📌ለእኔ ሲሆን ከየቦታው ሊሰድቡኝ ይወጣሉ ……አሮጊት ነሽ እማማ አርፈው ቁጭ በሉ ይሉኛል ……እያንዳንድሽ ስሚ 37 አመቴ ነው 😂

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 214,911

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

ዘመኑ ባመጣው ቲክታክ ብዙ አስገራሚና እጃችንን አፋችን ላይ ጭነን ወይጉድ ያሰኙንን አይተናል ።
ዛሬም ከነዚህ አብዛኞቻችን ልንሰራው ቀርቶ ልናየው የምናፍረውን የሚሰሩ ሰዎች ጀርባ ምን አይነት ማንነት አለ ?
ቤተሰብስ አይቆጣም የሚለውን ፕሮግራም ይዘን መጥተናል
ቤተሰብ ሁኑ ሰብስክራይ አትርሱ

Пікірлер: 963
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
እኔ አዲሰ አበባ ልጅ ነኝ የድሬ ልጆች በጣም ቅን ግልፅ ናቸው ይመቹኛል በጣም ደሰ የምትሉ ናችሁ ባልሸ ግን እይታው እና ቅንነቱ ይገርማል እግዚአብሔር ቀሪው የትዳር ዘመናችሁን ይባርከው😘😘🙏
@የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ
@የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ Жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን❤️
@TBCJ
@TBCJ Жыл бұрын
❤❤❤❤
@መነቡፋ
@መነቡፋ 4 ай бұрын
ይህን መልካም አስተያየት ለሠጠ የአንቺም ወይንም የአንተም ዘመን የተባረካ እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ🙏🏿 :: መልካምነት ለራስ ነው። 👍🏿
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
በኡነት ባልሽ የተባረከ ነው የሀበሻ ወንዶች አብሶ ባል ብለን ያገባናቸው በብዛት የሆነስ ነገር ስታደርጊ ወይም ፈታ ስትይ ደስ አይላቸውም እለመታደላቸው እንች ግን ታድለሽ በጣም ደስ የሚል ፈታ ያለ ባል ነው ያለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏❤️❤️❤️
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 Жыл бұрын
እውነት ከስዳቢሽ አንዱ ነበርኩኝ እውነት በጣም ይቅርታ ትዳራቹ ቤታችሁ ሙሉ ይሁን ልጃችሁ ይደግላቹ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
ትልቅነትሽን አስመሰከርሽ
@S.m543
@S.m543 Жыл бұрын
😁😁😁
@leaassefaw7061
@leaassefaw7061 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 Жыл бұрын
@@leaassefaw7061 ምነው ያስቃል ገለቴ
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ Жыл бұрын
ጎበዝ ጥፈትህን አምነህ ይቅርታ ማለትህ ይመችህ🙏
@selihom6023
@selihom6023 Жыл бұрын
ከእንደዚህቺ አይነት እህት ጋር ብኖ በጣም ደስተኛ ነበር የምሆው😅ይመችሽ እራስሽን ሆነሽ ዘና በይ!
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Жыл бұрын
ፍርዬ ከምንም በላይ ባለቤትሽ በጣም ክብር ይገናዋል፣ ስለዚህ አንቺ እግዚአብሔር የሰጠሽን ይህንን የመሰለ ባልሽን ይዘሽ በደንብ ዘና ፈታ በይ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ህይወት አጭር ነው በዚህም ላይ የምትኖሪው ኢትዮጵያ ቢሆን ብዙ መሄጃ አለ ; አየሩም ቆንጆ ነው ስለዚህ ካገር ውጪ ያለው አየሩ አኗኗሩ ከባድ ስለሆነ ጊዜሽን በዚህ ማሳለፍሽ በጣም ጥሩ ነው፣ ካለበለዚያ እስትረሱ አይቻልም ይሄ ለእስትረስ ከመድሃኒት በላይ ነው። ቆንጆ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ከነመላው ቤተስብሽ እንዲሁ በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ። ቃለመጠይቁን ያቀረብሽውም ኪዲም የቤተሰብ ውይይት ይመስላል አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥይበት ; እኔ እንደውም ያየሁት ድሮ በልጅነት የማውቃት የአዲስ አበባ ልጅ ተዋናኝ ሆና ሐገር ፍቅር ቲያትር የምትሰራ ፍሬህይወት የምትባል ነበረች ባህሪሽ እሷን ይመስላል በጣም ስለምወዳት ነው የየሁሽ በርቺ 🤲🙏💚💛❤️
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
እኔ በጣም ማደቀው ባሏን ነው ለምን ብትይ የሀበሻ ባል ብዙ ግዜ እንዲህ አይወዱም በርቺ አልዶኒያ
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 7 ай бұрын
የተማረ ነዉ እህት
@mekuanent8744
@mekuanent8744 5 ай бұрын
የሷ ቢጤ ስለሆነ ነዋ
@clickcell4333
@clickcell4333 4 ай бұрын
​@@mekuanent8744ሙድ የገባው ነው አንተም እንደሱ ሁን
@blenfiseha7293
@blenfiseha7293 4 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ 👍🏽 ደሰ ይላሉ። ❤❤
@orchidbloom6966
@orchidbloom6966 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንድ:: ከነሱ መማር ይኖርብናል:: እኛ ሀበሾች በየሄድንበት መባላት ነዉ የምናዉቀዉ:: አገር ዉስጥ መናቆር: በስደት ላይ መናቆር: ቤተ መቅደስ ዉስጥ ሳይቀር መሰዳደብ መደባደብ ነዉ ስራችን:: እኛ የምንስማማዉ ሰዉ ስንቀብር አፈር ስንጭነዉ: እንዳይመለስ ለማረጋገጥ ሲሆን ነዉ:: ፈጣሪ ሁለታችሁንም በጣም ባርኮ የፈጠራችሁ ናችሁ:: ቀሪ ዘመናችሁም የተባረከ ይሁን:: ፍሬ የደስታ ምንጭ: እያሱ በጣም አስተዋይ:: የኢትዬ ወንዶች ከእያሱ ተማሩ: ሴቶችም ከፍሬ እንዲሁ:: በነገራችን ላይ ሠመረ ባሪያዉ ህብረተሰቡን የሚያንፅ ትክክለኛ ትችት ነዉ::
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ የሃረር ልጅ የድሬደዋ ግልፅ ናቸው በዛ ልጅ በመውለዳቸው ደስ ነው ያለኝ ሰው የፈለገውን ያውራ መኖር ለራስ ብቻ ❤️❤️
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee Жыл бұрын
ጋጠወጥነት ግልፅነት ነው እንዴ? በብልግና ሰው ስትዘረጥጥ የምትውል ሰካራም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
@@Ilma_finfinnee ደግ አደረገች የሚሰድባት ሰው ለእሷ ቅቤ ነው እንዴ የሚቀባት ? እኔ ቲክ ቶክ አልከታተልም ደሞ እንደማትሳደብ እዚሁ ቪዲዮ ላይ እየተወራ አይደል ? በአጠቃላይ ፌስቡክ ላይ ያለው ስድብ ነው የሚፅፈው
@mesrettade7233
@mesrettade7233 Жыл бұрын
ተያቸው ይለፍልፉ አቺ ቡቻ እናተ ብቻ ይመቻችሁ ሠው ያልበላውን ነው የሚያከው
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 Жыл бұрын
@@Ilma_finfinnee teye bakshe esoane tesadbe yaregote beblgena yadego balgeoche nachw maneme sew sayenekote ayneke
@usr66696
@usr66696 Жыл бұрын
እውነት ነው ግን አንዳንዱ ወሸታሞች ሌቦች ወረኞች አሉበት ከአንቺ ቢማሩ ባይ ነኝ 😍💚💛❤
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 Жыл бұрын
He’s such a supportive husband. I enjoyed listening to you guys congratulation on your 10 years anniversary. You live your life the way how you fit.
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
እድሜ ለ my husband 😂😂😂 ቅመም ናት እኔ ቲክቶክ ስለማልጠቀም አላውቃቸውም : በጣም ነው ደስ የሚሉት ተባረኩ ❤❤❤ ባልዋ ደሞ መልካም ሰው ተባረክ ❤❤ ፍቅራቹ እስከመጨረሻ ፍቅራቹ ይፅና ብርክ በሉልኝ
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
እህል ውሃ እንዲህ ነው..... አይዞሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ እንጂ ሰው የሰውን አህምሮ ከመንካት ወደ ኋላ የሚል አይደለም። ነፃነት እና በራስ መተማመን ዘጭ ነው ሳላደንቅሽ አላልፍም😘😘😍😍😍❤❤❤
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Жыл бұрын
ትክክል ሰው ዘና ነው የሚለው ስንት የሚዘገንን ነገር ስያወሩ ሲሳደቡ በዘር በሀይማኖት ሲያባሉ የሚውሉ አሉ አደል እረ ዘና በይ
@MeriMTube
@MeriMTube 4 ай бұрын
የምርዘናበይ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын
ፍርዬ ፍትት ያለች ናት።በጣም ታምራላችሁ ባልና ሚስቱ!የባልሽም ቅንነት በጣም ይገርማል።ኪዱ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 5 ай бұрын
መንግስቱ ኃይለማርያም ጨርሶታል የኢትዮጵያ ህዝብ ወርቅ ቢያነጥፍለት ፋንድያ ፋንድያ ይላል ብሏል አይዞሽ በርቺ
@lalaside9094
@lalaside9094 Жыл бұрын
እንኳን አንቺና የ84 አመትም ሰው ይደንሳል እንደፈለግሽ ሁኚ የሀገሬ የድሬ ልጅ ❤
@GezuWeldeegzi
@GezuWeldeegzi 10 ай бұрын
የሀገሬ ልጅ ይመችሽ የድሬ ወርቅ ተያቸው ከአዋሽ በላይ ያሉ ሰዎች ልባቸው ጠማማ ህይወታቸው ጭንቅ ስለሆነ ሰውም ያስጨንቃሉ ለዚ እኮ ነው ማን እንደሀረር ማን እንዳገሬ የምለው አቦ ይመችሽ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 ай бұрын
70 ቢደንስ
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Жыл бұрын
የወፈረ ሁሉ ትልቅ ነው እንዴ....አትስሚያቸው . ግን ባሏ ጥሩ ሰው ነው
@wmm2608
@wmm2608 Жыл бұрын
ታድለሽ! እንዲህ ነው ጎንደሬ ባል! ፍሪ አድርጎ ቀብረር አድርጎ የሚይዝ! ይመችህ አቦ! ጎንደሬዎች ሴቱም ወንዱም ውስጣቸው ሰላም የሰፈነበት ስለሆነ የሚመጣሀውን ሁሉ በትእግስት በፍቅር በሰላም ነው ሚያሳልፉት! እወዳችኋለሁ ጎንደሬዎች!💚💛❤
@ledeteasfaw
@ledeteasfaw Жыл бұрын
This is really godre people
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ናቸዉ
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 15 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ ናቸው እዚህ ገብተሽ አትዘባርቂ ። እህል ውሃ ነው ያገናኛቸው ብሄር መርጦ አላገባትም ብሄር መርጣ አላገባችውም ። ከሁሉም ብሄር ሴጣን ባህሪ ያለው አለ መልካም ባህሪ ያለውም አለ ። ብዙ አትጎርሪ እሺ የሁለት አመት ህጻን የሚገድል እናትና ልጅ የሚያርድ አግቶ የሰው ገንዘብ የሚገፍ እርጉምም አለ እኮ ጎንደር ውስጥ እሺ ። ይልቅ ለራስሽ ንጹህ ሁኚ ከየትም ንጹህ የንሮ አጋር ይሰጥሻል
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 Жыл бұрын
I am not a fan of secular music or dance. In fact, I am against it. But I am impressed and excited to know this kind of habesha man exists. He is absolutely supportive and encourages his wife even when she gave up on what she is doing. I love his confidence. Sir, please know that you're amazing and exceptional. My dear you're lucky to have such caring, supportive, respectful and loving husband. Happy valentine's day to both of you.
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 Жыл бұрын
ነብሴ እኔ የድሬ ልጅ ነኝ: እዚው ነው የምኖረው ገና 1 ቃል ስናገር እንደ ጥፋት ነው ሰው ሁሉ ዞር ዞር እያለ የሚተያየው አና, እንደፈለግሽ ኑሪ ይቺ አለው የአስመሳዮች ናት, የድሬ ልጅ ደሞ መቼም አያስመስልም❤
@የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ
@የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ Жыл бұрын
እውነትሽን በግልፅነታችን ተጎዳን
@aleminewabebe718
@aleminewabebe718 Жыл бұрын
ደስታን ከሰው መጠበቅ ይጎዳል።ለምቀኛ ሲሉ መጠንከር መርሀችን ካልሆነ በስተቀር የቅርብ ሰውም አንዳንዴ ይሰብራል።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
የእህቴ ጓደኛ ሰርግ እለት የሰማሁትን ትዝ አሰኘሽኝ ... የዛሬውስ አማጭ የተባረከ [ የተክለፈለፈ] ጎንደርን ከድሬ ደብልቆት አረፈ በጣም ኪዲ ስለጋበዘችሽ እንጂ አይቼሽ አላውቅም ዘፈን ሃጢያት ነው መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ እወዳችኋለሁ አልሰማንም አላወቅንም ማለት አይቻልም በፀሎት በርቱ ዘመኑ አልቋል
@genitube1438
@genitube1438 Жыл бұрын
እኔም አይቻት አላቅም ከጂጂም የበሰለ እብድ አለ ለካ
@rozirozi8091
@rozirozi8091 Жыл бұрын
ሂወት አጭር ናት ትዳራችሁ ደስ ይላል ለንስሀ ያብቃችሁ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጨመርበት ወደቤቱ ይጥራችሁ
@awotaraya6590
@awotaraya6590 Жыл бұрын
ካናዳ ሰው ካልኖረበት አያውቀውም እህቴ ዘና በይ አንቼ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 5 ай бұрын
ይህ ተሳዳቢነት በሀሪ ያለው እኛ ኢትዮጲያኖች ላይ ብቻ ነው ፈጣሪ አፋችንን ይቀድስ ።
@birehanunigusezenebe1943
@birehanunigusezenebe1943 Жыл бұрын
ጥሩ የበረከት የደስታ ቤት ነው።የህ የግዛብሄር ጸጋ ማንም ይሄንን ሰጦታ ሊወሰድባቹህ የሚችል የለም ።ቀጥሉ ይሄ ብዞዎቻችንን ያስተምራል።ለኞም እደየሰጦታችን ጸጋ ያብዛላቹህ።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ናችሁ🙏🏽👍🏽👏🏽🥰🇪🇹 do what ever you want. Forget the heater….
@abnett.6429
@abnett.6429 Жыл бұрын
መልካም ባል አለሽ ተባርከሻል🙏🙏🙏 you're truly lucky
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Жыл бұрын
የድሬ ልጅጭንቀት አይችልም ደስታ ብቻ ምቀኛ በያቸው ቅናት ይዞቸው ነውይመችሸ ጣጣየለውም ዘና ፈታ በይ እህቴ ::
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ክክክክክ ቅናት አላለችም ሆደ ነው የቆሰለው በሳቅ ብቻ ሁላችንንም አላህ ያስተካክለን ኪድየ የኔ መልካም ካሰብሽው በላይ ይስጥሽ
@tigistnigatu8585
@tigistnigatu8585 Жыл бұрын
አቤት መከባበር ይመቻችሁ❤️👌❤️
@nejusweet5760
@nejusweet5760 Жыл бұрын
ሁሉም እንደ ድሬ ልጅ ቢሆን ከዘር የፀዱ ፍቅር ብቻ
@የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ
@የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ Жыл бұрын
እናመሰግናለን በድሬ ስም❤️
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 5 ай бұрын
እኔም በጣም ነዉ የምወዳቸው የኔም ባህሪ እንደዛ ነዉ እና እናቴ ድሬዳዋ ሆና ነዉ ያረገዘችኝ እና በዉሀዉ ነዉ ትለኛለች።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
እያሱ አርቲስት ብርሃኑ የመሰላችሁ::👍🏽
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
Kuch eswen
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 4 ай бұрын
አዎ በጣም ይመስላል❤
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
ኧረ ታምራላችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈታ ያለች ሚስት ፈታ በሉ የኛ ሰው ማልቀስ ነው የሚወዱት ከመሳቅ ይልቅ እንዳትናደጅ ግማሹ የአበሻ ፀባይ ቀንተው ነው አትስሚያቸው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እውነተኛ ደስታ እግዚአብሔር ነው የሚሰጠው ቲክቶክ ላይ ደስታ አይገኝም ስድብ ግን ኢትዮጵያን ባህላችን አናድርገው ባይሆን መምከር ነው ከአፋችን ክፋ ቃል ባይወጣ
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Жыл бұрын
እኩል ናቸው እድሜ :: የምትቀጣጥይውን በልክ አርጊው :አለባበስሽንም ከሰውነትሽ ጋር የሚሄድ ልበሽ : ከዛ በተረፈ ዘና በይ : ገና ልጅ ነሽ :: ሰውነትሽ ነው ትልቅ ያስመሰለሽ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Awo wigu new tilek sew yasemaselati
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 ай бұрын
ምናገባህ ከወደደችው ቦርጭ በኩርሲ ትወጠር እንዴ
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 5 ай бұрын
Baletedar nate esu tanager no need
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ቆንጆ እድሜ ከቁጥር እልፍ አያውቅም ግን 37 አመቴ ነው ካልሽ በጣም ቆንጆ እንደ 37 እመት ሁኝ ቆንጆ ነሽ ግን የፀጉርሽን እስታይል እና ያለባበስሽን እስታይል እስተካክይ እንዳንድ ግዜ እኛ ይሀበሻ ሴቶች እንዱ ያማረበትን ልብስ ሌላዋ ትገዛና ታረገዋልች ግን አለማወቅ ወይም ቅናት ነው ምክንያቱም ሁላችንም እንደመልካችን ሰውነታችንም ይለያያል ለዛነው ቆንጅዬ የኔ ትንሾ ምክሬ ናት በተረፈ እወድሻለሁ ፈታ ነው የምታደርጊኝ❤️❤️❤️
@ed2821
@ed2821 Жыл бұрын
You are not hurting anyone. Specially the younger generation, they think that they are immuned from aging. Age is just a number, you have young spirit never mind them. You are beautiful soul. It is a blessing to grow old, I hope you will continue to have fun through out your time in this world🇪🇷
@kasahuntola69
@kasahuntola69 Жыл бұрын
አይ ፍሪ ታምራት የሰፈሬ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የ ድሬ ልጅ ናት የ ከዚራ ❤❤❤
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 4 ай бұрын
ባለቤተሸ ለአንቺ ያለው ክብር ፍቅር እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም!!!
@betelehemofola145
@betelehemofola145 Жыл бұрын
እንኳን ጋበዝሻቸቸዉ ደብሮኝ ተኝቼ እነሱንሳይ ነቃዉ😍😍😆 confidence ጥግድረስ ነዉ 🙏thank you for making those video feriye
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
እስከመጨረሻዉ ትዳራችሁን ይባርክልሽ ፍርዬ ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
ሰዉ ብዙ ያወራል ላያገባዉ
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ጨፍረሽ ሀሳብሽን እንኳን በገለፅሽው ያንቺን ፅሁፍ እና ኮሜንቶች እየተከታተሉ ስራ ፈተው ሲያኝኩሽ ይውላሉ ወንዱን እራሱ ከሴት ብሶ አይቼዋለሁ ያለሽው የተሻለ ቦታ ነውና ተያቸው። አይሰማሽ።።።። ውስጥሽን ከተሰማሽ ግን ተይው ይቅርብሽ ከራስሽ አይብስም እና ።
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Жыл бұрын
ሳያችሁ መጀመርያዬ ነው ዘና ነው ያረግሽኝ ንግግር ነፃነትሽ ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ ስታምሩ❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ Жыл бұрын
ስላም ሰላም ሰላም ውድ እህት ወንድሞቼ በመላው አለም ያላችሁ ሁሉ እንዲሁም የኪዲዬ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ብዝት ይበል:: 😅😅😅😅ኪዲዬ የዛሬው ፕሮግራምችን በጣም ደስ ይላል ይለያል ፈታ አረግሺን ኪዲዬ please እንዳንዴ እንዲህ ፈታ እድርጊን😅😅😅😅😅ፍርዬ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እውነት እየሳኩ ነው የጨረስኩት ኪዲዬ ክፍል ሁለት ይቀጥልልን ፍርዬ አትቅሪብን
@mimitekla467
@mimitekla467 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ባሌበትሽን አድንቄዋለው የኔ ባል ድራሼን ነው ነማጠፋው ፋርርዬ በርች
@hanahagosabraham4490
@hanahagosabraham4490 5 ай бұрын
😂😂❤❤❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ሁለታችሁም መከባበራቹሁ ትዳራቹሁ ደስ ይላል ግን 37 ከሆንሽ ልክ እንደ ቁጥሩ ብትሆኚ የበለጠ ታምሪያለሽ ለምሳሌ ዊጎችሽ ብዙ አያምሩም ሌላው ግን አንቺ አንቺ ነሽ ለምን በጭንቅላትሽ አትቆሚም ሰው ምን አገባው ባልሽ የሰጠሽ መብት ግን በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ።ኪዲም እግዚአብሔር ይባርክሽ
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
እውነትህን ነው እያሱ ሰው መልካም ሆንክም ከፉ ሰው ብትሆንም ከትችት አታመልጥም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@mulumebetzena8480
@mulumebetzena8480 Жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ እህት just be yourself ! አንዳንድ ሰዎች በጣም ዝም ብለው የማይገባ አስተያየት መስጠትና መገመት ይወዳሉ ሆኖም ግን አንቺ በራስሽ ደስ የሚልሽን ብቻ አድርጊ እግዚአብሔር አምላክ የማይወደውንክፏ ነገር ስላላደረግሽ በትእግስት እለፊው እንደውም በጣም ቀና አስተሳሰብ ያለው እና የሚመክር የሚያበረታታሽባለቤት ስላለሽ እድለኛ ነሽ መልካሙን መንገድና እራስሽን የሚያስደስትሽን ነገር ላይ ብቻ አተኩሪ ግልፅነትሽን በጣም ወድጄዋለሁ እና በርቺ በርቺ! ፕሮግራሙን የምትመሪው እህታችን በጣም ጥልቅና አበረታች ሀሳቦችበጣምአድናቂሽ ነኝ።መልካሙን ሁሉ ለሁላችሁም እመኛለሁ።
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ even though I hate secular music. ደስይበላችሁ እኛ የእናተን ደስታ ነው እምንፈልገው ። ደግሞ የስድቡን ነገር መተው ነው ። እኔ ግን የአገራችን ሰዎች ስድብ እያጋቱ ነው ያሳደጎቸው ?የኔ ልጅ ትምርቶን ጨርሳ ባል አግብታ 15 ከቆየች ባሆላ በ40 አመቶ ልጅ የወለደችው እዴት ያለች ቆንጆ ልጅ ጌታ የሰጠን እና እኛ እምናመልከ እግዚአብሔር እድሜ አይገደውም ሳራ እና ኤልሳቤጥን በስተእርጅና አስወልዶል አታስብ በእምነት ኑሩ። የኔ ልጅ በእምነት ከ10 በፊት የልጅ ልብስ መጫወቻ እቃ እየገዛች ታስቀምጥ ነበር ። ጻዲቅ በእምነት ይኖራል።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ኪድዬ የት ጠፋሽ ?? ጥንዶችም እግዚአብሔር ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ይባርክ🙏🏽❤️👍🏽💐🇪🇹
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 4 ай бұрын
እኛ አገር 30 ከዘለሉ ከገበያ ውጡልን ሚሉ ወጣት ተፈልፍለዋል። even መንገድ ስትነጂ ለሹፌር ስጪ ይሉሻል። ገራሚ ትውልድ ! እኔ 52 ሟልቶኛል። I am proud to have character like you ገደል ይግቡ ተያቸው!!!!
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
ይመችሽ እኛ የድሬ ልጆች ግልጽ ነን በዚህ ላይ ራህ ነን ስለዚ ይቀኑብናል እና ከራስ ብላይ ንፋስ በያቸው
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 15 күн бұрын
እንዴ በትውልድ ቦታም ይቀናል እንዴ ? ይኸውልሽ ለምሳሌ የዝች ልጅ ግልጽነት ምንም ብልግና የለውም አትፈራም አትሳደብም የእሷ እንዲህ መሆን ሙሉ ድሬን አይወክልም ደሞ ግልጽነቷ ሌላውን የማይነካ የማያስቆጣ ነው የስድብ መንፈስ ያረፈባቸው ካልተሳደቡ እንቅልፍ የማይተኙትን ጥሎባት እንጂ ። ለምን ይዋሻል ገና ለገና የድሬ ልጅ ነን ብለው በጣም ጸያፍ ቃላት በጣም ቀፋፊ ድርጊት የሚሰሩ ሞልተዋል እኮ ስራቸው የሚያስቆጣ አሉ እኮ በስራሽ ሲቆጡሽ ቀንቡኝ ከማለት ነውርንም ማወቅ ግድ ይላል ሰው ሰው የተባለው እንዲያገናዝብ ነው እሺ ።
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ቲክ ቶክ አላይምና አላውቅሽም:: ምንም እኮ ያደርግሽው ነገር የለም:: ሀበሻ, ሴት ልጅ ቲኔጅር ካልሆናች ምንም ነገር ብታደርግ ስድብ ነው :: ያለ ኢትዮጵያዊ ይህን ያህል ስድብ በሌላው ህብረተሰብ እይቼ አላውቅም::ተያቸው ::በጣም ልጅነሽ , ጥሩ ባል አለሽ : ለኔ ጎበዝ ሴት ነሽ ቀጥዪ:
@menberekebede3342
@menberekebede3342 Жыл бұрын
She has a free spirit!!! I like her freedom.💞💗💞
@tableszeratsion5709
@tableszeratsion5709 Жыл бұрын
Me too
@EmuyeJima-w4z
@EmuyeJima-w4z 7 ай бұрын
Mee too❤ ❤❤
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
እውነት ዋና ነገር ውስጥህ ነው ኣስፈላጊ ስው ሰው ነው ምቅርት ነሽ ፡🇪🇷
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
❤❤❤ቤተሠብ አርጊኝ🔔🔔🔔
@sababerhane9821
@sababerhane9821 Жыл бұрын
Yeni konjwo don't worry
@እናትሚዲያ-ፐ3ረ
@እናትሚዲያ-ፐ3ረ Жыл бұрын
ጎንደር እና ድሬ love❤🎉
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 15 күн бұрын
ዝምምምምም በያቸው የኛ ህዝብ ከመደንዘዙ የተነሳ ሽማግሌ አሮጊትን እንደስድብ ይቆጥረዋል እንደማሸማቀቂያ ቃላትም ይጠቀመዋል ግን ለእናቶቻችን ክብር ነው ይሄ ደሞ ለሁላችንም የማይቀር የእድሜ ስያሜ ነው ለዚህ ክብር ያብቃን እንጂ ። እህቴ አንቺም ባልሽም ደስ ትላላችሁ ። እኔ ግን ያለዛሬም አላየሁሽም እንኳን አወኩሽ
@Numberonemediaplus
@Numberonemediaplus Жыл бұрын
ወይ ፍሪ ድሬ ጎሮ ሳቢያን አብረን ተምረናል ትዳርሽን ይባርክልሽ እሩጫውን ብትቀጥይብፕት ጥሩ ነበር 10 ሺ ማንም አይችልሽም ነበር any way good to see you
@tigistaberamesele6178
@tigistaberamesele6178 5 ай бұрын
What a positive man & she is one open woman, God bless you both.
@abaibaena7276
@abaibaena7276 Жыл бұрын
የድሬ ልጆች መንገድ ላይ ስትለክፊ ካላት አለኝ ከሌላትም መንጓተት የለም ምርጦች ደስ ስትሉ
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 Жыл бұрын
ፍርዬ ይመችሽ ዘና ማለት ነው ሚያዋጣው የታባቱ ሽህ አመት አይኖር
@elsaewna9257
@elsaewna9257 Жыл бұрын
Des setelu
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
ፍርዬ፣እኔ ፣ተወልጄ ፣ያደኩት ፣አራትኪሎ፣ነው ፣ግን ፣እንዲህ ፣ያለ ፣ስድብ ፣ሰምቼ፣አላቅም ፣በጣም ፣ይዘገንናል ፣ብዙ፣ግዜ ፣የስድብ ፣ትምህርት ፣ቤት፣ተከፈተ ፣ብዬ፣እጠይቃለሁ ፣ስድብ ፣የመሃይምነት ፣ዉጤት ፣ነው፣
@raheld2597
@raheld2597 Жыл бұрын
Don’t worry Freye age is just a number.I Love your honesty and confidence and I really appreciate your husband for supporting you.
@tigista7276
@tigista7276 Жыл бұрын
አቦ ይመችሽ የሰው አትስሚ ሀረሮች ግልፅ ናቸው ቅናት ስለሆነ የሚያንጫጫቸው ሲሰድቡሽ አመሰግናለሁ በይ እነሱ ወርደው ስለሆነ አብረሽ አትውረጂ .. እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስታችሁ አይጉደል .. ከአሜሪካ❤
@EnatLakew
@EnatLakew 5 ай бұрын
ባልዬው ግን ደስ ትላለህ ተባረክ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው ደሞ ብራኑ ተዘራን ትመስላለክ
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
እኔ ሲጀመር አይቼሽ አላውቅም እህቴ ። ሌላው ሶሻል ሚዲያ እስከወጣሽ ድረስ ሁሉንም ለማስተናገድ መዘጋጀት ነው ። መስሚያሽን ካልደፈንሽ ከሚዲያው መውጣት ነው ።እኔ ግን የምልሽ ነገር ሰው ምንም ብትሆኚ ዝም ስለማይል ውስጥሽ የፈለገውን አድርጊ ፈታ በይ ። እድለኛ ነሽ የሚደግፍሽ ባል አለሽ ስንቱ አለ እኮ ኮሜንት ፃፍሽ ብሎ የሚጨቃጨቅ አለ ! ዋናው ባልሽ ከተደሰተ አለቀ ለሌላው ተይው !!
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
መልካም ባልና ሚስት ናችሁ የሃረር ልጅ መሆን ለዚህ ለፈጣጣነት ይጠቀምል
@የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ
@የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ Жыл бұрын
ፈጣጣ ናቹው እያልከን ነው🤔
@lordelorde1257
@lordelorde1257 3 ай бұрын
አወነት የኛ ሰው ሰው ከመሣደብ ወደኋላ አሉም በጣም ነው የምትመቸኛ ፈታ ያለች ሴት ናት
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
Marriage at first sight የሚባለው ቲቪ ሾ አለ ከሱም ፈጠነ😁
@tigiethiokitchen
@tigiethiokitchen Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ
@ae7936
@ae7936 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ እንዳልሽው ተሳዳቢ እና ሀገር በጥባጭ ነው የሚወዱት ዝም በያቸው ዮቱበር ሁኝ እና የሚጠቅም ነገር እየይይሽ ነይ የኔ ቆንጆ የዋህ ነሽ ታስታውቂቂያለሽ እህቴ በርቺ ባለቤቶም የተረጋጋህ እእግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ🥰🌷😊
@kidistasefa8138
@kidistasefa8138 Жыл бұрын
እኔ ዛሬ ገና ያየኃችሁ ባልና ሚስቶች ፈታ ያላችሁ ናችሁ ደስ ትላላችሁ ባለቤትሽ ደሞ ላንቺ ያለው ክብርና ድጋፍ ደስ ይላል በርቱልን ቀጥይበት ሰዎች ስላንቺ አያቁምና ብዙ ሊሉ ይችላሉ ግን ይበልጥ እያወቁሽ ሲመጡ እንደሚወዱሽ እርግጠኛ ነኝ እናም ከቴክቶክ ተጨማሪ አሳድገሽው አስተማሪ በሆነ ነገር ለወደፊት እንደምናይ በተስፋ እንጠብቃለን ቸር ይግጠማችሁ ።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እረጂም እድሜ ይስጣችሁፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ አይ ሰው እንደፈለገው ይቀበጣጥራል
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 Жыл бұрын
ቆንጅዬ ስለሰው ምንአስጨነቀሽ አንቺን የሚያሰደሰትሽን ነገር ከማድረግ ወደሁዋላ አትበይ የማስቅና የሚጫወት ሰው በእኛ ሰዎች ሁሌ ወቀሳ አለው ደሞ አሮጊት ቢሉሽ አይግረምሽ እርጅናን የሚያገኝ የታደለነው ሰለዚህ አይግረምሽ ትዳራችሁ ይባረክላችሁ የባለቤትሽ አነጋገር በጣም ደስ ይላል ተባረኩልኝ
@meseretbetru8041
@meseretbetru8041 Жыл бұрын
ኪድዬ ቆይታችሁ ደስ ይላል ፍታ ይሚረጉ ጥንዳች እና ስደት ላይ በብቸነት ይምኖርን ሰውች ያበረታቱናል ሰው ይሚለውን አያጣ ምንም ብሰሪ በርተ እናመሰግናቸዋለን❤
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ከቅናት አለች😂😂😂😂ዘና በይ አንቺን ብቻ ፈታ ያርግሺ ሁሉም እማማ ነው የኛን እድሜ ማን አየ የተሳዳቤ ትውልድ ሆንን እኮ ሰው ከመሳደብ አይቶ ማለፍ👌
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
የነጭን አሮጊት የሚያደንቅ ደንቆሮ ነውኮ እሷን የሚሰድቧት ይመችሽ እህትዋ በርቺልን
@hirutworku3824
@hirutworku3824 3 ай бұрын
True
@user-ev9pk7pv7s
@user-ev9pk7pv7s 5 ай бұрын
ይመችሽ እኔ በጣም ነው ደስ የምትይኝ አሉ አይደል እንዴ ያለ እድሚያቸው የሚሳደቡ ፍሬዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@richwithgod8839
@richwithgod8839 Жыл бұрын
ግልፅ ሰው ነሽ። አዝናናሽን። ትዳራችሁ ይባረክ። ኪዲ ግን ሰዎችን ታውቂያለሽ ጎበዝ።
@kaltes9766
@kaltes9766 Жыл бұрын
ከዚህ በፊት አይቻት አላቅም። ግን ደሞ ይህን ቃለመጠይቅ ሳልሰማ አይቻት ቢሆን ኖሮ ደስ አይለኝም ነበር። የሰው መብት የመጋፈፍ አበሻዊ DNA ስላለኝ ብቻ።ምን ላድርግ አበሻዊነትና ምቀኝነት አብሮ አድሎኝ! እንጂ ምክንያታዊ ሆኜ አይደለም።ግን ቃለመጠይቋ በጣም በጣም ተመችቶኛል። ግልፅነቷ ፡ ሰው ላይ አለመድረሷ፡ በራሷ ዓለም ብቻ መሽከርከሯ በጣም ተመችታኛለች። በደንብ ተዝናኚ።ከአክቲቪቶች አንቺ ሺ ግዜ ትሻይኛለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@eritreabest4834
@eritreabest4834 Жыл бұрын
I understand little Amharic but I love this family she is a fun and very confident woman, and her husband really man just for him important his wife's happiness so she is lucky women having this days this kind man also him lucky he haveing amazing women so perfect family just enjoy , life is too short you doing a good job and ignore negativity people beautiful family god bless this family .
@abebechalemayehu3146
@abebechalemayehu3146 Жыл бұрын
ፍሪታየ ገር እና የዋህ ነሽ አምላክ ህይወታችሁን ይባርክ ልጆቻችሁን አምላክ ይባርክ አንችን ይመችሽ ኮንፊደንስሽ ደስ ይላል በራስ መተማመንሽን ሁሌም ከፍ አድርጊ ሁሉን ሰው እኮ ደስተኛ ማድረግ አይቻልም አይድነቅሽ በርች የኔ ውድ እንወድሻለን
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
Haa She is so funny..ባንዴ ተጣበሱ ሲያጋጥም እንዲህ ነው። I want to follow her tiktok but I don't know how to find it. እባካችሁ አትስደቧት ዘና ትበልበት።ባልየው ታድለህ ፈታ ስታደርግህ ትኖራለች ቀለል ያለች ሚስት ደስ ትላለች።
@rahelgetachew2013
@rahelgetachew2013 6 ай бұрын
ፍርዬ እንኳን የተባረከ ትዳር ገጠመሽ ባለቤትሽም ደስ የሚል ግልፅ ሰው ነው በእይወትሽ ደስ ያለሽን ነገር አርገሽ እለፊ ማንንም አትስሚ በርቺ ደስ እንደሚልሽ ኑሪ ሰው ብዙ ይናገራል ቦታ አትስጪያቸው እርሺቸው ዘና ፈታ በይ እላለሁ የሚሳደብ ሰው ተራ ነው ንቀሽ ተዪው በርቺ እህቴ
@1587-fazr
@1587-fazr Жыл бұрын
ጂጂን ትመስላለች
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 5 ай бұрын
ፍርዬ እኛን ፈታ ነው ምታደርጊንቲክቶክ ላይ ተሣዳቢ ይበዛል ተያቸው ማርዬ ኮንፊደንስ የሌላቸው ናቸው ሚሣደቡት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤🙏
@almazakalu
@almazakalu 6 ай бұрын
ታሪክሽ ደስ ይላል እግዜአብሄር የትዳር ዘመናችሁን ይባርካችሁ ልጆችሽን ይባርክልሸሽ።
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 4 ай бұрын
በጣም ነው የሳኩት እውነት እኔም አይቼሽ ደብሮኝ ኘበር መሳደብ አሎድም ባልሽ አንደኛ ነው እውነት አብራቹ አርጁ 🙏🙏
@bethlehemkidane8097
@bethlehemkidane8097 Жыл бұрын
እህቴ እውነተኛ ደስታና በሁኔታ ሁሉ የማይጠፋ ሰላም እየሱስ ክርስቶስን በማመን ነው ሚገኘው😘
@eandtrnayyametube5950
@eandtrnayyametube5950 Жыл бұрын
😃😃😃
@SaraAman-o5l
@SaraAman-o5l Ай бұрын
እኔ ሰድቤሽ አላውቅም ግን ባልሽን ሳይፈልግ እየጎተትሽ video የምታሰሪው ነገር ያስቀኛል ግን ቤት አያያዝሽን የእውነት እወድልሻለው ቤት ሞቅ ሞቅ የምታደር ሴት በጣም እንዳለው ይመችሽ
@ethiomercytube
@ethiomercytube Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ባልና ሚስት please you tube ስሩ የራሳችሁን ላይፍ ስታል ❤
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 5 ай бұрын
በጣም ነው ይየምትመቸኝ የእውነት ቅን ና ት የዋህ ናት ማርያምን ከዘር ከሀይማኖት ነፃ ናት ይመችሽ ሰዎች መተው ሲዝናኑ አትፍረዱባቸው በውስጣቸው ያለውን ለማን ይንገሩት
@makekonjo1253
@makekonjo1253 Жыл бұрын
በጣም ነው ደሰ የምትሎት ትዳአራችሁ ይባረክ
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 8 ай бұрын
ፍርዬ ሆይ ይበሉሽ ቦታ አትስጫቸዉ. ምድረ ቅንቅናም አበሻ ቅናት እጅ ፍቅር የለዉም ይመችሽ
@maranatageta6600
@maranatageta6600 Жыл бұрын
በጣም ሰክረው ይገባሉ ኪዲዬ እባክሽ እሱን ምከሪያቸው ብዙ ማይበረታታ ነገር ያደርጋሉ እውነት።
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
አይባሉም ነገር ግን በቃ ይደሰቱ
@አሪቲ
@አሪቲ Жыл бұрын
ስው እይነኩም ይልቅ ዘር ክዘር እሚያፋጁትን አስቁሚ ምከሪ ጠጡ እንድ ቀን ሁለት ቀን ሁሌ ነው ማያችው አታካብጂ
@maranatageta6600
@maranatageta6600 Жыл бұрын
አይ ዘር ከዘር ሚያፋጁትንም እንነግራለን እነዚህንም እንነግራለን አንቡላም ነሽ መሰለኝ ያልተጻፈ ኣታውሪ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 4 ай бұрын
በጣም ተዝናናሁብሽ ፍሬ ባሏም እርዳት ወርቅ ዜጋ ነች
@Aquablue354
@Aquablue354 Жыл бұрын
So funny 😁 😂 😀 I love you both ❤️ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@racheltessema5215
@racheltessema5215 7 ай бұрын
በጣም የምትደነቅ ባል ነህ እግዛቤር ትዳራቾሁ ይባረክ።
@hanitad1992
@hanitad1992 Жыл бұрын
ወይ እኔ ዛሬ ነው ያየሁሽ የድሬ ሰው ፍቅር ብቻ ባለቤቷ ራሱ ደስ ይላል ፍላጎቷን ማክበሩ ደስ ይላል ኪዲ እናመሰግናለን🙏
@ሁሉበርሱሆነከሆነውምእንኳ
@ሁሉበርሱሆነከሆነውምእንኳ 5 ай бұрын
ዘና በይ እንዳትሰሚያቸው እድለኛ ነሽ የሚወድሽ የሚያከብርሽ የሚያግዝሽ ባል የነቃ ባል ስላለሽ I’m happy for you!!!
@nadiahassen5712
@nadiahassen5712 Жыл бұрын
አድናቂዎችሽ እኛ ድሬዎች ይገባናል ውበት ውስጥ ነው እንዳውም exercise ነው ፍሪዬ
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
የቲክቶክ ስሟ ምንድነዉ
@tirhastewolde7949
@tirhastewolde7949 3 ай бұрын
ኤረ ወጣት ነሽ ኣዞሽ እማማ የምመልስ ኣላደርስሽም ኣላወቂንም እንጅ sport እናረግሽ አለን winnpeg 🥰🥰🥰🥰🥰
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 205 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Ruhul Shorts
Рет қаралды 81 МЛН
13 August 2024
42:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 124 М.
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН