adelem siketl bemulat endih silematawkut sew mawrat melkam new blachu tasbalachu gn
@ethiopiatube7790
11 ай бұрын
fes yalebet new wedaje yemibalew ...@@ZerituWorkneh
@Akotettube1
11 ай бұрын
አውቃለሁ ባይ አንተንማ በላይህ ላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ቀሲስ እርስዎን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ብዙ ነፍስ በመንቃት እያመለጣቸው ስለሆነ ነው የሚዘባርቀው
@seblemeshesha922
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ኣባታችን ቀሲስ ሄኖክ ወልድ ማርያም እንኳን በሰላም መጡልን በረከቶት ይደርብን ኣባታችን እያወቁ በክፉ መናፍስት መጨወቻ ሆነው መዕምናኑ ለሚያሾፍባቸው በጣም ያሳዝናሉና ጸልዪላቸው በእናንተ ኣሰተምሮ በመንፈሰ ላይ ነቅተውበት በጾም በጸሎት በሰግደት በንሰሐ የበረቱ መዐምናን ቢጸልይለት የሚዘባርቀውን የዝብርቅ መንፈሱን ያሰወጣለት ነበር እግዚአብሔር ኣምላክ ማሰተዋልን ይሰጠው ኣባታችን እርሶም እጅግ በሚገባ መልሱን እነዲማር ሰላሰተማሩት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tsehaaydagne2211
11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ❤ነፈቃቹን ነበረ ❤. ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታችን ❤በርክታችው ይድርብን አሜን. የደብትራዎች የጭፍን ጥላቻ ለነርሱ ቦታ አትስጡት አባቴ 🙇
@solataacra6797
7 ай бұрын
አባታችን፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡እድሜ፡ከጤናጋር፡ይስጥልኝ፡ፀጋዉን፡ያብዛልን
@adisiadisiya-ni1qd
11 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን ❤❤❤
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ❤ በእውነት ደስ የሚል መለስ ነው ❤
@bettyt9714
11 ай бұрын
ልቦና ይስጣቸው ,አባታችን አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት ኑሩልን🙏🏽
@AAa-wd4mf
11 ай бұрын
እኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤ ለተጨነቅነዉ ሁሉ ጭንቀታችንን ያቅልልን መደሀንያለም
@tsehaaydagne2211
11 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ❤ ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታችን ❤. በርክታች ይድርብን አባቴ,
@TEWAHDO2121
11 ай бұрын
የተገረዘ ጆሮ ቢኖራቸው ጥሩ መልስ ነው። እድሜ ይስጥልን አባታቸን❤❤❤
@tomgem7205
11 ай бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ። እኛ የሚጠቅመንን ለይተን እናውቃለን ክፉ ሥራቸው ሲፈርስባቸው የጠላት ወሬ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት ያነቃል።
@BayushKal-fh1ov
11 ай бұрын
በእውነት መምህር በእድሜ በፀጋ ያኑርልኝ🙏🙏🙏
@worekeyemareyamleji3305
11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ትክክለኛ መልስ ነው የመለሱት ዘመኑን የዋጃችሁ አባቶቼ እንደናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን❤❤❤
@SamSam-hv7yj
11 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤አባታችን❤እንኳን ደና መጡልን❤❤❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@paolodariogadaleta4421
11 ай бұрын
የእስራኤል አምላክ!!! አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜና ጤና ይስጥልን ቃል በቃል መልስ ስለሰጡት ከልብ ነው ደስ ያለኝ እንደው ሰውየው እንደዚህ ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ውጪ የሆነ ስብከት ሲሰብክ ምነው አብረውት ያሉ መምህራኑ ሰባኪዎች ዝም አሉ ቆመው ቤተክርስቲያንን ያሰድቦታል እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ምእመናኑስ ነቅቶል እድሜ ለአጥማቂዎች ለአባቶቻችን ለነመምህር ግርማ፣ ለነ ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር ይመስገን። ልክኖት አባታችን እንደነዚህ አይነቶች ደብተራዎች ናቸው ለቤተክርስቲያን ጠላት የሆኑት።
@hullhagerishgodana8229
5 ай бұрын
መምህር እንደምን አሉ እንኳን በደህና እደረሳችው ለጊታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለትንሳዬው ❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን ።አባቴ እንደው ዝም ማለት ይሻላል ።ሰው ወይም መሕመኑ አዋ የነሱን የአጭበርባሪ ሁሉ እግዚአብሔር የፈጠራቸው እምነት የጕደላችሁ ናቸው ። እርሶ ስራውትን በእግዚአብሔር እረዳትነት ይቀጥሉ ። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tadia7796
11 ай бұрын
አባታችን አመላለሶት ለዚህ አሳሳች ሰው በጣም ደስ በሚል በእውቀትና በጥሞና በእርጋታ ነው እባካችሁ አባቶቻችን በአንድ ሁኑና ፍርዱን እንዲያደርጉልን በሚቀጥለው ፕሮግራሞት ለመስማት ያብቃን ዝም መባል ልቦና ይስጠው ተብሎ መታለፍ የለበትም ቤተክርስቲያናችን ልትገስፀውና እሱና መሰሎቹ ሰውን ከማሳታት ሊያቆሙ ይገባል ::
@lidetutadesse8266
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዞት መምህራችን። ልዑል እግዚእብሔር ደብተራ እና ጠንቋይ ከሃገራችን ከኢትዮጵያ ይንቀልልን!
@ZerituWorkneh
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sebleteklu7678
11 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በሚገባን መንገድ ስላስረዱን እናመሰግናለን እኛ በፀበል እናምናለን አንድ ወገን ትምህርት ነው ያላቸው ፀበል አድኖናልና እናመሰግናለን
@KenstCharo
11 ай бұрын
አባቴችን በትክክል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ አሜን 🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰💚❤️🧡🙏☺️
@ethiopiaabyssinia1216
11 ай бұрын
ቀሲስ ሄኖክ እንቁ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምንልን ለሚገባው ግልፅ ያለ መልስ ነው የሰጡት መምህሩ በርግጥ ትንሽ ችግር ያለበት ይመስለኛል እሱ እግዚአብሔር ከስህተት መንገድ ይመልሰው እኛ ምእመን ግን አትጠመቁ ፈውስ አታግኙ የሚለውን መምህር አንሰማም በጣም ብዙ ምህረትን አግኝተንበታል ከመተት እስራት ነፃ ወተንበታል ክብር ለመድሀኒአለም ለድንግል ማርያም ልጂ ይሁን አሜን::
@zdtube5432
11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን 🙏
@hailuabera9835
21 күн бұрын
አሜን
@genetberket2069
10 ай бұрын
በእውነት አባታችን እረጅም እድሜ ያኑረልን ለነሱም እግዚአብሔር ይግለፅላችው
@hanajppe-zv3bb
11 ай бұрын
አባታችን እንኳን ለሀገሮት በቁ ዉይ በሠላም መጡ❤❤❤
@betty2042
11 ай бұрын
ደብተራውና መተቱ የብዙዎች ህይወትመበላሸት ምክንያት ቢሆንም ግን ደግሞ ብዙዎቻችን እንድንነቃ እና ከልማዳዊ መመላለስ ወደዘለዓለም ህይወት እየሱስ ክነርስቶስ ፍቅር እንድንጣበቅ አድርገውናል የአምላካችን ስም ሁሌም የተመሠገነ ይሁን የአባቶቻችንም ፀጋቸውን ያብዛልን
@AmanAa-ll7fo
11 ай бұрын
እድሜ ይስጠወት አባታችን . እረ በጣምነው የሚገርሙት . ደስ የሚለው ነገር ምእመኑ ነቅቷል
@meseludiriba
11 ай бұрын
አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ለእንደነዚህ አይነቶች ትብታባም ከጸጋም ሆነ ከእውቀት ነፃ ለሆኑ ደብተራዎች ሰውን በአጋንንቶቻቸው ከማሰር ውጭ የሰውን መፈታት የማይፈልጉ ይህን በመሰለ መጽሃፍ ቅዱሳዊ መልስ ከመስጠት አትቦዝኑብን።አርሶን እና መምህር ግርማን እንዲሁም መሳዮቻችሁን የሰጠን ፈጣሪያችን ይክበር ይመስገን ።እንደኔ በእጃችሁ የመጸበል እድል ባላገኝም በትምህርታችሁ ተጠቅሜአለሁ። እኛን ተጠቃማዎቹን ይጠይቁን።ከዚህ በኋላ በከንቱ ይለፋሉ እንጂ ትውልዱ ነቅቷል።ወደኋላ የሚመለስ የለም ይልቅስ ያበረቱናል። ለእናንተም እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛላችሁ። አባባሉ እንዴት ያናድዳል!!!!!! እግዚአብሄር ይገስፀው።
@eleniabreha7349
11 ай бұрын
ቀሲስ ቃለህይወትን ያሰማልን። " ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው" እንደሚባለው ስላልደረሰበት ነው። ከአነጋገሩ ግን ምናልባት ቅባትና ፀጋ ሳይሆን አይቀርም። ማስተዋሉን ይስጠው። እኛንም በቤቱ ያፅናን መጨረሻችንን ያሳምርልን።
@tsgeethiopia7224
11 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጦትበፅሎቱ ያስቡን ፅጌ ማርያም በካነሰር ታምሜአለው
@Lhun569
11 ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጡ ውድ አባታችን:: እባኮን ይፍቱኝ :: አጋንንት ህይወቴን እየበጠበጠ አስቸግሮኛል::
@ababufenta6205
11 ай бұрын
ሊጠየቅ ይገባል እኛ የተፈወስነውን ሰዎች እንመሰክራለን ደንበኛ ደብተራ ነው።
@henokestifanos6803
11 ай бұрын
ሥላሴ ይመስገን! ወላዲተ አመ አምላክ ትወደስልን ፣ ትክበርልን ፣ ተአምሯ በአለሙ ሁሉ ዛሬም ይነገር ይመስከርልን! ቃለ ሕየወትን ያሰማልን! ቀሲስ መምህር ሄኖክ ወልደ ማርያም! የወለላይቱ ባሪያ በርቱ! የደብተራ ጽልመት ባለቤቶች እና ተባባሪዎች የሚጋለጡበት የሚዋረዱበትና የሚጠፉበትን ዘመን ያቅርብልን! አይቀሬ ነውና!!!
@ZerituWorkneh
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ
11 ай бұрын
ትክክል አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ምዕመናን መንቃት አለብን ለንደዚህ አይነት ነገር ቦታ መስጠት አያስፈልግም አብሾ እየጠጡ የሚያወሩትን አያውቅቁም በስሜት ነው በመንፈስ ቅዱስ አደለም አባታችን እድሜ ይስጥወት 🤲🤲🤲✝️
@martaetopian6896
11 ай бұрын
አባታችን ይፍቱኝ በረከቶት ይደርብኝ አሜን እግዚአብኤር ይመስገን በዚህ ዘመን መንፈስቅዱስ እናንተን መርጦ በእናንተ አድሮ የሚሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን አባታችን መምህራችን ፀጋውን ሞገሱን ጥበቡን ያብዛሎት ፠ ለሁሉ እንግዲህ መመረጥ ይፈልጋል ልቦና ማስተዋል ይስጣቸው በእውነት ልብ ያደማሉ የሚድኑትን ነፍሳት በር እየዘጉ ያሳዝናል እመብርአን ወለላይቱ አትለዩት እንወዶታለን የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን አሜን አሜን
@حليمهحليمه1
11 ай бұрын
እግዚአብሄር አባታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን. አዳድ የማይረባ ሰይጣንን ነው የሚያስቡት. አሳሳችናቸው
@negstibogale6618
11 ай бұрын
እኔ እመሰክራለው ተጠምቄ ድኛለው ህይወቴ ተስተካክሏል ክብር ለድንግል ልጅ ከዛም ክብር ለአባቶቻችን ልቦና ይስጥህ ወንድሜ ተይዘህ ነው
@haymanotmoges2386
11 ай бұрын
.ሀያሉ እግዚያብሔር የፈዉሰጪና አስተማሪ አባቶቻችንን መምህራችን መ/ር ተስፋየን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሽ አመት ይኑሩልን በእዉነት አደለም በቅድስት አገር የሚጠመቁ የሚቆርቡ ቀርቶ ስደት ላይ እንኳን እድሜአቸዉን ያርዝመዉ ብዙ ነገር አግኝተናል ባስተማሩን መሠረት ክፉወቺ እግዚያብሔርን የማይፈሩ ቀጥቅጠዉ የሠጡኝ ን እየተዋግዉት ነዉ እግዚያብሔር ይመስገን ቆይ ለምድነዉ የክፋ መፈስ ጠበቃ የሆናችሁት አደለም ኦርቶዶክስ ሌላአማኝም እንኳን ተጠምቆ እየሆነ ነዉ መድረክ ላይ እደዚህ ስትቃወም አባቶቻችንን ሳይሆን እግዚያብሔርን እንደሆነ አስብ አባቶቻችንን የምትቃወሙ ልቦና ይስጣችሁ እኛስ አባቶቻችን እሳሳላቸዋለሁ አሁንም ሽ አመት ይኑሩልን
@BH-xl1mo
11 ай бұрын
አባታችን ለሚሰጡን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን :: በዚህ ወቅት እርሶን የመሰሉ አባቶች መኖራቸው እንድንፅናና ያደርገናል
@saronisrael752
11 ай бұрын
በጎ አገላለጽ
@Kibrekidusan4993
11 ай бұрын
ጥሩ ነው አባታችን እንደዚህ መገሰፅ ያስፈልጋል እነዚህን አረመኔዎች በስንቱ ህይወት አላገጡ።
@saamlakdemla5750
11 ай бұрын
አባታችን እድሜወትን ያስረዝምልን ለነዚህ ደብተራወች ልቦና ይስጣቸው ጉዳቸው ሊጋለጥ ነው እዲህ ሚሯሯጡት እግዝያብሔር ይገስፃቸው
@bereket2122
8 ай бұрын
ድንቅ መልስ በዕውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን❤❤❤
@abebaembiale3452
11 ай бұрын
አቤት😢ግብዝነት😢😢😢እግዚያብሔር ይማርን አባዬ በውነት ኑሩልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ልብን ይስጠን😢😢😢😢😢
@nnnnhhj1727
10 ай бұрын
አባታችን እንደናንተ ያለውን አባቶች የሰጠን እግዝአብሔእር ይመስገን ሺ አመት ኑሩልን እኔ ህወቴ የዳነ በናንተ ትምህርት እና በመምህር ተስፋይ ነው በይነጥላ ተይዠ በትዳሬ ሰላሜ አጥቼ ነበር በናንተ ነው ታርኬ የተለወጠው እነዝህ አይሰሩ አያሰሩ ሰው እንዳይደን ወጥመድ የሆኑት ልባቸውን ያብራላቸው የማዳን ምክንያት የሆኑትን አባቶቻችን አትኑኩብን እኛ በሽቶኛቹ እንዳንባቸው ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን የልቤን ነው የተመለሰልኝ 100✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍
@brtawitteshowe2070
11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን አረ እንደዚህ አይነት የኦርቶዶክስ መምህር የለንም ያሳፍራል አባታችን በአግባቡ መልሱን ሰለሰጡት ደስ ብሎኛል በስሜት ና የቅናት መንፈስ ነው እንዲ የሚያደርገው
@MesereyEshetie
Ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ስጠን እኒህ መምህር በጤናቸው አይመስለኝም ከላያቸው ላይ ተቀምጦ መንገድ የሳተ ትምርት እንዲያስተምሩ የሚያዛቸው ርኩስ መንፈስ ነው። የወለላይቱ እመቤት ወደፀበሏ መርታ ፈውስና ልቦና ትስጣቸው🙏🙏🙏አባታችን ቀሲስ ሄኖክ እንደርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛልን🙏🙏በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏እግዚአብሄር በእርሶ ላይ አድሮ በእጅዎ እንድፈወስ ሀያሉ መድሀኒአለም መልካም ፈቃዱ ይሁንልኝ🙏🙏🙏
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስየ ይፍቱኝ እወነተኞችን የክርስቶስን መንገድ የመራቹህ በመጀመራ አባታችን መምህራች መምህር ግርማ ፍሬወቻቸወን እግዚያብሔር ይጠብቅልን አሜን፫) ሰወየው ትይዞል ፀልዩለት መምህር እንደሚያስተምሩን ክፉው ነው እየተናገረ ያለዉ ድረክ አገኘው ብሉ ካፉ ምን እንደሚወጣ የሚያቀዉ አይመስለኝም
@Lil-v9p
11 ай бұрын
ማርያምን መምህር ግርማ አንድ ብቻ ሆኑ ብዬ አዝን ነበር፡ አሁን ግን ተመስገን፡ ለካ እግዚአብሔር ጠባቂያችን አይተኛም!!!❤❤❤
@MmWerede
4 ай бұрын
ተማር ዝምብለው ኣትናገር። ዪህ የዘመና ጠንቋያቸው ነው፡
@Sintayehu_21
11 ай бұрын
በጣም ይህን መምህር ስሰማ በጣም የደነገጥኩኝ😢አሁንማ እየመረጥን መስማት ጀምረናል ዝም ብለን የተናገሩትን ሁሉ አንቀበልም ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
@asde301
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን🌸🌸🌸
@lemlemerdachew2923
11 ай бұрын
አባታችን እውነት ነው ህመማችን አልገባ አላቸው እግዚአብሔር እናንተን ያብዛልን !አንድ ወቅት የነበሩኝ የንስሐ አባት ሽንቁሩ ሚካኤል ሰይጣንን አንግሰው ቤተክርስቲያን ሰሩ ብለው አሉኝ በጣም አዘንኩ የእኔ ቤተሰቦች ጓደኞች የቤተክርስቲያን ልጆች የዳኑበት ቦታ እንዲህ ብለው ሲናገሩ አዘንኩ ከሳቸውም ተለየሁ የእኛ ህመም እንዴት እንደሚገባቸው ታመው ካልሆነ አይረዱንም ልባችን መከፋፈል ነው የያዙት አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ፣ እርስዎ ፣ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ፣መምህር ተስፋዬ በጣም ነው የማመሰግናችሁ እምነቴ የት እና ምን ላይ እንዳለሁ አሳውቃችሁኛል እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ በረከትን አብዝቶ ያድላችሁ ኑሩልን!
@MaryamenataKrstosabata-hn9sm
11 ай бұрын
አባታቺን ኑሩልን አዲሜና ጤና ይስጥልን
@BanchiKassahun
11 ай бұрын
ጥሩና ግልፅ ያለ መልስ መንፈስቅዱስ የተጨመረበት መልስ አባታችን ፀጋው ይብዛልን
@YordiAlemu
11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይገስፀው ማስተዋል ን ይስጠው እኛንም እግዚያብሔር ተሳስተው ከሚያሰናክሉን ሰዎች ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏
@bezachala5841
11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እኔበእርሶዎ ስብከትና መፅሐፍ በጣም ከመጠቀሜ በላይ ዶክተሮች ተስፋ ቆርጠው ለ8ወር ሆስፒታል ተኝቶ እቤቱ ገብቶ ይሙት ብለው ወይን አምባ ማርያም መጥቼ የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እምነት ሰጥተውኝ እሱን እየቀባሁ መሻሻል ሲያሳይ ፀበል ተጠምቆ ዳነ እኔ ምስክር ነኝ ።
@h6ey335
11 ай бұрын
በጣም ጥሩ መልስ ነው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእዴና በጸጋ ይጠብቅልን🙏ምስጥራቸው እየወጣ እየተነቃባቸው ስለሆነ ነው የምጫጩት የሚያሳዝነው እነሱን እያዳመጠ ያለው ምስክን ምእመን ነው😔
@beletezewdie882
11 ай бұрын
ቅጠል የመበጠሱ ነገር እነዴት ነው እሷን አትለፋት ጩሀታችሁ ?
@h6ey335
11 ай бұрын
@@beletezewdie882 ለስርማሽ ቅጠል በጣሾችን ያጋልጧቸዋል እንጅ መ/ር ቄስስ ሔኖክ ትምህርታቸውና ፈውሳቸው በመንፈስቅዱስ ሀይል ነው እንደዛ መሆኑ ለማወቅ መጀመርያ መስገድና መጸለይ ያስፈልጋል መንፈስ ተሸክሞ ማወቅ አይቻልም👈ትምህርታቸው ከልብ ማዳመጥ ዘላቹሁ የፈውሱ ታዩና ጩሁቱ ብቻ መጫጫት ብላቹሁ ትወጣላቹሁ ከዛ የጭፍን ጥላቻቹሁ ትዘራላቹሁ😏
@hanataddesse1503
11 ай бұрын
እግዚያብሄር በሠጣችሁ ፀጋ አትኩራሩ ማንም የቆመ ቢመስለው ይጠንቀቅ በስልክ ፈውስ ጠይቀን ከውጭ ደውለን እኔ አይደለሁም ብለው ጆሯችን ላይ ዘጉብን ልቦና ይስጦዎት አባታችን በራስዎት ስልክ በራስዎት ድምፅ ስልኩንም ከኢትዮጵያ ከራስዎት ነበር ያገኘነው ከሠው ጋር እንኳን ቢሆን በኋላ ነው የሚባለው ልቦና ይስጦዎት አባታችን
@salamsalam7055
11 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት ጥሩ መልስ ነው ለእነሱም ልቦና ይስጣቸው
@ተክለእስቲፋኖስ
11 ай бұрын
በጣም ጥሩ መልስ ነው ለንደዚህ አይነቶቹ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ምእመናኑ መልስ መስጠት አለበት ምእመናን አትዘናጉ በተለይ በአሜሪካ አውሮፖ ..... ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ትልቁን የቤተክርስቲያናችንን ማእረግ ይዘው እየቀለዱብን ነው ቪዲዬ እና ድምጽ ማስረጃ አለ
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
11 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ኣባታችን እደወም የደረሰለት ተጠምቀን የዳንን ነው ምናውቀው እኔ ሰደተኛ ነኝ ፀበል ኣርግልኝ ጌታሆይ ብየ ኣምኜ በሻወር ወሃ ተጠምቄ ከቡዙ ህመም ድኛለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነች ይሁን ለኔ የደረሰ ልኡል መድሀኒኣለም ለሁላችሁ ይድረሰላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ኣምናችሁ ተጠመቁ ንሰሃ ግቡ ሰገዱ ፀልዩ ክፉ መንፈሰ ይሸነፋል እኛም እንድናለን
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
11 ай бұрын
እውነት ኣሰተዋይ ልቦና ይሰጠንተ ዘይዘናል በድያብሎሰ እሰራት ሁላችንን እምነታችን ጎደሎ ኣሰመሳይ ተጠራጠረ ለእግዚአብሔር መንበር ከክ እንደ እፍረት ኣረግነው ሁነናል ኦ ጌታ ሆይ በመንገድህ ምራን ማረን ይቅር በለን😊
@yihunayele4481
11 ай бұрын
እውነት ነው አባታችን እንደዚህ አይነቶችን በግልፅ መቃወም ይገባል
@brhanabate885
11 ай бұрын
አባቴ እኔ በርስዎ እጅ ቄደር ተጠምቄ ለስጋ ወደሙ በቅቻለሁ!በነብስም በስጋም ድኛለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከጨለማ ወደሚያስደንቅ ብርሀን በርስዎ ምክንያትነት ተሸጋግሬያለሁ ምስጋና ለመድሀኒአለም ይሁን ክብር ለእመቤቴ አማላጄ
@ዮስቲና-ዸ6ጨ
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@brhanabate885
11 ай бұрын
@@ዮስቲና-ዸ6ጨ አሜን አሜን አሜን!
@MesereyEshetie
Ай бұрын
የወለላይቱ እመቤት ክብር ምስጋና ይግባት🙏🙏🙏ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን ለኔ ለሀጢያተኛዋ ለዚህ ክብር እበቃ ዘንድ መልካም ፈቃዷ ይሁንልኝ🙏🙏🙏
@betigebeyehu2171
11 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጣቸው ለነደዚህ አይነት አባቶች ።
@DERELOVEYEMARIAMLIJ-kz3nb
11 ай бұрын
በጣም ፣ ደስ ፣ የሚል ፣ የሚላሽ ፣ ልቡን ፣ የሚያርስ ! !!!!!! በፀበል ፣ መጠመቅ ፣ 100% ፣ የመዳን ፣ ግደታ ፣ አለብኝ ። አይደለም ፣ ፀበል ፣ በእርሶ ፣ ትምህርት ፣ ማለትም ፣ በቀሲስ ፣ ሔኖክ ፣ ወ/ማርያም ፣ ትምህርት ፣ እኔ ፣ ራሴ ፣ ተጠቃም ፣ ሆኝያለሁ ። ለአባታችን ፣ ቃለህይዎት ፣ ያሰማልን !!!!!!!
@firotafesse5368
11 ай бұрын
አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛሎት!! እርሶ በጣም የሚወዱዋት ወለላይቱ ድንግል ማርያም በረከቱን ታድሎት ለብዙዎች የእውነትን የእምነትን መንገድ በማሳየት የጠፋነውን የጠፉትን ምዕመናን ሁሉ እንደሰበሰቡ መንገድን ስለሆኑ ልዑል እግዚአብሔር የነብስ ዋጋ ያድርግሎት አሜን!!
@burtukanzewde
11 ай бұрын
እንካን በሰላም መጡ አባታችን በፀሎት አስብኝ
@tesfayekebede9839
11 ай бұрын
እኔን ከማህበረ ቅዱሳን ጉዞ ያስቀረኝ ሲያስተምር ነበርኩ ትምህርቱ ትክክል ስለአልነበረ ነው እኔ የዛን ጊዜ በጣም አዝኜ ነበር ዛሬ ግን መጵሐፈ ቅዱስ መሰረት በተሰጠው መልስ ደስተኛ ሆኛለው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት ቄስስ ሄኖክ።
@memeayelu5802
11 ай бұрын
እግዛብሔር፡ልቦናይስጣቸው፡ምእመኑንከመንገድ፡ለማውጣት፡የሚያሴሩትሴራ፡ነው
@yeqedusantube6529
11 ай бұрын
መምህር * በእውነትእጅግ ድንቅ ትምህርት ይሰጣል። የስህተት ትምህርትን በማረም ይቀጥሉ። በረከትዎ ይድረሰን🙏🙏🙏
@SemereGebreyesus
11 ай бұрын
ቀሲስ ሪህሪህቲ ህልና ቅድስት ድንግል ማርያም በጤና በጸጋ ትኸልላቸህ። እግዛብሔር እንደ ቀሲስ ያብዛለን ።ኩፉ መንመስ የማውቆው የተጎዳ ሶው ብቻ ነው ።
@ffty7136
11 ай бұрын
እረ አባቶቻችን ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥልን ለማያውቅቱ ማስተዋልን ይስጥልን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@antenehkassa7656
11 ай бұрын
አባታችን ሁሌም እንዳስደሰቱን ነው ኑሩልን እርሶውን አያሳጣን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አፍ ሲከፈት ይታያል ጭቅላት የሚባል አባባል አለ እዚህ ሰውዬ ላይ ያየውት ነገር ሰውን ማሳሳትና ማወዛገብ ነው እንደዚ አይነቶቹ ናቸው የአጋንት ፈረስ የሚጋልባቸው የሰውን ሕይወትም የሚያበላሹት አባታች በርቱልን በጣም ከምለው በላይ ጠንካራ እንደሆኑ አቃለው እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትከተሎዎት
@KenstCharo
11 ай бұрын
አባቴችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በትክክል ሰውየው ደብተር ነው አባታችን ጸጋሁን ያብዛሏት❤️🧡💚💐💐💐
@gedamneshferede9318
11 ай бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸ በጣም የሚገርመኝ ቅጠል በጣሽ መተተኛ ምቀኛ የረ ስቱ ላውራ እያሉ አባቶችን የሚያጠምቁትን ምትቃወሙ እስቲ ቅጠል በጣሽ መተተኛው ደብተራ ተቃወሙ ልብ ይስጣቹ እኛ በነሱ ትምህርት እራሳችን አገኘን መምህር ተስፋዬ መምህር ግርማ በብዙዎቹ ተለዉጠናል❤❤❤
@ልጅናሆምዩቱቤ
11 ай бұрын
ሰምቼ መጨረስ አቃተኝኮ አባታችን😢 ምን አይነት ድፍን ንግግር ነዉ የምናገረዉ እየ ጠንቀይ ደብተራ ለኛ ለደካሞች እግዝአብሔር አለ መምህር ሄኖክ እድሜ ይስጥልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
11 ай бұрын
መጀመሪያ አንደበትሽ ጊዢ ስድብ የብልግና ምልክት ነውና ስለ ተሰደብሽ እውነቱ ገባሽ ማለት አይደለም ትምህርቱን ብቻ አዳምጪ አታሽቀበጪ 😷
@ልጅናሆምዩቱቤ
11 ай бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ @user-fk8vl7kg2v አሽቃበጨስ አንች ነሽ ተልባ ብንጫጫ ባንድ ሙቀጫ ደብተራ ሁላ ስድብ የብግና እሱ የተናገረዉ ከስድብም በላይ ነዉ
@mulubelay3831
11 ай бұрын
አባታችን ብዙ ግዜስያስተምር ይህ ሰው ስለምፈውሱ አባቶች ነቀፋ ብቻ ነው ብዙ ግዜ አይቸዋሎሁ. 😢ቀጥሉበት አረ ብዙ ነበር ያወራው አባታችን በድጋሚ አቅርቡልን. ብዙ ምእመኒን. ግራ የገባቸው በዝህ ትምህርት ይለወጣሉ እምነታቸውን ያፀናሉ አጋልጡዋቸው ዝም ስባሉ. ራስላይ ፍጥ አሉ አበዙት አሁንስ😢. እግዝኦ. እምነቱም ያጠራጥራል ምትፈዉሱ አባቶች እድሜና ጤና ይስጥቹሁ ❤እኛ የናንተን ትምህርት ሰምተን ነው ንስሃ የገባነው እኔ ምስክር ነኝ
@habtamuKendalem
11 ай бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወት አሳሳቾችን ይተዋቸው አባቴ እሰወ ለእኛ ትልቅ ምሳሌ ነወት ብዙ ነገራችን በሰወ ትምህርት ተስተካክሏል እመብርሀን ፀገውን ተብዛለወት
@Woldemaria9697
11 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እንደዚህ አይነት ሰባኪያን ቤተክርስቲያን ይዛ ነው የቤተክርስቲያን መከራ ማብቂያ ያጣው
@D8xiixix
11 ай бұрын
ቀሲስ እድሜ ይስጥልን ። እመብርሃን በጸጋ ላይ ጸጋ ትደርብልን።
@teklemariamsintayehu6233
11 ай бұрын
ገ/መድህን ተብዬ ሊቅ ነኝ ባይ ከሀዲ ነው ቀድሞም ከእግዚአብሔር ቃል ኪዳን የተገባላትን ሀገራችን ኢትዮጵያን ትንሳኤ የላትም ብሎ አላዋቂነቱን ባደባባይ ያሳወቀ ሰው ነው : እጅግ በጣም ጥሩ መልስ ነዉ ቀሲስ ሄኖክ !!!
@sarahwoldegebriel
11 ай бұрын
እግዚአብሔር:ይመስግን::አባታችን:ረጅም:እድሜ:ይስጥልኝ:በጣም:ጥሩ:መልስ::
@amanuelgebremariam828
3 ай бұрын
እግዚአቢሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም ነው በኡነት ላአባታችንን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልንረጅም ዕድሜና ጤና አብዘቶ ይስጥልን
@asdfsdf3088
11 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ😢❤❤❤
39:13
ሰዎችን በሽተኛ፣ ሽባ የአልጋ ቁራኛ የሚያደርገው አደገኛው የቁራኛ መተት! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 26 М.
51:56
🛑መምህር ተስፋዬ አበራ መልስ ሰጠ"አባ ገብረ ኪዳንን እኔ አልተሳደብኩም ብዙዎች ግን.../@menkermedia21
መንክር ሚዲያ-Menker Media
Рет қаралды 92 М.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
00:27
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
CTVBY
Рет қаралды 3,3 МЛН
01:00
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 8 МЛН
01:00
This dad wins Halloween! 🎃💀
Justin Flom
Рет қаралды 68 МЛН
29:41
በሱባዔ ወቅት ሕልመ ሌሊት ቢመታን ምን እናድርግ? አምስት አይነት ሕልመ ሌሊት አሉ ምን ምን ናቸው? የሕልመ ሌሊት መፍትሔው ምንድን ነው ?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 20 М.
38:15
በመሸ ጊዜና ዘመን ክርስቶስ ይናገር! በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ kesis Hailemelekot Girma
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Рет қаралды 19 М.
18:05
የሚጣፍጥ ቃል
Freegift71
Рет қаралды 6 М.
19:17
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News November 10, 2024 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 20 М.
52:23
8ቱ አደገኛ አብር አንክርት ወይም መስተባርር መተት! የአብር አንክርት መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው መፍትሔው?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 30 М.
3:05:07
ግራ የሚገቡኝ የክርስቶስ ስራዎች ተመለሱልኝ | ትንሳኤን ከዲያቆን ዘላለም ጋር!
Yonas Moh
Рет қаралды 1,1 МЛН
2:49:56
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 943 М.
18:07
በንስሐ የማይርቁ ኃጢአቶች! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 69 М.
1:39:44
በሞራልም በአካልም ወድቀው የነበሩትን አንስቶ ማስተማር ጥቅሙ ለኛም ለሀገርም ለነሱም ነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 19 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 384 М.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН